ሽበትን በአምስት ደቂቃ የሚሸፍን መፍትሄ❗ ማመን አልቻልኩም አመሰግናለሁ 🙏🙏

  Рет қаралды 13,106

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

#hair #hairstyle #haircare ሽበትን በአምስት ደቂቃ የሚሸፍን መፍትሄ #hair #Fashion #Beauty #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
⭐️MY AMAZON PAGE:
(All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
GERMAN 👉www.amazon.de/...
FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com...
😍FOLLW ME!
♡ SUBSCRIBE TO MY KZbin (It’s free!): / @denkneshethiopia
♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
♡F A C E B O O K👉 / denknesh
♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
*Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!

Пікірлер: 81
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
መግዛት ለምትፈልጉ ሊንኩ 👇 Black 👉amzn.to/3wh2cMz Braun 👉amzn.to/3UKfyuJ
@ewnet539
@ewnet539 10 ай бұрын
ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል :: ሽበት ውርደት አይደለም ተፈጥሮን ውደዱ:: ኬሚካሉ ፀጉርሽን ከጊዜ በኋላ ምን እንደሚያደርገው... you will see 😎💞
@bitsatwana
@bitsatwana 2 ай бұрын
ያበዛል በጣም እኔ አልተሰማማኝም
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 10 ай бұрын
የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@sasaa6587
@sasaa6587 10 ай бұрын
ውይይይይ ምን ሁነሽ ነው የጠፋሽው ወላሂ ምን ሁና ነው እያልኩ ነበር😢😢
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
በሰላም ነው ውዴ አመሰግናለሁ የኔ አስታዋሽ 🤗
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
ለሁሉም ነው የጠፋችው ዋናው በሰላም መሆኑ ነው
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
እኔ ቀለም ምናምን በጣም እፈራለሁ ለሐጀመሪያ ግዜ በህይወቴ ሂና ከሱማሌ ሱቅ ገዝቼ ተጠቀምኩኝ
@qatardoha9424
@qatardoha9424 10 ай бұрын
ፈቲዬ ስለነገርሽን እናመሰግናለን ልገዛውፈልጌ ግራገብቶኛነበር ጥሩአብራራሽልኛ
@IsrealGebru
@IsrealGebru 8 ай бұрын
ተባረኪ ይህው እኔ እያሳከከኝ ነው
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
በቀይም አለው በጥቁርም ነገር ግን አለርጂ አለው ማሳከክ እንጂ ጥሩ ነው 👍❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 күн бұрын
ካሳከከሽ መጠቀም የለብሽም🤗
@desstadessta
@desstadessta 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ በየሱቁ አለ እኛም እንሸጠዋለን። ችግሩ የሸጥንላቸዉ ሁሉ ሽበታቸዉ በዝቷል። ሁሌ መግዛት ግድ ነዉ ማለት ነዉ።
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ።ማሻአላህ ከጠፋሽ ስትመለሺ ምንም አልተቀየርሽም አላህ ይጨምርልሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
😍ሰሙያ ወይኔ ሳስብሽ ነበር የኔ ቁም ነገረኛ እንዴት ነሽ ግን 🤗
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia አልሃምዱሊላህ i could not believe it.ባጠቃላይ ዩቱብ ያቆምሽ መስሎኝ ነበር።"የኛ ሰው" ቁም ነገር አይወድምና ተስፋ ቆርጣ ነው ብዬ ነበረ። i am really glad to see you again
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
እንዲህ በቀላሉማ እጅ አልሰጥም 😂😂😂
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 10 ай бұрын
Thanks for share❤❤🎉
@merongashe9
@merongashe9 10 ай бұрын
Weyne betam teftesh nber welcome Tsgur yemaynekakle kehone its okay
@mulugetanega553
@mulugetanega553 9 ай бұрын
Thank you
@elsagebreselassie4705
@elsagebreselassie4705 10 ай бұрын
ውድዋ እህቴ እንካን ደና መጣሺ በደህና ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ 🤗
@meazashewari1357
@meazashewari1357 10 ай бұрын
በሰላም ነው ጠፋሽ በጣም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
በሰላም ነው ውዴ በሰላም ነው ተመልሻለሁ
@kidestbete606
@kidestbete606 10 ай бұрын
yemir gn mn hona beye betam asbesh nber enkewan selam honesh
@adamia3883
@adamia3883 10 ай бұрын
Thanks sis
@memd3085
@memd3085 5 ай бұрын
❤❤❤
@RosaFakih
@RosaFakih 10 ай бұрын
Sleljoch btastemrin yshalal
@selamgobena3932
@selamgobena3932 10 ай бұрын
Yena konjo Swedish atetefi please ?EWENETEGHNA nesh Anda Tetekemaw shebet abezabeghn please atetekemiw❤❤❤❤❤❤❤
@HelenEshete-li3hs
@HelenEshete-li3hs 10 ай бұрын
የትኛው ሂና ጥሩ ነው እባክሽን ጠቁሚኝ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
ናቹራል ሂና ምንም ነገር ያልገባበትን ህንድ ሱቅ ይሸጣል እሱን ግዢ 🤗
@YesuSira
@YesuSira 10 ай бұрын
Dinke eko mirt sew nesh❤..... Please make videos as before. We misswd your valuable onfos.
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏
@blue273
@blue273 10 ай бұрын
Do we save it and use it for next time or iwe throughout our after 1 use sis
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
You can use it just like shampo until the potle become empty.
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Esu kalhone Helga yeshalal eko
@Makuye
@Makuye 10 ай бұрын
nice to see you again dear. i was really wondering why you disapeared and what happened to you.
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
Everything is fine I just want to have more Time to my kids that's why thank you so much የኔ ቁምነገረኛ 🙏🙏
@semiraali7870
@semiraali7870 9 ай бұрын
ግበዝ ልጆች በትምህርት እንዴት ማሳደግ ይቻላል ብዙ መሰራት ያለቀት ፕሮግራም ነው የብዙ ሰው ልጆች ስትራግል ያረጋሉ ብዙ ስሪበት እኛም የአሜሪካ ኤክስያችንን ሃሳብ ኘስተያየት ኝዠእንሰጣለን
@HA-cz4sk
@HA-cz4sk 10 ай бұрын
በስመ አብ በስንት ጊዜ አየሁሽ።እንዴት ነሽ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
ሀሉ ሰላም ውዴ 🤗
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 9 ай бұрын
sewdesh eko ds teygnalsh
@beimnet7340
@beimnet7340 10 ай бұрын
Thank you sis?), What is the name of it please? I'm from UK and I couldn't find it in Amazon UK site. Please let me know. TIA
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
Dexe Black Hair Shampoo Amazon UK Link 👉 amzn.eu/d/8mvfAt5
@beimnet7340
@beimnet7340 10 ай бұрын
Thank you so much dear ❤
@adanufeyisa7433
@adanufeyisa7433 10 ай бұрын
ግን እሄ በጣም እኔ ከሁለት አመት በላይ ተጠቅሜዋለሁ ባለቤቴ እራሱ ይጠቀማል ለእኔ ምንም ጉዳት የለውም
@adissbelete403
@adissbelete403 10 ай бұрын
የኔ ቅመም ፈቲዬ ሰላም ነሽ? ጠፋሽ እኮ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኘን አዲስዬ 🤗
@fiyorinayoel3789
@fiyorinayoel3789 10 ай бұрын
Sintgzye yiqoyal yene ehit
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
ከተቀባሽው በኋላ ከስር አዲስ ፀገር እስኪወጣ እንደማንኛውም ቀለም ነው።
@shalom744
@shalom744 10 ай бұрын
Hule check aregish nebere betam tefash , beselam new?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
ሁሉ ሰላም ብቅ ጥልቅ እያልኩ ነበር አሁን ተመልሻለሁ 🤗
@shalom744
@shalom744 10 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia awo yalefut 2 videowochishin ayichalehu. Enkwan beselam temelesish my dear
@Senait-nr1fk
@Senait-nr1fk 5 ай бұрын
Hallo wo kann ich finden?
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 5 ай бұрын
Check out this list HAIR CARE & STYLING PRODUCTS from denkneshethiopia www.amazon.de/shop/denkneshethiopia/list/2EUIWO8JTM7SX?ref_=cm_sw_r_apann_aipsflist_aipsfdenkneshethiopia_GTPR4FN9SFMD1EAS2PEQ&language=en_US
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 ай бұрын
😂😂😂 WOW 👌 ABET !!! EWUKET😅😅😅😅😅 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏 👏
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 10 ай бұрын
ጠፋሽ::❤
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ተመልሻለሁ ውዴ 🤗
@rozayilma6582
@rozayilma6582 10 ай бұрын
እኔም እየጠቀምኩት ነው በጣም ኣሪፍ ነው
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ 10 ай бұрын
ሽበት አያበዛም
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ 10 ай бұрын
ለስንት ግዜ ይቆያን
@qatardoha9424
@qatardoha9424 10 ай бұрын
ፀጉር አይጎዳም እዴ
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 9 ай бұрын
እንዴው አንችስ ወልደሻል እኔ ምንም ሂዎትን ሳላይ ሸበትኩ😀እኔ ምልሽ የወይራ ዘይት የምግቡ ኤክስትራው ያሸብታል አሉሳ እውነት ነውንዴ?እሱን እጠቀም ነበር
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሽበት ከሆርሞንጋር የሚገናኝ ነገር ነው ከላይ የምንቀባቸው ነገሮች በተለይ ቅባት ሽበት መፍጠር ላይ ያለው ሚና እዚህ ግባ ሚባል አይደለም የወይራዘይት አያሸብትም።
@ዜድየደሴልጅ
@ዜድየደሴልጅ 9 ай бұрын
@@DenkneshEthiopia እሽ የኔ ውድ እህት አመሰግናለሁ ምን አውቄ እንደዛ ሲሉ ሰምቼ ነው አላቅም እድሜ ሃያዎቹ አጋማሽ ነኝ ሆርሞን አላውቅም ወይ ቼክ እደረጋለሁ እንግድህ
@TsionKelilu
@TsionKelilu 10 ай бұрын
ሌላ ከለር
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
Braun 👉 amzn.to/3UKfyuJ
@GoGo-en7ly
@GoGo-en7ly 10 ай бұрын
It doesn't work. I tried it
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ደረቅ ፀጉር ላይ ነው መቀባት ያለብሽ ምናልባት እንደቻምፓ እርጥብ ፀጉር አርገሽው እንዳይሆን ይሰራል የኔ ፀጉር ቀለም አይዝም ያስቸግራል ይሄ ግን ቶሎ ነው የያዘልኝ 🤗
@TsionKelilu
@TsionKelilu 10 ай бұрын
ከጥቁር ሌላ ከለላ የለውም አኔ ጥቁር አልወድም
@sinightkidane4902
@sinightkidane4902 10 ай бұрын
Temu የሚባል አፕ ላይ አለ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 9 ай бұрын
ሊንክ አስቀምጫለሁ
@aidadelteil691
@aidadelteil691 10 ай бұрын
Bemame arfenew mekerewe Bemame
@rewdahussen3930
@rewdahussen3930 10 ай бұрын
😂😂😂
@seblemoges3846
@seblemoges3846 9 ай бұрын
Hell no
@seblemoges3846
@seblemoges3846 9 ай бұрын
Hi😊😊
@ethiopialover123
@ethiopialover123 10 ай бұрын
ቀለም በዚህ ደረጃ አካብዶ ማስተዋወቅ አይከብድም እኔ እጠቀመዋለሁ ግን ፀጉር በጣም ያደርቃል ስለዚህ ልቀይረው ነው ለሁሉ ሰው ላይስማማ ይችላል ለዩትዩብ ብር ብቻ ተብሎ ይህን ያክል ማጋነን ጥሩ አይደለም
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 10 ай бұрын
አስተያየት መስጠት ቪዲዮውን ካዩ በኃላ ቢሆን ይመረጣል 🙄
@IndiaAbebeHassen
@IndiaAbebeHassen 10 ай бұрын
ቃልጠቀመሽ እለፊው !!!የሚፈልግ አለ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 10 ай бұрын
ምን አጋነነች አንዳንዴ ጨርሰን ሳንሰማ አስተያየት ባንሰጥ
@HelenHelen-y3c
@HelenHelen-y3c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН
One day.. 🙌
00:33
Celine Dept
Рет қаралды 78 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 7 МЛН
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 16 МЛН