Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V8

  Рет қаралды 280,500

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 821
@AxmawitEthiopia
@AxmawitEthiopia 10 ай бұрын
😂😂😂😂 ሺ አመት ኑሪልን ሰመረየ እንደው የ አንጀታችን የምታደርስልን ምርጥ ሰው Good job 👍👍👍
@BettyLala-li5nn
@BettyLala-li5nn 10 ай бұрын
Betam😂❤
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p 9 ай бұрын
አንተ ባትኖርልን ምን እንሆን ነበር?
@fanueltadesse3530
@fanueltadesse3530 8 ай бұрын
1
@romanzebene7656
@romanzebene7656 6 ай бұрын
ባርቺ ስዉድሃ ❤❤
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 10 ай бұрын
ሰሜ ባርያው እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤❤
@addisababayehulmenate8703
@addisababayehulmenate8703 10 ай бұрын
በዚህ ኑሮ ውድነት በዚህ ሰላም ማጣት እነዚህ ቅዠታሞች ባይኖሩ በምን ይሳቅ ነበር
@ArifuTajudin-f4u
@ArifuTajudin-f4u 6 ай бұрын
😂😂😂
@tajurkemal3182
@tajurkemal3182 10 ай бұрын
ወንድሜ በርታ በጣም ብዙ ሰው ከጎንህ ነው.....ለጥረትህ ሁሉ እናመሰግናለን!!
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 10 ай бұрын
ሰሜ ልሰድብህ ነው።የኮተቶች ፊሊት እኮ ነህ።ፀረ-ኮተት።ጀግና ነህ እኮ።የትውልድ አዳኝ የክብር ዶክትሬት ማግኘት ያለብህ ሰው።
@queensheba2506
@queensheba2506 9 ай бұрын
It's Scam😭😭😭😭
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abebekassahun8094
@abebekassahun8094 10 ай бұрын
ሰምየ እኔ የምወድህ ፍታዊ ስለሆንክ ነው እንዲህ የሆንከው ህግ አዋቂ ስለሆንክ ይመስለኛል ተባረክ
@zerihunhabte7397
@zerihunhabte7397 10 ай бұрын
ትክክል ነው ሠመረ ዘመኑ የሐሰተኛ አገልጋዮች በእግዚአብሔር ስም እየነገዱ ነው,
@ebesamekonnen2119
@ebesamekonnen2119 10 ай бұрын
Seme you're one of the most I respect! Keep going!!!
@Samerawitdebesay
@Samerawitdebesay 10 ай бұрын
ምርጥ መልክት ሰሜ ተባረክ
@eliasm7436
@eliasm7436 10 ай бұрын
ሰሜ ባሪያው በጣም ትመቸኛለህ ለኢትዮጵያውያን አንጀት አርስ ነህ በርታልን
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 10 ай бұрын
ወይኔ ባርዬ ልበልህ ይቅርታ የሰመረ ባሪያው ቤተሰብ የወለዱህ ይባረኩ : የሰው ጥግ በቃ ዘመንህ ይባረክ አረ ጉድ በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ እውነትን የሚገልፅ ሰው እግዚአብሔር ይመስገን ስላንተ።
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 10 ай бұрын
አወ ወላሂ እናት እና አባቱ አንተ የወለዱ አላህ ቅጥትኛውን ይመራቸሁ ሺአመት ሰላምህ ይብዛለን
@tameratmersha2928
@tameratmersha2928 4 ай бұрын
ስመር፡በጣም፡ከምወዳቸውና፡ከማከብራቸው አንዱ፡ነህ፡ተባረክ፡እነዚህ፡አጭበርባሬዎችን፡ ማዋረዱ፡ደግ፡አርገሃል፡ግን፡ስድቡን፡ለደቆሮዎ ተወው፡አዋቂ፡ነህና።
@leyaleya6089
@leyaleya6089 2 ай бұрын
እንዴት እንደምወድክ ሰመረ ምርጥ ሰው የኔ አደኛ ዘና ነው ምታረገኝ
@MesfinTesfaye-g6j
@MesfinTesfaye-g6j 10 ай бұрын
ባንተ ልክ እውነትን ደፍረን ሁላችንም ብንናነር ኢትዮጵያ ውብ ንፁ ከባለጌ የፀዳች ትሆንነበር
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 5 ай бұрын
ሳህ
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 10 ай бұрын
ውይ ሰምዬ የኔ አንጀት አርስ ሰሚ ቢገኝ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
Tekekele
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 10 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም ላንተ በሳቅ ገደልከኝ ይሄን ማህበረሰብ መስመር እያስያዝክ ነው ተባረክ
@tadelemekuriaw2492
@tadelemekuriaw2492 10 ай бұрын
የተግሳፅ ፀጋ የተሰጠው ሰመረ ባሪያው ... ፀጋህ ይብዛ ሚዛንህ ወሳኝ ነው::
@nunubetty9153
@nunubetty9153 10 ай бұрын
ወይኔ ሰሜ እንዲህ አስቀን እንጂ ዘንድሮ ጉድ ከፊት ነው😂😂😂😂😂😂ጠራው ጠራው ሰሜ 1000000 በአካውንትህ ገባ😂😂😂😂😂
@EphremEphy
@EphremEphy 10 ай бұрын
ሰሜ ኢትዮጵያዊነትን ባህላችንን እና የየትኛውንም ሀይማኖት የሚነካ ነገር ሳታዳላ ስለምትተች እውነትም ስለሆነ ክብር ይገባሀል እናመሰግናለን ወንድሜ!!
@bogalemenigistie2660
@bogalemenigistie2660 8 ай бұрын
I Love Your Expression ,የምር ገለፃህን፣በጣም ነው የተመቸኝ፡አስተያየትህን
@wengailfetenssa9002
@wengailfetenssa9002 10 ай бұрын
Your point always impressed me. The way you criticize makes the young generation open their eyes. You are a funny and very knowledgeable teacher. I'm proud of you. Thanks!
@Israel.London
@Israel.London 8 ай бұрын
Brilliant comment. He clearly analysed the copyright theft this crook has done. But the two guys from EBS were clueless as they did not even challenge him.
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 10 ай бұрын
“ሶስቴ ሳትመገብ አንተን ብሎ መጋቢ” አላለም, አይ ሰሜ ገዳይ’ኮ ነህ!!
@yordi3533
@yordi3533 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
😂😂😂😂ጨልለው አጨለሉን እኮ
@dawithabtu4785
@dawithabtu4785 10 ай бұрын
P0p​@@Helenabebe-fu5sl
@aidasem3952
@aidasem3952 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ST-io4bs
@ST-io4bs 10 ай бұрын
😂😂😂
@hiwotkassa2961
@hiwotkassa2961 10 ай бұрын
ere uuuuu !!!🙆🙆🙆fkirin begenzeb atiteminut engy wegin shiket ayidelem hodam hulu band chekolete ewunetegna fikir ayitemenim
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i 2 ай бұрын
Semme አንተ ብትባርከን እንዴት ይመስልሀል.....❤
@Yeneneshi-g2f
@Yeneneshi-g2f 6 ай бұрын
ሠመረ ተባረክ ጥሩ ስራ እየሠራህ ነው በብዙ ሰው ለብ ውስጥ ያለህ ነህ ለምን የሰውን ትክክለኛ ሐሳብ ስለምትናገር እናመሰግናለን
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta 8 ай бұрын
ሠመረ ተባረክ ትክክለኛ ትችት እና አስተማሪ ዝግጅት ነው።በርታ !
@saygapmateow
@saygapmateow 7 ай бұрын
ኡፉ ኡፉ አኒጃቴ ቅቤ ጠጣ እዶው ሺ አመት ኑሪልን ፈጣር ከክፉ ይጠቢቂ♥♥♥
@KokiSpark-se3vy
@KokiSpark-se3vy 10 ай бұрын
ተባረክ ሰመረ እንዲህ ንገርልን እስቲ ግራ ገባንኮ
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 10 ай бұрын
ስለአንተ መግለፅ ይከብደኛል ምርጥ ሰው
@TomBeatz88
@TomBeatz88 Ай бұрын
Long Live Semere......man we need 10 more like you !!!!!
@binitadesse504
@binitadesse504 10 ай бұрын
ተባረክ ታላቅ ወንድሜን ነው ምትመስለኝ የምትለው ነገር ምን እንደሆነ እንዲገባኝ አርጐ ያሳደገኝ የሰው ልክ !
@Atrsaw
@Atrsaw 10 ай бұрын
Thank you Seme. የዚህ አገር ጉድ እኮ ማለቂያ የለውም😊
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 9 ай бұрын
ሰመረ ብላ ያወጣችልህን አእናትህን ባገኘውና እግሯን በሳምኳት 😂 ❤
@Abrar5280
@Abrar5280 10 ай бұрын
ሰመረ መቸም ነፍስ ነገር ነህ!!! ብቻየን የሚያበሣጨኝን ነገር ነው እንደኔው ሆነህ ልቅም ባለ ቋንቋ የምትናገርልኝ። እንደኔው የባህላችን፤የሞራላችንና የሰውነት ኩራታችንን በገንዘብ የሚሸጥ አስዳደርም፤ትውልድም ላይ ዘበኛ ሆነህ አቅላቸውን ለመመለስ በመሞከርህ ተስፋ ሆነህኛል። አላህ ያግዝህ!!በርታ ወንድማለም!!!
@KedijajemalRozi
@KedijajemalRozi 2 ай бұрын
በሙዚቃው ዙሪያ እውነትህን ነው ንዋይ ደበበ እንኳ የድሮዎቹን ሙዚቃ ደግሞ ሰርቶት ጨው የሌለው አልጫ አድርጓጎታል😂😂😂😂ደግሞ ሲሰራ አይጣፍጥም
@aeeazz5337
@aeeazz5337 2 ай бұрын
ሰሜ Original ኢትዮጵያዊ ክበርልል ከልብ እናመሰግናለን።🙏❤
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 10 ай бұрын
ሰመረ በርታልን ያሳደጉህ ወላጆች ምንኛ የተመረቁ ናቸው ጌታ ይጠብቅህ በርታልን ::
@woinabebaassefa1064
@woinabebaassefa1064 8 ай бұрын
የኔ አባት ኑርልኝ እውነት አንተ ጋር ነች
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt 10 ай бұрын
ሰመረ በእውነት ግሩም አቀራረብህን አደንቃለሁ ! በርታልን ።
@asenajehujera7262
@asenajehujera7262 8 ай бұрын
ሰመረ ድንቅ ትዝብት ለኔ ሀገር ወዳድ ያኑርልን ፈጣሪ ። አዲሱ ገበያ ክልከላው የቆየ ነዉ ሌሎችም ላይ ያለ ነው ነገር ግን ሀይባይ በአዋጅ ደረጃ በጥናት ስፍራ (መቼት) መፈቀድ አለበት።
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 10 ай бұрын
እውነት ነው ሰሜ ፈጣሪ ታጋሽ ነው❤❤❤
@efut901
@efut901 10 ай бұрын
ሰመረ በርታ አቦ ብዙ ጋጠ ወጥ የሆኑ ሰዎችን ምታርምበት አካሄድ ይበል የሚያሰኝ ነው። በዚሁ አጋጣሚ በየ ሁለት ሀለት ቀን ሪ አክሽ ቪድዮ ብትሰራ የሚል አስተያየት ለማክል ነው። በርታ ይሄን ገለባ የሆነ ትዉልድ
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 10 ай бұрын
Semiya..fetare...abzto.yibarkeh
@AnishaMohamed-h2u
@AnishaMohamed-h2u 10 ай бұрын
ሰሜ እንዴት እንደምንናፍቅህ እይ እና ቶሎ ቶሎ ናልን..
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 10 ай бұрын
በእውነት ሰሜ እንደ እግዚአብሔር እኛን ማን አለ ሚታገሰን
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 9 ай бұрын
😂😂😂😂ሰሜ ሁሌም ትመቸኛለህ👌👌አዶኒን የተናገርክበት መንገድ ገደልከኝ በሳቅ የቸኮሌት እጥረት አለብህ😂😂😂
@Asegid-im6rn
@Asegid-im6rn 7 ай бұрын
ሰሜ በጣም ነው ምችት ምትለኝ። ፓስተሩን ግን ስለ ፀጉሩ ምንም አላልከዉም።
@godislove9841
@godislove9841 7 ай бұрын
I thank you so much for telling the truth about everything especially concerning our culture and history. God bless you.
@asimaru5913
@asimaru5913 10 ай бұрын
ባርችየ አላህ ይጥእብቅህ እንዴው የልቤን ነው የምትናገርልኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@ismaielyasin2265
@ismaielyasin2265 8 ай бұрын
ሰመረ ባሪያው ምርጥ ኢትዩዽያዊ ወንድም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤
@ግዜ
@ግዜ 4 ай бұрын
The Gutu and Angle part 😂😂😂😂😂 Seme 🎉🎉🎉
@amanuelmeshesha3108
@amanuelmeshesha3108 10 ай бұрын
ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘርህ ይባረክ !!
@kedirali8052
@kedirali8052 10 ай бұрын
አዪ ሰሜ ድረቅ ብሎህኮ ነው ።ብርታቱን ይስጥህ
@worebado6556
@worebado6556 10 ай бұрын
ዛሬ ብሶብሀል ባርች ክክክክክ 😂😂😂😂😂😂በለው ይህን አግድሞ አደግ ሁሉ
@SH-js3xc
@SH-js3xc 10 ай бұрын
Brother you are doing good keep going your video is very important.
@FetuJemil-qr6fm
@FetuJemil-qr6fm 10 ай бұрын
ጎራህን ለይ"😁 ሰሜ የአራዳ ልጅ በርታልን🙏
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 9 ай бұрын
My brother Semere how you are wise and brilliant, sometimes I thought your mind set-up is resembles with me.Alléz!
@shewayeabera276
@shewayeabera276 10 ай бұрын
best man semi euneti yemote item gedli gibiti yibli enigi enaga langugachini entebiki
@aregashgebere
@aregashgebere 10 ай бұрын
😂😂😂ሰሜ ገና ስትጀምር ምታስቀኝ ነገርስ ይመችህ 😂❤
@BirehanZenebe
@BirehanZenebe 4 ай бұрын
Semye bante becha new nedete yemiberdew tebareklegn adnakih negn 👍👍👍👍👍👍
@misrakgobeze9695
@misrakgobeze9695 10 ай бұрын
So happy sumer about new projects (black list) with maru abebe heard his interview this morning we need it so badly ስው ልክ አጥታል
@tsehayashenafi7893
@tsehayashenafi7893 2 ай бұрын
Abo seme tebarek wiy dirom timechegn neber ahunima betam bro yimechik
@bilalmohammed3843
@bilalmohammed3843 5 ай бұрын
አዉነትአላህ በጣምታጋሽነውእኔሚገርመኝሚከተላቸውሰው
@negerhuluyoutube6730
@negerhuluyoutube6730 9 ай бұрын
ዘድሮ ፕሮቴስታንት እንደመሆን የሚያሳፍር ነገር ምንም የለም። አቤት አገር ኢትዮጵያ የቻለቺው ጉድ። እግዚአብሔር አምላክ ይቀላችሁ።
@Abrela143
@Abrela143 10 ай бұрын
😅😅😅አንገትህ ላይ የተነቀስከው እራሱ የሆነ ዝንጣፊ ገብስ የመሰለ የሆነ ነገር😂😂😂😂👍👌
@mohamedkedir9501
@mohamedkedir9501 4 ай бұрын
በርቻው ፈጠርኢ ይበርክ ኑርልን። ፈጠር ሁሉንም ኢኩሊነው ዬፈጠሬ ሰው በረሱ ይሞኛል ኢሱ ፀሊይልኝ ከምሊ ረሱ ፈጠርን ለምን አይጠይቅም ሀይ ሰው ።
@user-rj3we9yf5e
@user-rj3we9yf5e 3 ай бұрын
11:00 respect
@getachewabere7918
@getachewabere7918 10 ай бұрын
ኦኦኦ...ሰሜ ሠመረ እንደው የአንተን መሠል አንድ ደርዘን ብናገኝ ምንኛ በተለወጥን ማለቴ ለመለወጥ የአንተ አይነት አስተማሪ መብዛት አለበት ስል በየቋንቋው ሁሉም ማድመጥ እና መረዳት እንዲችል ነው። ደሞ እኮ የሳቅ ምንጫችንም ነህ። ከምር የፊትህና የንግግርህ ለዛ ቀንን ያሳምራል። ግን የሚተቹትን ግለሰቦች ቀድመህ በውስጥ መሥመር ማህበረሰባዊ ጉዳት ከሚያመጣ አጉል እንቅስቃሴአቸውና አፈንጋጭ ስራቸው እንድታቀቡ አናግረሃቸው የማይተው ከሆነ ፕሮግራም እንደምሠራባቸው ሰምተው እምቢ ብለው ከቀጠሉ በደንብ አርገህ እንደ ቃሪያ አራግፈህ ጣላቸው፤በጭቃ ጅራፍህ ዠልጣቸው፤አቦ ይመችህ !!
@yibeltalabraham603
@yibeltalabraham603 8 ай бұрын
እረ ስሚ ሁሌም ተመችኝለህ 😂😂😂 ከቁምነገር ጋር 👍👍👍
@lemlemtewelde6795
@lemlemtewelde6795 6 ай бұрын
ወንደሜ የምገርምዌ የምጸልዩት አይብዙን መንድንው ታዳይ. ምህርቱ ራቀ ያስፍራል 😊😅😅😅
@estifanosesamueal7775
@estifanosesamueal7775 10 ай бұрын
Endew semere baynor min yiwutegn neber I mean beka no words bewnet you are a legend for this country
@awekeaweke4397
@awekeaweke4397 9 ай бұрын
ትክክልና ግልፁን ተናጋሪ ነህ በጣም አደንቅሀለሁ
@Papi-wt6hh
@Papi-wt6hh 4 ай бұрын
Hi is gratest of all time
@FikerAlemu-l2m
@FikerAlemu-l2m 4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 10 ай бұрын
Betam yewerede mastawekiya. Leke neh enatoch bezih kal aynagerum
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ እግዚያብሄር ማሰታወል ይሰጠን ለሱ አንድሚሊየን ብር ከሚስጠው ለራሱ አይጠራም
@BitaMiki
@BitaMiki 10 ай бұрын
tenkuay lerasu ayakim😂😂😂😂
@belayneshteka-s4e
@belayneshteka-s4e 6 ай бұрын
ምነው እንዳንተ እውነትን በድፍረት የሚናገር ብዙ ቢሆን እንደዚህ የማንም መጫወቻ አይሆንም ነበር ይሄ ህዝብ ።እግዛብሄር ይባርክህ ።
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 10 ай бұрын
Semere. Egziabeher yibarkii tabarki kibir ❤❤✅
@TruthEz
@TruthEz 10 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ 👉🏾☝🏾👈🏾 @Kabeshibshii
@assefaamanuel
@assefaamanuel 10 ай бұрын
ሰሜ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን❤
@SeadaReshid-d3b
@SeadaReshid-d3b 3 ай бұрын
እድሜ ይረዘምልን
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 10 ай бұрын
ሰመረ:እንኳን:ካሳን:ሊመስል:እራሱንም:አይመስል:ተባረክ:ሰመረ።
@Henok-u8u
@Henok-u8u 10 ай бұрын
ere egna kasa teseman bedeneb enawekewalen ......semere gin bereta....I like ur views. keep up the gd work.
@yirefutefera5987
@yirefutefera5987 10 ай бұрын
Ayyyy Seme, i like your facial expression while you are reacting.
@hiwit6369
@hiwit6369 10 ай бұрын
Seme, you are one of a kind,❤
@emuyatessema6817
@emuyatessema6817 9 ай бұрын
10 yrs mulu xebekoo😅😂 yesewe sira lemeserke
@HiwotPawlos
@HiwotPawlos 9 ай бұрын
I just couldn't stop laughing "traditional face"😂😂
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 6 ай бұрын
ነጪ ነጯን መባል ነው ያለብህ የሳቄ ምጪ ኑርልን 👌😅😅😅😅 የቸኮሊት እጥረት አለብህ ገዝተህ ብላ 🙆😂😂😂
@biniyambekele3113
@biniyambekele3113 10 ай бұрын
Seme you are #1 keep it up , good job ,
@mesayTeklemariam-g7e
@mesayTeklemariam-g7e 10 ай бұрын
ጎበዝ በርታ አመሰግናለሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@Birikti
@Birikti 9 ай бұрын
አስከረኔህ ይጎተት አላለም። የሳቅ እምባ ተቀላቀለብኝ
@nibrasjemal3567
@nibrasjemal3567 10 ай бұрын
አይ ሰሜ ትመቸኛለህ እኮ ምንም አልልህም በቃ ኑርልኝ❤❤❤
@Mozaze
@Mozaze 10 ай бұрын
ይመችህ ወገኔ እኔ ብዙ ግዜ እከታተለልሁ የሳቄ ምንጭ የምትናገራት ጠብ አትልም ❤
@Topgoals2345
@Topgoals2345 10 ай бұрын
ሰሜ እይታዎችህና ትንታኔዎችህ ሁሌም ይመስጡኛል ። ቁጥር አንድ አሽሟጣጭ ነህ ወንድሜ ።ይመችህ
@haimedeleke2317
@haimedeleke2317 10 ай бұрын
ቶፕ ጏልስ ምን የሚሉት አስተያየት ነው ሰመረ እኮ ትውልድንም እያስተማረ ነው አንተንም/ችንም ጨምሮ ሙገሳ ከሆነም ሥርዓት የለውም ስድብ ከሆነም ሥርዓት ይኑራችሁ እያለ ነው:: ስለዚህ ገብተህ/ሽ edit አርገህ/ሽ ይስተካከል እውነትን የምትቀል/ የምትቀበይ ከሆነ::
@RomanTessema-v7k
@RomanTessema-v7k 10 ай бұрын
ተባረክ በጣም በጣሞ አመሠግንሀለሁ
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 10 ай бұрын
አይ ሰሜ ትመቸኛለክ የምር እውነታውን ነው የምትናገር እረጅም እድሜ ብሮ ከነቤተሰቦችክ ይመችክ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
My Brother You TELL THE TRUTH YOU make my day GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
@Hirut-s3s
@Hirut-s3s 10 ай бұрын
ወይ ሰምዬ 😂😂😂
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 2 ай бұрын
አይነ ጠጠር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 10 ай бұрын
ጎበዝ ሰሜ.....gut gemacht
@Adno-g8c
@Adno-g8c 3 ай бұрын
ወይኔ ገና ሳይህ አስተያየትህ😂😂 ሣቄ ሚመጣው ነገርስ ሠሜ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ኤላ ና 1ብር አልተቻሉም
4:31
ጉዴ ፈላ(GOODዴ FELA)
Рет қаралды 2,7 М.
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 89 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН