KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
1:15:18
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
59:20
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
ሴቶች ገንዘብ ይወዳሉ ልክ ናቸው ከ ጅላሎ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
Рет қаралды 79,622
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 105 М.
ከኖርኩት
Күн бұрын
Пікірлер: 292
@minagirl6447
Жыл бұрын
ወላሂ እና ቢስሚላህ ሲል ደስ ሲለኝ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ወደ ድንህም ተጠጋ እጀ ጀላሉዬ ካየኸው መልክቴን ዱኒያ አላፊ ና ጠፊ ነች ደስታም ስኬትም ያለው አኼራ ነውና
@AGFy-kz3lg
Жыл бұрын
ትክክክልኛ ምልክት ነው አድረሱለት እስኪ አወ ማንኛውም ስው ብዲኖ ምስተካክል አለብት የቺ አለም ጠፉ ናት አላህ ያስተካክልን ያስተካክለው ውንድማችንንም ኢንሻአላህ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
Жыл бұрын
አፉ ይጠፍጠል ❤😊
@user-hj1ho9rj1s
Жыл бұрын
ጀላሉ የምትውዱት 👍❤
@SeBintBaba
Жыл бұрын
ይህ ልጅ በፊዚካል ሲታይ የዱርዬ አዕምሮው የምሁር ስወዴው የእኔ ምርጥ ወንድም
@Mihirati
Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ለስራ የለው ክብር በጣም አደንቀለሁ እኔም ዝቅ ብሎ መስራትን በጣም ነዉ የሚወደው❤ ማንኛውም ስራ ክብር ነዉ❤ እናመሰግናለን ዉድ ወንድሞቼ❤❤❤❤
@UmFarahRukaei
Жыл бұрын
አወ ፍቅር ብቻውን ትርጉም የለውም ገንዘብም አስፈላጊ ነው😊 ቢያንስ ስራ የሚወድ ባል መሆን አለበት ሽኩረን ጅላሎ
@thoyyibathoyiba7912
11 ай бұрын
ወይኔ ጀላሉ በነገራችንላይ ስራአይንቅም ሸዋ ሱፐርማርኬት ይሰራነበር በጣም ጎበዝ ፈጣን ነበር አብረን ነበር እምንሰራዉ በጣም ነዉ የምትመቸኝ ጅላልየ አላህ ይጠብቅህ
@umureyantube6859
Жыл бұрын
ወላሂ ስትል ❤❤❤❤❤❤❤ ልቤ ፍስስ የሚለዉ ነገርስ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉
@mihretabhaile6586
Жыл бұрын
ጅላሉ የልጅ አስተዋይ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በዚ ላይ ትንሽ እረጋ ብለክ ብታዳምጥ እሱ አውርቶ እስኪጨርስ ብትጠብቅ እና ደሞ በጣም ነው ምትመቸኝ
@AGFy-kz3lg
Жыл бұрын
ማሻአላህ ነግግረህን ብጣም ተምቸቱኛል ብርታ ውንድሜ ድግሞ ብዲነህ ብርታ ብሁሉም እውቅት ያስፍልጋል ብርታልኝ ልአላህ ብዪ እውዳሀለሁ ብዲነህ ኖር! ተስተካክል ብእስለምናህ ላይ ብርታ❤❤❤❤❤🎉
@aliseid3969
9 ай бұрын
ጀላሉ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነህ ትክክል ነህ ስራ ከትንሽ ነገር ነው የሚጀመረው ትክክል ነው የኔም አስተሳሰብ ነው ወንዲሜዋ ለሁላችነም ከአሰብነው እንዲንደርስ ዱአ አረግ ሀቢቢዋ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
Жыл бұрын
እንደ ጉራጌ ብንጥር የት በደረስን ስወዳችሁ በርታልን ወድማችን
@GHh-c8y
Жыл бұрын
ዋው አብዱልጀሊል አንደበትህን ያብዛልህ ከምሬ ነው በሁሉም ንግግር ላይ ዋው ሳሚም Thankyou
@lamrotdreij1516
Жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ነው አዎ ገዘብ እወዳለው ስለምወድ ነው ሰርቼ ድህነትን ያሸነፍኩት ሴቶችም ሳናገባ እራሳችንን መቻል አለብን በሁለት እግራች መቆም ግድ ነው ለእኔ አራዳ ማለት እደዚህ ነው ❤️❤️❤️
@ahmedHassen-q6d
7 ай бұрын
Mashalah. Jilalu
@hikemamuhamde8993
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል በረቢ ሀይማኖትህን የሚወደው እድህ አይነት ወጣቶች እድህ ለድናቸው ለቤተሰቡ ለስራው ክብር ሲኖረው ዋው
@Fandshaፋንድሻ
Жыл бұрын
ጀላሉ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ማሻ አላህ ምርጥ ትምርት በሉ ላይክ እያረገን እንማርበት❤❤
@ethioeritrea2350
Жыл бұрын
የሚገርም ልጅነው ማሪያምን በርታ ጅላሉ😍
@seadaseeid
11 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@aboneshfanta8695
Жыл бұрын
በጣም ጎበዥ ልጅ ነው አስተሳስቡን ስራ መውደዱ ድንቅ ነው ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ እርግጠኛ ነኝ እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@እሙከድር
11 ай бұрын
ማሻ አላህ አነጋገርህ ደስ ስትል❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ
@SetoSeto-mh4un
Жыл бұрын
የምር በጣም ምወደው ፕሮግራም እና እይወቴን የቀየርኩበት ዝግጀት ነው ቶሎ ቶሎ በትለቅልን በጣም ደስ ይለኛል❤
@emamaethiopia216
Жыл бұрын
በጣም ፈጣን ነህ ጎበዝ ነህ አስተሳሰብህ ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@سميرهمحمد-ح2ه
11 ай бұрын
ማሻአላህ ወድም በርታ ደስየሚል አስተሳሰብአለሀህ
@Maylo-g6o
Жыл бұрын
ለነገሮች ያለዉ አመለካከት በጣም ደስ ይላል። ከተናገረዉ ብዙ ቁም ነገር ወስጄበታለዉ፤ አሪፍ ልጅ ነዉ ያቀረብከዉ።
@gebyezayin
Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ለስራ የለው ክብር በጣም አደንቀለሁ እኔም ዝቅ ብሎ መስራትን በጣም ነዉ የሚወደው❤ ማንኛውም ስራ ክብር ነዉ❤ እናመሰግናለን ዉድ ወንድሞቼ❤❤❤❤
@የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ
Жыл бұрын
አህለን ወንድማችን ጂላሉ በመጀመሪያ በስራህ አድናቂህ ነኝ ጎበዝ በርታ ሌላ የምልህ ነገር ቢኖረኝ ሙስሊም እደመሆነህ ይሄ የፀጉርህ እስታይል ክልክ ነው ጂላሉ የሚለው ከአላህ ሱበሃኒ ወተአላ 99 ስሞች ውስጥ አንዱ ነው
@ቲቲ-ቨ7ሸ
Жыл бұрын
ጂላሉ በጣም ይመቸኛል ፖሮግራሙ ዋው ነው በርታልን ወዲሜ
@adengetachew6472
11 ай бұрын
ጅላሎ ስወድህ🎉🎉🎉
@JhhHh-lm6mu
11 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም
@GgGg-zi5mg
Жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ለስራ ያለው ፍላጉት እና ጥረቱ አንበሳ በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ከዘመኑ ቀፋይወንዶች እጥፍ ትሻላለህ ቢያንስ ሰርቼ ጥሩነገር ላይ ልድረስ አለ ፈጣሪ ያሳካልህ
@aberameshesha941
Жыл бұрын
You will see this young man will be wonderful example for others. I can see a great blessing in him. May God continue to bless you with more wisdom and understanding. Keep working hard!!!!
@AsyLove-j2v
11 ай бұрын
ሴቶች ብር ይወዳሎ ኧረ አይደብርም ሁሎም ሴቶች አይደሎም እሸ ሴት ልጅ ከግንዘብ ይልቅ ፍቅር ትወዳለች እሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zekiya-xc1fi
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አገላለፅ ይለያል ትለያለህ አሪፍ ፕሮግራም ነው ሳሚ በርታ ጎበዝ ወጣቶች ፀጉርህ ተቆረጠው ከእስልምና አሄድም ወድሜ ከይቅርታ ጋ
@KeriyaAwol
11 ай бұрын
❤❤❤❤thanks 😊
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
Жыл бұрын
ምርጥ ንግግር ነዉ ጥሩ ትምርህት በተለይ በኢስላም ፍቅረኛ የሚባል ነገር ከወደድካት በጓሮ ባይሆን ወደ አባት እናትዋ ጋር ሄደህ አንኳኳ ነዉ የሚለዉ እስልምና ጉራጌ የስራ እንጂ የወሬ ጊዜ የለዉም
@user-pc5jo2lz9k
Жыл бұрын
ሴቶች ገንዘብ ይወዳሉ ይላሉ የማይወድ አለዴ ብንወድም የራሣችንን ነውጂ የሠው ገንዘብ አንፈልግም እንዳውም በመውደድ የታሠበ ወንዶች ይብሳሉ🎉
@fatmah6936
Жыл бұрын
ትክክል እኛ የነሱን አምጡ አንልም የእኛን አጡ ካልሆነ ጪቅጪቅ ከዛ ፍቺ በስደት ብዙዉ ይህ ነዉ
@user-pc5jo2lz9k
Жыл бұрын
@@fatmah6936 ሣህ እኔም አለሁበት
@MohammadYesuf-pb4hi
Жыл бұрын
Samiye my best you tuber you are vary comfortable
@hdhd2473
Жыл бұрын
አቅራቢውንም ልጁም አድናቂአቹ ነኝ 🙏 ግን ገንዘብ ብቻ ስላለው ባል or ፍቅረኛ ይሆነኛል ማለት አይደለም ገንዘብም አይኑረው አልልም ገንዘብ ጀስት እንደአንድ መገልገያ ነገር ልናየው ይገባል፡ገንዘብ ሊገዛው የማይችለው ብዙ ነገር አለ እንካን ሴትን ያህል ቅመም 😊 በተረፈ ከነ አነጋገርህ 👌👌👌
@saruyenatuwa3247
Жыл бұрын
❤❤❤✅✅✅
@ፎነኝየአባየናፍቂ
11 ай бұрын
ደስ ስትል
@umab114
11 ай бұрын
Jalaal baay'e natti tolte.
@hayutiaman2137
11 ай бұрын
Emigerm liji Alaha derebo derarbo yistew ❤❤❤
@ApdirasakShamsadiin
11 ай бұрын
ወላሂ ስትል ሲያምርብህ ❤❤
@Anwar-ethiopia
11 ай бұрын
አረ በአላህ እኔ ይሄንን ልጅ ምንም እይእይ አይለኝም ግን ምን አይነት ደስ እሚል ንነው. ❤❤❤❤
@መዲነኝየጎጃሟ
Жыл бұрын
አሰተዋይ ነህ
@abvaye_4485
Жыл бұрын
የጅላሎ ሊክ ተታል
@Goldu21
Жыл бұрын
ይህ እኮ ግን ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚችል አይነት ስሜት ነው ምክንያቱም የሰው ልጂ ማለት በህይወቱ ተፈላጊነት መሆን ነው ስለዚህ አንች ደግሞ ከሰዎች መሃል አሀንዷ ነሽ so መጠንከር አለብሽ ከሃይማኖትሽ በደንብ መጠንከር አለብሽ!!!You are so strong!!
@masaramasara6893
Жыл бұрын
በቃ ያሠብከዉ ቦታ ስትደረስ ነገረኘ 😁🙈😂😂😂😂😂
@Mahmedia1
Жыл бұрын
እዉነትነው ከትንሺ ተነስተህ ትልቅ ደረጃስደርስ እደት ያስደስታል መነሻህ ከታቺ ሲሆን
@nejwamustofa1744
11 ай бұрын
Marshall Allah protected u, Aameen
@Nemuti51
11 ай бұрын
Mashallah👍👍
@bdjkddhdjjd8300
11 ай бұрын
ማሻአላህ ግልፅነቱ የስራ ሞራሉ ትህትናዉ በተለይ ለስራዉ ያለዉ ፍቅር ትንሺ ቅር ያለኝ ጠያቂዉ ሲያወራ ዝም ብሉ ቢያዳምጥ አሬፍ ነበር so አላህ ያሠብከዉን ያሳካልህ አሂራህንም አስብ ወንድሜ
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ
11 ай бұрын
ሱባሀን አላህ የኔን ልጂ አያቱ ጂላልይ ብየዋለሁ ብለው የሳኩት ሳቅ አረሳውም ልጀንም አማር ብየ አወጣሁለት ምንም ትርጉም የለውም እንዳውም አብዱየ ጂላልይ እያሉ ሸርክ የሚሰራበት ቀን ነው አብዱየ ጂላልይ እያሉ እሮብን ነው እንደዛ የሚሉት
@hananEbrahim-mi7gq
Жыл бұрын
ማሻአሏህ! ልጁ አስተዋይ፣ ንግግሩ በጣም ደስ ይላል! በርታ
@sudiuae3502
11 ай бұрын
Barttaa❤❤ jalaluuuuu❤
@selemawityoutube843
Жыл бұрын
Samiye እውነት እኔም 1ቀን መጥቼ ስንት እምተረክ ነገር ኣለኝ የኔ ስደተኛ ነኝ በርታ ኣድናቂህ ነኝ❤❤❤
@ፉፈየሀርቡዋ
11 ай бұрын
ማሻአላህህህ❤❤❤
@ኡሙአማር-ሠ3ጘ
11 ай бұрын
ጀላሉ ጨበሬህን አሳት እስኪ ወንዲሜ ጀግና አስተዋይ ብየሀለሁ
@nejahmedia3354
11 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ፓሮግራም ምርጥ አስተማሮች❤
@zabibazabiba7605
11 ай бұрын
ጎበዝ ጅላሉ በሀይማኖትህ ጠንክር ያ ወድማችን
@GsfDds-zg8wu
Жыл бұрын
ፀጉርህን ተቆረጥ በጣም ጀግና ጎበዝ ታታሪ ነህ so አድናቂህ ነን ምርጥ ምክር ሰጠኸን
@seniabreha1239
8 ай бұрын
Wow
@m.nassirsalih4148
Жыл бұрын
ፈጣሪን መገዛት ነው ያልከው ነገር በጣም፡ ተመቸኝ።ወላሂ ትክክል ነክ።በጣም ኣደንቅሃለሁኝ ጂላሎ።ኣላህ ካንተ ጋ ይሁን
@Catmeowcatmeoe
Жыл бұрын
በጣም የወደድኩት❤❤❤ ኢንተርቢዉ
@Anwar-ethiopia
11 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ
@dasalegntv
Жыл бұрын
❤Boss liki Naha
@Rabeya-zc3bw
Жыл бұрын
እሄን ልጅ አይቼ ነዉ የማጠሁት ጀለሉ አለህ ይጨምርልህ አገለለፀህ ረሱ የሰለም ስረ ኩብር ነዉ በዲንህም ጠንክር
@yezinamulumengsit771
11 ай бұрын
ዋው በጣም ብዙ አስተምረህኛል ትክክል በለሀል በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ❤❤❤
@HabibHussein-ey8rm
9 ай бұрын
አማሰግነለዉ ለትምህርት ከፍቅር ጋንዘብ ይቀድማል🎉
@እሙፈሪሀ
Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ አላህ ይጠብቅህ በዝህ ዘመን ጥብቅነትህ በራስህ ያለህ መተማመን በጣም ተመችቶኛል
@Mihiret2241
Жыл бұрын
አሪፍ እንግዳ ሁሌም እዲስ ፊት አሳየን የተለመደ ፊት ይሰለቻል ደስ የሚል ሀሳብ እናመሰግናለን🎉🙏
@hananwerebabotube
Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን የምር ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥሉበት እንደዚህ አስተማሪ ብታቀርብልን አሪፍ ነው❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
Жыл бұрын
ይህ ልጀጀጀ❤❤❤ ግን አስተሳሰቡ ዋዉዉዉ በርታ ❤❤❤❤
@RakiRaki-tn6to
Жыл бұрын
Woww Bemisflgin seat new 😮Thank U🙏
@LailaLaila-k9i
Жыл бұрын
አህለን ጅለሉ ይሄ አዝግ የሆነ ልጅ እንኳን አመጣሀሉ ሠሚቾ አቤት ንግግር አይጣል ነው በቃ ኤልዱነ ጅለሉ ምርጦች እስተግረም ለይ በሰቅ ሊገለኝ ነው ክክክክክክክክክክ
@balsyibalatim1095
Жыл бұрын
ማርያምን ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው
@rozaroza31621
Жыл бұрын
Wow betam des yemile program new lebizu wetatoch memariya new 🥰🥰🥰 gurage well organized people 🥰🥰🥰 betam enameseginalen samiye
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
Жыл бұрын
እስኪ እንደዚህ ጎበዝ ጎበዝ ሰዎችን አምጣልን❤❤
@bettysisay599
Жыл бұрын
ማሽ አላህ ጅላሎ 😂 አሪፍ አስተሳሰብ ነዉ ያለው አትንቀዠቀዡ 😂 ከዚህ በላይ ስትበስል እማ wow
@ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
Жыл бұрын
ጂላሉየ ወድም ሙሲሊምነህ ጠጉርህን ተቆረጥ በተረፈ ማሻላህ
@trr1069
Жыл бұрын
የሚገርም ልጂ ነዉ ወላሂ በሳል አነጋገር
@emebet542
Жыл бұрын
በጣም ነው የምትመችኘ ጂላሉ ደስ የሜል አስተሳሰብ
@Anwarየፍረኪመ
Жыл бұрын
ጀግናው ወንድማችን ጅላሉ 🙏🙏🙏👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰
@Birtukan-ii4cf
Жыл бұрын
አር ልጁ ደስ ሲል ፈታ ያለሰው በዛላይ እርድናው
@easypc559
Жыл бұрын
እማይሰለች ፖሮግራም እናመሰግናለን
@የድንግልባረያለምለምመቻል
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ጎበዝ በርታ ስራህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን እኛ ጉራጌኦቼ በትምህርት ጎበዞች ነን አንተ ሊጆ ዋዋ😂😂❤
@hawamohamad8760
Жыл бұрын
ما شا الله تبرك الله❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትለያለህ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@GhhhBfuy-wy3ws
11 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله يحفظك🎉😊
@selam801
Жыл бұрын
ዋው ደሰ የሚል ቆይታ ነበር የልጁ አነጋገር በጣም ነው የወደድኩት😊እና ሳሚዬ አትጥፋቭን ከተመቸህ ደሞ ኤልዱ አቅርበልን💙🤟
@bekab9379
Жыл бұрын
እኔም ናፈቀችኝ ኦኮ
@yassinbusser3249
11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@maranathatube1
Жыл бұрын
በዚህ ወጣትነት ይሄ ሁሉ ብስለት አስገራሚ ነው አንደኛ ነክ የምር
@LeylaButajira
Жыл бұрын
ሳልጠግበው ያለቀ ኡንተርቪ ዋው
@GhYy-zr5dh
Жыл бұрын
ጎበዝ እኔም ምክርህን ተቀብያለሁ
@ayshamohammed3663
Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላችሁ! ጅላሉዬ ወደድኩህ ሞር የልጅ ቅመም🖤‼️
@Susu-f1y6g
Жыл бұрын
ቢስሚላህ ሲል ሲያምርበት ይመቻችሁ❤😊
@shalomMK12
11 ай бұрын
background music የተጠቀምከው ይረብሻል ባትጠቀመው ወይ ቀንሰው ❤
@trr1069
Жыл бұрын
ቱባዉ ባህላችንን እማ የዚህ ዘመን ልጆች ጢባጢቤ ተጫወቱበት ግዜዉ ነዉ እያሉ😢አጠፉት
@fhtg5706
11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም መሆን መታደል ነው
@IbaanAli-l2k
22 күн бұрын
Really you are be good haven't man🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EdenAbebe1969
Жыл бұрын
በርታ ለቤትክ አዲስ ነኝ ቢሆንም እንደነዚ ወጣቶች ሊበረታቱ ይገባል በተለይ ቤተሰቦችቸውን መርዳት ከወዲሁ ለሚያስቡ ጀግኖች ናቸው ማለት ኑሮአቸውን ያቃሉ በርታ የኔ ወንድም ከመጀመሪያዪ ደብዳቤ አረኩት ማለት ከማየው ነው የአሁን ጀኔሬሽን ያሳፍራሉ ይህ ወጣት ጀግና ነው በርታ ሁሉም ይደረስበታል በሂደት ዋናው ጤና ነው
@zakiail9186
Жыл бұрын
ብዙ ጊዜ ኮመንትሽ ያጋጥመይኛን ለቤተስብሽ ያለሽ ፍቅር ይለኛል እኔም እንዳንች ነኝ ❤ግን በዚህ ዘመን ነፍሴ ነፍሴ በሚልበት ዘመን ይመችሽ እህቴ❤
@adugenetsmu
Жыл бұрын
thank you jilalo for ur good life lesson.
1:15:18
//ገናን በኢቢኤስ// በስንቱና ዞሮ መውጫዬ በልዩ የቤተሰብ ጨዋታ ዝግጅት ተገናኙ
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,8 М.
59:20
በህመም ውስጥ ያለፈ ሰው
ከኖርኩት
Рет қаралды 46 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
1:31:22
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
31:32
አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር ልዩ የ በዓል ዝግጅት #amleset #amlesetmuchie #ቆይታከአምለሰትጋር #orthodox
Amleset Muchie
Рет қаралды 28 М.
1:20:52
ይህ የሚኖር ህይወት ነው @yidnek_kasim jlalu podcast
jlalu stencil
Рет қаралды 14 М.
20:02
ከኖርዎዬ የተላከው ሽምግልና - ክፍል 2
Zebiba Girma
Рет қаралды 122 М.
56:36
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
ከኖርኩት
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:09:09
ቆይታ ከአስገራሚው ሶርያዊ ኢንቨስተር ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 114 М.
1:03:18
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
ከኖርኩት
Рет қаралды 131 М.
42:43
ማንም ያላየውና ያልተጠበቀው የማንያዘዋል ቤትና አኗኗር! #manyazewaleshetu#motivation#bro#lifestyle#home
Maraki Weg
Рет қаралды 718 М.
49:18
"ከአላማዎቼ አንዱ ጥሩ ሚስት መሆን ነዉ" ሶሊያና ማይክል / Gulicha Podcast /ጉልቻ ፖድካስት / Abinetayu #Soliyanawedding
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 176 М.
2:27:55
ከ ኮሜዲያን ሰይፈ ጋር የነበረን ያበደ ቆይታ / AWRACHILL.
AWRACHILL
Рет қаралды 22 М.
41:11
ፈርተውልኝ ነበር ከ ሙሴ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆንጆ ቆይታ
ከኖርኩት
Рет қаралды 40 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.