Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 90.1|

  Рет қаралды 40,779

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

WhatsApp / Telegram +251901133636
PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZbin, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Пікірлер: 208
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Ай бұрын
ይሄ ንግግር ሚሊዬን ህዝብ መስማት አለበት. እውነት እና አቅ. ❤❤❤
@HelenAgonafir-jm9xc
@HelenAgonafir-jm9xc Ай бұрын
ሰመረ ባሪያው የኡነት ትልቅ እና ምርጥ ሰዉ! እንዳንተ ያሉ ሐቀኞች at the same time intelligent አበሻ ይብዙልን!
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ላይ ቀዘኑባት ሁሉም የእኔዎች👈😡 ያማል በጣም ያማል ወገኖቼ💔💔 እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ያስባት በሁሉ ይርዳት🙏🙏🙏
@MelkamuMB
@MelkamuMB Ай бұрын
ሰሜ ሁል ጊዜም የምታነሳቸው ሀሳቦችህ በጣም ትክክል ናቸው። የችግሩ መነሻ የሆኑ ሰዎች ግን ምነው ገበዙ?? ምንንስ ቢተማመኑ ነው? ሰሜ በርታልን!!!
@Sefasefa-p8s
@Sefasefa-p8s Ай бұрын
እንደተለመደው አንድ ሰሞን ሚዲያዎች ተጫጭተው ይተውታል ስለሚያውቁን አያስጨንቃቸውም የትኛው ሚዲያ ነው እስከመጨረሻው የሚታገለው????????
@FaivanKoko
@FaivanKoko Ай бұрын
🧐
@alembekele3253
@alembekele3253 Ай бұрын
የ አንድ ወር ወሬ ይሆንና ያ ማነው ስሙ በዘንግ እስኪሄድ ድረስ ከ ስልጣን እንደማይውርድ በ ኩራት ትሳልቆብናል ፈጣሪ ይጨመርበት
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 Ай бұрын
ተባረክ ስሜ
@ambassel.2516
@ambassel.2516 Ай бұрын
የቤተሰብ ትውውቅ ነውደ የተጠራነው? በሀገር ደረጃ በዚህ ልክ በሁሉም መዝገጥ ያሳዝናል። ምን ይሻለን ይሆን?ወይኔ ኢትዮጵያዬ በተሸከምሽ ተረገጥሽ የእውነት!
@nuale23
@nuale23 Ай бұрын
በተሸከምሽ ተረገጥሽ😢😢😢
@lolak953
@lolak953 Ай бұрын
I absolutely agree with you Semere .... I am extremely mad at specially Derartu Tullu ... I feel she should know better.
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
Same
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
በጣም ይገርማል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሰሜ ባሪያው ጥሩ አርገሀል ምናልባት አሰራር ይለውጡ ይሆናል
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
እኔ ኤርትራዊ ነኝ የኢትዮጵያ አትለቲክ ሲያሸንፉ እደሰታለሁ የአፍሪካ ኩራት ናቸው እንደዛሬ አይቼ ሰምቼ አላውቅም ድራርቱ ቱላ ስታስጠላ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@aduadu3685
@aduadu3685 Ай бұрын
ደራርቱን አትንኪ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
በእውነት ዘንድሮ ያሳዝናል 😔 መሰንክሉ ላይ ልጁ ሲወድቅ ከጨረሱ በኃላ እንኳን እሮጠው ተመልሰው ወደወደቀው ወንድማችን ጋ አልሄዱምና ወይ በእግዚአብሔር እንደዚህ ተጨካክነናል እግዚኦ ... ስንተዛዘን እግዚአብሔርም ከኛ ጋር ይሆናልና ብቻ እግዚአብሔር ይድረስልን 😔😔….
@asteradmase-u1q
@asteradmase-u1q Ай бұрын
እነ ይድነቃቸውን ባየንበት እነዚህ ዓይናቸውን በጨው ያጠቡ ነውረኞች ገጥመውናል
@MaryoMichael
@MaryoMichael Ай бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ❤❤🎉🎉።
@Sara-j2y2p
@Sara-j2y2p Ай бұрын
ልክነዉ ዘንድሮ እደሀገር ወርደናል😢
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha Ай бұрын
አሸብርን ከፓሪስ አዲሳባ በሩጫ እየገረፉ ያምጡት
@biniYam5661
@biniYam5661 Ай бұрын
including Derartu
@emebetbekele2826
@emebetbekele2826 Ай бұрын
😂😂😂
@dawit5033
@dawit5033 Ай бұрын
እኔ ለአሸብር የምመኝለት ፣ መኪና እየነዳ 14 ዘንባባ ከፊት ይግባበት። አሉ አንተ ግን ሰሜ ትለያለህ እግዜር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@girmatadesse6074
@girmatadesse6074 Ай бұрын
በሀገራችን : ጉዳይ : ፖለቲከኞች : ስፖርቱን :አበላሹት።
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
ህዝቡም ተበላሻ በዘር እየታገደለ
@danielmelkamu6555
@danielmelkamu6555 Ай бұрын
ምርጥ እስተያየት ትክክለኛ ሃሳብ ነው ያቀረብከው በትክክል ያለውን ችግር በደንብ ገልፀህዋል ትልቅ ለውጥ ያስፈልጋል ፌዴሬሽን ውስጥ 100%
@JooAsnake
@JooAsnake Ай бұрын
ሰሜ በሀገራችን መለመድ የለበት አንድ ዋናው ነጥብ የግለ ሂስን አንስተው ድክመታቸውን ተቀብለው ሀላፊነቱን ለተሻለ ሰው መልቀቅ ነው።
@derebeeshete4373
@derebeeshete4373 Ай бұрын
ወንድ ኢትዮፒያዊ ነህ ፕሮግራምህን አከታተላለሁ ያሁኑ ግን ልቤን ሰነጠቀው ሃቁን ገልፀኸዋል በትክክል አማርኛ ለገባው አድሜና ጤና ይስጥህ 😂 በቀልድ ነበር የማይህ አሁን ግን ተረዳሁህ ጀግና አራዳ ወንድ ያራዳ ልጅ ነህ አራዳ ስልህ ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባሃል ብዬ አምናለሁ አራዳ ሁሉም ነገር ይገባዋል ጥሩ ኢትየፕያዊ ነህ ከኖርዌ ሀኜ ነው አስተያየት የጠሁ
@Creator1-xq7lf
@Creator1-xq7lf Ай бұрын
የአትሌቲክስን ጉድ በአደባባይ ስላየነዉ ነዉ እንጅ እንደ ሀገርክ በሁሉም መስክ ያለው አስተዳደር እንዲሁ ተመሳሳይ ነው ሀገራችን ፈጣሪ ያስባት ለሁሉም መሪዎች ልብ ይስጣቸዉ ስለሀገር እንዲያስቡ
@addisababatube1012
@addisababatube1012 Ай бұрын
😂😂😂😂 ሰሜ አልቻልኩም ዘመድ ሊጠይቃቸዉ መቶ የሰዉየዉ ሚስትም የሉም ለድጋፍ ሊወዳደሩ ፓሪስ ሄደዋል
@sebletechane8099
@sebletechane8099 Ай бұрын
😂😂😂
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
ክክክ በጣም የሚገርመው በስመአብ አዋርዱን እግዚአብሔር ታምራትን ባይጥልልን ኢትዮጵያውያ እግዚአብሔር ይድትስልሽ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
🤣🤣💀💀
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@NEGESSE-x3d
@NEGESSE-x3d Ай бұрын
አትሌቶች ለምንድን ነው የግል አሰልጣኝ ተይዞ ወደውድድሩ ቦታ የሚሄዱት ሲጀመር የብሔራዊ ብድን አሰልጣኝ ለምን አይኖርም በእያንዳንዱ ዘርፍ በነገራችን ላይ የእያንዳንዷ እራጭ አሰልጣኝ ወይ ባሏ ነው ወይም ፍቅረኛዋ ነው ። በዚህ ደረጃ የቦርኮ አመአት የተፈጠረው።
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Ай бұрын
ድንቅ የሆነ እይታ እጅግ በጣም ትክክል ነህ
@linaejabo8229
@linaejabo8229 Ай бұрын
Seme wendme my best choice 🎉🎉🎉🎉
@Israelxox
@Israelxox Ай бұрын
Err Bareyaw- how & why the marathon runner who scores a new time record (OR) could be in reserved?They are corrupted & disgraceful. Viva Tamerat Tola ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
አይ አንት ልጅ እንዲህ ልክ ልካቸውን ንገርልን በፖለቲካውም በእስፖርቱም ወድቀናል ለወደፊቱ ቢስተካከል ጥሩ ነው ጥሩ ነግረህልናል
@tamirualemayehu5250
@tamirualemayehu5250 Ай бұрын
thank you semere we proud of you
@ruthasres491
@ruthasres491 Ай бұрын
I agree with you Seme. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
በጣም ያሣዝናል
@fufulovely2903
@fufulovely2903 Ай бұрын
ባርዬ ቆንጆ ። ቀጥልበት የውሴን ነው የምትናገረው ። ግድ የለህም ይህ ንግግርህ አንድ ቀን ሁሉን ይቀይራል ። ባሪያው በኢትዮጵያ አንደበት ማለት ። አንተ ነህ ።
@astechtube
@astechtube Ай бұрын
Oooooooooh my God Good Idea bro Jabadhu
@natnaeldesale9707
@natnaeldesale9707 Ай бұрын
Yehzbun smiet miyanxebarek zgjet new ymechk. ❤❤❤ eneza gn mereshen alebachew.
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ናትናኤልደስአለ፺፯፻፯
@selamawitbelete3467
@selamawitbelete3467 Ай бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤❤
@LeilaShamil
@LeilaShamil Ай бұрын
ሰሜ ሰላምህ ይብዛ
@debesayteklay4985
@debesayteklay4985 Ай бұрын
Ene eritrawi negh ethiopia berucha siyashnifu betam new yemidestew zendiro gin gira gebagh ena azenkugh
@Abhame
@Abhame Ай бұрын
ይመችህ አቦ😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@foziamorand36
@foziamorand36 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ !ባጋጣሚ ፓሪስ ነበርኩ ለቫኬሽን መጥቼ እንዴት እንዳፈርኩ!! ዝም መባል የለባቸውም .ሚመለከተው አካል መፍቴውን ይሳውቀን!!!!አረ ኦኦኦ
@ZENAZENA-ce6oj
@ZENAZENA-ce6oj Ай бұрын
ሰሜ ዕኔመቼም ስሜታዊ እስክኆንና የኆነያልኆነ አስክለፈልፍ ሰቃጠል ነው የከረምኩት አሑንም ግን ያልኩት በሙሉ ሊባልከሚገባው በታች አንጅ በላይነው ብዬ አልልም የኆነው ሑሉግን ይሑንና ያች ጉድፍ ይሉዋትዋ የሳስት ሰው ቦታ ይዛ የግማሽ እንኮ ውጤት በማሳጣትዋ አሶም ትሑን ውሽማዋ ምንም አንባልም ብለው አገር ይገባሉ? ጎረቤቶቻቸውን አያፍሩዋቸውም? አይ አትዮጵያ ያከበርሻቸው ይሸቅጡሽ???
@זנבהזנבה-צ4ד
@זנבהזנבה-צ4ד Ай бұрын
Bravooooo semre tikikil neh dear bro...
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 Ай бұрын
This video should reach to them
@BezaAserat-zl4cp
@BezaAserat-zl4cp Ай бұрын
ሰሜ እንዳልከው ይሄን ፕሮግራም መልሰህ መስከረም ላይ ድጋሜ ስራው ተረሳስቶ እንዳይቀር ነው ። ህዝብ (short memory ) ነው ያለው ባለስልጣን ማን ነበር 🤔🤔🤔
@HamdiFethi-rg9en
@HamdiFethi-rg9en Ай бұрын
ም/ፕ ደራርቱ ነች ሰሜ ተበለሽ😂😁😀😄😃🤣
@elsatariku6006
@elsatariku6006 Ай бұрын
ሰሜ አንደኛ
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
ወልደመስቀል ኮስትሪ
@emuyetekle
@emuyetekle Ай бұрын
Tikikil sema
@workieddinka6334
@workieddinka6334 Ай бұрын
ልክ እንደኮሪደር ስራ ፌዴሬሽኑ በጥራት ይሠራ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Ай бұрын
Samiye 🔥🔥🔥💚💚💛💛❤️❤️
@besratwondemeneh6970
@besratwondemeneh6970 Ай бұрын
ወንድሜ እሱ ብቻ አይደለም ል : በጠም ብዙ ቢዝነስ ነው የሚሰሩት በአንድ ሰው አንድ ሚልየን ብር ተቀብለዋል ምን ያህል ቢዛ እንዳስመቱ የፈረንሳይን ኢንባሲ ጠይቆ መረዳት ይቻላል እዚህ መተው የሚቀሩትን ልነግርህ አልችልም በጣም ብዙ ሰው ገንዘብ ተቀብዋል እባክህ ይሄንንም አንሳባቸው ::
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
እኔ ግን እንደ ደራርቱ ያቃጠለኝ ያዘንኩበት የለም። የሩጫን ነገር እያወቀች ሰውየው እንክዋን ቢያስቸግራት እውነቱን አፍርጣ ስራዋን መልቀቅ ነበረባት ከባለጌ ጋር አብራ የምትተባበረው በጣም ያሳዝናል። ሰሜ ልክ ብለሀል LA ይሄ እንደሚደገም ዕወቅ እነዚ ሰዎች ካለቀቁ ። በየባላቸው እየሰለጠኑ ምን ጉድ ነው ተሰምቶም አይታወቅ ለዚ ሁሉ ተጠያቂ አትሌተ‍ኢክስ ፌደሬሽን ነው። እነዚ ሰዎች ካልተቀየሩ መቼም ለውጥ አይመጣም ተስፋ ቁረጡ ሰዉየው እንደሆነ ወንበሩ ላይ ነግስዋል
@MohammedOmer-s8b
@MohammedOmer-s8b Ай бұрын
IF OLYMPIC COMMITTEE ANDA athletic COMMITES ARE NOT ASKED there IS NO JUSTICE IN THE WORLD
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 Ай бұрын
ብር ስፖርት ፌዴሬሽን ውስጥ የተሰገሰጉት ደናቁርቶች እንደአረም ተነቅለው መውጣት አለባቸው
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 Ай бұрын
ሰሜ❤❤❤😮😮😮
@Anteneh-h3h
@Anteneh-h3h Ай бұрын
ሚስትየውም የለችም ፓሪስ ሄዳለች😂😂
@mefetuwamukitar1872
@mefetuwamukitar1872 Ай бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾❤❤❤
@tt55-m2i
@tt55-m2i Ай бұрын
😂😂😂seme.....😂😂😂😂😂😅😅😅😅😂😂😂😂😅😅nurilin
@geda630
@geda630 Ай бұрын
Indeed very sad ‼️ stil corroption ‼️.P.S STOP CORROPTION ⛔️⛔️⛔️⛔️
@munaagaton5337
@munaagaton5337 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mihretumahrega2461
@mihretumahrega2461 Ай бұрын
የብራዚል ኳስ ንግድ ሆኖ እንደሞተ የኛም የሩጫ ከፍታ ሸቀጥና ፖለቲካ አጨማልቆት ገደሉብን ። አፈርን !!!
@BitaMiki
@BitaMiki Ай бұрын
እንደሚመስለኝ ግን ዘረኝነቱ ነው የጎዳን የአንድነት መንፈስ ጠፈቶብናል😢😢
@QOA77
@QOA77 Ай бұрын
እንደው ደፍረው አይናቸውን በጨው ታጥበው ይመጡ ይሆን። ሕዝብን በምን ሞራላቸው ነው የሚቀርቡት ወራዶች
@gezahegngamo4436
@gezahegngamo4436 Ай бұрын
Ato Ashebir enkuanim Hikimina lay alihone yehanin Hizib yegelew nbr. ezaw Asiatics lay yekoy.
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Ай бұрын
200 ሰዉ የልሁካን ቡድን? 200 x 3000 = 600, 000 dollar? ይዘገንናል
@BereketAmaha
@BereketAmaha Ай бұрын
ብራቮ ሰሜ ልክልካቸውን ንገርልኝ መረረን እኮ
@bereketsintayhu7971
@bereketsintayhu7971 Ай бұрын
Semi
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Ай бұрын
ካካካካካካካካካካካካካ ወደፊት
@Aberamolla768
@Aberamolla768 Ай бұрын
ሰላም
@BethlhemeMerawi
@BethlhemeMerawi Ай бұрын
ልቤ ን ነዉ ቅቤ ያጠጣህዉ እንጀቴን ነዉ ያሳሩኝ
@seblemereba439
@seblemereba439 Ай бұрын
Melaregehe
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg Ай бұрын
You’re right Seme, Ethiopia is going down South. Embarrassment.
@MelonaDA2013
@MelonaDA2013 Ай бұрын
Anteko atinager....tichilaleh yemir
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
ሁሉ አይቀሬን ገበያ አታውጣት🤔
@californa6827
@californa6827 Ай бұрын
120 ሚሊዮን ህዝብ ያለበት አገር አሸብራ የሚባለው ከሰልጣኔ አልወለድም ማለት ውድቀት ነው
@eskedarassefa7130
@eskedarassefa7130 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@መሬው
@መሬው Ай бұрын
ስትናገር እኮ አንጀት አርስ ነህ
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 Ай бұрын
የአሳ ግማት ከአንቱ!!!
@ethiopiayegna
@ethiopiayegna Ай бұрын
Semere bariyawu sewun ewneten lemanor yemiter wesheten endaynor lemakanat yemiter mirt sewu😂😂
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾 @ኢትዮጵያየኛ
@عارفالبلوشي-ب9ح
@عارفالبلوشي-ب9ح Ай бұрын
😂😂
@eskinderhailemariam3078
@eskinderhailemariam3078 Ай бұрын
ሰሜ ዶር አሸብር እኮ በቴዎድሮስ ፀጋዬ ሚዲያ ላይ ዋናው የኦሎምፒክ መክፈቻው ነው። ኢትዮጵያ አሸበረቀች ብለዋል። አንተ እሩጫ አሰልጣኝ ትላለህ እንጂ ደግሞ ኢትዮጵያ በምንድነው ያልወረደችው? እስቲ አንድ ነገር ጥቀስ?
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን Ай бұрын
I thought the video is edited 😱 ወይኔ ከዚ በላይ ቀዘነ ምን እስኪያረግ ነው ምንጠብቀው እስኪሸጠን ሸጠን እኮ አረ ነደድኩ
@ameley4768
@ameley4768 Ай бұрын
ሰመረ ተከድኖ ይብሰል ማለት ቆይ አትቾክል ይሄ ሌላ ጉዳይነው ሰውየው የህዋት ዮቱብ ቀርቦ መግለጫ መስጠቱ እራሱ ሌላ ጉዳይ ነው
@blackeagle27
@blackeagle27 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AmareLemma-fl8nr
@AmareLemma-fl8nr Ай бұрын
በየክልሉ የመጡት በምርጫው ይሄን አሸብር የሚባል አሸባሪውን የመረጡትን ናቸው
@danielabebe8133
@danielabebe8133 Ай бұрын
ዋናዋ ደራርቱ እያለች አሸብርን የሚናገር ሰው አስመሳይ እና ውሸተኝ ሰው ነው ።የአትሌትክስ ዋና እሷ ናት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
አሸብ ሆነ ስማች እሩጫ ቀረ
@tiktokmender2872
@tiktokmender2872 Ай бұрын
are ጨ endet new yetsafkat astekakl
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Ай бұрын
ሰሜ የሰው ልክ❤ ምን ላድርግህ ነጭ ነጩን ነህ እኮ!! ባለፈው ትዝታ ነው እኮያለነው!! እንዲህማ ወርደን አናውቅም እኔም ገርሞኝ ነበር ጭፈራው!!! ስለሁሉም እንዳሉ ይውረዱልን ልናያቸው አንፈልግም!😅😅😅
@BezaAserat-zl4cp
@BezaAserat-zl4cp Ай бұрын
ሰሜ እንዳልከው ይሄን ፕሮግራም መልሰህ መስከረም ላይ ድጋሜ ስራው ተረሳስቶ እንዳይቀር ነው ። ህዝብ (short memory ) ነው ያለው ባለስልጣን ማን ነበር 🤔🤔🤔
@sabawondemagegnehu4488
@sabawondemagegnehu4488 Ай бұрын
❤❤❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Ай бұрын
Share share!! This is a very important topic. Thank You!
@Abi50505
@Abi50505 Ай бұрын
አዋረዱንእኮ ሰሜበናትህ😢
@astersheleme9139
@astersheleme9139 Ай бұрын
ሰሜ ጥሩ አመለካከት ቅንነት ያለህ ሰው ነህ አድናቂህ ነኝ እኔ ምለው ወዴት እየሄድን ነው የሰፈር ቡድን ውስጥ እንኳ እንደዚህ አይደረግም 120 ሚሊየን ሕዝብን ወክለህ የወረደ ሥራ ሀገርን የናቀ አንጀቴ ነው ብግን ያለው ሀገርን አየበደሉ እርስ በእርስ መጠቃቀም ሆዳሞች ነን የፌዴሬሽኑ ሥራ ምንድን ነው ?ጢባጢቤ ነው የተጫወቱብን
@DagiG-ed1tr
@DagiG-ed1tr Ай бұрын
እኔ ግራ የገባኝ ፌዴሬሽኑ ግን የማን ነው ቤተሰብ ተሰባስቦ የሄደው ያሳዝናል
@uniquetube1919
@uniquetube1919 Ай бұрын
ሰሜ ተቃጠልን እኮ!🥰 ግለሰብ ከሀገር በለጠ እኮ!🥰 🥰ሰሜ ተባረክ🥰!
@damakesimedia9986
@damakesimedia9986 Ай бұрын
ሠመረ ውይይይይ ከልቤ ነው የምሰማህ ምክንያቱም ቁም ነገር እያዋዛህ ነው የምታስተላልፈው እናመሠግናለን ።በርታ ወንድሜ በእውነት ጎበዝ ነህ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው ሀገራችን ወደ ኋላ እየሄደች ነው ።ባንዲራ ራሡ ለምን ማውለብለብ እንደሚፈሩ አይገባኝም ።አሁን ይሄ ባንዲራ የቀራቸው "ከኢትዮጵያ አውሮፕላን " ቦይንግ 787 እና ዳሽ 6 አውሮፕላን ላይ ብቻ ነው የሚውለበለበው ።እሱንም አቅም ስላጡ ነው።
@girmakebede3525
@girmakebede3525 Ай бұрын
The corrupted country's behavior is worse than this. As a corrupt country, what do you expect? This is not Ethiopia as we know.
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 Ай бұрын
ባልከው በሙሉ እስማማለሁ ምንም ምጨምረው ሃሳብ የለኝም አንጀቴን አርሰኸዋል
@fathiahamzah
@fathiahamzah Ай бұрын
ኑር፣፣ለዘላለም፣፣ሠሜ፣፣፣ኢትዮ፣፣እደሠመረ፣ባሪያው፣፣አድሠው፣፣እኳን፣፣የለም፣፣ያሣዝናል፣፣ሠመረ፣ባሪያው፣፣እድሜና፣ጤና፣፣ይሥጥህ
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 Ай бұрын
አንጀቴን አራስከው ማለት የምፈልገውን ነው የተናገርከው።ባል አሰልጣኝ ሚስት ተወዳዳሪ ሆና መሔድ በህግ መከልከል አለበት።እንደ የግል ሥራ ነው ያዪት ።የሃገር ጉዳይ ስለሆነ በሥርዓት መመራት አለበት።
@DavidJirma
@DavidJirma Ай бұрын
ስሙን መላክ ያዎጣል አሽብር 🤣
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
መልአክማ አሽብር ብሎ ስም አያወጣም 😂😂😂😂😂
@natnaealzewdu6606
@natnaealzewdu6606 Ай бұрын
I'm really very appreciated and proud of you thank you so much you are absolutely and definitely 💯 % true I'm agree with you 👍👍👍🙏🙏
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 5 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,2 МЛН
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 56 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 5 МЛН