ማኅሌተ ጽጌ 'Mahlete Tsge' at Se-alite Mehret Kidst Maryam - No. 1

  Рет қаралды 182,754

SelamtaLondon

SelamtaLondon

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@jaygresh
@jaygresh 4 жыл бұрын
God's grace be with all Orthodox Christians. From an Antiochian brother in Virginia.
@alhamdleallah
@alhamdleallah 4 жыл бұрын
وَجَاء مِنْ أَقْصَى الْمَدِينَةِ رَجُلٌ يَسْعَى قَالَ يَا قَوْمِ اتَّبِعُوا الْمُرْسَلِينَ And there came a man running from the farthest part of the town. اتَّبِعُوا مَن لاَّ يَسْأَلُكُمْ أَجْراً وَهُم مُّهْتَدُونَ Obey those who ask no wages of you وَمَا لِي لاَ أَعْبُدُ الَّذِي فَطَرَنِي وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ "It would not be reasonable in me if I did not serve Him Who created me, and to Whom ye shall (all) be brought back. أَأَتَّخِذُ مِن دُونِهِ آلِهَةً إِن يُرِدْنِ الرَّحْمَن بِضُرٍّ لاَّ تُغْنِ عَنِّي شَفَاعَتُهُمْ شَيْئاً وَلاَ يُنقِذُون ِ"Shall I take (other) gods besides Him? If (Allah) Most Gracious should intend some adversity for me, of no use whatever will be their intercession for me, nor can they deliver me. إِنِّي إِذاً لَّفِي ضَلاَلٍ مُّبِينٍ "I would indeed, if I were to do so, be in manifest Error. إِنِّي آمَنتُ بِرَبِّكُمْ فَاسْمَعُونِ "For me, I have faith in the Lord of you (all): listen, then, to me!" قِيلَ ادْخُلِ الْجَنَّةَ قَالَ يَا لَيْتَ قَوْمِي يَعْلَمُونَ It was said: "Enter thou the Garden." He said: "Ah me! Would that my People knew (what I know)!- بِمَا غَفَرَ لِي رَبِّي وَجَعَلَنِي مِنَ الْمُكْرَمِينَ "For that my Lord has granted me Forgiveness and has enrolled me among those held in honour!" Quran. Islam kzbin.info/www/bejne/laiVqnpnl6l9nNE
@kokebbelachew8968
@kokebbelachew8968 6 жыл бұрын
ረጋ ብለህ ይህ ውብ ዜማ ቢሸበሸብ የበለጠ ያምር ነበረ ማሕሌተ ፅጌ በእውነት ነፍስን ይቀድሳል ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ኣሜን
@misirkassa6204
@misirkassa6204 6 жыл бұрын
ትክክለኛው አገልግሎት ያለው ኢትዮጵያ ብቻ ነው ይህን የመሰለ የ ምስጋና ስርአት ማግኘት አልቻልንም እኛ በውጭ የምንኖር አባቶች እንኳን እንደዚ ሊያገለግሉን ይቅርና እርስ በርስ ሳይስማሙ ይህን የበረከት ፆም እንኳን መፆም አቅቷቸዋል እግዚያብሄር ይለመነን በተለይ ለንደን ውስጥ ያለው ሰይጣን እግዚያብሄር ይገስፀው
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ። አምላክ አገራችን በሠላም፣ እኛንም በሕይወት ጠብቆ በእንዲህ ዐይነቱ ድንቅ መንፈሳዊ በአል ላይ በአካለ ሥጋ ለመገኘት ያብቃን።
@tdtadesse547
@tdtadesse547 9 жыл бұрын
እንዴት ልብ የሚመስጥ ቤተ ክርስትያን ነው በእውነቱ የመላእክት ማህሌት ነው! የእመቤቴ ሰዓሊተ ምሕረት ቤትዋ ለመሳለም ያብቃኝ!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
+kifle m እስም አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር። ለአምላካችን ምንም ስለማይሳነው ምኞትዎን ይፈጽምልዎ። አሜን።
@genetfitwiasmerom2614
@genetfitwiasmerom2614 7 жыл бұрын
ነፍሴ ሃሴትን ኣደረገች በእዉነት መታደል ነዉ ኦርቶዶክስ መሆነ ኣጥንት የሚያለመልም ልብ የሚያሰደት ማህሌት እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብሂወቴ እንደዚችህ ሰዓት ደስቼ ኣላዉቅም በጣም ድስ ይላል
@ራሔልጓልገርዓልታ
@ራሔልጓልገርዓልታ 7 жыл бұрын
ሰው ሲወለድ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ብቻ ኦርተዶክስ ለዘላለምምምምምምም ፀንታ ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንን
@HanaSelama
@HanaSelama 7 жыл бұрын
አቤት ውበት አቤት ግርማ እጃ መግለጫ ቃል የለኝም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ የድንግል ልጂ ይክበር ይመሰገን
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 7 жыл бұрын
አሜን። ለቸሩ አምላካችን ክብርና ምሥጋና ይድረሰው።
@christiandiress8292
@christiandiress8292 5 жыл бұрын
Amen
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 5 жыл бұрын
የእናታችን የቅድሰትድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኃኒአላም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሜን አሜን
@ያህዌቱዩብ
@ያህዌቱዩብ 6 жыл бұрын
በአካል ብርቅም ከደጅሽ ነው ልቤ ማሕሌተ ጽጌ አደርኩ በሀሳቤ እንዴት ደስ ይላል እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን በስደት አለም ያለን እመብርሃን ለደጅዋ ታብቃን
@papael416
@papael416 6 жыл бұрын
እውነት ነው የመጨረሻው መልዕክት።እኛንም ለዚህ ከተቀደሰ ስፍራ ያብቃን።አሜን
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 5 жыл бұрын
እንዴት መታደለ ነው ኦርቶዶክሰ መሆን ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑርልን አሜን አሜንን⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ሶስናተሸሞ
@ሶስናተሸሞ 6 жыл бұрын
ከዚህ መገኘት ምንኛ መታደል ነው ክብር ምስጋና ለ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ለናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ራሔልጓልገርዓልታ
@ራሔልጓልገርዓልታ 7 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ለኣባቶቻችን ዕድሜና ጤናእግዝኣብሄር ኣብዝቶ ይስጥልን በእውነት እንዴት ደስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደልነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንን
@meusisto
@meusisto 7 жыл бұрын
Beautiful service! Peace, from Catholic Brazil!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
እንኳን ጠይቀውት፣ ወዶ እሚሰጥ ጌታ፣ የማርያም ልጅ ቸር ነው፤ ይሰጣል ያደርሳል፣ ከፈለጉት ቦታ። ለኔ በፈቃዱ ይኽንን ያደረገልኝ አምላክ ጸሎትዎን ይስማዎ። አሜን።
@gaktau-pk4jm
@gaktau-pk4jm 9 жыл бұрын
ወንድማችን ይህንን ቅዱስ video sher yaderekln e/r abzto ybarkh yesemay melaaktn mesGana yasemaln tebareku e/r yabzachu amin besaaudi arebya lemnnor andezih yele video sher ayadereGachu slemtaፅnanun kelb anameseGnalen lilam andezih yele video antebkalen እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችነን ይጠብቅልን ድንግል ማርያም ያአስራት ሀገሯን ኢትዮጵያ ትጠብቅልን አሚን ሁላችነንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሚን
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
+Ahmed Toha የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ልመናና አማላጅነቷ በያለንበት ጥላ ከለላ ይሁነን። በየባዳው ሀገር በሹም የታዘዘ አፈር ሳንለብስ (የባህርና የአሸዋ ራት ሆነው የቀሩት ወንድምና እህቶቻችን ዕጣ ፈንታ ሳይደርስን) በበበቀልባት በውድ ሀገራችን፣ መሬትና አፈር፣ ለመኖርና ለመቀበር፣ ያብቃን። አሜን።
@gaktau-pk4jm
@gaktau-pk4jm 9 жыл бұрын
SelamtaLondon አሚን ወንድማችን አሚን አሚን ያድርግልን አሚን
@otb2925
@otb2925 8 жыл бұрын
SelamtaLondon አሚን አሚን አሚን
@sbsbs3192
@sbsbs3192 7 жыл бұрын
ሐረግ Otb he
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ለአለሙ ቤዛ ለልዑል እግዚአብሔር ላንተ ይሁንልን አሜን
@እየሩሳሌምየማርያምልጅእየ
@እየሩሳሌምየማርያምልጅእየ 6 жыл бұрын
ዋውውውውው እንዴት ደስስስስ ይላል እኔም አብሬ መዝለል ጀመርኩ ተዋህዶ እናቴ የዘላለም ቤቴ ኑሪ ዘላለም አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸሎት ልመናችንን አምላከ ቅዱሳን ይቀበልልን
@amenamenamenh3104
@amenamenamenh3104 8 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ስለ ማይነገር ስጦታ እግዝእቤሄር ይመስገን የእመቤታችን እማላጅዋ እይለን
@fdgyrsa8180
@fdgyrsa8180 4 жыл бұрын
አቤት ውበት ተዋህዶን ለዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑራችሁ
@bemenettebeka9814
@bemenettebeka9814 8 жыл бұрын
የነፍስ ምግብ ነው ደስ ሲል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ አሜን
@abaabateklhimanot259
@abaabateklhimanot259 6 жыл бұрын
J
@wendemalemgeremew7557
@wendemalemgeremew7557 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!! ድንግል ማርያም ዛሬም እንደ ጥንቱ ብሩካን አባቶች በቤታቸው እየዋለች እያደረች እንደባረከቻቸው እኛንም በአማላጅነቷ በቃልኪዳኗ ትጎብኘን ትጠብቀን አሜን!!!
@yemataaddis5650
@yemataaddis5650 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል♥♥♥እማምየ ድንግል በአንች የሆኑት ሁሉ እንደምን ታድለዋል እንዴትስ ተመርጠዋል ምስጋና ለሠማይ ንግስት ይሁን እልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@ethiopianorthodoxtewahedo2596
@ethiopianorthodoxtewahedo2596 9 жыл бұрын
Absolutely gorgeous! What a heritage we have and nicely captured. Thanks for shring!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
+Ethiopianorthodox Tewahedo Many thanks for your empowering and kind words.
@falsedmitry3372
@falsedmitry3372 7 жыл бұрын
SelamtaLondon Ethiopia+Serbia+Bulgaria+Greece+Romania+Georgia+Armenia+ Russia= Orthodox Countries
@MichelleBrown-vi5zo
@MichelleBrown-vi5zo 5 жыл бұрын
Indeed
@moonmoonlove4867
@moonmoonlove4867 7 жыл бұрын
beautiful mom marry, ,,,kber le meya MARIAM LE WALDENT AMLEKE KEDEST KEDUSAN BEZWET ALEM
@ruthhaile3197
@ruthhaile3197 9 жыл бұрын
wow I do not have enough expressive words. it is as if I saw a small fraction of heaven. breath taking amazing. I feel revived and awakened to see God's children. thank you for posting and sharing with us egziabrher yestlene. God bless you in all your ways.
@yorubbeal6442
@yorubbeal6442 4 жыл бұрын
Amen God bless
@ሀናየእናቷልጂወሎየዋ
@ሀናየእናቷልጂወሎየዋ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጂ መሆን እንደት መታደልነው
@leaa1095
@leaa1095 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abetu Getay hoy bezi saat ezi menor endet denq new, Egezabhere Ethiopia yebark, Egnam Lejochu kalenebet beselam wedevAgerachen yesebseben, Weladit Amlak hoy Adera beyealhu be mahexenshe
@ghbbcyjmbc4250
@ghbbcyjmbc4250 7 жыл бұрын
TKEKL AMSEA EYRUSELAM BASMY YMNZMREW MZMUER YH NAW ELLLL
@selamyene4977
@selamyene4977 6 жыл бұрын
Egziabher yimesgen edet dessssss yilal berkrtu yideresen legnam lesdetognach beyalebet AMEN AMEN AMEN
@hanabogale7225
@hanabogale7225 6 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ፣የምናፍቃትን የከንፈሬ ማአዛ የሆነችውን ሳሊተምህረትን. በማየቴ ተደስቻለው፣
@sahdanicsahda1995
@sahdanicsahda1995 7 жыл бұрын
እግዛብሄር ዘመናችሁን ይባርክልን ፀሎታችሁ ይድረሥልን
@adanechkersa77
@adanechkersa77 4 жыл бұрын
እመብረሃ፣ስለእነዝ፣አባቶች፣ ብላህ፣ማረን፣ይቅር፣ባለን
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ልልል ውይይይይሽሲያምሩ እግዚአብሔር ለዚህ ክብር ያብቃን በስደት ያላችሁ በሙሉ
@ቅድስትሸጋዉ
@ቅድስትሸጋዉ 9 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@kalkedanabebe3622
@kalkedanabebe3622 8 жыл бұрын
amen amen amen !!!
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 8 жыл бұрын
ORTHODOX TEWAHDO LE ZELALEM TENURE AMENNNNNNNNNNN!!!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 8 жыл бұрын
አሜን። ይሁን፡ይደረግ።
@sbsbs3192
@sbsbs3192 7 жыл бұрын
Rahel Bekele ed
@bzuneshkoshoury3285
@bzuneshkoshoury3285 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል ልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ
@የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ 7 жыл бұрын
Hager Egzabher Ethiopa We are so blessed Egzabher Kent gar kehone man yashnefenal Kale hyiwten yasemalen Amen. 👏👏👏💓💚💓💚💜
@ametemecheal8193
@ametemecheal8193 6 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ድንግል በተዋህዶ ልጆችዋ ትክበር ለዘላለም!!!
@azebteklu2738
@azebteklu2738 8 жыл бұрын
Elelelelelelelelelele kale hiwot yasemalin
@MichelleBrown-vi5zo
@MichelleBrown-vi5zo 4 жыл бұрын
True black images of the saints and Prophets on the walls
@Light.19
@Light.19 8 ай бұрын
Hi, yes place you go the saints will be drawn as how the people their look. E.g. Ethiopia - black, China - Asian. But colour doesn’t matter at the end of the day, we should never focus on colour or looks but on faith and the story of the saint.
@Debresahl
@Debresahl 5 жыл бұрын
THANK YOU FOR SHARING IT. ITS SO BEAUTIFUL AND EGIZABHIER TSEGA YEBZHALOM
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ
@ድንግልንእወዳታለሁአማላጄ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ እንደሚል !!!!!!!
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
@ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 7 жыл бұрын
አምሳለ እየሩሳሌም በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@habteyesusmathewos3474
@habteyesusmathewos3474 6 жыл бұрын
Amen yadrisen
@ራሔልጓልገርዓልታ
@ራሔልጓልገርዓልታ 7 жыл бұрын
ዝማሬመላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንን
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ
@ፍሬታየቅድሰትአርሴማልጅፍ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልሌልልልልልልልቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@ሀይማኖትወለተትንሳኤ
@ሀይማኖትወለተትንሳኤ 6 жыл бұрын
Elelelellllllllllle Elelelelellllllle elelelellllllllllllllle zimara melakit yasemalen mengiste semayet yawerselin amen amen amen
@konjomar3287
@konjomar3287 6 жыл бұрын
ElllllllElllllllElllllll zmare melaykt yasemalin tesfa mengste semayat yawarslin bereketachu yiderbn
@asteartewele2324
@asteartewele2324 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ክብሩ ይስፋ ፈጣሪ ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን ኣሜን ።
@firewenghiwet2812
@firewenghiwet2812 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwet Mary Zion Axum mehret yewrodl organization orthodox tewahedo church of tigray Ethiopian interesting Queenie long it's keep it up. 🤲🤲🤲🤲⛪🤲🤲🤲🤲✅ That's really miss you over provision I'm listening mahlete ❤❤❤❤.....
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ
@እግዚአብሔርመሻገርነወእግ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህውት ያሠማልን
@kidanemheretenateenetenesh8937
@kidanemheretenateenetenesh8937 4 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen ameeeeeen ameeeeeeen elllllll ellllll ameeeeeen ameeeeeeen elllllll 💜♥️❤
@ራሔልጓልገርዓልታ
@ራሔልጓልገርዓልታ 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስስስስስስስስስስስስስስስስ ሲል እፍፍፍፍፍፍ
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝ ይሥጥቹሁ
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 4 жыл бұрын
አሜን።
@shweetzinabu1128
@shweetzinabu1128 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንዲሞቼ እዝጋብሄሪ ከናተ ጋሪ ይሁን
@fikadabebe912
@fikadabebe912 6 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllelllllllllllll Egziyabher Ymesgen
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 6 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን።
@geo-i5921
@geo-i5921 4 жыл бұрын
unforgettable occasion@ Sealite Mihiret wooow Mahilet Tsige ............abatocahin yinurulen
@brtukalhailu1414
@brtukalhailu1414 7 жыл бұрын
ደስስስስስስሲልእግዚአብሔርይመስገንአሜንአሜን
@RAMdaily
@RAMdaily 4 жыл бұрын
betam das yemil hulem yememagnawu neger new.egziabher leamet sew yibelen ena hulachinin bebetu yisebsiben.Thank you for sharing .please Ethiopians lets learn everything from tewahido our church .that is the only way out from this messy world.God bless Ethiopia and Orthodox tewahido church.
@mimibekle8675
@mimibekle8675 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll selhulum Egzeabeher ymsegen Mesgana lenatachen ledengel mareyam ygebatal emebete zarem barkeghe zmare melaketen yasemalegen bebetu yaxnathu.
@deniseallen3379
@deniseallen3379 3 ай бұрын
Love this. Amen. ❤.
@alemjemma24
@alemjemma24 7 жыл бұрын
Elelelelelelelelelelelelelelelel AMEN AMEN AMEN
@delina4213
@delina4213 8 жыл бұрын
This is so Beautiful!!!! Thank Your for sharing!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 8 жыл бұрын
+deli na I am glad you enjoyed watching it; and many thanks for your kind support.
@fefelala6052
@fefelala6052 8 жыл бұрын
egzabher sum level alem etemesegene yihun amen
@danasdanas2090
@danasdanas2090 8 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@destatamara5733
@destatamara5733 7 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልል ቃለህደወትያሰማልን ልልልልል
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 4 жыл бұрын
እምነት ከምግባርጋ መታደል ነው።
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 4 жыл бұрын
በእርግጥ ትልቅ ዕድል ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።
@lifetv8048
@lifetv8048 6 жыл бұрын
Amen zimare melakti yesmalna
@እፀገነትአቡኔ
@እፀገነትአቡኔ 6 жыл бұрын
እንዴት ያስደስታል በዚህ ቤትመኖር እመቤቴ የዛሬ አመት በሰላም ታድርሰን
@aphraem9mi85
@aphraem9mi85 7 жыл бұрын
ማኅሌተ ጽጌ 'Mahlete Tsge' at Se-alite Mehret Kidst Maryam - No. 1
@loredanoscuderi3492
@loredanoscuderi3492 3 жыл бұрын
Kale hiywot yasemalin
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 3 жыл бұрын
Amen.
@yeshialemalmawmihret8862
@yeshialemalmawmihret8862 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethiopianorthodoxtewahedo2596
@ethiopianorthodoxtewahedo2596 9 жыл бұрын
Absolutely gorgeous!!! what a heritage we have and thanks for sharing such a beautiful mahlet! God bless!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
+Ethiopianorthodox Tewahedo እግዚአብሔር የሰጠንን ታላቅ ጸጋ እናከብረዋለን፤ እንኮራበታለን።
@roshanwosen3848
@roshanwosen3848 8 жыл бұрын
Ethiopia behaymanotw lezlalm yakoyln Amennnnnnnnnnnnn!!!!
@MichelleBrown-vi5zo
@MichelleBrown-vi5zo 5 жыл бұрын
A taste of heaven look at the saints
@kalkedanabebe3622
@kalkedanabebe3622 8 жыл бұрын
amen amen amen !!!
@As-dk5pe
@As-dk5pe 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
አምላክ ተመስገን ተዋህዶ ስላደረግከኝ እናመሰግናለን ሼር ላደረጋችሁልን
@Ergoyeaschalew-jg2pv
@Ergoyeaschalew-jg2pv Жыл бұрын
አሜን
@bsahle
@bsahle 3 жыл бұрын
God is great! Beautiful.
@sintayehutamirat5011
@sintayehutamirat5011 9 жыл бұрын
Egziabher yibarkih!!!
@jenumewcha9892
@jenumewcha9892 7 жыл бұрын
Amennnnnn
@Bizzrat2011
@Bizzrat2011 7 жыл бұрын
Powerful! thanks for sharing!
@juancarlosgarcia4763
@juancarlosgarcia4763 7 жыл бұрын
the greatest!
@dagemawiiyassu5012
@dagemawiiyassu5012 6 жыл бұрын
Ufff kalate eko aterghe metadel new bezhe weset menore ena memote ye israel amelak yekeber yemesegen...
@KNAFSWorld123
@KNAFSWorld123 Ай бұрын
The images are so sad, such a beautiful culture orherwise
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
ellllllllll zmare melayikt yasemalin bereketachu yidrrbn👏👏👏❤❤❤
@melatayalew7610
@melatayalew7610 7 жыл бұрын
Abetu amlka hoye hattga ngena ate asdge keber late Elllll elllll ellllll
@danielasefa4662
@danielasefa4662 7 жыл бұрын
lideta ghenfo,berbere bekibe lijyiweled kedinghil
@danielasefa4662
@danielasefa4662 7 жыл бұрын
Melaku ghebriel elsabetna, mariamn tareghzalachuh wondlijoch tiweldalachuh ale.
@helenyirga8459
@helenyirga8459 7 жыл бұрын
Amen
@JesusisGodnowandforever
@JesusisGodnowandforever 8 жыл бұрын
Igziabiher yemesgen
@gee1553
@gee1553 4 жыл бұрын
Elelelelelelelelele 🙏🏾
@anamalecebeyonder1941
@anamalecebeyonder1941 5 жыл бұрын
Yeaa Yeaa B
@dbauer1014
@dbauer1014 4 жыл бұрын
Wow! Is this a special liturgy, like Pascha or Nativity, or is every Tewahedo service this grand? Thank you for sharing?
@patri1689
@patri1689 4 жыл бұрын
I think it is for big feast Holy Days. Ethiopian Orthodox liturgy usually last between 3 to 5 hours. But this kind of grand celebration is not only for Christmas and Easter only. They have extensive feasts thru out a year. Let's not forget Christianity introduced in 325 AD. So they have refined their liturgy for centuries!
@robeleykidane6165
@robeleykidane6165 5 жыл бұрын
AMEN AMRN AMEN ELLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLL ELLLLLLLLLLLL
@andre45507
@andre45507 7 жыл бұрын
igzahibier amasagan
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 4 жыл бұрын
አሜን።
@DEBOLWOOD
@DEBOLWOOD 8 жыл бұрын
Keep it up!!!u r doing gr888888888888888888888888888888888888
@angosomgebreyesus3980
@angosomgebreyesus3980 8 жыл бұрын
Ortodox. haymanot. lezelealem. tnur
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 8 жыл бұрын
Amen, Amen, Amen.
@ghbbcyjmbc4250
@ghbbcyjmbc4250 7 жыл бұрын
WANDOCH YET HEDU SETOC BACH NAW YMYMLKUT AMSELA EYRUSELM WAY ZEMA TSAMA BASMYT
@anamalecebeyonder1941
@anamalecebeyonder1941 5 жыл бұрын
Bae Bae Boo,God/Me Bless
@ራሔልጓልገርዓልታ
@ራሔልጓልገርዓልታ 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kirikiri5591
@kirikiri5591 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@eyoblove2081
@eyoblove2081 8 жыл бұрын
እልልልልልልል ልልልልልልል
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 8 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 52 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,1 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
Mahlet the Saint Raguel
1:20:41
Ethiopianorthodox Tewahedo
Рет қаралды 186 М.
ተፈፀመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ
22:35
መሠረተ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት MHSS
Рет қаралды 4,3 М.
ጥበበኛው ሰሎሞን | የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች (ከብሉይ ኪዳን)
26:08
መርሐ ተዋሕዶ - Merha Tewahedo
Рет қаралды 167 М.
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
14:14
Dekike betu
Рет қаралды 4,4 МЛН
Yewedesewa Melaeket Bezema /ይዌድስዋ መላእክት በዜማ
14:03
Melesse Zenebework
Рет қаралды 145 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 8 МЛН