# ሸህ ሁሴን ጅብሪል ደስ የሚል መንዙማ

  Рет қаралды 209,501

መርከዝ Tube

መርከዝ Tube

3 жыл бұрын

#መንዙማ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 95
@melsatube3058
@melsatube3058 2 жыл бұрын
ክረሥቲያን ነኝ ግን መዙማ መዳመጥ ደሥ ይለኛል ድሮ ትምህረት ሥማረ የተከራየሁበት ሠውየ እና ሁልየም ጥዋት ማታ መዙማ አየዳመጠ ሺመና ይሠራ ነበረ አሁን ግነ በሂወት የለም አለህ ይረህማ
@SelamNesih-el5fr
@SelamNesih-el5fr 2 ай бұрын
😥❤😥❤😥😥😥😥❤❤❤❤
@user-nh5oo1tw2f
@user-nh5oo1tw2f 27 күн бұрын
Allah yerahemachehu yani abate😢😢😢😢
@ethiopiawi2471
@ethiopiawi2471 2 жыл бұрын
እናትና አባቴ ትዝ አሉኝ አላህ ይርሃማቸው
@KhadejahKha
@KhadejahKha 22 күн бұрын
ماشاءﷲتباركﷲ❤❤❤❤❤
@user-nh5oo1tw2f
@user-nh5oo1tw2f 27 күн бұрын
Ajabe ta صلوا الله عليه وسلم وبارك عليه افضل الصلاه ❤❤❤
@user-ju9rm1pq1q
@user-ju9rm1pq1q 2 жыл бұрын
አየ አየ ይሄ መንዙማ ልቤ በረረ ቤተሠቦቸን አሥታወሠኝ ከዛም ያለንበትን ዘመን ነው የጠቀሱት አሏህ ይሁነን እሥኪ ያለፈው አለፈ አሁንኳ ብሠብ ልትልቅ መለክትን ይዟል ለሚረዳው ሠው
@hikmaousman9499
@hikmaousman9499 3 жыл бұрын
መንዙማ መሆኑን ሳይሆን ስሙት መልእክቱን እንዋደድ እንተዛዘን እንካፈል በተረፈው ጌታችንን እንወከል ሰው ምንም ስለማይጠቅም በሱ እንመን እርሱ ያስተካክለን ሀገራችንን ከጅቦች ያስጥልልን
@wesenyel
@wesenyel Жыл бұрын
አሜን ! እውነት ነው ፈጣሪ እያየን እየሰማን ካለነው እንዲሆም ከምናቃቸውና ገና ካላወቅናቸውም በላ ክፋት እና መከራ እኛንም አገራችንም ይጠብቅልን።
@Um_Abdellah
@Um_Abdellah Ай бұрын
ጭራሽ የሽርክ መንዙማ ያአሏህ ኸረ ጅህልና ይብቃን ጎበዝ ተውሂድን እንማር💧
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c 6 күн бұрын
መሀይሙ. አንተ ነህ. ችግሩ. አላወከዉም
@user-bw3wd1xo9y
@user-bw3wd1xo9y 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@SelamNesih-el5fr
@SelamNesih-el5fr 2 ай бұрын
😥💔😥💔😥💔 ❤❤❤❤❤❤
@hannanahmed88
@hannanahmed88 3 жыл бұрын
ስላም አሊኩም እንደው እንዲህ በአደራ ተጠምተን በስው አገር ላይ መችም በረካ ያድርጋችሁ ዛሬ መንዙማ እንዲህ አይነቱን እንካን ለደበኔአደም አክደለም የሞተን ይቀስቅሳል ያደግንበትን ስናገኝ አላህ ይስጥልን
@yim416
@yim416 3 жыл бұрын
nice new
@nansiasfa2381
@nansiasfa2381 3 жыл бұрын
በረካ ሁን ሀጃክን ይሙላልክ
@moticoffi3297
@moticoffi3297 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@moticoffi3297
@moticoffi3297 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥወት የኔ አባት
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
ቱ. አታጃጅለኝ. የሞተ ይቀሰቅሳል. አኡዙቢላህ
@bedriashifa4581
@bedriashifa4581 3 жыл бұрын
AA First of all thank you for bringing The old menzuma As far as know from my friends From wello The sheik who sang this menzuma is called Sheik Hussain geta His father 's name can be Gibril Not to confuse with the Sheik Hussain Gibril who ASW Gave the knowledge to tell The future Ahead WA
@hgfgggg7427
@hgfgggg7427 3 жыл бұрын
ቁጥርቸውን
@3fam339
@3fam339 3 жыл бұрын
@bedria shifa you are right, thank you for reminding him, and to clear the confusion to be arise on all of us
@eyirty1795
@eyirty1795 2 жыл бұрын
ሀቅ no
@emanseid3236
@emanseid3236 2 жыл бұрын
ቤተሰቦቸ ይሙቱ ይኑሩ ዓላውቅም በዱዓችሁ ያጀማዓ
@etmstudio5715
@etmstudio5715 Жыл бұрын
አንቺ ዬትነዉ የለሽዉ
@ኢልሀም9135
@ኢልሀም9135 9 ай бұрын
❤❤❤
@nejathussein2038
@nejathussein2038 3 жыл бұрын
እኔ ብችል100 ግዜ ሠብስክራብ. በደርግ. ደስ. ይለኝ ነበር
@getuworku389
@getuworku389 2 жыл бұрын
1
@zolfazolfa6466
@zolfazolfa6466 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
አሚንንያረብብ
@HewiAbiy-cj8ki
@HewiAbiy-cj8ki 5 ай бұрын
يارب
@zikyabduallah7215
@zikyabduallah7215 2 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድም
@seidmohammed4034
@seidmohammed4034 3 жыл бұрын
konjo menzuma
@user-wo4kq6sl3v
@user-wo4kq6sl3v 5 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ ይጣልን ደጉ ጊዜ
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 11 ай бұрын
Qalchaaa !!!
@user-tv9ds6uc8s
@user-tv9ds6uc8s 3 жыл бұрын
የመርሳ ወረላሎ ልጆች ቁጥራችሁን ቁጭ አድርጉልኝማ
@user-qv6hg3nw1j
@user-qv6hg3nw1j 3 жыл бұрын
የመርሳ ልጅ ነኝ ግን ወረላሎ አይደለም ሰፈሬ መርሳ ትህምርት ቤት አጠገብ ነው ግን ወረላሎ የኔ የምላቸው ሰወች አሉኝ ምን ነበር የፈለግሽው
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 3 жыл бұрын
እሽ ግን ለምን
@zadumohammed7397
@zadumohammed7397 3 жыл бұрын
Wow i love this
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
😭😭😭 ያረብ የሰውን ልጅ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ፈጠርኩት አልክ ሀቅ ነው ይህ እንደ ሰው ደርሶኛል 😭ልቤን ልብ ይስጥልኝ ሁሉን አለ ዘመድ😭😭 የግል ችግሬ ግን ድንበር አለፈ ተፈታተነኝ አልቻልኩም አግዘኝ ሰበበንወአስባብ ..... ያረብ
@getuworku389
@getuworku389 2 жыл бұрын
0
@getuworku389
@getuworku389 2 жыл бұрын
8
@zikyabduallah7215
@zikyabduallah7215 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ🍃🍃🍃🍃
@jamaldemeke3350
@jamaldemeke3350 10 ай бұрын
አጀብ❤❤❤
@ReRe-zg9te
@ReRe-zg9te 3 жыл бұрын
መ ማአሻአላህ
@mukhtarahmed9230
@mukhtarahmed9230 3 жыл бұрын
አጀብ ነው ቤተሰብ ትዝ አለኝ
@user-uf3um8rt9q
@user-uf3um8rt9q 3 жыл бұрын
❤️❣️❤️💟💙💔💙መሻአሏህ
@hayatmuhamed864
@hayatmuhamed864 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንዲሜብዙተምሬ አለሁ በጣምነው የማመሰግነው ጀዛከላህ ኸይር
@redaahmad9560
@redaahmad9560 2 жыл бұрын
Masha allah🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ck9jk7lf2t
@user-ck9jk7lf2t 8 ай бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤
@entesarljia3836
@entesarljia3836 9 ай бұрын
አሜን ንንንንን ምርቃት ያለው❤❤❤❤
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብአርጌአለሁአንተምወደኔጓራበል
@user-xg3xz6cp3c
@user-xg3xz6cp3c 2 жыл бұрын
የኔወድ
@toube5336
@toube5336 3 жыл бұрын
አሚን
@1996randa
@1996randa 3 жыл бұрын
Thank you❤️
@emumalik8690
@emumalik8690 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ማሻአላህ ቤተሠብ ሁኛለሁ ቤተሠብ ይሁኑኝ
@tipohosine6823
@tipohosine6823 3 жыл бұрын
እድሜናጤናይስጣችሁ
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀ ወሎ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@makadeshabtam9590
@makadeshabtam9590 3 жыл бұрын
ሚገርም መአዙማ እኔ ኦርቶዶክስ ነይ ግን መአዙማ ወአዳለው
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
Me too
@user-dg5oi6ly3p
@user-dg5oi6ly3p 2 жыл бұрын
mash allah
@madinammmm9506
@madinammmm9506 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alimohamedamen8330
@alimohamedamen8330 3 жыл бұрын
الحمدالله 💞على مهادناالاسلام
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@nejatabebe5437
@nejatabebe5437 10 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@nejatabebe5437
@nejatabebe5437 10 ай бұрын
ማሻኣሏህ
@ZubidaAhmad-nb7mn
@ZubidaAhmad-nb7mn 9 ай бұрын
meshallah
@sofiaalm8957
@sofiaalm8957 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@sadaethopia6345
@sadaethopia6345 2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ማሻአላህስወዳቸዉዉስጤን ይነኩታል
@jdgsyejjdiduee1053
@jdgsyejjdiduee1053 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቶ ወ ማሻአላህ ሽህ ሁሴን ስወዳቸው አይ ስደት ማነው እንደኔ ትዝታ ያለበት አስታወሰኝ ቤተሰበቦቸን አይ ስደት ችግር አይኑ ይጥፋ አለያየኝ
@nameooi474
@nameooi474 3 жыл бұрын
ሸህ
@user-gq2zd7ec1c
@user-gq2zd7ec1c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-mm6dy3qo9q
@user-mm6dy3qo9q 3 жыл бұрын
ውስጤን ይበረብረኝና ብረር ብረር ይለኛል ።
@mekashmussa9166
@mekashmussa9166 Жыл бұрын
ተርጋጊ
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ቱ. አታርግብኝ
@nansiasfa2381
@nansiasfa2381 3 жыл бұрын
በረካ ሁን
@emanseid3236
@emanseid3236 2 жыл бұрын
እናትና ዓባቴን አስታወስኩ ከየት ላምጣቸው
@whataappwhatapp3299
@whataappwhatapp3299 2 жыл бұрын
ከከ
@emanseid3236
@emanseid3236 2 жыл бұрын
ጁታ
@seidabdu8354
@seidabdu8354 2 жыл бұрын
Eman
@allhahuakebr6678
@allhahuakebr6678 3 жыл бұрын
አይአገሪሺሁሲንሸሀድምደሪቃ አይብስት
@user-fg7ox9ur2o
@user-fg7ox9ur2o 5 ай бұрын
ኽዕውዝቭችቭ
@nebulanebil4162
@nebulanebil4162 3 жыл бұрын
Sadat kemal wchi kumneger yelachum teee
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 18 күн бұрын
መንዙማዉ ጥሩ ፎቶዉ የሳቸዉ አይደለም ያልሆነ ፎቶ አታሳዩ
@HayatHayat-dv3gr
@HayatHayat-dv3gr 2 жыл бұрын
እረ ሸርክክክክ ነውውው
@redaahmad9560
@redaahmad9560 2 жыл бұрын
Ay yejihlna tg
@galaxyprime7626
@galaxyprime7626 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@webnet700
@webnet700 Жыл бұрын
ሠው ተውሂድ ያሠራጫል አንተ ፈሣድ ታሰራጫለህ አዑዙቢላህ
@saadasaada3992
@saadasaada3992 10 ай бұрын
አላህ ፊድያ ይስጠን ያረብ ሰት ማወቅ ያለብን ነገር አለ ወድሜ 😢😢😢😢😢😢
@membarpti5612
@membarpti5612 3 жыл бұрын
አህያ ምን ይላል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙈🙈
@mekashmussa9166
@mekashmussa9166 Жыл бұрын
አላህን ፍሩ
@hawaa9886
@hawaa9886 8 ай бұрын
አረ ነውር ነዉ አትሳደብ
@user-uf3um8rt9q
@user-uf3um8rt9q 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ
@user-cn7ux1wd8j
@user-cn7ux1wd8j 2 жыл бұрын
يارب
OLD MENZUMA Muhammed Awol
28:08
Wollo_Kemissie Tube
Рет қаралды 693 М.
ye Hadra menzuma_||_Ethiopian_hadra_menzuma @HADRA_BET
20:01
HADRA BET (ሀድራ ቤት)
Рет қаралды 143 М.
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 11 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት የመንዙማ እንጉርጉሮ
1:13:01
ሐድራ-ቲዩብ Hadra-tube
Рет қаралды 123 М.
OldMenzuma
27:31
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 131 М.
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ታሪክ|Sheh husen gibril storie|
26:13
ማረፊያ(Marfia)TUBE
Рет қаралды 27 М.
/የአንዲት እናት / _የሚገርም እንጉርጉሮ
27:34
madih-Tube ማዲህ- tube
Рет қаралды 16 М.
ቆየት ያለ መሳጭ የሸህ ሁሴን ገታ መንዙማ || Old She Husen Geta menzuma
36:05
Hadretuna Tube- ሐድረቱና ቲዩብ
Рет қаралды 95 М.
መሳጭ ነው | ሸህ ኢማም ቆቦ ራምሳ شخ إمام قوبو رامسا
14:59
شمس الدين إمام أحمد
Рет қаралды 219 М.
ሼኽ አደም ደርቃ
30:01
ethioMenzuma መንዙማ
Рет қаралды 125 М.