Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | Funny Reaction| tiktok V22

  Рет қаралды 311,739

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@Joel-t9r
@Joel-t9r 2 ай бұрын
ሰመረ አንጀቴን አራስከው ግደለኝ ሃሃሃሃሃሃሃ ፋራ ምላስ እንጂ ዕውቀት የሌለው ደሞ እንግሊዘኛ ተናግሮ ሞቷል :
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 ай бұрын
እንግሊዝኛዉ እኔ በዚ አይነት ኔቲቭ እንግሊዝኛ ተናጋሪ እመሰላለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bubuaddis
@bubuaddis 2 ай бұрын
አንጀቴን አራስከው ሰሜ ይሄንን ኩንታል መሃይም በደረቁ በጠርሙስ ላጭቶ አዋሽ 40. !!!!
@efut901
@efut901 2 ай бұрын
ይሄ ከእውቀት ነፃ የሆነ ልጅ ነው የሀገራችንን ክብር ጭምር ነው ያጎደለው።አየር መንገዱ በህግ አግባብ በደምብ ይጠይቀው‼
@Abera-v7n
@Abera-v7n 2 ай бұрын
ወጠጤ እሱ ሸንበቆ ሰውነቱን እራቁቱን ጡንቻ አለኝ ብሎ ጣውላ ደረቷን ያሳየች ቀን ነው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😂😂😂ከሚሊዮን ደደብ ህዝብ 1 ጆ ተፈጠረ ይኼ ልጅ ተገኘ አፈር ብሉ በሰለጠነ አለም ይኼ አጋጣሚ ቢገኝ በሚሊዮን ይከስር ነበረ አየር መንገዱ በቀጥታ ሌላ ፕሌን ያቀርባል አልያ ሆቴል ምግብ መጠጥ ሁሉን ችሎ ለሚቀጥለው ያዘጋጃል ደደብ መጀመሪያ የአየር ይሁን የቴክኒክ ሳያረጋግጥ ተሳፋሪ ማሳፈር አልነበረበትም ለነገሩ ደደብ ላይ ማንም የመጫወት መብት አለው ወረዱ ኢዱ ከብት 😅
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 2 ай бұрын
ይሔ የአይምሮ ደሐ መሐይም ጥርሱን ሚያረግፈለት ሰው ይጥፋ አየር መንገዳችንን በዚህ ውዳቂ ይነሳ እሱም ተከታዮቹም ደንቆሮዎች
@Sjdvdkdbdkdbr673
@Sjdvdkdbdkdbr673 2 ай бұрын
ay dedeb mehon mejemeriya atara jezba ahiya mahbereseb hula
@PeterMarkus-zl4rp
@PeterMarkus-zl4rp 2 ай бұрын
እቃ ቢሆኑ ሊጣሉ የሚገባቸው……..😂😂😂😂😂😂😂
@YordanosAbate-p4t
@YordanosAbate-p4t 2 ай бұрын
አቦ እግዚአብሔር ይስጥ ሰመረ 95% ክእውቀት ፅድት ያሉ ናቸው ተባረክ አቦ ይሔ ማፈሪያ
@addaddis
@addaddis 2 ай бұрын
አሸብር ከስልጣን አልወርድም ቢል ታዲያ ምን ይገርማል? ጅል ዳንኤል መሳቂያ 🤣🤣🤣 ሳናውቅ እየታወቅን ተቸገርን እኮ ወገን
@SitBau
@SitBau 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@LiyaGossay
@LiyaGossay 2 ай бұрын
ውይ ባርዬ ምን እንደምትልልኝ እየጠበኩ ነበር ተዋረድን እኮ በነዚ ውርጋጥ ለሀጫቸውን ያልጠረጉ ቲክቶተሮች መሀይሞች
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 2 ай бұрын
ሰሜ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ የውሰጤን ነው የተናገርክልኝ
@andnetmelaku3384
@andnetmelaku3384 2 ай бұрын
ላይቭ ላይ ብቻ አይደለም ልክ ትልቅ ንገር ለሃገር እንደሰሩ በትልልቅ ቴሌቭዥኖች የሚጋበዙት እነሱ ናቸው እንደሃገር ወድቀናል።
@milanabood5582
@milanabood5582 2 ай бұрын
በጣም ጋጠወጥና ስድ ናቸው
@BehabtuFilate
@BehabtuFilate 2 ай бұрын
የማህበራዊ ሚዲያ ዕዉቅና እና አንደንዥ ዕፅ አንድ ናቸዉ።እዉነት ወንድሜ ሰመረ እግዚአብሔር ያክብርህ ።ይሄን ሃገራዊ ዉርደትን በዓለምአቀፍ ደረጃ አንገት ያስደፋንን ዉርጋጥ እና ሌሎች አጋሮቹንም ሊያስተምር የሚችል ዉሳኔ በቅርቡ እንጠብቃለን።
@yohanneswoldu4658
@yohanneswoldu4658 2 ай бұрын
ወይ ሰሜ እነዚ ኩርንችት የመሰሉ ልጆች ይገርማሉ ስማ እኛ እኮ የአየር መንገድ የሰራተኛ ባስ ስናይ የነበረን ክብር ትዝ አለኝ 😅
@MarieAsnake
@MarieAsnake 2 ай бұрын
ወይ እንደኔ የአየርመንገድ አርማውን የሚወደው አለ ሶፍቷን ሳትቀር አከብራታለሁ
@RafaelGkidan
@RafaelGkidan 2 ай бұрын
አንተ እንደኔ የገጠር ልጅ ነህ እንዴት አወክ ብትለኝ ኩርንችትን በማወቅህ ነዉ ያወኩት
@senpertube6316
@senpertube6316 2 ай бұрын
እኮ እሱ ባንተ ዘመን ነዋ እና አንተ በጋሪ ሄድክና እኛም መሄድ ነበረብን
@bondbondi
@bondbondi 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@medhanekibreab5792
@medhanekibreab5792 2 ай бұрын
​@@senpertube6316tenagereh motehal dedeb
@yibeltalsiyum9243
@yibeltalsiyum9243 2 ай бұрын
እቃ ቢሆኑ መጣል የነበረባቸው 😂😂😂 The most horrible reality.
@gbesvk.
@gbesvk. 2 ай бұрын
በጣም እንዴዉ በጥርሴ ነዉ አንጠልጥየ ማወጣዉ ምን ብየ ልጥራዉ ሰዉም እንስሳም አይደለም
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 2 ай бұрын
ቆይ አሁን ይሄም ከብት ተቆጥሮ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ከመቶ ሀያ ሚሊዮን ያለፈው??ኧረ ወገን ሰውና አህያን እየለየን😡😡😡
@Hello-pk3lv
@Hello-pk3lv 2 ай бұрын
😂
@sjmedia5396
@sjmedia5396 2 ай бұрын
😡😡😡😡😡😡
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@AlimaTaju
@AlimaTaju 2 ай бұрын
እኮ ደደብ ነዉ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 2 ай бұрын
ኧረኮሜት ጠላሁ ይኮመታል ለካ ክክክክ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
በሱ ፊት ታዋቂ ነኝ ብሎ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኩራታችን ነው እናመሱግንሃለን ወንድማችን ባርያው blessed
@sinalemma2459
@sinalemma2459 2 ай бұрын
ሰሜያችን ክበርልን።👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏 ይሄ Tik tok ስንቱን ከእዉቀት ነፃ የሆኑትን ለቀቀብን። ምኑ ማፈሪያ ነው።
@benben3820
@benben3820 2 ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ህዝቡ ማንን እደሚከተል አያውቁም ገልቱ ህዝብ
@yrshimbetsisay2167
@yrshimbetsisay2167 2 ай бұрын
😂 ውይ አጀትህ ይራስ እንዴ ጠርጎ መጣል ነው ይሄን አሁንም
@TsehayAbebaw1216
@TsehayAbebaw1216 2 ай бұрын
ውርጋጥ ሀሀሀሀሀሀሀ እኔም ልጨምርለት የእንግዴ ልጅ አልጫ😁😁😁
@እያዝናኑየሚያንጹትምህርታ
@እያዝናኑየሚያንጹትምህርታ 2 ай бұрын
😂" እኔ ብሆን እንደ ጅራፍ እያጮህኩ ነበር 'ማስወጣህ! " 😂 ትክክል ብለሃል!
@LubabaM-e6q
@LubabaM-e6q 2 ай бұрын
ወላሂ እኔም እንዲህ ጊዜን የሚክል ነገር ሰዉቶ የሚከተላቸው ተባረክ ሰመረ በልልኝ።።።።።።
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 2 ай бұрын
ኧረ የእውቀት ረሃብተኞች መሆናቸውን ራሳቸውን ለአለም አሳዩልን እኮ። እኛስ በሚገባ እናውቃቸዋለን።
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ 2 ай бұрын
ሰመረ በርያዉ ይመችህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@morat795
@morat795 2 ай бұрын
ሰሜ ይህን ፍናፍንት የስሙኒ ልጅ ለመናገር ቃላት እንዳነሰህ ተረድቻለሁ።
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 2 ай бұрын
እኔም ስሙኒ ተመቸኝ😂😂😂😂😂😂😂
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 ай бұрын
ይይይ ሰሜ አንጄት አርስኮ ነህ ምድረ ዴዴቦች ቱ እዉነትም በጥፊ
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሰመረ ልክልካቸውን ንገርልኝ ምድረ ማሃይም ደሞይከስከስ ማለቱ ምን ጉድ ነው
@EyuEndu
@EyuEndu 2 ай бұрын
እንዴት አባቱ እንደናቃቸው የአየር መንገዱን ሰራተኞች ይሔ ባለጌ እዛ ቂሊንጦ እየከሰከሳችው ግረፉት ባለጌ ውርጋጥ ቲክቶክ ላይቭ ላይ የሚለቀለቀው ዱቄት ጭንቅላቱን ደፍኖታል ይሔ ባለጌ ሐገሬን ነው ያዋረደው ትልቁን አለም አቀፉን አየር መንገዴን በጣም ነው ያናደደኝ እድሜ ልክ ይታሰር
@lovepower1440
@lovepower1440 2 ай бұрын
😂😂😂​@Kenerie
@GudetaEyob
@GudetaEyob 2 ай бұрын
Yhe seget ...yalenn andayn smun lyatefa....highland sayhon Yan yemilekelekewn duket mulu kuntal entnu lay manteltel neber...wend lj negn 😂...
@fasiltsegaye1244
@fasiltsegaye1244 2 ай бұрын
ተባረክ ሰሜ ይህንና ይህን መሠል ጋጠወጥና ባለጌ መሠረተቢስ ከእውቀትም ከስነስርዓትም ነፃ ስለምታጥረገርግልኝ ተረጋግቸ ሥራየን እየሰራሁ ነው። አመሠግንሀለሁ። ላንተ ግብር ልክፈል እንዴ። እኔ ወጣት እንዲህ ሲስት በጣም ያመኛል; በአገሬ ላይ ያለኝ ተስፋ ይርቅብኛል
@mba6473
@mba6473 2 ай бұрын
ሁሉም ቲክቶከሮች ደንቆሮ ናቸው ሲባል ሰምቼ ነበር የዚህ ደግሞ የባሰ ነው።
@frenchforbeginners6030
@frenchforbeginners6030 2 ай бұрын
ያው በቂ የሆነ ትምህርት ይሰጠዋል በተጨማሪም በህግ ይጠየቃል 1ኛ :-መንገደኞችን ለአመጽ በማነሳሳት 2ኛ:-የአቬሽን ህግና ደንብ በመጣስ 3ኛ:-የሀገርን ገፅታ በማወክ 4ኛ:-የአየርመንገዳችን ስም በማጥፋት 5ኛ:-የሴኩሪቲ ሰራተኞችን በመቅረጽ ወ.ዘ.ተ.
@izon3614
@izon3614 2 ай бұрын
ይከስከስ አንወርድም 😂
@godisgood4803
@godisgood4803 2 ай бұрын
የአገራችን ምሁሮች በራቸውን ዘግተው ስለተቀመጡ ከእዉቀት የፀዱ ደሞ ያለቦታቸው አዋቂ ነን አሉ,,,!!! ወይ አገሬ ኢትዮጵያ ስንት መፍዙዝ ተሸክመሻል 🥵 እንግዲህ ወንድሜ ሠመረ ፈጣሪ ፅናት ይሁንህ.
@nabeela4979
@nabeela4979 2 ай бұрын
You are right
@sebleminassie6808
@sebleminassie6808 2 ай бұрын
ሀቅ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 2 ай бұрын
Enezihiko ayinetochim ager terekabi generation libalu new .???
@oneworldhope2240
@oneworldhope2240 2 ай бұрын
እንዴት ይሆን ይሄን ጋጠወትነት ማይህም ባዶ ጭንቅላት የምናሰለጥነው :: ሰሜ እውነት ነው እንደ ሀገርም ከስረናል
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 2 ай бұрын
😂😂😂 አቤት የደደብ መሐት
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 2 ай бұрын
በትክክል
@Israelbelegn
@Israelbelegn 2 ай бұрын
አረ ሰሜ ተመቸሐኝ..... ❤❤❤❤❤ ኑሪልኝ አባቴ ... አንዳንተ አይነቱን ያበዛልን ላም አልከው 😂😂😂😂😂
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 2 ай бұрын
ወይኔ ወይኔ እረ አሁንስ ወዴት እንሂድ ቱ አይይ ሰሜ እዉነትም አሰዴቡን ቱ ምን አይነት ብልግና ነዉ ግን አኡዙ ቢላህ እረ ተከታዮች ተዉ ግን አታስጨፍሩብን የሄንን ሀምሳ ነበር መግረፍ በርበሬ እያጠኑ ቱ
@tarikuChaka
@tarikuChaka 2 ай бұрын
ኡነት ግን ሰመረ የተለየህ እና ጀግና ሰው ነው አንተ ነህ ኢትዩጵያዊ ማለት
@Gelaw-t4n
@Gelaw-t4n 2 ай бұрын
He is proud of being on Live seating whole day in one chair hahaha yezekete tewulid I agree with you baryaw!!
@mama-if2to
@mama-if2to 2 ай бұрын
ትልቅ ስህተት ሰርቶል ምክንያቱም የኛ የኢትዮጰያ ክብር ነው አለማወቅ ከህግ ተጠያቂነት አያድንም ፈጣሪ ይርዳው የሰው ልጂ ፍፁም አይደለም ይሳሳታል አብረውት ያሉት ሰዎች ናቸው ሌላ ሙድ ውስጥ ያስገባው
@efut901
@efut901 2 ай бұрын
ተባረክ ሰሜ ማኛው አንጀታችንን ቅቤ አጠጣሃው።
@adamscreat12
@adamscreat12 2 ай бұрын
አየር መንገዱ ልጁ በምንም ሁኔታ ተጠቃሚ እንዳይሆን እና በፍርድ ቤት ቀርቦ ገተቢዉን ቅጣት ማግኘት አለበት ሀገር ነዉ ያዋረደዉ ይህ ቅማላም
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 ай бұрын
የእውነት እስከ ዛሬ አይቼው አላቅም እንኳን ልከተለው ስንት አባቶች አሉ ስርአት የሚያስተምሩ ግዜ ካለን
@fuadsalih9048
@fuadsalih9048 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@YihunTefera-go5vh
@YihunTefera-go5vh 2 ай бұрын
I am with you I never see his videos and follow him 😢
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 2 ай бұрын
ክክክክክክ የስግጥና ጥግ ይሉሐል ይሔ ነው ክክክክክ ይከሥከሥ ይባላል ወይ ቱ በዚህ ልክ ድልብ መሐይም ሖነናል ወይ ወገን ባጃጅ መሥሎት ይሖን ክክክክክክክክክ እህ
@YosefEngida-ph1tj
@YosefEngida-ph1tj 2 ай бұрын
ይሄም ሰው ሆኖ ሰዉ ይከተለዋል 😂😂😂 የወሎ 🐎🐎🐎
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ይገርማል የመጀመሪያው ነው ሰመር😂😂😂
@zehara53o
@zehara53o 2 ай бұрын
ስጠብቅህ ነበር በዚህ ወጠጤ ዙሪያ ሰሜ የቲክቶክ ለማኞች መታወቅ እና እውቀት የተምታታባቸው ቦጭራቆች 😂😂😂😂😂
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 ай бұрын
ምንድነው የተጨሰብን ማለት አሁን ነው ሰሜ!! ባስ መስሎት ነው!! ምን ይላሉ!! ጅል ሲጃጃል… Proud of Ethiopia ❤️✈️🙏🏻❤️
@besratasgedom2664
@besratasgedom2664 2 ай бұрын
ምድረ ወጠ ጤ በደብ መቀጣት አለበት የወጣት ጡረተኞች
@hgabrielroseman4499
@hgabrielroseman4499 2 ай бұрын
"መቸስ ወረቀት አታነቡም ሽፍ ይልባቹሀል።😂😂😂
@AskoArea
@AskoArea 2 ай бұрын
ከመገናኛ ወደ ኮተቤ የሚሄደው ሀይገር ባስ መስሎት ይሆን? ምን አይነት ጭስ ነው ያጨሰው?😂
@shawaye5579
@shawaye5579 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 2 ай бұрын
ሚሰማህ እኮ አጣህ ስለነዚህ የቲክቶክ ጉዶች ተናግረሀል ወንድሜ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
አንወርድም የሚለው፣ሀይገር ባስ ወይም አንበሳ ባስ ላይ የተሳፈረ መስሎት ይሆናል፣ምኑ ጨለል ነው።😂😂
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 2 ай бұрын
ሰሜ በጣም እናመሰግናለን ልቦና ይስጠው ለዚ ጀዝባ
@Manyazwal
@Manyazwal 2 ай бұрын
እስር ቤት በደንብ አድርገው ይከስክሱት ይሄንን ቀፎ
@SelamZewda-co1ew
@SelamZewda-co1ew 2 ай бұрын
ይመችህ ሰመረ ገደልከኝ በሳቅ ሰው ለመቀበል እኔን አየር ንግድ እዳትሄድ ተመቸኝ😂😂😂😂
@eyobshiferaw1642
@eyobshiferaw1642 2 ай бұрын
ስጠብቅህ ነበር እንኳን ደናመጣህ
@saratekle8650
@saratekle8650 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ተባረክ ሰሜ
@abelnigusse7873
@abelnigusse7873 2 ай бұрын
😂😂ፈጥፍጡን አየር መንገዱ ከበድ ያለ ቅጣት'ና ረዘም ያሉ አመታት የእስር ቆይታ ሊያስወስንለት ይገባል
@YamiMelke
@YamiMelke 2 ай бұрын
99% ቲክታከሮች ከእውቀት ነጻ መንደሬዎች ናቸው ፐርሰንቱ አንሷል ከምር 6 ወር ተቀምጦ የአ.አ. ልጅ ነኝ ይላል ሰገጤ ተከታዮቹም መንጋ ደደብ ብቻ ነው እርግጠኛ ነኝ ደህና ሰው ቁጭ ብሎ እርሱን አያየውም!!!
@rahwastella9352
@rahwastella9352 2 ай бұрын
Well said seme, the stupidity has boldly go where stupidity has never gone before!
@FreWassie
@FreWassie 2 ай бұрын
Tnx for your comment . He must learn.
@hiwel9209
@hiwel9209 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሰሜ ግራ ተጋብተናል ዘንድሮ ስልካችንን እስክንጠላ መልካም ነገርን እንኳ ዩቱብ ላይ ለማየት ብንፈልግ ሳንፈልግ እናያቸዋለን እኔ ስማቸውን እንኳ በስርአቱ አላውቀውም ርእስ አይቼ ነው የምገባው ግን በጣም ነው የምናዝነው የመንደር ባለጌ ሁሉ ነው ገብቶ እንደፈለገ እየሆነ ያለው በትክክል እንደ ህዝብ በጣም ከስረናል በዚ ላይ ሁሉም ተመሳሳይ የአንድ ፋብሪካ እቃ ይመስል የሚያቀርቡት አንድ አይነት
@nadiy387
@nadiy387 2 ай бұрын
ዉይይ ሰመረ አንተ ብቻ ነህ የልቤን የምትናገረዉ❤ እግዚአብሄር ይባርክህ
@meronmulugeta7633
@meronmulugeta7633 2 ай бұрын
😅😅😅😂 ሆዴን አመመኝ። እቃ ብትሆን ተጠርገህ የምትጣል ነህ 😅😂
@blackeagle27
@blackeagle27 2 ай бұрын
የማይሸጥ የማይለወጥ እቃ 😂😂 ጋጥ ወጥነት የነገሠባት አገር 😢😢 አየር ላይ በደመና ቢናወጥ ወይኔ እማዬ ነበር የሚለው 😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ልክ ብለሀል በረራ የመጀመሪያው መስለኝ😂😂 ሎንቺና አረገው እኮ እንውጣ ሲል😂😂😂
@Jenberu-c9g
@Jenberu-c9g 2 ай бұрын
እሱስ አንደኛውን ባዶ ነው.የገረመኝ ግን ተከታዮቹ አብረው ባዶ መሆናቸው!!አብረህ ሆ ከማለታችሁ በፊት የአቬሽን ህግ ጎግል አድርጉ!!!!!
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ አዋረድንሽ በጣም ይቅር በይን የማንም የውጭ ዜጋ መሳቂያ መሳለቂያ አደረግንሽ አይ ጊዜ !!!
@wasihuntafere9119
@wasihuntafere9119 2 ай бұрын
"የሎካል ፍላይት ነፃ አውጭ" 😂😂😂😂😂😂
@AbubekerAbate-z9b
@AbubekerAbate-z9b 2 ай бұрын
ቀላል እኮ ነዉ ተከታዮቹም የእሱ አይነት ናቸዉ
@AT-dm8pg
@AT-dm8pg 2 ай бұрын
ባሪያው በደንብ አድርገህ ነው የረገጥክልኝ ይሄን ሰገጤ :: አቦ ተባረክ !!.
@zeabela
@zeabela 2 ай бұрын
ይሄን ልጅ ከለቀቁት we are living in a failed state. በደንብ መቆንጠጥ አለበት
@gbesvk.
@gbesvk. 2 ай бұрын
ካልሆነማ ነገም ከዚህ የባሰ ያሳየናል
@ethio_top10
@ethio_top10 2 ай бұрын
Certainly
@Zluffy-n1b
@Zluffy-n1b 2 ай бұрын
they already do 💔😔
@kelemworkadmasu9013
@kelemworkadmasu9013 2 ай бұрын
ሠሜ እንደዛሬ አስቀኸኝ አታውቅም😁😁😁😁😁 ድሮም አጀብ የበዛለት ሠው ነው ነገር ዓለሙን የሚያምሠው ። ወጠጤ ብቻም ሳይሆን ሠገጤ ነው😁😁😁😁😁
@smdn13
@smdn13 2 ай бұрын
ምድረ መረን ወይ ሀገሬ በጣም ያሳዝናል በእውነት
@twbm7811
@twbm7811 2 ай бұрын
በጥፊ እያጣፋ ማስወረድ ነበር
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 2 ай бұрын
አይ እኛ ጥሩ ቲክቶከር ነው ምናምን ብለን ላይክ ሰጥተን ይኸው ራሳችን በራሳችን ላይ አውጥተን ንቀት ትዕዛዝ አለማክበር ምን ይባላል።
@DesalegnAbebe-tb7wt
@DesalegnAbebe-tb7wt 2 ай бұрын
ወንድ ልጅ አውሮፕላን ውስጥ ይሙት ያለው ማነው ወንድ ልጅ ከሆንክ ሂድ የወንዶቹ ቦታ
@leabyssiniasewoch2588
@leabyssiniasewoch2588 2 ай бұрын
እኔኮ ቀልድ መስሎኝ ነበር መጀመሪያ ሳየዉ! እንከስከስ አልወርድም አላለም 😂😂😂
@HsYe-u6n
@HsYe-u6n 2 ай бұрын
ሴፉ ፋንታውን እራሱ መመርመር አለበት ስንት ለሀገር ሚደክሙ ምሁራን እያሉ ለነዚህ ቲክቶከሮች ነው ግብዣ ሚያቀርበው
@sulwe88
@sulwe88 2 ай бұрын
😂😂😂 Yekeskes 😂😂😂😂 This guy is funny and no clue what he is talking about for sure. The same day flight to London delayed as well. Thank you brother Samere
@brookabsenya3193
@brookabsenya3193 2 ай бұрын
He does not know the meaning of delay miss but he knows live stream only
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 2 ай бұрын
በእውነት መጀመሪያ ቪዲዮውን ሳይ ሰመረ አይቶታል ? ነው ያልኩት
@haregsahle8405
@haregsahle8405 2 ай бұрын
Me too 😂😂😂😂😂
@emmushet
@emmushet 2 ай бұрын
እኔም
@Misneb
@Misneb 2 ай бұрын
ሰመረ ሳያየው አስተያየት አይሰጥም፣ አውሮፕላን ውስጥ አደገኛ የሆነች አንዲት ቃል ብትናገር በፀጥታ ሀይሎች ተይዘህ ከአውሮፕላን ወርደህ ለእስር ትዳረጋለህ። ምን ይላል ደግሞ? እንዲህ አይነቱ ትንሽ ጀርባው ቢፈተሽ የሆነ ነገር አያጣም።
@raconwon
@raconwon 2 ай бұрын
ሰሜ:- አንድ አባባል አለ"አህያ ከሩቅ ሲያዩት በቅሎ ይመስላል" ማለት እንግደህ ይህ ገልቱ ነው ።እኔ በጣም የገረመኝ እሱን የሚከተሉ ሰዎች ምን አይነት እውቀት ለመቅሰም ነው የሚከተሉት ?ተያይዞ ገደል ማለት እንግዲህ ይኸው ነው።
@nebiyubelete4903
@nebiyubelete4903 2 ай бұрын
______ le ______ abireh azgim😂😂😂!!
@andishumulugeta8032
@andishumulugeta8032 2 ай бұрын
ሰሜ ወንድሜ የዚህን ጭቃ መጨረሻ ተከታተልልን ❤
@ZebenayMarye-tk3rm
@ZebenayMarye-tk3rm 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይሄን የልብስ አራዳ መሃይም ሰገጤ በህግ አስተማሪ ና የማያዳግም ፍርድ እንዲያሰጥልን እንፈልጋለን።
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 2 ай бұрын
አብጠው አብጠው ሊፈነዱ እኮ ነው። እንደ እንቁራሪቷ። ወይ ቲክታክ።
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
ለነዚህ ቃል የለኝም tik tok ከመጣነው ዘገምተኛ የበዛው ውይ
@zewditu1735
@zewditu1735 2 ай бұрын
ትክክል
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 2 ай бұрын
ትክክል
@zani9967
@zani9967 2 ай бұрын
ከ 2011 በሁዋላ ማትሪክ የወሰዱ ባች በታም መብታችን ብቻ ባዮች ናቸው የሀገሪቱን ባህል እንኩዋን በቅጡ ማያዉቁ ስረሀት የለላችሁ ሀገር ለመሸጥ የተዘጋጁ
@betelhemworku2976
@betelhemworku2976 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@KhalidAbuRomeokiya-md8kx
@KhalidAbuRomeokiya-md8kx 2 ай бұрын
በጣም የማዝነው ይህን ደንቆሮ የምትከተሉ ሰዎች ናችሁ
@GebrelabateGebrel19
@GebrelabateGebrel19 2 ай бұрын
በትክክል ብለአል ወንድሜ ከዕውቀት ነፃ የሆነ ጀዝባ
@abreham.m
@abreham.m 2 ай бұрын
ከምሳ እቃ ውስጥ ያስቀመጣትን ኢንጊሊዘኛ ለችግር ጊዜ ተጠቀማት አ😮😮
@bethelhailemariam5686
@bethelhailemariam5686 2 ай бұрын
👌😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemtesfaye404
@alemtesfaye404 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 2 ай бұрын
በዚ :ልጀ : እንዴት : እንዳፍርኩ : ከሁለት : ሳንምት በፍት : Texas- Washington DC : አየር : ውስጥ ከገባን : በሀላ : በአየርንብርቱ ምክንያት : ውርዱ : ተባለ 8 ስው : ከአየሩ : ላይ : መውርድ: አለበት : ሲባል : እሽቅድድም : ነበር : እኔ : ልውርድ የሚል : ስው : ምን:አይነት ስው : አገራችን : እያፍራች : እንደሆነ : ግራ : ያጋባል : እንፍጥፋጥ ; ይባላል? መንግስት : መፍጥፍጥ : ምን : እንደሚመስል : ቢያሳየው : ጥሩ : ነው:: በልብስ : ሳይሆን : በአይምሮ : እንዲስለጥን : ይርዳዋል!!
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l 2 ай бұрын
እውነት ነው የተሰራብን ሴራ አገራችንን አፈረሰብን
@helengoitom2447
@helengoitom2447 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ለእንቁጣጣሽ ትውስታ ዘፈን
@Hayat79725
@Hayat79725 2 ай бұрын
እነዚህ ናቸው እንግዲህ ፌመስ የኢትዮጵያ ህዝብ አሳዘነኝ የውርጋጥ መጫወቻ ሆነ😢😢😢😢😢
@DanielWassie
@DanielWassie 2 ай бұрын
The Genuine #SemereBaryaw I do Respect you Sir 💯 Keep it up Sir!!
@JafarYasin-j5k
@JafarYasin-j5k 2 ай бұрын
ይከስከስ አንወርድም😂😂😂😂
@user-Nezhia
@user-Nezhia 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@messyzewd168
@messyzewd168 2 ай бұрын
አረ ኡኡ 🤣🤣 ሰሜ ጉደኛ ነህ በመሳቅ ውስጥ ቁምነገር ነው ያስተላለፍከው
@seadsalik813
@seadsalik813 2 ай бұрын
ሰሜ በትውልዳችን አዝኛለሁ በተለይ በሱ ተከታዮች አይገርምም ውረዱ አንወርድም ይከሰከሳል ይከሰከሳል ፐ ዶማ ጭንቅላት የማያዳግም ቅጣት ይገባዋል
@endalkachewgirma1887
@endalkachewgirma1887 2 ай бұрын
ባለጌን ከወለደ የገደለ ፀደቀ አለች አያቴ...ይሄን ዉርጋጥ ወፌላላ ግረፉት....
@Gunchire221
@Gunchire221 2 ай бұрын
ሰሜ የተናገርከዉ ነግር ሳይዉል ሳያድር እያየን ነዉ በአይናችን በብረቱ
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 2 ай бұрын
ወይ ሀገሬ... እንዲህ አይነት የወረደ ሳያውቁ የታወቁ ወጠጤዎች መፈንጫ ትሁን! የጎረምሳው ሲገርመኝ...የሚደግፉት.. አሉ! የአየር መንገድን ስም በዚ ተልካሻ ነገር መቼም አይጠፋም!!
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 ай бұрын
ይሔ ልጅማ እንኳን ተግባሩ ድምፁ ራሡ ይዘጋኛል አንበጣ ድምፅ እሱን ብሎ እንግሊዘኛ ተናጋሪ መጀመሪያ ሠወኛነት ክብር ይበልጣል ሠመረኮ የልብ አድራሽ ነው ከምር
@mihretusolomon2057
@mihretusolomon2057 2 ай бұрын
ሰሜ እግዚሐብሄር ይስጥህ የዉስጤን ብለህለኛል አሁን አሁን የተለመደ ነገር ጥፋተኛን ማንገስ እሰይ አበጀህ የሚሉ ሰወች በርክተዉ ይሄዉ እንታመሳለን
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 2 ай бұрын
እሱ ብቻ አይደለም እኮ ፕሌን ሙሉ የነበሩ ሰዎች እንከስከስ እያሉ ነበር እኮ ጉድ እኮ ነዉ😂😂😂
@RabiaAwol
@RabiaAwol 2 ай бұрын
ከልጁ በላይ የሚገርሙት ኮሜንት ላይ ሚፁፉት ናቸው በባዶ ስለሚመለስ ለዛ ነው መሄድ ያለፍለገው ይላሉ እናተ ግን እውነት የዚህ ትውልድ ናችሁ ይሄኔ ፋኖ እና ሼኔ ህዋሃት ብትጠየቁ ትመልሳላችው የጦርነት ብቻ ነው ሚውቁት
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 190 М.
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
00:29
La La Learn
Рет қаралды 308 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 16 МЛН
Colorful Pasta Painting for Fun Times! 🍝 🎨
00:29
La La Learn
Рет қаралды 308 МЛН