Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V30

  Рет қаралды 279,526

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እኛ ድሮ ስንማር ፈተና ጨርሰን ወደ ሚቀጥለው ክፍል ስናልፍ ለትንሺ እህት ወንድማችን ያጠኑበታል ተብሎ በክብር ይቀመጣል የዚህ ዘመን ትውልድን እዩት
@tsegazabhagos6434
@tsegazabhagos6434 Жыл бұрын
Ewnete new weye gize
@haben5084
@haben5084 Жыл бұрын
አስታውሳለው ክረምቱን እሱን ስናጠና እናሳልፍ ነበር
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ደብተራችን ብቻዉን ሌላ የቤት እቃ ነበር ግን ስላከበርነዉ እኛም ዛሬ ተከብረንበታል የአቦጊዳ ሽፍታ ሁሉ ዛሬ የቀደደዉ ደብተሩ ነገ ይፈርድበታል
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Egzbhrn awo menayenate geze laye daresen😢😢😢
@henok2127
@henok2127 Жыл бұрын
እውነት ነው። እስከ አሁን በክብር አለ የተማርኩበት ደብተር።
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 Жыл бұрын
ኑሮ ርካሽ በነበረበት ዘመን ደብተራችንን ለሚቀጥለዉ አመት ባዶውን ወረቀት ሂሳብ መስሪያ ወይም ለታናናሽ እህቶታችን መመርያ እናደርግ ነበር።
@EnatTube-u7c
@EnatTube-u7c Жыл бұрын
በስቱ እንቃጠል በልጁም በሽማግሌውም ኡፍፍፍፍ ምድረ ዘረጦ የእውቀት ጥም ያለባቸው ሰዎች በጠበጡን እኮ ሰሜ እኔ አከብርሀለሁ የምትናገራቸው ሁሉ ትክክል ናቸው❤
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
ሠመረ እውነት ብለሃል የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ የሰጠኸው አስተያዬት በጣም ነው ደስ አለኝ በርታ በሚትሰጠው አስተያየትህ ሁሉ ፍታሃዊ ሃሳብ ነው !
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Жыл бұрын
የኔ comment እንኳንም ድሮ ተወለድኩ እንኮንም አረጀሁ አሳፋሪ ትውልድ ሰሜ ስወድህ ልክ ልካቸውን ንገገርልን
@InspirationalBiscuits-uo8hj
@InspirationalBiscuits-uo8hj 7 ай бұрын
አንተ የፈጠርከው ትውልድ ነው ወዴት መሸሽ
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 Жыл бұрын
ሰመረ በጣም ልዩ ሰው ነህ የአገራች ህዝብ የአንተ አይነት ጥቂት ቢሮረን እንዲህ ውጥንቅጡ ባልጠፋን ነበር ሰሜ በርታልን
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Жыл бұрын
ሰሜ ወንድሜ በህይወቴ እንደዛሬ አኩርተኸኝ አታውቅም ግዛው የተባለውን አፀያፊ ሰው ልክ ልኩን ነግረህ አኩርተኸናል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን !!!
@Ishownosniper
@Ishownosniper Жыл бұрын
ግዛው የሚባል ሰው እንዲሁ ይሸክከኝ ነበር ይሄንን ንግግር ከመናገሩ በፊትም ድምፁ የአነጋገር ቅላፄው ምንም አይጥመኝም ነበር አሁን ደግሞ ለየለት ያሳዝናል😢😢😢
@HanaGirma-e5u
@HanaGirma-e5u Жыл бұрын
ሙዚቀኛ ነህ ልበል 😅
@Ishownosniper
@Ishownosniper Жыл бұрын
@@HanaGirma-e5u ሃ ሃ ሃ በሳቅ ገደልከኝ ወደ ቁም ነገሩ ስንገባ እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ከፆታቸው የተለየ ነገር ይታይባቸዋል የተሰማኝን ነው ቤተሰብ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Yasaznal sew bezih edmew endezih yikelal ?😢💔
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ሰዉየዉ ሉጢ ነዉ ምኑም ደስ አይልም
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 Жыл бұрын
ይመችህ ሰመረ bro እንደዚህ አጥረግርግልን
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
ሰምዬ የምር ፌስቡክ ቲክቶክ ከዘጋው ቆየው ግን አንተንና ሌሎች መልካም ነገር ስሰማ መልካም ስብእናዬን መለስኩኝ እንዴ የማየው የምሰማው ሁሉ ጭንቅላቴ ሁሉ ይረበሽ ጀምሮ ነበር አሁን ነፃ ሆንኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@yosephtarekegn1955
@yosephtarekegn1955 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ባርዬ በጣም እናመሰግናለን ያንተ የ 20 ና 30 ደቂቃ ፕሮግራም ከዚሁሉ ሚዲያ የተሻለና አስተማሪ ነው በርታ ብዙ ለውጥ ማምጣት ትችላለህ
@ErukiaAhmed
@ErukiaAhmed Жыл бұрын
ሰመረ ወንድሜ ነደህ መሞትህ ነዉ ለእኛስ ኑርልን እንወድሃለን❤❤
@sinalemma2459
@sinalemma2459 Жыл бұрын
ሰሜ ሁሉም የተቸኸውን ጉዳዮች በጣም ትክክል ክበርልን 👍👏👏👏💯
@tesfayelemma9734
@tesfayelemma9734 Жыл бұрын
My neighbor brought me my 11th grade notebook after asking permission from my mom and it made me so happy. My mom kept it for 17 years. To this day, I’ve it!
@YoniYb
@YoniYb Жыл бұрын
አቦ ሰሜ ምችት ይበልህ የናፈቀንን ፕሮግራም ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን❤❤❤
@yeshimekoya6979
@yeshimekoya6979 Жыл бұрын
Newer yemikeberebet zemen,geta yedereseselen.
@ሰማርያyouTube
@ሰማርያyouTube Жыл бұрын
በዚህ እድሜቸዉ አቤቱ ይቅር ይበለን አብደዉ ነው በጤናቸዉ አይመስለኝም። ነጭ ሽበት አወጥተዉ በስማም በዚህ እድሜ ግብርሶዶም መደገፍ😢
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ፍቅር ይጥፋቦት ዘላለም አለሞን😂😂😂😂አንቱ ሰውዬ
@ልጅቷ
@ልጅቷ Жыл бұрын
ይጠመቁም አላቸው
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 Жыл бұрын
ክክ
@tsegayeyohanna6392
@tsegayeyohanna6392 Жыл бұрын
😂😂😂
@ATNASIABabyVideos
@ATNASIABabyVideos Жыл бұрын
እግዚኦ እውነቱነው 2 ስባት ይጠመቁ እርግጠኝ ነኝ እሳቸው ያገባሉ 😅😅ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
😭😭😭እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ነገር እያስፈራኝ ነው
@Bariwwonde
@Bariwwonde Жыл бұрын
ሰመረ ባርያው ኑርልን
@biniYam5661
@biniYam5661 Жыл бұрын
ሰሜ እይታህን አደንቃለሁ አሁን ያለንበት የአስተሳሰብ ዝቅጠት በጣም ይገርመኛል እንዴት በአንድ ግዜ እንዴት ነው ዳይቨርት ያደረግነው በጣም በጣም ያሳፍራል anyways thank u Semi I respect u
@Brukmengistu8706
@Brukmengistu8706 Жыл бұрын
የዚን ልጅ እድሜ ያርዝመው ቢያንስ የሚሰማው ባይኖርም ትውልድ ለማቃናት እየጣረ ነው If there was a way that you could be accessible to the masses, you would be able to bring back many children Much respect 🫡
@cyber-pepper5913
@cyber-pepper5913 Жыл бұрын
Bring back the reactions! 🎉 we love and support you Semere!
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 Жыл бұрын
እኔ እድሜየ 43 ነው ከሁለተኛ ክፍል ጀምሮ የተማርኩባቸው ደብተሮቼ ከሞላ ጎደል እስከ አሁን ድረስ አሉ ሳያቸው ደስ ይለኛል
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር Жыл бұрын
ሚስኪን ብዙ አስታወስከኝ😢
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
የእውነት ይጠመቁ የምለቃቸው ከሆነ ወይ ሰመራው😂😂
@fifilove2515
@fifilove2515 Жыл бұрын
ሰሜ ስወድሕ እዉነት አመሠግናለሁ ከሠዎቹ ንግግር ይልቅ አንተ ሀሳብሕን የምገልጽበት መንገድ ከልቤ ነው የሚያስቀኝ በጣም ጎበዝ ነህ እየደጋገምኩ ነው የማየዉ አለይሰለቸኝም😍😍😍😍😍😍
@bezatubebeza4778
@bezatubebeza4778 Жыл бұрын
ይጠመቁ አላልክም ሰሜ እውነትህን እኮ ነው ይጠመቁ😅😅❤❤
@Godblessethio
@Godblessethio Жыл бұрын
ሰመረ 😂😂😂❤❤❤❤ኡፍፍፍ አንጀቴን ነዉ የምታርሰዉ 🥰🥰🥰መናገር ለማንችለውን ሁሉ እየተናገርክ ታስደምመናለክ ክበርልን🙏🙏🙏
@selamawitbekele961
@selamawitbekele961 Жыл бұрын
እረረረረ ሁfff አልቻልኩም😂😂😂 "ምሳ እቃ ውስጥ እንቋጠርላቸው"??!!
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
😂😂 እንኳን ደና መጣህ ሰሜ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር በዚ ፕሮግራምክ ይመችህ 👍❤
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ውይ ሰመረ መቼም ውስጤን ነው ምትናገረው🎉🎉🎉
@NeHase16
@NeHase16 Жыл бұрын
Sitting on the train and listening "በምሳ እቃ እንቋጥርላቸው” 🤣🤣
@yemaneaddis9699
@yemaneaddis9699 Жыл бұрын
ማሙሽ መቀለድህ ነው?
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr Жыл бұрын
Lol 🤣😂🤣😂
@hedrybergzabhre7953
@hedrybergzabhre7953 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሰሜ ሰወድክ እኮ አረ በሳቅ ገደልከኝኮ
@eyobabraham4813
@eyobabraham4813 Жыл бұрын
😂ቁርስ ይህን በልተህ ነው የመጣኸው ሌላ ሰፈር ስለሆነ ነው😅😅😅
@NeHase16
@NeHase16 Жыл бұрын
Welcome back, Seme brother ❤
@TadelechTadesse-m4s
@TadelechTadesse-m4s Жыл бұрын
እግዚኦ! አንተ ትልቅ ሰው ጠፋነው ያልከው ሰሜ ሽማግሌም ልጅም ሊጠፋ ነው። እንደ ግዛውና ደብተር እንዳቀደዱት አይነት።
@selam8990
@selam8990 Жыл бұрын
ሰሜ መልካም ሰው👏
@senaitwoldemichae930
@senaitwoldemichae930 Жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
@biniyammelaku6300
@biniyammelaku6300 Жыл бұрын
በምሳቃ እንቋጥርላቸው part እስክፈሳ ነው ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂😂
@meskisodo7286
@meskisodo7286 Жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ምስክሬ ነው ይሄ ሚዲያ በእኔ እምነት አንድ ሁለት ሰዎች ባይኖሩ በፍፁም አልሰማም ነበር !!!!
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
ስሜ ስትስቅ ያምርብሀል😂😂😂😂😂
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 Жыл бұрын
ለ4 ክፍል ከምሳ ጋር አብረን እንቋጥርላቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Жыл бұрын
😅እኮ
@Wende01-ge2pq
@Wende01-ge2pq Жыл бұрын
አንዱ ሲባል አንዱ አረ ምን ጉድ ናቸው ግን ሰሜ ወንድም በርታልን
@makekonjo1253
@makekonjo1253 Жыл бұрын
ወይ ሰመረ በጣም ነው ያሳቅከኛ 😅😅😅
@REEealTV
@REEealTV Жыл бұрын
እነዚህ የበቁ ተማሪዎች የብዙ ነገር ውጤቶች ናቸው. የወላጅ, የታላላቆቻቸው, የሰፈር, የምህራን የትምህት ቤትና ትምህርት ፖሊሲ እና መንግስት:: ይህንን መጣመም ለማስተካከል ቀላል የማይባል መስዋእትነት ይጠይቃል. moral የሚባለው ነገር አፈር በልቶታል. ስለዚህ ጠበቅ ያለ ህግና ህግ ብቻ ያድነናል.
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ብትክክል ብለሃል ተባረክ 😭😭😭 ስያሳዝኑ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
😭😭😭😭ወይ ዘንድሮ እኮ የማንሰማዉ የለም እረ ወደየት እየሄድን ነዉ ያአላህ ነገሩ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ ማፈር እሚባል ነገር ጠፋ ይሄ ጨለማ ሰዉየ ሲያስጠላ በዚህ እድሜህ ተጃጃልክ አንቱ ሰዉየ በቁም የሞቱ እዉነት ልጅ አለዋ ግን ሲያሳዝኑ አንቱን አባት ብለዉ ሲያወሩ
@damtewn
@damtewn Жыл бұрын
You're right Semie❤🎉🎉 What's wrong with the old dude😢 I feel sorry for him.
@tsegagab7644
@tsegagab7644 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ እንዳንተ አይነት ያሉትን ያብዛልን❤❤❤
@meserettamriu2859
@meserettamriu2859 Жыл бұрын
ሰመረ ባርያው ስወድክ... 😊😊😊
@marcykifle4376
@marcykifle4376 Жыл бұрын
ሰሜ እንደዉ የልባችንን በመናገር በጣም አድናቂህ ነኝ። የሽማግሌ ቅሌታም። ያቺ ደግሞ ፕሮስቲቱት ትመስላለች እራሷ ማፈሪያ ሁሌ በምታወራዉ ፀያፍ በስንቱ እንጠበስ። ኡፍፍፍፍፍ።
@Kirukonjo
@Kirukonjo Жыл бұрын
Thank you Seme for listening to your viewers and bringing back the reactions. We love you!!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Жыл бұрын
You are welcome ! It's just that people made me feel like I was insulting others for no reason. I just had to take a long break and think about it. Well, I decided somebody must say something aginst this madness and here I am . . . back again
@hannamelkamu3369
@hannamelkamu3369 Жыл бұрын
​@@SemereBariawethiopianever give up ❤
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Жыл бұрын
As long as I have you on my side … I won’t!
@Kirukonjo
@Kirukonjo Жыл бұрын
@@SemereBariawethiopia we are always here to support you!! Please continue the amazing work. The people who think you’re insulting them must be out of touch with reality.
@hilawetesfaye4781
@hilawetesfaye4781 Жыл бұрын
You are not insulting them; you are just in the right way. በተለይ በአሁን ሰአት የቱ ነው ትክክል የቱ ነው ልክ ያሆነው ለሚለው የተቀመጠ መመዘኛ በሌለበት እንዳንተ አይነት ሚዛኑን የሚያስተካክል ሰው ያስፈልጋል... ጠንካራ ሚድያ እና ምሳሌ መሆን የሚችል የሚዲያ ሰው በሌለበት ዘመን አሁን ለሚመጡትም ልጆች ጥፋትና ልማቱን መለኪያ ይሆናቸዋል በርታ!!! እና ደግሞ እንደዚ አይነት ልካቸውን የሚነግራቸው አካል ሲኖር ምንም ነገር ከመናገርና ከመልቀቃቸው በፊት ሁለቴ ያስባሉ!!
@FelekeSeyfeu-hq8gx
@FelekeSeyfeu-hq8gx Жыл бұрын
እደው እደ ሰመረ አይነቱ ቢያበዛልን ጋጠወጥ አይበዛም ነበረ ሰሜ በጣም ትልቅ ማይድ ያለው ሰው ነው ድሮም ሀሳቦችህ ድሮም እወዳቸዋለሁ በርታ የኔ ወድም
@martyethio5278
@martyethio5278 Жыл бұрын
Thank you you are amazing person god bless you!!!!
@WubalemYohannes-j2e
@WubalemYohannes-j2e 8 ай бұрын
በርታ❤
@embetabera2627
@embetabera2627 Жыл бұрын
ስደብረኝ እዚህ መጥቺ ነው ፈታ እምለው 😂❤🎉 የምችህ አባ
@nadiwehib5703
@nadiwehib5703 Жыл бұрын
ተባረክ አይምሮን ዘና አርገህ አስቀህ ትምርት ሠጪነው ሱስ ነህ ስራህ ደስይላል ደቂቃውን ጨመርአርገው😊
@Sormiker
@Sormiker Жыл бұрын
ቅድመ ዓለም ስላሴ በአቶ ግዛው ላይ መዓቱን ያውርድ፣አሜን !!
@netsanettesfayewgebrel6046
@netsanettesfayewgebrel6046 Жыл бұрын
አሜን
@mintezk8539
@mintezk8539 Жыл бұрын
ሰመረ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ መልኩ በማቅረብ ያጠፉትን በማስተማር የምታርም ሌሎችን ደሞ ግንዛቤ በማስጨበጥ በመዘላበድ ምክንያት ከስህተት፣ከውርደት ከሌላም ከጥፋ መንገድ የምታስቆም ማረምያ ቤታችን ነህ እናመሰግናለን ቀጥልበት ወድሜ አቀራረብህ እና እስተምሮትህም በጣም ደስ ይላል ክበርልን ሰላሙን ያብዛልህ እጅግ በጣም አድርጌ አደንቅሀለሁ።
@TsegaEndale
@TsegaEndale Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይቅር በለን አባ😢😢😢😢
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
ለ4ተኛ ክፍል ከነ ምሳ እቃቸው እንቋጥርላቸው?🤣🤣🤣…ወዮ በሳቅ አነባሁ
@techawatch
@techawatch Жыл бұрын
ምን አይነት ትውልድ እየመጣ እንደሆነ ሲታሰብ ያስፈራል ምንም ሀፍረት የሚባል ሰው ምን ይለኝ የሚባል ነገር ጠፍቷል።
@Tesfation3
@Tesfation3 Жыл бұрын
ጠዝጥዝልን ሰሜ እነዚህ ባለጌዎች አገር አፍራሽ!! በርታ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
ምንነካቸው ግን እኛ ድሮ ደብተራችንን ቁጭ ነበር ምናረገው አቤት ምን ነካቸው 😢😢😢
@5sfamilychannel709
@5sfamilychannel709 Жыл бұрын
ሰሜ ጀግና ነህ
@LoTube-ux7pd
@LoTube-ux7pd 7 ай бұрын
አላለም እረ ሰሜ ይመችሽ😂😂😂😂
@yeneblessedfamily1142
@yeneblessedfamily1142 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂I like ur face expressions is very funny
@mershakebede1619
@mershakebede1619 Жыл бұрын
ሰሜ ከ4ኛ ክፍል ጀምሮ ደብተሬን አስቀምጥ ነበር፤ለሚመጣው ትውልድ በርታ።
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
ይቺ ደሞ ከየት የመጣች ሞዛ ነች ባለ ግመሏ ማለቴ ነው 😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
የሚገርመው ሴት ልጅ ሆና አደባባይ ላይ ይሄን ብልግና ማውሯቷ ይዘገንናል 😢
@mennibeke2912
@mennibeke2912 Жыл бұрын
እራሷ ግመል ነገር ነች አሳፋሪ ነገር አሁን የዚች እናት ግን ምን ይዋጣት?? ኤጭ ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ የተባለው ለካ ለዚህ ነው።
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ሰመረ ባርያው በጣም ነው የማከብርህ በእውነት በርታ ነው የምለው ተግፃፅህ ይመቸኛል😊
@yerasew1
@yerasew1 Жыл бұрын
እጅግ ያማል ወንድማችን ልክ ብለሀል ሀገር የሚረከብ ትውልድ እየጠፋ ነው። ደብተር እየቀደደ በካሜራ የሚቀረፅ ትውልድ ምን ሊያስተምር ይሆን😭😭😭?
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ በየትኛውም ብሔር ባህላችን የተከበረ የምንኮራበት እሴት ያለን ነን።እኚህ ሰው ግን ከኢትዮጵያ ባህልና ከመፅሐፍ ቅዱስ መመሪያ መቃረንና አደባባይ ወጥቶ በተመሳሳይ ፆታ የሚደረገውን ጋብቻ ድምፅ ሰጥቻለሁ ብሎ ማውራት ከነውርም ነውር ነው በጣም ያሳዝናል።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Жыл бұрын
ስታስጠዬ አፈር ብይ እንዲይው እፍረት ጠፋ ልጁ ባለጌ ሽማግሌው ቀላላ እንዴት ትልቅ ሥራ ሰሩ 🤭 እኔም መርጫለሁ ትልቅ ነገር እንዲይው በስንቱ እንቃጠል 😢😢😢
@tsigegirmay2223
@tsigegirmay2223 8 күн бұрын
ሰመሬና እኔ የምልህ ነገር ቢኖር wow ብቻ ነዉ ❤❤❤🎉🎉🎉
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ አይ የኔ ባርያ የሚያስቀኝ እኮ እውነትህ ስሜ እወድሀለሁ የኔ ባርያ ❤
@EnayatullahSharanwal
@EnayatullahSharanwal Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ምን ልበልህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጣብቅህ አላህ ከጎንህ ይሁን የምር ከቃለት በለይ ነህ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😘😘😘😘😘
@ML-cs3qv
@ML-cs3qv Жыл бұрын
I’m 44 years old I still have my books from year 3 to year 12 and my further my college. I feel sad to see this lost generation
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አፈተር ብልግና ሰነሜ የኔ ምርጥ🎉🎉🎉
@ismael.umaar..
@ismael.umaar.. Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@romantuge4704
@romantuge4704 13 күн бұрын
እሳፋሪ ትውልድ ነው ያለው እንኮንም ድሮ ተወለድኩ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ክፎ ዘምን😂
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 Жыл бұрын
ለእንተርቢ የሚቀርብ ጤነኛ ሰው ጠፋ
@amsalealemu8250
@amsalealemu8250 Жыл бұрын
አቤት የድፍረት ዘመን ጉድ ማለቂ ያ የለውም ጌታሆይ ቶሎ ና እባክህ ምን እያደረጉ እንደሆነ አያውቅም ት/ቤት ስነ ስርአት መማሪይ ነበር ወንድሜ አቶ ሰመረ አከብሀለሁ በርታ ❤
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
ይቺ ተራ ቆሻሻ እግዚአብሔር ይቅጣሽ ❤❤❤
@Sunset_star192
@Sunset_star192 Жыл бұрын
እግዚሆታ ያስፈልገናል ለመላው ባለጌ ከነዚህ አይነቱ መረን ፈጣሪ ያድነን.
@bizuayehu10
@bizuayehu10 Жыл бұрын
Yihe yejaje fesam shimaglie endet zimblo yibetrekal! Thank you barich for your clear comments
@serkalemnegashtesfaye6021
@serkalemnegashtesfaye6021 Жыл бұрын
ወይኔ ሰመረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@saratom2575
@saratom2575 Жыл бұрын
አቶ ሰመረ ባሪያው ❤❤❤❤😊እምወድህ ይሄ ሳቅህ እኮ ይናፍቃል ማርያምን😊 የአባቴ ጓደኛ ሺ አመት ኑርልኝ ❤❤❤❤ውድዋ እህትህ የአቶ አማረ ልጅ ከባህርዳር
@Greatful5
@Greatful5 Жыл бұрын
"ይሄ ሰውዬ በእብደት level ለህብረተሰቡ ምን ይህል contribute yadergal በሚለው ነው የቀረበው??😂😂😂😂 ተባረክ አቦ
@misrakasfaw
@misrakasfaw Жыл бұрын
ሰሜ ምርጥ ድሬዳዋ በመጣህ ሰአት አግኝቼህ ሰላም በማለቴ ደስ ብሎኛል ጀግና ትመቸኛለህ
@butterfly2349
@butterfly2349 Жыл бұрын
tadlesh, enem baggehuet
@amenhenok1483
@amenhenok1483 Жыл бұрын
I haven't laughed real laugh for a long time, but today, you cracked me down 😂🤣🤣. Thank you Especially, your reaction to Gizaw's speech was hilarious. Keep it up, brother.
@eyerusalemful
@eyerusalemful Жыл бұрын
Same s here too
@bettyamare687
@bettyamare687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ❤❤ ልብ ነው በእውነት ደስ ያለው ብዙ ነገር መስራት ስንችል
@mudayshow8081
@mudayshow8081 Жыл бұрын
እግዚዮ ማህረነ አቤት ምን አይነት ተውልድ ነው ግን የመጣብን አቤት የዛሬን አያርገው እና ደብተሮቼን በጣም ነበር የምወደው እስከዛሬ አሉኝ ዛሬ ደግሞ 😢
@gelilamekbib7327
@gelilamekbib7327 Жыл бұрын
I like ሰመረ በተለይ በአቶ ግዛውና ስለግመል ያወራችው ጥሩ ትምህርትም ተግሳፅም ነው በርታ የኝ ባህል ይሄ ነው
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 Жыл бұрын
ሀ 😂😂😂😂😂😂 🤷🏽‍♀️ ወደው አይስቁ አንተ ነህ ያሳከኝ 😂😂😂😂
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ይህ ጎዶሎ ሽማግሌ ጨልሏል ምናልባት ሰውየው ነጮቹ ሞክረውት ይሆናል😂😂😂
@ahmedabduslam
@ahmedabduslam Ай бұрын
🤣🤣🤣 uufffff በሳቅ ሆዴን አመመኝ ...
@maryemendirsyoutube2251
@maryemendirsyoutube2251 Жыл бұрын
በሁሉም የሠጠኸው ሀሳብ ተመችቶኛል የትምህርቱ የልጂቷ የሺማግሌው ሌሎችም ፍትሀዊ ሀሳብ ነው በርታ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
ወየዉ ዛሬ መሞቴ ነዉ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
@TeduKebede
@TeduKebede Жыл бұрын
እሰ የኔ ባሪያ ተባረክልኝ
@KidusAbuka-h2p
@KidusAbuka-h2p Жыл бұрын
የሰዉየዉ ጉድ የንጨት ሽበት በልልኝ ወንድሜ
@kingjo7100
@kingjo7100 Жыл бұрын
ያ ሰዉየ 😂ግን ከስንት ዘፋኞች ጋ ቢጣላ ነዉ
@Ti-hy3pl
@Ti-hy3pl 6 ай бұрын
ወይ ብልፅግና! ወይ ስልጣኔ!😂😂😂
ሽመልስ እና ሀብታሙ  funny tiktok video reaction🤣🤣🤣
10:11
YORD - Entertainment
Рет қаралды 153 М.
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 3,7 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 13 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 182 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 3,7 МЛН