September 22, 2024

  Рет қаралды 23,921

Dessalegn Chanie Dagnew

Dessalegn Chanie Dagnew

Күн бұрын

በእስር ላይ የሚገኙ የአማራ እስረኞች እና ቤተሰቦቻቸው ያሉበትን ሁኔታ በተመለከተ !

Пікірлер: 332
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 11 сағат бұрын
አብሽር ፋኖ በቅርቡ ነፃነታቸዉን ያረጋግጣል ድል ለፋኖ
@BersabehAlex
@BersabehAlex 8 сағат бұрын
Hahahaha bekirbu tebetatinachihu dirashachihu yitefal
@nebah_media
@nebah_media 7 сағат бұрын
​@@BersabehAlexjezba
@itsmer6605
@itsmer6605 6 сағат бұрын
​@@BersabehAlex; Anchee Galemottaa shermuttaaa yee lemagn lijeee wechee kezeh. Minabash letesere ezeh gebash?? Zinbeee
@infinity325
@infinity325 2 сағат бұрын
😂😂😂አይዞሽ ገለቴ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 12 сағат бұрын
‎ዶ/ር፡ ደሳለኝ፡ እግዚያብሔር፡ ይጠብቅህ፡፡ እድሜና፡ ጤናውን፡ ያብዛልህ፡፡ ❤❤❤
@seneshawderseh1249
@seneshawderseh1249 10 сағат бұрын
How we connect them
@ethio8774
@ethio8774 10 сағат бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው!!☝🏽 ድል ለጀግነው ፋኖ!!💚💛❤️ እንዴት እንርዳቸው??
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm 5 сағат бұрын
ዶክተር ልክ ነህ መረዳዳት አለብን እንዳናግዛቸው አድራሻቸውን አናቅም ለልጆቻቸው ደብተር እስኪርቢቶም እናግዛለን አማራ እንኳን እነሱን ለብዙ ይደርሳል
@Jeruslem
@Jeruslem 8 сағат бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን የአማራው እንቁ ጀግና ልጅ እንወድሃለን እኛ አማሮች ❤❤😍😍😍😍
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 5 сағат бұрын
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ የኛ ጀግና ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ኑርልን ❤❤❤ድል ለፋኖ ❤❤❤❤
@lingerh
@lingerh 5 сағат бұрын
ጊዜው ለጨለመበት ለአማራ ህዝብ ተስፋና የብርሃን መስኮት ነህ ኑርልን
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
@ጀሚላያሲንራያወሎነው 11 сағат бұрын
አላህ ይጠብቅልን ዶክተርየ ወንድሜ
@ghionyihene786
@ghionyihene786 9 сағат бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ሃሳብ ነው ፤ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር !!
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 11 сағат бұрын
እሥኪ አድራሻቸውን ብሠን መረዳት ያለባቸውን ቤተሠቦች እንርዳ
@tahayasin6625
@tahayasin6625 11 сағат бұрын
ዶ/ር ደሳለኝ የአማራ ጠበቃቺን ኑርልን
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 9 сағат бұрын
የኔ ጄግና በዚህ መምጣትህ ደሥተኛ አድለሁም አንተለፍተሀል ደክመሀል የሀገሬ የዱር ቤቴ ልጅ
@Fikre-p5q
@Fikre-p5q 8 сағат бұрын
ዶ/ር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ከእነዚህ ህሊና ቢስ ባለጊዜ ነኝ ባዮች አንድ ቀን ይሄን ግፍ ፈጣሪ ይመለከታል የነ ራሄልን እምባ ያበሰ አምላክ የወድሞቻችንን እና የአማራን ህዝብ እምባ ያብሳል እሱ እንደ ሰው ስለማይቸኩል ነው
@tilayekebede
@tilayekebede 11 сағат бұрын
በርታልን ወንድማችን አማራ በማንነቱ ስቃይ እያዬ ነው የተከበሩ ክርስቲያን ታደለ ነገር እምንላይ ደረሰ ዝም ተባ እኮ መቸ ነው ከጭቆና የምንዎጣው በኢትዮጵያ አንደኛ ደጋፊ አማራ ነበር መንግሰትን የደገፈው
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 8 сағат бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እንወድሃለን
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 5 сағат бұрын
አማራ ፈጣሪ ይድረስልህ። ሌላ ተስፋ የለህም ከፈጣሪ በቀር። ፀዋው ሲሞላ ፈጣሪ ይመጣል።
@Regina-m9i
@Regina-m9i 11 сағат бұрын
ዶር ደስአለኝ አንተን በዚህ ማየት በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን ❤❤❤ አማራ ያሸንፋል ! ድል ለፋኖ !!!!
@luce-Afar
@luce-Afar 9 сағат бұрын
Stupid idea 😂.
@luce-Afar
@luce-Afar 9 сағат бұрын
Dirty mind always thinking dirty things. For example that's your idea 😜
@luce-Afar
@luce-Afar 9 сағат бұрын
So you are a nonsense.
@AmaraFano-yx2oz
@AmaraFano-yx2oz 8 сағат бұрын
@@luce-Afarየብልፅግና ጭን ገረድ !!! አማራ እያሸነፈነው❤
@eth1h99
@eth1h99 12 сағат бұрын
አማራ እንደ አማራ አንድ ሁነን ይሄን ስርዓት መቅበር ካልቻልን የአማራ ህዝብ ሰቆቃ አያቆምም።ስለዚህ አማራዊያን አንድ እና አንድ እንሁን ያኔ ለማንም የማንበገር አንበሶች እንሆናለን
@DanielDagaga
@DanielDagaga 11 сағат бұрын
ይህ ስርዓት የአማራ ብቻ ሳይሆን የመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ። መሪዎቻችንም ኢትዮጵያዊያን ናቸዉ። የአንተና መሰሎችህ አስተሳሰብ በሌሎች ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተቀባንነት የለዉም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝቦች ይበጀኛል ያለዉ ሐይል በድምፁ በምርጫ መርጧል። ኢትዮጵያም እያስተዳደረ ያለዉ በህዝብ የተመረጠ ሐይል መንግስት ሆኖ የኢትዮጵያን የመንግስት ስራን እየሰራ ለሀገር እድገትም እየተጋ ይገኛል። ከወሬ ዉጪ እስክ ለሀገር የምጠቅም አንድ ስራ ስሩ።
@samera626
@samera626 11 сағат бұрын
እና ኢትዮጲያ የአማራ ህዝብ የፍየል ሙክቷ ነው እያልከን ነዉ???መንግሥትን እኮ እኛም መርጠነው ነበር ነገር ግን ከህዋሀት የበለጠ ጠላት ሆኖብናል እውነታውን ዋጠው​@@DanielDagaga
@lilrmmusic
@lilrmmusic 11 сағат бұрын
People voted for him not to kill and to give hard time for Amhara, okay .Do you think one he gets authority he can do what he want ?, please think through .I am sure if he does that to your family, you wouldn't say that .
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 8 сағат бұрын
ትክክል ዶ/ርስልክህን እንፈልጋለን የሌሎችን አድራሻ ለማግኘት
@andinetambelu3245
@andinetambelu3245 10 сағат бұрын
Welcome Dr. Dessalegn God Bless Sir . YES YES YES We all know your action for our people but you are NOT FREE ?? ??? ????
@Yemane8757
@Yemane8757 8 сағат бұрын
ድል ለጀግናው ፍኖ
@Abrehamfact
@Abrehamfact 9 сағат бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ሀሳብ ነው።
@getachewgedef23
@getachewgedef23 8 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@Ethiopia1285
@Ethiopia1285 9 сағат бұрын
እናመሰግናለን ዶ.ር ደሳለኝ። በርታ።
@Rose.86
@Rose.86 11 сағат бұрын
አላሕ ሰላም ጤና እድሜ ይስጥህ ❤
@Chereka203
@Chereka203 7 сағат бұрын
ሰላም ደኩተር ደሳለኝ ❤ ሰላሙን አንድነቱን ለአማራ ሕዝብ ያምጣልን ያዉርድልን ፈጣሪያችን።💚💛❤️ ድል ለፋኖ👍🫡🦁🫡🌿🕊🫡❤️🫡
@serkalemabate8133
@serkalemabate8133 7 сағат бұрын
ጌታ ይጠብቅህ ወይ የአማራ ህዚብ ስቃይ ምን አርገን ነው ይሄ ሁሉ ስቃይ አንዲ ኢትዮጵያ ትሁን በማለታችን ነው. ሞት እስር ተዘጋጀልን እ/ር ይፈርዲ ????
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e 5 сағат бұрын
Dr we will never forget your contribution for your great people Thank you for your service
@ataloagmas3193
@ataloagmas3193 10 сағат бұрын
ዶር በርታ ።በአንተ ና በነክርስቲያን ያለኝ እምነት ታላቅ ነው። ከአውሬው እራስክን ጠብቅ ! በአይኑ እንኳን ፓርላማ ውስጥ በሩቅ እንዳያይህ ! አውሬ ስለሆነ
@SamiAli-pt5xe
@SamiAli-pt5xe 3 сағат бұрын
ባለ ምጥቁ አእምሮ ምርጡ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ድል ለፋኖ
@yohanishabite
@yohanishabite 11 сағат бұрын
እናመሠግናለን።ለአማራ ህዝብና ለተገፉት ኢትዮጵያን የሰቆቃና መከራ ድምፅ በማሰማታቸው እስር አቤት ለሚማቅቁት ወገኖች ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለቤተሰቦቻቸው ላደረሱት ይገባል።
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 9 сағат бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ክክፉ አሳቢዎች ይጠብቅህ ድክተርዬ ❤
@mekuriawalemu1494
@mekuriawalemu1494 7 сағат бұрын
Dr you are a genuine man of Amhara having Ethiopia....... I don't have any word to say about you and christian Tadle sacrifices to the people of Amhara that plays a vital role for the foundation of Ethiopia as an independent state!!!!!!
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 6 сағат бұрын
ውንድማችን ደስለኝ እንተ ራስህን ጠብቅ የታስሩት ጀግኖቻችን የነርሱን ቤተስቦችን መረዳት የኛ ሀላፊነት ነው እቶ ጀግናው የታዲዮስ ታቱ ቤተስቦች እንዳይረሱ እደራ
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ ወንድማችን።🥰
@itsmer6605
@itsmer6605 6 сағат бұрын
Good to see your our beloved and Hero Dr. Desalegn. We love you ❤❤❤❤ long live with your all family. Big respect for you and Christian Tadele you both pay price for Ethiopians, Especially for Amhara People. Love you both❤❤❤
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 7 сағат бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@derejehailu275
@derejehailu275 8 сағат бұрын
በርታ ወንድማችን! የአማራ ህዝብ ማሸነፉ ላይቀር ተስፋ የቆረጡ ጎጠኞች የሀገር ሀብትን ሁሉ ተጠቅመው ብፍጨረጨሩ አይገርምም። አማራ ጥሎ እየወደቀ ነው በመጨረሻም ያሸንፋል ይሄ እርግጥ ነው። ችግር የደረሰባቸው ወንድም እህቶቻችን ማበረታታት ማገዝ ሌላ የትግል መንገድ ነውና በርቱ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 7 сағат бұрын
የአማራ ሕዝብ ሆይ ❤❤❤ ሊጨፈጭፍህ ለመጣው የአብይ ኦነግ ጦር ርሕራሔ የለም ሆ ብለህ ተነሰ አደራ ❤❤❤
@fortunasaid917
@fortunasaid917 6 сағат бұрын
ሆብለህ ተነስ ስትል አንተ ቅደምና እየመራህ ሆሆሆሆሆ እያልክ ቀስቅስ እሺ ።
@meweds8media
@meweds8media 11 сағат бұрын
በርታ አንተ የእኛ ጀግናችን ነህ።
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 сағат бұрын
ዶክተር ደሳለኝየኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የታሰሩት ወድምእህቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 8 сағат бұрын
ጀግናው ወድማችን ላተም ክብር አን ዶክተር ደሳለኝ❤❤❤❤
@tibebewuhib5942
@tibebewuhib5942 11 сағат бұрын
ዶ/ር እንኳን ደህና መጣህ!!! ያሰብክውን ሁሉ እግዚአብሄር ያስፈጽምክ። እንወድሀለን። መቼም ከልባችን አትጠፋም።
@EhetaferawMekuriyaw
@EhetaferawMekuriyaw 6 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣህ በርታ ደስብሎኛል
@yirgabelay1466
@yirgabelay1466 7 сағат бұрын
በርታ ዶ ር ደሳለኝ ።ድል ለአማራ ።
@Yemane8757
@Yemane8757 8 сағат бұрын
ዶ/ር አማራውን አንድ ለማድረግ ይሰራ!!!
@esubalew7518
@esubalew7518 8 сағат бұрын
የእኔ ጀግና አይዞህ ይች ቀን ታልፋለይ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 11 сағат бұрын
አብን የወደቀው ከ ዶ/ር ደሳለኝ እጅ የወጣ ቀን ነው፣
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 6 сағат бұрын
እራሱ ነዉ በፈቃዱ ጊዜ ለቆ በለጠን የመረጠዉ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 6 сағат бұрын
@@derejekassahun3537 እነ ጃዋር መሀመድ እና አለሙ ስሚ በለጠ ሞላን በስዩም ተሾመ በኩል አድርገው አብን የበለጠ ሞላ እና የጋሻው መርሻ የግል የፊስቡክ ገጽ እንዲሆን የተደረገ
@EthiopiaToday
@EthiopiaToday 11 сағат бұрын
Thank you for sharing your thought
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 11 сағат бұрын
የኛ ብርቱ ጀግና አግዚብሔር ይጠብቅህ እሽ አለን በርታልን❤❤
@luce-Afar
@luce-Afar 9 сағат бұрын
Stupid idea 😂
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
@ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 7 сағат бұрын
@@luce-Afar 🐃🐃🐃👈👈👈👈
@zekariyaszeleke9016
@zekariyaszeleke9016 10 сағат бұрын
ዶ/ር ደሠለኝ መንግሥት የእውነት ከፈኖ ጋር መደራደር ያልፍለገበት ምክንያቱ ምንድ ነው❤❤❤❤❤❤
@luce-Afar
@luce-Afar 9 сағат бұрын
All you are Fesam !😅
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 9 сағат бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ፤ጥያቄህን አንብቤ ነው።1ኛ,ታላቁ አምሐራ በኢትዮጵያዊነት አይደራደርም፤እነሱ ደግሞ፤ኦነጎችና ህውሓቶች ኢትዮጵያን አፍርሰው የየራሳቸውን ሐገር መመስረት ነው ፍላጎታቸው፣ ለዚህ እኩይ አላማቸው አምሐራው ይቃወማቸዋል።ስለዚህ ስሙን በማጠልሸት ዘሩን የምድረ ገጽ ማጥፋት አላማቸው ነው። 2ኛ,ታላቁ አምሐራ በጥበብና በዕውቀት በሰውነት ልክ ይበልጣቸዋል፤እንደምታውቀው ለዘመናት አምሐራው እየተገደለ ነው።ይህም የሆነው በማመኑና ባለመደራጀቱ ነበር።አሁን እየገባው ስለሆነ ጠላቱን እየወቃው ነው።ድርድር ብለው ስንቴ ነው ክደው የገደሉት።እነሱ ወንጀለኛ ናቸው የህግ የበላይነት ፋኖ ሲያመጣው ያኔ ይጠየቃሉ።
@melakuayalew9132
@melakuayalew9132 9 сағат бұрын
የዘመናችን ጀግና ይህ የታገላችሁለት ፤የታሰሩት እግዛብሔር ከስቃዩ እንዲወጡ ይርዳቸው ሳላጣራ አላስርም ብሎ ሰብኮ አሰቃያቸው።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 7 сағат бұрын
ዶክተር ደሣለኝ❤❤ በርታልን ያለኝ አሰተያየት 1. ለሰብአዊ ድርጅቶች ሰለ አዲሰ አበባ ቤት ፈረሣ ድምፅ ብንሆን❤ በተከተታይ 2. የዲሢ ግብረሐይል ዲያሰፓራ ለምን ዝም አሉ?? 3. የታሠሩትን ቤተሠቦች እንዴት እንርዳቸው❤ አሰተማማኝ መንገድ እንወቅ?? 4. የአማራ ወጣት በቤቱ እንዳይሞት አደራ ❤❤❤
@Jon-xj9gx
@Jon-xj9gx 11 сағат бұрын
Thank you dr.desalegn
@GetuAsseffa
@GetuAsseffa 11 сағат бұрын
ለምንድነው አማራ ለአማራ የማይተባበረው ? ለምንድነው አማራ ከ ትግሬ የአንድነት ትግል የማይማረው? ለምንድነው ስብእናውን በጥቅም የሚቀይረው????😢😢😢
@AgewKemant
@AgewKemant 11 сағат бұрын
እማራ👉🏾🦓🦓🦓ነው ማስብ የማይችል በጥላቻ ያበደ የእውር መንጋጋጋጋጋ👹🔨👹🔨👹🔨
@yemsida1758
@yemsida1758 10 сағат бұрын
​@@AgewKemantዘረኛ ጥፋ ከዚህ በአገው እና ቅማንት ሰም አትነግድ የአብይ ውታፍ ነቃይ።
@AgewKemant
@AgewKemant 9 сағат бұрын
@@yemsida1758 ከፆንፈኛ ነብስ በላ ጋራ ህብረት የለኝም.... የእገው የቅማንት ህዝብ ደም በከንቱ ፈሶ እይቀርምምም እማራ የሚባል ፍናፍንት በቅርቡ ከምድረ ገፆ ይጠፋል👹🔨👹🔨👹🔨
@AgewKemant
@AgewKemant 9 сағат бұрын
@@yemsida1758🦓🦓🦓👈🏽ምስኪን እህያ ...የዘረኛ ትርጉሙን እታውቂውም😂😂😂 ስፋሬ ይሁዳስ👹⛏️👹⛏️👹⛏️
@addistadele6187
@addistadele6187 11 сағат бұрын
እንኮን ደሕና መጣህ ጀግናችን
@mikaelmamou4234
@mikaelmamou4234 12 сағат бұрын
❤❤Dr Desalegn CHANEY ❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 8 сағат бұрын
ትክክል. ለሳሙና. ይሆናቸዋል. ለሀሳብሕ. መነሻ. ይሆንህ. ዘንድ. ተጠቅመሕ. እንጂ. መለገስሕን. ለማሳወቅ. እንዳልሆነ. እንረዳሀለን.
@Endryas-g9z
@Endryas-g9z 11 сағат бұрын
ዶክተር ❤🎉❤🎉❤🎉
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 7 сағат бұрын
ዶር ደሳለኝ በእርስዎ በኩል ለአማራ የህሊና እስረኞች ገንዘብ ብናዋጣላቸው ደስ ይለኛል።
@abrhammu9820
@abrhammu9820 11 сағат бұрын
አድራሻቸውን አሳውቀን
@GebreyohanesBaweke
@GebreyohanesBaweke 8 сағат бұрын
ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ናቸው ዋይታው ይባላል እናም በነፃነት መጠየቅ ይቻላል እኔም አይቻቸዋለሁ
@MehdhxjCnxjux
@MehdhxjCnxjux 6 сағат бұрын
የአማራው እንቁ ወንድማችን በርታልን ግዜውእየደረሠነው ይሕንን ሥርአት የምንገላገልበት እ/ይጠብቅሕ ወንድሜ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 13 сағат бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ያለህበትን ሁኔታ እንረዳለን ህግ የሌለባት ሃገር ፈጣሪ የአማራ ህዝብ መከራ በቃ ይበለን💔💔💔
@ayakum180
@ayakum180 11 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶ 'ር ❤ ሼር እያደረግን ጎበዝ።
@getayemossu
@getayemossu 11 сағат бұрын
በርታልን ወድማችን
@mehamedahmed1785
@mehamedahmed1785 7 сағат бұрын
እንወድሃለን ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
@እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 5 сағат бұрын
እናመሰግናለን ላረከዉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hayatassen2820
@hayatassen2820 7 сағат бұрын
ዶክተረ.ደሣለኝ.እናከብርሀለንአንወዳሀለኝበርታጀግናየ👍👍👍👍👍
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 7 сағат бұрын
💪🐅🟢🟡🔴ድል ለተገፋዉ ነፍጠኛዉ ህዝብ ፋኖ
@MulatAndualem-d1g
@MulatAndualem-d1g 11 сағат бұрын
Well done Dr.
@mulukenTEFL-lg8ym
@mulukenTEFL-lg8ym 7 сағат бұрын
❤❤❤❤ዶ/ር
@MuhamedEndris-v6k
@MuhamedEndris-v6k 12 сағат бұрын
እወሀትን ተወው የሞተ ነገርነው ከዛየባሰው የአሁኑነው ጀግናና ጢስ መውጫ አያጣም ጀግና ሁኑ እሽ እደበለጠና ጣሂር እዳኮን ኣዴራ
@AsefaTigab
@AsefaTigab 5 сағат бұрын
ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 9 сағат бұрын
አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ: ዘመንህ ይባረክ::
@naajanojaa7
@naajanojaa7 8 сағат бұрын
አንድ ቀን ይወጣልንል አማራ እንደታሰደደ አይኖርም
@fesehadeseta7438
@fesehadeseta7438 6 сағат бұрын
ምርጥ አዋቂ አርቆ አሳቢጀግና ዶክተር ደሳለኝ እንካን ደህና በርታ።
@melesemolla8304
@melesemolla8304 Сағат бұрын
ጀግናው አሰተዋዩ ታማኙ ዶ/ር ደሳለኝ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው:: እነሱ የታሰሩት ለህዝባቸው ነው ::
@EthiopiaNile
@EthiopiaNile 8 сағат бұрын
D/r love you so much
@ZeyinuAhmed
@ZeyinuAhmed 6 сағат бұрын
ታውእባክ እኛየደሀ ልጅና የገጠር ልጆች እየተገበር ሌላው እየፈረጠጠ ይወጣ አታዋጡንም አብን ነው መጅመሪያውንም አዋርዳችሁናል በቃችሁ እቃቃ አትጨዋቱ
@derjederje-h6h
@derjederje-h6h 10 сағат бұрын
ተባረክ ከሆዳሞች ጎን ሣይሆን እንደ ሙሴ ከህዝብህ ጎን ሆነህ ስላየንህ ስምን መላክ የአወጣዋል የአማራ ገበሬ ጫማ ሳይኖረዉ ነው ብለህ በተናገርከዉ ስንት ዘለፋ ደረሰብህ
@kifetewworku6794
@kifetewworku6794 Сағат бұрын
ወንድም ደሳለኝ (ዶ/ር) በጣም ወሳኝ ነገር ነዉና ያነሳሀዉ እናመሰግናለን። ከሆነ አይቀር ግን ብዙዎቹን በተወሰነም ቢሆን ለመድረስ ታመኝ የሆኑ ገንዘብ አሰባሳቢ ሦስት ሰዎችን ብትጠቁምና በእነሱ በኩል ቢሆን በእርግጠኝነት የተሻለ ነገር ማድረግ ይቻላል። ካልሆ ነግ ተደራሽነቱ ዉስን የሆናል ብዪ እፈራለሁ። በተረፈ እነኳን አየንህ።
@ቅድስትወዳጆ
@ቅድስትወዳጆ 10 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መሪየ
@EyobMulu-x4z
@EyobMulu-x4z 3 сағат бұрын
ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን! ምን ይሁን ! ሆን ተብሎ አማራን ስብሳቢ ለማሳጣት የሆነ ነው! በርቱ አንድ ቀን ፍትህ እናገኛለን እንደ አማራ ህዝብ! ቤተሰባቸው መታገዝ አለባቸው!
@GashoSaeda
@GashoSaeda 11 сағат бұрын
በርታ ወንድም ሌሎቹማ ብልፅግና ሆኑ እነበለጠ ሞላ ህሌናቸዉን ሸጡ😢
@JvjvjcJchch
@JvjvjcJchch 5 сағат бұрын
አካውት አሳውቅ ወንድምእንኮን ለእነሱ ለሌላም ይሰጣል
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 10 сағат бұрын
❤❤❤❤ ዶክተር እንወዳሀለን
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 10 сағат бұрын
Wondemachin selayehuhe Des belognal Ejeg Yenakebrehe zemede wondemalem ye Dingel Lej Yetebekachu 🥰🥰🥰
@yirgabelay1466
@yirgabelay1466 7 сағат бұрын
በጋራ የምናሰባሰብበት መንገድ ቢኖር ።
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 9 сағат бұрын
ፍትህ ፍትህ በዲሞክራሲ መንገድ ሀገርን እንምራ ሀገርን ከመበታተን እናትርፍ ብለው ስለጠየቁ ብቻ በማንነታቸው ለታሰሩት ወገኖቻችን ለነክርስቲያን ለነታደለ ለነካሳ ለነዮሃንስ
@hosainhosain5545
@hosainhosain5545 10 сағат бұрын
እናመሰግናለን በምንእንርዳቸው. እሽ እናግዛለን
@mknyat10
@mknyat10 9 сағат бұрын
እናመሰግናል ጀግናችን ነክ .. ከእስረኞችም ጎን ለጎን መከላከያ ወልቃይትንና የኡማራ ክልልን ለቆ እንዲወጣ ካምፔይን መደሩግ አለበት 99 ፐርሰንት የክልሉ ነዋሪ መከላከያን ኡይፉልግም ከደበርቅ ነው ምፅፍልክ
@BbbhJjjn
@BbbhJjjn 7 сағат бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤❤
@gdgg1719
@gdgg1719 27 минут бұрын
ድጋፍ የሚደረግበት አማራጭ ቢመቻችና ቢታገዙ መልካም ነው የተቀደሰ ሀሳብ ነው በርቱልን ይህም ያልፋል
@amenyehun3265
@amenyehun3265 9 сағат бұрын
ጠበቃ ሰለሞን አንዴ ትንሽም ቢሆን እግዛ ለማድረግ ሲያስተባብር እንደነበር በቲክቶክ አስታውሳለሁ ምንአልባት የምትገናኙ ከሆነ በቲክቶክ ብትቀሩቡ እኔ በበኩሌ አግዛለሁ ሌላም አማራ እንደሚያግዝ ተስፍ አለኝ ስንት ዋጋ እየከፈሉ ላሉ ቤተሰቦች..እናመስግናለን ይህን ጉዳይ አደባባይ ይዘህ ስለመጣብ🙏🏻
@SintayehuGedamu
@SintayehuGedamu 7 сағат бұрын
ደ/ር እንኳን በሰላም መጣህ በአንተ በኩል ላደረከው ጥረት እግዚያብሄር ውለታውን ይክፈልህ ? የአማራ ውለታ ነህ የሌሎችን አድሬስ ለማግኘት ስልክ ያስፈልጋል (ጨልሞ አይቀርም ይነጋል) እስከዚያው እንረዳዳ ባለን ሁሉ ሀሳብም ማሰቡም ትልቅ ዋጋ አለውና !
@abrhammu9820
@abrhammu9820 11 сағат бұрын
በማን በኩል እንርዳቸው
@semira2824
@semira2824 7 сағат бұрын
How can we help? Is there a bank account.?
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 6 сағат бұрын
ስልካቸውን በመሴንጀር ስጠን ዶክተር !!
@dr.derejebelew4654
@dr.derejebelew4654 7 сағат бұрын
ሰላም ወንድም ዶክተር ደሴ፣ አንተን ወንድሜ ለመጀመሪያ ጊዜ በማዲያ ላይ በማቴ በጣም ደስተኛ ነኝ በስር ለሚሰቃዬት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ለመርዳት የውስጥ አድራሻ አፈልጋለሁ በተረፈ እራስህን ጠብቅ መልካም ምሽት ይሁንላችሁ ወንድሜ ።🙏💚💛❤️
@Shrbirub
@Shrbirub 4 сағат бұрын
ድል ለጀግናው አማሐራ
@mekdestessema2248
@mekdestessema2248 11 сағат бұрын
ዶክተር ሰዎች ሰዎች ከማለት አማራዎች ማለት አያሳፍርምአኮ ለማገዝ ኮሚቴ የሚቋቋምበት ሁኔታ ቢመቻች ነተሻለነው።
@AgewKemant
@AgewKemant 11 сағат бұрын
እብን የወደቀው በሁለት ቢላ የሚበላ 👹🔨👹🔨👹🔨ስለሆነ ነው!!!
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,5 МЛН
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 19 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,4 МЛН
Rocketing: Israel escalates Lebanon conflict
21:08
The Economist
Рет қаралды 10 М.
How to win a argument
9:28
ajaxkmr
Рет қаралды 557 М.
TURKEY | A Muslim Superpower?
13:52
Prof James Ker-Lindsay
Рет қаралды 66 М.
ሁለቱም ተመካክረዉ በማንጎ ጁስ መርዝ ከተዉ ሰጡኝ
29:33
Yetenb Tube⚛️የተንቢ
Рет қаралды 70 М.