የራሴን ያልተሳካ የፍቅር ህይወት ነው ዘፈን ያደረኩት...ተዋናይት እና ድምፃዊት ኤደን አይሸሽም | Seifu on EBS

  Рет қаралды 399,073

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ተዋናይት እና ድምፃዊት ኤደን አይሸሽም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 848
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 11 ай бұрын
እሰይ ደስ ስትል አለባበሷ ሲያምር ስረአቷ የተፈጥሮ ውበቷ ፊቷ ላይ ዱቄት የለ ቀለም የለ ድምጿ ሲያምር ደሞ አምለሰትን ትመስላለች ያሰበችውን ያሳካላት ተስፋ አላት ይመችሽ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 11 ай бұрын
ሲጀመር ሜካፕ ሳትቀባ ምትወጣ አለች በደምብ እያት እንጂ ሊያውም ስዕል አርጎ ነው የሰሯት
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 11 ай бұрын
@@aynalemgadesha ዝም አቲይውም ታየኝኮ
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 11 ай бұрын
@@sifuntiya7559 እኮ😆😆👍
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 11 ай бұрын
@natnaelkinde7826 ሙሉ ማያሳፍር ለዘላለም የሆነ "ተስፋና ሰላም" ያለው በ ኢየሱስ ብቻ ነው! ኑ ወደ ኢየሱስ ሂወታቹን ስጡ! አታፍሩበትም!
@enenegn5719
@enenegn5719 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ስርአቷ ደስ ይላል..ሴቶች በተለይ ጥፍራቸዉን ሲያሳድጉ የሰነፍ ሴት ምልክት ናቸዉ እሷ ግን ትለያለች ጥፍራሞቹም አደለችም
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አጠገብሽ ያለው የትዳር አጋርሽ ይሁን ብዬ ተመኘሁልሽ ❤ ሩቅ መፈለግ ያደክምሻል አጠገብሽ ያለው ብዙ ትተዋወቃላቹና ሰይፍ ግን ጥያቄህ ምንም የቀረህ ነገር የለም እኮ
@Bountyhunters123
@Bountyhunters123 11 ай бұрын
ሰይፉ ዛሬ በጣም የወረደ interview ነው ያደረከው ምንድነው ስለ ግል ህየወቷ ብቻ የምትተይቃት be professional በጣም ብዙ የሚጠየቅ ነገር እኮ አለ : ተመልካች ልምድ የሚቀስምበት አሁን እሺ ከዚህ interview ምን እንቅሰም : ኤደንን ግን አደነኳት : አንተ ግን ዛሬ 0/100
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 11 ай бұрын
Someone had to say it, he keeps insisting on getting married and blah blah 🙄😤
@kumnegeralemneh4787
@kumnegeralemneh4787 11 ай бұрын
ሰይፋ አኮ ስራው አሉባልታ እና ተራ ነገር ከሆነ ቆየ
@geminimars7704
@geminimars7704 11 ай бұрын
Why did you focus on her personal life this much?? She is very young and unnecessary to subject her to such scrutiny. Your interview should have just focused on her career. This was not a good interview at all!!!
@mes3777
@mes3777 11 ай бұрын
ስይፉ እባክህን በጣም ፐርሰናል የሆኑ ጥያቄዎችን እየጠየቅ ሠዎችን አታስጨንቅ
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 11 ай бұрын
ሰይፊሻ ትንሽ uncomfortable የሚያደርጉ ጥያቄዎች ነበር ስጠይቅ የነበረው ቢስተካከል ለወደፊት ጥሩ ነው
@tigistasefa8427
@tigistasefa8427 11 ай бұрын
ድምፅሽ ከመልክሽ ውበት የሚለው ቃል አይገልፅም በርቺ ቆንጆ ❤❤❤
@leyladelwato7669
@leyladelwato7669 11 ай бұрын
ምነው የውስጥ ደዌ ይመስል የምትመረምራት😮😮😮
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ 11 ай бұрын
😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 11 ай бұрын
😂😂😂
@hayatadela
@hayatadela 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 11 ай бұрын
😂😂😂
@አልሚነኝጎንደሬዋ
@አልሚነኝጎንደሬዋ 11 ай бұрын
ከዶቄት የፀዳ ውበት አለባበስ እንዲሁም ስርዐት ❤❤❤
@Hdkgufjhf1234
@Hdkgufjhf1234 11 ай бұрын
በጋራ የምትኖሩበት ዘዴ በጣም ይበረታታል ይሄ በውጭው አለም የተለመደ ነው በጣም ጥሩ ነው ራሳችሁን እስክትችሉ አብሮ መኖር በጣም ሊበረታታ ይገባል በርቱ 👍
@solomonbekele4866
@solomonbekele4866 11 ай бұрын
ሰይፉ በዚህ interview የመጨረሻ የወደቀ የልጅቷን ስብእና ያልጠበቀ ነው ያደረከው ዝም ብለህ ስለ ግል ሕይወቷ ትቀባጥራለህ ስለፍቅር ሕይወቷ ስለ ጓደኛ ሕይወቷ አብረውት ስለሚኖሩ ጓደኞች በእውነት ድቄት የሆነ interview. ያደረከው ሙትቻ
@danayithabte4733
@danayithabte4733 11 ай бұрын
Ya that’s too private eko sometimes seifu u aren’t professional 😮
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 11 ай бұрын
ትክክል ምን አገባህ የሚመለከትህን ብቻ ጠይቅ ይቺን የመሰለች ልጅ አዛጋት ማነው የድሮውን የሚረሳ መላጣ
@muktartube1326
@muktartube1326 11 ай бұрын
ውይ ነገር አሁን ምን አገባችሁ እሱ ከሙዚቃው መነሻ ነው ያወራው ከትላንቴ ድኛለሁ አለች ከዛን ጠየቃት
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 11 ай бұрын
​@@muktartube1326👍👍👍
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 11 ай бұрын
Minew friend bf nh endy 😂
@melkamnigat2909
@melkamnigat2909 11 ай бұрын
No makeup No human hair So beautiful Cute sound Well dress
@elsabekele8124
@elsabekele8124 11 ай бұрын
Exactly
@hanadechasa4980
@hanadechasa4980 11 ай бұрын
Ya
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
ስይፉ ፋንታሁን.. አረ በመድሀንያለም.. የዛሪው ኢንተርቪው.. ብዙም አይስብም.. ልጆቹ በጣም ስርአት እና ህልም ያላችው .. ወጣቶች ናችው.. ለምንድን ነው እምታሽማቅቃችው.. በግል እና በሚድያ እሚጠየቀውን ለይ እንጂ ?? ዋል የ ኤደን ድምፅ መረዋ አስቴርን ቁጭ... በርቺ @ በርቱ ጎበዞች ከምንም በላይ.. ፍቅር ሀያል ነው ወንድምነት እና እህትነት.. ከግዚያዊ ስሜት ይበልጣ :: 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
@@yodaheyoo-18 አሜን እህት.. ሁሌም .. ከሚጎዱት እህት @ ወንድሞቼ ጎን ነኝ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 ай бұрын
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን አላህ ያሽርልን ❤🙏
@dinkitudxb3308
@dinkitudxb3308 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ
@ሒወትእንደዋዛዩቲብሰብስክ 11 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@Nebiha574
@Nebiha574 11 ай бұрын
አሚን
@gizachewtamiru
@gizachewtamiru 11 ай бұрын
አሜን አሜን
@dustabashir6177
@dustabashir6177 11 ай бұрын
አሜንንንንን ተባረኪል አቦ በድንግል ማርያም ደስስስ የሚል ኮመንት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
እንደውም ከአምለሰት ሙጬ የበለጠ more አርቲስት አዜብ ወንድወሰንን ነው የምትመስለው😊
@kalement2561
@kalement2561 11 ай бұрын
Tekekl
@dao-107
@dao-107 11 ай бұрын
ሚስቶች እየተወለዱ ነው ምስራቅ ኢትዮጵያ ❤😂😂😂
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ሎዛ
@ሎዛ 11 ай бұрын
< ሰይፉ ጥያቄው ግን ለትንሽ ወንድምህ እየመለመልክ ትመስላላህ 😂
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 11 ай бұрын
😆😆😆🤦‍♀
@aynalemgadesha
@aynalemgadesha 11 ай бұрын
😅😅
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 11 ай бұрын
መልክሽ ድምፄሽ ስብእናሽ ውብ ነሽ ቆጆ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ ስይፍሻ ወዳጂክ አክባሪክ ነኝ እድሜ ከጤና ተመኝውልክ ከነቤተሰብክ ሰላም ለሰው ዘር ለአለም ሁሉ መድሀኒያለም ይስጠን።
@solomonjima2097
@solomonjima2097 11 ай бұрын
what a humility, kindness, and maturity is this? ዘማሪ ብትሆኚ ድምጽሽ ዋው
@SolomonTeklu-e6l
@SolomonTeklu-e6l 11 ай бұрын
ይህ ድምፅ አርግጠኛ ባልሆንም እስቲዲዬ ውስጥ ነው የተቀረፀ ነው ሚመስለው፡ የሚገርም ድምፅ ነው፡ አቦ ይመችሽ።
@Helenhana201
@Helenhana201 10 ай бұрын
I know right
@hananbk37
@hananbk37 3 ай бұрын
I was thinking the same thing.
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 11 ай бұрын
You have the voice of an Angel. I love everything about you. Keep shining my dear. God bless you and your friends. I am sorry you had to sit through and endure Seifu's interview, but you handled it like a pro. Looking forward to hearing more from you. God bless. blessed
@Zenእንደቃል
@Zenእንደቃል 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ ድምፆዊት ነሽ ኤደን በተለይ በግል ዮቲዮብሽ የተለያዮ ዘፈኖችን ብታቀርቢልን እላለሁ ተአምር ነሽ...
@Ageberሜዳ
@Ageberሜዳ 11 ай бұрын
ኤደን typical የሐረር ልጅ:: ግልጽነትሽ ለህይወት ያለሽ አመለካከት ድንቅ ነው:: ምኞትሽ ይሳካ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው:: በርቺ!!
@ethiopian7722
@ethiopian7722 11 ай бұрын
በጣም ግልፅ ናት።
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 11 ай бұрын
አምሥለት በሥንት ሜካፕ ታጥና ነው የምትቀርብ,,ይቺ እኮ በቃ ቆንጅዬ
@melkamucord9880
@melkamucord9880 11 ай бұрын
አመለሰት ሙጪን ሰይፉ በጣም ይወዳት ነበር፣ ከቴዲ ጋርም ኩርፊያቸው በዚህ የተነሳ ነው። እና ይቺን ልጅ ሲያያት እስዋን ያገኘ መስሎት ዝምብሎ የማይመለከተውን የልጅታዋን የፍቅር ጥያቄ ይጠይቃል።
@ruhama2017
@ruhama2017 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@True-j2q
@True-j2q 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ere tewu😂
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 11 ай бұрын
አይገርምም! እኔም ልፅፈው የነበረ comment
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 11 ай бұрын
😂😂😂😂erfff
@fozimurad
@fozimurad 11 ай бұрын
እርግት ያለች ሴር ደስ ስትዪ የኔ ቆንጆ🥰
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 11 ай бұрын
አለባበስ ስነስርዓት ሁሉ ነገርሽ ያምራል ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ምርጥ ችሎታ አለሽ😍😍
@moot5931
@moot5931 11 ай бұрын
የትኛው አለባበስ ነው ላንቺ ያማረው ባዶ ፀጉራቸውን እና አጭር ጉርድ የሚለብሱትን ማበረታታት የኛ ባሃል ሆኖዋል አላህ ይርዳን ቡዙ ሙስሊም ሴት እሂቶቻችን እየተበላሹ ነው ሀራም የሆነዉን ነገር አሪፍ ነው ብለን ማድነቅ ጡሩ አይደለም
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 11 ай бұрын
@@moot5931 እደራሴ ሀይማኖት አይደለም ያደነኳት በብዛት አርቲስቶች እራቁታቸዉ ነዉ ሚወጡት ስለዚህ እቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ከመቼ ወዲህ ነዉ እነሱ ጸጉራቸዉን ተሸፍነዉ ሲዘፍኑ ያያሽ መቼም ሂጃብ ልበሺና ዝፈኝ አትያትም ጉድ እኮነዉ
@eyupen
@eyupen 11 ай бұрын
She's undoubtedly a mature soul for a 24-year-old girl, and even her friend surpass the coolness bar. My respect goes for both of them. I'll definitely listen to her music; I'm already a fan.
@tigibiz9774
@tigibiz9774 11 ай бұрын
Well put!
@dureessaaterefe82
@dureessaaterefe82 11 ай бұрын
ሁሉ ነገርሽን ሳይ በጌታ ቤት ያደግሽ ክርስቲያን ያደግሽ ይመስላል: መካነ እየሱስ ስለተማርሽም ይመስለኛል! ለማንኛውም ዘፈን ሃጥያት ነው! ወደ ተውሽው ጌታ ብትመለሺ መልካም ነው! (ከተውሽ ማለቴ ነው: ካልተውሽ ደግሞ ዘፈኑን ትተሽ ለጌታ ብትዘምሪ እውዳለው) ጌታ ይርዳሽ! በእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ብቻውን ያድናል! አሜን!
@finhasteshome
@finhasteshome 11 ай бұрын
Zefen hatiat new why
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 11 ай бұрын
ኤደንዬ በጣም ደስ ትያለሽ! አንቺም ጓደኞችሽም እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ! ሁላችሁም እንዲ ተዋዳችሁ እየዘፈናችሁ እንደምትኖሩ ሁላችሁም ደሞ ለኢየሱስ ሕይወታችሁን ብትሰጡ ዘላለማቹን ታሳምራላችሁ; ለትልቁና መልካሙ እግዚያብሔር እየዘመራችሁ ብትኖሩ! ከዚ በበለጠም ሕይወታችሁ በማይጠፋ ተስፋ ደስታና ፍቅር ይሞላል! ለፈጣሪ ውጪ የሚደረግ ዜማ ወይም ዘፈን መንግስተ ሰማይ አያስገባም መፀሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው:: ኢየሱስ ይወዳችኋል!
@danielberhane440
@danielberhane440 11 ай бұрын
Tkikil 💯👌
@helenkale
@helenkale 11 ай бұрын
Ewnet new
@AbrahamAbebeAbrhameAbebe
@AbrahamAbebeAbrhameAbebe 11 ай бұрын
ሴሚናሪ ተማሪነሽ ጌታን አገልግይው አለም ከንቱ ናት
@kulkidngaswe5639
@kulkidngaswe5639 11 ай бұрын
ዋዉ እናቴ ጥበብ ያለችው ካንቺይ ጋር ነው ጉልበት ያለው ቆንጆ ድምፅ አለሽ ፕሊስ አብሮሽ ያለው ልጅ ግን ወበትሽ ነው አብራችሁ እደጉልን በርቱልን
@dgashaw6088
@dgashaw6088 11 ай бұрын
ሰይፍሻ ኧረ ይችን ልጅ በጣም ወደድኳት ብስለቷ እርጋታዋ አስተሳሰቧ... ሁሉንም እንደሷ ያርግልን❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta 11 ай бұрын
ሰይፉ ሴት እንግዳ ስታቀርብ እድሜ እና ጋብቻ ላይ የምታፋጥጣቸዉ ምን አስበህ ነዉ? ኮተታም ነዉ የምትሆንብኝ…እኛ ሴቶች ከትዳር ዉጪ ስለሌላም ነገር እናስባለን እኮ ምናባህ ነዉ የምታስቸኩላቸዉ?
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 11 ай бұрын
ኡለታችውም ደስ ትላላችሁ❤❤ ጓደኝነት አህትነት ወንድምነት ደስ ስትሉ❤❤❤❤ያሰብሽው ይሳካ❤❤❤በዚእ ድምጽሽ ዘምሪበት ❤❤❤❤
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 11 ай бұрын
አንቺ ቆንጆ ልጅ እደጊ በርቺ እግዚአብሔር አምላከ የርዳሽ አስተሳሰብሽ ሁሉ የበሰለ ነውና ቤተሰቦችሽም ይባረኩ፣ እነዚሕ ህልምሸን ለመሥበር የሚሞክሩትን አምላክ ልቦና ይስጣቸው። አቶ ሰይፉ እንደ ሁልጊዜው ተባረክልኝ።
@jemi7142
@jemi7142 11 ай бұрын
ስለግል ህይዎቶ ለማወቅ በጣም ጨቀጨካት😅. በጣም አሳፋሪ ነህ
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 leytabaset yehonal
@nejatgizaw9506
@nejatgizaw9506 11 ай бұрын
Berbrat eko 😂😂😂
@kifleworkneh9976
@kifleworkneh9976 11 ай бұрын
Why you get too much personal ?? ሰይፉ እባክህ በጣም Personal የሆኑ ጥያቄዎችን ተው።
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 11 ай бұрын
What a voice! What a politeness! What a maturity! What beautiful souls. Hats off for creating a unicorn of awesomeness, you two!😄
@aschebogala7673
@aschebogala7673 11 ай бұрын
የኔ ቆጆ እርጋታሽ ሁለ ነገርሽ ጣፋጭ ነው ከሄኖክ ድቁ አጭበርባሪ አፍቃሪ መሳይ የሴት ቀበኛ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@MuredaMurad
@MuredaMurad 8 ай бұрын
😂😂
@yohannesdesta7224
@yohannesdesta7224 11 ай бұрын
Seifu becoming poor and poor....i think he is exhausted
@Gibrankelly
@Gibrankelly 11 ай бұрын
ምናለ ብዘምሪበት ክርስቶስን ብታወድሽበት...ድምጽሽ ገዢ ነው
@DanielMesfin-2
@DanielMesfin-2 11 ай бұрын
ስይፉ ፋንታሁን ልጆቹ በጣም ስርአት እና ህልም ያላችው ወጣቶች ናችው ለምንድን ነው እምታሽማቅቃችው በግል እና በሚድያ እሚጠየቀውን ለይ እንጂ ?
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 11 ай бұрын
እርጋታሽ እጅግ በጣም ያምራል። ስብዕናሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል። ሰይፍዬ ግን ከስራዋ ይልቅ የግል ህይወት ምርመራ አበዛህ እና ጥሩ አይደለም።
@AlmazTecelu
@AlmazTecelu 11 ай бұрын
ኣለባበስሽ ስርኣትሽ ዘማሪት እንድትሆነኚ ተመነኘሁልሽ ።
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 11 ай бұрын
አቤት ስይፋ እድሜ መጠየቅ ስትወድ እረ እህቶቻቸንን ተዎቸው
@mamanegu1324
@mamanegu1324 11 ай бұрын
ቁንጅና ጥሩ ድምፅ እና ርጋታን አሟልቶ ሰጥቶሻል አብሮሽ ያለውም ልጅ በጣም ረጋ ያለ ነው ንግግሩ ያስታውቃል
@lizaethio7670
@lizaethio7670 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@rebiosmesfin9546
@rebiosmesfin9546 11 ай бұрын
Seifu,አትበርብር አንተ የተበዳ,ሸሌ አፍን ዝጋ🤘
@theethioboy5407
@theethioboy5407 11 ай бұрын
ከጥበባዊ ህይወቷ ይልቅ በፍቅር ጉዳይ ዙሪያ ያሳለፍከው ሰአት ከቃለመጠይቁ አላማ ጋር ፍፁም የማይገናኝና በጣም የሚያሰለች ነበር🤦‍♂️
@tekilubasango8689
@tekilubasango8689 11 ай бұрын
ምን አይነት እሚያስደምም ድምፅ ነው ሁለመናችሁ ስማርክ,,,,🙏🙏🙏
@Lilik4680.
@Lilik4680. 11 ай бұрын
የሀረር እና የድሬ ልጆችን ያገኛችሁ ትዳር ፈላጊዎች ላይፋችሁ ቅልልልልል በተለይ በዚህ ዘመን 😅 ወለበል አቦ 😂😂😂
@beseratgeremew2255
@beseratgeremew2255 11 ай бұрын
mama harere teweled enji DZm noralech ye lej nat 😒😜😂
@selam3401
@selam3401 11 ай бұрын
እውነት ነው ድሬዎች ሀረሮች ይለያሉ
@yohannesdesta7224
@yohannesdesta7224 11 ай бұрын
Hararoch series nachewu direwoch kelel yilalu gin kelel bale neger mamen maturity yasifelgal..
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 11 ай бұрын
ፍቅር እራሱ ችግር አለበት እቺን የመሰለች ልጅ ይጎዳል
@yeselemonsistg
@yeselemonsistg 11 ай бұрын
ሰይፍየ ወንድምነት በመወለድ አደለም በጣም በጣም ምርጥጓደኝነት አለ እኔም ከእናቴ ልጂ የማለየው ወንድም አለኝ❤❤❤
@leilasalah5073
@leilasalah5073 11 ай бұрын
እባክህ ሰይፉ ቁምነገሩ በልጅትዋ ዘፈን ዙሪያ ብቻ ነው መሆን ያለበት ለምን የሰው personal life ላይ ብቻ እንድምታተኩር አይገባኝም ልጅትዋን አጨናነካት እኮ እጅግ በጣም ውርድ ያለ interview ልክ ክግዋድኛዋ ጋር በመለያየትዋ ያቀረብከው ርእስ አደረከው እድሜመጠየቅማ ነብስህ ነው ሰው ማሳቀቅ እባክህ አስተካክል
@SemereH
@SemereH 11 ай бұрын
ሰይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ምንድን ነው ይሄ interview ሊባል አይችልም ሰውን መልስ ማሳጣት ማሸማቀቅ:: እባክህ ጥያቄ ሳትጽፍ አትግባ Celebrity እንደ ወረደ አይጠየቅም ይደብራል የምር:: ደጋግመህ ስማው ሰይፍሻ interview ደስ አይልም The Worst interview 2016. ሰመረ ባርያው እንዳያይህ 👤👤
@helenmesfin3870
@helenmesfin3870 11 ай бұрын
ሰይፉ እኮ፤ ኤደንን እየጠየቀ በምናቡ አምለሰትን በሚለው..
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 11 ай бұрын
ጊታር ተጫወቹ ሲያምር.❤
@mulerisu6732
@mulerisu6732 11 ай бұрын
agibwa
@mggg8841
@mggg8841 11 ай бұрын
She is so soft spoken, polite & beautiful talented girl ❤ Seifu in the other hand azege melata ,always went too far in someone's personal life, so unprofessional 😡
@mubarekwabellabilal4483
@mubarekwabellabilal4483 11 ай бұрын
በግድ ፍቅረኛሞች ነን በሉ እኮ ነዉ ሚለዉ ሰይፉ 😂😂😂😂
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zizitino6797
@zizitino6797 11 ай бұрын
አቤት ሰይፉ እሷን ለማጣበስ የሄድክበት ዙርያ ጥምጥም ትገርማለህ
@mulerisu6732
@mulerisu6732 11 ай бұрын
sefish iko yeharer arada nat😂😂😂
@ኢትዮጰያዊነት
@ኢትዮጰያዊነት 11 ай бұрын
በዚ መጠን የግል ህይወት አይጠየቅም ሰዉየዉ
@MisganawA
@MisganawA 11 ай бұрын
So much grace, so much talent. Look forward to hear more from you.
@mamok3479
@mamok3479 6 ай бұрын
ሰይፋ መቼ ነው በሙያው የበሰለ ሰው እምትሆነው? ፀጉርህን ሁሉ ጨርሰህበት ምንም የመብሰል ነገር የለም።
@Yodahe2
@Yodahe2 11 ай бұрын
በጣም አስደሳች ኢንተርቪው ሊሆን ይችል የነበረውን ስለ ፍቅር ደጋግሞ በመጠየቅ ረበሸው::
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 ай бұрын
ግራሚ ድምፅ አለሽ አድናቂሽ ነኝ ያሰብሽውን መድሐኒያለም ያሳካልሽ
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 11 ай бұрын
ሰይፉ የሰዎችን ኘራይቬሲ ጠብቅ የደላላ ወሬ አረከው።
@lubabaibrahim1061
@lubabaibrahim1061 11 ай бұрын
ቆንጆ ነሸ። አብሮ መኖር በእራሱ ትልቅ ተሰፕቶ ነው በርቱ። ህልማችሀን ያሳካላችሁ። "በርቱ ካልበረቱ አይባልም አንቱ " ።
@fanufan2038
@fanufan2038 11 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትል
@heni9141
@heni9141 11 ай бұрын
አይሴፉ ቆይ ኢንተርቪ መሆን እረሳው እኮ የወረደኢተርቪ አሸማቀቃት
@Hagos6
@Hagos6 11 ай бұрын
ኤዴ በጣም የሚያምር ድምፅ ከውበት ጋር እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሆን
@senushikore7663
@senushikore7663 11 ай бұрын
She is a good singer and you are right Sifesha, she looks like Amelestey! However, failure comes from strength and confidence minded! So sharing your weakness with others is it shows your stronger side and confidence. Of course, in our culture we don’t hear tAlking about her/his weakness in front of others. Only gossiping or judgments. But most brave people like her do not hesitate to saying it. So Good luck to you young lady and keep your head up. you are young and beautiful. On God’s time you will meet your life time soulmate.
@fandisha288
@fandisha288 11 ай бұрын
ስታምሪ የኔ ፍልቅልቅ🥰
@yemarma
@yemarma 11 ай бұрын
ሰይፉ ዝምብለህ ለምን ሀረር ሾ አትለዉም
@dawitdave6328
@dawitdave6328 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@menderin4228
@menderin4228 11 ай бұрын
ከሐረር ጥምን የሚቆርጡ ሚስት የሚሆኑ ቸኮሌት ልጆች እየመጡልን ነው😅
@yosephkumlachew1572
@yosephkumlachew1572 11 ай бұрын
EDEN =Your voices has miracle effect of evoking sympathy, Looks, Discipline, Sense of humor and Hard worker. Blessed by everything. your Biggest fan out there.
@abelyimer9253
@abelyimer9253 10 ай бұрын
Seifuye hulem enewedehalen yante geletsenet des yeleygnal ene esewan magebat efelegalew esewa fekadeygna kehonech ene esewan magebat yasebkut tawaki selhonech sayhon esewan lemetazezh zegeju neygn agabaygn seifuye❤❤❤
@megdelawit9484
@megdelawit9484 11 ай бұрын
"ሰው ደስ ይላል" She's so pure❤❤
@haregeweynhareg210
@haregeweynhareg210 11 ай бұрын
ዎው ብያለው ዉበት የድምፅ ማማር ከመር በርቺ ። ደሞ ካምለሰት ይልቁንም ሃሌሉያን ነዉ ምትመሲዉ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 11 ай бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ድምፅ ከማስተዋል ጋር ከውበት ጋር ቆንጅዬ ነሽ በዝሁ ቀጥይ እንደ ባለ አእምሮ እንዳለው ማስተዋላችሁ ደስ ይላል ከጉደኘችሽ ጋር መልካሙን እመኛልሁ። ❤
@colfaxwireless
@colfaxwireless 11 ай бұрын
Wow, ሄደን አይሸሽም's voice is absolutely amazing! It's incredible to see someone with such talent. While it's a big statement to say they might replace the legend አስቴር አወቀ, there's no denying that ኤደን አይሸሽም is one of the best I've heard, and getting closer to the greatness of አስቴር አወቀ. Keep up the fantastic work❤❤❤
@noahmoges5965
@noahmoges5965 11 ай бұрын
ስይፉ የምትባል ቆሻሻ ስው ግን ለነዚህ ወጣቶች ጥሩ አርአያ አይደልህም የምትጠይቀው ጥያቄ ሁሉ እጅግ የወረደ ነው.
@bemnibuze3615
@bemnibuze3615 11 ай бұрын
Lmdnew manm sle liju eyawera yalhone ...negerochin miyabrarabet miyaybet menged is so mature ❤......she is so cute and nice plus mature
@Mellow559
@Mellow559 11 ай бұрын
ወይ ጉድ አቶ ሰይፍሻ ምን ቀረህ ልትድራት ነዉ እንዴ የዛሬዉ ጥያቄ ለየት ያለ ነዉ 😅😂❤
@Allinone-jy3rh
@Allinone-jy3rh 11 ай бұрын
አቤት ድምጽ አቤት ውበት +ጨዋነት
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 11 ай бұрын
አይ ሰይፉ የትልቅ ህፃን ነህ እኮ አስር ግዜ አንድ ጥያቄ በዛ ላይ ሁሉን ነገር መዘርዘር አለባት ? ስሙን መጠየቅ ነው የቀረህ መቼ ነው ግን እንደ እድሜህ ምትበስለው
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 11 ай бұрын
አንተ በበሰልክ በማግስቱ😂
@NOBlEMAN369
@NOBlEMAN369 11 ай бұрын
Ay wendme show new eko medirek yelebetm gn lik nesh abezawm degagemewm
@orangeafrica8812
@orangeafrica8812 11 ай бұрын
Ayy tinsh chewata minim aydelem seyfu eko begil erasu matiteykewin tiyake new hizb fit miteykew leketay hiywetua min yigetmatal bilo ayasibim yalefen tarik bezi dereja dirik bilo eyedegagemu meteyek min yilutal
@SelamawitGezahegn-h2k
@SelamawitGezahegn-h2k 11 ай бұрын
ቁጭ አምለሰት ስታምር 😍😍
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 11 ай бұрын
Wow that was a tough interview. “Room mate “ is way to go for Beginner artists. I don’t know why Seifue is so curious? Aden you are so incredibly talented ❤.I wish you and your friends success
@TeddyAsegu-kc2jk
@TeddyAsegu-kc2jk 11 ай бұрын
እየሱስ ይወድሻል
@ababumekasha5150
@ababumekasha5150 11 ай бұрын
ሰይፉ የኢንተርቪው ስርአትን ያልተከተለ አጠያየቅ ነው የምትጠይቀው::
@tiyobistazergaw8018
@tiyobistazergaw8018 11 ай бұрын
ሰይፍሻ ለትድራት ነው አላሙዲን እነደሆነ የለም
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 11 ай бұрын
such a killer voice, I'm blown away ❤❤❤
@leeman6101
@leeman6101 11 ай бұрын
Seifu set sitgabez ke fikir ena ke edme lela tiyake yelehim?? Wend engdochihin endi sitaderk alsemahum. Set lij mist ena enat kemhon lela bezu filagotoch ena ekidoch aluat. Ye set lijoch abat neh, please sele set lij yalehin amelekaket tinish kef adregew. Bezi zemen betam yewerede astesaseb lay new yalehew!!
@haimont9075
@haimont9075 11 ай бұрын
አቤት ሰይፉ ነገር መጎርጎር ስትወድ ውይይይይ
@user-tm8cw6zm1v
@user-tm8cw6zm1v 11 ай бұрын
ፍቅር ናችሁ ድምፃዊ ብቻ ስትሆኚ አንደበተ ሩቱም ነሽ በርቺ ልጅነትሽም ደስ ይላል በርቺ ሌላው በጣም የገረመኝ የክሪዬ መልሶች እርጋታው ዋው በዚህ ዘመን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፍቅር ናችሁ❤❤❤
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 11 ай бұрын
እንደፈለግሽዉ እንዳሰብሽዉ ይስጥሽ ልጅየ ❤ልጄን አግኝቶ ቢያገባሽ ደስታዉን አልችለዉም ነበር❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
ሀሀሀ😅 እኔም ለልጄ ተመኘኋት፣ ምን ዋጋ አለው የእነሱ ሀሳብ ከእኛ ጋር አይሄድም🫠
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 11 ай бұрын
@@LoveAndPeace2424 ትክክል😂😂
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 11 ай бұрын
ልጆት ምን አለው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 ай бұрын
@@ethiopiaethiopia7217በአሜሪካ የናሳ ኢንጂኒየር ነው፣ በጣም ጥሩ እናቱን የሚወድና የሚጦር የተባረከ ልጄ ነው ኧረ ስንቱ! አይበቃም??😁
@wubaddiszemene9194
@wubaddiszemene9194 11 ай бұрын
condominum @@ethiopiaethiopia7217
@B24-m1y
@B24-m1y 11 ай бұрын
የአስቴርን የዘፈነ ሁሉ ልብ መብላት ያቅበታል👌👌 በርቺ 🙏
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 11 ай бұрын
ስይፉ ለምን በግል ሂወቷ እንዲህ አጥብቆ ጠየቀ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 ай бұрын
ሊያገባት😂😂😂😂
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 11 ай бұрын
ሰይፋ ለመጀመሪያ ጊዜ አምለሰት ሲል....እና.....ማ ደርቲ ማይንድ ...ኧሯሯ
@kaleabgeneme
@kaleabgeneme 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 11 ай бұрын
Yewadat nbr yebalal sefu amelsaten 😂😂😂😂
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 11 ай бұрын
አይወዳትም ነቀር ከቴዲጋ ነው ችግር የነበረበት....አምለረት ሲጀመር የአለም ዱርዬ የነበረችና ከሚዜያቸው ከሸዋንዳኝና ከሌሎችም ጋር የተነካካች ዱርዬ ነበረች...
@hannawoldemariam4414
@hannawoldemariam4414 11 ай бұрын
😅
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 11 ай бұрын
ወይ ሰይፍ ምክር ያስፈልግሀል
@tamruhailu1303
@tamruhailu1303 11 ай бұрын
ሰይፍሻ ከኢንተርቪው በኋላ ቤት ስትገባ ግን ባለቤትህ ምን አይነት አስተያየት ሰጠችህ?
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@melkamethiopiawit6584
@melkamethiopiawit6584 11 ай бұрын
You are the most beautiful girl !! You look like yourself my dear. No one looks like you!!!
@woseneShimelis
@woseneShimelis 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሰው አለምን አትርፎ ነብሱን ቢያጣ ምን ይረባዋል? እቺ አለም ውሸታም ነች አሳስቃ በብልጭልጭ ወደ እሳት ነው ይዛ የምትጓዘውና ንስሃ ግቢ ይሄንን የሚያምር ድምጽሽን ለሞተልሽና ለፈጠረሽ ጌታ አውይው፡፡ ጌታ ይወድሻል ተመለሺ፡፡
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
ሰይፎ ወይኔ ለምን አገባዉ ብለህ የተቋጨ ይመሰላል እንግዲህ ወድም ካለ። ለሱ አጋባት የሆንች ማር የማትጠገብ ናት እንኩን አነተን ወንዱን እኔ እራሱ ተመሰጭ ነዉ የጭርሰኩት
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 24 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 58 МЛН
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Менеджер переиграл клиентку 😱
1:00
fradzers
Рет қаралды 3,2 МЛН
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН
ГОВОРИЛИ ПРАВДУ😅 #юмор #мемы #анекдоты #shorts
0:38
Как смеяться?
Рет қаралды 2,9 МЛН
ТИПИЧНЫЙ ТАКСИСТ В СОЧИ #юмор #прикол #сочи #ржака
0:59