Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V30

  Рет қаралды 40,364

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@tofahadubai222
@tofahadubai222 16 сағат бұрын
እንደው አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሰመረ ባሪያው አላህ እድሜ እና ጤና ከነቤተሰቦችህ እመኝልሀለው
@YENEYTUBE
@YENEYTUBE 16 сағат бұрын
የመቃበር ቦታ ላይ የጨፈሩ እንደነዚህ አይነት ዋልጌ ልጆች መታሰርም መገረፍም አለባቸው
@Eth548
@Eth548 15 сағат бұрын
ወይኔ ሰሜ አንድ ሆንክብኝ ያንተ አይነት ሰው አንድ ብቻ አይበቃም የ እውነት ድንቅ ስራ ላይ ነህ ፈጣሪ አይቀይርህ!
@tinaeshetu6994
@tinaeshetu6994 17 сағат бұрын
አረ እንደው!!!ዛሬ ሞቼ አዲስ ትውልድ ሲመጣ በነቃሁ!!!ውይ!!!በቃ ማሰብ አቃተን
@tigetad5649
@tigetad5649 17 сағат бұрын
መቃብር ላይ የጨፈሩት መከሰስ አለባቸው አይ ቤተሰብ አይ አስተዳደግ አይ ጊዜ !!!!
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 15 сағат бұрын
ባለጌ እንደዝናብ ነው የዘነበብን አላህዬ ታረቀን
@AlemashWoledselase
@AlemashWoledselase 9 сағат бұрын
ሰሜ አፋችን ነህ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰቦችህ ጤና ሰላም ፍቅር ❤🙏🏽
@woine123
@woine123 17 сағат бұрын
እነዚህ መቃብር ላይ የሚጨፍሩት 'ትንሽ የሚያፍሩት እናት አባት ዘመድ እንደው ጎረቤት' እንኳን የላቸውም?? " ኧረ በህግ የሚያስቀጣ ከሆነ ተባብረን በህግ እናስቀጣቸው!"
@ASilesh3931
@ASilesh3931 13 сағат бұрын
ስለሞራል ልዕልናህ በጣም አመሰግናለሁ ሰመረ! በጣም ጎበዝ! ተባረክ!
@diye2138
@diye2138 16 сағат бұрын
የአሁን ትውልድ ጎርፍ ነው አሉ አንድ ትልቅ አባት። ጎርፍ ሳይታሰብ ይመጣል ሳይጠበቅ ማህበረሰብን ያቆሽሻል ይጎዳል ቶሎም ይሄዳል አሉ። ይህ እርባና ቢስ ትውልድ ግን ሁሉንም አይደለም። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ይስጠን አሜን። አሜን በሉ እስኪ!
@Spurgeo
@Spurgeo 15 сағат бұрын
ሰሜ ወዳጅ፥ በርታ አይዞን! አንድ ቀን ትግልህ ውጤት ያመጣል። ፈጣሪ ያግዝህ!!!
@bezawitemu166
@bezawitemu166 15 сағат бұрын
ዉይይ እንዴት አቃጥለውን እንደነበር እንኳን መጣህልን ለነዚ ጋጠወጦች
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 15 сағат бұрын
የቀነጨረ ትውልድ!!እንኳንም በደጉ ጊዜ ተወለድኩ.
@tigistwube6895
@tigistwube6895 12 сағат бұрын
ሰሜ እግዚእብሄር ይባርክህ አንተ ባትኖር አቃጥለው ይድፉን ነበር:: እግዚአብሄር ኑሮህን ስራህን ትውልድህን ይባርክ :: ብዙዎች ይስሙህ ይከተሉህ ትውልድ ይስጥህ :: ዘመንህ በመከናዎን ይለቅ :: ቃል ነው የሚያጥረኝ በቃ እፀልይልሀለሁ
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 10 сағат бұрын
እናቴ ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ ትል ነበር! መቼ አሳርፈዋት እነዚህ ውርጋጦች።
@ababashababa4560
@ababashababa4560 17 сағат бұрын
ወይ አለመታደል ምን አይነት ደንቆሮ ትዉልድ መጣብን
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 13 сағат бұрын
"እርስዎ ብሔር የለዎትም የማንንም ብሔር አይወክሉም" ምርጥ አባባል ነው ሰሜ ♥️
@MarthaAssefs
@MarthaAssefs 16 сағат бұрын
ተባረክ ሰምዬ
@bisre3006
@bisre3006 16 сағат бұрын
ህግ በሌለበት ሃገር... መብቱን ማስከበር ያቃተው ትውልድ በደህና ጊዜ ያረፉትን ሄዶ መቃብራቸውን ይረብሻል... የሞቱት ይበልጡናል... የከሸፍን ትውልዶች...
@meseretkahale2045
@meseretkahale2045 12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይችን ሀገር ያስባት ላንተም ብርታቱን ይስጥህ ሰምየ ይደክማል
@tadesseebero8304
@tadesseebero8304 13 сағат бұрын
የኛው ስው ኢትዮጵያዊው ስሜት ተባረክ ክበር ስልክ ግን ለማግኘት ፈልጌ አጣሁ እባክህን እንዴት ልወቀው የአውሮዎችን ስራ እያጋለጥክ ያለሄው ጀግናችን ነህ።
@tigetad5649
@tigetad5649 16 сағат бұрын
ወይኔ ሰሜ ምን ጉድ ነው የምታቀርብልን እረ አፈርኩ አሁንስ ምን አይነት ትውልድ ነው ምን ጉድነው ቤተሰብ የለም እንዴ ግማሹ ጥፍር ቀለም የተቀባው እያስተማረ ያለው ሌላ ነጉድ ነው እረ ወደ ልቦናችሁ ተመለሱ!!!!!!!!!
@meronnegash9769
@meronnegash9769 10 сағат бұрын
ኧረ ወየው ጉድ ነው ዘንድሮ:: ምን ጉድ ነው? ዉኔ ኢትዮጵያዬ ምን እርግማን ነው የወረደብሽ? አረ እግዚአብሔርን ፍሩ:: እግዚዎ ማረን አቤቱ ፈጣሪ::
@almaztedla7521
@almaztedla7521 15 сағат бұрын
Wow, you are a very special person. When you speak about people, you speak with respect. I don't know what direction we are heading. I just don't have any word. I am so proud of you. We all have the responsibility to speak the truth as a concerned citizen. Keep speaking the truth. May God pour 🙏 out His blessings.
@NebatShamil-t6t
@NebatShamil-t6t 17 сағат бұрын
ሰምዬ አላህ ይርዳን በስንቱ ተቃጠልን
@tsigemekonnen6841
@tsigemekonnen6841 16 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ትውልድ ተፈጠረ አቤት አቤት????
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 16 сағат бұрын
እ ወይኔ ጉደ ጭራሽ 😢😢😢😢ያአላህ ምን ጉድ ነው😊😊😊
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 16 сағат бұрын
ወይ ሀገሬ ምን ጉድ ነው የምንስማው
@tobia283
@tobia283 13 сағат бұрын
መቃብር ላይ የጨፈሩና ዋልጌወቹ እነ ለሞቱት ጥላ እንዲሆን ዛፍ እንተክላለን ያለውና እሄን ተብታባ ኢናቃጢላለን ያለውን አንድ ላይ ክሰስልን ሰሚዬ ከጎንህ ነን አቦ ይጥረጋቸው😂
@biniammersha5993
@biniammersha5993 15 сағат бұрын
As a 90's kid, i am so ashamed! Our society is slowly dying, and only very few like seme bariyaw are speaking out! Just sad
@SabaGebeyehu
@SabaGebeyehu 15 сағат бұрын
My dear brother mr semere You are trying too much to keep our culture and tradition The world need more ppl like you Much respect
@godisgood4803
@godisgood4803 15 сағат бұрын
ሰሜ ወንድሜ እኔ በበኩሌ ቃላት የለኝም እነዚህ ከተቀበሩት የማይሻሉ የቆሙ ሬሣዎች 😡 በርግጠኝነት በመቃብር ያሉት አንድ የተፃፈ ታሪክ አላቸው 💔
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 13 сағат бұрын
ከዚህ ትውልድ ምን ትጠብቃለህ ሰመረ በጣም ተስፋ የቆረጥኩበት ትውልድ 😢 አዝናለሁ እጅግ በጣም ሶሻል ሚዲያ የቀበረው ትውልድ
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 10 сағат бұрын
ሰሜ ምርጥ ምርጥ ነገር ስለምታቀርብ የምር አመሰግንሃለው
@woine123
@woine123 16 сағат бұрын
ይሄንን "የኤሮሞ ቤት ስላልተቃጠሌ..." እያለ ለሚበጠረቀው ሰውዬ ቀኑ ሲነጋ ለዚህ ጉዳይ ጠቀም ያለ ዋጋ ስለሚከፈለው!! ስለማንነቱ የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ ኮቴውን እንዳያጠፋ ንቁ!!!!!!!!!!!!
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 15 сағат бұрын
ሰሜ ድንቅ ሰው እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አከብርሃለሁኝ 🙏🙏 እንደ ቢቻል ባህል ሚኒስተር ብትሆን ብዙ ሕጎችን ታወጣና ብዙ ሥራ ትሰራ ነበር ስነ ምግባር ያለው ማህበረሰብ ይሁን ነበር ከባህላችን ያፈነገጠ ያለው ሰው አደብ ይገዛ ነበር
@gojjamfenta6800
@gojjamfenta6800 15 сағат бұрын
መንግሥት የሌለበት አገር ይህ ነው ውጤቱ አይ ኢትዮጵያ አሁንስ ምነው ዝቅጥ አልን ኤጭ ወገን መንግሥት ባለበት ሀገር እንሰደድ
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 15 сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ የማይታይና የማይሰማ ጉድ የለም ።
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 15 сағат бұрын
ሲጀመር ስመረ የሀሺሹ ልጅ እና እነዚያ መቃብር ላይ የጨፈሩት መንግስት ካለ ለፍርድ ይቅረብ ግን መንግስት የለም እባካችሁ በሀገሪቱ ያላችሁ የሕግ ባለሞያዌች ተባብራችሁ ለሕግ አቅርባቸው ብድሩ የኢትዮጵይ አምላክ ይስጥሀል
@kingof15aiz23
@kingof15aiz23 15 сағат бұрын
እነዚህ ልጆች እስር ቤት ካልገቡ አገር አለኝ ማለት ይከብዳል።😢
@becoolazimotivation8771
@becoolazimotivation8771 14 сағат бұрын
The second Reaction ኡኡኡኡኡኡፍ I can’t 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣 እድሜህ ይርዘም ከፍቶኝ ነበር ሳቅህ አሳቀኝ❤
@EmebetWorku-w8e
@EmebetWorku-w8e 12 сағат бұрын
ሰም እኔ ምንም አልልህም አግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥህ 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 15 сағат бұрын
ሙሉ reaction ቪድዮ የማየው የአንተን ነዉ 👌
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 13 сағат бұрын
እግዚዬ እንደዚህ አይነት ሰው አገሬ አፈረታለች አንጀትክ ይቃጠል አባ
@MelakuDemissie-j8e
@MelakuDemissie-j8e 15 сағат бұрын
ሰሜ እባክህ እዳትለቅ በእውነት በርታ ልን❤!!! ያው እኛ ብዙም ተሰሚነት የለንም ካንተ ዃላ እንቆማለን እባክህ ስርአት አሲዝልን ወድማችን እደው ምን አይነት የከሸፈ ትውልድ ነው እየመጣ እኛም እያየን ያለነው እውነት❤!!!
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 15 сағат бұрын
አይ የመክነ ትውልድ ይባላል ይህ ነው
@almazkiros7734
@almazkiros7734 16 сағат бұрын
በስመአብ ሰሜ ጎረቤቴ በሆንክ ማርያምን!!! በጣም የሚያሳፍር ጊዜ ነው !!!
@MarthaAssefs
@MarthaAssefs 16 сағат бұрын
ለሰው ክብር የሌላቸው ጥጋበኞች እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@antenehasfawtafese907
@antenehasfawtafese907 17 сағат бұрын
This is morally unacceptable. If there is law and order, this criminal should be imprisoned for life. I am not sure where they come from or which society they belong to.😭😭😭😭😭
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 15 сағат бұрын
The Real Semere Bariyaw is Backkk,. Cool
@fekerteh974
@fekerteh974 15 сағат бұрын
እነኝ ባሌገዎች በወንጅለኛ እግ መሰረት መቀጣት አለባቸው ዝም መባል የለባቸውም
@someone7006
@someone7006 13 сағат бұрын
ሰሜ እንድያው ልፋ ቢልክ እንጂ , ትልቅ አለት የሆነ ድንጋይ ላይ በየሳምንቱ ይርጠብ ብለክ በመከራ እና ስቃይ የቀዳከውን ውድ ውሀ እየደፋክ እየደከምክ ነው. ምነው እንድያው በዛው እንደወጣክ እዚሁ አሜሪካን ሀገር ቀርተክ ይሄን ማለቅያ የሌለው የ ህገራችንን ጉድ ብታይ. በ ኢትዮጵያ ጉዳይ እንደ አንተ እና እንደ እኔ እያረረ ያለ ሰው አላየውም ወዳጄ. ኢትዮጵያ ውለታህን በ ልጆችክ ትክፈልክ , ሌላ የምለው የለኝም ሰሜ 😊
@michaelgirma2412
@michaelgirma2412 15 сағат бұрын
ሰሜ, መንገድ ላይ... ሰፈር... ስራ ቦታ(ስራ ካላቸው)... በተገኙበት ቦታ ሁሉ ሰው ቢሸሻቸው ሰላምታ ቢነሳቸው የሰው ያለህ ቢያስብላቸው ብዬ ተመኘሁና ለካንስ ሰው አይደሉም😢
@amenamen2017
@amenamen2017 14 сағат бұрын
እነዚህን ልጆች መቃብር ላይ ሲጨፍሩ ሳይ እኔ ጨጓራዬ ተቃጠለ። ከዝያም በኋላ ሠመረ ባርያው ምን ይላል እያልኩ ስጠብቅህ ነበር።
@abrikotube16
@abrikotube16 15 сағат бұрын
ምን አይነት ነዉር ነዉ የነዉር ጥግ የነዉር መጨረሻ ለህግ መቅረብ አለባቸዉ!!!!
@hanaabera9228
@hanaabera9228 15 сағат бұрын
ግን ደህና ናቸው ልጆቹ እኔ ግራ ገባኝ ውይ ሀጤኞት
@medicoffeeshow3758
@medicoffeeshow3758 17 сағат бұрын
ጉድ ና ጅራት ከወደኃላ ነው አለ ያገሬ ሰው እረ ወደየት ወደየት እያመራ ነው???
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 16 сағат бұрын
መንግስት ተብየውስ ይሙቱ በመቃብራቸው ላይ ችግኝ እንተክልላቸዋለን ብሎ የለምደ😡😡
@Seid-f3y
@Seid-f3y 16 сағат бұрын
ምን ጉድ ነው? ወንድም ሰመረ ውነትህን ነው ተዋርደናል ዞሮምናል
@SamsonKemal-o8c
@SamsonKemal-o8c 16 сағат бұрын
እረ ኡኡኡ እንበል
@henok8234
@henok8234 16 сағат бұрын
በቁማቸው መቅበር ነው እነዚህን ማፈሪያ
@tsedalebiru6581
@tsedalebiru6581 13 сағат бұрын
ሲሚ እነዚ ልጃች በህግ መጠይቅ አለባቸዉ ።
@EphphathaKuli
@EphphathaKuli 15 сағат бұрын
አዎ ሰሜ እንዲህ ቶሎ ቶሎ ብቅ በልልን እንጂ
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 15 сағат бұрын
አግዚአብሔር ሆይ አድነን በጣም ያሳዝናል😢
@MiftaAshkur
@MiftaAshkur 17 сағат бұрын
በጣም ያሳዝናልም ያሳፍራል
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 15 сағат бұрын
እኛም አውቀናል. መርካቶን እንዳቃጠላችሁ.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 16 сағат бұрын
ሙታን የደፈሩ ለቆሚው ሰው ለቅሶ
@AndualemMunie
@AndualemMunie 16 сағат бұрын
የሀገር ፍቅር የገባዉ ሰመረ ባሪያዉ
@thomasayalew9530
@thomasayalew9530 15 сағат бұрын
Sameekoo namichi fayyaa hin qabu😂 maraatadha. Samuun isaa likkii miti😂
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 15 сағат бұрын
ማህበራዊ ሚዲያው ህግ ይውጣለት
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 15 сағат бұрын
የዘቀጠ ትውልድ '😢😢😢'
@bezuayehuaddis373
@bezuayehuaddis373 15 сағат бұрын
Hey same good Job
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 15 сағат бұрын
11:00 ዐይንህ ነው በሉኝ በመድኀኔዓለም! ምን ዐይነት ዘመን ላይ ነው ግን የደረስነው?
@muluebuy
@muluebuy 16 сағат бұрын
አረ ሰሜ ብዙ ተስፋ ኣስቆራጭ ነገሮች ገጥመውኝ በእግዛብሄር ፍቃድ ብዙውን ነገር ኣልፈዋለው ግን እነዚ ወንዳገረዶች ሳይ በኔ በራሴ ሳይሆን በልጆቼ እና በቀጣይ ትውልድ ተስፋ እያጣሁ ነው እንደው ምን ይሻለናል?
@Lela_maya
@Lela_maya 16 сағат бұрын
Semie Tebarek lela min elhalehu Nurelin edmiena tena yisteh
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 14 сағат бұрын
ሰመረዬ ስወድህ የኔ ወንድም። በርታ
@kokobemuluneh2919
@kokobemuluneh2919 14 сағат бұрын
ሰመረ እንኳን በሰላም ተመለስክ እባክህ ንግርልኝ እነዚህን ልቃሞዎች ህግ ቢኖር እንደነዚህ አይነት ወራዶች አገርን የሚያዋርዱ እስርቤት ወርውሮ ቁልፉን መጣል ነው ምን አይነት ዘመን መጣብን ያሳዝናል
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 16 сағат бұрын
እግዜኦ😢😢😢😢😢😢😢ማርሐምን በጣም የከፉኝ በሰው ቀቡር ላይ ሴጨፍሩ የሞቱት ነቡስ ይማር መቼስ በቤታቹ አዘን አልገቦም መሰለኝ እግዜኦ😢😢😢😢😢
@Abrፈዘዘዘዘ
@Abrፈዘዘዘዘ 12 сағат бұрын
ሰሜ ስርአት አልበኞችን ለማቅናት የምታደርገው ጥረት ቀጥልበት በርታ
@Mujibmujib-s7l
@Mujibmujib-s7l 14 сағат бұрын
አይ ሰሜ እንዳንተ አይነት ሠዎች እልፍ ሆነው ይብዙልን የልቤን እኮነው ምታወራው
@meselutBelayneh
@meselutBelayneh 15 сағат бұрын
እኔ ሰሜ በጣም የሚገርመኝ እነዚህን ግዑዝ የሆኑ ሰዎችን የምናይ ሰዎች ነን ሰው ሰው የሚሸት ሰው ለምን ያያል የኛ ጥፋት ነው
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 14 сағат бұрын
God bless you!! Keep up the great work !!
@aberashayele66
@aberashayele66 13 сағат бұрын
ወይ ጉድ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@azizaahmed680
@azizaahmed680 10 сағат бұрын
You’re my generation brother thank you so
@almazmeskele7280
@almazmeskele7280 13 сағат бұрын
ይህ ግራ የገባ ነገር ነዉ። አድን ብቻ ነዉ። ወይኔ ወይኔ
@biregafekadu2411
@biregafekadu2411 16 сағат бұрын
ስላም ለአንተ ይሁን
@feeniixiqqittiitube3593
@feeniixiqqittiitube3593 14 сағат бұрын
enchet kkkkk Seme temechehign!
@HD-mx5ci
@HD-mx5ci 13 сағат бұрын
Semere ena adnakhe nege 😅 I love your response to the man with caps 😂!
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 14 сағат бұрын
ሰሜ እድሜናጤና ይስጥህ!!!
@leuelabera5341
@leuelabera5341 16 сағат бұрын
ሰምየ ድንግልን በስንቱ አንጀትህ ተቃጥሎ ትችላለህ በርታልኝ ክንዴ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 15 сағат бұрын
እስር ቤቱን ገባወጣ አደረከው😂😂
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 15 сағат бұрын
አለቀሱ ድንኳን ተተከለ ጥቁር ተለበሰ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fedilamohammed595
@fedilamohammed595 15 сағат бұрын
እንዲህ ሙታን ላይ መጨፈር.... ምን የሚሉት ጉድ ነው ። በእርግጥ ምን እንደገጠማቸው ማን ያውቃል? አላህ ሆይ ከቁጣህ ጠብቀን። ከመቃብር ስፍራ ሲታለፍ በኛ እምነት ፈጣሪ ምህረትን እንዲለግሳቸው ዱዓ አድርገን እኛም ነገ ወደዚህ ስፍራ ቀናችን/ተራችን ሲደርስ እንደምን መጣ ለነፍሳችን አስታውሰን እናልፋለን። አላህ ይታረቀን አቦ
@eden2056
@eden2056 14 сағат бұрын
Semay big respect 🙏
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 10 сағат бұрын
ቀብሮ ማሳየት ነበር😂
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 14 сағат бұрын
የኔ ባሪያ እግዛብሔር ይባርክህ አንጀቴን አርሰዉ
@mimileds7255
@mimileds7255 13 сағат бұрын
ኧረ ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው
@selamtefera6597
@selamtefera6597 16 сағат бұрын
አይ ሰሙ ተቃጠል ብሎክ ነው:: የእኛ ሰው እየሳተ ነው🙈🙈
@SamuelberhanuChildofGod
@SamuelberhanuChildofGod 16 сағат бұрын
😅😂ሌላ ታሪክ
@benben3820
@benben3820 14 сағат бұрын
የቲክ ቶክ ትውልድ የማይረቡ ሰመረ ይመች ወንድሜ
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,3 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 12 МЛН
ትግስት ቆም ብለሽ አስተውይ!!!   October 30, 2024
12:39
Seble Bekele Gizaw
Рет қаралды 15 М.