ሽንት ቤትጉድጓድ ወይም ሴፍቲ ታንከር ለማሰራት በአሁኑ ዋጋ ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ ነሀሴ 4\2016

  Рет қаралды 2,989

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

ሴፍቲ ታንከር ለማሰራት በአሁኑ ዋጋ ስንት ብር ይፈጃል ሙሉ መረጃ

Пікірлер: 60
@ነኢማማነኢማማ
@ነኢማማነኢማማ Ай бұрын
ሥጠብቀዉነበር ይሄንመረጃ አብዱዬ እናመሠግናለን
@user-sp1oe8rk2t
@user-sp1oe8rk2t Ай бұрын
በጣም ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳው በርታ ማሻአላህ
@user-wh2bf2rf3k
@user-wh2bf2rf3k 16 күн бұрын
እናመሠገናለን🥰🥰🥰
@aminamoh619
@aminamoh619 Ай бұрын
ላይክ እያርጋችሁ ውዶች ምርጥ ወድማችንን እናበርታታው
@user-wh2bf2rf3k
@user-wh2bf2rf3k 16 күн бұрын
በረታ
@jamila3850
@jamila3850 Ай бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ቅድም ጀዛክላህይረን ለምሰጠን መረጃሁሉው 🎉🎉🎉🎉
@aminat6259
@aminat6259 Ай бұрын
እሰኪ ለኩሸና😊😊 ወድም 😂አሳብ ሆነችብኝ ትልቁን ሰረቸ
@SaadaSahada
@SaadaSahada Ай бұрын
እኔም ቤቱን ሰርቼ ኩሽናውን አቃተኝ ተውኩት😢😂
@user-mf2ko1pg3z
@user-mf2ko1pg3z 25 күн бұрын
❤❤❤
@user-vy9wr1si2z
@user-vy9wr1si2z Ай бұрын
ወንድም 30ቆርቆሮ እስከ ወሀ ልክ እስከ ሴፍቲ ታንከር ስንት ይፈጃል 30ቆርቆሮስ 3ክላስ ይወጣዋል ጀዛከላህ ኸይር
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካትሁ ውዶቸ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እናድርገው እናበረታታው አይከፈልበትም
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Ай бұрын
ባሁኑ፣ሂሳብ፣50,ቅጠል፣የቡልኬት፣ቤት ፣ስንት፣እንደሚበቃ፣ስራልንንንንን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ Ай бұрын
እዝህ እምታወሩት ሌላ ቤተሰብ እሚነግረንሌላ ማንንልመን😢
@الحمدلله-ز1ظ4ي
@الحمدلله-ز1ظ4ي Ай бұрын
በጣሞ እኒማቆሠልኩኝ።
@jshejsvs478
@jshejsvs478 Ай бұрын
እውነትሸነው እኔ ኢሄ ሰምቼ ጀምሬ ጉድ ሆንኩኝ ምንም አይገናኝም
@አለምማሞ-ረ8ቘ
@አለምማሞ-ረ8ቘ Ай бұрын
የሚሰረት እያጭበረበሩ መሆን አለበት😅😅😅😅😅😅
@الحمدلله-ز1ظ4ي
@الحمدلله-ز1ظ4ي Ай бұрын
@@አለምማሞ-ረ8ቘ አወ። ተቃጠልኩእኒማ አምሳውን። ሠማኒያ
@jamelababs
@jamelababs Ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን እናመሠግናለን ጀዛክ አለ ለምሰጠን መረጃ እኔም እየሰራሁ ነው ይጠቅማል የምተለውን መረጃ ሁሉ አቀብለ
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss Ай бұрын
ዋሌይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ሥለምታቀርብልን ሁሉ እናመሠግናለን ወድሜ አብደላ አደኛነኝ ለኮመት ዛሬ ብመልሥልኝ እዳታልፈኝ ለዘጠና ቅጠል ቤት ከመረጋ እሥከሌሾ ቻክ ቀለም የጅብሠም ኮርኔሥ በረዳ አጥር የውሥጥ ሸዋርቤት የውሥጥበር የውጭበር የበረዳ ሠራሜክ ባአላህ እዳታልፈኝ መቸም አመልሥም የጠየኩህን ሥራልኝ በሜቀጥለው እጠብቃለሁኝ ሴቀጥል ጀዛ ኩመላህ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 Ай бұрын
ወይ ጉድ😢😢
@AnnoyedCookingApron-jl2kc
@AnnoyedCookingApron-jl2kc Ай бұрын
አደኛነኝ👍👍👍👍
@murshidamurshida8266
@murshidamurshida8266 Ай бұрын
ቀጣይ ውሃ ልክ ዋጋ ስራልን በአሁኑ ዋጋ ለኔ 70 ቆርቆሮ ቤት
@sofiasofia163
@sofiasofia163 Ай бұрын
ወንድም አላህይስጥልን እኔምጠይቄህነበር የፕላስቲክ ኮርኒስ ባንደኛዉ ደረጃ እናበሁለተኛዉ ደረጃኮርኒስ ዋጋዉን እና አሳየን በከለር ወንድም አማና
@sethiotube5682
@sethiotube5682 Ай бұрын
እኔ ሴፍቲ ታከር ማሰራት ፈልጋለሁ ባለሙዳ ስጠኝ ካወቅክ
@MENESA-l1c
@MENESA-l1c Ай бұрын
ወንድም እደት ነህ አሁን ላይ ናስስ የተገተፈ ቆንጆ አቋም ያለው ቤት ስንት ይሸጣል በአህመድ እንድሪስ ቤት አካባቢ መርሳ ያለቀለት ቤት ምርጥ ሰፈር ላይ ስንት ይገኛል ከቻልክ መልስኝ አማና
@ummuumubaarektube3955
@ummuumubaarektube3955 Ай бұрын
Ine 70,000 new yesarahut
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 Ай бұрын
አብደላ እዋልካ መሬት ላይ ይህ አይሆንም አሉኝ የጎማውን ባሰራ ችግር የለውም ወይ
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ችግር የለውም
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d Ай бұрын
ስለ ውስጥ በር ጠይቄህ ነበር ስንት ነው
@Fatumamasha-js1vq
@Fatumamasha-js1vq Ай бұрын
ወድሜ አሰራቸ ነበረ ግን ከታቺ አሪፍ ገድራገዉት ነበረ ከላይ ልጥፍ አድርገቡ ነዉ የሰሩት ቺግር አለወይ 😢
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Ай бұрын
የት ነው ያላችሁት
@user-de2yb3kx9b
@user-de2yb3kx9b Ай бұрын
3/4 የሆነ 200,000 ነው ያሰራሁት ከ3 ወር በፊት
@eexx2236
@eexx2236 Ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Ай бұрын
እምፈልገው ጥያቄ ግን አሁን በክረምት ማሰራት ይቻላል ወይ ጉድጎዱን ውሃ አያበላሸውም ወይ? መልስልኝ
@user-xy2yj2df9n
@user-xy2yj2df9n Ай бұрын
አሁን አይቻልም ግን ክረምቱም ሊወጣነው እኔ እራሱ ሲወጣ አስጀምራለሁ ኢንሻአላህ
@lovemama5484
@lovemama5484 Ай бұрын
ይቻላል ይከደናልኮ
@ሰኢድከዱባይ
@ሰኢድከዱባይ Ай бұрын
ይናዳልኮ ይሄ ክብደትስላለው ጥሩአደለም
@aminamoh619
@aminamoh619 Ай бұрын
ባይታራስ ቢቀር
@Rhma-ym2fs
@Rhma-ym2fs Ай бұрын
ከቻልሽ ሞክሪ ክክክ እኛ እንፈልጋለን ሆ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Ай бұрын
እኮ ምን ተበልቶ😁😁😁
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Ай бұрын
ኧረ ወላሂ በጓሮ ዘወር ብለን እንጥለዋል እደድሮው በያቸውማ😂
@aliiali113
@aliiali113 Ай бұрын
ኪኪኪኪኪ😂😂በጣም
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
​@@hosenhosen6687😂😂😂😅😅
@ommuhamedtaji5739
@ommuhamedtaji5739 Ай бұрын
ወንድም ሴፍቲ ታንከር አሰርቸ ነበር ለኩሽና ደግሞ የእቃ ማጠቢያ ማድረግ ፈልጌ ነበር እንደት ማገናኘት ይቻላል ተፋሰሱን አርማታ ተሰርቶበታል ?
@user-yh8kb3pk1r
@user-yh8kb3pk1r Ай бұрын
ስንት ፈጀ ብሽ ስንት በስንት ነው?
@ommuhamedtaji5739
@ommuhamedtaji5739 Ай бұрын
@@user-yh8kb3pk1r ሂሳቡንአላወኩትም አጥር ጋ ነበር እየተሰራ የነበረው ድንጋይም ሲሚንቶምአንድላይስለተጠቀሙአለወኩትም ግን የባለሙያ7ሺ ከፍየአለሁ የሚቆፍሩት ደግሞ በሜትር200ብር ነበር አጠቃለይወጩን አላወኩተም
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
ከአርማታ በፊት ነበር መሆንያለበትእኮ ለማንኛውም ባለሙያወችን አማክሪ አርማታውን አንስተው ይሰሩልሻል
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp Ай бұрын
ዊይ 100ሽብር ወላሂ እንደውውድነው
@RabiaAhmed-ue7fk
@RabiaAhmed-ue7fk Ай бұрын
አሁንንን ነው ኡኡኡኡኡኡኡ ማለትትት
@Alem-p9g
@Alem-p9g Ай бұрын
አብድ ወንድሜ 7በ8ለሆነ ቤት ሥንት ጥቅል የመብራት ገመድ ያሥፈልጋል❤
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ስድስት
@እሙሙአዝወሎየዋ
@እሙሙአዝወሎየዋ Ай бұрын
ወድሜ ለ90 ቆርቆሮ ቤትማቆሚያ ስት ብር ይፈጃል እስከ ውሀ ልኩ
@meramaarega2707
@meramaarega2707 Ай бұрын
350000ይወስዳል
@ekru7258
@ekru7258 Ай бұрын
​@@እሙሙአዝወሎየዋ እህት እንዴየቦታው ይለያያል እነሱ የመጽሐፍ ሉንን ከሰማን ቤተሰብ ጋር መጣላት ነው እኔ90ቆርቆሮ ውሃልክ እስከ ሊሾ ተደርጎል 6መቶሺ80ነው የወሰደው
@BehruKedir-rz9cx
@BehruKedir-rz9cx 22 күн бұрын
አረ የመተቀዉን ነገር አትነገር ኢኔ 3×3 ጢልቀት 6 በለ 14 ፌሮ 35 ፍሬ በለ16 ፌሮ 6 ፍሬ ነዉ የጨረስኩት ለፌሮ ቢቸ ኢስከ 90 ሺህ ነዉ የጨረስኩት የመይሆን ዎሬ ተዎረለክ ዎይ ሰዉን አተሸቢር
@-ahadutube
@-ahadutube 22 күн бұрын
ሀሀሀሀ አይዞን
@BehruKedir-rz9cx
@BehruKedir-rz9cx 22 күн бұрын
@@-ahadutube አረ የሚሬን ነዉ ማሊህ ሲለ ሴፍቲዉ የመይሆን ነገር ነዉ የዎረሀዉ መረጀዉን ሲሰመ በጠም ግረነዉ የገበኝ
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 62 МЛН
የግንባታ እቃዎች ዋጋ በ2017 ጨመረ ወይስ ቀነሰ ሙሉ መረጃው
8:02
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 3,3 М.
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 121 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН