ሴጣን ሲኦል ትገባለህ ብሎ ነግሮኝ በራሴ ላይ ያሳለፍኩትን ዉሳኔ ልነግራችሁ ይከብደኛል ||

  Рет қаралды 29,454

Sami Studio

Sami Studio

Ай бұрын

The most interesting story. I have an amazing story to tell you today. ዛሬ የምነግራችሁ አስገራሚ ታሪክ አለኝ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
እንዲህም አለ እንዴ ያስባለዉ አስገራሚ ታሪክ።
ካንድም ሁለት ሶስቴ ፍቅር ደርሶብኛል ሲባል ሰምታችሁ ይሆናል እኔ ግን ካንድም ሁለት ሶስቴ መኖር አስጠልቶኝ ህይወትም ደብሮኝ ራሴ ላይ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማድረግ አስቤ አዉቃለሁኝ
ዛሬ የምነግራችሁ ነገር አለኝ።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 113
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Ай бұрын
እንዲህም አለ እንዴ ያስባለዉ አስገራሚ ታሪክ። ካንድም ሁለት ሶስቴ ፍቅር ደርሶብኛል ሲባል ሰምታችሁ ይሆናል እኔ ግን ካንድም ሁለት ሶስቴ መኖር አስጠልቶኝ ህይወትም ደብሮኝ ራሴ ላይ አላስፈላጊ ነገሮችን ለማድረግ አስቤ አዉቃለሁኝ ዛሬ የምነግራችሁ ነገር አለኝ።
@SadaSied-ym4nx
@SadaSied-ym4nx Ай бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥል በረቱልን ታረካችንን መናገረ እድል ባናገኝም የብወቻችንን ታረክ ነው ብዙወቻችንንም ያሥተምረናል እናመሠግናለን "
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Ай бұрын
በትክክል የእኔ ስሜት ነው እድገትህም እንደ እኔ ነው ወንድሜ ነገር ግን እንደ ሀይማኖት እርኩስ መንፈስ ተስፋ አስቆራጭ ዳቢሎስ ነው በህክምና ደግሞ የተለዬ ሊሆን ይችላል ቢሆንም ለሀኪሞችም እውቀትን የሰጠ ሀያሉ እግዚአብሔር ነው ሊያድን ሲፈልግ በተለያዬ ነገሮች ይመጣል ፀሎትህ እንደተሰማ እና ማዳኛ መንገድ እንደላከልህ ማሰብ ነው ሁሉም በእሱ ሀይል ስለሆነ
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Ай бұрын
ባለታሪካችን እግዚአብሔር አምላክ በጣም ብዙ ይወድሀል እንኳንም ተረፍክልን በብዙ አስተምረኽናል እረጅም እድሜ ይስጥልን
@selamawitteka7605
@selamawitteka7605 Ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ነፃ ያወጣል አሜን
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ለካስ እንዲህ አይነት ነገር አለ ስላወኩት ደስ ብሎኛል ራሳችንን እንድንፈትሽ ይረዳናል እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx Ай бұрын
እናመፍትሄዉ ምንዲነዉ😢😢😢😢😢የኔም ችግርነዉ
@eyerusayalew9097
@eyerusayalew9097 Ай бұрын
ወንድሜ አንተ አይምሮህ ሁሉም ቦታ ሰሄድ ሰወች አይወዱኝም ብለህ ደምድመህ እንጂ ቤተክርሰቲያን ውሰጥ ሰው ሁሉ አያገልህም ነገር ግን መአይምሮሄ ጤነኛ ሰላልነበረ የሚያቀብልህ መጥፎ መጥፎውን ብቻ ሰለነበረ ነው ይህ ሁሉ የጠላት ዲያቢሎሰ ሰራ ነው ለማኑም እንኩዋን እግዚአብሄር ጤናህን መለሰልህ አሁንሜ በርትተህ ፀልይ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው ከሲኦል መዳኛ መንገድ ነዉ
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l Ай бұрын
እየሱስ ወደ ገነት ሲገባ ጌታ ሲሉት የነበሩት ወደ ገሀነም ዳይ ይባላሉ በጊዜ መንገድ አሳምሩ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Ай бұрын
@user-jj5nx3nz3g ማንም ሀሰተኛ ቢሆን ኢየሱስ ክርስቶስ እዉነተኛ አምላክ ነዉ
@user-lb6kg5hz4e
@user-lb6kg5hz4e Ай бұрын
ኸረ ጌታ ኢየሱስ ነው መፍትሄው ስሙን ጥራው ያድንሀል
@ethiopiatikidem9326
@ethiopiatikidem9326 Ай бұрын
Thank you guys thanks የዛሬው ደግሞ በጣም ጥሩ የህይወት አስተማሪ ነው እኔም የሆነ ግዜ እንደዚህ አይነት ስሜት ይሰማኝ ነበረ በተላይ ወዮላችሁ የሚባለው ስብከት ስሰማ ሲኦል ሲታየኝ ስፍራ እስከሆነ ግዜ ይጨንቀኛል ድባቴ ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሄር ይመስገን አድጌ /ግልምሸ አትፍራ እኔ አምላክህ እግዚአብሔር አልተውህም የሚለውን ስብከት እስረዳው እግዚአብሄር ፍቅሩ እና ርህራሄው እስኪገባኝ ❤❤❤
@ethiopia8988
@ethiopia8988 Ай бұрын
በጣም እመሰግናለሁ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ አሌክስ እውነትህን ነው አለመቸኮል እስከመጨረሻው ማዳመጥ ከመፍረድ ወይም ከመተቸት ያድነናል ስለዚህም በድጋሚ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው
@abdusala-cp3dk
@abdusala-cp3dk 17 күн бұрын
ስንፍናን በሀይማኖት መደበቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤ ሳሚ አንድ ወንድሜ አለ የስነልቦና ህክምና ያስፈልገዋል
@rednote105
@rednote105 Ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤❤❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
ሙሉውን አደመጥን ግን ጸሎት ሲበዛ ያጠነክራል እንጂ አይመርም አስተያየት የሰጣችሁ ልጅ ልክ ነው ማር ሲበዛ ይመራል የማለት ትርጉሙ ምን ሊሆን ይችላል
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Ай бұрын
ዋው...በተለይ በመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እንደተቀበል እንደ አዝማሪ በአሽሙር ለእርግማን የሚጠቀሙትና ለስድብ የሚቀይሩት ነገር ልብ ብለኸዋል። ይህን እኔ በጣም ተሞልጫለው። የኔው ሰባኪማ ፍንዳታ ከመሆኑም የተነሳ በጣም ተሳዳቢና አሽሙረኛ አዝማሪ ነበር። ጎሽ የሆነው ሁሉ ለእውቀት ሆኖልናል ለኛም ተርፎናል ተባረክ!!
@Ethiopia890
@Ethiopia890 28 күн бұрын
Well explained ❤
@Susuassen
@Susuassen Ай бұрын
እረ ይሄ የምትሉት ሁሉ እኔ ጋር አለ የአላህ ምንድነዉ የማደርገዉ😢😢
@Emeye633
@Emeye633 9 күн бұрын
አይ ዞሽ እኔም ብሃሪ ነው አንዳንዱ አብሶ በር ማየት ዕቃ ያልሆነ ቦታ ማየት ሰውች አቀማመጣችው እና አተኛኛ ቸው ትክክል ሆኖ ካላየው በጣም እርበሻለው ግን ተፋጥሩ ነው ብየ ነው እማስበው 😂😂😂
@kozetmasersha8552
@kozetmasersha8552 Ай бұрын
እየሱስ ብቻ ነዉ ነፃ የሚያወጣህ ከእሱጋር ተጣበቅ ወንድሜ
@movies8852
@movies8852 Ай бұрын
Yetegnawene eyesus yepentewen weyes ye orthodoxun ?
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Ай бұрын
​@@movies8852Eyasus eko 1 nawe yanninimme atawikime?
@melestesfay5687
@melestesfay5687 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው ጥሩ ትምህርት ነው መጨረሻ ግን ሰውየው በምን ዳነ የጤና ባለሞያ በክኒን መልክ የሚወሰድ መድሓኒት ነው ወይስ በምክር ብቻ ? ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል
@mahdereayele2494
@mahdereayele2494 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለመማር ከሰማነው አስተማሪነው
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 Ай бұрын
ኦዉ የምትለዉ ይገባኛል ለዚህ እኮ ነዉ መጽሃፍ ቅዱስን ጊዜ ሰጥተን እንድናነብ እንድንማር የምንባለዉ ጊዜ ሰጥተህ ያነበብከዉን ቅዱስ የ እግዚአብሔር ቃል ብታሰላስል አትታወክም ነበረ እዉነት ነዉ የቤተክርስቲያን መሪዎች ክርስቶስ ኢየሱስን ከመሰሉ እርሱን ልታይባቸዉ ትችላለህ ካላየህባቸዉ ግን ሁሌም መሪህ ሊሆን የሚገባዉ ቅዱስ ቃሉ ነዉ።በሁላችንም ክፋት አለ የክርስቶስን ፍቅር ስታይ በሆነልህ በተከፈለልህ ፍቅር መወደድህን ታያለህ
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z Ай бұрын
ያረቢ ያለሁበት ሁኔታ 😢😢😢😢
@zenanisro6345
@zenanisro6345 Ай бұрын
በጣም ያስተምራል ልጁ ሲናገር እኔን ነዉ ያየሁበት አንዳንዴ እዬም ከሰዉ መለየት ብቸኛ ስሆን ደስ ይለኛል ቅድም እንዳነሳቹት የሆነ ቦታ ሄደክ የተዘበራረቀ ነገር ሳይ እረበሻለዉ, እንደዉም አስተካኪይ ሁሉ ይለኛል ስለዚህ በሽታዉ አለብኝ ማለት ነዉ ?
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂😂❤
@nuhamin
@nuhamin Ай бұрын
​@@Samitrghhለፋኖ እጅ ስጥ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
​@@nuhamin ትክክል
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e Ай бұрын
ምነው ሰዓቱ አጠረብን ተሰምቶ የማይጠገብ ፕሮግራም ሰፊ ግንዛቤ እውቅትን የሚሰጥ ነው ደጋግሜ አዳምጣችኋለው ከሦሥታችሁም ጠቃሚ እውቀት ገብያቸለሁ እራሴን እንድፈትሽ ረድቶኛል፡ ተባረኩ ዓለምሰገድ እንኳንም ተወለድክ ፡፡
@RosesCafeRestaurantCateringRos
@RosesCafeRestaurantCateringRos Ай бұрын
Thank you for educating us.
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 28 күн бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል
@user-lp4nq5ou6u
@user-lp4nq5ou6u 24 күн бұрын
Tekekele.new❤❤
@Bitaniya12
@Bitaniya12 Ай бұрын
Egziabher ywedhal yene wendm egziabher ytebkh ❤
@user-dq7ei7qd4s
@user-dq7ei7qd4s Ай бұрын
አዎ በውጩ አለም በጣም የተስፋፋ ነው በሽታው , መንስሄውም ብዙ ነው በሀዘን , በፍቺ , ለምሳሌ ያህል ግን በሽታውን ሊያብስ የሚችሉ ብዙ ነገሮችም አለ እንደወንድማችን ፍቅር ማጣት ሪጀክት መደረግ . በሰው አትፍረዱ አንድ አንድ ሰው በጣም ችግር ጭንቅ የሚቆአቅም አለ የለም ,
@burtukandajanedajane9699
@burtukandajanedajane9699 Ай бұрын
selem le erqmad ene ahun yelewutign ka hager wuci negn.gin baqirbu weda hagere emeleselewugn.wendimen yegetemo chigir enenim yegetemegn yimeslegnal betam chigir wustinegn weda enante memtet efeligalew
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Ай бұрын
Mostly lechalma alemi meswati yetedergu sewchi yehi smeti yesamachewali ❤❤❤
@jimmijimmi7724
@jimmijimmi7724 Ай бұрын
Tnk u for bringing this topic I been diagnosed by OCD for last 5yrs and still mine is scared of germs and bacteria so I keep on washing and it’s affecting my personal life……….
@nazraelyas
@nazraelyas Ай бұрын
Mastawekiyaw beza
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h Ай бұрын
ውይ አለምዬ ለካ የማዳሜን ቤት ደጋግሜ የማጸዳው በጤናዬ ነው ብዬ እራሴን ጠየኩት ዎሲዲ ይደርብን ይሆን😢
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
😂😂እሱማ ግደታችን ነዉ
@rozenamd2084
@rozenamd2084 Ай бұрын
😂😂😂mesak selflg nw
@Tayiba-oq4cx
@Tayiba-oq4cx Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@lemlamasagodoma9736
@lemlamasagodoma9736 Ай бұрын
Admatsoche alk alem seged alemn hulu astemark tebarek yeerk maadn yiyoh midiya
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 27 күн бұрын
መምህር ተስፋ ትምህርት ብትስማ ጥር ነው ዬቲብ ገጠመኝ አዳምጥ
@Beki5uy9er8r
@Beki5uy9er8r Ай бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 Ай бұрын
Most religions people has a Pharisees spirit❤❤
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
በተለይ ስደት ያለው እንደዚህ ኣይነት ህመም በሽ ነወ
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Ай бұрын
If my bed is not made and my closet is mess or if my kitchen is not clean and the fridge is not organized, I can’t relax , eat or have coffee comfortably. If my house is not cleaned I start cleaning right after my 8 hour shift work. I hope it’s normal.please share me your thoughts if you’re have this kind of habit like me🥺
@halema1887
@halema1887 16 күн бұрын
መቸነው የኔ ችግር የሚፈታልኝ እደት አድሠውኳን ምን ሁነሽነው እሚለኝ አጣለሁ ተው ወገን አለንሽ በሉኝ የለፋሁበት አፈቅቤ ወድ በልቶኝ አይቅር ሥለ ሥደት ብላችሁ ሚድያ ተጠቃሚወች አግዙኝ💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@emayeabaye9736
@emayeabaye9736 Ай бұрын
Bewnt new yemelhe Alemye zare yemjemeriyaye new aseteyayet yemesefew maletem eraseen ayeubet telke temehrt new yagegeut ulacheunm keleb amsegenalu !!!
@MommaManderkin
@MommaManderkin Ай бұрын
እስካሁን ድረስ ምንም ያልሆነው ወደቤተክርስቲያን እየሄደ ስለሆነ ነው አሁንም ተስፋ ቆርጦ ሌላ ሱስ ውስጥ አለመግባቱም ተመሥገን
@AhmedRak-le7fy
@AhmedRak-le7fy Ай бұрын
❤❤😢
@fenan3708
@fenan3708 Ай бұрын
Jesus needs you Pray to him
@ChochoTriki
@ChochoTriki Ай бұрын
Wedme Tsbeil Lemhed Libien Azegaje Ebakehin
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 Ай бұрын
Betam kbad semit new 🥺🥺🥺
@damuublood2407
@damuublood2407 27 күн бұрын
Alemseged busy TAWRA ' MEDREKUNE 90 PERCENT TEKTATRKUWE
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d Ай бұрын
John 1 : 12 anbewu . Eyesusn endegl adavnih adrgeh teqebel . Haymanot kefrd ayadnm Haymanot geday newu . .
@abebakassye1582
@abebakassye1582 Ай бұрын
አይገርምም እኔ እራሱ እስቶፍ ጉዳይ አለነኝ ስለዚ ችግር ነው ማለት
@user-cz6mj8qy9b
@user-cz6mj8qy9b Ай бұрын
አሰግድ በናትክ ለልጄ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Ай бұрын
ውንድሜ ውድዚህ ሚድያ መምጣት እልነብረብህ : ገጠመኝ የሚል ዩቱብ እል ገብተህ እዳምጠ : የኔ ውንድም እንተ ብሃይልኛ መንፍሰ ተጠምድሃል 😢😢😢😢 እይዞህ ።
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
😂😂
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Ай бұрын
እይ ወንድሜ እናትህ ልጆቿን ጠልታ ሳይሆን የዛር ውላጅ ወይንም መተት ነውእ እንደዚህ ቤተሰቡን የሚበጠብጠው።
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Ай бұрын
Enya ke eminet gar sayihon andandi yemiyawerachew negeroch enyam gar alu yalemefeleg smiyat leka endezih new
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w Ай бұрын
Ayzoh wandme Egzbehar Amlek ka sew lij baley yemwadew fitert yelam lazi nw kibru enkuan sayschenk ka zufanu wardo kagna gar yatewahdew silezi Egzbehar aywedhm yaml dablos nw dablos zare enen yemkasbet mnm silten yalwm
@ChochoTriki
@ChochoTriki Ай бұрын
Erasachuin Endgena Endegena. Bemastewawk. Seatuin Chersachuit Eko😂😂😂
@salammsfin5526
@salammsfin5526 Ай бұрын
ወንድ ልጅ እጁን በቀን መቶ ጊዜ ነው የሚታጠበው
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Ай бұрын
ወንድሜ እመነኝ እሰውነትህ ላይ የመገለል ምንም አይነት ምልክቶች ከሌሉብህ የሰው ልጅ ዝም ብሎ አያገልህም እኔ ከደረሰብኝ አንጻር ነው የምነግርህ እኔም እራሴ እንዳጠፋ የሚል ነገር ባይሰማኝም ግን ስዎች ያገሉኝ ነበር ግን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ስሰማ መስገድ መፀለይ ስጀምር ቀጥታ እባብ እየሆነ በህልም መምጣት ጀመረ ተኝቼ ስነቃ ምንም የለም እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ነቅቻለሁ
@rigaatokubazghi4375
@rigaatokubazghi4375 Ай бұрын
Yeseni kuter pls
@wosensegeddemissie1214
@wosensegeddemissie1214 Ай бұрын
እነዚህንም ሚድያ መንግስት መመርመር አለበት
@Enqu-lg1og
@Enqu-lg1og Ай бұрын
ግን እርቅ ማዕድ መምጣት ይሻላል ወይስ ጸበል ሄዶ መፈወስ ይሻላል እርቅ ማዕድ የንስዓ አባት ነው መፍትሄ የሚያመጣ ባታ ይሻላል
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 Ай бұрын
እኛ ሰዎች መደመጥን እንወዳለን የእርቅ ማዕድ ደሞ ይስማሉ መፍትሔ ይሰጣሉ
@Enqu-lg1og
@Enqu-lg1og Ай бұрын
@@bethelhemfekede9527 እህቴ የንስዓ አባትስ አያዳምጡም? በጸሎት አያግዙም? አደባባይ ማውራት ምንድነው ጥቅሙ ሴጣንን እዛው ጸበል ጋር ሄዶ ፋይት መግጠም ነው እንጂ።
@senigi530
@senigi530 Ай бұрын
ለሌላ ሰው ትምህርት ነው እንደሱ የሚሰማው ሰው ሊኖር ይችላል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Ай бұрын
በፍፁም እኔ የማምነው መንፈሳዊ ቦታ ሄዶ እራሱን ማስመርመር ወሬ መለፍለፍ መፍትሄ የለውም ነገ እራሱን አጠፋ ስትሉን እንሰማለን ምንም ብታዳምጡት ሰው መፍትሄ የለውም
@Enqu-lg1og
@Enqu-lg1og Ай бұрын
@@asegedechanbesso1399 እንዴ በእምነት መጠንከር እኮ ያስፈልጋል። ልብሽን ወደ እግዚአብሔር ካደረክሽ ቆጠሮ ይፈታል አትሳሳቺ እህቴ
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Ай бұрын
ልጁ ሚዲያ ላይ ወጥቶ መናገሩ አይከፋም ጭንቀት ብዙ ያሳስባል ግን ወንድሜ የባእድ አምልኮ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ቤተሰቦቻችን ሳያውቁ ያመልኩታል እና አንዳንዴ ሰይጣኑ ከቤተሰቡ ላይቶ አንዳንዶቹ ላይ መከራ ያበዛል ለምን መሰለህ መጨረሻችንን እና ለሱ የመንገዛ መሆናችንን ሲያውቅ መከራ ያበዛብናል ይህ ብዙ ሰዎች ላይ ይደርሳል እናንተ አባት እህት ወንድም በጤነኛ አምዕሮ ወንድማቸውን ልጆቻቸውን አይጠሉም ግዴለም ፀበል ሂድ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጥ እዚህ መቅረብህም ለበጎ ነው ሰው የሚያውቀውን ይረዳል ግን ለሁሉም ነገር መፍትሔ ሌሆን አይችልም በማለዳ መያዝ የሚል ትምህርት አለ የመምህር ግርማ አንብበው
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Ай бұрын
የሃጢያተኝነት ስሜት ውስጥ ከተውህ ነው እናም በእነርሱ ተላልፈህ ስለተሰጠህ ከጥቃትህ የተነሳ " ለምን" በሚል ጥያቄ ውስጥ ከተውህ ነው እዚህ የደርከው እመነኝ። ይህን አጋንንታዊ ስሜት እነዛ የዲያብሎስ አገልጋይዎች ነፍሰገዳይዎች በእግዚአብሔር ሆነህ ሳለህ የእንጀራ ልጅ ሲያደርጉህ በፈሪሳዊ መንፈሳቸው ታዲያ ያኔ እንዴት አትታመም ወንድም??? ያሳምማሉ እነዚህ ፍርደ ገምድሎች። "ፍርድ ከቤቴ ነው የሚጀምረው " የሚለው ቃሉ ለዚህ ነው። አይዞህ ጌታ በዚህ ያሳለፈህ በትልቅ የእግዚአብሔር ቤት መልካም መጋቢ ለያደርግህና ያዘኑትን እንድታፀና ነው በርታ!!❤🎉❤🎉
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 Ай бұрын
ነገር ግን እናት መቼም ልጃን አትጠላም ነገር ግን አንዳንድ ሰው አገላለጹን አይችልበትም እንጂ ዘጠኝ ወር ስጋዋን ለብሶ የነሸከመችው እናትያለ ፍቅር ትሳድገለች የሚለው ቅር ብሎኛል
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 Ай бұрын
አሌህስ ይሄ የናት ፍቅር ማጣት እኔም ጋ አለ ማጣት ብቻ አይደለም ፍቅር እንዳይሰጡን ሚያደርጋቸው እንደው አላህ ሃይለኛ ሲያደርጋቸው በይበልጥ የናት ይከብዳል አውጥተህ ማትናገረው ነው ።ባይገርምህ እኔ ትዳር በግዜ ያዝኩ አልተሳካም ልጆቼን ማደርግበት ስለሌለ እስዋው ጋ ናቸው።እኔ ስደት ነኝ የኔኑ አይነት ስቃይ እደረሰባቸው ነው ግን በቃ ምንም ማድረግ ስለሌለብኝ ዝም ብያለሁ ግን ወላሂ ወንጀል ባይሆን እኔም እራሴን አጠፋ ነበር የኔ ሳያንስ የልጆቼ ስቃል ከማይ ግን በቃ ምንም ማግረግ አቅቶኝ ዝም ብያለሁ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
ተመለሺና ልጆችሽን አሳድጊያቸው ።ያለሺበት ቦታ የምትለፊውን ያህል ኢትዮጵያ ም ብትለፊ ለልጆችሽ አታንሺው ። መስራት ትችያለሽ ልጆችሽንም ከጭንቀት ታድኛለሽ ።
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
የትኛው ቤተ እምነት ሄደህ ጭንቀትህን ስታካፍል ሐጢያተኛ ሰለሆንክ ነው ጥፋተኛ ሰለሆንክ ነወይ ብለው እንደፈረዱብህ እና እንዳባባሱብህ ባላቅም እኔ በማውቃት ተዋህዶ ግን አብዛኛወቹ ትክክለኛውን የእግዚአብሔር ፍቄር የገባቸውን ማለትም ለገንዘብ ማግኛ ብቻ የሚያገለግሉ አሉ እንደገና ደሞ ለነፍስም የእግዚአብሔር ፍቅር ገብቷቸው የሚያገለግሉ አሉ ። አብዛኛዎቹ እኛ አክቤደን ያየነውን ሐጢያት ሳይቀር ቅልል እንዲለን አርገው በሚገርም ማጽናኛ አጽናንተው ለንሰሐ የሚያቀርቡ አሉ ። 1,,,,አንተ በራስህ ጸለይክ ለውጥ የለም ጸሎቴ ልክ አልነበረም አልክ እግዚአብሔር ግን አንተ ስለምን እንደጸለይክ እንደ ህጻን ልጅ ነው የምትፈልገውን የሚያቀው 2,,,, ሌሎችም ጸለዩልህ አልተለወጥክም ግን ደሞ ሳይካተሪሰት ጋር ሄደህ ለውጥ አየሁ አልክ ደሞ በመሐል ደጋግሜ ጸለይኩ ፈጣሪ ሐጢያትን እንጂ ሐጢያተኞችን አይጠላም አልክ ልክ ነህ ጌታችን መድሐኒታችን ለኛ ለሐጢያተኞቹ ነው የመጣው ግን አንዴ ወደ እግዚአብሔር ጠንክሮ መጸለይ ትላለህ እንደገና በጸሎት በሽታው ባሰብኘ ትላለህ የተምታታ ነገር ነው። ባአንተ አይነት ውጥንቅጥ ቅጥ ውስጥ የነበሩ በእምነት የዳኑ እልፍ ናቸው የናንተ አካሄድ ምንም በሉ ምንም እናንተ ሸክማችሁ የከበደ ወደነኔ ኑ የሚለውን የሚጻረር ነው የፈለጋችሁትን አስቡ የተደበላለቀ ወሬ ነው እሰከ መጨረሻው የሰማሁት ለሁሉም እንኳን ደህና ሆንክ እንኳን ወደ እራስህ ተመለስክ።
@selomongabiregzabiher575
@selomongabiregzabiher575 Ай бұрын
አንተ ትብሳለህ ካበዱት ጋር ያበድክ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 16 күн бұрын
አለምዬ በኔም ደረሰብኝ 40ሖኖታል ባሌ ወዝሔዶ 😂ሴጣን ከሑለት ሚዜጋ ካድ ሰውዮ ጋ እኔ ሙሽራነበርኩ😢 ከዛ ሴጣኑ ፍታትአለዉ😢ለባሌ ደሞ ሰኔላይ ብትንሽም ሖነ ትልቅ ውሓ ውስጥ አትሔድ አለዉ ይወስድሓል አለዉ እኔ ፈታኝ😂እሱግን እሳካሑን አለ 😂😂ባሌ ሙስሊምነዉ እኔ ወደኢየሱስ መለጡሑ ግን እስካሑን በጣም እወደዋለሑ 😢ግን እሱ ሰባት ልጅ ወለደ አሑንም ከባሌ ተመልሰን ብንኖር ደስይለኛል 😢😢ፍቅሩ ይዤ አረጀሑ ልጅም የለኝም😢😢
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
እኔ ወታደር ነኝ አብይ እና ኢሳያስ በሰሜኑ ጦርነት አሁን በአማራው ጦርነት ቢኖሩም አይጠቅሙም ብለው25ሺ በላይ ቁስለኛ ወታደር እረሽነው ገለዋል ግማሹን በመርዝ ገለዋል ለወታደር ምንም ክብር የላቸውም ለጄኔራሎች ጥሩ ገንዘብ ሰተው ተራ ወታደር እዴት እደሚሰቃዩ እዴት እደሚስገድዱ የሚበላ የለም ምንም ዘርፈ ብላ ይላሉ ምሳ የሚሰጥ ስንት ስቢል ገደልክ ስንት ቤት አቃጠልክ የሚከሱ ለምን ትምርትቤት ሳታፈርሱ ማሳ ሳታቃጥሉ መጣቹ ነው የሚሉት ፍት ለመከላከያው ሰራዊት🎉😂
@peacelove5040
@peacelove5040 Ай бұрын
psychiatrist ባለሙያ ብታቀርቡ የበለጠ መተንተን ይችሉ ነበር። አሁንም programይዛችሁ ብታቀርቡ አሁን እጅግ እየበዛ ያለውን suicide በጣም ይቀንስልናል።
@bereketbemenet503
@bereketbemenet503 Ай бұрын
ይህ የጴጤ በሽታነው ኦርቶደክስ ብትሆንነው በጸበል ትድነበር አብዛኛው ፓስተር እነዬናታን እዩ የዚበሸታ የአጋንት ተጠቂናቸው
@user-hg4si4gy8w
@user-hg4si4gy8w Ай бұрын
መተተኛና ደብተራ የሰውን ህይወት እሚያመሱቃቅሉ የት ነው ያሉት?
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Ай бұрын
Ayani iko Iyu cufa ga yamiyaxabibawe phrnxe nawe?
@user-lb6kg5hz4e
@user-lb6kg5hz4e Ай бұрын
ኸረ ጌታ ኢየሱስ ነው መፍትሄው ስሙን ጥራው ያድንሀል
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
She ruined my dominos! 😭 Cool train tool helps me #gadget
00:40
Go Gizmo!
Рет қаралды 59 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 848 М.
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 31 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 333 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 604 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 8 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 336 М.