ለምን ትጨነቃላችሁ? መቼ ትጨነቃላችሁ? ሰለሞን ትጨነቃለችሁ? - በየቀኑ ስሙት - መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 297,650

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

Күн бұрын

Пікірлер: 880
@biniYam5661
@biniYam5661 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ጭንቀት የአለማመን አንዱ ውጤት ይመስለኛል ግን በጣም ከሚጨነቁት አንዱ ነኝ ፀሎት አድርጉልኝ መምህር
@classicphone5908
@classicphone5908 2 жыл бұрын
በውእነት ቃለ ህይወት ዬሰማልን መምህራችን አደኛ እኒነኝ እጨነቃለዉ መምህር ወለተ ማርያም ከብሩት ፀሎይልኝ
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እኔም እንዴዛ ነኝ የጎደለብኝ የለም እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሁሉ ግዜ ጭንቀት ነው ስራዬ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይጭንቀት መንፈስ ያስወጣልን
@zarituzawuduu126
@zarituzawuduu126 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@metsihetbogale287
@metsihetbogale287 2 жыл бұрын
Eneme
@samilanicell8907
@samilanicell8907 2 жыл бұрын
Ayizosh/ Ayizoh atcenanek Hulu bersu NW.
@merongirma6247
@merongirma6247 2 жыл бұрын
ለጭንቀት በጣም ጠቃሚው ነገር ዘወትር ከፀሎት በኋላ መስገድ ነው! የአምልኮ ስግደት በተላይ በጣም ከምነግራቹ በላይ እረድቶኛል። እግዚአብሔር ያበርታን!
@albloushi6189
@albloushi6189 2 жыл бұрын
የአምልኮ ስግደት እንዴት ነው የሚስገደው ብዛቱስ ምን ያህል ነው እህት እንዳታልፊኝ መልሽልኝ
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 2 жыл бұрын
ውይ እኔ ስፀልይ ይጨንቀኛል ተውኩት
@merongirma6247
@merongirma6247 2 жыл бұрын
@@yeshyhall6997 አዎ ሴጣን ፀሎት አይወድም፣ የሚያስጨንቅሽም ለዛ ነው ፀሎት ላይ። ውጊያው ቀላል አደለም ግን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስላለ ምንም አንፈራም። ለመበርታት ሞክሪ ፀሎት መተው መፍትሔ ስላልሆነ!
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 жыл бұрын
@@albloushi6189 ለጌትነቱ ለአምላክነቱ ቅዱስ ስሙን እየጠራሽ መስገድ ቢያንስ በቀን 41 መስገድ በሰፊው ደሞ ዩቱብ ላይ ስለስግደት ብለሽ ሰርች ሲታረጊ ይመጣልሻል
@fantshgebremariam9509
@fantshgebremariam9509 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጠልን!!!!!!!!
@liyagetachew266
@liyagetachew266 2 жыл бұрын
ልጅ እዲሰጠኝ ፀልየም ግን ያስጨንቀኛል ፈጣሪ አምላክ ጭንቀቴን አይቶልኝ እዲሰጠኝ በፀሎት አስብኝ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልኝ
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር Жыл бұрын
ገደለ ፃድቁአቡነኪሮስ እያለቅሽ ፀልይ ቃልኪዳን ተስቶአቸዋል ገድላቸውን እያለቀስ ያነበች ሴት ፀበልአቸውን ጠጪ ታገኛለሽ
@gdeyfkr8926
@gdeyfkr8926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀሎትሽን ይቀበልልሽ እህቴ የሚሳነው ነገር የለም😢😢😢
@arsemalee3626
@arsemalee3626 5 ай бұрын
Fetari yelbshn yismash
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል
@ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል 2 жыл бұрын
አልጨነቅም እልና ያለፈውን ያለሁበትን የነገውን እያመጣ ቀኑን ሙሉ ስጨነቅ ነው የምውለው ለሰከንድ እረፍት አይሰጠኝም ፈልጌው ግን አይደለም ሁሌም ነው ጌታ ሆይ ይሆን ነገር ከኔ ፍፁም አርቅልኝ እላለሁ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ ይሆን መንፈስ ከእግርህ በታች ቀጥቅጠህ ጣልልኝ በምትወዳት እናት ይሁንብህ 😭😭 በፀሎት አስቡኝ አባታችን
@barchchkulata9218
@barchchkulata9218 2 жыл бұрын
Enem lemute nawo becheket basabe gen felge ayedlem mechenekewo fetare cheketun yarekelen aderane😭😭🙏🙏🙏🙏
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt 6 ай бұрын
እኔም በኡነት እራሴን እስከምጠራጠር ድረስ ግራ ይገባኛን ልተኛ ብየ ጭንቅላቴላይ ድቅን ይልብኛል መድሀኒአለም ከዚህ ጭንቅ አውጥቶ ስለ ፈጣሪያችን የማንስብበትን ጊዜ ያምጣልን 🙏🙏🙏
@sisayhaftay5892
@sisayhaftay5892 28 күн бұрын
ኣምላኬ ሆይ ጭንት ኣርቅልን
@hwatii
@hwatii 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 amen 🙏🙏 amen amen 🙏 amen 🙏🙏🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@mazmazi640
@mazmazi640 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ሁሌም ትምህርቶት ይመማርከኛል እደኔ ለምትጨነቁ ሁሉ በተጨነቅንበት ነገር😭😭 ሁሉ የእግዚአብሔር እጅ ይምጣል አሜን
@mekoye-f4h
@mekoye-f4h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 2 жыл бұрын
Amen amen amen qlehiwet yasemalen memherachen 🙏🙏🙏
@EsayasEsayas-jr5mk
@EsayasEsayas-jr5mk 5 ай бұрын
Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤
@MettyWork2860
@MettyWork2860 2 жыл бұрын
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ቃልህ መፅናኛዬ ተስፋዬ ህይወቴ ነው። ሰላም መምህር ዘበነ፡ ነብሰጡር ሴት ማድረግ ያለባት አና የሌለባትን እባክዎ ያስተምሩን። መቁረብ፣ ፀበል... የመሳሰሉትን
@getemadigo3497
@getemadigo3497 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen
@birtkunalabanos7946
@birtkunalabanos7946 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen ebifamaa Abba kenyaa waqayoo goftaan Kenya sagalee jirenyaa sini haa dhagesisuu 🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️
@mekoye-f4h
@mekoye-f4h 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እናመሰግናለን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እኔም ከሚጨነቁት አዱነኚ አባዬ በፀሎቶ ያስብኚ እህተ ማርያም እያላቺሁ
@ሀብታምአለባቸው
@ሀብታምአለባቸው 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እሚገርም ትምህርት ነው እግዚያብሔር ይባርክልን እድሜ ጤና ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mogestarko-qk7wd
@mogestarko-qk7wd Жыл бұрын
ቸሩ መዳኒያዓለም ምህረቱን ይላክልህ መምህራችን እንወድሀለን ያገልግሎሎት ዘመንህን ይባርክልህ ጤናህንና ሠላምህን ያብዘው አሜን።
@hilubae4324
@hilubae4324 2 жыл бұрын
Memher Egziyaber yimesgen Betam des yemil Temhert new enamesegnalen Egziyaber edme ena tena yistk Hulum beteseboche yetedesetubet new enamesegnalen beselotk asben Kidanemihert Gurara metehe yanagerkuke Tinshu Lij negh enena betsben endihum Le hagerachen beselotk asben ፍቅረጊዮርጊስ negh🙏🙏🙏🙏🙏
@siraksolomon9837
@siraksolomon9837 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን:: መምህራችን እደሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን::
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እደሜ ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ ይቅር በለን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
የዛሬው ትምህርት ለእኔ ነው በእውነት በጣም እጨነቃለሁ ልክ ከእንቅልፈ ተነስቼ ዩቲብ ስከፍት ነው መምህረ እሄን ትምህርት ፊት ለፍት አገኘሁት 😓😭🥰 ጌታ ሆይ በማለዳ እንድዝህ የምያፂናና ቃል ስላሰማህኝ አመሰግንሃሁ
@bekaluyismaw7633
@bekaluyismaw7633 2 жыл бұрын
Kalw,hiwot,yasemakin
@almaspleto64
@almaspleto64 2 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 2 жыл бұрын
አሜን ፫
@BanchiBanchi-m7u
@BanchiBanchi-m7u 11 ай бұрын
🙏🙏🙏
@sabchoHdC-xm9mt
@sabchoHdC-xm9mt 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@CherentYilma-se4ss
@CherentYilma-se4ss 9 ай бұрын
መልካም ትምርት ነው መምህር እግዚሀብሔር እምነት ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ መምህር ጭንቀት የአለማመን አንድ ዉጤት ይመስለኛል ግን በጣም ከሚጨነቁት አንድ ነኝ ፀሎት አድርጉልኝ መምህር ቃለ ሂወት የሰማልን ❤❤❤እድሜ ጤና ይስጥልን
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ
@ወለተጨርቆስየድንግልማርያ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን መመህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጭንቀትን ሁሉ ብትንትን የሚያረግ ትምህርት ነው በጸሎት አትርሱን በእውነት በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ አስቡን በጸሎታችሁ ሒወታችን ምስቅልቅል ብሏል
@abelcheru3062
@abelcheru3062 6 ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።
@genetjimma676
@genetjimma676 2 жыл бұрын
አሜን
@Gediyonmequannt
@Gediyonmequannt 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ነፍ ዓመት ኑርልን እናመሰግናለን ✝️🙏🙏🙏🙏🙏
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 2 жыл бұрын
Memhr kalhiwet yesmalna bxelot zekruna admin teana yhabelna fetari amen amen amen amen amen amen
@myandtgtube4887
@myandtgtube4887 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰምልን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እግዚአብሄር ከጭንቀት ያውጣን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@berkteengel5437
@berkteengel5437 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@sirguttube
@sirguttube 2 жыл бұрын
አሜን
@zewuditunigat439
@zewuditunigat439 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን።
@dezigonetoyle9457
@dezigonetoyle9457 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን 😢😢😢❤❤❤አሜን፫
@tsehaineshwoldegebriel5423
@tsehaineshwoldegebriel5423 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachen Kale Hiwet Yasemalen Cheru Medehanealem be Edemena be Tena Yetebekelen
@AbelDestalem-ee1dt
@AbelDestalem-ee1dt 8 ай бұрын
ኣሜን መምህራንችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ከጭንቀት ያውጣን 🙏
@EmebetNigatu-z7u
@EmebetNigatu-z7u 2 ай бұрын
እባኮ መምር በትንሽ ነገር እራስሽን አጥፊ የሚልጭንቀት ይሠማኛል በድንግል ማርያም ስም እለምኖታለሁ ለምኑልኝ።
@رزرززلت
@رزرززلت 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን አምላክ አሜንአሜን ይሁን ይደረግልን❤❤❤
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምራችን ጭንቀት አንዱ የአላማዬ ዉጤት ነዉ በፀሉት አሰቦኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ማሪያም
@FetleworkTolosa
@FetleworkTolosa 11 ай бұрын
ዶ/ር መምህር በኦውነት በተሰጠህ ፀጋ የየሰውን ልብ ነው የምትነካው በጣም ይገርማል ምንም ጠብ ላናደርግ እንዲሁ ጭንቀት ብቻ ትምህርትህ ገንቢ ዞር ብለን እንድናስተውል ገው ምታደርገው እ/ር ቀሪ ጊዜህን ሁሉ ይባርክልህ ከነ ቤተሰብር ተባረክልን
@christytomas1631
@christytomas1631 2 жыл бұрын
ግሩም ስብከት ነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@Hope-x7o
@Hope-x7o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት
@zaharazahara831
@zaharazahara831 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ ብርታት እድሜ ና ጤና ይስጠወት መምህር በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ እና በሺተኛ ልጀወት ወለተ ሰንበት ነኝ ከሳኡዲ
@asterkebreab8247
@asterkebreab8247 2 жыл бұрын
እኔ በጣም እየተጨነኩ ነኝ መ ምህር ጸሎት አርግኝ
@zutake6254
@zutake6254 2 жыл бұрын
Enem betam nwe yemchnkwe memhire tselote aderegulegne
@habtamuhmariam3163
@habtamuhmariam3163 2 жыл бұрын
በጎውን ለእኟ ያደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን።
@ማህሌት-ዠ4ኀ
@ማህሌት-ዠ4ኀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የወደቀ ያምያቀና ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን
@alemalem2113
@alemalem2113 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማልል በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን
@TomasTom-nn2dn
@TomasTom-nn2dn Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁልጊዜ የሚደመጥ የሚያረጋጋ የሚያበረታ አምላካችን እግዚአብሔር የታመነ ነው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@yonastamene5123
@yonastamene5123 2 жыл бұрын
እኔ በቀን ሁለት ሶስቴ እሰማሀለው ዛሬስ የምወድህ መምህሬ ደ/ር ዘበነ ባስተማርከው አልሰማህም አልስማማም።
@helenmoges5968
@helenmoges5968 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ግሩም ነው ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማልጠግበው ትምህርት 😭😭😭
@Modestyjane
@Modestyjane 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ✝️
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
በእውነት ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አንጨነቅ ሁሉንም በእርሱእጥላሌን ❤❤❤❤❤❤❤
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓሉ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርግሰ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት በእንባነው ያዳመጥኩት እግዝብሔር ከጭንቀት ያውጣል ፀልዩልኝ አባቴ በጣም እጭንቀት ውስጥ ነውያለሑት መላው ኢ/ት ኦርቶዶክስ ተዋሒዶ አባቶቸ ወንድሞቸ እሕቶቸ ፀልዩልኝ😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@natnaelmulugeta.yemaryamtu590
@natnaelmulugeta.yemaryamtu590 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሁላችንን ከጭንቀት ያውጣን።🙏🙏🙏
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bettyb1523
@bettyb1523 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hdjid988
@hdjid988 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ አባታችን መምህራችን እረጂም እድሜ አሙሉ ጤና ጋር እግዚያብሔር ያድልልኚ 🙏🙏🙏🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 2 жыл бұрын
በእውነት የህይወት ያል ያሠማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሆይ ስለናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ጭንቅታችን አቃልልን አገራችን ሰላም አድርግልን አሜን
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 2 жыл бұрын
Amen kalhewet yasemalin memhrachn erejm edme ketena gar yadililn betselitot Asbun 💙💛❤🥰🥰🥰🥰⛪💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💒💒💒💙💛❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
@dccsaerccr8936
@dccsaerccr8936 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን ።
@alemtsehayabebe7418
@alemtsehayabebe7418 2 жыл бұрын
ስለ ልጆቼ እጨነቃለው በህመም ውስጥ ስላሉት ልጆቼ እባክህ አምላኬ ሆይ አለማመኔን እርዳው እባክህ ይቅር በለኝ አንተ የሰጠኸኝ ልጆቼን አንተው እድጠብቅልኝ በፍጹም እምነት ላንተው አሳልፌ ሰጠውክ 🙌🏽ለተጨነቃትሁሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በተጨነቃችሁበት ነገር ላይ ምህረቱ ይገልጥ
@የገብርኤልልጅነኝ-ዘ5ነ
@የገብርኤልልጅነኝ-ዘ5ነ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን የኔ እህት
@almazassefa6951
@almazassefa6951 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እኔ በእውነት ሁሌም እንደተጨነቅኩ ነው ግን ምንም እንደማልጨምር እያወኪም ከራሴላይ ጭንቀትን ማስወገድ አልቻልኩም ምን ላድርግ ።
@ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ
@ኦርቶዶክስለዘላለምት-ፈ6ዀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@dinkneshnega351
@dinkneshnega351 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን መምህራችን
@emuemu9893
@emuemu9893 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@رزرززلت
@رزرززلت 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማል አባታችንአሜንአሜንአሜን የሁሉ የደረግልን❤❤
@senaittedsel7462
@senaittedsel7462 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@رزرززلت
@رزرززلت 2 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@etanashyatasha7584
@etanashyatasha7584 2 жыл бұрын
ካለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን የውርስልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር💒💒💒💚💛❤️
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የሚያሳርፍ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 6 ай бұрын
አሜን መምህራችን ጭንቀት ሳነስበዉ የሚመጣ ነገር ነዉ
@meseretayele1348
@meseretayele1348 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ላደለዉ መ ምህር ቃለሒወት ይሰማልን
@masimasi4968
@masimasi4968 2 жыл бұрын
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እሱ ልቦና ይስጠን እድሜ ለንሰሀ ያድለን ይቅር ይበለን እኔ በስደት ሒወት እንቢ ስላለኝ እየተጨነኩኝ እንቅልፍ እንኳን በስረሀት አልተኛም ፈጣሪ ሁሉን ያቃል በፀሎቶ ያስቡኝ እኔ ምንም ማድረግ እንዳማልችል እያወኩኝ እጨነቃለው የሰው ሀገር ከባድ ነው ግን ደግሞ እፅናናለው የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም እላለው እሱ ይርዳን ከጭንቀት ያውጣን
@nrjsnrjs8074
@nrjsnrjs8074 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርይረዳንአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@bxbcxhbx3948
@bxbcxhbx3948 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን
@tigestbelay1817
@tigestbelay1817 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን😘 🙏🙏🙏💒💒💒💒
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@kaltilahun-oq5to
@kaltilahun-oq5to 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በሆነው ባልሆነው በጭንቀት ስነጉድ እውላለሁ አባቴ በጠሎት አስቡኝ
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@agyiibfx6919
@agyiibfx6919 2 жыл бұрын
አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እባቴ መምህሬ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@musicandcomediescollection7304
@musicandcomediescollection7304 2 жыл бұрын
ዉዴ subscribe አርጊኝ በቅንነት፣ጀማሪ ነኝ ማርየ
@joorykfk330
@joorykfk330 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃል ህይት ያሰማልን
@ትግራይዓደይሂወተይ
@ትግራይዓደይሂወተይ 2 жыл бұрын
enkan dena metu memhre መፅናኛዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን❤️
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx 11 ай бұрын
የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር
@aylachakoyisha4540
@aylachakoyisha4540 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙌👏❤
@yewubdaryewubdar7351
@yewubdaryewubdar7351 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን
@emawede2064
@emawede2064 2 жыл бұрын
በትክክለኛው ሰዓት ለቤተሰቤ የደረሠ ተግሳፅ ትምህረት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር!!!
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን በፀሎታችሁ አስቡን ለሀገራችን ያብቃን ወለተ እየሱስ
@BB-jy6tw
@BB-jy6tw 2 жыл бұрын
A
@BB-jy6tw
@BB-jy6tw 2 жыл бұрын
1
@weynubelste9857
@weynubelste9857 2 жыл бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ል ጅ ክርስቶስ እግዜአብሄር በእድሜ በጤና ይጠብቅዎ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@matargroup1570
@matargroup1570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው 🙏🙏🙏🙏
@aishakhaliefa1302
@aishakhaliefa1302 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@zelalemyinor891
@zelalemyinor891 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ፣ መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን።
@zainahhelly329
@zainahhelly329 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
ፅድቁንና መንግሥቱን እሹ ሌላው ይጨምርላችኋል ነበር የተባለው ግን የስጋ እና አለማዊው ነገር ያስጨንቀናል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@MengistuTenna
@MengistuTenna Ай бұрын
መምህር, ቃለ ህይወት ያሠማልልን
@simonyohannes5026
@simonyohannes5026 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@fashionoutfit5124
@fashionoutfit5124 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ሁላችንን ከጭንቀት ያውጣን።
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ። በጣም የሚያስጨንቀኝ ነገር 1 በተሰጠኝ መክሊት ባለማትረፌ በጣም እጨነቃለሁ 2ኛ ቅዱስ ቃሉን ሰምቼ ባለመተግበሬ በተግባር ለመኖር ስሞክ ደግሞ መልሽ በመውደቄ እጨነቃሁ ግን በመጨነቄ ምንም ያመጣሁት ለውጥ የለም ጭራሽ ባሰኝ እንጅ 😭
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️ waw መምህር፡ፕ/ሮ፡ዘበነ፡ለማ፡ ቃል ሕይወት፡ያስማልን። እኔን፡በግል፡የምትለኝ፡ነው፡የመስለኝ። ተባረክ፡ ረጅም፡የአገልግሎት፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋሪ፡ያድልልን። ❤️❤️❤️
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልዎ አሜን ሰላም ዋሉ መምህር
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን፡መምህር ፡ዶክተር፡ ዘበነ ፡ለማ
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን እንተገብረው ዘድ ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ በእውነት ይህን ስ ሰማ ሆድ ባስኝ ባቴ በጸሎቱህ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 жыл бұрын
በጥዋቱ ይህን የመሰለ መልካም ትምህርት ሰምቼ ነብሴ ተደሰተች አባቴ ቃለህይወት ያሰማዎት
@genetaredo7255
@genetaredo7255 2 жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 23 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ኢየሱስ ያደነቀው ሰው! - መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
30:35
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 17 М.
በከሃሊነቱ የተወደደ ነገር አደረገ | አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:25:09
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.