KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
25:55
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
23:41
Players vs Pitch 🤯
00:26
Кто круче, как думаешь?
00:44
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
ሴት እህቶች የፍቅረኛችሁን እውነተኛነት በዚህ መዝኑ Kesis Ashenafi
Рет қаралды 47,942
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 109 М.
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Күн бұрын
Пікірлер: 249
@anoali8112
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በተለይ በኣረብ ሃገር ያለን በጣም ኣስፈላግ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@tegestenegashe6716
4 жыл бұрын
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ከኔ የምትሻሉ እባካችሁ በጦለታችሁ አስቡኝ ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎብኛል እና
@nigistmengistu9288
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እመብርሀን መፅናናቱን ትስጥሽ
@naoraarjdh4778
4 жыл бұрын
ኣይዞሽ ማሬ ፈጣሪ ከኛ ጋር ነው
@askaltadesse4736
4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ህወችሽን ያስተካክልልሽ
@zinashnegussie9639
4 жыл бұрын
ስልከህ ማግኘት ይቻላል ቀሲስ አሸናፊ
@elenilemma3019
4 жыл бұрын
Emebrehan be melejawa kanchigar tehun
@aln9184
4 жыл бұрын
እደው ምን ላርግህ ምክርህ አጀቴነው የማርሰው እግዝአብሄር. ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👌👌👌👌 ሆድ ይፈጅው የወንድን ነገረ 🤨🤨🤨 እግዚአብሔር የተባረከውን ይሰጠን ሰው ከባድ ነው🤔🤔🤔🤔
@Sarahsarah-xm6yo
4 жыл бұрын
Ayzosh maare wand maalet yaltenebebe mexaf malet new
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
@@Sarahsarah-xm6yo አው
@astergizawaberaastergiawab3834
4 жыл бұрын
እናመስግናለን ቃል ህይወት የሰማልን ግን የአንተ መዝሙር የት ጥቁር እደሆነ አለሁኩም ግን ህይወት ቀይሮኝል ግን አዎን ፈልጌ አጠሁ ያታዘዙታል ቅሚሱ የምል ነዉ
@AhmedAli-nh3uh
7 ай бұрын
በውነት እድሜ ይስጥልን መዳኛችንን ነው ያስተማሩን አሜን🙏🙏🙏
@ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃል ህወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አቤቱ ከንዚ አይነት ወንዶች እንድትጠብቅኝ ስኢለ ለኔ ቅድስት እያልን እንለምንሻለን ኣቤቱ ጌታ ሆይ እንተ ጠብቀኝ
@ሄሩጓልትግራይሓላል
3 жыл бұрын
የክርስቶስ ልጆች ቃለ ህይወት ያስማልን ፅኑ እምነት ይስጠን መምህር ኣምላክ ይባርክልን
@AmaledDese
8 ай бұрын
መምህር.ፀጋውን.ያብዛልኝ..በጣም..ደስ.የሚል.ትምህርት.ነው.....ቃለ.ህይወት.ያሰማልን....መምህር..ትክክል...ነዎት....እኔማ.በጣም.አዘንኩ..በራሴ...😢😢.አሁን.በጀርባው..ያልከው.ነገር.መጣብኝ....ከጊዜ.ወጊዜ.እያልኩ.ሳጠናው.ፍቅረኛየን...ብሬን.በላው...አላውቅም.አለኝ..እንደገና..ሚስት.ልጅ.አለው....😢😢..መምእር...አዘንኩ.በራሴ..ምን.ላርግ..😢😢😢🙏🙏🙏💖💖💖
@AmaledDese
11 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.እግዚአብሄርመስገን...እንኳ.በደህና.መጣህ.መምህር..ጠጋውን.ያብዛልነ.መምህር..ቃለ.እይወት.ያሰማልነ..እግዚአብሄር.አምላክ..ስሙ.የተመሰገነ.ይሁን....🙏🙏🙏❤❤❤
@FhZg-nf1bu
3 ай бұрын
አሜን ቃለህወትያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤
@hiwotwalelign6318
2 жыл бұрын
አባቴ ሁሉንም ትምህርት እየገባሁ ኮሜንት ባላደርግም ለሁሉም ትምህርቶች ፈጣሪ ቃለ ሂወት ያሰማወት
@senaityohans888
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haniwondimu6443
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@YasinYasin-kb7dm
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን
@hph2922
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን መምህር አበታችን ከብዙ ፈተና ወጥቻለሁኝሰው አማኝ ሁኘ ያን ሁሉ አልፌ በ እግዚአብሔር ቸርነት በተክሊል ማግባት ምኞቴ ነው ጠሎቴ ነው
@tisegereda7038
4 жыл бұрын
እንዴት ያለ ድንቅ ግሳፄ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@azizainternational9719
2 жыл бұрын
አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏
@AmaledDese
8 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን..🙏🙏🙏❤❤❤❤
@bazawitkassahun3184
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይመሰገን
@saraazer59
4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@high1166
4 жыл бұрын
አሜን መምህር እናመሰግናለን ከቅልፌ ስነቃ መጀመሪያ የሰማሁት ትምህርት ነው ይሄ ለኔ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@genetiligabawu1709
3 жыл бұрын
የኔ ህይውት ሁሌም ይህ ነው ይማገጣምይ
@woinshetbelay4664
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን፣አጭበርባሪ በዝቶል እህቶቸ ተጠንቀቁ!
@alem7785
4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እናመሰግናለን ። ትክክል ያልሆነ ነገር ሲኖር ውስጣችንም ያውቀዋል እኮ ግን ግዜ ወስደን እራሳችንን እናዳምጥም ። if you feel there is something wrong, trust your gut" yibalal. በውሸት አለም ሚኖሩ ሰዎች ግን ልቦና ይስጣቸው
@mekdelawittilahun5345
4 жыл бұрын
መምህር እግዚያብሔር ባንድም በሌላ መንገድ ይናገራል ይሄ የእኔ የዘወትር ጥያቄዬ ነበር አሁን ግን መልስ አግኝቻለው ተመስገን አምላኬ🙏🙏🙏🙏🙏
@አለምፀሐይያባዬ
4 жыл бұрын
በትክክል ጥሩ ትምህርት ነው በሂወተ ያጋጠመኝን ነው የነገርከኝ እውነትም አልቀጠልንም በጣም ያሞግሰኝ ነበር ምን ለበላቹ እራሴን እደ ልእልት ነበር የማየው ውውውውው ግን በዛ ሳሀት እዴት እደምደሰት ሞኝነቴ ግን እግዛብሔር እውነተኛ ፍቅር ይስጠን አቦ
@ydenektube9576
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዝም ነው ስለወንድ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@hiewtdemelie6102
Жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሒወት ያሰማልን
@belaynshzewdu3649
3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ነገሮችህ ሁሉ ከምድር ጠብ አይሉም እግዚአብሔር ያክብርልን ወድማችን
@hshshsshh1098
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ነዉ የማመሰግነዉ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክሎት
@ቃልዬያባቷቅመም
Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሠማልን ወንድም በጣም ጥሩ ምክር
@kidestwonde1514
4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን አባታችን ከምረ ቃላት ያጥረኛል በጣም በጣም ተምሬበታለሁ
@mekdeshabtewold7112
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቀሲስ በጣም ምርጥ ምክር ነዉ ።
@rudwanmustafaslddigali1437
4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዝልን አባታችን🙏
@atikiltbogale4763
4 жыл бұрын
አሜን (3) ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን !!! እንኳን ትምህርትህ አንደበትህ ለህይወት ምግብ ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@bisrattsegay5957
3 жыл бұрын
ለምትሰጡን ምክር በልብ እናመሰግናለን እኔ ሁሉ ግዜ ነውምካታተለዉ በጣም ኣስተማሪ መልእክት ነው እኔ ትዳር ከያዝኩት 18ኣሜቴ ሆኖብኛል ኣንድ ልጅ ከወለድኩ ቡሃላ ለስደት ሀደ ሁለት ኣመት ቆይቶ ተመለሰ እናቴ እደኣባት እንደ እናት ሆና ነው ያሳደገሽኝ እናቴ ስደት ሀደሽ ሶስት ኣህቶሽ ኣሉኝ እኔ ጋኖው ምኖሩት በእናቴ በት ባል ትዳር ስንጀምር የራሱ ምንም ንሮ ኣል ነበረውም እኔ 16ኣመቴ ነው ትዳርያዝኩት ትንሽ ስለነበርኩ የትዳር እንታይነት ኣለውቅም ነበር ባል ከስደት ከተመለሰ ባሃላ ሃገርቤት ሀዶ የወፍጮ መኪና ገዝቶ እየ ኖረ ነበር እኔ እናትየ። ጋስለምነረው ምንም ገንዘብ እይሰጠይም እኔ ደም በቃ እያስቀመጦው ይሆናል ብየ ብዙ ኣልጫነዉም በእድ ይበልጠኛል ሰው ግን ለካ በእድመ መበላለጥ ሳይሆ ኣስተሳስቡነው ምለየው ኣባ የኔ ነገር መጨረሽታ የለውም በትዳሬ ኣዝኝለው የሁሉ ኣልፎ እስራኤል ሀዶ በወንዱሙ ሰም ቤት ገዝቶ ዝም ኣለ እሱ ሳይበቃ የምልከው ገንዘብ በወንድሙ ሰም ነው ምቀበለው ሁለ ስለ ኣስጠላኝ እኔም በሳሃራ ኣርጊ እስራኤል ገባሁ ኣራት ልጆች ስለኣሉኝ ለልጆች ብየ ታረኩት ግን ምንም ለውጥ የለውም ለልጆቹ ኣያግዘኝም በቃኝ ብየ ተለያየን የሰው ወረ ከልክ በላይ ይሰማል መተዛዘን ምባል የለውም ኣባ ከተለያየሽ ለምን እደዚ ኣልሽ እንዳይ ትሉኝ እኔ በተፎጥረየ ዝምተኛ ሰው ኣከብራለው ሃፋርም ነኝ ግንምን ሆኖ ይሁን ብየ ራሴ ስጠይቅ መልስ ኣጣለው አባ እኔ የጨነቀኝ ነገር ካለ እናቴ ኦርቶዶክስ ናት ለትዳር እናቴ ናት የሰጠሽን ኣባቴ ሻእቢያ ከጠፋው23ኣመቱ ነው ኣባቴ ኮቶሊክ ነው ሃይማኖቱ እኔ ተወልጄ ያደኩበት ኦርቶዶክስ ነው ግን ቃል ኪዳን ያሰርኩበት በካቶሊክ ቤተክርስቲያን ነው በካቶሊክ ሃይማኖት ከተፋታህ ቁዱስ ቁርባን መቁረብ ኣይሻልም ሌላ ባልም ማግባት ኣይሻልም ከሞትኩ ዶሞ ቅዳሴ ኣላገኝም በቃ ወይ እሱ ወ እኔ ነው ያል ፈለጉት ካላለን በስተቀር ኣሁን ልነገራቹ የፈለጉት ምን ላድርግ ግራ ገብቶኛል ያህሉ ጥቸ ብመለስ እንካን ሰላም ኣይሰጠኝም ደስታ የሌለው ትዳር በጣም ይክብዳል ከበቴክርስትያን ርቀህ መኖር ደሞ በጣም ያስፈራል ምን ላድርግ ምክራቸውን ስጡኝ
@hannaloveedgilegn6670
3 жыл бұрын
አሜን ረሜን አሜን💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@messimessi7609
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@astekastek1000
4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን አባታችን በዉነት ምክሮት ልብ ዉስጥ ይቀመጣል ለኛም ማስተዋልይስጠን ለሁላችን
@endalshtomato3247
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ድንግል ማርያም እድሜና ጤናውን ታድልህ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@የሚስጥርነፀብራቅ
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ነገር ተምሬለሁ እራሴንም ለውጬለሁ ተመስገን አምላኬ
@lindalina3745
3 жыл бұрын
Amene abtahen kel heywet ysemlen bslotowt aseben
@saraaaa6665
4 жыл бұрын
Betam inameseginalen kesis idmena tena yistilin
@ሰላምየማርያምልጀ
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አተን ለሰጠን መምህራችን መካሪያችን እኔ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ
@سارهجرمال
3 жыл бұрын
አባታችን በውነት እግዚአቤሄር ያገልሎት ዝመንወል ይባርክልን የምሰማው ትምህርት ውስጤን ሰርሰሮ ይገባል
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln
@ተመስገንአምላኬ-ከ1ጀ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን
@liyab3730
4 жыл бұрын
❣❤❣Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yagelglot edmewotn yarzmln 🙏❣🙏
@mareyetesfaethiopia5638
4 жыл бұрын
ቃለይህወት ያስማልን አባታችን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ
4 жыл бұрын
ፀጋዉን ይብዛልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@onlya9401
4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልሂውት ያሰማለን
@ላምሮት-በ8ኈ
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን
@liyab3730
4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam tekamina asfelagi tmrt nw Egziabher ymesgen yhen kal enidinisema lefekedelin Mefekaker des yemil ngr hono sale gn betam cebad ngr nw lehulachinm Egziabher lemewdedachin fikirin chemiro egna befeleginew sayhon esu yemeretenin jemiren yeminicherisew fkr wst yakoyen ♥️♥️♥️🙏
@hanafkr3940
4 жыл бұрын
Amen amen amen fetary stegaw yabzalihi memeher
@tegisttegist6740
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤
@aserpwpworlt3082
Жыл бұрын
Kalehiwet yasemalen🙏🙏 abtchen😘
@ሂይወቴየኔተስፋ
4 жыл бұрын
አባት ቃለሄወት ያሰማልን. እድሜወትን ያርዝምልን በጣም ደስ የሚልነው ምክረወት
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@abyoutabyout9409
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@እጥበኝቆሽሻለውአምላኬጋል
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasmlne kbor abatacin
@achamyalish9593
3 жыл бұрын
በጣም ትክክልል እንዴት ደሰ የሚል ትምህርት ነው
@lemlemmogose7525
4 жыл бұрын
አሜን
@UaeexpoUaeexpo-is9cw
4 жыл бұрын
Amen amen amen amen 👌👌👌🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bisrabisra6783
3 жыл бұрын
🥀🥀🌹🌹መምህርየ በወነት ቃለህይወት ያሰማልን~የወድን ነገር አይወራ ይቅር~ብቻ አድ ፈጣሪ ይኑርልን በሡ እንፆናናለን።
@tigisttamiru5213
6 ай бұрын
ውዴ አይዙሽ እማ ያጋጥማን
@rahelmoges7213
3 жыл бұрын
በበጣምጥሩ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ይህን በተመለከተ ብዙ ሌላ ብትጨምር ቤተሰብን አስተዋወቀኝ የኔ ተዋወቅ ስለው እፍራለሁ አለ ምን ትላለህ በዚህ ነገር?
@የኪዳነምህረትልጅነኝስደተ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥህ
@gannatganna2134
4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen sagalee jirenyaa naf yaa dhages8suu
@asmarech591
4 жыл бұрын
እግዛብሔረ እድሜ ጤና ይሰጥልን መፈሰን ያድሳል ትምህረቱ አብሶ ለኛ ለሴቶች
@phonehouse3626
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜንንንን
@selamleethiopayoutube5114
4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመስግናለን
@diboradibora7260
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin
@emanew9988
4 жыл бұрын
እረጅምእድሜናጤናይስጥዎት ምርጥ አባትነዎትኑሩሉን በአሁንሰአትእኛሴቶችበፍቅርበትዳርዙሪያስንታይልክበባህርውስጥያለችመርከብእንመስላለንና የርስዎምክርአይለየን
@birtukanabase2738
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@malitmalit7493
4 жыл бұрын
Amen amen amen qelehiwet yasemaln asteway lbonaysten
@zebideryemaryamlj2981
4 жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልን መምህር ተምረንበታል አግዚአብሄር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@samerabuzuualamuusamera7633
4 жыл бұрын
Aaname aaname ✝️✝️🙏🙏🙏💒💒💒💒😍😍😍😍😭😭😭
@meseretasafe3095
4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ዳጊየክርስቶስልጅዳጊየክር
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር
@tegestenegashe6716
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎትን ዘመንህን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@zewdineshal3888
4 жыл бұрын
amen kale hiwetn yasemalin
@የማርያምብቸኛዋየድንግልል
4 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ቀሲስ
@እግዚአብሔርእረኛዮነው1111
4 жыл бұрын
Kale hiyot yasemaln amin amin amin 💖💖💖💖💖
@masiyagahe4129
4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለህወት ያሰማል አባታችን
@shoketaaa9756
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቡና ይስጠን
@noorsoleman8310
4 жыл бұрын
Kale hiwotn yasemaln arif tmhrt new
@destatamiru192
3 жыл бұрын
memher kale hiwete yasemalen,,, gn keteshewodiku behuala timehertun semahu ### kochegn , stestetegn medihaniyalem yakiberelign.,
@kasechabate7204
4 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ እረጅም ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ምክር ነው የምትመክረን
@cell8632
4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሳማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@nigistmengistu9288
4 жыл бұрын
አሜን ፴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MimiMimi-cq1uc
4 жыл бұрын
Tebareke Egezabeher zemehen yibarekewu wenedem🙏🙏🙏🙏
@shhsw7is908
4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemaln yagelglot zemenhun yabzaln
@ብንያምየማርያምልጅ
4 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ሂወት ያስማልን
@jerrykonjonice3405
4 жыл бұрын
Ewente new memerachne kale eywete yasemalne
@Hana-bh3db
4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫
@deribhana7436
4 жыл бұрын
Amen amen amen amesegenalew 🙏🙏❤❤
@naomiweldezghi5617
4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@batalehamadane2519
4 жыл бұрын
Aman egezabehar.amelake yelebachen.meshate ayeto melekam.ena Ewonetega.fekern yadelen memehirachen.qale hayewote.yasemalen edema.tena yabezalen🙏🙏🙏❤❤❤
@bortukanethiopia6547
3 жыл бұрын
Tebarklin
@እጠበኚቆሽሻለሁአምላኬበድ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልን
@shoketaaa9756
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
25:55
በወንድሽ እንድትፈቀሪ ይህንን ዋና ነገር አድርጊ። Kesis Ashenafi.
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 62 М.
23:41
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 134 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 29 МЛН
00:47
Hoodie gets wicked makeover! 😲
Justin Flom
Рет қаралды 134 МЛН
17:18
ፍቅር የያዛት ሴት ምትሰራቸው 14 ስህተቶችና መፍትሄው። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
30:00
እግዚአብሔርን ቤታችሁ ድረስ የምትጠሩበት መንገድ። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 152 М.
16:18
የእውነተኛ ፍቅር መለያ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 23 М.
27:20
ፍቅሯን የምትጨምር ወይ ምታቀዘቅዝ ሴት። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 36 М.
28:24
ይህንን ሳታውቂ ፍቅርና ትዳር እንዳትጀምሪ
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 96 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 432 М.
30:03
ፍቅርና ትዳራችሁን በዚህ ሚዛን ለኩ። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
20:25
የተዘጋባችሁ ነገር ሲኖር እንዲህ አድርጉ። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 31 М.
25:27
ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 71 М.
29:43
ፍቅርሽን እና ትዳርሽን ከሚሰብር ከዚህ ሃሳብ ተለይ። Kesis Ashenafi
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 49 М.
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 134 МЛН