KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ከዕዝ ያፈነገጠው የጸጥታ ሃይል | አስደንጋጩ የባንኮች ዝርፊያ | ባይደን ወደ አፍሪካ መጡ | ከግድቡ አጠገብ የተከሰተው ጨለማ
16:12
Gingilchaa: Imimmaan Oromoo Imimmaan haadha iyyessatu akka gallu na godhe
17:47
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት| አስደናቂው ሸህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ህወሃት እና ስለ ብልፅግና ፖርቲ መጨረሻ የተናገሩት | PART 2
Рет қаралды 231,177
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 29 М.
Gebeta iNfo ገበታ መረጃ
Күн бұрын
Пікірлер: 124
@ኡሙሰዒድነኝገጠሬዋ
3 жыл бұрын
ኧሯ ደበረ ማለፈ በአሏህ ስራ لاإله إلا الله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم
@zadeyoutube7793
3 жыл бұрын
የሩቅ አዋቂ አንድ አላህ ብቻነው☝️
@seasea3197
3 жыл бұрын
የሩቅን ሚስጥር አዋቂ አንድ አላህ ብቻና ብቻ ነው
@zemzemmtku6844
3 жыл бұрын
የወደፍት አዋቂዉ አንደ አላህነዉ
@yoseftessema4720
3 жыл бұрын
አለህ ከተገለፀላቸው
@aduadu3685
3 жыл бұрын
አዎ 1 አሏህ ብቻ ነው! ግን አሏህ የወፈውቀው ካለስ ? ነብያችንስ ይናገሩ አልነበር?
@aselamtube4386
3 жыл бұрын
ትክክል አሏህ ካለው ምንም ተፈፃሚ ሊሆን አችልም እንደማመር ውዳጆቸ እንተጋገዝ
@asas-oo7sp
3 жыл бұрын
@@aduadu3685 እና? ነበያችንና ሸኸ ሁሴን ምን አንደርአደረጋቸው እረተው አላህን ፍሩ ደንን መዳፈር እደቀላል አንየው
@fedilafederationtyuuuuuufh5862
3 жыл бұрын
tube tubes tetra guy UFC curry idc cry g cct VCR by the b.vterra39
@ሰአድ-ዸ6ኸ
3 жыл бұрын
የሩቅ አዋቂ አላህ ነው ግን አላህ አሣውቋቸውም ሊሆን ይችላል
@ላችሲልያኑረኝ
3 жыл бұрын
ምርጥ ታሪክ ነው አባቴ ሲያወራ እሰማ ነበር ይሄን ሁሉ
@hadramohammad3169
3 жыл бұрын
የወደፊትን አዋቂ አንድ አሏህ ብቻነው
@zeharanurye3254
3 жыл бұрын
ሁልግዜ። አነባለሁ በጣም የምገርም ቲቢት ነዉ አባቴ የሆነ ነገር ሲሰማ የሸህ ሁሴንቲቢት ነዉ ይላል። እኔም። አነብለት ነበር የእኔ አባት ካያትቹ ከባቱ ከናቱ ነበር የሰማዉ ለእኔም አያቴ ትነግረኝ ነበር። አሁን። ያለዉን ነገር ሳይ የማይደበቅ እዉነት ሁኖ ቁጭ። አይይይይ። ቤተሠቦቸ። የትይሆኖ። በጭቀት በለቅሶ ልሞት ነዉ። ወንድም። አቀራረብህ በጣም። አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን ሙሉ መፀሀፉን። በገኝ ምግዜም አነበዋለሁ
@hassenwuletaw1514
3 жыл бұрын
አው የወደፊት አዋቂ አላህ ነው ❤ ነገር ግን ከአሏህ ጋር ከተዋውክ ትልቅ ሰው ትሆናለህ 🌿🌿🌿
@nabilmohammed664
3 жыл бұрын
Gn satkebatr
@abdurehmanseid4882
3 жыл бұрын
Awo lki neki neger gn yerukin ltaki atchilm!
@ሀያትቲዩብ-መ6በ
3 жыл бұрын
ትክክል
@vipx5902
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ፣ምድር፣የሰው፣ደም፣የሚጠጣ፣አጋንት፣ሸይጣን፣አላህ፣በቃበለን፣ወላጆች፣አያልቅሱ፣እረስንቱ፣
@tihutshow633
3 жыл бұрын
ሼህ ሁሴን ቃላቸው የሚገርም ነው።አንድም የሚጣል ነገር የላቸውም ሲገርም ግን እንዴት ነው ወደፌት የሚሆነውን የሚያቁት በጣም ይገርማል ታሪካዊ ሰወችን ያብዛልን😍
@amienyemam7327
3 жыл бұрын
አረተዉ አላህ ብቻበሎ በጣም ኪሳራላይ አትዉደቁ
@amienyemam7327
3 жыл бұрын
ተስልምና በጣም ያስወጣል እካ
@halewmenkbl3503
3 жыл бұрын
ለምንድነው አማራ በጠንቓይ ወሪ በተስፋ ትኖሩት
@gebetainfo
3 жыл бұрын
ዘር አትቁጠር፣ አማራ ማን እንደሆነ ልቦናህ ያውቀዋል። ከቻልክ ሰው ሁን!
@oubmedia2145
3 жыл бұрын
አሏህን መፍራታቼው እናአሏህን ምንም ነገር ሳያጋሩ ቀጥ ብለው ስለተገዙ አሏህ ደግሞ ሁሉን አሳወቃቼው
@hannanahmed88
3 жыл бұрын
ስላም አንድ ነገር ብል ደስ ይለኛል እነኝህ የአላህ ባርች አላህ የስጣችው ትልቅ ስጥታ ነው ተመልከቱ ይህን ያሉት ሲቀጥልም የግብፅና የአሜሬካንንም አስቀምጠውታል ታድያ እኔ ያሉትን ቃልና የሜናገሩትን ሁሉ አምናለሁ እነኝህ ከአላህ የተስጣችው ስጦታ ነው
@ወሎየዋኤጁ
3 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ነህ ስለመብራት የተፃፈውንም አንብቤዋለሁ ከአመታት በፊት ስለ ኮረናም ተናግረዋል ግን ሁሉም ቀኑ የደረሠ ጊዜ ነው የሚገርመን
@abeduak6176
3 жыл бұрын
ዬሩክ አዋኪ አላህ ብቻ ነው
@rehimaxtube-
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ በሚል አገላለፅ አስደመጥከን ድምፅም ዋውው ነው በርታ ጉበዝ
@gebetainfo
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፣ አንችም በርች ሁሌም ቻናላችንን ይከታተሉን
@مريماحمد-ح9ن
3 жыл бұрын
ይገርማል በጣም
@zeharanurye3254
3 жыл бұрын
የእኔ ወንድም። የሚሳደቡትን አትስማቸዉ ። ሠምተዉትነዉ የተሳደቡት መጀመሪያ እዚህ ምን ይሰራሉ።
@lokoyusuf1250
3 жыл бұрын
Only allaah knows the future
@gebetainfo
3 жыл бұрын
May b its true for you, don't expect its real for others
@ሀናነኝየናቴምርኮኛ
3 жыл бұрын
ሸህም ትንቢት ይናገራልወይ የምር እስካሁን አላቅምነበር
@shamsahmed9334
3 жыл бұрын
እውነተኛ ትቢት ነው ሡባሀን አላህ
@በረከትአብደላ
3 жыл бұрын
ሚሊሊክ እቤታቸው እሳቸውን ሳይጠራ ብና አይጠጣም ሁሉንም ነገር ይጠይቃቸው ነበር ሚሊሊክ ስለ ዩሀንስ መሞት ለሚሊሊክ ነገሩዋቸዋል ሚሊሊክ ሊፈትኑዋቸው ብለው ትርጎ ሆዳቸው ላይ አስቀምጠዉ ታምሚያለው ሆዴን አሉዋቸው ሚሊሊክ ከዛው ሼ ሁሴን ከላይም ገባን ከስርም ገባን ከትርጎ በቀር አንድም አላየን አሉዋቸው ሚሊሊክ በጣም ሳቁ ይባላል
@zemzemwolloyewa5461
3 жыл бұрын
እኔሥ ምንቸገረኚ ደላኚም አልደላኚ ለሚወለደው ልጅ ለሁላኘው ይብላኚ የዱሮውን አሥታወድከኚ ኮ እባክህ
@hirutyadeta4254
3 жыл бұрын
ይገርማል የድሮሰው ንግግር
@saidhassan4357
3 жыл бұрын
ይሄ ማመን አለማመን አይደለም ትንቢቱ የተነገረው በሸኽ ስለሆነ ነው ወይስ አላህ ለባርያዉ ሊያሳዉቀው ብፈልግ ማን ያግደዋል የወደፊት የሚያውቀው አንዱ አላህ ለመሆኑ ።ጥርጥር የለውምና ዝም ብላችሁ አየትናገሩ
@saramehammed1242
3 жыл бұрын
የሩቅ አዋቂ አላህ ብቻ ነው
@ሶፋኡልቀልብ
3 жыл бұрын
ኧረባክህ የዚህን 3 አመት ውጥንቅጥ ያሉት ካለ ፈልገህ አሰማን በጣም ተሸበርን ሶብራችን ተሰበረ ጃል ምን ይሻላል።
@tubayusop7332
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ሶፋኡልቀልብ
3 жыл бұрын
@@tubayusop7332 😉
@ጠጅቱኩሽና
3 жыл бұрын
ሀራም ነው እህት የሩቅ አዋቂ አላህ ብቻ ነው
@tubayusop7332
3 жыл бұрын
@@ጠጅቱኩሽና የጨነቀሠዉ እርጉዝ ያገባል ይባላል ጨንቋት ነዉ አይፈረድባትም
@sabaalemu4071
3 жыл бұрын
የሚደንቁኝ ትልቅ ሰው
@muhammedkemal8533
3 жыл бұрын
ሰሚኡል በሲር ነው
@ferhankedir3353
3 жыл бұрын
እንዲ ሚል ሰው ወይ ጠንቁይ ነው ወይም ደሞ ከዛጋር ተያያዥ የሆነ ሰው ነው የ ወደፊቱን ከአላህ ዉጪ ማንም አያቅም
@ZamzamAbdurehman
5 ай бұрын
የሌለ ፎቶ ለምን ትለቃላችሁ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ፎቶ አይደለም የመርሳ አባገትይ ነዉ
@marroomariisabaa1974
3 жыл бұрын
ትንቢት አለ ብላችህ ራሳችህን አጽናኑ!
@ahmedabrahim5201
3 жыл бұрын
መጭውን የሚያውቀው አላህ ነው
@gebetainfo
3 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣሪ በረቻ ነው የሚያውቀው፣ ግን ከታነገሩት ነገር ምንም የተሳሳቱት የለም እስካሁን
@feyselanwar1187
3 жыл бұрын
@@gebetainfo uaw allah gelsolachew yhonal
@ሶፊያቢንትአሊ
3 жыл бұрын
አኡዙቢላሕ ሽርክ አስፋፉት ሁሉንዐየሚያውቅ አንድ አላሕ ብቻ እንጂ ፍጡር አይደለም የሰይጣን ባሪያወች አትሁኑ
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
መፅሀፉን ጠቁመኝ አባትዬ😘
@gebetainfo
3 жыл бұрын
@gebetainfo የቴሌግራም ገፅ ላይ አለ።
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
3 жыл бұрын
ሂጃ አንቺ ወደዛ ትዉልድ ታጠፊያለሺ ከአላህ ለማራቅ ነዉ ተዉሂድን ተማሪ የጠንቋይ መፅሀፍ ከመፈለግ
@elizanegn4183
3 жыл бұрын
@@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l ሰባት ትዉልድሽ ይጥፋ የታሪክ አተላ እከካም ኮልኮሌ
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
3 жыл бұрын
@@elizanegn4183 አላህን ፈሪ እዚህ ድረሥ ነዉ እዉቀትሺ ሥነምግብር እና አዴብ የሚያሥተምረዉን ድንሺን የአሏህን ድን እና የነብዪን ﷺ ሡና ተከተይ እወቂ ከዛ ኢሄ ኮተት ሥድብሺ የዛኔ ሥታሥታዉሺ ድኔ በዚህ አላዘዘኚም ብሀሺ ትፀፀቻለሺ
@gebetainfo
3 жыл бұрын
ስድቡ ቢቆይ እና በሃሳብ ብናሸንፍ መልካም ነበር። የእኔ ነው ትክክል እኔ ብቻ ነኝ ትክክል አይባልም። ነገር ግን ትክክል መሆንሽን አሳይን።
@መሬማወሎየዋነኝ
3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@alimubarek7965
3 жыл бұрын
Yetenkay sira new
@habebahadrees1984
3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሀዋቢንትሰኢድ
3 жыл бұрын
ክክክክክ አወቀ ለራሱ ባወቀ የማር ጭቃው ሀገር ላጋ ተለቀቀ ይል ነበር ያገሬ ሰው በድሮ ጊዜ አንድ አወቀ የሚሉት አዋቂ ነኝ ባይ ጦርነት ይመጣል ላጋ ግን ማንም አይለቅ ማነም አይደፍራት አለ ይላሉ ላጋ ማለት የማር የወተት ሀገር ናት ታዳ ብዙም ሳይከርም እራብሻው ተጀመረ የጦርነቱ መነሻ ላጋ አካባቢ ነበር ህዝቡ ንብረቱን እየተወ ላጋን ለቆ ወጣ እና ያን ያስተዋለው ሰው ለሱ ገጠሙለት ይባላል እኔ ደግሞ ሸኽ ሁሴን ለራሱ ባወቀ የጀግናወቹ ሀገር ወሎ ተለቀቀ ስማ ማነህ ወዳጀ ትንቢት ጥንቆላ እያልክ ልብህን አታቆሽሽ ሰማያትና ምድርን በውስጦቻቸው የሚገኙትን ሳይቀር የፈጠረው አንድ አሏህ ነው ሁን ያለውም በእርግጥ ይሆናል አትሁን ያለውም በፍፁም አይሆንም ባልወለደው ባልተወለደው ሀይ በሆነው አሏህ ብቻ እመን።
@fatumahessan2852
3 жыл бұрын
Gn eko potow ysheu mersa abegtey mohemmed moya poto new
@tilahunewnet4042
3 жыл бұрын
የወደፊቱ ስለህወሓት ና ብልፅግና የለም!!
@saadamuhammed8738
3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🤔❤❤❤❤
@kwkw7902
3 жыл бұрын
yerbe
@alhamdulilah1884
3 жыл бұрын
አላህ ፍሩ የሩቁንም የቅርቡንም የሚያውቀው አንድ አላህ ብቻ ነው ውሽት ነው እንኮን የሩቁን እራሳቸው እንኮን ነገ ምን እንደሚገጥማቸው አያውቅም ነበር ምናለ ተውሂድ ተምራቹው እስልምናን በደንብ ብታውቁ በቀላሉ በማንም ውሸታም አትታለሉም ነበር
@zeharanurye3254
3 жыл бұрын
ሙሉዉን የት። ላግኝ ወንድም እስኪ ጠቁመኝ እማገኚበትን።
@IslamicdaawaQuran
3 жыл бұрын
እዉነትሽ ከሆና ታሳዝኚያሌሽ
@በረከትአብደላ
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ሁሱን ጂብሪል ከየት አምቶ ነው የሚናገረዉ መገን ወሎ ብዙ አላቸው አሰኮ
@عليعلي-ق5ل4ق
3 жыл бұрын
ክክክክወላሂ በጣምነዉየሳኩት
@tiri5928
3 жыл бұрын
በየጊዜው የተለያየ ትንቢት እረ በሰው የሌለ ትንቢት አትናገሩ
@alkmnghfr709
3 жыл бұрын
ይኸ ሁሉ ስራ የሸይጣን ነዉ አላህን ፈሩ ተከታዮቹ ም ዘጋቢዉም
@nabilmohammed664
3 жыл бұрын
Tebeda belut yehen terekt ye Manm deftera yetafew be sheh sem
@zewdua155
3 жыл бұрын
Your words are the reflection of who you are. It defines the little knowledge you have, your behavior, and the type of friends you have. Be a better person!
@fetiyaali8250
3 жыл бұрын
ሳሙኤል በሲሪ ሳይሆን ሰሚኡል በሲር ነዉ የሚለዉ ስታነብ ቃላቱን አታበላሸዉ
@ሶፋኡልቀልብ
3 жыл бұрын
አረብኛ ስለማያውቅ ነው አትፍረጅበት
@seiddawud7982
3 жыл бұрын
መፅሀፉ የት ይገኛል እስኪ ነገረኝ gebeta
@lijabelorthodox
3 жыл бұрын
እዚህ ላይ ማስቀመጥ ስለማይፈቀድ ነው ኢሜይል ወይም የተሌግራም username አስቀምልኝ ሙሉ መፅሐፍ እልካለሁ
@abserabser4394
3 жыл бұрын
አጅብ
@abserabser4394
3 жыл бұрын
አጅብ
@gebetainfo
3 жыл бұрын
@gebetainfo የቴሌግራም ገፅ ላይ አለ።
@membarpti5612
3 жыл бұрын
አትመኑ ወሸት ነው አብይ 3 አመት ይነግሳል አሉ ነገር ግን 4 አመት መረ 😂😂😂😂🙈🙈🙈
@asas-oo7sp
3 жыл бұрын
ላሀውለውላ ቁተ ኢላ ቢላህነ ጭ ውሽት ሰውየ ሰለራሳችው እንኳን ቢጠየቀው አያውቅም ይሄም ለሙስሊሞች ትልቅ ሸረርክ ይበላል ኸይብን ወይኔም የሩቅ ሚስጥርን የሚያውቀው ረቡል ዐለሚን ብቻና ብቻ ነው
@habibabdurahman3987
3 жыл бұрын
you title and your talking is opposite. think before speak carefully!! This is useful for your life as well!!
@selwiabdu7259
3 жыл бұрын
Teraki stet ale wendme samuAl aydelem SemiOl besir new
@monetbayesa8160
3 жыл бұрын
Weshetam
@ስአድወሎየዋ-ዐ3ፀ
3 жыл бұрын
እረባክህ የወደፍቱን አላህ ብቻነው የሚያገው ወሬብቻ
@aselamtube4386
3 жыл бұрын
እንደማመር ውዳጆቸ
@tureyidnek4315
3 жыл бұрын
Yederasa were
@gebetainfo
3 жыл бұрын
ማንም ያውራው ፍሬ ነገሩን ያዝልኝ ወዳጄ
@dhfgggfyryfg1367
3 жыл бұрын
Hula new yemiyawerun betesebochchn
@ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t
3 жыл бұрын
የቁም ቅዤት ይሏችኃል ይሄ ነው። ወናኡዙ ቢላህ።
@yanmercy8195
3 жыл бұрын
የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ አማርኛ 7ኛ ቋንቋው ነው ወይንስ ንግግር እንጂ ፅሁፍ ከማያውቁት ጎራ ነው?🤔 😳ትንቢት/ትዕንቢት🤭?
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
3 жыл бұрын
አንተ ለራሥህ ከሡ የባሥክ አራጋቢ ነህ ሠሚዑል በሢር የሚለዉን 👉 ሣሙኤል በሢር አለ ምንም እኮ አታቅም ሥለሀይማኖትህ
@እጅግነሸyouTube
3 жыл бұрын
ተራኪው ኢሳም ሀበሻ ነውዴ
@nebilarts6990
3 жыл бұрын
እስኪ ፍካረ ኢየሱስን አንብቡ ሰማይና ምድርን የፈጠረ ጌታ ሁሉን አንደተናገረ ትረዳላችሁ ለ አህዛብ አትታለሉ
@teslimendris9378
3 жыл бұрын
ሹጣም
@salhebsi6877
3 жыл бұрын
ኽክክክክክክክክክክ ኧረ አታስቁኝ
@lubabalubaba6703
3 жыл бұрын
በቅንነት መጥቻለሁ እኔምለው ጋር ናያ
@taddytaddy1112
3 жыл бұрын
ትቢት ተረት አይሰራም ዳይ ወደተግባር ወደግንባር
@abumesoud2001
3 жыл бұрын
ዝምበል ውሸታም
@SeidTegegn
23 күн бұрын
የሩቅ አዋቂ አላህ ብቻ ነው
16:12
Ethiopia - ከዕዝ ያፈነገጠው የጸጥታ ሃይል | አስደንጋጩ የባንኮች ዝርፊያ | ባይደን ወደ አፍሪካ መጡ | ከግድቡ አጠገብ የተከሰተው ጨለማ
Feta Daily News
Рет қаралды 93 М.
17:47
Gingilchaa: Imimmaan Oromoo Imimmaan haadha iyyessatu akka gallu na godhe
Qaanqee Show
Рет қаралды 480
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 20 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 8 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 45 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 977 М.
23:47
በ900 ሺ ብር ሱቅ| price of apartments in Addis Ababa| shop | Sile business| Home| House| Ethiopia
ስለ ቢዝነስ / Sile Business
Рет қаралды 1,3 М.
38:25
"በሁለት ወር ውስጥ አብይ ጦርነቱን ያሸንፋል" | ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ-ምልልስ | Ethiopia | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 42 М.
50:55
Ethiopia - ESAT ድሮ እና ዘንድሮ - የመጨረሻው ትንቢት ንግርት | Sat 13 Nov 2021
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 163 М.
24:05
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 136 М.
9:26
ዐብይ ስልጣኑን አይፈልገውም የሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ!!!!! |Shitaye Media ሽታዬ ሚዲያ
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 34 М.
11:51
የሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት ክፍል 3
Yewondiye kassa wegoch የወንድዬ ካሳ ወጎች
Рет қаралды 14 М.
15:31
ለሽመልስ አብዲሳ አስደ*ጋጭ ትንቢት ተነገረለት| እግዚአብሔር ስለ-ኢትዮጲያ አንዲህ ይላል ነብይ መስፍን በሹ 30 September 2023
የናንተው - Yenantew Media
Рет қаралды 40 М.
5:13
sheh husen jibril (tinbit) ሸህ ሁሴን ጅብሪል (ስለ ፋኖ መጨረሻ) የተነበዩት ትንቢት |shek husen jibril (Shek Hussen)
Ethiopian Histry
Рет қаралды 127 М.
28:26
ሸህ ሁሴን ጅብሪል ኢትዩጵያ አትፈርስም አባይ ይጨረሳል
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 57 М.
30:12
የሼህ ሁሴን ጅብሪል የተፈፀሙ ትንቢቶች Ethiopia | EthioInfo.
EthioInfo
Рет қаралды 173 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 20 МЛН