Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V5

  Рет қаралды 149,202

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs KZbin, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@asfawmeshesha
@everyone
@followers
@Subscribe
@NBCETHIOPIA

Пікірлер: 1 300
@mamishaahmu7133
@mamishaahmu7133 8 ай бұрын
ከሃይሌ ሪዞርት ብቻ ሳይሆን ከሃገርም መውጣት ነው ያለበት።
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 8 ай бұрын
Thank you!
@bettydesta4558
@bettydesta4558 5 ай бұрын
thanks
@nahumkiya0221
@nahumkiya0221 3 ай бұрын
Exactly
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 ай бұрын
ትክክል 🤗 ✌️ ❤
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 8 ай бұрын
ሰሜ የዘልዛሎች መድሃኒት ኑርልን ❤ እንዳታልፋቸው ።ማገዶ ቢፈጁም መብሰላቸው አይቀርም እና ማንም ምንም ቢልህ ይህንን ስራ በርትተህ ስራው ።ብዙ የጠፉ ትውልዶችን ያተርፋል ።በርታ ወንድሜ ❤❤❤
@aregashgebere
@aregashgebere 8 ай бұрын
ሰሜ እንዴት ነህ የኛ ምርጥ ኑርልን ❤ ስለ ሀይሌ የተናገረው ሰገጤ ግን የመጨረሻ መሀይም እንደሆነ ያስታውቃል የሀገር ባለውለታችንን በዚ ልክ መናገሩ ደነዝ ነው የምር 😡
@tesfuashenafi6256
@tesfuashenafi6256 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ፣እሚገርመው አባቴ ድሃ ስለሆነ አይገባም ማለት ነው ብሎ መጠየቁ፣እንኳን አባቱ እሱ ራሱም አቅም ከሌለው አይገባም ሆቴል እንጂ በጎ አድራጎት ድርጅት አይደለም የከፈተው በአቅምህ እምትችለው ጋር ግባ ምንድነው ማልቀስ !!
@berhanu7232
@berhanu7232 8 ай бұрын
Thank you Semmare ይህ ሰው ሆቴል ገብቶ የሰው ምግብ ቀምቶ ሌበላ አይችልም !!! ሃይሌ 100% ልክ ነው
@Godblessethio
@Godblessethio 8 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤
@AntenehYared-e4b
@AntenehYared-e4b 8 ай бұрын
ጎሽ ሰምዬ አንዳንድ ሰዎች ለሱ ወግነው የተናገሩ አሉ ይሄ ሀገር ከመሸጥ አይተናነስም ይገርማል እኛን ያላከበረ ሰው ይከበር ማለት አልገባኝም ወዴት እየሄድን ነው እስቲ ከሰሙህ ልካቸውን ንገርልን
@Weded_Weded
@Weded_Weded 8 ай бұрын
አዎ ልክ ነውውው❤❤❤🙏
@melkieg3753
@melkieg3753 8 ай бұрын
አብዛኞቹ የዚህ እብድ አሽቃባጮች የትግሬ ፂላ የጋላና ውሀብይ ደም ያላቸው ናቸው።
@mignotederesse4890
@mignotederesse4890 8 ай бұрын
አይ አንተ ባርያው በለው በደንብ ሀይሌ ትክክል ነው
@workiyeadere37
@workiyeadere37 8 ай бұрын
አንቹ ደግሞ ከየት የመጣሽ እብድ ነሽ አረ የት ነው ያለነው አምላኬ ጨዋ አሰደገሽ እውነት
@workiyeadere37
@workiyeadere37 8 ай бұрын
እሰይ ፓስተር እውነትህነው እሰይ ይሆነው የቀረህ
@tigisteshetu1420
@tigisteshetu1420 8 ай бұрын
ወይ አገሬ የማንም ወፈፌ መቀለጃ ሐይሌን አይደለም አገር ነው የደፈረው በ24 ሰአት ካገር መባረር አለበት ወንድማችን ሳሚ አድናቂህ ነኝ ደሞ የሰውየው አስተያየት ስንቱን ሰማነው
@sinalemma2459
@sinalemma2459 8 ай бұрын
ዛሬ ዛሬ ወፈፌ የሚደነቅበት ጊዜ መሆኑ ያሳዝናል እኔ የገረመኝ ከሀይሌ ሪዞት መባረሩ ሳይሆን ሌላ ቦታ ዝም መባሉ ነው ። ድፍረቱ! የማንም ወፈፌ በሀገራችን በዚህ ልክ መፋነኑ ይገርማል ደሞ በሀይሌያችን በኢትዮጲያ እንቁ ላይ መምጣቱ ያሳዝናል።እንደ ወንድሜ አይነቱ ዝቃጭ ሰው ነው የሚያስደፍሩን ማነው ግን ፈቶ የለቀቀብን አረምን ጉድ ነው ። ሀይሌአችን ብራቮ ክበርልን እናመሰግናለን ይሄ ወፈፊ ልኩን ማወቅ አለበት እዛው የለመደበት ቦታ ሄዶ ይጨማለቅ።
@tizitafikadu
@tizitafikadu 8 ай бұрын
እስይ ባርች ልካቸውን ❤ በርታ ባህል አፍራሽ ሁሉ ።
@getachewkinde5606
@getachewkinde5606 8 ай бұрын
ሰሜ ይሄንን የገማ ኢትዮጵያዊ ከየት አገኘኸው? እንዲህ ያለ የእንግዴ ልጅ ስብስብ እኮ ነው የሚያውከን እድሜ ይስጥህ
@yeabeshamedhanit1359
@yeabeshamedhanit1359 8 ай бұрын
አሜሪካ ቢሆን መተንፈሻው ላይ ነበር የሚረገጠው።
@Beryaa
@Beryaa 8 ай бұрын
😂😂that’s what I am thinking
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 8 ай бұрын
እሱም አይሞክረውም ..... 😂🇳🇬😂
@121416BAA
@121416BAA 8 ай бұрын
ኧረ አገላለፅ! አሪፍ!!!
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
አንገት ላይ የሚረግጡ ጥቂት አሜሪካዊ ወንጀለኛ ፖሊሶችማ ለፍርድ ቀርበው ይቀጣሉ።
@ggirma9043
@ggirma9043 8 ай бұрын
Exactly….
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 8 ай бұрын
You always doing great job thank you sema!!!
@meronlife5129
@meronlife5129 8 ай бұрын
ተኝተህ አስብበት ያልከውን ደነዝ ተመቸኸኝ😂😂Good job Seme 🙏🏽
@Netsi729
@Netsi729 8 ай бұрын
ሰመረ እኔም ኘሮቴስታንት ነኝ ። እግዝአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል። ባንተም እየተናገረን ያለው እሱ ነው ቀጥል።
@LukaBmsl
@LukaBmsl 2 ай бұрын
ወንጌላዊ አማኝ ነኝ ጌታ እየሱስ ይባርክህ...እነዚህ ሃሰተኞች አዛ አረገውናል ንገርልን እንዲህ በተረፈ በጣም ሚዛናዊ እና ምርጥ ሰው ነህ......ጌታ እየሱስን ለህይወትህ ጌታ ብታረገው ደስ ይለኛል እወድሃለሁ
@OmarOmar-b4q8o
@OmarOmar-b4q8o 8 ай бұрын
ሰወድህ ሰሜየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@YordanosMussie
@YordanosMussie 8 ай бұрын
ድምፄ እኮ ነህ ሰሜ የምር ነፍሱን ለሀገሩ ይስጥ ብርቅዬ አትሌታችን ከዚህ ወፈፌ ጋር ስሙ መነሳቱ አሳፍሮኛል
@BerhNeg588
@BerhNeg588 8 ай бұрын
እንድው ይሄ ትውልድ ነው ሀገር የሚትካው የገርምኝ አስተያየት የስጥው ልጅ እፍር ድድድብ ነህ እውነት እንት ሀይሌን አሳነስህ ይሄን ከፍ ስታርግ መህይም እይውክልህም !! ቃል አጣው ላንትስ ! ስመር እግዚአብሔር ይስጥ የውጤን ነው የነገርክልኝ !!!
@faizahassen2900
@faizahassen2900 8 ай бұрын
Thank you, he is stupid
@banifan5649
@banifan5649 8 ай бұрын
Haile is our icon. Everybody must know this.
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 8 ай бұрын
ወይኔ ሰሜ ግን ኢትዩጲያዊያን ግን ምን ሆነን ነው🤔የራሳችንን ነገር ማጣጣል እና የሰው ሀገር ኮተት ማሟጋገስ ይራቅ!
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 8 ай бұрын
ጎሽ ሰሜ እንዲህ ጥረግልኝ ጠፍተህ እኮነው እንዲህ መቀለጃ ያረጉን 😂😂😂
@alemayatube
@alemayatube 8 ай бұрын
እኔ ዛሬ ሰሜን ልወቅሰው ነው የመጣሁት ሰዎች ያልተገባ ነገር ሲሰሩ ለምንድነው ልክ ልካቸውን የምትነግራቸው አሁንኮ ያንተን ወሬ ለመስማት እንዴት እንደምንሰፈሰፍ ብታይኮ ይገርምህ ነበር በስተመጨረሻም ተባረክ ይልመድብህ በዩቱዩብ በየቀኑ ብትመጣልን ደስታውን አልችለውም ሀቢቢ ኑርልን
@tigistbush8875
@tigistbush8875 8 ай бұрын
ኡፍ ሰሜ ተባረክ አተያየት ያረካ አንደበትህ ይባረክ
@lovelet0124
@lovelet0124 8 ай бұрын
ባለ ኬፑ በሀይሌ በጣም ይቀናል፣ኧረ አፈር ብላ ዝም ብለህ አትግማማማ እና የኛ አያቶች እንደ ናፒ አውቆ አበድ ለመሆን እንደዛ የሚለብሱት? ኧረ ምኑ ጉድ ነው? ቅናተኛ? ፕሮቶኮል የሚባል አታውቅም?
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ለደሃ ተቆርቋሪ የሚመስሉ ፡ ግን በድህነት ነግደው ለማትረፍ ከሚሸቀዳደሙት አንዱ ቢጤ ነው።
@Selam27
@Selam27 8 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበል ይላሉ ድሮ እናቶቻችን!!! በርታ ወንድማችን ሰመረ::
@mekdialex5193
@mekdialex5193 8 ай бұрын
ይሄን ሰውዬ ማነው የለቀቀብን 😂 በቂ እብዶች አሉን በሉት እራሱን አየብን እኮ ደፋር !!
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ለቃቂው ቲክታክ መሰለኝ ፧
@NEGESESine
@NEGESESine 8 ай бұрын
ቀልድ ለደላው ነው አባቴ እኔ እየበላሁ እንዲህ ቢያደርገኝ ጀርባውን ነበር የምገነጥልለት በኮብል ወንድ የለማ እዚህ አገር
@aschenakimelese8861
@aschenakimelese8861 3 ай бұрын
ሰሜ አንተ ያመንክበት ዝም ብለህ ስራ ጤነኞች ይገዙታል ልክ ነህ አንተ የኔ ጀግና
@dagibab
@dagibab 8 ай бұрын
በጣም አክብረውታል እንዲያውም ቀልጥመው ቢያባርሩት አሪፍ ነበር
@asnakedechasa8036
@asnakedechasa8036 6 ай бұрын
Thank you my dear bro your reaction as Ethiopia citizens l agree with you
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 8 ай бұрын
በትክክል ገልጸህዋል እግዚአብሔር ይባርክህ
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 7 ай бұрын
ሰመረ ትክክል ነህ ወንድሜ። የራሳችን ባህልና ወግ አለን።ጉዳዩ የሰውየው አለባበስ ብቻ ላይ አይደለም። የስነምግባር እንጂ። የሚመገቡ ክብር ያላቸውን እንግዳ ሰዎች ካልረበሸ ብሎ ማጮህ ያስተዛዝባል።
@nicolastesla8791
@nicolastesla8791 8 ай бұрын
semere great guy keep me up 👍
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 8 ай бұрын
Seme bro, May God bless you and your life! You're always great in surfacing such intricacies! I hate myself when i heard the other Ethiopian guy talking about this bloody rubbish man. Haile is the living Legend of Ethiopia forever. Believe me this country is falling down in its core Ethiopian values. Let's work together to sustain our standing Ethiopian values and Assets. I am really disappointed by this stupid prank maker shit!!
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 8 ай бұрын
ሰሜ የምትለውን ሁሉ በብዙ እየተከታተልኩህ ነበር በዚህ የሀገርን ገፅታ የማይወክል እብድ ሌላ ተልእኮ ያለው የሚመስል ሰው እና ሚራክል በሚባለው ሰው ዙሪያ ያቀረብከው ትክክለኛ ሀሳብ ነው ወንጌል አማኝ እንደመሆኔ መጠን ሚራክል ተካ የሚባለውም ሰውዬ ናፒ ከሚባለው እብድ ሰው ፕራንክ አይለይም የሚያደርገው ነገር የሚያሳዝነኝ ግን አማኝ ነኝ ብሎ እሱ ጋር የሚሄደው ህዝብ ምን አይነት መንፈሳዊ እውርነት ነው የያዘን ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በሁሉም ነገር ወደማስተዋላችሁ ተመለሱ ሰሜ ተባረክ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ አስተማሪና የጨዋ አቀራረብ ያለበት ስራ ነው ፕሮግራሞችህ ሁሉ።
@Tube-wp3wy
@Tube-wp3wy 8 ай бұрын
ተባረክ ስሜ የ ኣሽቃባጮች መድሃኒት
@ethiodes
@ethiodes 8 ай бұрын
እኛ አገር ከበቂ በላይ እብዶች አሉን እንኳን የሌላው እብድ ልናስተግድ ይገርማል ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀነቁ አሉ ማን እንዳስደፈረን እናውቀዋለን!
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 3 ай бұрын
ሰሜ እውነት እነዚህ ሰዎች ወንጌላዊ አማኞች አይመስሉኝም። እነዚ ሲጀመር ጌታን የካዱና የናቁ ይመስለኛል እግዚያብሔር የተደፋፈሩትን የነዚህ አይነቶቹን ይበቀላል።
@woine123
@woine123 4 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ችግራችን የቱ ጋ እንደ ሆነ እራሳችን ግራ ተጋብተናል! ይህ እብድ በየሆቴሉ እየገባ እንዲህ የሰው ሰላም ሲያደፈርስ ከርሞ ተው ሲባል ጥብቅና ቆምንለት???? አንድ ኢትዮጵያዊ ግን ይሄን ቢያደርግ ኖሮ በማግስቱ ከርቸሌ ይገባ ነበር !!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 ай бұрын
ሰመርዬ የአንተ እይታ ሁሌም ምርጥ ነው እኔም የዚህ ሰውዬ ነገር በጣም አስጠልቶኛል ኢትዮጵያን ማሳነስ ነው የያዘው በጣም ጋጥ ወጥ ነው ወደሀገሩ በተመለሰ አንዱ አናቱን ሳይለው
@negashbadu977
@negashbadu977 8 ай бұрын
It is not the way he dressed but also the fact that he is disturbing customers, the staff and the whole atmosphere!
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
His crap clothing is not welcome for any service establishment especially Haile resorts as well.
@ezanamelekot6796
@ezanamelekot6796 8 ай бұрын
Yeah that's also what I would say.
@biruksamuel1874
@biruksamuel1874 5 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ነኝ i support your idea you are right
@solomo47731
@solomo47731 8 ай бұрын
የሰይጣን መልክተኛ ነው የሀይሌን ውለታ ኢትዮጵያ ከፍላ አትጨርሰውም !!!
@yedesdestilahun7602
@yedesdestilahun7602 8 ай бұрын
ወይኔ ሀገሬ የማንም ወፈፌ መቀለጃ እንሁን 😢እኔ ቤት በመጣ ጥሩ ትምህርት ነበር የምንሰጠው
@Godblessethio
@Godblessethio 8 ай бұрын
ሰሜ አስተያየትክ አጠገብክ ቢሆን ሁለት ጥፊ ብታቀምሰዉ ዉስጥክ ነዉ ❤❤❤😂😂😂አስተያየት ሰጪዉን ደግሞ በነካ እጅክ በእኔ ስም አቅምስልኝ 🙏🙏🙏
@madan-sk3yj
@madan-sk3yj 8 ай бұрын
ለምን ይሄንን ገገማ ቲክቶኩን አናዘጋበትም ቻሌንጅ እንክፈት
@Mexden1
@Mexden1 8 ай бұрын
😂 ቀልደኛ
@yererterara6698
@yererterara6698 8 ай бұрын
ሰሜ በጣም ግል ፅና ምርጥ ትችትና ምክር መው እኔ በሁሉም ሀሳብህ በጣም ተስማምቻለሂ ነርታ
@Mihiret855
@Mihiret855 8 ай бұрын
You know war i mean የሚሉት ሰዎች ያወራህዉ እንግሊዝኛ ስለማይገባቸዉ subtitle ቢኖረዉ ባይ ነኝ😂😂😂😂 am proud of you as always bro
@Israel.London
@Israel.London 8 ай бұрын
እንደዚህ የሚያወሩት ሰዎች ጆሯቸውን ብትቆርጣቸው እንግሊዘኛ ማውራት የማይችሉ ናቸው::
@Israel.London
@Israel.London 8 ай бұрын
The guy who tried to defend this so called Napi… shi….t, you are a shi…t too bro.
@fatuma6
@fatuma6 8 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት 🎉🎉🎉🎉🎉
@Emanu2018
@Emanu2018 8 ай бұрын
You seems jealous on him he speaks perfectly we don't need subtitles go out nonsense
@TitiBek-iz2dn
@TitiBek-iz2dn 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@bereketrobi4796
@bereketrobi4796 8 ай бұрын
አውነት ነው ትክክል ነህ ሰመረ እነዚህ እኛን የወንጌል አማኞችን አይወክሉም ደግሞም የወንጌል አማኞች ህብረት በግልፅ አውግዟቸዋል የእግዚአብሔርን ስም መጠቀሚያ በማድረግ ሰዎችን ማሳታቸው ያሳዝነኛል ፈጣሪ ምህረቱን ለሁላችንም ያብዛልን!!😥😥😥
@electratube6792
@electratube6792 8 ай бұрын
ለአጭበርባሪ እና ለሀገር ሻጭ ሞራል ለሌላቸው ሁሉ መድሐኒት የሆነ ቻናል ❤❤❤
@henoktadesse-ub2jx
@henoktadesse-ub2jx 8 ай бұрын
አቦ ሰመረ ምርጥ ምርጥ ሜድ ኢን ኢትዮጵያ
@azebkebede7422
@azebkebede7422 8 ай бұрын
በመጀመሪያ ሕጋዊ እብዶቸ እያለን ሌላ ጋጠ ወጥ እዛ ፈረንጆቹን ያስቅ ከቻለ
@meryhanne2
@meryhanne2 Ай бұрын
Yes, Haile resorts are, indeed, the best !!! ሰሜ እግዚአብሔር ይስጥህ።
@nigusiewondimu8607
@nigusiewondimu8607 8 ай бұрын
እብድ የሚደግፍ ራሱ እብድ ነው ምክንያቱም ማንም ሰው የሚደግፈው መሰሉን ነውና እኛ ጨዋ ባህል ስረዓታማ አመጋገብ ስርዓታማ አለባበስ ያለን ነን ባኽላችንን ለወፈፌ አንሰጥም ሰሜ እናመሰግናለን
@habeluha1787
@habeluha1787 7 ай бұрын
ሰሜ በርታልን እንዳንተያለ ኢትዮ ውስጥ ይጥፋ እሄን የነቀለ ህዝብ የሚታገል ብቸኛው ሰው እድሜ ከሰላም ጋ ያብዛልህ አቦ
@LiyaZewede
@LiyaZewede 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ሁላችንም በኑሮ አብደናል ። ሌላ እብድ አንፈልግም።
@kiflestAbebe
@kiflestAbebe 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ደካማ አስተያየት ነው።ሁኔታውን ያላገናዘበ ሀሳብ ብልግናን የሚያበረታታ ውሀ የማይቋጥር ወሬ።
@nahomtiruneh3450
@nahomtiruneh3450 8 ай бұрын
Sometimes you can’t imagine the peaks of our ignorance & the level of our civility is below sea level. Haile once hero always hero❤️
@haymikebede9891
@haymikebede9891 8 ай бұрын
ትክክል
@woine123
@woine123 4 ай бұрын
የኢትዮጵያዊያንን ልብ ገምቶ ነው:: እስኪ ሌሎች አፍሪካውያን ሀገሮች ውስጥ እንዲህ ቢያደርግ እንደ እባብ ቀጥቅጠው ይገድሉታል:: ያውቃታል::
@AsadSani-u4u
@AsadSani-u4u 8 ай бұрын
ሀይሌ ጀግናችን ነው የልባችንን ነዎ ያደሰገው ምረጥ ኢትዮጵያዊ
@GeremewTekle
@GeremewTekle 8 ай бұрын
ደፋር! እነኚህ prank እንሰራለን የሚሉ መኃይማን ልካቸውን አያውቁም። ሲበዛ ክብርን ይነካሉ። እኛም ሀገር እንዲህ ገልቱዎች አሉና አስጠንቅቁልን።እኔ በምንም መልኩ ይሁን ክብሬን የሚነካ ነገር አልታገስም፤በጉልበት ካልበለጠኝ በቀር!
@TruthEz
@TruthEz 8 ай бұрын
ጉልበተኛን መታገስ የክቡር ሰው መገለጫም አይደለም።
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 8 ай бұрын
ሰሜ አትፍረድበት ምሳ ከሚበሉት ውስጥ እሄ ስልባቦት አንደኛው ይሆናል እኛ ጀግኖቻችንን የማክበር ድርቀት ስላለብን እንጂ ሀይሌ የ ሌላ ሀገር ዜጋ ቢሆን ሀውልት ቁሞለት Sir እየተባለ ነበር እሚጠራው አደለም በአንድ ቦርኮ ቲክቶከር ስሙ ሊብጠለጠል ....
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 8 ай бұрын
ሰመረ ተባረክ በልጅነቴ ግብረገብ የተማርኩትን ሊያጠፉብኝ ሲሉ አንተ ታድስልኛልህ ተባረክ ባርቾ❤❤❤🎉🎉🎉
@Arega-q5x
@Arega-q5x 8 ай бұрын
ሰመረ በጣም ጥሩ የሆነ መልእክት ነው ያቀረብከው። 1. ሰዎች ለግል ጠቀሜታቸው የሚገለገሉባቸውን ማህበራዊ ሚዲያዎች አግባብ በሌለው መንገድ ሲሄዱ እንዲህ ማቆምና ማረም ተገቢ ነው ። 2. የቀረበውን ዝግጅት ተመልክተው አግባብ የሌለው አስተያየታቸው የብዙዎቹን ሰዎችና አገርን የሚጎዱ መሆናቸውን ማሳየትህ አስተማሪ ነው ። 3. ዒላማ የተደረጉ ሰዎችን ስም ሲያጎድፉ ከኤቲክስም ሆነ የደንበኞችን ክብርና ደህንነት መጠበቅ አግባብ መሆኑን ግንዛቤው ለሁለቱም ወገን የሚያገለግል ስለሆነ መልካም አድርገሃል። እናመሰግናለን።
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 8 ай бұрын
ደግ አረጉለት ይሄኔ የኛ ልጅ ቢሆን ይሰቅሉት ነበር ...... የኛ ሰው መቼም ከራሱ ይልቅ የሌላ ሀገርን ማሽቃበጥ ይወዳል!!! መግደል ነበር
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 8 ай бұрын
እኛ የእብድ ችግር የለብንም ከላይ እስከታች ነፍ አለን ምን ይላል ጅል
@nanihaile
@nanihaile 8 ай бұрын
😂
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 3 ай бұрын
Ronaldo ታቦት ሊስራለት ይሆን ባልና ሚስቶች በራእይ አይተውታልና ሰመረ የልቤ ወዳጅ በርታልኝ እኔ ከልጅነቴ ያደኩት ቤ/ ክርስቲያን ውስጥ ነው ያደኩትእንደዚህ በህፃናት ህይውት የሚቀልዱ ሰዎችን ልክ ልካቸውን ንገርልኝ በዚህ ዘመን አንተን እንክን እይትጠቀመ ይናገራቸው እንጂ ሰሚ የለም
@tadtech3463
@tadtech3463 8 ай бұрын
ያን ሰውዬ " የአይጥ ምስክር: ድንቢጥ" በልልኝ ሰሜ
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 6 ай бұрын
የእኔ አባት ፖሊስ ነበር በአፄ ሐይለስላሴ እስከ ደርግ ዘመን መንግስት እናም አንድም የውጪ ዜጋ ያለፍቃድ ፎቶ የሚያነሳ የለም ምድሯንም ሰማዩንም ይለን ነበር❤
@mezmuredawit1819
@mezmuredawit1819 8 ай бұрын
nurlen!!!!! I have no other words!!!!!!
@tsegagab7644
@tsegagab7644 8 ай бұрын
እንኳን አባረሩት ከረብሽ ውጭ ሌላ ኮንቴንት የሌለው ሰው ትክክል ነው ያደረጉት ለዚህ ሰው ደሞ እስከ ዶቃ ማሰሪያው ነገርክልኝ
@sabasaba5126
@sabasaba5126 8 ай бұрын
እይሄ ምናምን ቅጥቅጥ አርጋቹ ከሃገር አባሩ ት
@sarayousef2021
@sarayousef2021 8 ай бұрын
እኮ
@lensafeyissa1648
@lensafeyissa1648 8 ай бұрын
Thank you Semere! On point once again 💯👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@simonz3831
@simonz3831 8 ай бұрын
He is not funny at all,,,,, he needs to apologize Haile and all Ethiopians! Thank you Seme
@rahelberhane1733
@rahelberhane1733 2 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ,
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 8 ай бұрын
ሰሜ የዛሬው ቪዲዮዎችህ በሙሉ ከነሰጠሃቸው አስተያየቶች በበኩሌ በጣም በጣም ተመችተውኛል፤ ሚዛናዊም ናቸዉ ባይ ነኝ!! የሀይሌ ሪዞርቱን አውቆ-አበድ ከነ ጀሌዎቹ አሸት ቢደረኩ ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር!!! ያንንም ነብይ-ተብዬ ቱሪናፋ ማቅመስህ አስደስቶኛል ምክንያቱም ብሽቅ አርጎን ነበር!! እግዚአብሔር ቁም ነገር አጥቶ ነው ኳስ ትንበያ ውስጥ ሚገባው? ብቻ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው፥ በርታ👍🏾
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 8 ай бұрын
ሰሜ ዘመንህን እውነተኛው ጌታ ኢየሱስ ይባርከው እኛም የምናመልከው አምላክ እንዲህ አይደለም።
@fasildemeke4876
@fasildemeke4876 8 ай бұрын
ኮፍያህን ይቀይርለህ በለው ባነዳ
@DagmawiDagi-zk3wh
@DagmawiDagi-zk3wh 8 ай бұрын
የሰዋችን ከብርና መብት በቀልድ ስም እየነካ abuse እያደረገ ኖሮ እኔ ተነካሁ ሲላቹህ ወይኔ ካልገባን ዝም ማለትም አዋቂነት ነው
@lovelet0124
@lovelet0124 8 ай бұрын
ደግሞ መቼ ተጠምቆ ነው ኦርቶዶክስ የሆነው?
@tiruzertadesse-ed2ey
@tiruzertadesse-ed2ey 8 ай бұрын
ጌታሆይ የምናደርገዉን አናዉቅምና ይቅርታ አድርግልን ወዴት ወዴት እየሄድን ነዉ ነዉር ነገር የሚበረታታበት ግዜ አረ በጣም ያስጠላል !!!!!!
@senaitbekele3075
@senaitbekele3075 8 ай бұрын
እዛው አገሩ ላይ ይጨማለቅ እንጂ እዲህ አይነት ነገር የለም በመጣበት እግሩ ወደአገሩ እንዲመለስ መድረግ ነው መንግሥት ትኩረት ቢያደርግበት ጥሩ ነው ተልኮ ይኖረዋል የኢትዬጲያን ገፅታ የሚያበላሽ ሰው ነው።
@betredebebe4678
@betredebebe4678 8 ай бұрын
በዚህ ጉዳይ ማንም ዝም ማለት የለበትም እሱ ማነውና በሞተር የሚታጀበው በጭራሽ ካገር መውጣት አለበት የዚህ ተከታይ የሆነ ነማቆረጥ አለበት ማንም ክፍታፍ መቀለጃ መሆን የለበትም
@AbelAsefa-kx2kd
@AbelAsefa-kx2kd 8 ай бұрын
ሰሜ አባቴ ትንሽ ተረጋጋሁ አንጀቴ ቂቤም ወተትና እርጎ ነው የጠጣው 🙏🙏🙏 በርታልኝ።
@Kamiliya-r5b
@Kamiliya-r5b 8 ай бұрын
ሁሉም ቦታ ሄደከክ ብልግናህን አሳየክ ሐይሌ ደግ አረገልህ
@orthodox6875
@orthodox6875 8 ай бұрын
you always got your back semere appetite it again and again 🎉
@hanahana5577
@hanahana5577 8 ай бұрын
ሰሜ የኔ ወንድም አነተ አንዲህ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ተባረክ🎉
@eskujone6887
@eskujone6887 8 ай бұрын
ወንጌልና ወንጀል በእውነት ሰሜ ጌታ አጋድሞ ይባርክህ
@helusalema3536
@helusalema3536 8 ай бұрын
Endew sewu gin min nekaw.chirash ye hager legend yehone sew lay endih af mekfet 1 madaberiya beyaze Jil Amora. What a shame 😢😢 Haile is a hero bemanim kift af miteram sew aydelem.Thank you semew
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 8 ай бұрын
አይ ሰሜ ጀግና እኮ ነክ አባቴ ይቻምልክ አባ😊
@DawitTesfaye-g8o
@DawitTesfaye-g8o 7 ай бұрын
Denez ጎዳና ሁሉ ገብቶ ይስተናገድ semere bravo
@selamgobena3932
@selamgobena3932 8 ай бұрын
Sel HAYELA awake Dewey’s HAYEKA EKO KEFETO ERUTO YAMETAW ENJI endesu Ebed Ebed techaweto ayedelem achebechabiwoch SEMERE BARIYAW EGZABEHAR YAKEBEREK
@Duckthedude
@Duckthedude 8 ай бұрын
የተቀደደ ልብስ አድርጎ ቂጡን እያሳየ ሰው ያዘዘውን ስንት ሰአት ጠብቆ ሲመጣ ደሞ እያነሳ የሰው ምግብ መብላት ወይኔ ጉዴ እንደዚህ አይነት አቅለሽላሽ ቲክቶከር አይቼ አላውቅም ዘጊ የኛ ሀገር ቲክቶከሮች እንኳን ለዛ አላቸው
@mosthos7941
@mosthos7941 8 ай бұрын
As far as በጣም 😂😂😂 ጉራማይሌ ይልሻል ሰሜ😂😂
@abebeabtew5063
@abebeabtew5063 8 ай бұрын
Haile Resort will be respected by all their customers, and their act shows that the resort is protecting their customers.
@Haregi849
@Haregi849 8 ай бұрын
እሰይ ጀግና ሀይሌ የታባቱ ይህ በርት አፍ ቀለዱብን እኮ ለነገሩ እኛ ነን እራሳችንን ያስደፈርነው ማንም እየመጣ ይጫወትብናል
@richowondimu2027
@richowondimu2027 8 ай бұрын
Seme you are very genuine
@misraktadesse6688
@misraktadesse6688 8 ай бұрын
ጅንደው አፌ ቁርጥ ይበልልኽ!!!!!👏👏👍👍
@ayanewar-du5qd
@ayanewar-du5qd 8 ай бұрын
ዘድሮ ኢትዮ ላይ የሞተም እየተነሳብን እግዚያብሄር ከኛላይ ያሳልን ኢትዮጲያን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 8 ай бұрын
ሀይሌ ሪዞርት ሆነ እንጂ ማንኛውም ሆቴል ይቅርና ትናንሽ የመንደር ምግብ ቤት ውስጥ ቢሆንም ቀጥቅጠንነው የምናባርረው ይሄ ናይጄሪያ አይደለም ኢተዮጵያ ነው:: ሁለት ሚሊየን አይደለም ለምን ሁለት ቢሊየን ፎሎወር አይኖረውም ምን አገባን እኛ:: የዚህ ደግሞ የአጎብዳጁ ኢትዮጵያዊ ባሰ እኮ እንዴ:: 😡
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 6 ай бұрын
ሰሜ አራድዬ እንኩዋን ሀይሌ ሪዞርት እይደለም ገብቼ ፈታ እያልኩ ሀይሌ ግሮሰሪ እሚባል ግሮሰሪ መቶ ቢረብሸኝ አልሰማዉም አናቱን አቀዘቅዝለታለሁ😅😅😅
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,3 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,3 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,3 МЛН