እሸቱ ተሳስቶ ነው??????! @ComedianEshetuOFFICIAL @comedianeshetu

  Рет қаралды 104,766

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

ከአስደናቂው የውድድር ትዕይንታችን በስተጀርባ!!! የ500,000 ብር ህይወትን ለሚለውጥ ሽልማት የተወዳዳሪዎችን ልብ የሚያቆሙ ተግዳሮቶችን እና አስደናቂ ታሪኮችን በዚህ ቪዲዮ ተካተዋል። የተወዳዳሪዎችን አቅም እና ችሎታቸውን ሲያሳዩ ከኛ ቀላል ፈተናዎች በስተጀርባ ያሉትን ሚስጥሮችንም አካትተናል። ከቀላል ፈተናዎች ጀምሮ እስከ ከፍተኛ የድል እና የሽንፈት ጊዜዎች ድረስ ይህ ከመድረክ በስተጀርባ ቪዲዮ በእኛ ልዩ መድረክ ላይ የተፈጠሩትን ትይንቶች ያሳየናል።
Step into the captivating world behind our thrilling competition show! Explore the inner workings, heart-stopping challenges, and extraordinary stories of contestants vying for the life-changing prize of 500,000 birr. Discover the secrets behind our easy challenges as contestants push their limits and showcase their skills. From the rigorous selection process to the intense moments of triumph and defeat, this behind-the-scenes video gives you an exclusive glimpse into the high-stakes drama and excitement that unfolds on our extraordinary stage. Get ready to witness the thrill of a lifetime!
🔔 Make sure that you have the bell turned on, so you will definitely not miss any of our videos!
❓ ABOUT US:
Donkey Tube Media For POSITIVE Change!
🌐 Our other profiles:
▶Telegram - t.me/donkeytub...
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese \
▶ Instagram- / comedian.eshetu
⏩Other Related video
◼ • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼ • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 98
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን @ኢትዮ ሀገሬ ይቱብ
@እግዛኣብሔርእረኛየነዉ
@እግዛኣብሔርእረኛየነዉ Жыл бұрын
አሜንንንን
@Tewahedo27
@Tewahedo27 Жыл бұрын
አሜን amen
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
ኢማን እንኳን ደስ ያለሽ ግን ሂጃብሽን አስተካክለሻል ሱሪውንም አስተካክሊ this is duniya😢
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ከየት የመጣ መሰለሽ ግማሽ ሚሊወን ብር እኞም እናያለን እሼም ይደጋግማል ይከፈለዋል የለን ሰርቶ መሰረት ምርጥ ሰዉ እሼ
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
እናመሰግናለን @Al An
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
እ. ፕ😅ግ
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
የማርያም ወዳጆች እስኪ 100 ላይክ ለእናታችን እንስጥ
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
አያገባኝም ግን ምን አገናኘው ያ ሌላ ይሄ ሌላ ግን አያገባኝም ብያለሁ የለሁበትም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
ቆይ ለምድነው የሚደጋግሙት ነው አይኔ ነው ሁለት ቀን ተሰርቷልኳ❤❤ ውድማችንን እግዚአብሔር ይማረው 😢😢
@Habiba657
@Habiba657 Жыл бұрын
ይሄኮ. ከካሜራ ጀርባ ነው
@WogayehuArega
@WogayehuArega Жыл бұрын
ከካሜራ ጀርባ
@munayoutube548
@munayoutube548 Жыл бұрын
የዚን ውድድር ነገር ምኑንም አልገባኝም
@abduchannel6680
@abduchannel6680 Жыл бұрын
አረ እሼ ለአንድ ሚልየኑ ውድድር የስንት ሰው አይን ገርፎኝ subscribe አስደርጌ ነገር ግን ለመመዝገብ ስደውል ስልኩ ዝግ ነው ምን ተሻለ ?
@abduchannel6680
@abduchannel6680 Жыл бұрын
አረ እሼ ለአንድ ሚልየኑ ውድድር የስንት ሰው አይን ገርፎኝ subscribe አስደርጌ ነገር ግን ለመመዝገብ ስደውል ስልኩ ዝግ ነው ምን ተሻለ ?
@የወሎጠንበለልለፍቅርሟችነ
@የወሎጠንበለልለፍቅርሟችነ Жыл бұрын
ቆይ ግን ይሄ ሁሉ የእውነት ብር ነውደ 😮
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
😂ለኔም ጥያቄ ነው
@myhero6436
@myhero6436 Жыл бұрын
በባንክ ማስገባት ይሻላል
@የሱብቻ-ደ8ኰ
@የሱብቻ-ደ8ኰ Жыл бұрын
የመዳም ቅመም ነኝ 1መቶ ስብስክራይቭ መወዳደር እፈልጋለሁ ግን አንድ ይሰጠኝ
@Zahra-qh6md
@Zahra-qh6md Жыл бұрын
ምንም አልተመቸኝ ዌድድር መዘበራስቅ እደዚህ አስጠልቶኝ አያቅም
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ
@እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ Жыл бұрын
እሯ ይሄ ሁሉ ብር ነው ግን እሼ እረ አካፍለኝ የስዴት ሂወት ብገፋውም አልተገፋኝ
@Ethio_360
@Ethio_360 Жыл бұрын
ይሄ የናንተው ethio 360 አዲስ ዩቲዩብ ነው ገባ ገባ በሉ
@ethiosport50
@ethiosport50 Жыл бұрын
ከውድድሩ ይልቅ የcampus ተማሪውን ለማሳከም ተስፋ አርገው የመጡት ልጆች ሲወድቁ ያየሁት የስሜታቸው መቀያየር ያማል እሼ ደሞ በዛ ሰዓት ማስተዛዘኛ ይመስል የሰጠኸው ሽልማት ጭራሽ የነሱ ስሜት እንዳልተረዳክ ያሳብቃል። ብቻ ሀሳቤን አነሳው ካጠፋው አርሙኝ ብንችል እኛውየ donkeytube አባላት ለዚ ወጣት ልጅ ምንደርስለትን መንገድ እናበጅ!!! ሁሌ እሼን ብቻ አንጠብቅ ቢያንስ ከ1.9 ሚሊየኑ 200ሺው 10 ብር ቢያዋጣ 2 ሚሊየን ብር እንደርሳለን እኮ ወገን እንረባረብ
@bestsadaomar3358
@bestsadaomar3358 Жыл бұрын
👍
@ባሕረሀሳብዘኢት
@ባሕረሀሳብዘኢት Жыл бұрын
ኸረ ስልካቹህን ክፈቱ እሸቱ የእውነት ከሆነ ውድድሩ በ አራት ቀን 117
@marmar7350
@marmar7350 Жыл бұрын
እሼ እኛ ድሬ ያለነውን ሰብስክራይበሮችህን ማን ይየን😢
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
በቅርቡ ይጠብቁን። @mar mar
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
በርቱ አንዳንዴም ጨዋታ ጥሩ ነው
@ibnuturabibnuadem6896
@ibnuturabibnuadem6896 Жыл бұрын
እንዴት ነው መወዳደር የእሚቻለው ለምሳሌ በክልል ከተማ የሚኖር
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አላህን የተጠጋ አይወዲቅም በዲንሺ ጠክሪ
@abduchannel6680
@abduchannel6680 Жыл бұрын
አረ እሼ ለአንድ ሚልየኑ ውድድር የስንት ሰው አይን ገርፎኝ subscribe አስደርጌ ነገር ግን ለመመዝገብ ስደውል ስልኩ ዝግ ነው ምን ተሻለ ?
@melakumengistudeche7825
@melakumengistudeche7825 Жыл бұрын
Subscrib masderegen bemin new mitawokew
@birhanudagnaw8745
@birhanudagnaw8745 Жыл бұрын
እዴት ነው ሰዉን ሰብስክራይብ ማስደርገው የገባችሁ ንገሩኝ
@alamalemu2737
@alamalemu2737 Жыл бұрын
❤❤ 🙏🙏👍🏽
@melakuketema6793
@melakuketema6793 Жыл бұрын
የdonkey tubeን አድራሻ የሚያውቅ ካለ ተባበሩኝ
@ethchess6550
@ethchess6550 Жыл бұрын
Debrebrhan university
@lealemmeseret2603
@lealemmeseret2603 Жыл бұрын
esh gn tazbehalehu ahun ahun sayh hilmhn yeresah tmeslegnaleh bcoz dmts mehon efelgalehu til neber neger gn erestehewal sew abroh miseraw neger alegn silh egna yerasachnn new yemnseraw tilalh ena ahun ahun asmesay eyemeselhegn new yihn yalhuh guadegnaye kantega behone guday mokro silekeleklhew new,yihn demo yalhuh silemwedh tirunethn endatresa bemil new.
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
አቤት ለወሬ ያለኝ ቦታ ስራ ላይ ባውለው ቢሊኒየር እሆን ነበር ርዕሱን አይቸ ነው ገና አላየሁትም
@birhanudagnaw8745
@birhanudagnaw8745 Жыл бұрын
እዴት ነው ሰዉን ሰብስክራይብ ማስደርገው የገባችሁ ንገሩኝ
@Zahra-qh6md
@Zahra-qh6md Жыл бұрын
ዝብርቅርቅ ያለ ቨደው ምነው እሸቱ
@kemalabakabe6409
@kemalabakabe6409 Жыл бұрын
Inkulalu inday bakin kekilut .Eshi?
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
እዚህ ቤት ደህና ዋላችሁ
@مكيه-ر3ن
@مكيه-ر3ن Жыл бұрын
እሸ እኮ የዶኪቲውብ አንደኛዋ ነኝ እናም እንዳው በፈጠረህ ስደት ምርር ብሎኛል እስኪ ልክ እንደ እኔ ስደት ምርር ያለው ና የእሽ መልካም ሰው አድናቂ በላይክ አሳዮኝ የእኔ ምርጦች የመዳም ቅመሞች ስወዳችሁ እኮ ራሳችሁን አሳልፋችሁ ለሰው እምሰጡ ክብር ይገባችሀል!!!!!
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
👍👍👍
@habeshanews27
@habeshanews27 Жыл бұрын
ወንድማችን እሸ እግዜር ያበርታህ
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
አሜን👍👍
@muntehaawol1013
@muntehaawol1013 Жыл бұрын
እሼ በስራክ በጣም አከብርክ አለው ግን ይቅርታ ለምድነው ቤት ፈርሶበት የሚፈናቀል ህዝብ እና በቤቱ መፍረስ ሂወቱን የሚያጣ ህዝብ ለምን ድምፅ አንሆናቸወም ወይስ በራሳችን ስላልመጣ ነው የደባበቅነው እረተው ግን ግፍ ነው
@Bezawitabebe-qi9wp
@Bezawitabebe-qi9wp Жыл бұрын
Ena esu mn yadrgi achi begins atihognim mn hule sew lay were manzat esumko menor yifelgal litasgediyiw new ende
@Ahadu21.
@Ahadu21. Жыл бұрын
Ewenet new ke kamera jerba bezu weta wered alew sitay kelal yemeselal
@KronikKlutcher24
@KronikKlutcher24 Жыл бұрын
Yo. How did I get here.
@aduyegiyonu1888
@aduyegiyonu1888 Жыл бұрын
መልካም ዕድል
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@የሱብቻ-ደ8ኰ
@የሱብቻ-ደ8ኰ Жыл бұрын
ማለቴ አንድ ወር
@rahelloveTube
@rahelloveTube Жыл бұрын
ይቅናችሁ ውዶችዬ
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉
@takelederesa
@takelederesa Жыл бұрын
wow
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም
@temtu4587
@temtu4587 Жыл бұрын
❤❤
@2love640
@2love640 Жыл бұрын
Ashitu keje ale akirbo bakee
@sefitega3095
@sefitega3095 Жыл бұрын
❤❤❤
@temtu4587
@temtu4587 Жыл бұрын
❤❤❤❤👍👍👍
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 Жыл бұрын
Thanks
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
በርቱልኝ እሸ
@nardos9726
@nardos9726 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ የታለ የጨመረው?2ወር አለፈው 1.9M የተለ?
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
እኮ
@booniiasfaw805
@booniiasfaw805 Жыл бұрын
I'm frist comment 😮
@aduyegiyonu1888
@aduyegiyonu1888 Жыл бұрын
ይቅናችሁ
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
አሜን
@Berihun212
@Berihun212 Жыл бұрын
👍😍
@jhh7478
@jhh7478 Жыл бұрын
Selam
@etpianew
@etpianew Жыл бұрын
እሽቱ ተው እኔን ሸለምኘ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
የተጃጃላችሁ አሳይታችሁ ነሳችኋት ልጂቱን
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
❤❤❤
@fafetub1120
@fafetub1120 Жыл бұрын
አደኛ ነኝ
@madi2644
@madi2644 Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@aagg4801
@aagg4801 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እሸዋ
@zelalembogale-c4z
@zelalembogale-c4z Жыл бұрын
@selamJAG1
@selamJAG1 Жыл бұрын
በቀጣይ ሚሊየኑ የኔ መሆን አለበት ግድ ነው 🤑
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
100 ሰው ሰብስክራይብ አስደርገሽ ደውይልን። የውድድሩ ተሳታፊ ትሆኛለሽ መልካም እድል 👍
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
​@@Donkeytubeshelmatአስደርጋለሁ ግን የማሳያችሁ በምድነዉ እስክሪን ሽት አድርጌ ወይስ በምን መልኩ?
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
እሼ የኛ መልካም❤
@እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ
@እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ Жыл бұрын
❤❤❤
@ayanto3288
@ayanto3288 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@yordanosmengestu1512
@yordanosmengestu1512 Жыл бұрын
እሼ የኔ መምህር
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
👍👍👍
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
💚💛❤️💪👍
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
👍👍👍
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Жыл бұрын
ይቅናችሁ
@Donkeytubeshelmat
@Donkeytubeshelmat Жыл бұрын
አሜን @Etalem
@meriyemshawul7494
@meriyemshawul7494 Жыл бұрын
ካቹ አይሰራም በተደጋጋሚ ደውለን ነበር እባካቹ አቅርቡልን ጠርታችሁት ነበር እናም እስቲዲዬ ድረስ መተን ሞልቷል በሚቀጥለው እናቀርበዋለን ብላቹ እስካሁን ምንም የለም pls
@sofitube7147
@sofitube7147 Жыл бұрын
❤😮❤😮
@ekruwollo8993
@ekruwollo8993 Жыл бұрын
ምንድነው ምትደጋግሙብን😂😂😂
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
መልካም እድል
@D-d415
@D-d415 Жыл бұрын
በሞቴ ደምሩኝ
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 13 МЛН
Ozoda - Lada ( Ko’k jiguli 2 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН