“ትዳር መግቢያ እንጂ መዉጫ በር የለዉም” ባለትዳሮቹ //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 42,641

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 52
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያስቀደመ እንደዚህ አምላኩን ባደባባይ ክብሩን መልሶ ለራሱ ይሰጣል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቹ ተባረኩ ለምልሙልኝ !!!!
@tsegeabebe2926
@tsegeabebe2926 Жыл бұрын
ተባረክ ኢየሱስ እናም ኢቢኤሶች፡ እኛም አንዲህ ባገራችን የተወደደ ስምህን ያረከውን ቸርነት ለመናገር እድል አገኘን። ኢየሱስ ኢየሱስ ታላቅ ስም ምድሬን ባርክ። ከካንሳስ፡፡
@wubjmberie
@wubjmberie Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን የምንወዳችሁ የምናከብራችሁ ወንድማችንና እህታችን ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@amigosamigo459
@amigosamigo459 Жыл бұрын
የፓስተር ኤርሚያስ በሀይሉ እናትና አባት ናቸው ደስ ሲል ጀግና የሆነ ቆራጥ ልጅ አሎት ጌታ ይባረክ
@berhuaabyssinia5785
@berhuaabyssinia5785 Жыл бұрын
የእውነተኛ ፍቅርና መከባበር ተምሳሌት የሆኑትን 50, 60 ዓመታት በትዳር የቆዩትን ወላጆች "እየተያያችሁ ፍቅራችሁን ተገላለጹ" ብሎ የዘመኑን የማስመሰል ድራማ እንዲሰሩ ማድረግ ተገቢ አይደለም:: አንቺ ራስሽ ጠያቂዋና ሌሎች ሰለጠን ባዮች የዘመኑ ሴቶች ዝም ብላችሁ ተማሩ:: ወንዶቹም እንዲሁ::
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነው ለመግባት በር አለው ለመውጣት ግን በተለይ ለኛ ለሴቶች መስኮትም የለው ለወንድ ግን በር ብቻ አይደለም ግቢም አለው በፈለገ ጊዜ መውጫ።
@DulumeRobi
@DulumeRobi Жыл бұрын
ጌታ ፡ቀር፡ዘመናችሁን፡ይባራክ።
@learnguitarandworship6894
@learnguitarandworship6894 Жыл бұрын
😊በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ 😊😊
@etemeanchbezbhi8017
@etemeanchbezbhi8017 Жыл бұрын
ይጨምርለችሁ ያብዛላችሁ ተባረኩ
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
You are blessed! Thank you for sharing your testimony.
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Жыл бұрын
አቤት ግብዝነት ገና ከቃላቸው መናፍቅነታችው ተገለጸ ተዋህዶ እናቴ ከቤትሽ አይለየኝ ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ በእውነት የሚመለክበት ቤት እንዳደረከኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በኛቤት እግዚአብሔር ይመስገን ብንል እንጂ በድፍረት የእግዚአብሔር ሰው ነን አይባልም ቢያንስ በዘመናችን ባለው ቢንያም መቆዶኒያን አስተውሉ የማረባ ይሉናል ሰባት ሺ ሰው እያስተዳደረ ያሳዝናል ስተው ከእውነት የወጡ ሰዎች ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ማለት መንግስቱን አያወርስም ስለ ትዳራችሁ መልካም ቆይታ ግን እኔም አደንቃለሁ ነገሩ ግን ሰው የሆነ ሁሉ መልካም መሆን ስለሚችል ያመነም ያላመነም በትዳር ብዙ አመት ያሳለፈ ስፍር ቁጥር የለውምና ፣እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ጠባቡን ጎዳና መርቶ ለንስሃ ያብቃችሁ።
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 Жыл бұрын
እባክሽ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ ሞኝ አትሁኚ ማንንም አትስሚ እግዚአብሄርን እውነትን ግለፅልኝ ብለሽ ፀልይ አርሱ ይገልጥልሻልፕ
@almazsime4584
@almazsime4584 Жыл бұрын
እውነት ነው ... እግዚአብሔር መልካም ነው፣ ቸር ነው!
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
ጌታ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ትዳር የመሰርተ እግዚአብሔር ነው ❤❤❤
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ በትዳር ላይ ማለፍ የሚባል ነገር አለ
@elsabetabebe4914
@elsabetabebe4914 Жыл бұрын
ትዳሪ ከቤተሰብ በሚለው አልስማማ የባለቤቴ ቤተሰቦች ከ73አመታት በሀላ በሞት ተለያ የኔ ቤተሰቦችም 59አመታት በሃላ በሞት ተለያዩ እኔ እጅ በአከፊ ዉጣ ዉረድ 25 አመት ቆይቸ ተፋታን ያማለት ቤተሰብ ጥሩ ስለሆነ ልጅ ጥሩ ድሆናሌ ማለት አድለም
@hdbnokjul
@hdbnokjul Жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላ ቤተሰባችሁ አላህ ሁሌም ደስተኛ ያድርጋችሁ
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 Жыл бұрын
Wow, amazing. You are so blessed.
@israelasfau1919
@israelasfau1919 Жыл бұрын
እግዚአብሒር ይባርካች በጣሞ ነው የሞታሞሩት ትውልዳችሁ ይባረክ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️🌹🌹🌹
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" እራሱን የሚያምን ከሁሉም ነፃ ይሆናል "
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏❤
@bereketabate1709
@bereketabate1709 Жыл бұрын
I couldn’t believe my eyes…my grannies in the Lord!…I love you so much. This marriage is truly a blessed one and a blessing for many, I personally have eaten a fruit of it. Praise the Lord!
@zerituwondimu322
@zerituwondimu322 Жыл бұрын
yesemayi amilaki keriwuni zemenachun yibarik
@jesusismysaviour8611
@jesusismysaviour8611 Жыл бұрын
Beautiful couple inside and outside God bless them 🙏 ❤️
@andukatube689
@andukatube689 Жыл бұрын
ዋው እዴት ደስ ይላል:: ከስንት አመታት በሗላ አየሗችሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ልጅ መውለድ ደስታን ይፈጥራል For Happynes get Married
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ልጅን የሚሰጥ እግዚእብሔር ፈጣሪ ነው ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦኦ ደስ ሲሉ!!!!የሚያስቀና ነው!!!!ሉላዬ ውድድድድድ💕💕💕
@tsehayyimer6370
@tsehayyimer6370 Жыл бұрын
Praise to the Lord
@fikrte-qy9hb
@fikrte-qy9hb Жыл бұрын
Etaley ena gashe bhaylu sayachu betam nwe dse yalgne tebareku
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ፍቅር ካለ ሁሉንም የሚሞላው ፈጣሪ ነው "
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
💓💕💕ሉላዬ 💕💕💕ስወድሽኮ💞💕💕!!!!!በእነዚእ ጥንዶች እግዚአብሔርን ፍንትው አድርገው ያሳዩ ወላጆች ናቸው በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው!!!!እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብልን!!!!!💕💕💕
@Tube-qw3sw
@Tube-qw3sw Жыл бұрын
ማሻአላህ
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 Жыл бұрын
Batami dasi yilali geta yibarikachu
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
ትዳር ስጦታ ነው 🙏🙏🙏
@samriadoniyas6169
@samriadoniyas6169 Жыл бұрын
WOW eyesus kerstosen endi yemiyakebr tedar wey metadel amlakachenene akeberachehut tebareku
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
ትዳር ጥሩ ነው ጋብቻ ስጦታ ነው ።
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Жыл бұрын
" ፍቅር ያሸንፋል "
@megedelawitgaredew5685
@megedelawitgaredew5685 Жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲጋበዙልኝ ጥንዶች አሉኝ የማስመዘግበው እንዴት ነው
@mebatmebat6305
@mebatmebat6305 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@berrybismarckvselina2512
@berrybismarckvselina2512 Жыл бұрын
Edeme yesetote yetebareku beteseboche
@mayam3778
@mayam3778 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@zewdneshadal3085
@zewdneshadal3085 Жыл бұрын
Oó😊❤I
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e Жыл бұрын
ሉሊ አንቺም የተባረከ ትዳር ይስጥሽ። ይገባሻል
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
She’s already married.
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e Жыл бұрын
@@MT-mc4hk she used to be married.
@user-go7uw5ty2e
@user-go7uw5ty2e Жыл бұрын
@lidet5270 ye lijoch enat nech
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Жыл бұрын
E/r lenseha yabkacewe
@mekedestilahun5420
@mekedestilahun5420 Жыл бұрын
በክርስቶስ እየሱስ አምነው የዳኑ ሰዎች እኮ ናቸው ምን ማለት ነው ለንስሀ ሞት
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 Жыл бұрын
Lula shikor welajoch demo edmiena tena egzabhier ystachu.
መካኒሳ እና ትዝታዋ  /ትዝታችን በኢቢኤስ/
25:44
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,7 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 2 М.
How is it possible? 😅 #behindthescenes? #vfx
0:19
The Quinetto's
Рет қаралды 31 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН