"ሴት ልጅ Enlightened አትሆንም ......ም/ቱም Ego የላትም" 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥15 [Reaction on twin flame Cult]

  Рет қаралды 8,755

Behailu Mulugeta Classroom

Behailu Mulugeta Classroom

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@sobndad3369
@sobndad3369 3 ай бұрын
እኔ አልችልም በቃ ጌታ ሁሉን የምትችል አንተ ነህ የሁሉም ባሌቤት እኔ ደክሞኛል እና አንተ ስራ ብላ ሁሉን ለባለቤቱ መለሰች፣ትክክል ናት።በእግዛብሔር ፊት እራስዋን አዋረደች ዓቅሟን ካደች።አለቀ!
@Beast_Buck
@Beast_Buck 6 ай бұрын
የሰው ሀሳብ ከማብጠልጠል ሚዛናዊ በሆነ መልኩ critics ብትሰጥ መልካም ነው። ለሷ ሰርቶላታል that’s all matter…. እ/ሄር አሸናፊዎችን ብቻ ነው ሚጠቀመው ያልከው completely wrong ነው። ጌድዮን ኤልያስ ሳኦል ዳዊት ሩት አናፂው ዮሴፍ ዼጥሮስ እነዚህን በጥቂቱ እንደምሳሌ ስጠቅስ, ከዝቅተኛው ስፍራ የተገኙና እ/ሄር የተጠቀመባቸው ሰዎች ነበሩ።
@YaredAyde
@YaredAyde 6 ай бұрын
ባባ ቮስ ..አቦ ገለፅከው በቃ 😍 ...እያንዳንዱ ያወራህውን አረፍተ ነገር ነው የወደድኩት ❤
@natitadesse4449
@natitadesse4449 6 ай бұрын
ልጅቷን አታክ ነው ያደረካት በእውነቱ የግል ፀብ ካለብህ እዛው መጨረስ ነው።የመንፈሳዊ ጉዞ የጀመረን ሰው በዚህ ደረጃ አጥላልተህ ልታወራበት አይገባም።ያነበብከውን እና የሰማከውን የስነልቦና ሀሳቦች ኤክስፒሪያንስ ባደረገችው ለመቀየር መሞከርህ እጅግ አስጠሊታ ያደርገዋል።
@blatena_ethiopian_kids
@blatena_ethiopian_kids 2 ай бұрын
አልገባህም ።
@alawiyaemam8227
@alawiyaemam8227 6 ай бұрын
እውነት ነው ሤትበመውለድ ነው ምትድነው
@blatena_ethiopian_kids
@blatena_ethiopian_kids 2 ай бұрын
በሃ ድንቅ ነህ ገብቶሃል እኮ እኔ እውነትህን በነፍሴ ነው የምሰማህ።
@mulugetabirhanu6110
@mulugetabirhanu6110 6 ай бұрын
ቪዲዮችህ ቅን አስተማሪዮች ናቸው ግን ኤጎ ያለቀቃቸው ምስኪን ነፍስ የቀረፃቸው
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 6 ай бұрын
Endi aynet seysf kal setawera atafrim minu new
@Iniko-l8f
@Iniko-l8f 6 ай бұрын
thanks
@gigigetahun9417
@gigigetahun9417 6 ай бұрын
ነውር ቃል አትጠቀም
@kokaraya
@kokaraya 6 ай бұрын
ለእኔ በጣም ስሜት ሰጥቶኛል። ለእኔ መልአክ/ነብይ ብያታለሁ።
@EliyasKedr-q8x
@EliyasKedr-q8x 5 ай бұрын
ነጻነት በነጻ ደሰ ይላል❤❤❤
@BaharSharifHarariMusic
@BaharSharifHarariMusic 6 ай бұрын
Beha yemechih abo
@YabsraYosef41
@YabsraYosef41 6 ай бұрын
Baha yarada lij👌
@Natis-tips
@Natis-tips 6 ай бұрын
Why are you using horrific background😂
@kidusgirum323
@kidusgirum323 6 ай бұрын
She is fine, leave her alone, I dont agree or disagree with her thought ,but I dont agree more with your answers . You have way more ego defences than her, that you have guarded with half baked philosophy and intelectualism. Your path is way more dangerous becouse its powered by fear. There are many ways to find God. Just becouse she isnt following your path doesnt mean she needs your help. And take it easy on the amphetamines your taking ,it has a way of making you think that your being way smarter than you actaully are and to accept more unstable thought paterns. You make smart points some times but you also have many sketchy ones.
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 18 күн бұрын
You just saved my time, thank you kidus, of all his bs This one is the most sniffy 🤧 yet he's not even there to smell his own shit , so immersed , so busy pampering and reconstructing his wounded ego by deconstructing the poor bitchs fantasy ,reality or whatever,
@tate287
@tate287 6 ай бұрын
Jelese amesegnalew endezi ayenet podcast silasahehegn yanchin mabletlet gn endaymeslish😂😂
@alifgraphics
@alifgraphics 2 сағат бұрын
Des telaleh U R Ambassa
@EyobEyob-v2z
@EyobEyob-v2z Ай бұрын
ነጭ ብርሃን መላዐአክ ወይ አምላክ ነው ያለው ማነው ግን😊
@alexios27
@alexios27 6 ай бұрын
she remembers me Janice on the sopranos tv series 😂
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 6 ай бұрын
I used to believe in this twin flame and tarot reading and soul mate bullshit now its all a crappie thing
@onemichael1326
@onemichael1326 6 ай бұрын
Konjo class
@biruktawitbiftu9425
@biruktawitbiftu9425 6 ай бұрын
Shame yelelew
@ishakibrahim3234
@ishakibrahim3234 6 ай бұрын
Bahi በጣም ከባድ ሰው
@Godloveus1
@Godloveus1 6 ай бұрын
ባያ ለራሴ እስኪገርመኝ ድረስ ያንተን ዝግጅቶች ቁጭ ብዬ ነው የማዳምጣቸው ለስራህ ውጤት የሚጠቅሙትን እና የምትፈልጋቸውን ነገሮችም አድርጊያለሁ ለምሳሌ እንደ ሰብስክራይብ እና ለሌሎች ሰዎች ማጋራትን ጨምሮ ነገር ግን አፀያፊ ናቸው ብዬ የማስባቸውን ቃላቶች አዘውትረህ በመጠቀምህ ምን አልባት ከዚህህ በኋላ ላልከታተልህ እችላለሁ ወደጆሮዬ የሚገቡትን ነገሮች ከመምረጥ አኳያ 🙏🏾 ደሞ ከሱ በላይ ክርስትያን ነህ😍
@eyobateklu5774
@eyobateklu5774 6 ай бұрын
mingdun chirek yargelhe,
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eyobateklu5774
@eyobateklu5774 6 ай бұрын
Baha, it is not the correct way to claim the existence of devil by claiming the existence of God, unconsiously you are saying there are two independent forces. Ena can two forces co exist ?
@mikiyaskediቃ
@mikiyaskediቃ 6 ай бұрын
Polarity
@unityispower587
@unityispower587 6 ай бұрын
ባሂ ስለ sexual disfunction and sele premature ejaculation yehon ngr bel eski practice midrg ngr kehon keza wuch በ ዶክተር አብርሀም አምሀ ማንያዘዎል ጋር በነበረው ፕሮግራም ምን ትለናለህ ። Temchgbaleh betam bertaln aba
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 6 ай бұрын
i will
@daniman3451
@daniman3451 6 ай бұрын
አንቺ ደሞ የግዜርን የማህበረሰብን ሁሉንም ነው ማውቀው ወደማለት እየሄድሽ ነው
@TerefeAnteneh-yn8sd
@TerefeAnteneh-yn8sd 6 ай бұрын
ባሒ ብዙውን ቀረፃዎችህን አይቼዋለው በዚህሐሳብህላይግንአስተያየት ልስጥህ ሪሰርችሁሉ የእውነት ልክ አይደለም ይጠጋጋል እንጂ ወደ እ/ር ለመጠጋት መጀመሪያ ስኬታማ መሆን አይጠበቅብህም በህይወት አለመሳካትም ውስጥ ይገኛል እንደ ሙሴ =አብርሐም ሌሎችም ግን በመሐላ አውርተህ አታሳምነን
@beyenawahid
@beyenawahid 6 ай бұрын
Why dont you mind your own business? Just let go of us. You people are difficult.
"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው!" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል ሶስት
46:59
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 113 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 123 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 49 МЛН
ይቺ አለም ለሴቶች ናት። "It's Not Man World"
43:19
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 7 М.
The Art Of 👹PSYCHOPATHOLOGY. እንደ-ሳይኮፓዝ የማሰብ ጥበብ።
27:46
ከ እጸህይወት ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:28:31
ዳዮናይሲስ እና ዎዳን የተባሉት አማልክት psychology
44:07
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 9 М.
Ignorance Is Bliss🌹 [ ቸል የማለት ጥቅም]
38:36
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 9 М.
አብሾ የእብደት ጫጉላ።  Divine Madness Vs አብሾ
24:30
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 3,3 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН