ሴትን ሚያደምቁ ተወዳጅ ተፈላጊ ሚያረጉ ነገሮች | This makes you wise |

  Рет қаралды 12,429

Dr habesha info 2

Dr habesha info 2

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@አህላምሀሰን
@አህላምሀሰን 3 ай бұрын
ወላሂ ትክክልነው የተናገርከው ኑርልን ወድማችን እናመሰግናለን ለምክርህ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@momiytube2277
@momiytube2277 8 ай бұрын
እውነተኛ አፍቃሪ ውበት ብቻ አይገዛውም የውስጥ ማንነት ላይ ነው የሚያተኩር ግን ሯጮች አይናቸው ያየውን ሁሉ የነሱ ቢሆን ይመኛሉ ታማኝ ወንድ የለም ቢባል አይገርምም። እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏
@HaddeiHs
@HaddeiHs 3 ай бұрын
አናመሰግናለን፣ደኩተራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebatnegash6324
@emebatnegash6324 5 ай бұрын
Docoterye betame enamesigenalen tebarike ❤❤❤
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ምርጥ ሰዉ እድሜና ፀጋ ያብዛልህ
@fathimafa6444
@fathimafa6444 9 ай бұрын
የእውነት ዶክተርዬ በጣም አመሠግናለሁ የሜሥፈልገኝ ምክር ነበር❤
@fatumakasa-s8y
@fatumakasa-s8y 9 ай бұрын
ትክክል እናመሰግናለን❤❤
@ይባቤቲዩብ
@ይባቤቲዩብ 9 ай бұрын
ዶክተርን ለየት የሚአረገው የሚአሥረዳበት መንገድ ብትንትን አርጎ ነው Thank You dr❤🙋‍♀️🙌🙏
@RimeKas
@RimeKas 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ
@ሀበሻሚድያ-ነ8ቈ 9 ай бұрын
አሁንማ ተገለጠልኝ ወንድ ልጅ የሚፈልገው ለአይኑ የምታምረውን ብቻ ና ብቻ ነው ሌላ ምንም አይገዛቼውም።።።
@Yichalaltube
@Yichalaltube 9 ай бұрын
ትክክል ደምሪኝ ውዴ❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 2 ай бұрын
እእ አሁላይ ግን ወደ ገዘብ ተቀይሮል ይመሥለኛል ምድረጡረተኛ ሁላ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 9 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን እህቶች ጉዳዩ እድሜ አይደለም 😮😊 ምክርህ 👍👌
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤
@maryem_endirs
@maryem_endirs 9 ай бұрын
አህሌን እንኳን ሰላም መጣህ ዶ/ር
@ማህሌትአድሴ
@ማህሌትአድሴ 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር
@TirnueshDejene
@TirnueshDejene 9 ай бұрын
Yes your grht thank you so much 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💪
@ሩታሩታ-ሠ1ወ
@ሩታሩታ-ሠ1ወ 9 ай бұрын
Exactly 💯 wow
@KjvccYexs
@KjvccYexs 8 ай бұрын
betam❤
@wanjchetwanjchet2867
@wanjchetwanjchet2867 9 ай бұрын
Ewunet new Dr Ena mesgelehen
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 9 ай бұрын
Ewunet new Ena mesgenlehne Dr
@freze2100
@freze2100 6 ай бұрын
ኮመተሮች እባካችሁስልኩን የምታውቁተባበሩኝ
@freze2100
@freze2100 6 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስልክህን በውስጥ ላወራህ እፈልጋለሁ እባክህ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 9 ай бұрын
ዳኒ ❤❤❤
@qasrdoha4253
@qasrdoha4253 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MekdesErmiyas
@MekdesErmiyas 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 9 ай бұрын
እኔ በተለይ ተማርኩበት 😢😢እናመሰግናለን
@yeshemeda
@yeshemeda 9 ай бұрын
11:54 ሰላም ዶክተር ምክሮችህ በጣም መልካም ናው እናም እኔና ጓደኛየ ከተዋወቅን ሁለት አመት ሁኖናል ያስተዋወቀችን ጓደኛየ ነች እኔ በባህሪየ ዝምተኛ ነኝ እና በጣም መልካም ሰው ነው ብላ አስተዋወቀችኝ እና በመሐል ስራ አብርን እንስራ ብር አጋጭተን አለኝ አይሆንም እኔና አንተ ሳንጋባ ገንዘባችን እንድናጋባ አልፈልግም አልኩት እና እሽ አለ ግን አሁን ላይ ግራ አጋብቶኛል በ20ቀን በወር አንዴ ይደውላል እና እኔ የወነቴን ነው የምወደው የሱን ግን ማወቅ አቃተኝ አገር ልገባ ትንሽ ግዜ ነው የቀርኝ ምን ላድግ
@حياةالصلحين
@حياةالصلحين 9 ай бұрын
እስክታይው ታገሺ አይተሸው ወስኚ ውዴ
@FeteyaBushra
@FeteyaBushra 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ገየዛሬ ሰሰት ወር ኣከባቢ የሆነ ስው. ተዋውቄ ከዛ ሻይ ቡና እንበል ስለው አልጋ ይዞ ጠበቀኝ ከዛ ጥየው መጣው ከዛ በሃላ ቀጭ ብለን እንነጋገር ብየ ስጠይቀው ፍቃደኛ ኣደለም ከዛ ሁኔታው ደስ ኣላለኝም በቃ ኣታስፈልገኝም ብየ ለሰው ወድያው ለጋደኛው ጥሩ ልጅ ናት ተዋወቃት ብሎ ሰጠው ከዛ ልጅ ካላገኘውሽ ኣለኝ. እኔ. ደሞ ፍቃደኛ ኣደለሁም ምን ላርግ ዶክተር
@janojanet5272
@janojanet5272 9 ай бұрын
አታግኝው ውዴ ምን እዳሰቡ አይታወቅም
@drhabeshainfo2
@drhabeshainfo2 9 ай бұрын
እህቴ ሁለቱም ይቅሩብሽ!
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 9 ай бұрын
ትክክል ነሽ አታግኝው ጥሩሰው እንደሆንሽ ታወቀ ለምን አሳልፎ ተዋወቃት ልሊቻለ ጥሮግሮ ይቅርታ​ ጠይቆ የሱማርግ ይችል ነበር ስለዚህ የሆነነገር አስበውብሽ ሊሆንይችላል ብየአስባለሁ እህቴ@@janojanet5272
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh 9 ай бұрын
​@@drhabeshainfo2ዶክተርየ ሁልግዜ አዳምጥህ አለሁትመቸኛለህ ግንየ4አመት ፍቅረኛሞች ነን ወንድልጅ ሲወድሽ ይሔያደርጋል እምትለው ሁሉእሱጋ አለ የት/ቤት ጀምሬው የሰፈሬ ልጅ ነው ብዙነገር አሳልፈናል ቤተሰብ የሱም የኔም ያውቃሉ እህት ወንድም ጓደኛጋር ተግናኝተን አስተዋውቆኛል አክስቱልጅ ሰርግሳይቀር ሒጃለሁ አስተዋውቆን ስለነበር መቅርት ሲጠራኝ ደበርኝ ከጎኔአብሮኝ ዋለከዛ ሸኘኝ ቅርብቀን ቤትሰራ ከዛ ወደስራ ከተማ መጣካላገኘሁሽ አለእኔም በርፍት ቀኔአንተንም ዘመድም አይቸእመለሳለሁ አልኩት አይደብርሽም እንዴአለኝ ምንምአይደብረኝ ብየተዘጋጋን አይደውልም አይፅፍም ኢሞአየዋለሁ ሳምንትሆነን እኔምዝም አልኩት ትለምነኝ ብሎመሰለኝ ወንድሜይቅርታ ስላበዛሁኝ ስለጨነቀኝ ነው በተደጋጋሚ አይመቸኝም እያልኩ ትግስት ነበርው ከሚከፍሽ ተይው አሚልእሚያከብርኝ ልጅ ነውክፍቃል አይወጣውም እባክህ መላበለኝ😢😢😢❤❤❤
@Eyou653
@Eyou653 9 ай бұрын
​​@@snrawitabye-pl5wh አይዞሽ እህቴ አንድ ነገር ልገርሽ እኔ ከጓደኛየ ጋ 3አመታችንን ነው በማሃል መጣላት አለ ኖርማል ነው አትደግጪ ለምሳሌ እኔ ባለፈው 15ቀናት ተዘጋግተን ነበር ቢሆንም ግን ተመልሰን ታረቅን ስለዚ ብዙም አታስቢ ግዜ መሰጣጠቱ ጥሩ ነው አንድ አንዴ ግዜ የሚፈቱት ግጭት አለ ስለዚ ትንሽ ረጋ በይ ግን ጥፋቱ ያአንቺ ከሆነ ደውለሽ ይቅርታ በይው በግልፅ ይቅርታ ባትይውም ግን ለምንድነው ነው ልትረዳን የማትሞክር በዩ ከዛ ያአንቺ ጥፋአት ነው ካለሽ ይቅርታ በይው ለፍቅር መሸነፍ ጥሩ ነው እሺ ( ያጣላቹ ነገር ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው )🙏 እናም ብትደውይለት መሸነፍ አይደለም እሺ ለፍቅር መስዋት ይፈልጋል እንደሚወራ አይደለም እሺ እህቴ
@medna5856
@medna5856 9 ай бұрын
ወላሂ የኔው አመት ተሁለት ወር አውርተን በተስብ እሱን አታገቢም አሉ ስለው በሳምት ተሌላ ጀመር ተዛም በተሰቦቸን አሳምኚ እንኳን ሊቀበለኝ አልቻለም ሰበብ ስላገኝ በዛው ተለያይተን ቀረን ደሞ አልፉ አልፉ ትቻታለሁ ይቅርታ ይለኛል ተዛ ሶስቀን አውርቶኝ ይጠፋል ዝም ስለው ይመጣል ስመልስለት ይርቃል እደማይፈልገኝ ይሆናል አሁንማ ሊገባት እደሆን ደረስኩበት ግን እኔም ጋ ይልከሰከሳል እኔም ዝም ብየ እያየሁት ነው ብሎክም አላደረኩት 😢
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
ብሎክ አርጊው ወደራስሽ ተመለሽ ሰላምሽን ነው እሚነሳሽ እደዚህ አይነት ወዶች መጥፎ ናቸው ጠካራ ሁኝ
@zuzu5545
@zuzu5545 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አብሺሪ ግን ይሄ ስው የሚያሳየው በሁለት ቢላ መጫውት ነው እሷ ካልተመቸችው አችን አች ከልተመቸሺው እሷን አማራጭ አድርጎ የያዝው ዝም ስትይው ተመልሶ የሚመጣው እዳትረሺው ስለፈለገ ነው ስታውሪው ደሞ የሚርቀው እዛችኛዋ ጋር ስለሆነ ነው ውዴ ጠንካራ መሆን ነው የሚያዋጣው ከድዚህ አይነት ስው ጋር እድሜልክሺን ከምትስቃይ ያሁኗን ስሚትሺን እደምንም ብትቆጣጠሪይ ይሻላል❤
@drhabeshainfo2
@drhabeshainfo2 9 ай бұрын
ከዚህ ሰው አምልጪ!!
@medna5856
@medna5856 9 ай бұрын
@@drhabeshainfo2 እሽ ዶክተርየ ግን አንድ መላ በለኝ ብሎክ ማድረጉ ይሻላል ወይንስ?
@medna5856
@medna5856 9 ай бұрын
@@zuzu5545 እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
ችላ እንዳይልሽ አስተካክዪ
21:21
FREZER FKADU
Рет қаралды 6 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3 МЛН
ሴቶችን የሚያሸሹ የወንድ ባህሪያት
22:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1 МЛН
🪶 ጠብታ ማር - ሙሉ መፅሐፍ
3:08:51
አብሪ መፅሐፍት 🪶 Abri Books
Рет қаралды 1,8 М.
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
22:54
Ahadu podcast
Рет қаралды 59 М.
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39