ተፈጸመ ማኅሌተ ጽጌ (የመጨረሻው ክፍል) 'Mahlete Tsege' No. 3 (final part)

  Рет қаралды 131,603

SelamtaLondon

SelamtaLondon

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@hanakiddest713
@hanakiddest713 8 жыл бұрын
እዴት ደስ እደሚል የዉስጥ እርካታ ነዉ የተሰማኝ ኦርቶዶክስ መሆን እዴት መታደል ነዉ
@ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
@ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 7 жыл бұрын
hana kiddest በትክክል
@meseretmulatlema4116
@meseretmulatlema4116 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ፣ እንኳን አደረሳችሁ! የአመት ስው ይበለን። በጣም ድንቅ ወረብ መድሀኒተአለም በቤቱ ያቆያችሁ የአገልግሎት ዝመናችሁን ያብዛላችሁ።
@wmym
@wmym 9 жыл бұрын
Lovely. For Ethiopians and those who love Ethiopia, this is a treasure to save and enjoy again and again. For those in Ethiopia this may be just something they expect to see live at acertain period of time. For us living abroad, unable to return, for whatever reason, this is just a precious gift from brother Makonnen. Most precious gifts are normally given free of charge. That is what we witness here. Imagine if you needed to buy air to breath. Sliritual gifts are like that. Thank God there are people who retain the moment and share.
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
+Wondimu Mekonnen All I have is an unquenchable aspiration to make a contribution to humanity in general; and to my fellow Ethiopians in particular, a contribution that promotes self awareness, self respect, mutual understanding and peace using the basic skill I have. Your empowering comment makes me feel that I am travelling in the right direction to embark on my dream journey.
@ruthhaile3197
@ruthhaile3197 8 жыл бұрын
I couldn't agree more.
@mulukelelew2234
@mulukelelew2234 8 жыл бұрын
mahlete tsge
@Ytom-m8n
@Ytom-m8n 4 жыл бұрын
True ! May we attend mahlete Tsige in heaven
@eritrealove7981
@eritrealove7981 2 жыл бұрын
ኣቤት ውበት፡ ኣቤት ምስጋና። ክብር ሁሉ ሰማይና ምድርን ለፈጠረው ህያው ኣምላካችን ይሁን ኣሜን
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 2 жыл бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን። የእመቤታችን ልመናዋና ፍቅሯ አይለየን።
@askalemariamamsalu6788
@askalemariamamsalu6788 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት እመቤታችን ትባርከን፣ ፍቅሯን ታሳድርብን!!!
@music69
@music69 9 жыл бұрын
As always the Ethiopian orthdox church music/ chanting is the most expressive in its praise of the creator and thus a worthy means for the soul to elevate itself to God. So wonderful !!!! thank you for sharing.
@haisabya9365
@haisabya9365 7 жыл бұрын
ወኔ ተዋህዶ መሆን እዴት ያሥደሥታል እልልልልል ልልል
@የስላሴባሪያነኝ
@የስላሴባሪያነኝ 6 жыл бұрын
is not music ok
@sindufeleke
@sindufeleke 9 жыл бұрын
ወንድማችን ። ንግስተ ስማይ ወምድር ሳህሊተ ምህረት ረድኤቷ በረከቷ ቃልኪዳን ፍቅሯ ጣእሟ ይደርብዎ ። ግርማ ሞገስ ጉልበት ኃይል እውቀት ጥበብ ትስጥልን በወዲያኛው አለም ዋስ ጠበቃ ትሁንልዎ። አባቶቻችን ካህናትን ወንድሞች ዲያቆናትን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ዝማሜው ዜማው የማህሌቱ በመንፈስ ስማየ ስማያት ይወስዳል። ስንዱ እመቤት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። በአካል ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን መዳህኒያለም ፈቃዱ ይሁን።
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 9 жыл бұрын
+Wossen Menegistu እንዲህ ያለውን ጸሎትና ምርቃት ለማፍለቅ የተባ አዕምሮ ላደለዎት አምላክ ክብርና ምሥጋና ይድረሰው። እግዚአብሔር በጎ ምኞትዎን ሁሉ ይሙላልዎ።
@misshana4735
@misshana4735 8 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የወርብ መዝሙር ነው እመብርሐን ያመት ሰው ትበለን
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 22 күн бұрын
It is really a blessing to glorified our lord in earth as the Angels do in heaven. It is just marvelous 🎉
@emyyilmu4548
@emyyilmu4548 Жыл бұрын
ውይ ምናለ ሙሉ ማህሌቱን ሳትቆራርጡ ብታስተላልፉት። ለአባቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን።
@HanaSelama
@HanaSelama 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በሰው ሀገር ሁኜ ባየው ቤቷን ባይኔ በደስታ ብዛት እንባ ሞላ ባይኔ መላእክት መስለው በጺወን ሰፋረዋል በእጣንኑ ሲያርግ ጸሎታቼው ታይቷል ስትባርክ ቁማ ጽዮን እናታችን ማህሌቱ ደምቋ እንቅፋንቆ አይናቼው ያሬድ ዛሬም አለ ቁሞ እየመራቼው አምናለሁ እመ አምላክ ቤትሽ እመጣለሁ ጧፋና እጣን ይዜ ፊትሽ እሰግዳለሁ
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 7 жыл бұрын
በእመቤታችን ልመናና ጸሎት ይህ ምኞት የተሳካ እንደሚሆን እምነቴ ጽኑ ነው። ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም።
@TsehayEmishaw
@TsehayEmishaw 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@TsehayEmishaw
@TsehayEmishaw 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ከጣእሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማል ከመቤታችን በረከት ይክፈለን ጣእመፍቅሯን ታሳድርብን የከርሞሰው ትበለን አዛኝትእናታችን ሀገራችንን ወደ ቀደመው ሰሏሟ መልሳ እንዲ ለመሰብሰብ ታብቃን እሰይ እመቤቴምስጋና ይድረስሽ
@ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ
@ከክፉሁሉሁላችኀምአድኀልኀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የዓመታዊ ሰው ይበለን አምላከችን እልልልልልልልልልልልል👏👏👏🌻🌻🌻🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልልል👏👏👏🌻🌻🌻🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልልል👏👏👏🌻🌻🌻🌷🌷🌷
@EnathunAddis
@EnathunAddis 24 күн бұрын
Kidst tewahido lezelalem tsenta tinur likawunt abatochachin zimare melayiktn yasemaln
@eleniassefa5667
@eleniassefa5667 7 жыл бұрын
እልልል........እመቤቴ ማርያም ምስጋና ይግባት እመብርሃን የቤተክርስቲያናችንን ኮከብ የሆኑትን ካህናትን አብዝታ ትባርክልን በምድራችንም ላይ ታብዛልን፡፡
@እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
@እኔስየድንግልማርያምልጅኔ 7 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@TigistGmikael-yr2eo
@TigistGmikael-yr2eo 24 күн бұрын
እናቴ የስማይ የምድር ንግስት የተጸለየው ጸሎት ቁመት ምስጋና ለኢትዮና ለአለም ይሁን
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 2 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል . .🌹⛪💚 ተዋህዶዬ .ዝማሬ መላእክትያሠማልን አሜን
@እናትሀገር-ዸ6ኰ
@እናትሀገር-ዸ6ኰ 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ ዝማሬ መለከትን ያሰማልን
@zinashwale3193
@zinashwale3193 Жыл бұрын
አሜን ለዛሬ አመት በሠላም ያድርሠን
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኦርቶዶክስ ያደርከኝ የድንግል ልጅ
@lilacaroma5481
@lilacaroma5481 3 жыл бұрын
so beautiful... so ethereal!! My beautiful country Ethiopia! May God hear your cries, your prayers!!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 3 жыл бұрын
Amen. So be it!
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 7 жыл бұрын
Egzabhre yemsgn mhalte tisge hulme yenafkgal embte kesdet hiwot melsesh be hagerachn lay eyamsgensh lmnor abkin amen zmare melaekte yesmaln abatochahnn edme yestln amen
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 7 жыл бұрын
ስሟ እሚጣፍጠው ከማርም ከወተት ድንግል እናታችን ሰዓሊተ ምሕረት ልመናና ክብሯ በሁላችን ይደር በልጇ ያመነ ምንጊዜም አያፍር!
@ኦርቶዶክስባልሆንይቆጨኝነ
@ኦርቶዶክስባልሆንይቆጨኝነ 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ያለሁት አህዛብ ሀገር ቢሆንም ግን ጀምሬ እስክጨርሰው ድርስ በመካከላቸው አብሬ አየዘመርኩነበር የመሰለኝ በጣም ደስስስስ ስንል እኮ ተዋሂዶ ለዘለአለም ትኑር በእምነቴ ሁሌም እኮራለሁ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 7 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ።አዎ በጣም ኦርቶዶክስ መሆን ኩራት ነው የአባቶቻችን አምላክ በሄድንበት ሁሉ ከኛ ጋር ነው አሜን አሜን አሜን
@natanyohaness3847
@natanyohaness3847 2 жыл бұрын
ትኑርልን ተዋህዶ ለሊቃውንቱ እድሜ ይሰጥልን
@debesayshambel3806
@debesayshambel3806 8 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@fantastic1231
@fantastic1231 4 жыл бұрын
Wonderful! United and ancient proud Godly amazing Ethiopia 🇪🇹 forever!!!!
@izaramuwandafra3294
@izaramuwandafra3294 7 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@uaeuae5318
@uaeuae5318 6 жыл бұрын
ተፈፀመ ተፈፀመ መሀሌተ ፀጌ እግዚአሔር ይመሰገን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን
@NatnaelMekonin
@NatnaelMekonin 2 ай бұрын
ክብር ለሀያሉ ለድንግል ማርያም ልጅ
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 7 жыл бұрын
አገር ጥሎ እሚሄድ - ሆድ እያባረረው ሲባክን የሚኖር - እግርና እጃችን ነው። በደም ተለስኗል - ግድግዳው ማገሩ ምንጊዜም አይወጣ - ልባችን ካገሩ። ***** የወሰደን እግር -ደግሞ እንዲመልሰን ያምላክ ፈቃድ ይሁን - ላገራችን ያብቃን። ኣሜን።
@ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12
@ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12 7 жыл бұрын
SelamtaLondon 😢Amen Amen Amen
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ
@ማርያምእናቴ-ተ6ለ 7 жыл бұрын
SelamtaLondon አሜን አሜን አሜን
@izaramuwandafra3294
@izaramuwandafra3294 7 жыл бұрын
SelamtaLondon አሜን አሜን አሜን
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mengistudess892
@mengistudess892 4 жыл бұрын
amen
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 8 жыл бұрын
ELELEELELELELEELELELELELELELEL YEGNAM YESDETACHEN FESTAMEWN YAQERBLEN GETA AMEN!!!
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 жыл бұрын
march sayehon temercha yeortodoks emnt teketay yaregje amelak yekdst dengel mareyam lij kebrena mesgana yegbawe elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel elelelelel zemare melakt yasemaln
@ቤዛአጸደማርያም
@ቤዛአጸደማርያም 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምንኛ መንፈስን ያድሳል እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ
@ፅጌማርያምቅድስትሆይለምኝ 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ያኣመት ሰው ትበለን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንእንካን ኣብሮ ኣደረሰን ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@lifetv8048
@lifetv8048 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማረ መላእክት የስምዓልና
@reshantadesa1561
@reshantadesa1561 6 жыл бұрын
Ellllllll zemare melakt yasmalen endet metadel new orthdox mehon aye sedet aynu yetfa ende endnafkgne ehen edel.
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 жыл бұрын
ድንቅ ነው!! አመሰግናለሁ ሰላምታ ለንደን።
@peteragish448
@peteragish448 8 жыл бұрын
Amen tselot abotatna wetru ayfeleyena btami des zbl
@ፍሪጋል70እንደርታ
@ፍሪጋል70እንደርታ 7 жыл бұрын
እልልልልል እዴት እደሚናፍቅ እኮ ኡፉፉፉ
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 7 жыл бұрын
እንኳን ካገር ወጥቶ - በአካል የራቀው መች አይቶት ይጠግባል መች ሰምቶት ይጠግባል ዘወትር ኣዲስ ነው - ባጠገቡም ላለው? *** እንደዚህ በታትኖ - መቼ ያስቀረናል ለተስፋዋ ምድር አምላክ ያበቃናል!!
@zelalemjiru6165
@zelalemjiru6165 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betidesalegn5627
@betidesalegn5627 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@godolays1408
@godolays1408 6 жыл бұрын
Eillllllllllllllllllll Amen Des Sel Wow Ortodxes Lezilalem Tinur Amen
@DanayAbraham-z3r
@DanayAbraham-z3r Жыл бұрын
ተፈጸመ ናሁ ማህሌተ ጽጌ ስሙር እንቋዕ ኣብጽሓና
@yemisrachwondimu9818
@yemisrachwondimu9818 6 жыл бұрын
Nice recording! Thank you
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen Elelelelelelelelelelelelelelel
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 жыл бұрын
አሜን
@bettybetty5969
@bettybetty5969 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287
@zenuyemayreymlijehtmareyam8287 7 жыл бұрын
amen 💐💒💐💒💐💒💐💒💐💒💐amen 💐💒💐💒💐💒💐💒💐amen ledjwa yabkan
@shphone
@shphone 7 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemarye malektin yasemelna😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@eteneshaugereau3246
@eteneshaugereau3246 6 жыл бұрын
yeheche beyehuda melekete 1:1-3 ytetsafetch ande geze lekedusan yetesetech emenet nesh Egziabhaire yemesgen
@alsaasfia1266
@alsaasfia1266 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኽልልልልንግስተሰማያትወምድርማርያም ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Selam lanchi yihun begebriali selamita ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️🏝️
@hab994
@hab994 7 жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Egziabher Ymesgen Bedmen Btenan Egziabher Yhalikum Tesfa Engebra Mengste Semay Yewrselna
@solomongirma2508
@solomongirma2508 8 жыл бұрын
Amen
@hiwotgetahun5405
@hiwotgetahun5405 4 жыл бұрын
Amen,Amen.Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እንኩዋን አደረሳችሁ።
@HanaHana-pg9zo
@HanaHana-pg9zo 8 жыл бұрын
አሜንንን
@ritabezabh6199
@ritabezabh6199 7 жыл бұрын
Amen elllll elllllll ellllllllll
@yaredasmare4589
@yaredasmare4589 23 күн бұрын
Amew😮😮❤
@buzayehukebede5512
@buzayehukebede5512 8 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 AMEN
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 8 жыл бұрын
AMEN.
@EtsubdinkGaines-yi4bx
@EtsubdinkGaines-yi4bx 7 ай бұрын
This is the battle of Jordans!
@el8794
@el8794 7 жыл бұрын
des alegne ....................be agatami hono yeneberkut semateu kirkos betekereseteyan neber ena betam des yelelal ...tefetseme mahelete tsege zare demo 15/11/2017 sedeto abeketo guseqome gebache endete des yelal le ametu betena tebeka taderesen kewechime yalachu beselame bedesta agerachu gebtachu yehen yeminafeqe webe mahelete tsege tasayachehu......enateye leyewe esti adise gena yalsemahute yalayehute honebgne ................... .......elelelelelelelelelelelelelelele..............tsegahene yabezawe wendemachen
@solomonmulugeta5671
@solomonmulugeta5671 4 жыл бұрын
Betam desi yelale Zemari meleakt yasmalen
@andalemtedla1366
@andalemtedla1366 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@እምዬእምዬ
@እምዬእምዬ 7 жыл бұрын
እምዬ ሰአሊለነ ማሪያም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@helensahle4810
@helensahle4810 4 жыл бұрын
I wish benori ye emamilsk beriketu yedirseign
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 4 жыл бұрын
የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ የመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ ጸሎትዎን ይስማዎ። አሜን።
@Ytom-m8n
@Ytom-m8n 3 жыл бұрын
I want to be there :(
@bettyte32
@bettyte32 2 жыл бұрын
የዘንድሮ እጅግ እጅግ ይለይ ነበር። ጠጠር መጣያ እንኳዋን አልነበረም ።
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 2 жыл бұрын
እሰዬው! እንኳን በቦታው ተገኝተው የእመቤታችንን በረከት ለመቀበል አበቃዎ። እኔንም በድጋሜ ደጇን እንድረግጥ ከልጇ ከወዳጇ እንድታማልደኝ በጸሎት አይለዩኝ።
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mamowodaje3649
@mamowodaje3649 5 жыл бұрын
memerete yasdestefgnal enkuan tewahdo honku
@merrysalam391
@merrysalam391 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 4 жыл бұрын
እሜን:: ይኹን: ይደረግ:::
@tegestherrmann4029
@tegestherrmann4029 2 жыл бұрын
I wish they are holding Ethiopian Saint Marry art.
@Vibgyor1717
@Vibgyor1717 Жыл бұрын
What is this script heart touching prayer🙏👍
@gracekid
@gracekid Жыл бұрын
by saint tsige dingle
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon Жыл бұрын
The language is called, Geez, a language used as the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church service language. The current national language of Ethiopia, Amahric has derived from it. Please let me know if this doesn't answer your query. I will do my best to make it more clear. Thanks for your interest.
@Vibgyor1717
@Vibgyor1717 Жыл бұрын
Tq so much🙏💐❤❤❤❤❤
@AntonBenchea-c6f
@AntonBenchea-c6f Жыл бұрын
👍🙏🤗
@mahid551
@mahid551 4 жыл бұрын
Lekawnten yetebkeln yabzalen
@EtsubdinkGaines-yi4bx
@EtsubdinkGaines-yi4bx 7 ай бұрын
We backstab at the end! We have to forgiveness to God! We lost at the end! Solution, is bowing, say sorry! Then everyone is Entered the the house of God! I AM VERY TRUSTFUL! GOD HELP! WE Won the phalistines!!!
@beza3578
@beza3578 7 жыл бұрын
Betselotachew ayrsun
@nigatgirma1401
@nigatgirma1401 7 жыл бұрын
Elellllllllllllllllllllllllllllll Elellllllllllllllllllllllllllllll Elellllllllllllllllllllllllllllll Oritodox tewahido lezelalem mmm mmm mmm mmm mmm tinuriiiiiiii
@superpeaceloveunity
@superpeaceloveunity 3 жыл бұрын
Antiochian orthodox brother here. Is this a feast day?
@meklitmedia-7453
@meklitmedia-7453 3 жыл бұрын
Yes
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 3 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllllllllemebetachi hagerachinin Sela adigilin
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 7 жыл бұрын
ZEDROMA BE NUFAQE EYTEMTALHE NEW YEHE YEMBTACHEN MASETAWESHA BETKRSTYAN!
@SelamtaLondon
@SelamtaLondon 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችንን ሲጠብቃት እንደኖረ አሁንም ይጠብቃታል። እኔ እንደሚመስለኝ በጸሎት ተግተን አምላክን መለመን ነው የኛ ተግባርና አቅም።
@mountainmedia8861
@mountainmedia8861 2 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Layla-th4zv
@Layla-th4zv 4 жыл бұрын
የል ጅነት ጊዜዬን አስታወሰ ኝ እንዲህ እን ጨፍር ነበር በኣታ ለማርያም
@banchalemwondale-fr5qe
@banchalemwondale-fr5qe Жыл бұрын
እንጨፍር ነበር አይባልም ።
@honeymar140
@honeymar140 3 ай бұрын
Elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll elllllllllellllllllllll 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@semiranurunuru6301
@semiranurunuru6301 7 жыл бұрын
ሰራፈትወች ተጃጃሉ
@yeromyerom7752
@yeromyerom7752 6 жыл бұрын
semiranuru Nuru malet
@fissehagebrehiwet1198
@fissehagebrehiwet1198 4 жыл бұрын
Ah amlak yelielki
@fissehagebrehiwet1198
@fissehagebrehiwet1198 4 жыл бұрын
Endanchi shntbet atabi adeluma
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 3 жыл бұрын
ከዚህ ምን አገባሽ ደሞ
@askalyitbrk6036
@askalyitbrk6036 7 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልእል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mooomkomm3435
@mooomkomm3435 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@jhhb1210
@jhhb1210 8 жыл бұрын
amen
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@sarasos9173
@sarasos9173 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yohanagebremicheal4941
@yohanagebremicheal4941 7 жыл бұрын
Amen
@abebechbeharu2733
@abebechbeharu2733 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@andalemtedla1366
@andalemtedla1366 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yorubbeal6442
@yorubbeal6442 4 жыл бұрын
Amen
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Don't underestimate anyone
00:47
奇軒Tricking
Рет қаралды 29 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,6 МЛН
ተፈፀመ ማኅሌተ ጽጌ🌹 Tefetseme mahelete tsige
17:30
Kelemeda ከለሜዳ
Рет қаралды 8 М.
ተፈፀመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ
22:35
መሠረተ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት MHSS
Рет қаралды 4,2 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 173 МЛН