Seifu on EBS: ሰው አይቶ ሙያውንና ስሙን የመገመት ጨዋታ አብርሃም ሻላዬ እና ፀዲ

  Рет қаралды 184,187

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

ሰው አይቶ ሙያውንና ስሙን የመገመት ጨዋታ ድምፃዊ አብርሃም ሻላዬ እና ድምፃዊት ፀዲ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 160
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
እሰይ ዛሬ አንደኛ ነኝ😆😂 ሲቀጥል ኢትዮ ለዘላለም ትሳቅ😃😃
@weshumeski9175
@weshumeski9175 4 жыл бұрын
,ሰይፉዬ ሳያትን አቅርባት በጌታ♥
@user-gw1cn8zm8x
@user-gw1cn8zm8x 4 жыл бұрын
ተጣልተዋል ተብሎ አል
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ነገ ልደቴ ነው እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉና መልካም ተመኙልኝ
@adissmela5181
@adissmela5181 4 жыл бұрын
Tetaltewal
@fayselnurye9238
@fayselnurye9238 4 жыл бұрын
አላቀረበም በግድ ነውእዴ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ምን ታደርጋለች😜
@gezatilahun6093
@gezatilahun6093 4 жыл бұрын
ታዬ ሀይሉ ውድ ጎደኛዬ በአንድ ወቅት ምርጥ የሳይክል ተወዳዳሪ መሆንህን አውቃለው ጎበዝም ሰራተኛ ነኝ እንኮንም ለእዚህ በቃ ደስ ብሎኛል ስላየውህክ ገዛህኝ ነኝ ከጣልያን
@eyeruabi1288
@eyeruabi1288 4 жыл бұрын
ቀልድን ሰይፍሻ ይቀልድ እንደኔ ሰይፉን የሚወድ ላይክ ያርገኝ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
ስጥ ይሰጥሀል ይባላል እና አላህ ይስጣችሁ
@user-fl3hz2wt6d
@user-fl3hz2wt6d 4 жыл бұрын
ዶክተርየ እረጅም እድሜና። ጤና ክበበ ፀሀይ ሰርቸበታለሁ
@suhayabebe9967
@suhayabebe9967 4 жыл бұрын
ወይኔ የኔ ምሰኪን ሰይፈሻ የኔ ሮህሮህ እንዲሁም አብረን ኑሮልኝ
@user-uf8tk1dd9k
@user-uf8tk1dd9k 4 жыл бұрын
ሰውን አይቶ መገመት ይገብዳል አንተ መላጣ ኧረ ተው ግን እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን
@emuhabesha4475
@emuhabesha4475 4 жыл бұрын
እየተሳደቡ ልመና አለ እንዴ ሴፍዬ ሴፍሻ እያሉ ማቆለባበስ ነው እንጂ ሴፍዬ እባክህ እድለ ወርቅ ጣሰውን አቅርብልን።
@user-xo4zu7tn5g
@user-xo4zu7tn5g 4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
@@emuhabesha4475 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሰይፉሻ ሰድብ ብርቁ አይደለም😂😂😂 ብታሞግሸው: ይናደዳል😂😂😂😂😂
@edenkefale7129
@edenkefale7129 4 жыл бұрын
hahahahaha
@htahta2186
@htahta2186 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እቢ አለ
@user-xz2uy3zp2g
@user-xz2uy3zp2g 4 жыл бұрын
እድለወርቅ ጣሰው ሳያት ደምሴ ታሪኩ ብርሀኑን አቅርብልንንንንን ምነው አልሰማን አልክኮ ሰይፍሻ እስኪ እነዚህ ተወዳጀትቲስቶቺ ቢቀርቡ ደስየሚለው
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 4 жыл бұрын
ሴፍሻ ሰላም ወንድምየ ጥሩ ሃሣብ ነዉ ለተቸገሩ በእንዲሁ መርዳት
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 4 жыл бұрын
እድለወርቅ ትቅረብልን የምትሉ እጃችሁን ወደላይ
@user-tw2zc3ez4h
@user-tw2zc3ez4h 4 жыл бұрын
Swedachu huletachunm bertulgn ye hegery ye etiopia ljoch 🇪🇹❤❤❤🙏🙏🙏
@mekdiyehenoktafese8286
@mekdiyehenoktafese8286 4 жыл бұрын
በጣም ምወዳቸው ድምፃዊ ናቸው
@abdeabd3066
@abdeabd3066 4 жыл бұрын
ወይኔ ሴፍሻ እኔን ብታገኘኝ ብዙ አስደምምክ ነበር በስደት ጉዳይ 2 በሱማሌ 2 በጅቡቲ 1 ወደ አውሮፓ 5 በሀር ተሻግሬአለው ብዙ ትምህርት እሰጥ ነበር 8 ዓመት በየ አገሮች ስሰደድ ነበር ፈጣሪ ይመስገን አሁን አረፍ ብያለው
@zolaman7074
@zolaman7074 4 жыл бұрын
seifu egziabhyre edemena tena yiseteh yetechegrutin meredat be segam be nefesim erekata alew lijochihin yasadegilh .yetamemutin meredat asefelagi new
@HayatHaya-yonisabrar
@HayatHaya-yonisabrar 4 жыл бұрын
Abo seifu wish you long live
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣቹሁ፡ለወገን ደራሽ ወገነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
ውይ ሰይፍ እኮ ሰውን ስታጣጥል,የወፈረ የከሳ ስታይ ሰውን መዘርጠጥ ስትችልበትአንዳንዴ እኮ respect የሚባል ነገር አለ አንተ ግን ይሄንን አልፈጠረብህም
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Seyfu edhe new lewgen derashi wegen new. Betam hulachun amesggalehu.
@mubarekusman6262
@mubarekusman6262 4 жыл бұрын
seifu nice job
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 жыл бұрын
ሰውንባለባበሱናመልኩማወቅአይቻልም
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት በጣም ዴስ ይላል
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 4 жыл бұрын
አብርሽ ስወድክ ሰላምክ ይብዛልኝ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ውይ አብርሽን ስወደው😍😘
@bbgl5736
@bbgl5736 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ አፍሪማ ላይ ይገባህ ነበር
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ነገ ልደቴ ነው እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉና መልካም ተመኙልኝ
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
ዶክተሮን ዶክተር እንደሆነች ገምቸ ነበር
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ነገ ልደቴ ነው እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉና መልካም ተመኙልኝ
@user-vn3gg9cp7d
@user-vn3gg9cp7d 4 жыл бұрын
@@HilinaT አንችም አርጊኝ አርጌሻለው እሕት
@blenhailu8620
@blenhailu8620 4 жыл бұрын
Ewnet enem erasu gemeche nber
@Lifeis-tn8kz
@Lifeis-tn8kz 4 жыл бұрын
Hijera k enem ewnet
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
ማርያምን ባለመነፅሯን ዶክተር እንደሆነች ገምቼ ነበር
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 4 жыл бұрын
mama ye የሚገርመው እኔም በእውነት
@adhkhjcdar634
@adhkhjcdar634 4 жыл бұрын
አይገርምም ወላሂ እኔ እራሱ ገምቼ ነበር
@sunnegnyezewdulij7733
@sunnegnyezewdulij7733 4 жыл бұрын
እኔም ማርያምን
@R.A52
@R.A52 4 жыл бұрын
እናተ ነበር መቅረብ የነበረባቹ
@kiyanegh1563
@kiyanegh1563 4 жыл бұрын
@@R.A52 አዋ ግድ ይላል
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 4 жыл бұрын
Sayifuye Ebakihene Alemseged Akerebilen and Edelewerki tasew selesuwa maweki enefelegalen
@tgtigstkingdom21
@tgtigstkingdom21 4 жыл бұрын
Abrsh ebakih mndnew r dezi Chama eufaa
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 4 жыл бұрын
ሰይፉሻ በጣም ይከብዳል መገመት
@kertatawatady9501
@kertatawatady9501 4 жыл бұрын
Doc mehonuwan gemetik bel seiy lakew 5tun
@metadel2167
@metadel2167 4 жыл бұрын
DJ እና ባንከሩን በትክክል አግኝቼዋለሁ 😂
@helenhelina8976
@helenhelina8976 4 жыл бұрын
Selame yesafu teketatyoche eindate nachuuuu
@fozfoz9193
@fozfoz9193 4 жыл бұрын
አብርሽሽሽሽ ስወደህህ
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
ይህ ነገር መልክት አለው ይመቻችሁ😍
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ሰው እሚያሳቅቅ ጨዋታ ነው።ይቅር።።።
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እኛ ሐበሾች ለሰንቱ እንሳቀቅ ችግር የለውም ይሳቀቁ😜😜😜😜
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 ሁሉንም ስታያቸው ምቾት አልተሰማቸውም።።በተለይ ዲጄው ደብሮታል ።።።ምንም አያዝናናም ።
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
@@birukayele04 ይሉንታ ይጠቃካል ፍሬድ ደሰ ይላል 😱
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 kkkkkkkkk.....ይሉኝታ ቢስ ነኝ ሚገርመው።።።አሰብከው ምርጥ ዲጄ ነኝ ያውም የቦሌው አፈር አይንካኝ እሚለውን ልጅ ታክሲ ሹፌር ትመስላለህ ሲለው ቅስሙ ይሰበራት፣፣ ሐሞቱ ፍስስ ነው እሚለው ።።።።በላው አንጀቴን።።።ምፅ።
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
ባንከሩን ወድጄዋለሁ😍😍😍😍
@HilinaT
@HilinaT 4 жыл бұрын
ነገ ልደቴ ነው እስኬ ሰብስክራይብ አድርጉና መልካም ተመኙልኝ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
ውይይይይ ሻላየን ስወደው
@semiramohamed4725
@semiramohamed4725 4 жыл бұрын
Wow
@aadd13
@aadd13 4 жыл бұрын
Wow nersi biye gemche neber
@abrhama4952
@abrhama4952 4 жыл бұрын
Doctor agegnechalehu
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 жыл бұрын
ሰይፉሻ ያንትን እስክሰማክ ስወድክ ምችትየ
@user-gm1vo7dn1e
@user-gm1vo7dn1e 4 жыл бұрын
ሰይፉየ ቄሮን የሚባለውን አቅርብልኝ ክክክክክክክክክ
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 жыл бұрын
ዲጄው ደብሮታል ልበል😒😂
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@hunegnawabebe8282
@hunegnawabebe8282 4 жыл бұрын
አለምሰገድ ተሰፋየ አቅርብልን እባከክህ
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 4 жыл бұрын
Doctor mehonuane gemechalhu
@meseretalemualemu3462
@meseretalemualemu3462 4 жыл бұрын
Weye doctor negn yalchewn gemcha neber
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
እንኳን በእይታ ቀርቤም መላወኳቸው ሆ
@elnadnadel2551
@elnadnadel2551 4 жыл бұрын
I guessed the last person as banker
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 4 жыл бұрын
ባንከሩን በትክክል ገምቻለሁኝ በደንብ ያስታውቃል ባንከር እንደሆነ
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 4 жыл бұрын
I' v got 2 banker and doctor
@princessred5698
@princessred5698 4 жыл бұрын
ERE SAYAT TEKREBELEN SEYFUSHA
@mekdeseshetu2053
@mekdeseshetu2053 4 жыл бұрын
tsedey sewodeshe
@hirutabe
@hirutabe 4 жыл бұрын
ዶክተር እንደሆነች ገምቼ ነበር ስማን ሂሩት ያው ስትቆላመጥ ነው ሩት ሽልማቴን
@user-gf3qw9tf8z
@user-gf3qw9tf8z 4 жыл бұрын
ኮሜንተሮች ውስጤ ናቹ እኛው ራሳችን ሰብስክራይብ አርገን ባበረታታናቸው ያምንሰደበው ደግሞ እኛው ነን እና ሰብስክራይብ ማድረግ ካለብን ያኔ ብጤዎችን እናበረታታ በተለይ አረብ ሃገር ሆነው ለሚጥሩት ሳሰስቱ ደግፏቸው እናንተም ዮቱብ ከፍታቹ እድላቹን ሞክሩ ያወቀ ሁሉ አይደለም ዮቱብ ሚከፍተው
@azebyilma9909
@azebyilma9909 4 жыл бұрын
ኣ ይገርማል የዶክተሯን ስም አግኝቻለዉ
@markantube-854
@markantube-854 4 жыл бұрын
ሰውን አይቶ በመገመት ማወቅ ቢቻልማ ስንት ሲታዪ መልካም ተግባራቸው ክፊ የሆኑትን ማን ያስጠጋቸው ነበር።
@abreshroyel7398
@abreshroyel7398 4 жыл бұрын
ኧረ ተዉ ግን እደት ሰዉ ይገመታል አተ መላጣ አላምስግድን አቅርብልን🙏
@zeynebzewde9134
@zeynebzewde9134 4 жыл бұрын
ውይ ምነው የጋሬ ጎማ የሚያክል ጫማ ተሸከምሽ ምነው
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 4 жыл бұрын
ይከብዳል ሰውን አይቶ መገመት
@amrisaahmed238
@amrisaahmed238 4 жыл бұрын
Me olso😀👍
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
😍😍😍😘😘 ምርጦች
@amuafro7875
@amuafro7875 4 жыл бұрын
በ አረብ ሀገርም በ አውሮፓ በ አሜሪካ ለምትገኙ ኢትዮፒያዊ ወንድሞች እና እህቶች=== ስሜ አሙ አፍሮ እባላለዉ አዲስ ሙዚቃ እሰራለዉ ዌብሳይቴን ቼክ አርጉኝ*** like and share please
@sadahjamal4077
@sadahjamal4077 4 жыл бұрын
sifinm ashnpkut 2 gaztana alkut
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 4 жыл бұрын
ውይ ሁለቱን ገምቻለሁ ወዉ
@titaalemu1647
@titaalemu1647 4 жыл бұрын
Doctorewan gemchy neber kmer
@elsielsi354
@elsielsi354 4 жыл бұрын
Doctoruwa Tastawikalech
@haregyemane6518
@haregyemane6518 4 жыл бұрын
ፕሮግራንህን እከታተላለሁ ምን እለበት ትዳር ለኔ ብትረዳኝ ባክህ
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
አምላክን ባክህ በይ ባክሽ ሲስቱ።።።።።ሰይፍሻም ለራሱ በመከራ ሚስት እንዳገኘ ዘነጋሽው እንዴ።።።ስንዴ።።።። እንደ ሙዴ።።እንግዴ።።።ሆዴ።።።።ወየው ጉዴ።።።።
@user-bw4lf7xj3f
@user-bw4lf7xj3f 4 жыл бұрын
የዶክተሯን እኔም አውቄዋለው
@muke614
@muke614 2 жыл бұрын
ታክሲ ሾፌር ነገር ስንታየሁ ነገር አጅሬ ደበር ድብርብር ግን ለምን ነበር ሁሉ ስራ ነውና ክቡር
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 4 жыл бұрын
መገመት ይከብዳል
@user-zz9uv8ky3h
@user-zz9uv8ky3h 4 жыл бұрын
ግን ሀኪሞን ገምቻታለሁ ወው
@drawingbynati
@drawingbynati 4 жыл бұрын
Subscriber aregoge est..
@UaeUae-my8nj
@UaeUae-my8nj 4 жыл бұрын
ene first 🤔😳
@bezatube2066
@bezatube2066 4 жыл бұрын
Gayis channalen subscribe ayikefelibetim
@user-sw7xo5bx6s
@user-sw7xo5bx6s 4 жыл бұрын
ፀዲዬ ፀጉርሽን ስወደው 😘👍
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 жыл бұрын
እረ ሰዉን አይቶ ስምና ሞያዉን መገመት ከባድ ነዉ
@amirseid8441
@amirseid8441 4 жыл бұрын
ሰው እንደ በግ መልምለክ ትጫወትባቸዋለክ
@user-rk2of2wx2j
@user-rk2of2wx2j 4 жыл бұрын
ኤጭ እግርሽን አታወላውሊ ቀልቤን ገፈፍሽው
@shafiqkhan6084
@shafiqkhan6084 4 жыл бұрын
Kkkkk
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ደኩተራን እነየ አግቻታው
@ekramtube9769
@ekramtube9769 4 жыл бұрын
DJ ገምቸ ነበር
@kala1398
@kala1398 4 жыл бұрын
suri asatero siyastela..................... leseraw gin yedenekal .................... suri gin fashin teblo siayastela astekakel wend mesel ,,,,,,,,
@user-jj7gc7ce3e
@user-jj7gc7ce3e 4 жыл бұрын
አንተ ግን መቼ ነው ግን የራስክን ጨዋታ ፈጥረክ ምታሳየን
@etyolove335
@etyolove335 4 жыл бұрын
😅😅😅 aye seyefu
@user-ck4zg7bf3m
@user-ck4zg7bf3m 4 жыл бұрын
abrishhh mrtt sew #1111
@fevenlili9149
@fevenlili9149 4 жыл бұрын
😂😂😂 zefenun endatachawtlet shufer alek aaa 😂😂😂stasazn yekesere DJ aderegek DJ shufer
@gigimamo9453
@gigimamo9453 4 жыл бұрын
ሙዚቀኞቹ ጫማቸውን እንዲቀያየሩ ንገራቸው ሰይፍዬ የወንድን ለወንድ የሴትን ለሴት ቢሆንስ?
@user-hm9us3hj3j
@user-hm9us3hj3j 4 жыл бұрын
Kkkkk
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
እንዴ ሀሀሀሀሀ
@user-np3rt4oc7k
@user-np3rt4oc7k 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@hyper-novaa
@hyper-novaa 4 жыл бұрын
DJw betam tenadual! 🤣🤣🤣
@nuritishege4419
@nuritishege4419 4 жыл бұрын
🤣fitw ersw kla eko
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
😁😁enem byalew kota bloal
@user-bl8pm9jg8p
@user-bl8pm9jg8p 4 жыл бұрын
ባንከር በብዛት ወፍራም እማይሆኑት በሐብታም ገንዘብ በማየት ጋስትራይት
@jemhabeshatube1857
@jemhabeshatube1857 4 жыл бұрын
እኔም ገራሚ ድምፅ ግሩም የሙዚቃ ፍቅር አለኝ ምናለበት ሰይፉ ሰው ብታረገኝ
@user-cl1lo5ei9f
@user-cl1lo5ei9f 4 жыл бұрын
ግጥምና ዜማ አለኝ
@jemhabeshatube1857
@jemhabeshatube1857 4 жыл бұрын
ለድምፁ እኔ አለሁ እስኪ ሰው እንሁን
@user-cl1lo5ei9f
@user-cl1lo5ei9f 4 жыл бұрын
@@jemhabeshatube1857 በቃ ምንም አይደል የ f.B አካውንት ብቻ ይፀፍልኝ
@FitsumDAbebe
@FitsumDAbebe 4 жыл бұрын
Now I've to say this. For all those times you bring out these games and acted like it was all your invitation (as if we're some bunch of fools who don't know what's going on in the world), I really hated you. But now you gave the credit where it's due (that you copied it from #James_Cordon), I started to gain some respect for you and your show. That's what someone who's got a big platform like yourself is supposed to do. Thanks for starting to be honest.
@freedomseeker9301
@freedomseeker9301 4 жыл бұрын
Most shows does the same and I hated it. This time yes he gave a credit. I agree
@ayteyeftube
@ayteyeftube 4 жыл бұрын
የአለማችን አስር እጅግ አስደናቂ እና እፁብ ድንቅ ቦታዎች እነዚህን ቦታወች ሳያዩ ማለፍ ያስቆጫል !!!! kzbin.info/www/bejne/iXKwp5SQirCdeqc
@addisgebyhu7215
@addisgebyhu7215 4 жыл бұрын
ፀጉር በካቻፕ ሀሀሀሀሀ
@tizitayemaryamlijtube3996
@tizitayemaryamlijtube3996 4 жыл бұрын
😁😁😁😁🙆
@fenetfeker6358
@fenetfeker6358 4 жыл бұрын
😄😄😄
@tseganshi.beyenalomono3725
@tseganshi.beyenalomono3725 4 жыл бұрын
አረ ፀጉራሽ ምንድነው
@salihaaman7693
@salihaaman7693 4 жыл бұрын
Style nw mn hone yameral
@susulovetube1360
@susulovetube1360 4 жыл бұрын
አላህ አፍየ የድጋትይ
@maxriyder4213
@maxriyder4213 4 жыл бұрын
የማትረባ መላጣ ለህ አዝማሪ ወበር ላይ አነስቀምጠህ ዶ/ር ትገትራለህ አንዳች ይገትርህና የማትረባ ዲንጋይ ራስ ነህ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
እዴ ምናቃጠለሽ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ወላሂ ዶክተሯን ገምቸ ነበር የመጀመሪያው ልጅ ደግሞ ሞደል መስሎኝ ነበር ሁለተኛዋም ፋሽን አስታዋቂ መስላኝ ነበር
@azkdkaksz3042
@azkdkaksz3042 4 жыл бұрын
Wow gobez ene degmo 2gnwan zefagn new ygmetkut 😁😁
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ትመስላለች
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 4 жыл бұрын
እህቶቸ አይከፈልበት ደስ ይበለኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኪክማ ወሎየዋ ነኝ የደሴዋ ቀንበጥ የሳውድዋ ስደተኛ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ዘፋኙ የለበስከው ጫማ ሲያስጠላ እስከነሱሪህ
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 134 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 59 МЛН