ሸክም የከበዳችሁ - ጭንቀት የከበባችሁ - አሁኑኑ ስሙት! - የተስፋ ትምህርት

  Рет қаралды 215,172

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 532
@mimilove1639
@mimilove1639 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@yonatanwelduweldu7726
@yonatanwelduweldu7726 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ቃልህን ሰምቼ ለመዳን አብቃኝ
@zinataa8371
@zinataa8371 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃሒወት ያሰማልን እድሜና ጤናይስጥልን👏👏👏👏👏
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 2 жыл бұрын
ለመምህራችን፡ቃለሂወትን፡ያሰማልን እድሜና፡ጤና፡ያብዛሎት፡ ስለሁሉ፡እግዚአብሄር፡ይክበር፡ይመስገን
@derbemetku4036
@derbemetku4036 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalheta yasmlen memercha 🤲 🙏
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 5 ай бұрын
መምህር ዶክተር ዘበነ እኔ እጅግ በጣም አደርጌ አክብሮት ለእርስዎ አልኝ ትምህርቶትንም በተቻለኝ እከታተላለሁ። እኔ በጣም ታናሽ ነኝ ሰው ላይ የመፍረድ አቅም መብትም የለኝም ሆኖም እኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆንን ሁሉም ባይሆን አብዛኛው ለሰላምና፣ለፍቅር እና በተለይም ለይቅርታ ቅንጣት ታክል ቦት የለንምና እባክዎ ስለይቅርታና ሰላም ደግመው ደጋግመው ቃል ያስሙልን ዘንድ በአክብሮት አለምናለሁ እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ይስጥዎት።
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
እንደበደላችን ሳይሆን እንደአንተ ችርነት ለዝህ ቀን ያበቃህን ደግ አባት ልኡል እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን አባታችን ሁልም እኛን ለማስተማር ደክመኝ የማይሉ የቃሉን በረክት የምመግቡን የኦርቶዶክስ ልዩ ስጦታችን በጉጉት እንጠብቃለን ለስአቱ ልኡል እግዚአብሔር በሰላም ያቆየን ለርሶም የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@assefagirma562
@assefagirma562 2 жыл бұрын
⁰ⁿ
@messeletsgabu6409
@messeletsgabu6409 2 жыл бұрын
amenn lezelalemuu
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
አሜን
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሜን አሜን በፀሎታቹ አሰቡን መምህር❤❤❤❤😢😢😢😢
@isewmaltemalte498
@isewmaltemalte498 2 жыл бұрын
አሜን ቃሉ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እድሜና ጤናዉን አብዝት ይስጥልን🙏✟💒✟💚💛♥
@MisrakWoldu-l8p
@MisrakWoldu-l8p 4 ай бұрын
ኦ ኤልሻዳይ ተዘከር እግዚኦ ከመመሬት ንህነ ሁሉም እንደፈቃድህ ደሁንልን አሜን!!!!!!
@yeurbhfof5703
@yeurbhfof5703 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ በለችሁበ ባታ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ 💚💛❤ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏መምህሬ ቃለለ ሕይወት ያሰማልኝ ሺዓመት ኑርልኝ🙋🙋🙋
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
አሜን
@tadushocha7389
@tadushocha7389 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmerachen Enmsgenalen Fetar Erjam Edman Ten Abezto Ysetki
@sebleworkgelan9431
@sebleworkgelan9431 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ለሁላችንም የምንሰማበትን አይምሮና: የምንናገርበትን አንደበት: መልካም እንድንናገርበት ፈጣሪ አምላካችን ያድለን:ዘመናችንን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏
@billywingrove1173
@billywingrove1173 2 жыл бұрын
Amen Amen
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 жыл бұрын
መማህራችን፡ታማታቹሁን፡ባልቦነችን፡ያሣዲርልን🙏🙏❤❤
@masthanmasthan1131
@masthanmasthan1131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@masthanmasthan1131
@masthanmasthan1131 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😭😭
@mimigosemimi6465
@mimigosemimi6465 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሌም በሱ ቸርነት ተሸክሞን ነው እንጅ እኛማ ምን አቅም አለን መምህራችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
ይሄ ትምህርት እደኔ እምነቶ ለጎደለዉናአ ተስፋ ለቆረጠ ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን
@leyateshome8375
@leyateshome8375 2 жыл бұрын
Tesfha athkurhi yana hethe egzbher kanhe gar naw
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
@@leyateshome8375 አመሰግናለሁ የኔ እህት
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
@@leyateshome8375 አሜን ከሁላችን ጋር ይሁን
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው ለቅዱስ ሚካኤል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሌም በሱ ቸርነት ተሸክሞን ነው እንጅ እኛማ ምን አቅም አለን።መምህራችን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን።እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ።
@عفافالمطيري-ص7ج
@عفافالمطيري-ص7ج 2 жыл бұрын
አባታቸን ቃለ ይህወት ያሰማልን ፀጋው በእድሜ በጤና ጠብቅልን
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለይወት ያሰማልን በፀሎታቹ አሰቡን ሰወ አገረ ይጨቀኛል❤❤❤😢😢😢😢
@firawtsegaye811
@firawtsegaye811 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖን መዳኒዓለም ይባርክ
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 4 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን መምህራቺንበእዉነትእዲሜናፀጋያብዛልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😢🎉🎉🎉🎉🎉 ስለሁሉምነገርእግዚአእግዚአብሔርይመስገንመምህራቺንበእዉነትእዲሜናፀጋያብዛልንለዘላለሙአሜንአሜንአሜንስለሁሉምነገርእግዚአብሔንይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ቅዱስ ሚካኤል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያምጣልን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን! አንተን የሠጠን አምላካችነ ስሙ የተመሰገነ ይሁን !!!
@Kasanesh-h7g
@Kasanesh-h7g Ай бұрын
መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏
@Usher.Mk77
@Usher.Mk77 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዘመኖት ይባረክ አሰተዋይ ልቦና ያድለን እግዚአብሔር አምላኽ
@bilenlove6432
@bilenlove6432 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@ferahiwetayaliwu5
@ferahiwetayaliwu5 2 жыл бұрын
Fetari tegawn yabzalot memhrachen ye nefes megb selmgbun
@tseltsel9476
@tseltsel9476 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበተችንያኑሪልን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀያል ሆይ ትችላለህ የነፍስም የስጋ ገዢ አንተነህና ንጉስ ሆይ ድረስል አሜን መመህር እንዲህ እንዳፅናኑን የድግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛሎት
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ፈጣሪ ማርንማረን መምህርቅለህወት ያሰማልን በፀሎትአሰቡን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እሜና ጤናን ይስጥልን
@tegzawagedew9995
@tegzawagedew9995 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚያቢሄር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ይባርክ እግዚያቢሄር እረኛየ ነዉ በለመለመ መስክ ያሳድረኛል
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ
@እግዚአብሄርይመስገንስለሁ 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@rebeccatamrat5752
@rebeccatamrat5752 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ያልጠፋነው ከምህረቱና ከቸርነቱ የተነሳ ነው! ክብርና ምስጋና ለቅዱስ ስሙ ይሁን
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏
@lilalika3134
@lilalika3134 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@qatr3530
@qatr3530 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር እደሀፂያታችን ስይሆን እደቸርነቱ ያስበን የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
@yakatkiwi2232
@yakatkiwi2232 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋ በረከትን እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልኝ አባታችን 🙏🙏🙏
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@fsahayeeden1840
@fsahayeeden1840 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hebstedamde4992
@hebstedamde4992 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን
@huyghr4046
@huyghr4046 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን::አምላኬ ሆይ እንደኔ ሃጥያት እንደ ቸርነትህ ብለህ ይቅር በለኝ ሽክሜን አቅልልኝ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏❤️❤️
@aflitube3991
@aflitube3991 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማለን።
@betihailu7395
@betihailu7395 Жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ በጭንቀቴ ተጨነቅልኝ ጭንቀቴን ዉሰድልኝ ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ በቃ በለኝ አሁንስ ደከመኝ ጌታ ሆይ አባክህ ከኔ ጋር ሁን!!! መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የአገልግልት ዘመንኦትን ይባርክልኝ።
@hannagebresilassie3604
@hannagebresilassie3604 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@etsubdinkandualem3009
@etsubdinkandualem3009 10 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ ፀጋውን ያድልልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ ይባርኮት
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 2 жыл бұрын
ቼሩ አባታችን እጊዚአብሄር ክብር ምስጋና ይድረሰው የተስፋችን ጌታ የተስፋችን ንጉስ አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን ለሜምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለኛም የሰማነውን በተግባር እንድንፈፂም ይርዳን
@hwatii
@hwatii 8 ай бұрын
Amen 🙌🙏 amen 🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏💖🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏 አባታችን! መምህራችን!እርሱ በወደደው ቀን በርሶ አድሮ የተናገረውን ቃሉን እንድንሰማ የረዳን ያስተማረን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏 አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን🙏 እህተ ማርያም በፀሎቶት አይርሱኝ!!!
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ክብሪ ይሃበለይ አባና ርግአት ዝዕድል ምክርን ተስፋን ተግሳጽን ቃል ሂወት የስምዐለይ አቦና
@maromarhawet7304
@maromarhawet7304 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አግዚአብሔር አምላኬ አድሜ ጤና ይስጥልን አብዝቶ ❤️❤️❤️
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ብዙ ነገሬን አሳልፈክኛል ዛሬም እንደምታሳልፈኝ አምናለው ይደረግልኛል አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@iyte6176
@iyte6176 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማለን መምህር እረጅም እድሜ ጤና ይጠብቅለን
@zelalemmekuria3501
@zelalemmekuria3501 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥዎት ።ዶክተሮች ብቻ አይደሉም ሁላችንም ልብ ልንለው የሚገባን ምክር ነው።ኃይለእግዚአብሔር ከሀዋሳ ።💚💛❤
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
አሜን። አሜን። አሜን። መምህራችን። እድሜ። ከጤና ጋር። ያብዛሎት። ቃለ። ህይወት። ያሠማልን።
@Gigi-mn9ph
@Gigi-mn9ph 2 жыл бұрын
amen. kale. hiwote. yasemalen. memehere
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር በፀሎታቹ አሰቡን ሰወ አገረ ይጨቅኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@melesachewkebede8347
@melesachewkebede8347 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሚን አሜን አሜን መምህር ቅለህወት ያሰማልን በፀሎት አሰቡኝ ሰው አገር ጨቆኛል ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
ህዝቤን አፅናኑ እንዲል ወንጌሉ እኛ ኢትዮጵያዊያን በተለያዩ ጉዳዮች ተጎሳቁለናል ዝለናል እንደዚህ የሚያፅናናን እንፈልጋለን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለ ሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ጸሎት ልመናሁ አይለየን ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ አስቡን ሒወታችን ምስቅልቅል ብሎብናል
@alemtshaybayou759
@alemtshaybayou759 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 Amen 🙏 🙏🙏🙏
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@etseweyngossaye7779
@etseweyngossaye7779 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
@የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኔም ከቤተሰቦቼና ልጆቼ በጸሎትዎ አስቡን አሜን 🙏🙏🙏
@JamilaJamila-b2b
@JamilaJamila-b2b Жыл бұрын
አሜን አሜን በፀሎታች አሰቡን❤❤😢😢
@mafietble4355
@mafietble4355 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን !በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ጭንቀት ለከበበነኝ ሸክሜን ያቀለለው እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN
@tekuamnidani983
@tekuamnidani983 2 жыл бұрын
አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hananengeda778
@hananengeda778 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwote yasemaln 🙏🙏🙏
@mulimuli6211
@mulimuli6211 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን
@እህተማርያም-ገ7ዠ
@እህተማርያም-ገ7ዠ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛለት አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ወደ መልካም መንገድ ይለውጥልን በያለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@tenugebru6315
@tenugebru6315 2 жыл бұрын
አሜን
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እሜን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡ መምህር ዶ/ር ዘበነ እውነት ነው ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
@ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ አምላክ ሆይ እንዳልፈራ አንተ እርዳን ደግፈን ቃለህ ሀይላችን ነው አቤቱ ስለ እማምላክ ብለህ ለአገራችን ሰላም ፍቅርን ላክልን አሜን
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 አባታችን ተስፋ ሰጪ አጽናኝ ስለ ሆነው ትምህርትዎት አምላክ ይስጥልን🙏 ቸሩ አምላካችን ሁሉን የምታይ የጎደለውን የምታሞላልን ከጎናችን አትራቅ ሀገራችንን ከዚህ ፈተና አውጣልን 🙏💐💞
@waltaiyyesuuskenaamucaaars974
@waltaiyyesuuskenaamucaaars974 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@efrata7086
@efrata7086 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ሰላምዎሰናይ
@ሰላምዎሰናይ 2 жыл бұрын
ኣሜን እዝጋብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አባታችን እንኮን ደናመጡልን ቃለይሆትያሰማልንፀጋሁንያብዛልን እግዚአብሔር ሸክማችንያቅልልን አሜን፫
@tigebrhanu1999
@tigebrhanu1999 2 жыл бұрын
ሰላም የጌታችን የመዳኒታችን የክርስቶስ ቤተሰቦች ሰላም መምህር
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio 🇪🇹☦
@sarazahrani1385
@sarazahrani1385 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን
@ማሂሐበሻዊት
@ማሂሐበሻዊት Жыл бұрын
አሜን 😢😢😢ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@abbniabbnit5952
@abbniabbnit5952 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@negielve1454
@negielve1454 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ፀጋዉን ያድልልን ❤❤❤
@danielmamu10
@danielmamu10 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን እጅግ በጣም የማከብሮት መምህሬ እግዚኣብሔር የኣገልግሎት ዘመንን ይባርክላቹህ ዋጋቹህንም በማያልፈው ኣለም በወርቅ ቀለም ይጻፍላቹህ
@genetalemu8825
@genetalemu8825 2 жыл бұрын
Amen Amen
@genetzewdu6084
@genetzewdu6084 2 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሸክማችን ያቅልልን
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን
@ፋኖአማራኢትዮጵያ
@ፋኖአማራኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን!🙏
@mekdes621
@mekdes621 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Tebarek bebibzu kalehywot yasemalin
@ስርጉተስላሴ
@ስርጉተስላሴ 2 жыл бұрын
እውነት ነው !እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ውስጤን ነካኝ አብሶማ ለእኔ ከሚልዮን ጊዜ በላይ በሀይል በሰከንድ የሚደርስልኝ እልልልልልልልልል እባትዬ ሁሌም ከኔ አትለዬኝ ። ለመምህርም ቃለ ህይወት ያሰማልኝ።እረዥም እድሜ ይስጥልኝ። አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ።
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 2 жыл бұрын
አሜን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ደስ የምል ትምህርት ውስጥን የምያክም ብርታትን የምስጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ሁልም በቤቱ ያኑሮት አሜን
@Fh-vi1qf
@Fh-vi1qf 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሒ ዉትያሠ ማልን አባታቺን እድሜ ፀጋዉን ያብዛል ን
የሕይወት ዘመኔ ከፋብኝ! ተግሣጽ ለኵሉ
50:57
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 92 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 104 М.
በስግደት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው!
26:01
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 322 М.
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН