Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V25

  Рет қаралды 284,859

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@ibrahimahmed9337
@ibrahimahmed9337 Жыл бұрын
እንደው አንተ እድሜ ና ጤና ይስትህ 👍👏 ልክ እንዳተ አይነት ያብዛልን ❤️
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
የኛ መካሪ ወግና ባህላችንን አስካባሪ የሚዲያው ጀግና ሠመረ
@simegnsimegn9064
@simegnsimegn9064 Жыл бұрын
እንዲያው ተባረክ ልጆቹህ ይደጉልህ!! አንተን ስሰማ ያቺ የድሮዋ ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች:: ወጣቱ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀም አልገባቸውም ,, ሙህራን እና ሽማግሌዎች ጠፍተዋል ኢትዮጵያ ውስጥ
@DubDubTube
@DubDubTube Жыл бұрын
አንተ ከኢትዮጲያ ጨዋ ባለውለታዎች መካከል አንዱ ነህ ። መድሃኒዓለም ዘርማንዘርህን ይባርክ አቦ!👏👏👏🇪🇹 ወዳጅህ ከድሬዳዋ
@SarahS-qo4wt
@SarahS-qo4wt Жыл бұрын
እንደኔ ማናው ባሪያው ዘና የሚያደርገው የምር ከነሱ ይልቅ አንተ ፊት ላይ የማየው አስተያየትህ ነው ዝና የሚያደርገኝ ይመችህ ባሪያው
@omega1652
@omega1652 Жыл бұрын
I love his face expression 😂😂😂
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው Жыл бұрын
ወይኔ ኤትዩጰያ ምንታወቀው በጫዋ ነው የምንታወቀው ይኤ ሞባኤልና ኤንተርነት ከመጣ ጀምሮ የአገሬ ሰው ወዲት ወዲት እየኤድነው እር በፉጣሬ ሰም
@almazebitew8259
@almazebitew8259 Жыл бұрын
እኔም 😀😀😀😀😀😀
@engidayewmokennen-xl6ji
@engidayewmokennen-xl6ji Жыл бұрын
Yene jegna
@jerryshege9841
@jerryshege9841 Жыл бұрын
ሰሜ አቦ እድሜ ይሰጥህ።እኛ እንኳን ቤተሰብ ጓረቤትን ፈርተን ነው ያደግነው ።ምን አይነት ነገር እየሆነ እንደሆነ አይገባኝ።ስሜታችንን ኢትዮጵያዊነታችንንበአንተ ሰለምንሰማ ደሰ ነው የሚለን ።ተባረክልን
@awolkemal3911
@awolkemal3911 Жыл бұрын
😄😄😄😄 እንዴት የ ውስጤን እንደምትናገር ማን በነገረህ
@romangugssa4519
@romangugssa4519 Жыл бұрын
ድሮ በልጅነቴ የሳኩትን ሳቅ አንተና በአዉቀቱን ነፃነትን ሰይ አስቃለሁ ምርጥ የአገር ልጆች
@birukyirga9681
@birukyirga9681 Жыл бұрын
ቃላት የለኝም ኢትዮጵያን የሚወድ በተግባር ያየሁት አንተን ነው። ብልግና እንደ ጀግና ለሚቆጥሩ ሰዎች ጥሩ የሆነ ምላሽ አለህ!!! በርታልን ደግሞም ለዚህ ስራ ኢትዮጵያ ሲቀጥል እግዚአብሔር ብድራትህን ይከፍልሃል።
@mehirtamare2550
@mehirtamare2550 Жыл бұрын
ክብር ይገባሀል ሰምየ እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አባቴ
@tesfay5605
@tesfay5605 Жыл бұрын
ሰሜ አሁን አሁን የሆነ ጀኔሬሽን ሳናውቀው ያለፈን ይመስለኛል እኔ ምለው አሁንአሁን የማያቸው ሰዎች ምንም ሰው አልመስል እያሉኝ ነው
@bilalmohammed3843
@bilalmohammed3843 4 ай бұрын
እኔምእዳችእሟሣዝንትውልድ
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 Жыл бұрын
ሰሜው ምርጥ ሰው! የሚያሳቅቁንን እንዲህ ስታሳቅቅልን በመጠኑም ቢሆን ቀለል ይለናል። ተባረክ
@Betselotenyew3524
@Betselotenyew3524 Жыл бұрын
ጎሽ ይችን ባለጌ ንገርልን
@umufaizahmed8769
@umufaizahmed8769 Жыл бұрын
ላንተ ቃል የለኝም አላህ በረካ ያድርግህ ኪኪኪ እኔ ራሴ በጥፊ ነበር ምለው ስል ነበር በሳቅ ነው የሞትኩት
@tsionhagos3039
@tsionhagos3039 Жыл бұрын
ውይ ሰመረ እድሜህን ያርዝመው ጥሩ መካሪያችን ነህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ🥰
@tigeadam1992
@tigeadam1992 Жыл бұрын
እረ ግን ስሜ ይደብራል እንዲ እየቆየህ እማ አትምጣ አስብበት
@gugsaghiwot4665
@gugsaghiwot4665 Жыл бұрын
ሰው ሁሉ የፓለቲካ ተንታኝ በሆነበት ሰአት እያስተማረ የሚያዝናና ፕርግራም በማቅረብህ በጣም ያስመሰግንሀል በርታ
@ahmenur_tube6727
@ahmenur_tube6727 Жыл бұрын
ተባይ ይፍላብህ ምን ይላል 😅😅😅
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 3 ай бұрын
ስቀህ ምታስቀኝ ነገርስ ሰሜ ኑርልን እዴዉ ምስሎችህን ዪብዛልን💖
@media9656
@media9656 Жыл бұрын
ስንጠብቅህ ነበር ሰመ እንኳን ደህና መጣህ : ይህን ተምች ትውልድ አንድ ቤልልን እስክ ወንድመ : thank you 🙏
@amiiralsebahi3379
@amiiralsebahi3379 Жыл бұрын
Yemimechegn binor ante neh seme yemeche betam new yemetenafeqew
@malakcellmalak4433
@malakcellmalak4433 Жыл бұрын
ክርስቲያን ነኝ ማለቴ ጴንጤ ነኝ አንደንዴ ጊዜን ሰጥቼ አይሃለሁ ደስ ትላለህ እንደ አንተ ትውልድን ከክፉ የሚትመልስ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ
@Sheqala
@Sheqala Жыл бұрын
እውነተኛ ሰው ምክርህ አይምሮን መቀየር ብቻ ሳይሆን እድሜን ይጨምራል ኑርልን🇪🇹👍👍👍
@workefaris9447
@workefaris9447 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ብቻን ሆንክ እኮ ወንድሜ ሁሉም ነገር እስማማለው ኢትዮጵያውያን ነን እውነት ነው ባህል አለን 🥰👌🏾👌🏾👌🏾
@ABDI039
@ABDI039 Жыл бұрын
አረ ሠሜ በበሽታ አይሳቅም በተለይ በፍቅር ደምሳሽ 😂😂😂😂 በሽተኛው በዛ መድሀኒት አነሠው .....አለ ቴዲ
@seblemekonen2648
@seblemekonen2648 Жыл бұрын
ሰመረዬዬዬ የኔ ባሪያ የሳቄ ምንጭ ስወድ በምክንያት ነው ኑርልን
@abdurahmanjemal9206
@abdurahmanjemal9206 Жыл бұрын
ሰመረ እንደ አንተ ሀገር ወዳድ፣ ባህልና ወግ አክባሪ አንድ አስር ኢትዮጲያኖች ቢገኙ ኖሮ ምነኛ እድለኞች ነበርን👏👏👏
@selam8990
@selam8990 Жыл бұрын
የኛ ሀገር prank ቢቀር ባይ ነኝ ሰሜ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ 👏👏
@getahung.silassie4924
@getahung.silassie4924 Жыл бұрын
በጣም የሚያዝናናኝ ፕሮግራም! ሁልጊዜ እንድኖር የምፈልገው ፕርግራም። ሰመ እውነተነው የሚልህ ሺ ጊዜ ላይክ አደርግልሀለው።
@ABDI039
@ABDI039 Жыл бұрын
welcome ሠሜ እኛማ የት እንሂድ የት የሌሉበት አሉ ብለክ ነው ሱረት የተጨሠበት ብቻ ነው ሀሀሀሀሀ የደነገጠ አጋዘን
@tesema2987
@tesema2987 Жыл бұрын
Semere እዉነት በጣም የምትመቸኝ ጀግና ነህ!! ብዙወች እራሳቸዉን እንድያዩ አድርገሃል! በርታልኝ!!
@titanproductions3628
@titanproductions3628 Жыл бұрын
Semere I just found your video I'm from Russia 🇷🇺, big fan you are the great voice to the failures that has plagued the Ethiopian culture, majority of these failures come from tic tok and KZbin, unless government blocks or removes these social media apps our Ethiopian generation will continue to fall, happy new year brother. 🇪🇹
@amane7001
@amane7001 Жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@amane7001
@amane7001 Жыл бұрын
inaz.gegemanachow
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ሰሜ የሁሌ ተከታይህ ነኝ ግን ኮሜት ፅፌ አላውቅም በጣም አስተዋይ እና በጣም ሙሁር ሰው ነህ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 👍👌
@elsaelsa5552
@elsaelsa5552 Жыл бұрын
ሰሜ ልጄ አድጎ እዳተ አይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ እዲሆን ምኞቴ ነው
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
Amen ! Yehuen
@keniantamru2309
@keniantamru2309 Жыл бұрын
Seme yet enihid abo be ewnet tokumugne eski. Asakaki sewoch bezu are oooooooooeueueooooeu, demesesun eko demsash bilo nebiy, ye tedi afro mikegna hahaha 😂😂😂🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅. Summery conclusion shibetam.
@yisihakhailu9780
@yisihakhailu9780 Жыл бұрын
ሰሜ ድንቅ ሰው
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ያናድዳሉ።ቢሆንም ምን አይነት እናት አባት አትበ እባክህ ወላጅ የሚችለውን አድርጎ እዚህ አድርሷል
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
ወይ ስመረ መጥረቢያ መልክ ወይ ሞትኩ በሳቅ 😁😂😂😂ስመረዬ በጣም አድናቂህ ነኝ የዘመናችን ጀግናዬ ነህ በርታልኝ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
ማርያምን እኔ እራሱ ሆድን እስከሚያመኝነው ያሳቀኝ ይመቸው እየለቃቀመ ያመጣልናል እኛ ፈታ እንልበታለን 😂😂😂
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 Жыл бұрын
Asibeshiwal ye metirebiya melik😂😂😂😂😂
@Zekariyashayatu
@Zekariyashayatu Жыл бұрын
wiiiiiy adekemegm
@atinasya37
@atinasya37 Жыл бұрын
አመለካከት ዋው በጣም ደስ ይላል አንተ የምትለቃቸውን ቪድዮች በጣም ደስ እያለኝ ነው የማየው መስመር የለቀቁ ሰዎች ቢያዮና ሲስተካከሉ ጥሩ ነው እንዳተ አይነቱን ያብዛልን የእውነት ሰመረ ከልብ በሳልና አስቸዋይ ሰው ነህ
@mepuneaddis2442
@mepuneaddis2442 Жыл бұрын
1 ሚሊየን Like ይገባሀል። በርታ ወንድሜ።
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Жыл бұрын
Samara. God blessed you. ስዶች የወደፊት እድላቸውን የሚያጨለሙ ከስው ተራ የወረድ ለራሳችው respect. የለላቸው ስድአደጎች ምን ያህል ጋጥ ወጥ ትውልድ ነው በ machine ነው እንዴ የተፈለፈሉት
@rehimushharto6026
@rehimushharto6026 Жыл бұрын
ተሳቀን አለቅን እኮ !!
@tizazuderbe6166
@tizazuderbe6166 Жыл бұрын
ሰሜ!ይመችህ...Social Engineer
@Firehiwot45
@Firehiwot45 Жыл бұрын
የልቤ ነው የተናገርከዉ 👍👍የደነገጠ አጋዘን ተመቸኝ😂
@yosephaynalem2685
@yosephaynalem2685 Жыл бұрын
የልብ አዋቂ ብየሀለሁ:: ተባረክልኝ !!
@hussenseid2
@hussenseid2 Жыл бұрын
በእውነት እንዳንተ ለባህላችን እንደዚህ በስሜት ብንታገል ማንም አይነካንም ነበር
@eruzulue
@eruzulue 2 күн бұрын
Hahaha 😂😂😂😂😂 men alo n semere zfetwo 🇪🇷
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Жыл бұрын
ትዉልዱ አይምሮብ ሳይሰለብ አልቀረም በጣም ያሳዝናል።
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሠሜ 1ኛ ነህ እውነት ። ጎበዝ ::ለዚህ ትውልድ መካሪ ;ነቃሽና #ገስፃሽ የሠጠን ጌታ ይመስገን።
@fase-man6355
@fase-man6355 Жыл бұрын
ሰሜ ይመችህ አቦ። ነቢይ ነኝ የሚለዉን ጨለል እንድትገስፀዉ ሰጠብቅ ነበር።
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 Жыл бұрын
የደነገጠ አጋዘን😀😂😂 እንደው ምላርግ ሰሜ እኔ ጊዮርጊስን በጣም ነው ምኮራብህ የኔ ትውልድ ሰው😍
@dawitwoldemeskel
@dawitwoldemeskel Жыл бұрын
ሀይ ሰመረ ፕሮግራምህን ዘወትር እከታተላለሁ ። የምታቀርበው "reaction" በሙሉ እውነተኛና ስነ ምግባር የተላበሰ ትውልድ እንዲፈጠር ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል። ምን አልባት ብዙ ሰው እንዲማርና ለውጥም እንዲመጣ አልፎ አልፎ የምታቀርባቸውን መልካም አርአያ ያላቸው ቪዲዮዎች ቁጥር ትንሸ ብትጨምር ጥሩ ይመስለኛል ።
@rebeccatamrat5752
@rebeccatamrat5752 Жыл бұрын
ሰመረ ዘመኑ መረን የለቀቀ ነው ስልጣኔ እየመሰላቸው የነጮቹን ትርኪምርኪ ሁሉ ያለ ማስተዋል ይወስዳሉ የሚያሳዝነው ድንቅ የሆነውን ባህላችንን እያበላሹት ነው አንተ ግን ማጋለጥህን አትተው በርታ
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
Welcome Semere..... 🙏 had been missed you. Stay safe.
@gezahegngamo4436
@gezahegngamo4436 Жыл бұрын
#ሰመረ እመቤቴን የእኔን ኮሜንት የምታነበው ከሆነ በቃ ሳቄን ሁላ መቆጣጠር እያቃተኝ ነው ምጽፍልህ፡፡ በቃ ሁሌም ቁም ነገሮችህ እየተዋዙ ነው ምሰማህ፡፡ Thank u keep going bro.
@awolkemal3911
@awolkemal3911 Жыл бұрын
ተባይ ይፍላብህ 😂😂😂
@djjd4157
@djjd4157 Жыл бұрын
አሏህ እድሜህን ዘለግ ያድርገው ኑርልን አቦ ዘና እያልን ቁም ነገር የምንጨብጥበት ነው በርታልን
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
ኮትሮባንድ የሆነ ትውልድ😘😘😘😘
@shadybelay1195
@shadybelay1195 Жыл бұрын
Hahahaha ደጀ ሰላም ስንዴ መልቀሚኣሽ እድሜ love this guy ,well said brother
@yohaniskebede5968
@yohaniskebede5968 Жыл бұрын
ሰሜ ምርጥ አራዳ
@marthihudan4676
@marthihudan4676 Жыл бұрын
አይ ሰሜ በጣም ነው እኮ የምትደንቀኝ! ተባረክ በአለህ ነገር ሁሉ ትውልዱን እያዳንክ ነውና እናመሰግናለን!
@yisakebest469
@yisakebest469 Жыл бұрын
Mine yelale ehe lamindenaw mitxafaw well come
@Jesusismysavior2244
@Jesusismysavior2244 Жыл бұрын
አቤት የምትናገረው ሁሉ ቁም ነገሩ እንዳለ ሆኖ በጣም ግን ታዝናኛለህ ምነው እንዳንተ ብዙ ሰው በኖረ ይሄን መረን የወጣ ህዝብ የሚመልስ በርታ
@mekdes9004
@mekdes9004 Жыл бұрын
አንጀት አርስ እኮ ነህ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
ከቤተሰብ ሲርቁ የሚያደርጉትን አያውቁም በተለይ ሴቶቹ... ሁፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን የወንዶች እናት በመሆኔ🙏 ሰሜ ትውልዱ እንደአንተ መክሮና ቀጥቶ ማሳደግ የሚችል አባት የሚባል ሰው ነው ያጣው፣ so sad..😔
@samiasseged6384
@samiasseged6384 Жыл бұрын
ትመቸኛለህ የኢትዮጵያና የወጣቱ ጉዳይ አሳሳቢ ነው በርታ
@dawitabebe8355
@dawitabebe8355 Жыл бұрын
comrade welcome back
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 10 ай бұрын
ተባይ ይፍላብህ😂😂😂የአህያ ጆሮ የመሰልክ ልጅ😂😂😂 አይ ሰሜ እማትሰለች ድንቅ ሰው ነህ ኑርልን❤❤❤
@luluhagos9228
@luluhagos9228 Жыл бұрын
Omg this guy is something else 👏🙌
@גויתואלם
@גויתואלם Жыл бұрын
ቡዙዎች ባለጌዎች ደግሞ እየታዩ ኖው ባርያ በውነት ጎበዝ ነህ እንዲታረሙ እያረግክ ኖው
@addisalemkassa1440
@addisalemkassa1440 Жыл бұрын
Straight from Algeria ❤
@adnanhussainmarwan4648
@adnanhussainmarwan4648 Жыл бұрын
ያ ሃቢቢ የኔ ቁብነገረኛ አበሳ ትመቸኛለህ ምን ይላሉ ንግግርህ ለገባው ከብዙ መጥፎ ነገሮች ወደጥሩ መንገድ ይመልሳል 😁😁😄🥰
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 Жыл бұрын
You are so unique, smart,and funny. You deliver absolutely needed criticism. Please keep doing what you doing my brother .good day.
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x Жыл бұрын
ስመረ ለኒዚህ ስድ አደጎች መዳኒት ነህ በርታልን::
@habibhussen4960
@habibhussen4960 Жыл бұрын
u are best for me
@misgebelay9931
@misgebelay9931 Жыл бұрын
ከምር የመጨረሻ አንጀቴን ነው የምታርሰው። ሺ አመት ኑር። የአንተና የአክሊሉ ሃብተወልድ አድናቂ ነኝ። ጀግና ነህ።
@sonih8494
@sonih8494 Жыл бұрын
Respect🙏semye
@maazaimaazai3191
@maazaimaazai3191 Жыл бұрын
በዉነት ወንድማችን በርታ ችግሩ ሰሚየለም ብሶብናን ፈጣሪ ልቦናን ይስጠን
@eyobmelo
@eyobmelo Жыл бұрын
Semi u r #1
@misgebelay9931
@misgebelay9931 Жыл бұрын
ሰመረ በጣም የማደንቅህ ልጅ ነኝ። የሃገራችን culture ቀጣይነት እንዲኖረው የምታደርገው ጥረት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ። ቪድዮህን በጉጉት ነው የምጠብቅ። አደራ አደራ video መስራትህን እንዳታቆም ። በናትህ ጎጃም ና ። ብዙ የሚወድህ ሰው አለ
@seblegetachew983
@seblegetachew983 Жыл бұрын
Ufffaaaaa ,ሰሜኮ Thank you 🙏🏽 I was confused 🤷‍♀️ about this generation. You are our hope uffaaaa ❤❤❤🎉🎉
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Жыл бұрын
ወይኔ ሰሜ የዛሬው ደሞ አደርቅክባቸው ኪኪኪ በርታ ወንድሜ።
@mulukenjenberu3632
@mulukenjenberu3632 Жыл бұрын
Always seme
@ruunstar8136
@ruunstar8136 Жыл бұрын
ሁሌም ነው ማጫባጭብልህ ሳሜ ነገር ግን ፋጠሪ ማርቆ የልሰጣን ነገር ቤኖር አንታን ያሚታከ ነው። በርታልን።
@mikiyashailu5495
@mikiyashailu5495 Жыл бұрын
ጭራሽ ሰው እየባሰበት ነው እንዴ አበቴ
@mulugetahailuhailulemaa788
@mulugetahailuhailulemaa788 Жыл бұрын
ሰሜ እኛስ አያረደንህ አይደለም እግዚአብሔር ይርዳ አባቴ ለሀገር ያቆምክ ጄግናዬ ነህ
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ Жыл бұрын
አንጀት አርስ ነህ እኮ : ባህላችንንማ እረግጠውታል እኮ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 Жыл бұрын
ሰመረ የልቤን ስለምትነግርልኝ በጣም ነው ደስ ምትለኝ ለወራዶችና ለጋጠወጥ እብዶች ፍቱን መድሃኒት ነህ
@hashimabdu4592
@hashimabdu4592 Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅህ😊😊
@FelekeSeyfeu-hq8gx
@FelekeSeyfeu-hq8gx Жыл бұрын
ሰሜ እዳተ አይነቱ 10 ሰው ቢኖር እቺ አገር ሰላም ይኖራት ነበረ ሰሜ ተባረክ
@wengelylewtal9846
@wengelylewtal9846 Жыл бұрын
እረፍት ኢየሱስ ነው ❤❤❤❤
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 Жыл бұрын
እኔ እውነት ሐገሬ ልጆቼን ማሳደግ እፈልግ ነበር። ግን አሁን አሁን ውስጤ በጣም ይፈራል። እንዴት ጋጠወጥ ትውልድ እንደተፈጠረ ሳስበው ውስጤን ያመኛል። ሰመረ እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልዱን በኢትዮጵያዊነት መስመር ለመምራት የምታደርገውጥረት ያስደስታል። ዘርህ ይለምልም። በርታልን ተባረክ።
@ephratatamiru27
@ephratatamiru27 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 sema
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Жыл бұрын
አቦ ተባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በጣም ጥሩ አስተማሪነው ለዳመጠውና ለተከታተለው አንተ ግን የኢትዮጵይ አምላክ ይጠብቅህ 🙏🙏👍👍👍
@frankgetachew1833
@frankgetachew1833 Жыл бұрын
Tnx Abate
@yitagesutesema7750
@yitagesutesema7750 Жыл бұрын
ሰመረ ባርያው ዛሬ ነው ያየሁ በጣም አንተ አስደንግጦ አሳፍሮ ፈዋሽ ብዬሃለው በርታልኝ ወንድሜ
@bethlehemlebneh
@bethlehemlebneh Жыл бұрын
Agezen is a beautiful animal. Semer, please don't compare anyone to animals. Animals are way more intelligent than these kids 😅 I appreciate your work. I hope these kids get to their senses and remember their forefathers
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Жыл бұрын
I was saying the same to that agazen part😂
@millionnaom5265
@millionnaom5265 Жыл бұрын
I thought that part was the highlight of the joke... and to be honest, no matter how stupid people are, we are more intelligent... but somehow I get your point. My bro is killing them
@Grace-kz6uu
@Grace-kz6uu Жыл бұрын
Agazene wededekute sibezabate new 😂😂😂😂
@kingtube6937
@kingtube6937 Жыл бұрын
ሰሜ ከምር ጀግና ነህ! እውነት እውነቱን ቁጭ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@wakandaforever8568
@wakandaforever8568 Жыл бұрын
1 Million like❤
@nanikifle3401
@nanikifle3401 Жыл бұрын
Ebd overlap 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mubarekshafo2767
@mubarekshafo2767 Жыл бұрын
ብራዘር ጠፍክ በሰላም ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
የምታሳያቸው ልጆች የመጡበትን ማህበረሰብ የሞራል ውድቀት የኑሮዋቸውን ዝቅጠት አስተዳደጋቸውን ነው የሚያሳየው የዚ ውጤት ናቸው
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 18 "የፍቅር  ነገር"
35:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН