Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V14

  Рет қаралды 130,867

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 677
@merontsehaye3402
@merontsehaye3402 6 ай бұрын
መልእክተኛ እንደራስ አይሆንም ይባላል ግን ያንተ ንግግር የአንድን ሰው መልእክት ሳይሆን በጣም በጣም የብዙሀኑን የተለያየ ስሜት ሰለምትገልፅ እናመሰግናለን ሰምዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ደጉ እግዚአብሔር
@sinalemma2459
@sinalemma2459 6 ай бұрын
ሰሜያችን ክበርልንትክክል ብለሀል። የሴትየዋ ንግግር በጣም ያሳፍራል የንቀት ይመስላል። ለአንተም መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልህ።
@buruckleykun9017
@buruckleykun9017 6 ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው። መልካም በዓል ይሁንልህ
@mahze5320
@mahze5320 6 ай бұрын
ሰሜ አንተ እኮ ድምፃችን ነህ ተባረክ!! ተራ መሀይም ናት ከባድ ጥላቻ ያለባት ትመስላለች ። 🎉መልካም በአል ይሁንልህ
@tenagnewoldetsadik668
@tenagnewoldetsadik668 6 ай бұрын
እውነት ሠመረ ባርያው እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አድርገህ ገልፅሐ ታል የመዋለ ሕፃናት ወሬ ነው ያወራችው 👍🏾
@kumelachewadugna
@kumelachewadugna 6 ай бұрын
ጉዳዩን በአስተውሎት የተቸህበት መንገድ ይመቻል፣ ባልተገራ የሁለት ቃላት አንደበት የገዘፈ ባህል ይደረመሳል በሚል ቀሊል ሃሳብ የማህበረሰብ ክቡድ ልማድ በዋዛ የሚያስቀሩ የመሰላቸው ጥቃቅኖችን እ/ር ልብ ይስጣቸው። ከከፋ ውጤቱ ይልቅ በጎ ትሩፋቶችን ፈጣሪ ያስመልክታቸው። ሰመረ አንተ ግን ምርጥዬ ነህ፣ ከነመላው ቤተሰቦችህ በረከት ይብዛልህ!!
@BLEAD-c5b
@BLEAD-c5b 6 ай бұрын
ወንድሜ ስለምትሠጠው ማሕበራዊ እና ባሕላዊ ትችቶች በጣም አመሠግናለሁ።ሁሌም አስተማሪ እና ለትውልድ ገንቢ ነው።የመንግስት ኃላፊዋ በገደምዳሜ እኮ የተናገሩት ቅርጫን ነው የሚመለከተው።በመጀመሪያ ለምንመራው እና ለወከልነው ሕዝብ ክብር እንስጥ።ሠሜ የኔ ትውልድ ዘመንህ ይባረክ!
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 6 ай бұрын
ሰመረ ተባረክ መልካም በዓል ይሁንል እነዚህ ስዌች ያወቁ መስሏቸው ነው እርስ በእርሳቸው አይግባቡም ልብ ይስጣቸው
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ 6 ай бұрын
"ግዜ የሰጠው ቅል ፥ ድንጋይ ይሰብራል!" ነው ጉዳዩ። ሴትየዋ ለህዝብ ያላት ንቀት የሚደንቅ ነው።
@romanofiorella190
@romanofiorella190 6 ай бұрын
ፊቷ ራሱ ገብት ፊት አፎም ሀዲዱን የሳተ ባቡር ይመስላል እግዛብሄር እባክህ ለሚቀጥለዉ አመት የሳቱ ሰወችን አንስተህ ከወንበር ወደ መሬት አስቀምጠህ እኛንም ይቅር በለን
@Madiba1561
@Madiba1561 6 ай бұрын
የእርሷ ሀሳብ እና መልኳን ምን አገናኘው
@Jane-vy3hr
@Jane-vy3hr 6 ай бұрын
​@@Madiba1561በጣም ያገናኘዋል እንጂ ማንም notice ስለማያደርጋት notice me እያለች እኮ ነው!!!
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 6 ай бұрын
ሰካራም
@adijohnson5906
@adijohnson5906 6 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@SeidhussenSeidhussen
@SeidhussenSeidhussen 6 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታወች እኳን አደራሳችሁ
@nuale23
@nuale23 6 ай бұрын
አሜን
@yohannesfekadu7768
@yohannesfekadu7768 6 ай бұрын
አሜን
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 6 ай бұрын
thank you🙏🏼❤️
@NatanBerhe-v8d
@NatanBerhe-v8d 6 ай бұрын
amen❤
@Peace-pm5rg
@Peace-pm5rg 6 ай бұрын
Thanks brother.
@wogayehulemawork4483
@wogayehulemawork4483 6 ай бұрын
የሴትዮዋ አነጋገር የደፋርና ሕዝብን የሚያስቀይም ራሷ ስርዓት መያዝ የሚገባት ሕዝብ ስርዓት እንደሌለው ያየችበትና የገለፀችበት መንገድ አሳዛኝ ነው።
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 6 ай бұрын
ሰመረ እግዚአብሔር ያክብርልን እጅግ በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያውዊ ዜጋ ነህ ሁሌም ቢሆን የምታነሳቸው ሐሳቦች በጣም ጠቃሚ ናቸው
@yaredhailu5743
@yaredhailu5743 6 ай бұрын
ይች ሴትዮ ለህዝብ ያላት ንቀት እኮ! መልካም ብዓል ሰሜ! ምን ያክል እንደምንወድህ እኮ ወንድማችን🙏
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 6 ай бұрын
ሰመረ ሃላፊነት በተመላው መልኩ የምትሰጣቸው ትንታኔዎች በጣም ይመስጠኛል በርታ እንዳተ ያሉ ጨዋዎችን ያብዛልን።
@zewgesahle3829
@zewgesahle3829 6 ай бұрын
ሰመረ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ ሴትዪዋ እራስዎ ቄራ የምታሳርድ አይመስለኝም ስራዋ የደንብ ማስከበር ሃላፊ ስለሆነች እንደለመዱችው ስጋ ልታስነጥቅ አስባ ይሆናል።
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 6 ай бұрын
her /lidia time is coming *አስቀያመሚ ናት። ጥፊ የስፈልጋት።
@Sassy387
@Sassy387 6 ай бұрын
Thank you for sharing my feeling on the culture and values and assets of the Ethiopian nation. It's one of the things that I highly regard too.
@hiwel9209
@hiwel9209 6 ай бұрын
ሰሜ በቅድሚያ እንኳን ከመላው የሀገራችን ህዝብ ጋር በሰላም አደረሰህ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ስለምታቀርበውም ሆነ ስለምታደርገው ነገር ስለምክሮችህ ሁሉ ❤እጅግ በጣም እናከብርሀለን መልካም የትንሳኤ በአል በድጋሚ ይሁንላችሁ
@tegegnayele5465
@tegegnayele5465 6 ай бұрын
በውነት አሳረፍከን ሰመረ ሀላፊው የሰጠው መልካም ነው የኛ እሴት ነው ተባረክ።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 ай бұрын
አነጋገሯ ራሱ በጣም ያስጠላል። ስርዓት አልባ ንቀቷ ራሱ አንቺንብሎ ያዲሳባ ሃላፊ ዘልዛላ
@yidersalyimer2831
@yidersalyimer2831 6 ай бұрын
መልካም የትንሳዔ በዓል ይሁንልህ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከነቤተሰብህ እነሱን መተው ነው ድሮም መሀይም ደፋር ነው ከላይ እስከታች ከ7ተኛ ክፍል ከፍ ያላሉ ናቸው ስለዚህ አንፈርድም !
@yosefderbie4727
@yosefderbie4727 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰመረ የውስጤን ነው የነገርክልኝ:: በጣም የማዝነው ግን በእንደዚህ አይነት ሰዎች ኢትዮጵያን የሚያህል አገር መመራቱ መልካም በአል ይሁንልህ/ይሁንልን
@zelalemeshetu325
@zelalemeshetu325 6 ай бұрын
ሰመረ ከልብ አመሰግንሃለሁ እጅግ በጣም ጥሩ እይታ ነው፡፡ ሲቀጥል ሴትየዋ ለህዝብ ያላት ንቀት እና እብሪት በንግግሯ አይተናል፡፡ ሳጠቃልል አንዲህ አይነት አብሪተኞች አንኳን ህዝብን ሊመሩ ቀርቶ ቤተባቸውን እደግመዋለሁ ቤተባቸውን መምራት አይቸሉም፡፡
@octavia4272
@octavia4272 6 ай бұрын
አይ ሰመረ ሁሉ በሳተበት ምድር ነው እኮ ያለነው እንደአንተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን ሌላ ምን ይባላል ሁሉም አብዷል እኮ
@menbilove2757
@menbilove2757 6 ай бұрын
ሰሜ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው 🙏👏🏿👌
@አቢሲኒያኢትዮጲያቱዩብ
@አቢሲኒያኢትዮጲያቱዩብ 6 ай бұрын
ሳመረ ባርያው እቺ ሴት እኛ አካባቢ ናት አብረን ብዙ ኖረኛል የሚገርምህ አበራን ቅርጫ ሰትወሰድ ነው የኖረችሁ 🙈 አሁንም አለችበት ። ምናልባት ሰው ካላከች ቪዲዮም ቢሆን ቀርጬ እልክልሀለው ብቻ እሷ ትምጣ እንጂ ። አብረን ኖረን ሰንት አመት ሰትወሰድ ኖራ ዛሬ ደርሶ እንዲ መሆን ፈጣሪስ ይወዳል 😭
@AsratAsrat-dt7vr
@AsratAsrat-dt7vr 6 ай бұрын
አሁን ይቺ ባዶ ምኗ ነው ህዝብን ለመናቅ የሚያስችል መብት የሚሰጣት?ነገሩ ትንሽ በሆነው ራሷ ላይ ተራራ የሚያክል ድንቁርና ተቀምጦበት እንጅ
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 6 ай бұрын
Endikere kare jemere tekekele endalehone promote betaderege what is the problem?
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሌላ በምንም ቋንቋ ላመሰግንህ ቃል አጣሁ ሁሌም ሁሌም የምትናገራቸው ነገሮች በደንብ ሰሚና አስተዋይ ከተገኘ የሚያስተምር የሚያንፅ የሚጠቅም ነው በርታ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 6 ай бұрын
እኔ እምልህ ወንድሜ ሰሜ አንተ አንድ ፓርቲ አታቋቁምም አንድ ቀን ተመርጠህ የህዝብ ድምፅ ሆነህ ባይህ እመኛለሁ እኔ መቼም የአንተን ንግግር ስሰማ እኮ ከቃላት በላይ እኮ ነው የምትሆንብኝ እንዴት ይሆን ሰው የሚመረጠው procedure እንዴት እንደሆነ ብዙም አይገባኝም ግን ግን እንደዚህ አይነት እኮ ሰው ነው ለአገራችን የሚያስፈልጋት እላለሁ የህዝብ ችግር የሚገባው ስለ ትውልድ ግድ የሚለው አላውቅም ግን ተመኘሁ እይታህ እኮ ውይ ተባረክልን
@ehittesfaye6657
@ehittesfaye6657 6 ай бұрын
እሱ እራሱ እኮ አንድ ፓርቲንዉ ❤
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 6 ай бұрын
የሶ አባት ነው መጀመሪያ ቅርጫ የጀመረው ይቺ ጅብ ፊታም😂😂😂
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 6 ай бұрын
Hahahaha lemin kircha anaregatim esuan 😂😂
@eyoba1986
@eyoba1986 6 ай бұрын
ሰመረ ባሪያው በጣም ድንቅ ስራ ነው በሐበራዊ ሚዲያን ለበጎ አላማ መጠቀም ማለት ይህ ነው ህብረተሰብን ማንቃት፣ ማስተማር አልፎም ጥንቃቄ እንዲያደርግ ያግዛል። እንደኔ እምነት ስራህ የተሻለ በአንፃራዊነት እንዲሆን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ የባለሞያዎችን አስተያየት ብትጠቀም የሚል አስተያየት ለመስጠት ያህል ነው። you are the best
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 6 ай бұрын
ተባረክ ሰምረ ለአንተም መልካም በአል ይሁንልህ !!!
@misrakadmasugebreyes2764
@misrakadmasugebreyes2764 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ከሀገሩ ወቶ የየሚታረድበት ፈልጐ የየሚያሳርደዉ እኔ ባለሁበት በአውሮፓ አአይደለም በግ ቅርጫ እናረጋለን ያውም 100 ኪሎሜትር ተጉዘን መልካም በአል ወገኖቼ
@bekelegechi5109
@bekelegechi5109 6 ай бұрын
ሰሜ አንተ ምርጥ አራዳ እና አዋቂ ሰው ነህ።የምታቀርባቸውን ሂስዎች ሁሉ ከልብ አዳምጣለሁ።ባጣም ጎበዝ ሰው በመሆንህ አከብርሃለሁ፤በዚሁ ቀጥል በርታ ወንድሜ!...
@BerhaneFikru
@BerhaneFikru 6 ай бұрын
መልካም በዓል ይሁንልህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አንተን የምገልፅበት መንገድ የለኝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከልቤ እወድሀለሁ ሁሌም አመሰግንሀለሁ
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 6 ай бұрын
ስድ አደግ የሆነች ሰገጤ የመንደር ሴት ናት በቀሚሷ የምትሸና ሰገጤ ነች ....... ሰሜ እውነትህን ነው
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 6 ай бұрын
Sede adegese enedeante ayenetu tesadabi newe
@MuhammadArebo
@MuhammadArebo 6 ай бұрын
አላህ ድራሿን ያጥፋው
@barwako6650
@barwako6650 6 ай бұрын
ህጻናትን አስገድዶ የሚደፍረውን 6 ወር ብቻ እያሰሩ ህግ አለን ብለው ያወራሉ !!! ለመላው ክርስትና ወንድሞች እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሳችሁ , ከሙስሊም ወንድማችሁ
@nuale23
@nuale23 6 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
@misguntafesse7538
@misguntafesse7538 6 ай бұрын
እውነት ብለሀል.....
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
አሜን እናመሰግናለን ክበርልን
@Abei1987
@Abei1987 6 ай бұрын
አማራን በቁሙ ያቃጠለ ያረደ የገደለ ደሙን የጣ በነፃነት የሚኖረውስ? የሚሸለመውስ!?😂
@abelhagos5288
@abelhagos5288 6 ай бұрын
ወላሂ ጌታ ይባርክህ. ጥሩ ብለሃል አነጋገር ማንነትን ይገልጻል
@MISTEREMARYAMFASIL
@MISTEREMARYAMFASIL 6 ай бұрын
ሰሜ አክባሪህ ነኝ ።ዘውድነሽ ነኝ ።የአየር ፀባይ ትንበያ ስንሰማ ደስ የሚለኝ አባባል የዛሬው የአየር ሁኔታ ፀሀያማ ነው ሲል ዘጋቢው ።ከፊሉስ የምትለዋ አባባል ጠቃሚና ---------------ናቸው አሱ በምህረቱ ያስበን እላለሁ ።
@RobelTemesgen-h4k
@RobelTemesgen-h4k 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ማለት አልወድም ያረዳ ልጅ youtube ከሚሰሩ ሰዎች አንተ አንደኛ አንደኛ ነህ የኛ ሃገር እንደዚህ አለቃቂዎች ደግሞ ብታዋረደን ደስ ነው ሚለኝ ይመቸኛል አዋርድልን እንደዚህ አይነት እንከፎችን
@teddyBelay-e9y
@teddyBelay-e9y 6 ай бұрын
ሰሜ እንኳን አደረሰህ በነገራችን ላይ ሰሜ አንዳንድ መሀበራዊ ሚዲያ ላይ የሚጽፉ ሰዎች ይገርሙኝል እናም ዝም ብሎ ይጽፍና መጨረሻ ላይ እንደ ሄለን በድሉ ጠንከር ብለው ሲመጡባቸው እሪ ይቅርታ ይደረግልን ይላሉ ምን አይነት ሰዎች ናቸው ።
@tekabirbirsa6199
@tekabirbirsa6199 6 ай бұрын
ሰሜ ይመችህ, የውስጤን ነው ያልክልኝ። ሴትዮዋ በአግባቡ ነው ህዝብ የምትንቀው። ያው ፈርተን ነው እንጂ ብዙ አሉ! ለማንኛውም መልካም ትንሣኤ ይሁንልን, መጨራሻ ላይ ያልካትን መጠራራት አብሮ ማክበር, አምላክ ወደ ድሮው ይመልስልን። አትሰለጥንም ወይ የሚለኝ አይጠፋም ደሞ!!.....
@fetenewedago6320
@fetenewedago6320 6 ай бұрын
ሰሜ ትገርማለህ በትክክል ገለፅካት ሴትየዋን ምንም ሰለባህል ሰለምታወራዉም የምታቅ አትመስለኝም በትቢት በትምክት መወጠር ጥሩ አይደለም።
@Lovetube4644
@Lovetube4644 6 ай бұрын
Thank you specially your last part when you say check your neighbor that’s so sweet❤️❤️
@HelaNig
@HelaNig 6 ай бұрын
ትዉልድንና በዓል ከጥፋት መታደግ የሁላችንም አላፊነት ቢሆንም በብቸኝነት ያለመሰልቸት የምታረገዉ ጥረት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም እጅ ለእጅ ተያይዘን የምንሰራበት መንገድ ቢመቻች ሰሜ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥ። እንኳን አደረሰ መልካም በዓል።
@yohannesyohannes1448
@yohannesyohannes1448 6 ай бұрын
ሰምዬ ሁሌም የሚገርመኝ ለመላው ኢትዮጵያዊ አይንም ጆሮም መሆን ማርያምን ሁሉም ያውቃል።ባርዬ ሁሌም ፈጣሪን የምለምነው ማይክ ሲሰጣቸው የሚናገሩትን የማያውቁ ሰዎችን ሚዲያ ላይ ከመቅረቡ በፊት መጀመሪያ አንተ ጋር ቀርቦ ሀሳባቸው ለመላው ውድ ኢትዮጵያዊያንን ሳይደርስ እርማት ቢሰጥ የሁል ግዜ ካንተ ሰላም ጋር ፀሎቴ ነው ሰምዬ።ሁሌም ሀያሉ ዐምላክ ከፊት ከኋላ ከግራ ከቀኝ ይጠብቅ።መልካም ዐመት በዐል ከነ ቤተሰብክ!!!!!!!!
@calebd9456
@calebd9456 6 ай бұрын
አሁን ላይ ያሉ ባለስልጣናት እብሪተኛ ናቸው አንድ ደና የላቸውም ለህዝብ ያላቸው ንቀት ከመጠን ያለፈ ነው ሰው መሆናቸውን እረስተዋል ሰሜ ጓበዝ ማንንም እንዳሰማ ከእውነት ጋ መቆም ከህዝብ ጋ መቆም ደስ ይላል 👌🔥👌
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 6 ай бұрын
እብሪት ሣይሆን የኢትዮ በሀልና እምነትን የማስወገድ ዘመቻ ነው እነዚህ የጰጴንጤ ባለስልጣኖች የምእራባውያንን አጀዳ የማለማመድና የማስፈም ስራ ላይ ናቸው ለዚህነው የኢትዮን ሁሉንም ነገር ለማጥፋት ፈጣሪ ቀድሞ እነሡን አጥፋልን
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 6 ай бұрын
የአንተ አይነቱን የናቀ እኮ የተባረከ ነው እራስህን እንደሰው መቂጠርህ ያስፈግጋል
@tadesse-hs1os
@tadesse-hs1os 6 ай бұрын
a
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ ይቺ ሊዲያ የተባለች ፋሽስት ሴትዮ ሁሌም ህዝብ ላይ ባላት ጥላቻ ልክ እያንቋሸሸች ነው የምታወራው ህዝብን ትንቃለች በጥላቻ የተሞላች መጥፎ ክፉና ፋሽስት ሴት ናት እርግጠኛ ነኝ ስልጣኗን ተጠቅማ ብዙ ሰዎችን ገላለች ፊቷ ላይ የሚታየኝ የሰዎች ደም ነው ። ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው 😢😢😢😢😢
@Mihiret855
@Mihiret855 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ እንኳን አደረሰህ
@yeshi-p7f
@yeshi-p7f 6 ай бұрын
እንኳን ለጌታችንና ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሰህ አሜሪካን ሀገር ቅርጫ አለ እንኳን ኢትዮጵያ!!!! ሠላም ለምወዳት ሀገሬ መልካም የትንሳዔ በዓል!!
@HagerenAresam-ff9ol
@HagerenAresam-ff9ol 6 ай бұрын
ግን ኬት ኬት ነው እንደዚህ አይነት ኢትይጵያዊነትን ሚያጠለሹ የ ጎበዝ ደነዝ ስራ አስኪያጆችን ሚሰበስቧቸው
@MarthaYami-q9h
@MarthaYami-q9h 6 ай бұрын
Mene agenagnew Ethiopiawinetena beyemenderu merede? Techekayenete ayehonebachehume?
@girumtube123
@girumtube123 6 ай бұрын
Happy Fasika to you and to your family Seme , we need more people like you in Ethiopia !!!!
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 6 ай бұрын
*** ሰመረ እንኳን አደረሰህ ። አውነት እውነቱን በዚህ መልክ ማሰቀመጥ መቻል መታደል ነው ። ለኃላፊዎች ለህዝብ ያላችሁ ንቀት ትዝብት ላይ እንደሚጥላችሁ ከዚህ ተማሩ ። ደግሞ አገራችን ሰው አላት በህላዊ ስርዓቶቻችን ምክንያታዊ ናቸው ። እባካችሁ እያስተዋላችሁ ። ****
@genetbaraki200
@genetbaraki200 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዜር ይባርክህ እንደው ያንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እድሜ ከእንጀራ ይስጥህ ተባረክ መልካም በዓል ከነመላው ቤተሰብሕ እመኝልሃለሁ❤
@zeleketeklue2483
@zeleketeklue2483 6 ай бұрын
ሰሜ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
@adisalemnuguse7064
@adisalemnuguse7064 6 ай бұрын
ይችን መካሪ ያጣችን ጋጠወጥ ንግግርሽን አስተካክዪ በላት
@laketana7060
@laketana7060 6 ай бұрын
Absolutely great comment. 100% you right 👍🏽
@saratekle8650
@saratekle8650 6 ай бұрын
ምን ትመሰላለች ደነዠ ሴት ፈረንጅ እንኳን የኛን በአል አየወደደ ከኛ ጋር ያከብራል አንቺ ማነሸ
@kalkal1691
@kalkal1691 6 ай бұрын
@ በእውንት የመጨረሻ ንግግር ልብ ይነካል ትክክል ሰው 👈ንሁን አሜን መልካም በዓል ይሁንለን ለሁላችንም ሰላም ያውርድ ለሀገራችን ለሚገፋው ህዝብ 🙏
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 6 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ሐሳብ ነዉ የተቸገርነዉ የማናዉቃቸዉ የማያዉቁን ገዢዎች ተጎልተዉብን ነዉ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 ай бұрын
ሴትዮዋ ግን ማነኝ ብላነዉ ባለፈዉ ከአማራክልል የሚመጡ ናቸዉ ከተማዋን የሚበጠብጡትአለች
@helenderessaderessa
@helenderessaderessa 6 ай бұрын
Kkkkkkkk ብላ ነበር ኡ they are crazy አንድ አንዴ ግርም ነው ሚሉኝ የምር
@MeskiMamo
@MeskiMamo 6 ай бұрын
ተከለከለ ከተባለው ይልቅ የሴትየዋ ጋጠወጥ አነጋገር ነው ያናደደኝ
@EmebetWorku-w8e
@EmebetWorku-w8e Ай бұрын
ኢትዮጵያ እዳተ አይነት መልካም አስተሳሰብ ያለው ሰው ስላላት ባህላ አይነካም ወድም ሰመረ ፈጣሪ ካተ ጋር ይሁንልን እኔም ሀገርህ እናመሰግናለን 👌👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@derejeamsalu3389
@derejeamsalu3389 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሜ በጣም ትመቸኛለህ🙏🙏🙏🙏
@Asdffvghbbhjj
@Asdffvghbbhjj 6 ай бұрын
ሴትይዋ እራስዋ የመንደር ልጅ ስለሆነች ነው እንዲህ አይነት ንግግሮችን የተናገረችው:: አውቃታለው:: የ42 ቀበሌ የመንደር ልጅ ነበረች:: ሊዲያ ንግግርሽን አስተካክይ ትልቅ አስተያየት ነው የተሰጠሽ::
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 6 ай бұрын
Adrashawan kesetehegn asenabitatalehu 😂😂😂
@ABTUBE-b7d
@ABTUBE-b7d 6 ай бұрын
Focus on point መሰረት መሆን ያለበት የኢትዮጵያ ባህል ላይ ነው አነጋገርህ የሚያስማማ ነው❤
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 6 ай бұрын
ይች ክፍት አፍ። አቤት....የኢትዮጵያን ህዝብ እኮ እንዴት እንደናቁት። እነዚህ ቆሻሾች እኮ ኢትዪጵያዊ አይደሉም። ለነገሩ ማንም ያድርጉ እኛው ተኝተን ስንሰደብ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ።
@abeba5936
@abeba5936 6 ай бұрын
ተባረክ ሰሜየ እድሜ ይስጥህ ላንተም መልካም በአል ከነመላው ቤተሰብህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@senaithagos9794
@senaithagos9794 6 ай бұрын
መልካም በዓል ይሁንልህ ሰምዬ ምርጥ ሰዉ ከነመላዉ ቤተሰብህ❤❤🎉
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 6 ай бұрын
ስጀመር ያልነቁና ያልሰለጠኑ ኣንደበታቸው ያልገራ ፍት እየወጡነው ትውልዱን ፋይዳ ኣልባ ኣምባ ነጌን ኣልባ ያደረጉት እንደዝች ሴትዮ ከጎረኖ እየወጡ ምዲያ ፍት ይቆማሉ ኣይደለም በሚልዬን በምታይ ምዲያ ኣይደለም በተወሰነ ሰው ፍት መናገር የማይችሉ ሰዎች ናቸዉ የኣገዛዙንም ኳልት ብቃት የምያሳጡ ስለዝህ ጥንቃቄ ብደረግ መልካም ነው ጤናይስጥልኝ ከኣሜርካ!
@cliojojo
@cliojojo 6 ай бұрын
ሰውዬው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው። ❤❤❤❤ ሴትዬዋ ሱቅ አፍ ነች። ገገማ ነች።
@AmanuelSahlu
@AmanuelSahlu 6 ай бұрын
እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ
@emmatamerat9181
@emmatamerat9181 6 ай бұрын
መልካም በዓል ዪሁንል ከነቤተሰብህ God Bless.
@ጃዊሳነኝ
@ጃዊሳነኝ 6 ай бұрын
ይህቺ ደሞ የመቼዋ ኩባያፊት ናት የድሮ ነገር የሚባል የለም የምትለው፡፡ ከተማን ከማፍረስ በፊት ምነው እነዚህን ብታፈርሱልን፡ ይኛ ህዝቦች ይህንን ማየት እኮ ነው ያስጠላን
@nardoskahsay-j2i
@nardoskahsay-j2i 6 ай бұрын
አረደው አደረቁክኮ የኔ ወንድም እንደው የምር በጣምኮነው የማዝንልክ አንተ በሑሉ መንገድ ስትሟገት ከመታረም ይልቅ አንዳንድ የሠው ምርቃቶች ወንድሜዋ ልብክን ጠብት ሰምዬ እረጅምን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ሐልካም በአል ከመላው ቤተሠብክና ከአዳናቃዎችክ ጭምር
@dawitzewge
@dawitzewge 6 ай бұрын
Hey Seme, I like your content all the time. You are different, informative, and knowledge based. Keep the good job brother!
@memeaddis7928
@memeaddis7928 6 ай бұрын
ሕዝብ ይጨቆናል እደአሁኑ ተረግጦ በታሪክ አልተሰማም እግዚአብሔር እባክህ ፍርድ ስጥ
@BethlhemeMerawi
@BethlhemeMerawi 6 ай бұрын
እኛም እንወድሀለን እናከብርሀለን መልካም ባእል
@birukhussen3102
@birukhussen3102 6 ай бұрын
እራሷ ስርዓት መያዝ እኮ ያስፈልጋታል ። ከየት ነው እያመጡ ፈትተው ሚለቁብን በማሪያም ? ሆ !
@fasiltsegaye1244
@fasiltsegaye1244 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አንተ በዚህ መልክ የጋራ ጉዳዮቻችን እየነቀስክ በማቅረብህ እኔ ከቁጭትና ከንዴት ወጥቸ ሙያየን ላያዬ ላይ አትኩሬ ሀላፊነቴን እየተወጣሁ ነው። ቢያንስ ሰመረ ሰመረ አለ ቅቤ ያጠጣኛል ማለት ጀምሪያለሁ። እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤው አደረሰህ ወንድሜ!
@SeydAli5154
@SeydAli5154 6 ай бұрын
ይች ጠማማ አሮጊት ግን አበዛችዉ ሀይ የሚላት አካል የለም ነፍናፋ ወይአታምር ወይአታፍር
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ7ዸ 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ባሪዬ መልካም በአል ከነቤተብህ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 6 ай бұрын
አንችም ተምረሻል ድንቄም ተምራለች ክክክክክክክክ አይ ኢትዮጵያ አዘንኮልሽ በጣም ይች ነች ወንበር ላይ የተቀመጠችው አይ ወይኔ ሀገሬ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 6 ай бұрын
You are Amazing !!!!!!ትልቅ ሰው ....አቦ እንደአንተ አይነቱን ያብዛላት ለዚች ምስኪን አገራችን ❤❤
@eyobb8280
@eyobb8280 6 ай бұрын
የዘንድሮ አመራሮች አብዛኞቹ እኮ ትልቅ የ leadership እና የ ስነስርዓት ችግር አለባቸው
@birukderese8737
@birukderese8737 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ውስጤ ያለውን ነው የተናገርከው መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንልህ
@MeseretSemaligne
@MeseretSemaligne 6 ай бұрын
Yes. Semere you are correct. Why now on our holiday. This is a fight against religion.
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 6 ай бұрын
በ"ብልፅግና" ወደ ( ብልግና ) ሲተረጎም ይህን የመሰሉ መረን ባለስልጣናትን ይሾማል።ከዚህ የበለጠ ምን ይቅረብና?
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A 6 ай бұрын
አይ. ሰመረ ዉሀ ቢዎቅጡት. እቦጭነዉ የነሱ ነገር. ሌላዉ. አገር በስልጣኔ. አገር ያሳድጋሉ. የኛወቹ. አያፈረሱነዉ ያሉት.
@berhanugabessa278
@berhanugabessa278 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድማለም::: በርታልን
@solomontadele2023
@solomontadele2023 6 ай бұрын
የማን ሴት ፍየል ነች ይቺ ደሞ አምባባችብን እኮ ሰወች መቸም ይሄ ሕዝብ የመጣበት ነገር ግርምምምም ይላል
@ArtistMuluye
@ArtistMuluye 6 ай бұрын
ሠመረዬ ምን አባቴ ላድርግኽ እድሜና ጤና ይስጥኽ መልካም በዓል ከነመላው ቤተሠብኽ እመኝልሀለውፈጣሪ በሞገስ ይጠብቅኽ።
@solomongebre4774
@solomongebre4774 6 ай бұрын
ሰመረ ተባረክ ወንድሜ ፡፡ ለብርሃነ ትንሳኤው እንኳን አደረሰህ ፡፡
@wendem739
@wendem739 6 ай бұрын
በአግባቡ ቢሰለጥኑ ያልካት ነገር ግን ተመችታኛለች ሰሜ፤ እነሱ የስልጣኔ ጥግ የምትመስላቸው አሜሪካ ውስጥም ቅርጫ እናደርጋለን በልልኝ እባክህ። አማኑኤል ሆስፒታል ግን ተዘጋ እንዴ?
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 6 ай бұрын
ሰመረ ብዙ ነገር የገባህ እይታህ መልካም የሆነ ለብሄራዊ ማንነትህ የምትቀና በምክኒያት እና በእውቀት አስተያየትን የምትሰጥ በመሆንህ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ። ... እውነት ሲነገር የማይመቸው ሊኖር ይችላል ። እውነት ግን ሁሌም ቢሆን እውነት ነው... ከስህተታችን ተምረን ነገን የተሻለ ለማድረግ መጣሩ ነው የሚያዋጣን። ከእውነት ተጣልተን የትም ልንደርስ አንችልምና።
@senigi530
@senigi530 6 ай бұрын
ሰምዬ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰህ የልባችንን ስለተናገርክልን ሰለምትናገርልን እናመሰግንሀለን በርታልን
@adambosat238
@adambosat238 6 ай бұрын
እኛም፣ከልባችን፣ ነው፣ የምንወድህ፣ ኑርልን፣ እግዚአብሔር ፣ ይጠብቅህ።
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 6 ай бұрын
ሳምዬ አትመ እንኳን አድርስክ❤❤❤❤
@alemurami5823
@alemurami5823 6 ай бұрын
ባርዬ እድሜናጤና ይስጥል። አቃልን እስኪ!!!!(እኳን አደረሠ)!!!!
@birukmengistu580
@birukmengistu580 6 ай бұрын
Egziabher yesteh semee bzuwochu baleseletanate Highschool enkuwan yechersu aydelum mehayemenetachwen yezenegu ke eweket nesta behayemanot begosa yetsebasebe …… Egziabher esu bekine tebebu Ethiopian kenzihe enkefochi yegelagelate 🙏💚💛❤️
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 6 ай бұрын
ስሜ ላንተም መልካም በአል ከነቤተሰቦችህ አመኝልሀለሁ❤❤
@abdelahasen-oh9hg
@abdelahasen-oh9hg 6 ай бұрын
አንደኛ ዛሬሬሬሬሬ
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 79 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 71 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 66 МЛН
They Chose Kindness Over Abuse in Their Team #shorts
00:20
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 79 МЛН