Seifu on EBS: Interview with Artist Ismail Hassen (Esam Habesha)

  Рет қаралды 1,407,181

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@አዩነኝየሀይቋቀበጥ0582
@አዩነኝየሀይቋቀበጥ0582 7 жыл бұрын
አቡ ኡመር የኔ ጀግና አብሽሩ. እኳንም ተሻለህ . ግን .በዝህ በውብ .ዲምፅህ.1 ቀን ቁርአን ቀርተህበት አላህ ያሰማኝ.እስምዬ ሀሰን
@አድስፍቅርወሎ
@አድስፍቅርወሎ 5 жыл бұрын
አዩ ነኝ የሀይቋ ቀበጥ 0582678526
@alwaganalwaga3671
@alwaganalwaga3671 5 жыл бұрын
@@አድስፍቅርወሎ እወድሀለሁያገሬሬጂ
@አድስፍቅርወሎ
@አድስፍቅርወሎ 5 жыл бұрын
Alwagan Alwaga አመሠግናለሁ ያገሬ ልጅ ግን..
@awalkhalid2099
@awalkhalid2099 5 жыл бұрын
አዩ ነኝ የሀይቋ ቀበጥ 0582678526 slmhw
@ابواحمدنشري-ت2و
@ابواحمدنشري-ت2و 5 жыл бұрын
ማሻአላ ኢሣም ደሥይላል
@ለማንብየ-ሐ1መ
@ለማንብየ-ሐ1መ 7 жыл бұрын
ሰይፊየ. ተባረክ ኢሳምየ ያገሬ ልጂ በርታ እስቲ የደሴ ልጆች ላይክ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ
@ዘሀራእሸቱየወሎፍልቅልቅዜ 7 жыл бұрын
ለማን ብየ አለን ለኢሳምየ 100ላይክገጭጨዎለሁ እንወድሀለን እናከብርሀለን ግንፊልሙን አቁምና ወደኢስልምና ግባ በተርፈእወድሀለሁ ያገሬልጅ
@As-yz9ec
@As-yz9ec 7 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ
@As-yz9ec
@As-yz9ec 7 жыл бұрын
በርታ ያገር ልጅ
@As-yz9ec
@As-yz9ec 7 жыл бұрын
ውድድድድድድ
@m.j5377
@m.j5377 7 жыл бұрын
ለማን ብየ ከስልጤ ነኝ ግን ለይክ
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ከቀድሞ ባለቤቱ እውነቱን ከተናገረች በኋላ ይህን ቪድዮ የምያይ?
@tigistnigussie7530
@tigistnigussie7530 4 жыл бұрын
እኔ envesteget እያረኩ ነው ከመፋረዴ በፊት ግን እስካሁን ካስተዋልኩት ነገር ከንግግሮቹ ታምዋል deepdown inside mentaly ile new fetari yedereselet
@sabaabreham1836
@sabaabreham1836 4 жыл бұрын
Ene
@keduyenewa
@keduyenewa 4 жыл бұрын
እኔ
@wf9179
@wf9179 4 жыл бұрын
Me
@meleyshowsuzi6179
@meleyshowsuzi6179 4 жыл бұрын
Ene
@fre-sl4cb
@fre-sl4cb 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችንም አላህ ሂዲያ ይስጠን አንተም ወደ አላህ ስለተመለስክ ደስ ብሎናል አላህ ያፅናህ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 жыл бұрын
አሚን አቦ
@rozeshowfozimll5780
@rozeshowfozimll5780 5 жыл бұрын
እሙ አብዱረህማን ኢንሽአላህ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
@WerWer-kv1xi
@WerWer-kv1xi 5 жыл бұрын
እካንቀጥተኛውን መንገድ መራህ አላህይጠብቅህ በኢስላም ሀይማኖትህም የምጸናያድርግህያርቡ
@እሙዘምዘምዓቡዱ
@እሙዘምዘምዓቡዱ 5 жыл бұрын
ኣምን
@ajeba3191
@ajeba3191 2 жыл бұрын
??ማነው ወደ አለህ የተመለሰው ወይኔ ደስ ሰል
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 жыл бұрын
የብስራት ዜና ተሰማ ሀቢቢ እደት ደስ እዳለኝ ሁላችንንም መልካሙን መንገድ ይምራን አሚን
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ ብሩን ሰርቶ ሰርቶ ሲበቃው ነው የሚተወዉ እና ለምን ለአላህ ከተመለሰ ብሩን ለምስኪን አይሰጥም
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 жыл бұрын
@@FM-bb5hg ምን አሳወቀሽ እየሰጠ መሆኑን ነው አደባባይ የዩልኝ ማሳየት ነበረበት ሲቀጥል ማንም ሰው ፍፁም አይደለም የአላህ ቀጠሮ ሁኖ ጊዜው ሲደርስ ጥፉቱን አውቆል ምነው ችግር አለ
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
@@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ እረ እንኳን ሆነላችሁ እናያለን
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
@ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 жыл бұрын
@@FM-bb5hg ኢሸአላህ ደህና እንሁን አብረን እናያለን።
@ዜድወሎየዋከመርሳ
@ዜድወሎየዋከመርሳ 7 жыл бұрын
ስጠበቀው ስጓጓለት የነበረ ነው ኢሳምዬ ስወድህ እስኪ የምትወዱት እንኳን ድስ አላችሁ
@ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ
@ሳሪነኝየማርያምልጅሳሪ 7 жыл бұрын
ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ ቀጣይ የለውም።እንዴ?
@elsabehabtamuyewegdiljineg2464
@elsabehabtamuyewegdiljineg2464 7 жыл бұрын
ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ አቦ እኔም ውሥጤ ነው
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ
@እኔየማርያምነኝ-ነ1ሰ 7 жыл бұрын
ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ እኔም ደስስስ ብሎኛል የኔ አንተኛ ስወደው እኮ😘😘😘
@sadasada2936
@sadasada2936 7 жыл бұрын
yagere liji
@ዜድወሎየዋከመርሳ
@ዜድወሎየዋከመርሳ 7 жыл бұрын
ሳሪ ነኝ የማርያም ልጅ ሳሪ አለው
@ቦረናወግዲእማምላክ
@ቦረናወግዲእማምላክ 7 жыл бұрын
ኢሳም ቆንጆ ሰው የወሎ ሸበላ ድምፅህ ሳቅህ ብቻ በቂ ነው ወሎዎች የቆንጆ ቆንጆ ነህ በጠቃላይ .....
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 7 жыл бұрын
Nice👌 ደስ ሲል ለሚስትህ ያለህ ክብር...ለወንዶች ትምህርት ለሴቶች ደሞ እንዳንተ ያለ ጥሩ ወንድ እንዳለ ስናስብ ኩራት ነው ትዳርህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ..!!
@indiaabdo6505
@indiaabdo6505 7 жыл бұрын
Samerawit H
@momjmgik7828
@momjmgik7828 7 жыл бұрын
Samerawit H ጠ
@hhhvvxx6343
@hhhvvxx6343 7 жыл бұрын
Samerawit H ክክክክክክክክክ
@mareamalii1712
@mareamalii1712 6 жыл бұрын
Momj Mgikብእ የይሳምደስ የምትልጂነህልጅህያሳዲግል ሴቶችረ ተውይ ሳማባለትዳርነውበጣ የሰራውበጣ አሪፍነው በርታያ ገረልጂደሴ መቅደስ ከዱባይአዲናቂህነኚይ ሳማ
@AbCd-pn9nq
@AbCd-pn9nq 5 жыл бұрын
ኢሳምየ ወደ እምነትህ ስለተመለስክ በጣም ነው ደሥ ያለኝ ለቀጣይ እምንጠብቀው ቃለ መጠየቅ ስለምነትህ እንደሚሆን አምናለሁ እንደኔ ደስ ያለው ማን አለ
@ስደተኛዋSየአሏህባርያ
@ስደተኛዋSየአሏህባርያ 5 жыл бұрын
الحمدالله الحمدالله الحمدالله ለአሏህ አምስጋና ይገባው የሱና እህት ወንድሞቼ ሁላችሁም አልሀምዱሊሏህ አሏህ አስደሰተን እስማኢል ከነልጆችህ ኢንሻአሏህ በዳዕዋ ፕሮግራም በኸይር ስራ የቲሞችን በመንከባከብ ባንተ ሰበብ ጨለማ ውስጥ ያሉት እህት ወንድሞቻችን አሏህ ይመልስልን ለሁላችንም አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረቢ የአሏህ ሀቲማችንንን አደራ የዘወትር ዱዕዬ ነው
@samalali3703
@samalali3703 5 жыл бұрын
ያአለህ ኢስዬ አለሀምድልለህ እዴት ደስ እደለኝ ደስታዬን ለማጊለፂ ጋደብ ያልለ ኡኡኡኡፊፊፊፊፊ አለሀምድልለህ ግን እደኔ ያቃዎጣቹሁ ከለቹሁ እስክ ለይክ እስዬ አለህ ዎደዚህ አለሚ ስለማለሰልህ ሱማ አለሀምድልለህ አለህ ማጨራሽቺን ያሰሚሪልን ያራብ ስለአንቴ ልፂፊ ስል ኡንካን ጋደብ አይኖራኝ ስለዚህ በዚህ ለይ አቆማለው❤
@kewunimohammed2488
@kewunimohammed2488 7 жыл бұрын
አቤት ኮሜት መዝነብ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም የምወዳው ጨምሮ ጨማምሮ የስው መውደድ ይስጥህ ኢሳምዬ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር 7 жыл бұрын
kewuni mohammed። አሚንንን ይስጠው
@እስልምናዬውዱእምነቴ
@እስልምናዬውዱእምነቴ 7 жыл бұрын
kewuni mohammed እኔም እወደዋለሁ
@بنت-ق5ص
@بنت-ق5ص 6 жыл бұрын
እሺ። ወንድም። ማሻሻል። ለኢስላምክ። ነገረግንአሊህን። ፍራ። ፊልም!እየሰራክ። ሱላትክንአስተካክለህ። ሳትሰግድ። ተዉበት። ስታረግ። ሞትቢመጣብህስ። እሺምንልዉጥክነዉ። ተዉ። ተዉበትአድረገህ። ወዳላህተመለስ። ምክናያቱም!አዱንያላይ። ያለዉ። ገንዘብህን። ቤትህ። ልጅህልጅህ በአጠቃላይበአዱንያ። ላይያለዉሁሉዉ። አብሮህእቀብርዉስጥአይገባም። እሚገባዉ! የሰራህዉ ስራህብቻ ነዉ አብሮህ። እምገቢዉ። ስለዚህ ወደፍጣሪህአላህ ተመለስእና ተዉበትአድረገህ ቁርአንን እውቅ። ይህነዉእሚጠቅምህ። ጠላህም። ወድክም
@assmaworku4428
@assmaworku4428 7 жыл бұрын
ወንድሜ ሆይ አላህ መንገዱን ሊመራህ ፈልጎ ነበር በዛ ሁሉ ሰው መሀል እድትወድቅና እድትታመም ያደረገህ ማለቴ ፍጡር ሁሉ ቢሰበሰብ ማንንም ማዳንና መፍጠር እደማይችል ሊያስተምርህ ነበር ይህ ሁሉ ሰው ተሰብስቢ ዛሬ ቢያጨበጭቡልህ እውነት እዳይመስልህ ወንድሜ አላህ ሂድያያውን ይስጥህና እደተ የነበሩትን ሙዚቆኞችና ተዋናኞች ተመልከት ሁሉን ነገር እርግፍ አድርገው ትተው ዛሬ ያሉበትን ተመልከት ወንድሜ ወደ አላህ ተመልሰው በደስታ ይገኛሉ እና አንተም ኢንሻ አላህ እደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ
@ማሽቃበጥአሎድማደስአይለኝ
@ማሽቃበጥአሎድማደስአይለኝ 7 жыл бұрын
Assma worku اخبك يا رسول الله enshallh allah ketitegnawn menged yimraw
@ወሎየዋያውምአባሰል
@ወሎየዋያውምአባሰል 7 жыл бұрын
Assma worku اخبك يا رسول الله ዱአአደርጊለት አላህ በሀያቴእያልተውባይሰጠው
@tanimashop8293
@tanimashop8293 7 жыл бұрын
Assma worku اخبك يا رسول الله ናአም እህት ትክክል
@fatimaameen300
@fatimaameen300 7 жыл бұрын
Assma worku اخبك يا رسول الله አሚን አላህ ይመልሰው
@fatimaameen300
@fatimaameen300 7 жыл бұрын
ኤሻአላህ
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
ዋዎ ኢሳምዬ ያገሪ ልጅ ስወድህ እኮ እስኪ የወሎ ልጆች ልያችሁ 😘😘😘😘
@acysvhvuzkkkvauva4525
@acysvhvuzkkkvauva4525 6 жыл бұрын
Yagereleje.sewedehe
@አድስፍቅርወሎ
@አድስፍቅርወሎ 5 жыл бұрын
ሀይሚ የአፄዎቹ ልጅ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👌
@አድስፍቅርወሎ
@አድስፍቅርወሎ 5 жыл бұрын
ሀይሚ የአፄዎቹ ልጅ አች ማለት ውድና ተወዳጅ የወሎ ልጅ ነሽ
@birhn7948
@birhn7948 5 жыл бұрын
👍
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
ኢሳምዬ ያገሬ ልጅ ስወድህ ልዩ ሠው ልታይ ልታይ የማትል ምርጥ ሀበሻ የኔ ጨዋ
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 5 жыл бұрын
ኢሳምዬ አለህ ኡከንም ሂደያ ሰጠህ በጠም ደሥሥሥ ብሎኘል መሸአለህ መብሩክ አሌይክ መነው እደኔ ኢሳም ከትወና ወቶ ተውበት በመድረጉ የተደሠተው በ ለይክ ልየቹ አለህ ተውበቱን ይቀበለው
@እስልምናዬውዱእምነቴ
@እስልምናዬውዱእምነቴ 7 жыл бұрын
ሴይፉዬ እናመሰግናለን...አሁን ደሞ መሰረት መብራቴን መሀመድ ሚፍታንና ማክዳ አፍወርቅን አቅርብልን ከዛ ከፈለክ ሾውን ዝጋው....በነገራችን ላይ እኔም የኢሳም አለመሸለም በጣም ይገርመኛል የኔ1ኛ ተወዳዳሪ የለውም!
@hfygghb2880
@hfygghb2880 7 жыл бұрын
እስልምናዬ ከሚደፈር እኔ ልሁን አፈር! ! ! ህሰም ጡሩ ሰዉ
@tagagnlendedo2411
@tagagnlendedo2411 6 жыл бұрын
እስልምናዬ ውዱ እምነቴ foooooo
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ክክ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 7 жыл бұрын
ኢሳምዬ ፀባይ ውበት ብቃት የተቸረው ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ከ4kilo💖💖💖 ሰይፍሻ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ
@ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅከወሎ 7 жыл бұрын
እሰይ ሰይፍሻ ዛሬ ልብ ገዛህ በስንት ጭቅጨቃ ዱቅ አደረከው ኢሳምየ የኔ ፎንቃ ስወድህ ስወድህ........የሚገርመው ደግሞ የደሴ ልጅ መሆኑ ያገሬ ልጅ ውድድ ደግሞ መስሊም በይበልጥ ውድድድ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ወይይ ኢሳምየ ሰወድህ 🌷ለሚሰትህ ያለህ አመለካከት በጣም ደሰሰ ይላል ፈጣሪ አክሉ ትግሰቱንና ጥበቡን ይሰጥህ
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ
@ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ እንኳን ደስ አለህ እስማኢል ሀሰን ወደዲንህ ወደእምነትህ በአላህ እዝነትና ፍቃዲ ስለተመለስክ ገና ወጣት ነህ አልዘገየህም ያሳለፍከዉን ሂወት በሙሉ አላህ አፉ ይበልህ ከአሁንም በኋላ የነብያቺን ሰለላህ አሌይሂ ወሰለም ሱናን ተከታይ ያርግህ ያርገን ሌሎቺም የዲነል ኢስላም እምነት ተከታዩቺ አላህ ሀራም በአደረገዉ ስራ ዉስጥ ተሰማርተዉ ላሉ ወንዲም እህቶቺን አላህ ቀጥተኛዉን መንገዲ ይምራቸዉ
@jemu9154
@jemu9154 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 жыл бұрын
እናመግናለን ሴፍሻ። በቀረበ ብዬ ሳሳብ የነበረውን ስው አቀረብክልን። እሳምዬ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አድናቂህ ነኝ ሴፍዬ ካላስቸገርኩህ የማላውቀው ባሌን ፍልገህ ኢተርቪው አድርገው እስቲ። ናፍቆኝ ነው። 😊💗😄
@ለማንብየ-ሐ1መ
@ለማንብየ-ሐ1መ 7 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው. ሀሀሀሀሀሀሀ የኔ ማር
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 7 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን
@ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን 7 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው እውነትም ሣይሻል አልቀረ እንደዛ
@የሚመካብእግዝብሄርይመካየ
@የሚመካብእግዝብሄርይመካየ 7 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@fghfhgfhdgu8936
@fghfhgfhdgu8936 7 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ
@ተምራዩሱፍኬሚሴ
@ተምራዩሱፍኬሚሴ 7 жыл бұрын
አላህ እራስህን ከማታለል ያውጣህ ሙስሊም ወድሜ የምትሰራው ስራ በኢስላም ክልክል ነው አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራ ልጆችህንም ይሄን መንገድ እዳያሳይብክ ይሄ መደነቅ ለዲነል ኢስላም ቢሆን እዴት በታደልክ ልክ እነ አቡኬ የጀሴው ጀግናችን
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
ተምራ ዩሱፍ ኬሚሴ ማሬ እኔም እባዬ መጣ ደሥ ሢል እንደ ያሢን ኑሩ ቢያደርገው ሂድያ ይሥጠው ሡበሃን አላህ ያሢን ኑሩ የመጀመሪያ ልጅ በእናቱ ሥም ሞይሙና ያለው የኢሣምን ልጆች ሥም ሣሥብ ደሥ አለኝ አላህ ሁላችንንም ሂድያ ይሥጠን የምናዬው
@حفيظةحفيظة-س9ف
@حفيظةحفيظة-س9ف 7 жыл бұрын
ናዕም ውዶች አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ይሄ መደነቅ አዱኒያ ነው ኢሳም አሏህ በዲንህ ላይ መልካምን የምትሰራ አሏህ ያድርግህ ያአሏህ ተውበትን አሏህ ይስጥህ
@harunibnislam2358
@harunibnislam2358 6 жыл бұрын
ተምራ............😍👍👍👍👍
@ሰአዲወሎየዋሰአዲ
@ሰአዲወሎየዋሰአዲ 6 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ የወዜ ልጂ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
ምን ስላደረገ ነው? ፊልም መሥራት በእስልምና ሀጢአት ነው እንዴ? እባካችሁ ሳትሳደቡ አስረዱኝ? አመሰግናለሁ።
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 7 жыл бұрын
ኢሳምዬ የኔ ቆንጆ ደስ ብሎናል ስላየንክ የኔ አስተዋይ በርታ ሴፍዬ በጣም እናመሰግናለን አሁን ደሞ ታሪኩ ባባን እቅርብልን
@ውዴአለኝታየ
@ውዴአለኝታየ 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንካን ቀጥተኛውን መገድ መራህ ወድሜ
@toybaassen1182
@toybaassen1182 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ተመለሰልን
@FM-bb5hg
@FM-bb5hg 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@seadiquranmedia8037
@seadiquranmedia8037 5 жыл бұрын
ያረህማን የፈለከው ምትመራ ጌታ ምስጋና ይገባክ ያለ እስልምና ደስታ የለም ብሏል
@zmzmmohamed1475
@zmzmmohamed1475 7 жыл бұрын
ወንድሜ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ሳይመሽብህ ተመለስ ሞደላችን ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እሳቸው እና አስተውል
@ابوعلى-ط1خ1ث
@ابوعلى-ط1خ1ث 5 жыл бұрын
ኢሳም ሀበሻ ደስ ትላለህ ከፈሮችህ ስታወራ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
ሱሏላህ አለይሂ ወሰለም. ትክክል
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 5 жыл бұрын
@@ابوعلى-ط1خ1ث ከፍሬችህ. 🙉😂😂😂
@khadejatasfa2078
@khadejatasfa2078 5 жыл бұрын
@@ابوعلى-ط1خ1ث 😂😂😂😂😂😂😂
@nlove7850
@nlove7850 5 жыл бұрын
ሡለላሒአለሒወሠለም
@zainabemar8936
@zainabemar8936 7 жыл бұрын
ወደ አላህ ተመለስ ኢሳምየ እወድሀለሁ አደቀሀለሁ አከብርሀለሁ ማሻአላህ አዳንድ ሰወች እደዚህ ኢተሪፍ ሲቀርቡ እስላም ስለመሆናቸው እኮን መውራት አይፈልጉም አተ ጎበዝ ነህ ስለዚህ ኢሳምየ ወደ አላህ ተመለስ ወድሜዋ
@shsngdhshrthf1500
@shsngdhshrthf1500 5 жыл бұрын
Zainab Emar
@بلادبلالابنرباحاثيوبيا
@بلادبلالابنرباحاثيوبيا 5 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ በዛ ሁሉ ህዝብ መሀል እራሱን ሲስት ብሞትስ በሀራም ላይ ሆኘ ብሎ ሳይመለስ አላህ እሱ በፈቀደበት ቀን እና ሠአት አላህ መለሰው ሡብሀን አላህ
@seadaendris1547
@seadaendris1547 5 жыл бұрын
በጣም
@allahwekil7314
@allahwekil7314 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@fuadteha7295
@fuadteha7295 5 жыл бұрын
ወለህ ይገርማል
@toybaassen1182
@toybaassen1182 5 жыл бұрын
ሳህ ሀያቲ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
አላህ የምሚራበት ሳአት ይገርማል አላህ ቀናውን ከመራቸው ያድርገን
@najatahmad8118
@najatahmad8118 5 жыл бұрын
በጣምየምወደዉፊልምቢኖር የተ ነበረ አሁንእራሡበጣምደሥብሎኛልአላህይጨምርልህ ወንድምም
@samarsamer6859
@samarsamer6859 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጂ ኢሳምየ ግን አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራህ ወድሜ
@zedtube2138
@zedtube2138 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አሁን አላህ መርቶታል ወደ አላህ ተመልሷል
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው 7 жыл бұрын
ማሻአላህ የውቦች ውብ ነክ ኢሳምዬ ቆንጆ ግን እባክህ ወንድሜ ወደ ዲንህ ተመለስ እኔንም አንተንም መጨረሻችንን ያሳምርልን የኔ አስተዋይ።
@sadahasn8921
@sadahasn8921 5 жыл бұрын
መሻ አላህ 👍👍👍👍👍
@Fufuandherfriends
@Fufuandherfriends 5 жыл бұрын
ተመለሰ ውዴ
@ሱሱነኝያአሏህባሪያጦይባቲ
@ሱሱነኝያአሏህባሪያጦይባቲ 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@ritahwayek2629
@ritahwayek2629 7 жыл бұрын
ኢሳም ቆንጆ እዴት አባክ እደምታምር ሁለነገርክ ማራኪ ነው ሚስትክ ታድላ እውነት ፅባዬ ሰናይ ብዬሀለው ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን በሚቀጥለው እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን
@እድላዊትየጅማዋ
@እድላዊትየጅማዋ 7 жыл бұрын
ሴፍሻ በጣም በጣም አመሰግናለሁ ኢሳምን ሰላቀረብክ ኢሳምዬ ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሴፍሻ በነካ እጅህ አለም ሰገድ ተስፋዬን ና እንግዳወርቅ አብቴን (ቴዲ) አቀርብልን
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 7 жыл бұрын
As wr wb slamnwe sy. ....e. A..Gne bdnbe bmasrja alitykwe lmangwme btamee awdualuo sssssssss ye
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 7 жыл бұрын
Mistone mkrube wyime myAte nbre
@sofyaisofyai1487
@sofyaisofyai1487 5 жыл бұрын
አቡ ኡመር ቁርአን ስቀራ የምንሰማበት ቀን አሏህ ቅርብ ያልግልን ኢንሻ አሏህ ወንድምዋየ የኛ ጀግና ጠክር በርታ
@Fatma-pm6fi
@Fatma-pm6fi 5 жыл бұрын
ኢሳም አላህ ይጨምረልህ እንኳን ሳይመሽብህ ወደ ተፈጠረክበት ተመለስክ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ በድንህ ጠካራ ያድረግህ ያረብ
@hayatyeemamenafqiihawwiink4743
@hayatyeemamenafqiihawwiink4743 7 жыл бұрын
Ismiyyeee yen best of best liyyu Artisit my brother gin mashe new wad Allah yimtmalsw
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 жыл бұрын
ዋውውውው ኢሳምዬ እንኳን በስላም መጣ ሴፊሽ እናመስግናለን ስለአቃረብክ
@Eman-gb4jt
@Eman-gb4jt 6 жыл бұрын
ሰወድህኮ የኔ ውብ ቆንጆ ኢሳምዬ♥♥
@zzz-tp9zu
@zzz-tp9zu 6 жыл бұрын
ኢሳምዬአላህሂዳያውንይወፍቅህእባክህንወደሀይማኖትህተመለስእኔሙስሊሟድድነኝያውምበአንድአላህእማምንወሎየዋ
@zzz-tp9zu
@zzz-tp9zu 6 жыл бұрын
ዜድየረሱልወዳጂኢሳምዬወደሀይማኖትህተመለስአሏህይጠብቅህ
@alyousfmob6239
@alyousfmob6239 7 жыл бұрын
ኢሳምየ ዘመንህ ሀሉ ይባርክ አድናቂህ ነኝ አላህ የወለድካቸው ልጆች ያሳድግልህ
@masertmerga5970
@masertmerga5970 7 жыл бұрын
orim
@masertmerga5970
@masertmerga5970 7 жыл бұрын
o
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም
@ሰአድነኝየውሎዋቀዋጭያውም 5 жыл бұрын
ኤ ማ ይ ጋ ድ ኢሳምዬ እንኳንም ያገሬ ልጅ ሆንክ ደግሞ አልሀምዱዱላሂ ወደ ##እስልምናህ መመለስህ ደስ ብሎኛል ወላሂ አልሀምዱዱላሂ ኢሳም ፊልሙን ትቶ ወደ ##እስልምናው መመለሱ ያስደሰታችሁ ካላችሁ የደሴ ልጆች ##ላክ like ❤❤❤
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 5 жыл бұрын
አሁን ምን አመጣው የደሴ የባቲ ማለት አንኩአን አላህ ሂዳያ ሰጠው ማለት አይቀለም
@borenatube194
@borenatube194 4 жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰብ እንሁን
@ህይወትባየህ
@ህይወትባየህ 5 жыл бұрын
ያንተ ፊልም እኮ ዋው ናቸው በጣም ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ግን ምነው ሁሉን ነገር ከብሔር ጋር ባታያይዙት ኢሳም ልጆችህን ያሳድግልህ አቦ
@POWE4755
@POWE4755 5 жыл бұрын
ይበጫበጫሉ ዝም ብለው
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ህይወት ባየህ የፉ ነው
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ ተባረክ አሁን ደሞ እማስቸግርህ መሰረት መብራቴን
@ድንግልእናቴእመቤቴ
@ድንግልእናቴእመቤቴ 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናል ኢሳምዩ እንኳንም የወሎ ልጀ ሆንክ አስመስክርሀል ውድድድድድድ ዋውውውው
@አድስፍቅርወሎ
@አድስፍቅርወሎ 5 жыл бұрын
ድንግል እናቴ እመቤቴ
@ሙሌነኝየላስታወርቅወንድም
@ሙሌነኝየላስታወርቅወንድም 7 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ በርታልኝ ወሎ ውስጥ ሙስሊም ክርስቲን አይባልም ሁሉም። አማራ ነው የሚባለው
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 7 жыл бұрын
ፍቅር በእኔ ይብቃ ዳግም ላላፈቅር ልክ ነው
@khanbshs7638
@khanbshs7638 7 жыл бұрын
ወደድንህ ተመለሥ
@ggseadagg9569
@ggseadagg9569 7 жыл бұрын
በትክክል ነው
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ
@ፂዎንየማርያምልጅየተዋህዶ 7 жыл бұрын
ማር ይሳምዬ
@takewe3027
@takewe3027 6 жыл бұрын
ኢሳምየ እንወድሀልን አላህ ይጥብቅልን
@المالوالبنونزينهالحياهالدنيا
@المالوالبنونزينهالحياهالدنيا 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እስይ ምኞቴ ስመረ እስይ ዱአየ ደረስ ኢስማኢል ወንድሜ ተውሂዱን አደስ
@sanerahassan4478
@sanerahassan4478 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አዎ አልሀምዱሊላህ
@FatimaFatima-we5th
@FatimaFatima-we5th 5 жыл бұрын
Alhamidulilahi
@salihibrahim562
@salihibrahim562 5 жыл бұрын
Mashallah, I wished you good health and continued success. I’m proud of you.
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ
@አርሴማየማርያምልጅወለተስ 7 жыл бұрын
ኢሳምዬ ሳቅህ ገዳይ ነው ስወድህ ሰይፍሻ ጥያቄችንን ተቀብለኸ የምንወደውን ተዋናይ በማቅረብ እናመሠግናለን አሁንም ሠይፍሻ እንደምንም ብለህ መሲን አቅርብልን
@55kassim
@55kassim 5 жыл бұрын
ያ አላህ በጣም ያስደስታል ወንድሜ ማሻአላህ አላህ ካሰብከዉ በላይ ይጨምርልህ
@sofitube6115
@sofitube6115 5 жыл бұрын
ማሻ አለህ ነው ውላሂ______________________________ ↩ወሎ ፍቅር ↩ አፈሩ ገራገር ሰው መልከ መልካም እኔስ ካለ ወሎ መውደድ አልነካካም በሞቴ አፈር ስሆን ብሉልኝ ጠጡልኝ ማጀቴን መርቁ ማእዱን ባርኩልኝ ደግ ነው ገራገር የወሎ ቡቃያ አለም ሁሉ ቢቀኝ የሌለው አምሳያ ካፈሩ በቅየ በውሀው አድጌ ለምለምነኝ ቡቃያ አልታይ ጠውልጌ ብታምኑም ባታምኑ ወሎ ማር ዘነብ ነው ደሴ ዙሪያ ፍቅር መሃባ ያደለው ፍቅር የነሳችሁ የጠረረባችሁ ኑ በሀድራ ግቡ እናስተምራችሁ ሶፌ ሽቅርቅሯ ከውደ ወሎ 💝💝 ተጋደም👩
@tutuutut4293
@tutuutut4293 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ
@hdiaot2453
@hdiaot2453 5 жыл бұрын
Ecgywedhiyewd
@hdiaot2453
@hdiaot2453 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ
@በረራየወደአላህመድረሻየጀ 5 жыл бұрын
ያላ ሶፊ ነይ እንገናኚ ደሴ ጦሳ ተራራ ላይ💔💔💘👈
@hayattube6243
@hayattube6243 5 жыл бұрын
ዋው ያገሬልጅ
@iloveethiopia9839
@iloveethiopia9839 7 жыл бұрын
Issamye swedh eko keri zemenhn ybarklh ljochhn allah yasadglh seyfuye enamesegnalen betam meseret ena helen bedlun gabzln
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ጎበዝ አክተር ነህ በርታ የደሴ ልጅ እንደት እንደምወዳችሁ ደሴዎች እንግዳ ተቀባይ የፍቅር ሰው ናችሁ። ተወዳጆች።
@kasayekebede6009
@kasayekebede6009 4 жыл бұрын
ድሮሥ ምን እምነት አለው
@nefisaethiopia7355
@nefisaethiopia7355 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ዉድ አሂ እከን ደነ መጠህ የአለህ በር ለከካ ሁሌም ክፍት ነዉ ደስ ብሎነል
@Kw-ed4mz
@Kw-ed4mz 7 жыл бұрын
ቢሲሚላ እስኪ ቢሲሚላ ብየ ልጀምር እና በጣም የማደቅህንና ላአላህ ብየ የምወዲክን ኢሳም አበሻ ሙሲሊም ወንዲሜ አንዲነገር ልበልክ በጣም የምነግርህ ነገር ቢኖረኝ ወደፈጠረህ አላህ ሱብሀነወታአላ ተመለስ الله ሁሉን ማሪጌታነው እናም ይህን የመሰለ ሙያህን ወደዲንህ ብትመለስበት የበለጥ ተወዳጂ ትሆናለህ የሰው ውደታ ጥቅም የለውም የአላህ ውደታ ይበልጣልና የአላህ ውደታን ይበልጥ ታገኛለህ እና አላህ ወደዲንህ ይመልስህ ኢሳምየ ይች ዱኒያ ወላሂ ከቱናት ምናልባትም የጊዜዊ ደስታ ያታለን ይሆናል ግን የዛሬን ደስታ ስናይ የነገን እሳት ማሰብ አለብን ኢሻአላህ እኔንም አንተንም መጨረሻችንን ያሳምርልን እላለሁ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ትክክል ወላህ ኢንሸአላህ እደሜመለሰ ተሰፈ አረጋለሁ ዱአ አረጉለት
@hayu1167
@hayu1167 5 жыл бұрын
እህቴ መብሩክ ተመልሳል መሻላህ
@ፈራህ
@ፈራህ 5 жыл бұрын
አሁን ተመልሷል አሏህ አክበር
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
አላህ ገለገለህ የዚህ ጨምላቃ ስራ ወንድም
@FatimaFatima-wy7eq
@FatimaFatima-wy7eq 5 жыл бұрын
😁😁
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
zebiba hussen በጥራቃ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 5 жыл бұрын
@@firstbornnet ለምን ከቆሻሻ ለምን ወጣህ ነው ቱ
@21Enate-b1u
@21Enate-b1u 5 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ እንኳን አተረፈህ መልካም ጊዜ ይሁንልህ ድንቅ ኢትዮጵዊ I will miss you on stage you are very talented. Anyway I wish you all the best
@ብርቱካንየኮቻዋየአገሬልጅ
@ብርቱካንየኮቻዋየአገሬልጅ 5 жыл бұрын
ማኛያገሬልጅ ደሴውስጤናት ማሻአላህብያለሁ ውድቀጥተኛውመንገድ ስለመራህ ሁላችንንም ቀጥተኛቅንመንገድይምራንያረብ
@fatiaccount2704
@fatiaccount2704 5 жыл бұрын
ለሙሢልም ልዳት ምበል ዪለም አለሀን ፊራ
@ያአላህባሬያ-ቀ7ሰ
@ያአላህባሬያ-ቀ7ሰ 5 жыл бұрын
ኢሳም ውዱ ወንድሜ እኮን ደስ ያለህ ደስ ብሎኛል አቡ ኡመር ምን ልበልህ እውነትም ስኬታማነትህ ከዚ በሆላ ነው ለሌሎች ዱአ አድርግ
@rabiaseid1806
@rabiaseid1806 7 жыл бұрын
ኢስማኢልየ ውዱ ወድሜ አላህ ሂዳውን ይስጥህ አዳራ ልጆችህን ያተን መገድ እዳታስተምራቸው ድንን እድማሩ አድርግ
@iloveueritrean103
@iloveueritrean103 7 жыл бұрын
Uffff enamesegnalen sefu btam new yemwedo esam Aman 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ
@ኢትዮጲያንስናስብቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
ኢሳምየ፡የኔ ምርጥ ስወድህ የሁሉም ተፈቃሪ ፊልም ማየት አልወድም ነበር በአንተና በታሪኩብርሀኑ ማየት ጀመርኩ
@dirarseid
@dirarseid 6 жыл бұрын
በጣም ያመርከው የደሴ ልጅ ሁልህ ነው የደሴ ሸበላ ጠንበለል መለሎ ኮራሁብህ ያገር ልጅ አልፎም የሰፈሬ ልጅ እድሜህን ያርዝመው ልጅህንም ፈጣሪ ያሳድግልህ
@tigsttefera1335
@tigsttefera1335 7 жыл бұрын
የኔ አማላይ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ
@ሙራኤልየልጄስም
@ሙራኤልየልጄስም 5 жыл бұрын
ይቅረታ እህት የመቤቴን ሥእል አድኖ አረገሽ አላህን ትጠረያለሽ ወደ እራሥሽ ተመለሽ ከክረስቶስ ውጭ አምላክ የለም የመሠጠትም የመንፈግም የማሣደግም ጥልጣን ያለው አልፋ ኦሜጋ ያለ የነበረ ልኡል እግዚአብሔረ ብቻ ነው
@ሪቾyoutube
@ሪቾyoutube 5 жыл бұрын
ሃይማኖት ትሽ ምንድነው ሲስቱ አላህ ካመንሽ አህለን 1አላህ ብቻ ነው ፈጣሪ
@ሙራኤልየልጄስም
@ሙራኤልየልጄስም 5 жыл бұрын
@@ሪቾyoutube አንችን ማን አለሽ እናቱ ያልበላሽን አትከኪ ሀይማኖት አንድት ነት ያውም ተዋህዶ እመኝ አንችም እንዳትቀረ ባዶ
@ሪቾyoutube
@ሪቾyoutube 5 жыл бұрын
@@ሙራኤልየልጄስም ክክክክክክክ እሺ ውዴ ውሃ እድረጭብኝ መቼ ልምጣ አቺ ራሱ ማን አለሺ እኔ ብረጭይሆናል 😜😜😜😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@ሙራኤልየልጄስም
@ሙራኤልየልጄስም 5 жыл бұрын
@@ሪቾyoutube በታደልሽ ከጨለማ ወደ ብረሀን በመጣሽ በአምሣሉ በፈጠረሽ እግዚአብሔረ ባመንሽ መቸም የመካ ካባ ፈጣረ ነው እንዳትይኝ
@besho0o28
@besho0o28 5 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ውድ የኢስላም ልጅች መድማችንን እስኪ መሻ አላህ በሉት አላህ የፈለገውን ሠው ነው ቀጥተኛውን መንገድ የሚመራው ከገባበት ስራ ላስወጣው አላህ ሡበሀናው ተአላ ምስጋና ይገባው በጣም ደስ ይላል ወላሂ አላህ እደነሱ የነበሩትን ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው ያረብ ድነል ኢስላም እደዚህ ነው ኢስላምን የምትወዱ ላይክ 👍
@hayatmohd4471
@hayatmohd4471 5 жыл бұрын
የድስታብዛት ያስለቅሳል አለቀስኩ አልሃምዱሊላህ
@besho0o28
@besho0o28 5 жыл бұрын
በጣም ሁቢ አላህ ምን ይሳነዋል ብለሽ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 7 жыл бұрын
ኢሳም የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ ያገሬ ልጅ
@ሃዩፍቅር
@ሃዩፍቅር 7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ፍቅር esam ynia wde ya gara lij
@ሃዩፍቅር
@ሃዩፍቅር 7 жыл бұрын
wooow wolya nhe
@zenatadam7508
@zenatadam7508 7 жыл бұрын
Hayat. er 85 enda menden now atlkwm Omar እሣምየ ያገሬ ልጅ አድናቂህነኝ
@ወሎየነኝወለየዋ
@ወሎየነኝወለየዋ 6 жыл бұрын
ኢሳምበጣምነዉየምወድህደስትለኝአለህእግዝያቤርልጆችህንይባርክእልህወነትበጣምምርጥሰዉትግስተኛነህ
@mariyamm2314
@mariyamm2314 2 жыл бұрын
መሸአላህ ኢሳም በፊልሙ አድናቂህ ነበርኩ ወደ ዲንህ በመመለስህ ደግሞ ይበልጥ ደስ ይላል አልሀምዱሊላ
@loveyousomachi7842
@loveyousomachi7842 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ኤሳምየ እውነት ስወድህ ፍጣሪ ይጠብቅህ የወሎ ሸበላ እውነትም ኤሳም ሀበሻ ነህ የሰፍሬ ልጅ እናመሰግናለን
@ውቢትኢትዮጵያ-ደ8ቘ
@ውቢትኢትዮጵያ-ደ8ቘ 7 жыл бұрын
ውይ እኛ ኢትዮጵያውያን ስናምር እኮ ከአይን ያውጣን😏😏
@mobileplus7994
@mobileplus7994 7 жыл бұрын
ውቢት ኢትዮጵያ qonj swadehe eko
@ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን
@ጥሩመሆንለራስነውሰውመሆን 7 жыл бұрын
ውቢት ኢትዮጵያ አሜንንን
@MaryMary-oc7yg
@MaryMary-oc7yg 7 жыл бұрын
ውቢት ኢትዮጵያ tekkl mar
@aubady3233
@aubady3233 6 жыл бұрын
Amen keayen ywetan
@ريحانري
@ريحانري 4 жыл бұрын
Abeti. Wolo. Enikanim. Wolloye. Honikuni.
@خالدالحربي-ع4غ1ل
@خالدالحربي-ع4غ1ل 7 жыл бұрын
ሰይፍሽ ከይቅረታጋ ፍፁም አስፋዉን ብትጋብዝለኝ የገባህነህ መቸም የኔ ምረጫ ቢሆን ብዙዉ አይጠላዉም በጣም የማደንቀዉና የምወደዉ ልጂነዉ በነገራችላይ እሱም ባለትዳረነዉ አኔም ባለትዳረነኝ ግ እንደወንዲሜነዉ የምወደዉ እባክህን
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
ጆሲንና ፍፁም አስፋውን አቅርብልን ስወዳቸውኮ እንደኔ ሚወዳቸው ላይክ ይግጨኝ
@myallahblessallmyfamilly4829
@myallahblessallmyfamilly4829 5 жыл бұрын
Me too ፍፁም አስፍው እውነትም ፍፁም ልጅ ነው አለመውደድም አይቻልም እሱን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠው
@borenatube194
@borenatube194 4 жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት በታማኝ ነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@tezitagedif7965
@tezitagedif7965 6 жыл бұрын
ኢሳምየ የሀበሻ ቆንጆ እግዛብሄር ይባርክህ ፈጣሪ ጨማምሮ ይሰጥህ
@HayatHayat-no3tr
@HayatHayat-no3tr 6 жыл бұрын
ኢሳምየ የውሎ ውብ ያገሬልጅ ባለህበት ቦታ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ለልጆችህ ለሁላችሁም
@yalmizaloqla4668
@yalmizaloqla4668 5 жыл бұрын
ዋውውው ሰውደውውው
@lubabahassen4442
@lubabahassen4442 7 жыл бұрын
ኢሳምየ የወሎ ሸበላ የውበትህ ሚስጥር ምነድነው ስል ለካስ ወለየ ሆነህ ነው ቤተሠብህን አላህ ይጠብቅልህ የኔ ጀግና
@hamzatesfaw746
@hamzatesfaw746 5 жыл бұрын
Lubaba Hassen ሀይ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ዱአ አረጉለት ወደ ቁራአኑ እድመለሰ
@saasaa4646
@saasaa4646 5 жыл бұрын
@@rhamasaedhbibiri5477 ሞስሌም ነዉ ???
@Vip-pd4ie
@Vip-pd4ie 4 жыл бұрын
Let's
@seidyimer6006
@seidyimer6006 5 жыл бұрын
ኢሳም ወላሂ ሙስሊም በዲአ ነው ማሽአላህ ወድሜ አላህ ካተጋራ ነው
@borenatube194
@borenatube194 4 жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ቤተሰብ እንሁን
@kedirsherefa4530
@kedirsherefa4530 6 жыл бұрын
እስኪ ኢአስማኤል አንናቂዎች በLIKE እአጨናንቁኝ
@kedirsherefa4530
@kedirsherefa4530 5 жыл бұрын
kk
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 8 ай бұрын
በጣም የመወደዉ አርቲስት❤❤❤❤ኢሳምየ ♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 2 жыл бұрын
ኢሳሜ የሀገሬልጅ ወላሂ ስወድህ ከፊልም ወደ ሀይማኖትህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 7 жыл бұрын
ውይይ ኢሳምየ ለካ ከቆንጆወች ሀገር ወሎ ተወልደህ ነው እንድህ አማላይ የሆንከው ሁለ ነገርህ ያምራል ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤👄👄👄
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ
@ኢየሱስክርስቶስአባቴድንግ 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ ከልብ እናመሰግናለን የእውነት ተመልካቾችን አክባሪ ነህ ኢሻምዬ ተጫዋች ነህ በርታልን የኔ ወሎዬ እምንወደው ሁሉ እንኩዋን ደስ አለን አሁን ደሞ ሰለሞን ሙሄን አቅርብልን ሰይፍሽ
@meriamayalew6045
@meriamayalew6045 5 жыл бұрын
MashaAllah enkuanm wededineh temelesk Ahonm teret Yale dinhn Atebkeh yemteyez yadergeh
@روميهالزهراني
@روميهالزهراني 5 жыл бұрын
Masha Allah Alhamdulillah ya akhi God bless you.long life🌹💗👌☝️
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ 6 жыл бұрын
እስሜኤል ሀሠን በጣም ደስ የሚለኝ ፊልም አደኛውና ዋነኛው ሰሪ ነው በተለይ አልሰጥም በጣም አድናቂህ ነኝ
@እወድሻለውእናቴ-ቘ7ሐ
@እወድሻለውእናቴ-ቘ7ሐ 7 жыл бұрын
ሴቶች እኳን ደስ አላችው ሂሣም አበሻ መጣላችው😃😃😃
@mohamedalkatheeri458
@mohamedalkatheeri458 5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥህ ሙስሊም ወድሜ አላህ ባዘዘው ምንታዘዝ ያድርግን የከለከለው የምንከለከለው ያድርግልን ያረቢ አሚንን
@emteemte3985
@emteemte3985 5 жыл бұрын
killiii ewnet new
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Hahaha
@missrima9783
@missrima9783 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@meroneyejiruleji9866
@meroneyejiruleji9866 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@kidestgashanehdgh2836
@kidestgashanehdgh2836 6 жыл бұрын
ኢሳምዬ ውድድድ ♥♥♥ከመልክመልክ ከፀባይ ፀባይ ትርታዬ የወሎው ሸበላ
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ
@ዳርየየጋሸልጅ-መ1ኈ 7 жыл бұрын
ሰይፍሻ መሰረት መብራቴን ጋብዝልን
@itzuzu233
@itzuzu233 7 жыл бұрын
በትክክል መሲ ስወዳት
@ፋጡማሠይድሠይድ
@ፋጡማሠይድሠይድ 7 жыл бұрын
ዳርየ የጋሸ ልጅ
@mekedienegnyabatienafakiec6662
@mekedienegnyabatienafakiec6662 6 жыл бұрын
Eshe ynei mar eniem ewodataleow
@yousifbuabjal4420
@yousifbuabjal4420 6 жыл бұрын
+mekidse abebaw kgonder Cellክችሽህችክግ
@josimomi8129
@josimomi8129 5 жыл бұрын
Wow samy habsha yene Liyu sewodeh yager lij
@ይሁንለበጎነውኢንሽአላህ
@ይሁንለበጎነውኢንሽአላህ 5 жыл бұрын
ኢሳምዬ ይሄ ቀን አልፎ ዛሬ በሌላ የህይወት መንገድ ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።አልሀምዱሊላህ
@minashew5049
@minashew5049 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኢሳም ፍልም ሄወት ማውጣቱ ያስደሰታቸው ሰብስክራይብ አድርጉኝ like
@borenatube194
@borenatube194 4 жыл бұрын
በቅንነት በታማኝ ነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በሰከንድ እመልሳለሁ ኑ እንደመር
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 7 жыл бұрын
አንተ ልጅ። እወድሀለሁ። ግን በጣም የምታናድደኝ። እስከ መቼ ነው አላህ የሚጠላውን ነገር የምሰራው። ለምን ወደ ፈጣሪህ አትመለስም። ይች ዱኒያ እኮ ጠፊ ናት
@meseletube4234
@meseletube4234 6 жыл бұрын
Sefu tiru new gin, artist bich esti wed haymanot sewoch giba like protestant prophets
@Zidaaan1
@Zidaaan1 6 жыл бұрын
Endenant aynetu new ethiopia west muslimu wedhuwala endeker yemetaderegut. Muslimu art west aygeba. Muslimu poletica west aygeba eyalachu !
@Ra-bk7gl
@Ra-bk7gl 5 жыл бұрын
ለልጅህ ዳረኝ ገና ትንሽ ነኝ በናትህ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 жыл бұрын
ሀቅ ነው
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጸ9ኘ 5 жыл бұрын
በአላህ ፍቃድ ተመልሶልናል ውደ
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 7 жыл бұрын
Wow esamiye new desi yilal irgatah sefu ye bizuwochin tiyake melis seteh thanks
@fatumaahmmedahmad5393
@fatumaahmmedahmad5393 7 жыл бұрын
hayati ruhii ማሻአላህያገርልጅለድንህጠባቃሁን
@desieenbel3749
@desieenbel3749 7 жыл бұрын
thankyou ismael hassan you are tailented with many admire and fun worldwide ,, continue merhaba , habibi , legnde ismael hassan ,, ro mdaen kerime for you and your familey ,,
@ሡማያቢንትሀሰንዬቱብቻናል
@ሡማያቢንትሀሰንዬቱብቻናል 6 жыл бұрын
ኢሳምየ የኔ ጠንበለል ያገሬ አይናማ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ልጆችህን አላህ ያስልድግልህ
@jamalhanan1187
@jamalhanan1187 5 жыл бұрын
ወሎየ በሞሆኔ እኮራለሁ ኢሳምየ የሠፈሬ ልጂ
@destatufa4939
@destatufa4939 5 жыл бұрын
Yet sefr nehru. (Nesh)
@wafaemonther4697
@wafaemonther4697 5 жыл бұрын
TTC
@ፍቅርያሸንፋል-ዐ2ሠ
@ፍቅርያሸንፋል-ዐ2ሠ 7 жыл бұрын
ሴፍሻ በጣም አመሰግናለው የምወደውልጅ ስላመጣህልኝ
@asiaa5944
@asiaa5944 7 жыл бұрын
እስመያል ሀሰን ሳይመሽብህ ወደአላህ ከመለስ አዱኛ ጤዛ ነው ዛሪ ታይቱ ነገ እልም የሚል ነው ይህ ግራቀኝ ከበኩ ጉበዝ ጉበዝ የሚለህ ሁላ ነገ የቀያማ ለት የትንኝ ክብደት ተሀል የለውም ስለዝህ ተውበት አድረግና ከመለስ እሱ ተውበት አድራጊወቺን ይወዳልና
@hajramoni5638
@hajramoni5638 6 жыл бұрын
ኢሥየሠተምር በተለይግምጀየ ጋአሥለቅሦኘል
@sewdhilnure7217
@sewdhilnure7217 6 жыл бұрын
ኢሳምዬ በርታልን
@harunibnislam2358
@harunibnislam2358 6 жыл бұрын
Asia 👏👏👏👏👏👏👏
@harunibnislam2358
@harunibnislam2358 6 жыл бұрын
@@sewdhilnure7217 ማፈሪያ
@ننتاىاحمد
@ننتاىاحمد 6 жыл бұрын
💓💕💕💕💓💓💕💕💕💓💕💓💕💓💓💓💓💓💓💕💓💓💕💕💕💕💕💕💓💓💓💓💕💕💕💓💓💕💕💓💕💓💓💓💕💕💕💕💓💕💕💕💕💕💓💓💕💓💕💓💓💕💕💓
@rtrytertry6470
@rtrytertry6470 5 жыл бұрын
አለሃሚዲሊላህ በጣም ነዉ የተደሰትኩት ወለሂ በዝህ በከፈህ ዘምን ወደ አለህ በመማለሱ መጨረሸሃንም አለህ የመቸቻ ሕይወት የርግልህ የረብ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ8ፈ 6 жыл бұрын
ስለሻሩክ ያጠናኸውን ያህል ስለዲንህም ልታጠና አላህ ያብቃህ አላህ ወደዲንህ ይመልስህ ለዘላለም ቤትህ የሚጠቅምህ ዲንህ ብቻ ነው ለአላህ ብለህ ወደአላህ ተመለስ
@yirgalemyirga7592
@yirgalemyirga7592 6 жыл бұрын
Wow I just like this guy 😍love you Ismail
@ሰአዳወሎወረባቦሰላም
@ሰአዳወሎወረባቦሰላም 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እንኳን ተመለስክ ወደጌታህ
@ሩቂነኝየደሴዋቀበጥ
@ሩቂነኝየደሴዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ኢሳም ብሮየ ያአላህ ቀጠሮ ደረሰ 😍
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
ሩቂ ነኝ የደሴዋ ቀበጥ በጥራቃ ቺፕ
@firstbornnet
@firstbornnet 5 жыл бұрын
የደከምሽ ተደክሏል
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡለላህ 3 жыл бұрын
ደሥ ሥትሉ ሠይፍሽ ኡሥምሽ አድናቂህ ነኝ የደሤ ልጅ ነህ ማሻአላህ ደግሞ ያጎቴን ልጅ ትመሥለኛለህ እሥማኢል ሥደት ላይ ሆኘ ብዙ ግዜ ፊልምህን አይ ነበር
@kameelak5066
@kameelak5066 5 жыл бұрын
ኢሳም እንደት እንደምወዲህ ብታዉቅ የሆንክ ቆንጆ ወንዳወንዲ ነህ አላህ ጥሩ መንገዲ ይመራህ
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 424 М.
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 41 М.
Seifu on EBS with Solomon Bogale and Filfilu - MUST WATCH
15:26
Seifu Show
Рет қаралды 2,9 МЛН
ባለትዳሮቹን መሀል የሚተኙት አከራይ ...
20:57
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН