ሽኝት!! የጥበብ ውለታ አለምአቀፍ ጉዞ መጣን መጣን … አውሮፓ እና አሜሪካ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 204,477

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

የጥበብ ውለታ አለምአቀፍ ጉዞ መጣን መጣን … አውሮፓ እና አሜሪካ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 317
@adyarega101
@adyarega101 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፈርጦች በጤና ኑሩልን ❤❤
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እንኩዋን ለታላቁ የረመዳን ጾም አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ጋዶኞችዬ 😘🙏
@abdu9610
@abdu9610 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሳን
@EbenezersBikingTrails
@EbenezersBikingTrails Жыл бұрын
ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይሰጣቹ🙏🏼❤️
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
አቤት ግርማ ሞገሰ አቤት ውቤት ኢትዮጵያ በአካል ያየኋት ነው የመሰለኜ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን😢❤
@vifu2473
@vifu2473 Жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላሉ❤❤❤
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
lek new konjo
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም የምወዳቸው አባት እና እናት ተዋንያኖች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እውነት እናንተ የተባረካችሁ ናችሁ 🥰
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Жыл бұрын
የኔ እናትና አባቶች ሥወዳችሁኮ❤❤❤ሠይፍሻ ሥላቀርብክልን እነዚህን እቁዎች እናመሠግናለን🥰🥰🙏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ተወዳጅ የጥበብ ስዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏🏾❤ አይ ዳንስ👍❤️
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ ረመዳን አደረሰነሰ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤😢በሰደት እደትነው ረ መዳን አቀባበል
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ማሻአላህ አቀባበል በጀርዶን ከቤተሰብ ጋር ተለያይቶ እየተቀበልኩት ነው
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
​@@hdbnokjul ጆርዳን ነሽእዴ እኔም ጆርዳን ነኝ 😢😢
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
"ደግ አምላክ ነዉ ያለን። እንኮራለን በእሱ ።" እዉነት ብለሻል ፍቅርተ እህታችን ። ክብሩ ይስፋ። "የጥበብ ጉዞ"❤🇪🇹 የተሳካ ይሁንላችሁ። From; Newcastle
@Sarasara-sb8rl
@Sarasara-sb8rl Жыл бұрын
ወላጆቻችን ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤🎉
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@user-ie5js6to7e
@user-ie5js6to7e Жыл бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@tsion797
@tsion797 Жыл бұрын
ታድላችሁ በእናንተ ዘመን ሰላም ፍቅር ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ኢትዮጵያ የቀደመ ፍቅራችንን ሰላማችንን ይመልስልን
@bint4181
@bint4181 Жыл бұрын
አሚንንን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
በጣም አምራቹሁ ደምቃቹሁ በባህላዊ አልባስ በወግ በማእረግ የዕድሜ ባለፀጋዎችና ምርጥ አርቲስቶች ልዩ ክብርና ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር አሁንም ዕድሜና ጤና እመኝላቹኅለው ውድ ኢትዩጵያውያን በሙሉ 🙏💞🇪🇷🇪🇹
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
አንጋፋ አርቲስቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን💜እትዬ ፍቅርተ በጣም ነው ምወድሽ😊💜
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ እድለኞች ነን በጎረቤት እናቶችና አባቶች ተገርፈን ተቆንጠን ተገስፀን ተስመን ጎርሰን እረ የኛ ዘመን ነው ጥሩበጣ ጥሩ ጊዜ ትልቅ ሰው አክብረን ታዘን እቲቲ ጋሽ እከሌ የትና እናት የትና አባ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
የኔ የጥበብ ባለውለታዎች ሰላማቹህ ይብዛልኝ አሴ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ❤❤ሶልዬ አባቢ ስወዶት ወይኒንና ፍቅርዬን ማግኘት ምኞቴ ነው🥰🥰
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
በህይወት ካለህ ብዙ ታያለህ እግዚአብሔርም ጤና ይስጣችሁ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ጠቢቡ ስለሞን, ጥበብን ጠብቦል!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Жыл бұрын
በዚህ አምስት ዓመት ነው ኢትዮጵያ ሰላም ያጣችው
@HabtamuGet
@HabtamuGet Жыл бұрын
እትዬ ወይንሸትን እና እትዬ ፍቅርተን እንደኔ እሚወዳቸው ?❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እኔም በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤❤❤❤
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
አቤት ዉበት አቤት ማማር ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣቹ የኢትዮጵያ ፈርጦች ስታምሩ
@DilnesawZergaw-pg6im
@DilnesawZergaw-pg6im Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና እመኛለው።
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 Жыл бұрын
አቦ የድሮ አርቲስቶች ምርጥ ናችሁኮ❤❤❤❤ አሉ እንጅ እነ 21😅😅😅
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ምርጥ አርቲስቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ በሉአቸዉ
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ይክበር ይመስገን ሰይፍሻ አክባሪህ ነኝ
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ያብዛላቹ ፊልም በናንተ ግዜ ቀረ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃቹ የሀገሬ ሠዋች 💚💛❤💚💛❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
የኛምርጦች እፍፍፍፍ እድሜ ይስጣችሁ ጋሺ ሰሌ ሁላችሁም ምርጦች
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
የኢትዮ ፍርጡች ❤ እረዠም እድሜ ከጤና ጋራ ይሰጣችሁ ❤❤❤🎉
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹ❤❤❤
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
የዛሬ አመት ኮርና ይዞኝ በትንሹ አሸኝ እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን ብቻ ተኛሁ ምግብ ዘጋኝ
@asadaasada936
@asadaasada936 Жыл бұрын
አቤት ውበት ማማራችሁ አምላክ እረጅም እድሜንና ጤናን ያብዛላችሁ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Жыл бұрын
የጎረቤት ልጅ ወላሂ እኔ 3 ልጆች አጥብቻለው በ2004 ዓ.ም በ 15 አመቴ እኛ ሰፈር አሁን ፍቅር ነን ቡና ለ5 እና 4 ነው ምንጠራራው
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Exactly fikirte! There is God’s blessing for Ethiopian people to survive this costly life!
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ
@BilalBilal-xw2bu
@BilalBilal-xw2bu Жыл бұрын
ሁሉ ናገር በድሮዋች ቀራ 🥰🥰🥰
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
መልካም ጉዞና የስራ ጊዜ ይሁንላችሁ
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 Жыл бұрын
Have huge respect and love all artists 💚💛❤️
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ኩንስንሶች የምንወዳችው የትያትሩ የፊልሙ ድምቀቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
@ameteteshome
@ameteteshome Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ይዉነቴን ነው ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ቀሪ ዘመናቹን ይባረክ 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
አቤት ውበት ማማር ድንቅና አንጋፊ ተዋንያኖች እረጅም እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ
@eyasumathewos3994
@eyasumathewos3994 Жыл бұрын
አቦ ዕድሜን ይጫምረለችው በአንድ ለይ በመያቴ ደስ ብሎኛል ፈጣር አይለያችው🙌🙌😍😍😍
@hanaalemayehu8057
@hanaalemayehu8057 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እድሜን እና ጤናን አብዝቶ ይስጣችሁ የኢትዮጵያን እንቁዎች ናቸው ክፋ ነገር አትዩ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Жыл бұрын
የሴፉ ሾው ባንዶች ስወዳችሁ ምርጥ ልጆች❤❤❤
@dantroband
@dantroband Жыл бұрын
TNXS SO MACH!!!
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 Жыл бұрын
ዋሀው የቀለጠው መደር አረጉት እኮ ፈታነው አቦ😂😂😂😂😂😂😂
@sintayhutarkgen3320
@sintayhutarkgen3320 Жыл бұрын
በኮሜንት የምታደንቁ የእግዚአብሔር ቃል ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ሰዉስ ስለነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል ተዉ ዘመኑ አልቋል ንሰሐ ግቡ መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ነዉ በሰማይ ይግባኝ የለም
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 Жыл бұрын
ዋውውውውውው የምወዳቸው አረቲስቶች ጥቁር እና ነጭ በጣም ደስ ይል ነበር
@mariyambekele2595
@mariyambekele2595 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤አሜን ረከት አያሳጣን አገራችን ሰላም ይሆን አሜን❤❤❤❤
@zj2164
@zj2164 Жыл бұрын
በዝህ ዕድሜ መደነስ ምን የምሉት ነው ? ንሰሐ ግቡ በወንጌል እመኑ ። ዘመኑ ልያልቅ ነው ። በጉብዝና ወራት ፈጣሪን አስብ ይላል ቃሉ ። ደንሱ ጨፍሩ አይልም በስተ እርጅና ።
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 💝💝💝💝🙏🙏🙏😘😘😘😘😇???😂😂😂
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
ፈጣሪ ትልልቅ እናቶቻችን እና አባቶቻችን ይጠብቅልን,ያኑርልን ያብዛልን
@hsbjssbv6476
@hsbjssbv6476 Жыл бұрын
አይ ደጉ ግዜ ደስ የሚል ዘመን ነበራችሁ ታድላችሁ ብቻ ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
እድሜኔ ጤና ይስጣችሁ
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
Thank you Seyfsha
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Well come! May God bless Our homeland.
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱን ያውረድልን የድሮ ጊዜ ይመለስ ይሆን
@memevlog586
@memevlog586 Жыл бұрын
Egzaber yikber yimsgen 🙏🙏 semu yetmsgen yihun 🙏
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ድንቅ የጥበብ ፈርጦች ኑሩልን አዛልዬ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤
@TiNa-fe9cr
@TiNa-fe9cr Жыл бұрын
Can you please have spare chairs for next time. It so uncomfortable and disrespectful to watch such seniors being interviewed while standing 😢
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ በሰላም አድርሶ ይመልሳችሁ🙏🏾
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ስታምሩ ሁላችሁም የክት ልብሳችሁን ለብሳችሁ አውዳአመት መስላችኃል ❤❤❤❤ አሜን የድሮውን ደጉን ጊዜ ያምጣልን ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን ሰላም ይስጠን ❤❤
@ovucj7709
@ovucj7709 Жыл бұрын
ወይ በጣምየምወዳቸዉ አሪትስቶች ነዉ ያቀረብካቸዉ. ፍቅርተ እና ማከዳ በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
@user-qz2ke7cw1z
@user-qz2ke7cw1z Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
አንጋፋ አርቲስቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን💜እትዬ ፍቅርተ በጣም ነው ምወድሽ
@fatumadem8868
@fatumadem8868 Жыл бұрын
እድሜጤናይስጣቸው
@ethiopia2846
@ethiopia2846 Жыл бұрын
ዋዉ ደሰ ሲሉ🥰🥰🥰🥰🥰
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
cool insight! 💪
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 Жыл бұрын
ስታምሩ ተባረኩ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
አቤት ማማር አቤት ባህል አቤት ኢትዮጵያዊነት ሁላችሁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፍቅርቅር እናደርጋችሁዋልን: የናንተን ግርማና ኢትዮጵያዊንት ይደርብን እመብርሀን አትራቃችሁ ✝️☪️🍏🍋🍎☪️✝️
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
nice insight! 💪
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ሰታምሩ የኢትዬጵያ ውዶች
@helenhelenmelesmeleshelen5456
@helenhelenmelesmeleshelen5456 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ሁላችሁም ❤❤
@Weded_Weded
@Weded_Weded Жыл бұрын
wow respect for all entire artist 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏i am firstt
@sarabekele3347
@sarabekele3347 Жыл бұрын
እኔ በኔ እድሜ ከ27 አመት በፊት ከናቴ ጋር መሳለሚያ ነጭ ጤፍ 80 -90 ብር በኩንታል አጋዛት ነበር
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኮሮና ብልፅግና ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ሰላማሽንን ፍቅራችንን ይመልስልን።
@eliseykimemeeliseykimeme5891
@eliseykimemeeliseykimeme5891 Жыл бұрын
Keberulen🙏🙏🙏❤
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
አሜ አሜን አሜ እናታችን አሜን🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥችው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
I love them.💚💛❤
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🥰🥰🥰💜💜💜
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ወይኔ የምርጦች ስብስብ ሲያምሩ❤
@hddi491
@hddi491 Жыл бұрын
ፈታ አደረጋችውኝ ❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድደ የማደርጋችው ሁላችውንም
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Жыл бұрын
ስታምሩ ❤😂
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
ዊይ ደስ ሲሉ😊
@firehiwottefera2130
@firehiwottefera2130 Жыл бұрын
ያምራሉ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ
@tesfalidet7620
@tesfalidet7620 Жыл бұрын
Nice
@betlehemyohannes8457
@betlehemyohannes8457 Жыл бұрын
Seyfu yehe danke edeme yenegeral alu
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
ማስተር አበነት ይቅረብ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ🍓🍓
@samuelseifu9842
@samuelseifu9842 Жыл бұрын
እሆ ቀርቦልሃል እንኳን ደስአለክ
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
አረ ቀርቦአል ሆ
@nona1628
@nona1628 Жыл бұрын
ቀረበእኮ ማማ
@user-su9nd9xy4n
@user-su9nd9xy4n Жыл бұрын
ዛሬ ቀትቦል😊
@Lali-sm5by
@Lali-sm5by Жыл бұрын
ምንድነዉ የምታጨሱት ግን
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
ሁሉንም ስወዳቸው
@alazarzeleke
@alazarzeleke Жыл бұрын
The best show ......seyfu show❤
@dantroband
@dantroband Жыл бұрын
TNXS SO MACH!!!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@user-ef5wh1ty8f
@user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын
እንድህ ነው ማቅረብ ዋውውውው ወርደህ የወኒን
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ማሻአላህ በጣም ትምራላችሁ እረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ በሰላም በጤና❤❤❤❤❤❤ ወይንየን እና ፍቅርን ሳይ ሀያቴን ይመሱሎኛን በጣም ነው የምወዳቹሁ ማከብራችሁ የአላህ ❤❤❤🎉🎉❤❤❤ ማከዳ❤❤ ጥሩ እናት
@samuelemebet4423
@samuelemebet4423 Жыл бұрын
እናቶቼ አባቶቼ በጾምና በጸሎት ተግቶ በዚህ እድሜ ከመጨፈር መዘመር ይበጃል
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
በእድሜ በጤና ቆዩልን ፈርጦች😘😍
@nejatahmed5434
@nejatahmed5434 Жыл бұрын
Austaz yasin nuru gabzelen ebakeh
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 31 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,3 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 7 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 39 МЛН