Tap to unmute

ወደ ማንነት || አዲስ ነሺዳ || ምርኩዝ 21 || ወደ ማንነት || New Best Ethiopian Nesheed || Minber TV

  Рет қаралды 1,087,752

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 537
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 жыл бұрын
የሀገርን ምንነት ከእኛ በስደት ካለነው የበለጠ የሚያዉቀዉ የለም ሀገር ክብር ነው ሀገር ደስታ ነው ሀገር ሰላም ነው ሀገር በቃል የሚገለጽ ሲሆን በስሜት የምገልጽ ነው ምንም ከሀገራችን ብንርቅ በሰው ሀገር የስደት ኑሮ ብንሰቃይም ከእኛ ህይወት ይበልጥ የሀገራችን ሰላም ያሳስበናል። አላህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ
@jannu9255
@jannu9255 2 жыл бұрын
አሚን ሳህ
@አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና
@አልሃምዱሊላላመሽኩርረብና 2 жыл бұрын
በትክክል
@sumabintiummukulsum1513
@sumabintiummukulsum1513 2 жыл бұрын
Amiin
@ኡሙአብድልመጂድከሲልጤነዉ
@ኡሙአብድልመጂድከሲልጤነዉ 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን የረቢ
@doctorawtar1748
@doctorawtar1748 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ
@ፀረቦርጭ
@ፀረቦርጭ 2 жыл бұрын
በእውነት በኢስላሚክ ወገኖቼ ኮራሁ 🇪🇹❣️
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@muzamilmustafa8338
@muzamilmustafa8338 2 жыл бұрын
መሀመድ ፈራጅ አለህ ስራህን ይቃበልህ ከንታ ብዙ እንጣብቃላን እራጅም እድሜ ከነ ቤታሰቦችህ
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
ዉበት በኢስላም አልሀምዱሊላህ ይህን ኒእማ ስላልነፈከኝ 🙏🙏🙏ሽኩር ሁሌም ለአለማቱ ጌታ ባንዲራው እራሱ እኛ ጋር ነው በፍቅር የምናውለበልበው አገሬ ሁሌም ሰላምሽን አላህ ይመልስልን ያረብ💞💞💞💐💐💐
@zuzutube105
@zuzutube105 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ስብሊ እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ❤️❤️
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
እሽ👍
@zuzutube105
@zuzutube105 2 жыл бұрын
@@seblekonjo8481 ሹክረን የኔ ውድ 🌹❤️❤️🥀
@fafetub1120
@fafetub1120 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ማር ማሻአላህ🇪🇹😍👍
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@asmamawahmed
@asmamawahmed 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ደሰ የሚል መልዕክት ከሽጋ ዜማ ጋር ወድጀዋለሁ ወንድሞች በርቱልን
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
እውነተኛ የሀገር ፍቅር ሙስሊሞች ላይ ያፀባርቃል ❤ባንድራው ይመሰክራል መቼም አልጥላት የልጅነታችን የድሮው የጥንቷ ባንዲራችን🥺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
አል ኪዝቡል ሀራም የጥቱ ትያለሽ የጥቱ ልሙጡ ነው ይሄ ኮኮቡ የተተደረገ 30 አመቱ ነው በኢሀዲግ ግዜ የተደረገ እጅ ልሙጡ ነው የጥቱ የጠዋቱ ታሪክ ወደኋላ ተመልከች
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ 2 жыл бұрын
አል ኪዝቡል ሀራም የጥቱ ትያለሽ የጥቱ ልሙጡ ነው ይሄ ኮኮቡ የተተደረገ 30 አመቱ ነው በኢሀዲግ ግዜ የተደረገ እጅ ልሙጡ ነው የጥቱ የጠዋቱ ታሪክ ወደኋላ ተመልከች
@susutube360
@susutube360 2 жыл бұрын
@@መዲየጎጃምቢቸናልጅ እኔ በእድሜ ዬ ነው የቆጠርኩት እማውቀው ባለ ኮኮቡን ነው የጥዋቴ የጥንቴ አውርጀ የሰቀልኩት ክብሩን የተማርኩት ይህ ነው 🇪🇹🇪🇹እሽ ዘሎ ጥልቅ😃
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 жыл бұрын
Ewnat new!
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@iecjdgjdksgys552
@iecjdgjdksgys552 2 жыл бұрын
ያረብ እኛንም ወደ ሀገራችን በሰላም መልሰን🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@SamsungA-ck4xx
@SamsungA-ck4xx Жыл бұрын
አሚንንንንን
@Zemuyetub
@Zemuyetub 2 жыл бұрын
ከፍ ይበል ሰደቅሽ ይጠራ ስምሽ በአብሮነታችን ይሳካል ህልምሽ 💜 ማሻአሏህ ውብ ስራነው አልሃምዱሊላህ አላህ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ሙሐመድ ፈረጅ ሁሌም አደኛ ገጣሚ ነህ አላህ ይጠብቅህ።
@kamilakamikamilakami1992
@kamilakamikamilakami1992 2 жыл бұрын
አንድ ቀን ደግሞ እኛ በአረብ ሀገር ያለውን ሚስኪን ስደተኞችን ትቀበሉናላችሁ ኢንሻአላህ እስከዛው በየአለንበት የረቢ ሰላም ይብዛልን ውዷ ለገራችንን ሰላምሽ ከፍታሽ ይጨምር እንወድሻለን
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@ኢማንደላቴዋ
@ኢማንደላቴዋ 2 жыл бұрын
እሙ አይመን💪💪💪አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ። ድንቅ ስራነው ያቀረባችሁት አላህ ይጠብቃቹህ ። ሀገሬ ሰላምሺ ይመለስ ።
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 2 жыл бұрын
ጥቂቶች እንጅ አላመኑም ጥቂቶች እንጅ አያስተነትኑም ጥቂቶች እንጅ አያስተውሉም ጥቂቶች እንጁ……ቁርአን አላህ ከጥቂቶቹ ያድርገን ጥቂቶች እንጅ የቁርአን ውድድሩን አይከታተሉም ብዙወቹ ሙዚቃውን"ነሽዳውን" ይከታተላሉ ለሚያስተነትን ይህ ብቻ ማስረጇ ነው
@ekramseid2463
@ekramseid2463 2 жыл бұрын
አወን ወላሂ ሰዉ አስተያየት ሲሰጥ ከምን አንፃር እንደሚያዉ አላዉቅም
@መሬምሸመት
@መሬምሸመት 2 жыл бұрын
ሣህ
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@kedjaahmed7949
@kedjaahmed7949 2 жыл бұрын
አይዞቹህ በርቱ ኢትዮጲያ ትቀድም
@rahimam
@rahimam Жыл бұрын
እኔምለው ሙዚቃው ትዝ ሚላቹ የተከበረወር ረመዳን ሲደርስነው ሰውን ከኢባዳ ለማዘናጋት አላህ ሙስታአን
@ellahamshow
@ellahamshow 2 жыл бұрын
❤️ልብህ ውስጥ #ከአላህ በላይ ማንንም አታስቀምጥ....በህይወትህና በፍቅርህ ውስጥ የመጀመሪያው እርሱ ይሁን ደስተኛ ትሆናለህ... 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
ሀገር ክቡር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@abdullaabdu6957
@abdullaabdu6957 2 жыл бұрын
ኧይ ማሻ አላህ አላህ ሁሌም ኑር ያድርጋቹ ውዶቼ ስደት ያለን ወገኖቻቹ በሰላም ሀሳባችን ተሳክቶልን ለሀገራችን ያብቃን እናት አገራችን ችግሮቻን ሁሉ ተቀርፎ በሰላም ያኑርልን አሚን ::
@seifudinmahmud3197
@seifudinmahmud3197 2 жыл бұрын
I couldn’t control my tears from falling when I hear this nashid. The part that made me cry the most is where it bring the Takbir ( the last part). May Allah be pleased with you all. May Allah be pleased with the Minber crew the most. May Allah bring peace and prosperity to our people and country.
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ
@فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 жыл бұрын
Alahum Ameeeeeeeeeen.Amiiiiiiiiin.YarabalAlamen.
@aziza7702
@aziza7702 2 жыл бұрын
አላህን እንፍራ ከሙዚቃ ምን ተናነሰ
@sefamekahussen6655
@sefamekahussen6655 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትልቅነት በእስላማዊ ዕይታ የተገለጸበት እጅግ ድንቅ ነሺዳ ነው፡፡ ኢትያጵያዊያን ሙስሊሞች ለሀገራቸው ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር የመግለጽ አቅም አለው፡፡ እንደዚህ ዓይነት ነሺዳዎች ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለሀገሩ የሚያደረገውን አስተዋጽዖ የበለጠ እንዲያጠናክር ትልቅ የመንፈስ ስንቅ ናቸው፡፡ በጣም እንመሰግናለን መሐመድ ፈረጅ! በርታ! አላህ ይጠብቅህ!
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 2 жыл бұрын
اللهم احفظ بلدنا وأهلنا وأولادنا من كل سوء ومكروه يارب العالمين أحبك يابلدي إثيوبيا 🇪🇹
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ሚንበሮች ምርጥ የሀገር ፍቅር ያላችሁ በርቱ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 жыл бұрын
ያረቢ ያአላህ በራህመትህ እዘንልን ሞትበቃን የኢላሂ አተ የፈጠርካት ነፍስ አተው ግደላት😭😭😭 ህፃናት እናት አዛውቶች አይታረድ ሀገራችንን ሠላም አርግልን የአለማቱ ጌታነህና ወላሒ አሁንስ አልቻልኩም አልቅሸ ልሞትነው ያረብ በዝነትህ በቃ በለን ያረብ ታረቀን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@Samerah-r7s
@Samerah-r7s 2 ай бұрын
ሀገሬ ይሸአላህ አድቀን አንቀረም እንመጣለን አላህየ በሠላም አገራችን አሥገባን😢😢😢😢😢
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ እሚል ነሽዳ ነው ሙሐመድ ፈረጂ አላህ ይጠብቅህ እምየ ኢትዮጵያ በጣም ናፍቀሽኛል ሠላምሽ ይብዛ ሀገራችንን በመጥፎ ያሠባት አላህ በራሱ መሽቁል ያርገዉ ህቡንም አላህ ያዋደዉ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 2 жыл бұрын
ማሜ አንተ የነካከዉ ስራ ሁሉ ያማረ ነዉ አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልኝ❤❤
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
ወላሂ ቢላሂ እደ ኢስላም ውብና የበላይ የሆነ ሀይማኖት የለም ኢላ ኢስላም!!!!አልሀምዱሊላ አላ ኒእመቲል ኢስላም
@beyedaba
@beyedaba 2 жыл бұрын
Alhamdulilah allahou akbar
@aymenshekur3659
@aymenshekur3659 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 2 жыл бұрын
የኔ ልዩ ወንድም ለሀገርህ የዘመትከው በድል ተመለሥልኝ ይሄን ስሠማ እባየን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@mohammedamin5763
@mohammedamin5763 Жыл бұрын
Alhamdu lilah 💕
@abuabdirehimhassen1586
@abuabdirehimhassen1586 2 жыл бұрын
إثيوبيا 🇪🇹 يابلادي يابلادي *أنت عندي أجمل البلدان أجمل البلدان *إلى الأمام إلى الأمام *ياشباب الوطن ياشباب الوطن
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@football_lens_
@football_lens_ Жыл бұрын
mashaallah amazing song it's inspire all ethiopian muslim minber tv keep going forward we need more than this thankyou!!!!!!!
@mmmmm6536
@mmmmm6536 2 жыл бұрын
የሙዚቃ መሳሪያ አትጠቀሙ ወድሞች አባካችሁ እባካችሁ ድምፃችሁ በቂ ነው
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
እኮ ነበር መሆን ያለበት በመሀል ድቢ የመሰለ ነገር አስገብተው አበላሹት
@mensurseid7851
@mensurseid7851 2 жыл бұрын
Abo atnkuatetibn kalfelek or kalfelegsh alemesmat new kik asgedido miyasemachihu yale ymesl
@madi8643
@madi8643 2 жыл бұрын
@@mensurseid7851 ማየትም መስማትም የመሰለንን ሀሳብ የመስጠትም መብት አለን
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@Hayati-f8h
@Hayati-f8h 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ቤተሰቦች እኳን መጣችሁልን ውድየሀገሪ ልጆች ሁላችሁንም ሰላም ሰላም ብያችሗለሁ ውድ የተወደዳችው የዚህ ቤት ታዳሚያኖች እኳን ሰላም መጣችሁልን እሲ ሁላችንም በመልካም እንረዳዳ እንተባበር ሁላችንም ባድ ክድ ተባብረን ከሰራን እንለወጣለን እህት ወድሞቸ በርቱልኝ እንበርታ ሁላችንም እንተጋገዝ እላችሗለሁ ቤተሰቦች🎁🎁🎁🎁
@ethiodire8953
@ethiodire8953 2 жыл бұрын
እናቴ ኡሚዬ አገሬ ሃበሺቷ ኢትዮጵያ ኡሙ አይመን ቢላሉል ሃበሺ☪️🕌🌎🌍💐
@hayubint.mohammed3864
@hayubint.mohammed3864 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሀገርን እንደ ኢሰላም አክባሪ ወዳጅ የትም አይገኝ የቢላል የነጃሸ ዘሮች አላህ ዘራችሁ ይብዛ የድን ትውልድ ይብዛልን የኛ ሀገር ወዳዶች ሀገርን በሙሰሊሞች ልብ ውሰጥ ፈልጓት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@Samirasamire1314
@Samirasamire1314 2 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا وبارك فيكم ونفع بكم وجعله فى ميزان حسناتكم ونسال الله العلى القدير ان يهدى ... بارك الله فيكم على جهودكم الطيبة
@صابرينمنجستو
@صابرينمنجستو 2 жыл бұрын
መሀመድ ፈረጅ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልልህ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@KamilaKamila-h4n
@KamilaKamila-h4n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንደ ሙስሊም ሀገር ወዳድ የለም ❤❤❤❤❤ስንት መከራ እየወረደባቸው አያት ቅድመ አያቶቻችን ስለ ሀገር ብለው ታግሰው እዚህ አደረሱን አርዱል ሃበሻ አላህ ይጠብቅ ❤❤❤
@shakiramohamad3359
@shakiramohamad3359 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ውብት ማንነት ኢትዮጵያዊነት ሁሉን እኩል ያደረገው ባንድራሽ የኡሙ አይመን ሀገር አላህ ሰላምሽን ያብዛው
@Rahmaram-r6z
@Rahmaram-r6z 18 күн бұрын
ማሻ አላህ ሃገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@oneummahtube7468
@oneummahtube7468 2 жыл бұрын
Ethiopia Muslims love their country, Ethiopia 🇪🇹!, the country of Bilal, Umu Aymen and Imam Ahmed. May Allah keeps safe and peace Ethiopia and the whole world. Amen
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
አቤት ናሺዳ ነው ሲባል ሰው የላው ፍጥናት ቁርዓን ወይንም ሃዲስ ቢባል በላዬ ላሽ ትሉ ነበር
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 2 жыл бұрын
ኡሲኩት
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
@@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ እስኩት ምድናው አቺ ገሪባ የሆሽ?
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 2 жыл бұрын
@@ነኝየሙስሊምልጅ ተይ ዚም በይ ሰው ን መሲደቢ እዉቀት አይዴለሚ ሆ አትኑኪኛ ወ😡
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
@@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 👎👎
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 2 жыл бұрын
@@ነኝየሙስሊምልጅ 😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠😠
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 2 жыл бұрын
ወው ዋው በጠም ደስ ይለል እንዴት ያስችለል በእነትነ በሀገር ቀልድ የለም ♥♥♥♥ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሆዴ ቧበ አይ መራቅ ነፍቆቱ ኡፍፍፍ
@naimasaid2178
@naimasaid2178 2 жыл бұрын
Pround to be a muslim❤❤ Allahu Akbar Allahu Akbar💪💪
@hayattube8562
@hayattube8562 2 жыл бұрын
ሜንበሩች ኑሩልኝ የሀገር ፍቅርን ማንነትንያወኩት በስደትነው ኢትዮ ኑሬለዘላለም
@enzirtmedia9536
@enzirtmedia9536 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ሠላም ናችሁ የዩቲብ ቻናላችንን ጎብኙን እናመሠግናለን!©
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር መሻላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ደስ እሚል ነሽዳ ነው ወላሂ እያለቀስኩ ነው ያለቀብኝ አላህ ይጠብቃችሁ እምየ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ባለም ከፍ ብለሽ እንይሽ ዙሮ መግቢያየ ሀገሬ
@sadiaabduseid8825
@sadiaabduseid8825 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሚንበሮች አላህ ከምንምነገር ይጠብቃችሁ ኑሩልን
@niyaseid5926
@niyaseid5926 5 ай бұрын
Betam des yelal MashaAllah ❤❤❤❤❤❤ my Allah grant you Jannah ❤️ 💖 ♥️ 💓 💙 💕 ❤️ 💖 ♥️ 2:25
@nebilseid8907
@nebilseid8907 2 жыл бұрын
ዋው ስለ አገራችን ኢትዮጵያ የሰራችሁት ነሺዳ እጅግ ማራኪ ነው ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በርቱ
@HAYATHAYAT-gl3xv
@HAYATHAYAT-gl3xv Жыл бұрын
ኤረ እምራን ዲሮ በጣም እወደህ ነበረ ጊን አሁን ምነዉ ከሙዚቃ አይተናነሲም ተዉ ተመለሲ
@robamuktar
@robamuktar 2 жыл бұрын
My brothers and sisters, stop clapping with forgiveness and let us say Takbeer in times of happiness
@muradreams59
@muradreams59 Жыл бұрын
yes it was best 🤙🤙🤙🤙🤙🤙👍👍👍👍👍👍👍👍
@ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ
@ዜድየወሎልጅ-ኰ2ዐ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥ ሚል ነሽዳ ፉአድ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል ያንተን ድምፅ በጣም ነበር ምወደው
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ልቤ ተነካ እኔም ትናፍቂኝአለሽ እምየ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ ዙሮ መግቢያየ ባለም ከፍ ብለሽ እንይሽ በጣም በጣም በጣም ናፍቀሽኛል እምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕋🕋🕋🕋🇪🇹🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍏ሠላምሽ ይብዛ ሀገራችንን በመጥፎ ያሠባት አላህ በራሱ መሽቁል ያርገዉ ህቡንም አላህ ያዋደዉ
@mariyamm4751
@mariyamm4751 Жыл бұрын
አላህ በሰላም ችግርእዳሰደደን አላህ በሰላም ወደናት አገራችን ይመልሰን ያረቢ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
@umitube1042
@umitube1042 2 жыл бұрын
ዉበታችን በድናችን እኮ ነዉ ወላሂ ♥ ስታምሩ ♥
@abdunasirnejib110
@abdunasirnejib110 2 жыл бұрын
አለም ለይ ቢለል ሲበል ሁሉም Ethiopia ዊ አንገቱ ቀነ ብሎ ነው ። ደስተ ሚሰመው
@faizamustefa8080
@faizamustefa8080 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ነሺዳዉ በጣም ነው ያስለቀሰኝ አላህ ይጠብቃችሁ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ላበቃን የአለሙ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EkramYesuf
@EkramYesuf 2 жыл бұрын
የኢስላም ወዲሞቸ የሙዚቃ መሳሪያወች አትጠቀሙ ዲምፃችሁ በቂ ነው ነሽዳ ውስጤ ነው ቢያንስ ዱቤ ብትጠቀሙ ይሻላል....
@ridahaitham4477
@ridahaitham4477 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ለግጥሙ። ግጥም እኮ ሙሀመድ ፈረጅ ብቻ ይግጠም። እና አስተያየት ለሚንበር ቲቪ የሙዚቃ መሳሪያ ስንሰማ ለሚያመን እና ለሚጨንቀን ሰዎች ያለ መሳሪያም በድጋሚ ብትጭኑልን ደስ ይለናል። ሃራም ሃላል ሁሉም እንደግል አመለካከት እኔ ግን ሙዚቃ መሳሪያ ይጨንቀኛል .... እንደኔ የሚጨንቃቸው ብዙ ያሉ ይመስለኛል
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 жыл бұрын
ትክክል ይሄ ከሙዚቃ ምኑን ተለየዉ
@abdetube7455
@abdetube7455 2 жыл бұрын
We love❤❤ Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማሻ አላህ🥰🥰🥰
@moletutor7595
@moletutor7595 2 жыл бұрын
Aslamualyikum warhimatulayi wabrakatu baxam dasiyilal giin yazafan kilasikal hona inji
@foontube8683
@foontube8683 2 жыл бұрын
​@@moletutor7595 wnet new
@sdzgs6262
@sdzgs6262 2 жыл бұрын
ማሻአላህህ አይ ሙስሊም መሆን ምን ያስዴስታል
@ahmederina
@ahmederina 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት አላህ ይማርሽ የኔ ሚስኪን እናት አላህ ጀነትን ይወፍቅሽ ግን ሁሌ ትናፍቂኛለሽ ሣላስብሽ ወዬም አላቅም
@اللهاكبر-ز3ز8ن
@اللهاكبر-ز3ز8ن 2 жыл бұрын
አብሽሪ እማ አላህ የጀነት ያድርጋት ያርብ
@ahmederina
@ahmederina 2 жыл бұрын
@@اللهاكبر-ز3ز8ن አሚን አሚን አሚን ግን ወንድ ነኝ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 2 жыл бұрын
አቢሺር አለህ ይረመት ጄነተል ፉርዶሲ ይዎፉቀት 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@ahmederina
@ahmederina 2 жыл бұрын
@@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ amen አሚን ሱመያ
@RoseRose-qm6fh
@RoseRose-qm6fh 2 жыл бұрын
አልሀዱሊላህ ሙል አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 2 жыл бұрын
እንደ ሙስሊም ሀገር ወዳድ የለም በጎንደር በወለጋ ወንድሞቹ ሲገደሉ ለሀገር ብሎ ብሶቱን ወደ ውስጥ አምቆ ዝም አለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ጿየጀደገደየገኸገደጀጀ
@ጿየጀደገደየገኸገደጀጀ 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቃቺሁ ኢስላም ወድሞቼ
@semirakedir1783
@semirakedir1783 Жыл бұрын
سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم واتوب اليه ❤
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi 2 жыл бұрын
ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ ማሻአላህ ምርጥ ስራ ነው bertu ethiopia ክፉ ሽን አልስማ የኔ ውድ ሀገር😢😢😢💚💛❤
@GenzebBerihun
@GenzebBerihun 6 ай бұрын
ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን🙏
@nejatabdela2090
@nejatabdela2090 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር ይሄን አይነት ድምፅ ስለሰጣችሁ አልሃምዱሊላህ በሉ
@meremahassen5604
@meremahassen5604 2 жыл бұрын
እምየሀገሬሁለየምከፍበይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢስላምውበትብቻአልሀምዱሊላዲነልኢስላም
@ajibusufyan3707
@ajibusufyan3707 2 жыл бұрын
ዋው በርቱልኝ በጣም የወደድኩት
@zebibazeynubedru8406
@zebibazeynubedru8406 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስልምናን መርጠህ ለሰጠከን አላህዋ ምስጋና ይገባህ "የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች "
@mamemome8341
@mamemome8341 9 ай бұрын
እናቴ ኢትዬጰያ በል። ኡማ አይመን። እንዲሁም ሀገር በተመሳሌት እናቴ ትባላለች።
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
አላህ አማን ሰላምዋን ይመልስልን እምዬ ሃገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤝🏼🤝🏼🤝🏼🤝🏼🤝🏼🤝🏼🤝🏼🌹🌹🌹🌹
@robamuktar
@robamuktar 2 жыл бұрын
Thank You So Much For All Your Events
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
🌘🌗🌒🌙🌙 ኢስላም ሰላም ❤
@endrismohammed4243
@endrismohammed4243 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልነው
@endrismohammed4243
@endrismohammed4243 2 жыл бұрын
ኢስላም በመሆኔ ኮራሁ አል ሊላህ እና ኢትዮፒያ በመሆኔ
@zebzerhun9325
@zebzerhun9325 2 жыл бұрын
Masha allaj betam des yilal allah yitbikachehu!!!
@ZahraMostafa-fk1zy
@ZahraMostafa-fk1zy 5 ай бұрын
አልሀምዱልለ አልሀምዱልለህ❤❤❤❤❤❤❤ማሸ አለህ
@Lebabachannel
@Lebabachannel Жыл бұрын
እስኪአውርዱልኝ፣በጣምየምወደውናሽዳላኩል
@Salah_347
@Salah_347 2 жыл бұрын
በ ቢላል በ ነጃሺ ከዳር ዳር ሲጠራ ኡሙ አይመን ሲባል ይናኛል ተክቢራ..
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ
@ሱመየነኛሲደተኛየአለአቴጠ 2 жыл бұрын
ኡሙ አይመን መነዉ በአለህ
@endrismohamed3913
@endrismohamed3913 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሙስሊም ስትሆን ሁሉምያምርብሀል
@FirdosYasin-i5e
@FirdosYasin-i5e Жыл бұрын
Ethiopia hagerachnn Allah ytebkln❤❤❤❤🥰🥰 mashaallh❤❤
@capitaloromia6582
@capitaloromia6582 2 жыл бұрын
Dhugaa dubbachuuf wahiin haadha dubbatame hin dhumaatu mashaallah baay'ee bareeda namatti tola jabaadha hojii gaariidha
@Tube-co8rw
@Tube-co8rw 2 жыл бұрын
ማን እንደ ሀገር በሰዉ ሀገር አለን እንጂ ሁለየምሀገራችን ነዉ እምናስበወ እናቴ እማማ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
ሐገር ወይኔ እናመሠግናለን ሠለሐገረችን ስለነሸዳችሁን
@temreali6430
@temreali6430 2 жыл бұрын
ባገኛችሁት አጋጣሚይ ታቀነቅናላችሁ ክክክክክክክ
@nurianuri5455
@nurianuri5455 2 жыл бұрын
ዋው ዋው እገርም ንዝረት ያለው ነሺዳ
@nuriyaahamzaa9146
@nuriyaahamzaa9146 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍 ማሻ አህላ ባጣም ዳስ ያሚል ሰረ ናዉ አላሃምዱልላይ ሙሲሊም ላረጋኝ
@samsuga2053
@samsuga2053 2 жыл бұрын
መሸአለህ ተበረከለሀ ዉበት ሲለካ በኢሰለም ነው ለካ
@Sultan09113
@Sultan09113 2 жыл бұрын
قال الله :وهم يحسبون أنهم يحسنون صنعا"
@mahaamadyesuf6208
@mahaamadyesuf6208 2 жыл бұрын
ማአሻአሏህ በጣም ደሥሥ ይላል ❤
@rajababab749
@rajababab749 2 жыл бұрын
ቀስበቀስ የፔጤ ሙዚቃ ሊሆነዉ አላህ ይጠብቀን
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወበትብሎዝም የሥላም ፈረጦች ሥወዳቸሁ አገሬ እመየ እሙአየመን የቢላል አገሬ ሥምሽከፍይበል የአላህ🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍
@nafisaseasid5669
@nafisaseasid5669 2 жыл бұрын
አላህ አገራችነን ሰላሞን ይመልስልን ይርብ
@hayathayati2563
@hayathayati2563 2 жыл бұрын
ማሻአላ ማሻአላ
@sofity3120
@sofity3120 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፉአዲዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል❤️❤️
@meriyammeriyam1839
@meriyammeriyam1839 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@nejathussen6775
@nejathussen6775 2 жыл бұрын
Mashallah ወንድሞቼ በርቱልን
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 2 жыл бұрын
አላሁ ተአላ ሰላም ያወርድልን ሀገራችን ላይ ሀገሬ ዞሬ መግቢያየ
@bda7alsba3y83
@bda7alsba3y83 2 жыл бұрын
Mashalaa mashalaa barakalaa fikumii
@bda7alsba3y83
@bda7alsba3y83 2 жыл бұрын
Mashalaa tabarakalaa ethiopa hagarchinii hulemii tunurii
@bda7alsba3y83
@bda7alsba3y83 Жыл бұрын
Mashalaa tabarakalaa fikumii tunuri Ethiopia.achemii ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@MdAhmed-wg8om
@MdAhmed-wg8om Жыл бұрын
Mashala tabarakala ijaa hamtuuraa si habisuu umurii eradhuu nergamee nama ni sinii buee
@user-ow8nz1xq3l
@user-ow8nz1xq3l 2 жыл бұрын
ያረቢ እናትሀገራችንን ሰላም አርግልን ቢሸግርእጂ ማንእደገር😭😭😭😭💕💕💕
@sekinamohamed853
@sekinamohamed853 2 жыл бұрын
ማሽአላህ አላህ በሀገራችን ሰላም ያድር ትግልን።
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አሪፍ ነው እምዬ ሀገሬ የነጃሺ የቢላል የኡሙ አይመን ሀገር አላህ ሰላም ያድርግሽ ህዝቦቹዋንም ሰላም አላህ ያድርግልን
Wede Medina - Neshida #Liqae 3 | ወደ መዲና - ነሺዳ #ሊቃእ መድረክ 3
13:29
Muslim Tv | ሙስሊም ቲቪ
Рет қаралды 18 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
ሱበሀን አላህ ያንድት ሴት ልጂ ታሪክ
4:57
ውው ቱብ wuwu tube
Рет қаралды 376
#እኔስ_ቀናሁበት ልዩ የህብረት ነሺዳ || #ENES_QENAHUBET NEW NASHIDA
12:18
As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ferahu ┇ፈራሁ ┇2016 new video clip from AL-FATIHOON (Official Video Clip)
6:32
Betibeb Islamic Center
Рет қаралды 3,8 МЛН