ሴት ልጅ ስንት አመቷ ላይ ነዉ ማግባት ያለባት? |ከስራ በኋላ

  Рет қаралды 28,600

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 жыл бұрын
ከጓደኞቸ ጋር ቁጭ ብየ የምነታረከዉ ነገር ናፈቀኝ አስቀናችሁኝ ሁሉም ባገረ ያምራል ማግባትም አለማግባትም መፍታትም ፈጣሪያችን ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ ሀገር ሴት ያረብ ሀገር ሴት ዉይ ሰለቸኝ ይሄ ቃል
@hanhae1321
@hanhae1321 2 жыл бұрын
That one guy with white T-shirt is the most realest,authentic and straightforward i see from all of you. Everything he said is so true. ዳናዊትና ፀጉረ አጭሯ ሴት ወደ እውነታው ብትመለሱ ይሻላችኋል። በእድሜያችሁ ላይ አትፈላሰፉ። በተረፈ ጥሩ ውይይት ነበር
@romanabinet3786
@romanabinet3786 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እንዳታቆሙ ቀጥሉበት
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት.......
@bemniyonas5143
@bemniyonas5143 Жыл бұрын
single mom or dad የመሆን ሀሳብ በራሱ ከእግዚአብሔር የትዳር እቅድ ጋር መቃረን ነው.....ስለዚ የእሱን ሀሳብ ማወቅ ትክክለኛ ውሳኔ ይመስለኛል
@hlinamengeshatilahun492
@hlinamengeshatilahun492 2 жыл бұрын
አንደኛው ወንድ በጣም በሳል ነው ሁሉንም አስተምራቸው ዳንዬ አግቢና ያንቺን ሴት ልጅ ባያት ደስ ይለኛል
@furtunanegash6160
@furtunanegash6160 2 жыл бұрын
He is matured and prepared for the subject. The women are delusional and don't know human nature
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 2 жыл бұрын
እኔ የምመኘዉ ዳናዊት እንደስዋ ቆንጆ ልጀች ወልዳ ማየት ነዉ፡፡ ፕሮግራሙ ደግሞ ሀሪፍ ነዉ ቀጥሉበት፡፡
@bemniyonas5143
@bemniyonas5143 Жыл бұрын
haha it's a nice topic anyhow በመጀመሪያ ትዳር የእግዚአብሔር እቅድ ነው ሁለት በብዙ ነገር የሚለያዩ ሰዎችን አንድ አድረጎ ለአለም የማትረፍ እና ሌላ ብዙ በረከቶችን የመስጠት አለማ ማለት ነው....እድሜ ሲደርስ,ፍላጎት ስላለን,ቤተሰብ ወይ ሌላው ስለጎተጎተን ሳይሆን እኛ ምቹ ረዳት ሚስት ወይም ሚስቱን የሚወድ ባል ለመሆን ዝግጁ መሆናችንን ስናውቅ ቢሆን ጥሩ ነው...ትዳር ላይ ያለን ጥሩ ያልሆነ አመለካከት ለነገ ፍቺዎች መንገድ ነው ሚሆነው.....
@eldanagetu5881
@eldanagetu5881 2 жыл бұрын
Yebesela sw mekr nw yalew lj gn erasu batem yebesela sw nw 🔥ka edmew baley❤️❤️👏
@ففغغغعاتناب
@ففغغغعاتناب 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ብሮግራም ዉይይቱ ተመችቶኛል
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@bemniyonas5143
@bemniyonas5143 Жыл бұрын
ሁሌ ነው ምክታተላቹ by the way keep up i appreciate
@ከአድማሥባሻገር
@ከአድማሥባሻገር 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ደሥ የሚል ፕሮግራም
@yordanostesfaye4434
@yordanostesfaye4434 2 жыл бұрын
the white t-shirt guy wow salute my brother
@zicnuru6847
@zicnuru6847 2 жыл бұрын
የወላጅ ድርሻ በልጆች ላይ እስከመቸ ይሆን ነው የምትሉት
@fevenseleshi7546
@fevenseleshi7546 2 жыл бұрын
It’s really nice topic
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 2 күн бұрын
የሰው ግፊት ውጤቱ ጥሩ አደለም ወላጅ አግቡ ከማለት ልጆች ክራይ ቤት እምዳይኖሩ ቤት ስሩላቸው እና ቤታቸው አትመላ ለሱ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 2 күн бұрын
ሴት ልጅ የእድሜ ገደብ ቢኖር ስንት ልጅ ትወልጃለሽ። 35-40 መውለድ 2በቂዋ ነው
@eldanagetu5881
@eldanagetu5881 2 жыл бұрын
Aref nw gn please batara batara awuru.🙌 Beterfa mert nw bertu
@hghh1856
@hghh1856 2 жыл бұрын
Betaaam des ymil program new
@ednachannel5463
@ednachannel5463 2 жыл бұрын
Yemselegnale erasachwen promote eyaregu nw
@hanamulugeta33
@hanamulugeta33 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ተመቸሽኝ
@muluwonde9799
@muluwonde9799 2 жыл бұрын
ዳናይት ግን ምንም የማግባት ሀሳብም የላትም
@ደረጃ-ነ6ደ
@ደረጃ-ነ6ደ 2 жыл бұрын
That guy , dani 🔥🥰🥰
@heavendadi2436
@heavendadi2436 2 жыл бұрын
ante gn shurab yelebskew lij yagnaw video lay ene kemiste bedme ansalehu stel alnbr ende? ahun degmo kene tansalech bleh ftet
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 2 күн бұрын
ልጅ በልጅነት አንተሽሳትበስል ቤተሰብን እያተራመሱ ከመብሰል። ሴትም ወንድም 30በኻላ
@taybasane274
@taybasane274 2 жыл бұрын
ሳህ😍😍😍
@ታማሪነኝ
@ታማሪነኝ 2 жыл бұрын
የምማች ፖሮግረም
@abdure333
@abdure333 2 жыл бұрын
ለፕሮፌሰርነት ማዕረግ ማሟያ ባደረኩት ጥናት መሠረት ትዳር ለመመሰረት እጅግ በጣም ትክክለኛው የዕድሜ ደረጃ ለሴት 20-25 እንዲሁም ለወንድ 25-30 መሆኑን አረጋግጫለው፡፡
@Binijj
@Binijj 2 жыл бұрын
The guy with white shirt is G Bergitegbinet his fan of andrew tate
@hghh1856
@hghh1856 2 жыл бұрын
Yewesten new yetenefeschut 🤣🤣🤣🤣🤣
@oneloveethiopia4576
@oneloveethiopia4576 2 жыл бұрын
Aye Danit, you are not ready yet I guess the following 10 years you don't 😏
@dubai238
@dubai238 2 жыл бұрын
አንቺ ቲጂ ተብዬ ቆመሽ ነው ምቀሪው ፈጣጣ ሙድሽ ይደብራል በጣም ተረጋጊ ግን
@oneloveethiopia4576
@oneloveethiopia4576 2 жыл бұрын
Danait I guess you aren't ready for the following 10 years 😏
@meronalemneh1955
@meronalemneh1955 2 жыл бұрын
tg gin betam bagbat tifelgiyalesh hahahaha
@naimseman
@naimseman 2 жыл бұрын
expard ትሆናለች 25 ካላፈች
@Ayutube4964
@Ayutube4964 2 жыл бұрын
😂እና ተስፋ የላቹም እያልከ ነው🙆
@kidastdebabe3960
@kidastdebabe3960 2 жыл бұрын
😂😂😂
@mekdiesk5867
@mekdiesk5867 2 жыл бұрын
ማነው ያለው ??
@birabirotube3748
@birabirotube3748 2 жыл бұрын
Fara
@REDIET122
@REDIET122 Жыл бұрын
አይባልም
መዋደድ ካለ እድሜ ቁጥር ነዉ |ከስራ በኋላ
26:08
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 254 МЛН
ሴት ልጅ በስንት አመቷ ነው ማግባት ያለባት ???
13:25
የሴት ልጅ እድሜ እና የጋብቻ ቀጠሮ |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ
22:07
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
ከስራ በኋላ |Kesira Behuwala
32:20
Kana Television
Рет қаралды 34 М.
አዲስ ሪያሊቲ ሾዉ ላይ ቀረብን !
24:17
Kanessa Muluneh
Рет қаралды 4 М.