አልፈልግሽም - አዲስ አዝናኝ ድራማ

  Рет қаралды 18,720

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l Ай бұрын
እናተ ነገ እኮ ጥቅምት 27 ልደቴ ነው መልካም ምኞታቹህን ተመኙልኝ ፍቅሮች አግዚአብሔር ያሰባቹህትን ይሙላላቹህ 🥰
@truth7844
@truth7844 Ай бұрын
SampleAccount , Happy Birthday To You!!🎂
@Zina-zp3ky
@Zina-zp3ky Ай бұрын
Happy Birthday ToYu❤❤❤❤
@AdmiringCrayons-kt2lp
@AdmiringCrayons-kt2lp Ай бұрын
መልካም ልደት ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l Ай бұрын
@@AdmiringCrayons-kt2lp አሜን አሜን አሜን የኔ ውዴ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@SampleAccount-k2l
@SampleAccount-k2l Ай бұрын
@@Zina-zp3ky በጣም በጣም አመሰግናለሁ ውዴ 🥰🥰
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
የዛሬዉ የተበየን መልሥ ደሥ ይላል❤❤❤❤❤❤
@GechNegash
@GechNegash Ай бұрын
ታሪኩ ተንዛዛዛዛዛዛዛዛዛ የዲያ
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u Ай бұрын
ኑማ ቅመሞችየ አብረን እናፍጥ የኔ ማሮች ዛሬ ቀደምኳችሁ😂❤🎉አይ ትበይን
@jemalseyd-k6x
@jemalseyd-k6x Ай бұрын
😂😂😂❤
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ዘወር ዘወርነው የገበያ ጌጡ አንድብ እየገዙ አንድም እየሸጡ😂😂😂😂👍ወይ ትበይን በግድ መጠጥ ቤት ሂድ የዝህቤት ትዳር መቼነው በእግሩ የሚቆመው እሱ እጠጥ አጠጥ ሲል ከረመ እሱ ሲመለስ አንቺ ደግሞ ጀመረሺ😂😂😂
@HfgRsf
@HfgRsf Ай бұрын
😂😂😂😂😂በተራዋ
@Melat-Meli
@Melat-Meli Ай бұрын
ጨዋታው በተራ ነው😂😂ግን እኛ ምን እንኑር ከእነሱ ሁሌ ስለ ውሽማ ስለ ባል ነቀጣ ምናምን ነው አሁንስ ደበሩ የምር😅
@DemewoeAlemu
@DemewoeAlemu Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂ቱ ትበዪን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሳልኩህበልቤ
@ሳልኩህበልቤ Ай бұрын
ከስት ጊዜ ብሀላ አቋርጫቸው ነበር ማየት ጀመርኩ ሻሼና ባንቻየሁስ😢😢😢
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק Ай бұрын
ትበይን የዛሬዉ ያስደስታል ❤❤❤❤
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s Ай бұрын
አይትበይን😂😂😂😂😂
@noranora7852
@noranora7852 Ай бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን እንዴት ናችሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል ትበይን አሁን ልክ ነው መሆን ያለበት እንደሱ ነው ትዳር ክቡር ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዚዙወሎየ
@ዚዙወሎየ Ай бұрын
ግን ለምድነው ይሻሙሽ ልብስ የማቀይረው ትበይንም ያውናት ነው የድራማው ህግነው መልሱልኝ
@HfgRsf
@HfgRsf Ай бұрын
ምን አገባችሁ
@فوول-س5خ
@فوول-س5خ Ай бұрын
ምንአሠጨነቃቺሁግዙላቸዉ😂😂😂😂
@AaAa-ed1tl
@AaAa-ed1tl Ай бұрын
❤❤🎉
@MeremEshetu
@MeremEshetu Ай бұрын
የትበይን ግጥም ብዛቱ😂😂😂😂❤❤❤
@ዚዙወሎየ
@ዚዙወሎየ Ай бұрын
ትበይን አክለፈለፈሽ አይውሽሜ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t Ай бұрын
ወይ ትበይን በአንዴ ሀሳብሽን ቀየርሽው ገራሚ ነሽ 😂😂😂
@WubeMulat-ek8yg
@WubeMulat-ek8yg Ай бұрын
ትበይን እንዴት ነው የሚያረግሽ ስታስጠላ ቅልብልብ😮😮😮
@MemiFarda
@MemiFarda Ай бұрын
@@WubeMulat-ek8yg አይባልም😏
@jemila51wollo
@jemila51wollo Ай бұрын
እደነናቹሁ ዛሬ 2ተኛ ነኝ አዳዳ ከረሚላ ስጡኝ🍭🍬👈💝💝💝በተረፈ እወዳቹሁ አለሁ ባላቹሁ እበት ሠላማቹሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
@tt-ry5vd
@tt-ry5vd Ай бұрын
🍭🍭🍬🍬🍬❤❤❤❤
@jemila51wollo
@jemila51wollo Ай бұрын
​@@tt-ry5vd ሽኩረን ሁቢ🎉❤❤
@tt-ry5vd
@tt-ry5vd Ай бұрын
አፍወን ውድየ​@@jemila51wollo
@MaryamOt-t4w
@MaryamOt-t4w Ай бұрын
ምነው ህፃን ነሽ እዴ😂😂አይ ደመቁ😅😅
@jemila51wollo
@jemila51wollo Ай бұрын
​@@MaryamOt-t4w አሚሮኝ ነዉ ❤😂
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy Ай бұрын
ኡፍ ሰው የሚወደደውን ያክል ሲጠላ ትበይን ኤጭ
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ Ай бұрын
ከምር በይ እሲ
@አሐ
@አሐ Ай бұрын
የልብስ መቀየር ነገር ሁሉም ያው ናቸው ምን ይሻሙሽ ትላላችሁ አያሌውም አስማረም ያው አንዷን ሱሪና ጋቢያቸው ስለሚታጠብላቸው ነው እንጂ ትርፍ ቅያሪ የላቸው ይሻሙሽም እኮ ሁለት ቀሚሷን እያጠበች እየቀያየረች ነው ካያችሁት ያዘነ ደግሞ ይግዛላት😮🎉
@Dallol253
@Dallol253 Ай бұрын
ላይከና ሰበሰክራይብ ካደረግናቸዉ መቀያየሪያ ልብስም ጥምጣሙንም ይገዛሉ😂
@MelkamTeshome-o3f
@MelkamTeshome-o3f Ай бұрын
Anchi yegeter lij adelesh ende.. tawekiwalesh hulachinem baandelibes endeminore
@Dallol253
@Dallol253 Ай бұрын
ተበይንና የሀገሬ መብራት አንድ ናቸዉ ኮረንቲ በሏት ቦግ እልም እቃ ጨራሽ ወንዶቹ ሊጫረሱ መሆኑ አይደል 😂❤
@zieneb
@zieneb Ай бұрын
ትበይን ዛሬ አድንቄሻለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@አገሬ_ምን_ነካሽ
@አገሬ_ምን_ነካሽ Ай бұрын
ትበይን በጣም የሚያናድድ ገጸ ባህሪ ተላብሰሽ ተናድጀብች ነበር፤ዛሬ አኮራሽኝ።
@LoloIolo-g8p
@LoloIolo-g8p Ай бұрын
❣️❣️👍👍
@TayeTessema-cs5lr
@TayeTessema-cs5lr Ай бұрын
ትበይን ቃል ኪዳን አክባሪ የሴቶች ቆነጆ ቅድስት
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ
@ኡምሙባረክ-ወሎየዋ Ай бұрын
አመዋ ድረሺ ልትደፋኮ ነዉ ትበይን ምን ጉድ ነዉ
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g Ай бұрын
ትበይን ምነዉ ይሻሙሽን ወረድሽባት 🎉🎉አይትበይን ታስቄኝ አለሽ እኮ አሳብሽን ቀየርሽ የወሽምየ ድስት አንዴ ብቻ ታይታ ጠፋች 🎉🎉🎉
@አሐ
@አሐ Ай бұрын
አቶ ዳምጠው አንተ ከጀልቱ እንደው በባዶ ሜዳ የሰው ሚስት ስትከጅል ጉድህን ሰማህ😊ትበይን ግንእኮ እስከዛሬ የምታሳይው ድንብርብርነት በሙሉ ሰውን በሙሉ የሚያስጠረጥር ነበር ነው ወይስ ምንድን ነበር አላማሽ😮በእርግጥም አሁን ከልብሽ ከሆነ ጥሩ አድርገሽ ነግረሽዋል ለኮርማው ዳምጠው😮
@ZeharaOmer-k5z
@ZeharaOmer-k5z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
😅😅😂😅😅😂😅😂😂😅
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
አይ አያሌው ሞኙ ጭራሽ ከቤት እንዳትወጣ ጠብቅ ተብለክ ቁጭ ብለክ እንደ እፃን 😂😂😂😂ትበይን አታስመስይ እንጂ ፈልገሽው አልነበር የሄድሽው ዳምጠው ጋ 😂😂😂
@Vhzuck
@Vhzuck Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@TibebuAderaw-n1k
@TibebuAderaw-n1k Ай бұрын
6ኛ ኮማች ነኝ!!!
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c Ай бұрын
ትበይን መጀመሬኮ እደዚህ አላሠብሽም ነበር እኮን ወደቀልብሽ ተመለሽ
@Kenugebre-m6i
@Kenugebre-m6i Ай бұрын
ግን ያገራችን ባህል እዲነዉ
@tt-ry5vd
@tt-ry5vd Ай бұрын
ሰጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@AbelAbdelwahab
@AbelAbdelwahab Ай бұрын
አደኛ ነኝ
@MameMam3e
@MameMam3e Ай бұрын
አረ ክደት እናተ ክንደ የት ደረሠ
@MseAlm
@MseAlm Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Ай бұрын
ትበይን እራስሽ እኮ ነሽ የጠየቅሽው ለውሽምነት። አሰራሩ ልክ አይደለም
@AaAa-v1c1j
@AaAa-v1c1j Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅
@ThanksYou-f5j
@ThanksYou-f5j Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
መጣችሁ አሰንኳን ደና መጣችሁ
@HeHrhe-h1y
@HeHrhe-h1y Ай бұрын
ተበይን ዛሬ ወደራሶ ተመለሰቺ
@MmmTyty
@MmmTyty Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@LubeEshetu-n9e
@LubeEshetu-n9e Ай бұрын
እህት ብይን ታዳ እረኛ የሆነልሽበነፃነውደ እረኛሽ ያደረግሽው😂
@neima7539
@neima7539 Ай бұрын
አሁንስ አስጠላቺሁ እስኪ አድስ ነገር አምጡ
@Ergo-dy7px
@Ergo-dy7px Ай бұрын
አይ አያሌው ጅልየላኩትንአይረሣም ቤትእየጠበኩነውአላለም😂
@HeHrhe-h1y
@HeHrhe-h1y Ай бұрын
እሰሪዉና ሂጂ
@bithauzaudo7234
@bithauzaudo7234 Ай бұрын
ሰብሰክራይብ
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 Ай бұрын
ትበይን ድራማው አስጠላኝ ባንቺ ምክንያት😅😅
@neima7539
@neima7539 Ай бұрын
አወ የምር ተጃጃሉ
@KCCAT462
@KCCAT462 Ай бұрын
ችክ አላችሁ
@mohammedayalew-v7y
@mohammedayalew-v7y Ай бұрын
ደምሩኝልደምሪችሁ,እህ😮😅
@HfgRsf
@HfgRsf Ай бұрын
አይ ትበይን የሳቄ ምንጭ
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 Ай бұрын
እንደው ትበይን የራስሽ ክፋት ነገረኝነት ይታይሻል ግን?!!!
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 Ай бұрын
ኧረ አንቺ ገደል ሂጂ
@HeHrhe-h1y
@HeHrhe-h1y Ай бұрын
አዙሮ ይጣልሺ አንቺ ክልፍት
@AshuMuluken
@AshuMuluken Ай бұрын
አሸብር እና ይሻሙሽ ልብስ ይቀይሩ
@ZeharaOmer-k5z
@ZeharaOmer-k5z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉😊😊😊😊
አስማረ ኮብልሎ !! 😂  አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
18:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 6 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ሽፈራዉ መጣባት !! 😱😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:42
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 33 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 917 М.
🛑ቤዚ ለማርክ ወርቅ አሰረችለት ማመን አቃተው😱🌹
23:37
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 41 М.
ጉድ መጣብኝ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
24:14
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 17 М.