"ሴት አልወድም"መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 98,876

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 263
@yesakedagu
@yesakedagu 2 ай бұрын
ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ መልካም ሰኞ ቀን ይሁንላችሁ መልካም ወጣት ወደ ብርታት 3ኛዘር የመጀመሪያ ምስክርነት ወንጌል ይላውጣል 🙏❤
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife 2 ай бұрын
😊😊😊😂
@YosefTagesse-m8h
@YosefTagesse-m8h 2 ай бұрын
አሜን 🥰
@azebtemesgen9340
@azebtemesgen9340 2 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ይለውጣል :: ጌታ ይባርካችሁ ::
@beletechbekele1460
@beletechbekele1460 2 ай бұрын
Be mindinow yemnagenghu ye biro quxri melisugn
@Tegist-p3i
@Tegist-p3i 2 ай бұрын
ኧረ ስልካቸው አይሰራም በጌታ በምን ላግኛቸው
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 ай бұрын
ሱስ አይኑ ይጥፋ እንኳን ጌታ ረዳሽ ማሬ 😍😍😍😍😍😥😥😥😥😥ዮንዬ ተባረክ
@BirukDemeke-fg6cg
@BirukDemeke-fg6cg 2 ай бұрын
የታወደዳቹሁ ቁዱሳን ይህን የምትመለከቱት ጌታ ዘመናቹሁን ይባሪክህ 👐👐 ግን please ላክህ እያረገቹሁ ጀምሩ ✅✅
@MaikoMaiko-l4p
@MaikoMaiko-l4p 2 ай бұрын
መልካም ወጣት በዓመት ሁለት ግዜ ይሁን የምትሉ like አድርጉ comment ላይ ይሁን በማለት ለዮኒ ይድረስልን ያምልጥ ወጣቱ
@meserethirepo23
@meserethirepo23 2 ай бұрын
ጌታሆይ አንተ ድንቅ ነህ እሩሩነህ የምስኪኖች ወዳጅ ጠማማዉን የምታቀና ሰባራዉን የምትጠግን ለጨለመባት ነብስ የምታበራ የዘላለም ሂወት የምትሰጥ እየሱስ ስምህ ከፍ ይበል ለዘላለም እኳን አወከን ❤❤❤
@12_senu
@12_senu 2 ай бұрын
ወጣት ሲድን ደስ አይልምወይ ጎበዝ ?ላይክ እማታረጉ😕
@besufkadlemma7486
@besufkadlemma7486 2 ай бұрын
እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፍሰ ነው ህይወትን ይሰጣል አለ ጌታ ኢየሱስ ቃሉ ተነግሮ ሳይሰራ አያልፍም, ወንጌል ይለውጣል🔥❤
@GelilayedemufreJesusmylife
@GelilayedemufreJesusmylife 2 ай бұрын
ዘንድሮ ብዙ ወጣቶች ከ ሠይጣን እስራት እያመለጡ ነው የ ክርስቶስ የ እየሡሥ ደም ከ ሀጥያት ሁሉ ያድናል❤😊
@yesakedagu
@yesakedagu 2 ай бұрын
🙏❤❤
@zinashabrme
@zinashabrme 2 ай бұрын
Awo egzhabri yemsgni 🤲🤲😢😢 gatya telknw📖📖🛐🛐💕💕🙌
@beamlaktadesse4757
@beamlaktadesse4757 Ай бұрын
ፌክ የጩፋን ሽንት ጠጭ ዝምብለሽ😂😂😂
@elisayimer2910
@elisayimer2910 Ай бұрын
አሜን አሜን
@MisganawOrbulla
@MisganawOrbulla 2 ай бұрын
ይህ ምስክርነት ለብዙዎቻችን ማስጠንቀቂያ ነው ብዬ አስባለሁ በእኛ ምክንያት ብዙዎች ከቤተክርስቲያን እየወጡ ጠፍተዋል እናም ለእኛ ትንሽ የምመስሉ ነገሮች በሰው ሕይወት ላይ ትልቅ ችግር እንደምያመጡ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይሰጠን የመልካም ወጣት ባለራዕይ ወንድማችን ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 2 ай бұрын
ወዮላችሁ ሰው እንድሰናከል ምክንያት የምትሆኑ አገልጋዮች ጌታ ምህረት ያርግላቸሁ ከዚች ልጅ ተማሩ። ዮንዬ ቡሩክ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@weynakasa
@weynakasa 2 ай бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ቃል እህቴ እንካን ጌታ እረዳሽ ሰላቺ እኔ ምስክር ነኝ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዮንዬ ተባረክ
@abbyTeddy-t6n
@abbyTeddy-t6n 2 ай бұрын
Let's go 1 million ዮን ✊
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
ዬኒዬ አንተ መልካም ሰው ዘመንህ ይለምልም የሚስኪኖች አባት ጠላት አይኑ እያየ ትቀጥላለህ ተሳክቶልሀል🎉🎉🎉
@AyenalemMekonen
@AyenalemMekonen 2 ай бұрын
ዮኒዬ ውይ ታድለህ አንተ የክርስቶስ ልብ አለህ በአገልግሎትህ ተሳክቶልሀል ማንንም አትስማ ጌታ ብቻ ስማ ማንም ምንም ቢልህ ስፍራ እንዳትሰጠው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ሁሌም እፀልይልሀለሁ
@SelamKassa-yr9sj
@SelamKassa-yr9sj 2 ай бұрын
ዬኒ ተባረክ በዘመንህ በዘርህ ውሰጥ የሚያለቅሰ አይኑር ቤትህ ልጆችህ ይባረኩ በዝች ልጅ ሰንት ሰው እንደሚያርፍ❤❤❤
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ክብር ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ለደረሰ ጌታ እየሱስ ይሁንንንን እየሱስ ብቻ ያድናል አምልጠሻል በአንቺ ደሞ ብዙዎችን ያስመልጣል አይዞሽ ጌታ ይወድሻል ❤
@MeazaAforwork
@MeazaAforwork 2 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ለኛ ጌታ ያኑረህ ጌታ የሰጠን አስተማሪያችን ልጆቻችን ኑርልን ለምድራችን በረከት ነህ ወንጌል ትውልድን ሁሉ ይውረስ እንወድሀለን ❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 2 ай бұрын
ዮንዬዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታኢየሡሥ ዘመንህ አገልግሎት ቤተሠብህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v 2 ай бұрын
አቤት የአገሬ ወጣት አምላክ በምህረቱ ያሰበን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዩኒዬ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
@Hayleyesusasrat
@Hayleyesusasrat 2 ай бұрын
የአባቴ ልዩ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ገና ብዙ ህዝቡ ያስመልጣል
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 ай бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሆን ወደ ብርታተ መግባት ሆነልሽ ዩኔይዬ ሐወይ እነዳንተ አንድ አንድ በሁሉም አገር ጌታ ያንሳልን
@messikarem2989
@messikarem2989 2 ай бұрын
እልልልልልልልልል እስስስስስስስይይይ ዮንንንንዬዬዬዬ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኪ😊😊😊
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዮዬ ለምልምልን❤
@TsagAbera-c8h
@TsagAbera-c8h 2 ай бұрын
ጌታ ትልቅ ነው 📖📖📖📖
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp Ай бұрын
ፀጋ ያብዛልህ ዮኒ ተባርኩ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤️🙏
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
ዮኒዬ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስም ይባርክ እህቴ የደርሰልሽ ጌታ ቡሩክ ይሁን የኔ ምርጥ አባቴ ዮንዪ በጣም እወዳለው ሁለም እፀልላለው ጌታ አምላክ የእትዮጴያን ህዝብ በሙሉ እንድሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 2 ай бұрын
ዮኑዬ❤❤❤❤ ምርጡ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
አይዞሽ😢😢 ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራ፣ብንመለስ የሚመለስ፣ብንፈልገው የሚገኝ ነው❤ ዮኒ ጌታ ይባርክህ፡ መልካም ወጣት ይቀጥላል😊😊
@abonsehbiratu2215
@abonsehbiratu2215 2 ай бұрын
ዮኔ፡ዘመንህ፡ይባረክ፡መቼም፡አይቼ፡አልጠግበዉ፡ሌላዉ፡የቆንቆዉ፡አይነት፡ሴጣን፡የሰጣቸዉ፡ጌታ፡ይገስጸዉ፡ዮኒ፡እወድሃለሁ❤❤
@Konjit808
@Konjit808 2 ай бұрын
የሱስ ምጩ ጌታ ያደርቀሁ ዮኒዬ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ ❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
እህቴ የቀርሺን ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምተሺ ኑሪ እግዚአብሔር ስለ ደርስልሺ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 2 ай бұрын
አምለኬ.አንተ.የመትችሌው ነገር.ምን.አለ ጌታ.ይባረክ ሰለ ሁሉ ነገር ዮንዬዬ ላምልም🍒🍒👌❤❤❤❤
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 2 ай бұрын
ሱሰ አይኑ ይጥፍ እህቴ የደረስልሽ ጌታ ይባረክ
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
ጌታ ይወድሻል እህቴ❤
@mudayzewdie30
@mudayzewdie30 2 ай бұрын
አንክዋን ጌታ አሰበሽ አሀቴ ዮንዬ ጌታ ዘመንህን የባርክ
@HelenAssefa-kz9xl
@HelenAssefa-kz9xl 2 ай бұрын
አንክዋን ጌታ አሰበሽ አሀቴ ዮንዬ ጌታ ዘመንህን የባርክ🙏❤️
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 ай бұрын
ዮንዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመን ዘላላምህን ይባርክ ፀጋ በሕጥፍ ይብዛል ❤❤ ሕቴ እካን ጌታ ዳረሳልሸ ❤
@TigistGirma-oh8cm
@TigistGirma-oh8cm 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SebleTeks
@SebleTeks 2 ай бұрын
ዮንዬ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አንተ አንደኛ ነህ 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏
@LEWAMT
@LEWAMT 2 ай бұрын
ዮኒ ጌታ ይባረክ ተባርክ
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 2 ай бұрын
እግዛብሔር ያአድናል ስሙ ይባረክ
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን ❤❤
@ሜቲ
@ሜቲ 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ዬኒ ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@ፀጋነሽየጌታልጂ
@ፀጋነሽየጌታልጂ 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስጌን ዮንዬ የእኔ አባት ተባረክልኝ❤❤ እወዳለሁ በጌታ ፍቅር❤❤
@MeseretLefebo
@MeseretLefebo 2 ай бұрын
ወንድ መስሌሽ ነበራ Iyume waai kese dabase 😢😢qoxe አይዞሽ እግዚአብሔር ያበራታሽ ጌታ ሆይ ለሀገራችንን ምሕረት አድርግ
@misscall90misscall79
@misscall90misscall79 2 ай бұрын
ዮኒ ጌታ ይባረክኸ❤❤
@destata7749
@destata7749 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይይባርክ አሜንንንንንን አሜንንንንንንንንን
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 2 ай бұрын
ሰለ የኚ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@ketty14325
@ketty14325 2 ай бұрын
አቤት የእኔ ጌታ ድንቅ ነህ🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@DelelegnChekol-be8rh
@DelelegnChekol-be8rh 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ዮን ።
@themobshop7930
@themobshop7930 2 ай бұрын
ዮን ታባራክ 😭😭😭ምን እልሃለሁ
@FygGuv
@FygGuv 2 ай бұрын
ዮንዬ የትወልድ አባት ዘርህ ይለምልም ብሩክ ነህ ሰለአንተ እ/ር ክበሩን ይወሰድ❤❤❤❤
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Ай бұрын
ዮኔዬ ተባረክ❤❤❤❤🙏😊😊
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 ай бұрын
እየሱስ፡፡ጌታ፡ነው፡እንካን፡ጌታ፡ረዳሽ፡ ዮንዬ፡ እግዚአብሔር ይባርክህ፡ዘመንህ፡ይባርክ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 2 ай бұрын
Congratulations my sister Egzaber melkam New
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 ай бұрын
ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
መልካም ወጣት ወደ ብርታት ዮኒዬ አንደኛ ነህ። ተሳክቶልሃል።
@SelamuSamuel-bd5sq
@SelamuSamuel-bd5sq 2 ай бұрын
ዮንዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይበርክ እንደገና ጌታ ምርኳን አሰልፎ ይስጥህ።
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 2 ай бұрын
ዮኒ ጌታ አብሰቶ ይባረክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
ይቺ ልጅ ተለውጣ የሚቀጥለው አመት አያታለሁኝ ❤❤❤❤ ታላቅ ሴት። እንወድሻለን ሁላችንን ከአጋንንት የፈታ ጌታ ነው እህትዮ። ታላቅ ሴት
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 ай бұрын
Yoni Egzaibher Zamanike Yetabareke Tabareke shalom shalom shalom ❤❤❤
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነው ❤❤❤ ይቺ እህቴ በጣም ነው አንጀቴን የበላችው ጌታን ነገ ሌላ ሰው ሆና ላያት እናፍቃለሁ እንወድሻለን የኔ ቆንጆ❤❤❤
@SenatGech
@SenatGech 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏❤️
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 2 ай бұрын
ሰላም ይበዛ ለሀገር የእረፍት የፍቅር የመተሳሰብ የመለወጥ የደስታ የአንድነት ይሁን ጌታ ሆይ ተማስገን ለዛሬ ስለበቃኃኝ አድስ አመት ለኛ ለኢትዮጵያ በረከት ይሁንልን ❤❤❤❤
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 2 ай бұрын
እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ ። በርቺ።ሆሳእናም ሆንሽ አዲስ አበባ በቤተክርስቲያን ተተክለሽ ተማሪ። ለምልሚ❤
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ በመጀመሪያ ሰለ ሁሉ ክብር ለዘላለም በአራያ ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ለአንድ አምላክ ይሁን አሜንንንን!!! ሰለ ዮኒ ሰለ ቤተሰቦች እና አብሮ ስለሚያገለግሉ ወንድሞችና እህቶች ሁሉ እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገነ አሜንንን!!! በመቀጠል የብዙ እናቶችና አባቶች ወንድሞች እህቶች ዕንባ ስለተመለከተ እና ቡዞችን ሱሰ ከሚባል እሰራት ሰለ ፈታቸው እግዚአብሔር ተመሰገን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 አሁንም ለወጣቶች መፈታት ይቀጥላል................. ጠላቱ አይኑ እያየ 🙄🙄
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 ай бұрын
ዮኒ ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
ሰይጣን ሴትነቷን ልጅነቷን በልቶት በየሱስ ደም ይቃጠል!!!!Yoniye......May the Almighty God bless you more!!!!🙏😍
@EtalamGgiiorgis
@EtalamGgiiorgis 2 ай бұрын
የኒ ጌታ ይባርክህ
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ደረሰልሽ
@ChalomAlem
@ChalomAlem 2 ай бұрын
1ኛ ነኝ ባርኩኝ
@danydan6662
@danydan6662 2 ай бұрын
Geta ybarkh. Qbatunm yabzalh
@mh6773
@mh6773 2 ай бұрын
ተባረክ ኢየሱስ ይባርክህ ❤
@asdhbhb6621
@asdhbhb6621 2 ай бұрын
Yoniye mini libelik kalati atiroyigsli Bicha ye zelalemi amiliki yibareki 😢😢😢
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
ጌታ አየሰሱ እንኮን ረዲሸ አይዛሸ❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ 🙏🥰
@ShoesShops
@ShoesShops 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ዪን
@XplusS-x7j
@XplusS-x7j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤❤❤
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 ай бұрын
እህቴ እንኳን ጌታ ረዳሽ❤❤❤
@Tesfazekariyas
@Tesfazekariyas 2 ай бұрын
Amen ኢየሱስ ያድናል
@sabahabte2947
@sabahabte2947 2 ай бұрын
እግዚአብሀር ምህረትህ ይብዛ ይቅር በለን በደምህ ሸፍነን ልጆችህን ጠብቅ😭😭😭😭😭😭😭😭
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 ай бұрын
ዮኒ❤❤❤🙏🙏
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 ай бұрын
Yoni God bless you and your family, I wish you long life we love you ❤
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ❤❤ስለ ሁሉም ነገር እግ/ር ይመስጌን ።
@EfremShife
@EfremShife 2 ай бұрын
ፋጣሪ ሆይ ታመስገን
@sofisofi4510
@sofisofi4510 2 ай бұрын
እሰይ ጌታ ደረሰልሽ ከጠላት እጅ ታድጎሻል አይዞሽ በርቺ
@Tekleabeba
@Tekleabeba 2 ай бұрын
ዮኒ የፍቅር ሰው ❤❤❤❤❤❤
@MesekeremEyob
@MesekeremEyob 2 ай бұрын
Yana marr eysus darsalseh gata semu yabarki enkon rdaseh❤❤❤
@weynakasa
@weynakasa 2 ай бұрын
ዮንዬ እንወድሃለን ተባረክ የትውልድ አባት ወጣቶችን ከተለያየ ሱስ እያስመለጥክ ዘመንክ ይባረክ በጣም ቤተሰብን አሰቃይታለች አንተ ጋር ትሁን ወደ ሆሳና አትሂድ
@ሰረ-ደ3ጨ
@ሰረ-ደ3ጨ 2 ай бұрын
አሜን ንን ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤❤አይዞሽ ❤😢😢😢
@TigistBelete-ph2gs
@TigistBelete-ph2gs 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን❤❤❤
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 ай бұрын
አይዞሽ ❤️
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
❤❤❤😭ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
@birukassefa4348
@birukassefa4348 2 ай бұрын
ተባረኩ
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 2 ай бұрын
እየሱስ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼አንተ ብራልን
@Sherijaafara
@Sherijaafara 2 ай бұрын
Tebarek❤❤❤❤
@TrueCovenant
@TrueCovenant 2 ай бұрын
Egziabher awaki nw,,,,yoniye ena demo zendro editing andand video lay tikikl aydelem btastekakilut❤
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 2 ай бұрын
የኔ የሱስ የልጆቹን መቆሳቀል አይወድም እኮ ❤❤❤❤
@merhawiabed7212
@merhawiabed7212 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤
@addisalemgezahegn2106
@addisalemgezahegn2106 2 ай бұрын
መንግስት ይሄን አገልግሎት ሊደግፍ ይገባዋል
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወጣቶች ነገር ግን ተጠንቀቁ ከስሜታዊነት መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ።
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 124 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 70 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 165 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 747 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 124 МЛН