መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች

  Рет қаралды 106,594

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@gosgsgs9us9s69
@gosgsgs9us9s69 4 жыл бұрын
አንደኛነኚ ዛሬ የስኢድ ት/ት የምትወዱ ላይክ ግጩኚ👍
@ዙዙነ
@ዙዙነ 4 жыл бұрын
ግጭኝ 👍👍👊👊
@gosgsgs9us9s69
@gosgsgs9us9s69 4 жыл бұрын
ገጨሁሺ😜
@ዙዙነ
@ዙዙነ 4 жыл бұрын
@@gosgsgs9us9s69 ሹክረን
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 4 жыл бұрын
@@ዙዙነ ማርዴምሪኝ
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 4 жыл бұрын
@@ዙዙነ ዴምሪኝ ውዴ
@drsami762
@drsami762 4 жыл бұрын
ይቺ ነች የኔ እህት ተዋወቋት ~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~ በጂልባብ ተውባ በአቂዳዋ ታጋይ፡ ምርጥ የሱና ወጣት የኢሥላም አገልጋይ፡ ኢሥላም ያሣደጋት ከመጥፎ ጠብቆ፡ በመልካም ያነፃት ከወንጀል አርቆ፡ ጌታችን ያራቃት ፣ከቢድዐ ከሽርክ ማዕበል፡ በመረጃ ታጥቃ ሀቅ የምትቀበል፡ እርሷ ነች እህቴ የተውሒዷ ጀግና ፡ በቀደምቶች ፈለግ የቆመች በሱና፡ ይህች ነች እህቴ እሥከመጨረሻ የሰለፎች ወራሽ የኸድጃም የአዒሻ ፡ ሱና እንዳይደፈር የሆነች ጠበቃ፡ ወንድሟ ሲደክም የምትለው ንቃ፡ ይህች ሱኒ ወጣት እህቴ ነች በቃ፡ የጠራ እንደ ውሀ የተውሒዷ ፅዳት፡ የሱናዋን ጀግና በጣም ነው ምወዳት፡ የምወዳት? አይደለም ለመጥፍ ለሀራም ሰፊና፡ ለአቂዳዋ ነው ለተውሒድ ለሱና፡ የሰለፎች ወራሽ ሀቅ ተናጋሪ፡ በግልፅም በሥውር ፈጣሪዋን ፈሪ፡ ተውሒድን ለማድረሥ ሽርክን ለመገርሠሥ ታጋይ ተቆርቋሪ፡ አላህ አቅሙን ይሥጥኝ የሱናዋ እህቴ አቂዳን ተማሪ፡ ከዚያም ለዕህቶችሽ አርዐያ ሁኛቸው፡ የነ አኢሻን ፈለግ ሀቁን አሣያቸው፡ የቢድዐ ሰወች እንዳያምታቷቸው፡ አብሽሪ እንዳትፈሪ አለን ወንድሞችሽ በተቻለን አቅም ከጎንሽ ቆመናል፡ አይዞሽ የኛ ሥሥት ሀያሉ ፈጣሪ አግዟት ብሎናል፡ ሀቅ ላይ እሥካለን የዐርሹ ባለቤት አላህ ይረዳናል፡ በጧትም በማታ ሱናን አሰራጪ ተውሒዱን አሥፋፊው፡ በመረጃ ታጥቀሽ በእውቀት ታንፀሽ ቢድዐን ግረፊው፡ በሱና ላይ ጉዞ መናገር ሥለ እውነት፡ አብሽሪ የኔ እህት ቀጥ ብለሽ ቁሚ ይሔ ነው ጀግንነት፡ ጀግናየ ነች ለኔ ቆራጥ ልበ ሙሉ፡ እምነቷን ጠባቂ ያልወጣች ከቃሉ፡ የአንች አይነቶቹ ምን አለ ቢበዙ፡ ከመጥፍ ከልክለው በመልካም የሚያዙ፡ ሥሜት በመከተል ማዕና እማይፐውዙ፡ አንዷን ሀቅ ብቻ አጥብቀው የያዙ፡ ቢድዐ ተሥፋፍቶ ሽርኩ ተጎልቶ፡ መጥፎ ነገር ሁሉ በአለም ተሰራጭቶ፡ ተንጋለህ አተኛ በይው ተነሥ ንቃ፡ የሽርክ የቢድዐ ጊዜው እንድያበቃ፡ ቆሻሻው ቢድዐ በሱና እንድተካ፡ የነብያት ፈለግ ያለበት በረካ፡ አወ……………… የት ነበርክ በይው ሲደፈር እምነቴ፡ አቦ ተነሥ በይም አንች ጀግና እህቴ፡ የነ አአሻ ፋና ያለባት ምልክት፡ ያች ጀግና ወጣት እርሷ ነች የኔ እህት፡
@መይሙናእናቴንናፏቂ
@መይሙናእናቴንናፏቂ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አረህማ 👌🏼👌🏼👌🏼😍😍😍👈
@hjiyj5930
@hjiyj5930 4 жыл бұрын
መሸአለህ ተበረክአለህ ተክብር አለህ ይጨምርልሽ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
ጀዛክልህ ኸይርን
@naema1294
@naema1294 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ
@ፋጡማነኝኢልምቀላዋጯ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
@ለይላእርገጤ
@ለይላእርገጤ 4 жыл бұрын
አንድ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ እንደምታሳድደው ልታገባው እንደ ምትፈልገው ካወቀ እመኑኝ 90%ይርቃታል ወንዱ ልጅ ይሄንን ፈልጎት አይደለም ወይም ጠልቷት አይደለም ይህ የወንድ ልጅ ባህሪይ ወይም ( instinkt )ነፍስያው ነው ካንቺ እንዲርቅ የሚያደርገው ወይም ሚያዘው እሷም መጠየቋ ይሄንን ነገር ማድረግዋ ሀፅያት አይደለም ግን መሆን የለበትም አንድ ወንድ አንቺ ስለፈለክሽው ሳይሆን ስለፈለገሽ ነው ካንቺጋር ሚሆነው አንችን ከወደደ እኔ አንችን ለማግኘት ከፈለገ የማይቧጥጠው ተራራ የለም ሞትም ቢመጣበት አይፈራም ስለዚህ ተፈላጊ እንጂ #ፈላጊ አትሁን ተለማኝ እንጂ #ለማኝ አትሁኚ የሚለማመጡሽ እንጂ #ተለማማጭ አትሁኚ ቁጥብና ውድ ስትሆን በራስ መተማመን ሲኖርሽ ምትፈልጊው ነገር በእራሱ ጊዜ ይመጣልሻል። ያንቺ የሆነውን #ሪዝቅ ማንም አይበላውም አንቺ ስለቸኮልሽ ወይም ስለፈለክሽ ብቻ ሚሆን ነገር የለምና እራስሽን ጠብቂ የሴት ልጅ ልብ ከተሰበረ እስኪመለስ ይቆያልና ሳይሰበርበሽ በርሽን በሶብር ዘግተሽ ጠብቂ ውድ ሁኚ
@soifamohd9720
@soifamohd9720 4 жыл бұрын
ልዩ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ. ጄዛኪአላህ ህይረን. ምክርሺ ይጠቅመኛል ለኔ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk Жыл бұрын
ትክክል አላሁ ሡበሐነው ተአላ ለኛ ምርጡንና በሀቅ የሚወደንን ይወፈቀን ሀቃችንንም ጠበቂ ያድረገን የአላሕን ፈቅር ለሠው ብሎ ተማጣት በራሕመቱ ይጠብቀን ጀዛኩሙላሕ ኸይረ
@AminaAmina-be1mj
@AminaAmina-be1mj 6 ай бұрын
የኔዉድ
@seaddtt6492
@seaddtt6492 4 жыл бұрын
ሰያን እንደኔ የሚለቃቸዉንደርሶች በፍቅርእምትከታተሉ 👍👍👍👍👍 እስኪልያችሁ
@ዙዙነ
@ዙዙነ 4 жыл бұрын
ግጭኝ ውዴ 👊👊👊👊👈
@seaddtt6492
@seaddtt6492 4 жыл бұрын
@@ዙዙነ ማሻአላህ
@zinetahmed
@zinetahmed 4 жыл бұрын
ውዶችየ ከቤቴ ጎራ በሉሥኪ
@መሪየምያአላህባሪያአላሀም
@መሪየምያአላህባሪያአላሀም 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍እኔ
@tuabanaser1946
@tuabanaser1946 4 жыл бұрын
@@መሪየምያአላህባሪያአላሀም መአሸህአለ
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ
@መዲናጫኔአባቴንናፍቂ 4 жыл бұрын
ያረብ እኔም ሙስሊም እህቶቸን ሷሊህ ሴት ያርገን ያከረም
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 4 жыл бұрын
አሚንንን ያኦክቲ
@hawaab2057
@hawaab2057 4 жыл бұрын
አሚን
@zuzuhamidesankura1578
@zuzuhamidesankura1578 4 жыл бұрын
Amiiiinnnnnnnnnnn yarabe
@roseahmed3799
@roseahmed3799 4 жыл бұрын
Amiin
@roseahmed3799
@roseahmed3799 4 жыл бұрын
Amiin
@fouziahussein5105
@fouziahussein5105 4 жыл бұрын
አለይሂ ወሰለዋቱ ወሰላም አላህን እምንፍራ ያርገን ምርጥ ትምህርት ማሻ አላህ ወንድማችንንን ጃዛክ አላህ ኽይር
@pure_heart7175
@pure_heart7175 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ ፍቅር ማለት ፦ ፍቅር ማለት....ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከሞቱ በኋላ አዛን ማድረግ ማቆማቸው ነው ፤ ፍቅር ማለት .....ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከሞቱ በኋላ መዲና መኖር አለመቻላቸው ነው ፤ ፍቅር ማለት......ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ የነብዩ صلى الله عليه وسلم መስጅድ ከዘየሩ ግዜያት ተቆጥረው የአሏህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم በህልማቸው መጥተው አንተ ቢላል ምነው አስቻለህ ? ሲሏቸው እያለቀሱ ለዘያራ መዘጋጀታቸው ነው ፤ ፍቅር ማለት.....ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ወደ መድና መጥተው ሀሰንና ሁሴን የሱብሂን አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው የመዲና ህዝብ አዛናቸውን ሲሰሙ በእንባ መራጨታቸው ነው ፤ ፍቅር ማለት.....ቢላልን ኡመር አልፋሩቅ ረዲየሏሁ አንሁ "ሻም " ላይ አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው በማልቀስ ብዛት "አሸሃዱ አንነ ሙሀመድ ረሱሉሏህ " ማለት ተስኖቸው ሁሉንም ማስለቀሳቸው ኡመርም ይበልጥ ማልቀሳቸው ነው ፤ ፍቅር ማለት......ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ሊሞቱ እያሉ " ነገ ወዳጄን ሙሀመድንና ባልደረቦቹን እገናኛለሁ ማለታቸው ነው ፤ ምርጥ ሕዝቦች አልፈዋል እኛም የነርሱ ተከታይ ያድርገን !
@መይሙናእናቴንናፏቂ
@መይሙናእናቴንናፏቂ 4 жыл бұрын
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና ☝️😢 አሚን አሚን አሚን አሚን
@fathyah8and855
@fathyah8and855 4 жыл бұрын
😭አሚን
@munamahammad1268
@munamahammad1268 4 жыл бұрын
Aamiin
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@bintebrahimmylordincreasem5812
@bintebrahimmylordincreasem5812 4 жыл бұрын
S A W S A W S A W Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin yareb Jezaki 'allah kiyer jeza
@የራቢየራቢ888
@የራቢየራቢ888 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኡስተዚተዘችን ሰዩ አሏህ ይጠቢቅክ ጄዘኪሏህ ከይር👍👍🌹🌹
@TaTa-ux3jh
@TaTa-ux3jh 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
@ነኢማቢንትሙሀመድ
@ነኢማቢንትሙሀመድ 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን አኼ እውነት ነው ይሄ ሀቅ ነው አላህ ትክክለኛው ውዴታ ይስጠን ያረብ
@alquaalain9996
@alquaalain9996 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@AbdullahAleyLoveAllah
@AbdullahAleyLoveAllah 2 жыл бұрын
የረበና ሠላምና እዝነት በረካ ይውረዲላችሁ እህት ወንዲሞቸ ከልብ የመነጨ ዱዓ አዲርጉልኝ እኔም አረሣችሁ ኢንሻዓላህ መልካም ሚስት አላህ እንዲወፍቀኝ
@mmmmm418
@mmmmm418 2 ай бұрын
አሏህይወፍቅህ
@aneenamoosa7272
@aneenamoosa7272 Жыл бұрын
ትምርቶችህ ሁሉ ልብን ያረጥባሉ አላህ ይጠብቅህ❤❤
@TaYup-u5i
@TaYup-u5i Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@የእማማጨቤእናትዙፋን
@የእማማጨቤእናትዙፋን 4 жыл бұрын
ስያ ውስጤ ነው ምትሉ እስኪ በአላህ ስብስክራይብ አርጉኝ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
በሁለቱም ሰልኪ አረግሻለሁ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 жыл бұрын
ደምሬሽ አለሁ ሁቢዋ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 жыл бұрын
3ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝሲ ጥሩ ጓደኛና ላይክ አይወጣልኝም በሉ ላይክ ከከከ
@ኩንፈየኩን-ተ6ኰ
@ኩንፈየኩን-ተ6ኰ 4 жыл бұрын
ከከከከ እኔም አለሑሺ ጎደኛ እኔም አይወጣልኝ
@halinamohammed5370
@halinamohammed5370 4 жыл бұрын
አላህ ከሪም እኔ ክክክክክ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
ሙዛዛ ሷሊህ ሴት ሁኚ እሺ ደሰ ይበልሺ ገጨሁሺ
@mosamohamadmosamohamd8349
@mosamohamadmosamohamd8349 4 жыл бұрын
3 ኛ ሚስት ነው ኪኪኪ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ 4 жыл бұрын
@@rhamasaedhbibiri5477 አሽ ገልቢ ጀዛኩም አላህ ኽይር ቅኖቸ ቀናችሁ ሀያታችሁ የቀና ይሁን..ያረብ።
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 жыл бұрын
የኔ ባልኮ ከሁሉም ይለያል ቃላት ያጥረኛል አልሀምዱሊላህ
@hawosiraj8477
@hawosiraj8477 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ Жыл бұрын
ማሻአላህ
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ Жыл бұрын
😥😥😥😥😥። እረስትባልአለ
@ZinatHabsh
@ZinatHabsh 9 ай бұрын
ማሻአላህእድለኞነሺጡሩባልስላገኘሺ
@Busy-s4r
@Busy-s4r 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@መይሙናእናቴንናፏቂ
@መይሙናእናቴንናፏቂ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አወ መልካም ሴት መልካም ናትና ቤት ብትሠጣት መልካም አድርጋ ትሠጥሀለች ባልነትን ብትሠጣት መልካም ልጆችን የአይንክ ማረፊያ ትሠጥሀለች አትክልት ገዝተህ ብትሠጣት ጣፍጭ ምግብ ሠርታ ትሠጥሀለች አላህ ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነው ትዳር ይወፎቀን ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም ሠያዉ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ
@ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ 4 жыл бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🌹 ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🌹 ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውሳህለን ጀከላህ ከይር
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንደማመር
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj Жыл бұрын
ስለላህአለይሂወሰለም
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj Жыл бұрын
​@@kedyetube48473:
@-qurankarim-kf8cj
@-qurankarim-kf8cj Жыл бұрын
አሏህ ጡሩያድረገን ያረብ አሏህሆ ሷሊህ ሴት አድርገኝ ሷሊሁንም ባልስጠጭ ኢላሂ ምንይጀግርሀል
@አሞዩቱብ
@አሞዩቱብ 4 жыл бұрын
አሁን ዘንም እኮ ገንዘብ ያላትን ነው የሚፈልጉት የአላህ የምትታዘዝ እና እራሶን የምትጠብቅ ሴት ልክ እንደ እቃ ነው የሚቆጥራት አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሀል
@gsg2837
@gsg2837 4 жыл бұрын
ላ ግንዘም ምንም አያደርግም
@muhammedworku7833
@muhammedworku7833 4 жыл бұрын
ላ ክብርያላት ሷሊሆናት
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ እኔተሸፋኚ ነኚ. ባሊግን አሁላይ ተቀይሮል. እኔ አላህ ፍራእላለሁ. ሁለትአመት አብረን ኖርን ስደት ላይ ነን አሁላይግን ተለያ የን. እሱተቀየረ. እኔደሞ አላህን የሚፋረነው የምፈልገው እሱ ግን አሁላይ አላህን መፍራቱን. ትቶል
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 жыл бұрын
ብቻ የመጀመሪያ የባልነበር. ተሱበፊት አግብቸም አላቅም አሁላይ. ሁሉምእደሱ ይመስሉኛል
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 4 жыл бұрын
አላህ. ከሚቀያ የርሰወቺ ይጠብቅልን ቀን ኢሸአላህ
@መኪያነዳጋመሀመድ
@መኪያነዳጋመሀመድ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር ሰያው
@fatumafatuma3827
@fatumafatuma3827 4 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካተሁ ሽኩረን ስያህ በስማነው የምንጠቀም ያረገን
@سميره-ذ1ذ
@سميره-ذ1ذ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ይጠዉል ኡምሪህ መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ
@jemilatube8854
@jemilatube8854 4 жыл бұрын
በጣም የማፈቅረውና የምወደው ባል አለኝ ሀቁን ማሟላት አልችልም ሀቂቃ በጣም ቲቢት አለብኝ ካለፈ ጥፋተኛ እደሆንኩ ይገባኛል ለሱ ሷሊህ መሆን እፈልጋለሁ ግን አልሸነፍም ውድ እህቶቸ ሷሊህ እድሆን ዱዐ አድርጉልኝ💋💋💋💋
@حوبيكونسلفيكونسلفي
@حوبيكونسلفيكونسلفي 4 жыл бұрын
ለባልሽ ታዛዠ. ሁኝ እህቴ. አላህ እንዳይቀጣን. እፈራለሁ
@علياكرم-م7ز
@علياكرم-م7ز 4 жыл бұрын
አቢሺር ረሢሺኒ ለመቀየር ሙኪር በሊሺ ሚዉደዉኒ ኢነ ሚጠለዉኑ ለይተሺ ለመዉቂ ሙኪር አኘ ሤቶቺ ሚለሠቺኒ መቆጠቢ አነ ፊቂር መሢጠቲ መቸሊ አለቢኒ ኢሂቴ ኢኔ ደሞ በጠሙ ሚዉደዉ በሊ አለኚ የከቢረወለዉ ኢሡ መይፈሊገዉ ነገር አሊሠረሚ ኢሡ ጊኒ አኔ ሚኒ አደ ሚየሢከፈኚ አየዉቂ ሊኚሙ ኢኔ ተሢፈ አሊቆርጢሙ ሁሌሙ ኢዉደወለዉ የኔኒ ነገር የጠቀሢኩሊሸ ለቺነዉ አለሀ በዘዘኒ መገዲ ተዘዢለቲ አለሀ የጊረሊሺ
@jemilatube8854
@jemilatube8854 4 жыл бұрын
@@علياكرم-م7ز አሺ ሁቢ
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው
@ኡሙዩሱፍኡሙዶሃምኞቴናቸው 4 жыл бұрын
ለኔም ምርጥ ረገ የለ በል አለኝ አልሀምዱልላህ ግን ልጅ ዬለኝም ዱአ አድርጉልኝ የበናት አላህ ይከልኩም
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 4 жыл бұрын
ትቀልጃለሽ ነብስያሽ ጌታ ሆናብሻለች ለባልሽትቢተኛ ከሆንሽ አላህን ፍሪ ምንም ውረደት አይደለም ለሱ ዝቅ ብለሽ ብትታዘጅ
@tgethtehee4550
@tgethtehee4550 4 жыл бұрын
ዋለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለሏሁ አለይሂወሰሊም ትክክል ኡስታዙነ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ
@sofiyaaehamade5351
@sofiyaaehamade5351 4 жыл бұрын
አህለን ሰያ ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድረገን አገረቺንን ሰላም ያድረገልን
@jcjfhghh3377
@jcjfhghh3377 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ጥበቃውም ወደታውም አይለይህ በዚሁ ቀጥልበት ጀዛኩሙላህ ኸይር ወባረከላህ ፊክ!
@halemasaif7195
@halemasaif7195 4 жыл бұрын
ሰያ በቴሌ ግራም የምትልክ ልን አዉዶ ቢሆን ደስ ይላል ብዙ አገር ስገባ ትምህርቱ አይቋረጥም
@BheartaSorbala
@BheartaSorbala 4 жыл бұрын
Masha allh jzakelahe kayrn
@زينب-ع9د
@زينب-ع9د 3 ай бұрын
በቴሌግራም እደትነዉ እሚላከዉ ሁቢ እስኪ ንገሪኝ
@zeenatahmad3594
@zeenatahmad3594 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዙና 100%ትክክል
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡዝታዝና ሁላችንም አሏህ ሷሊህ ያድርገን ግዜዉ በጣም ከፍቷል
@sheed7649
@sheed7649 2 жыл бұрын
🌹🌹
@madnakadir7383
@madnakadir7383 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱ ሱብዓነ አላህ ማሻ አላህ ትምህርት ህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ጀዛከ ላህ ኸይረን
@fatimajanaty2562
@fatimajanaty2562 4 жыл бұрын
سبحان الله عدد ماخلق سبحان الله مل ماخلق سبحان الله عدد مافي السماوات والارض سبحان الله من له ما في السماوات والارض سبحان الله عدد ما احصى كتابه سبحان الله ملء ما احصى كتابه سبحان الله عدد كل شيء سبحان الله من له كل شيء اخواتي واخواني احفظ هذا الحديث اجره عظيم ورد على رسول الله صلى الله عليه
@khalfanmubarak7220
@khalfanmubarak7220 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዝ
@kedyetube4847
@kedyetube4847 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@MdEt-jm1or
@MdEt-jm1or 8 ай бұрын
​@@kedyetube4847፧ሀ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hawamohammad8345
@hawamohammad8345 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸ ይር
@AAa-sb7uy
@AAa-sb7uy 11 ай бұрын
ባለህበት አላሁሱበሀነወተአላ ይጠብቅህ ይጠብቀን ያረብ
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
አብሽሩ ሁላችንም አንደኛ ነን፣ሠዬው ጀዛከሏህ ኸይር ኸይረን ጀዛ አላህ ይጨምርልህ
@እስላምነወሂወቴ
@እስላምነወሂወቴ 4 жыл бұрын
አሰቀድሞነዉ አለዛ መቃጠል ነዉ
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በአላህ አዲስ ነኝ
@rabiyaahmad3062
@rabiyaahmad3062 4 жыл бұрын
Waleykumusallam warhmatullahi wabarakatuu salallahu aleyhii wassallam jzk barkallahu fikum ustaze.....
@sofiyasofe1348
@sofiyasofe1348 4 жыл бұрын
ሶለላህ አለሂ ወስለም ሶለላህ አለሂ ወሰለም ወአለይኩም ሰላም ወራህሠቱላሂ ወበረካተተህ ጀዛከላህ ኸይራ ወንድም አትን
@hayatmohamd5153
@hayatmohamd5153 4 жыл бұрын
ማሻ አላህላህ ኡስታዛችን ጀዛ ከላሁ ኸይረን
@hhvvh8110
@hhvvh8110 4 жыл бұрын
ሰ አ ወ ትክክል ጀዛክ አላህ ከይር ወድም
@MadinaHusen-f3s
@MadinaHusen-f3s 7 ай бұрын
Asselamu aleyikum worahmetullahi woberekatuhu Sallallahu aleyhi wasallaman tasliman kasira alhamdulillah daiman wo abeda kemayeliqu lijelalihil Azim Subhan Allah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ
@መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ኡስታዝ ሰያ እንኳን በሰላም መጣህልን
@ellachanal.6195
@ellachanal.6195 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በአላህ አዲስ ነኝ
@rak8436
@rak8436 4 жыл бұрын
እኔ ለባሌ ሶሊህ ነኝ ኢሻአላህ በሚከፋዉነገር አቀዋለሁ በሚደሰትበት ነገር አቀዋለሁ አለሀምዱሊላ እሱም ፊቴን አይቶ ይረዳኛል ወላሒ አላስቸግረዉም ግን እሱ ለኔ ይቸገርልኛል የፀጉሬ ቅባት ሎሽን ክሬም አለቀብኝ ብየ ጠይቄዉ አላቅም ወላሒ ግን እቃዉን አይቶ ማለቁን ካወቀ ይገዛልኛል ወላሒ ድጋይ ፈልጦ ለኔነዉ ብሩን አምጥቶ የሚሠጠኝ ወላሒ ገንዘቡንም ይሁን ምኑንም ከሱ ይልቅ እኔ እደምጠብቅለት 100%እርግጠኛነዉ አለሀምዱሊላ ለጌታየ ዱአ አድርጌለሁ ጌታ ባሌን በሠላም እንዳገናኜኝ ሁልጊዜም ዱአየ ነዉ አላህ ከሱ ሀቅ ይጠብቀኝ
@hsbsnsns526
@hsbsnsns526 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@ሀሰናትየናቴመስታወት
@ሀሰናትየናቴመስታወት 4 жыл бұрын
ለወንድ ብለን ሳይሆን በምድር ላይ አላህን ሱባን ወታላን ማይወድ የለም እርሱም ለተፈጠር ንለት አላማ አንድ እና አንድ ነዉ በጥራት ሊመለክ አላሀምዱሊላሂ ሙሲሊም ላደረከን ጀባር ጥራት ይገባክ
@Jemila-i5f
@Jemila-i5f 7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበርካትሁ ትምህርት በጣም ደስ ይላል ሰያ
@zeburamohammed2881
@zeburamohammed2881 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድም ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ በውስጥ ምጠይቅህ ነበር ምላሽህን ብታሳውቀኝ
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 4 жыл бұрын
በአሁኑ ጊዜ ማአሻ አሏህ ሴቶቹ በጣም በዲናቸው ጠንካሮች ናቸው በኢልሙ ገበታ በግንባር ቀደም የሚገኙ እነሱ ናቸው አማ ወንዶች አሏህ ከአዘነለት ውጭ ወደሗላ ቀርተዋል ከመሆኑም ጋ ሷሊህ ሚስት ሲሉ እሚሰሙት እነሱ ናቸው ታዳጊ ወንድሜ አንተ ሷሊህ እደምትፈልገው እኮ እህትህም ሷሊህ ከሷ በላይ ነገ የልጆቿ ጡሩ ተምሳሌት የሚሆንላት ነው የምትፈልገው
@uae6728
@uae6728 4 жыл бұрын
ዋለይይኩም እሰላምውራህመቱላሂ ውበረካትሁ ስያአህለን ውድ ማን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኡሙለይላ-ከ9መ
@ኡሙለይላ-ከ9መ 4 жыл бұрын
Sellahu alyehi Weslm jezakllah keyr Seya Allah melkam yadergn.
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም ሰኢዲ 🌹🌹🌹
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም አህለን ሰያው ጀዛከላህ ኸይረን ለምሰጠን ትምህርት በጣም ጥሩ ጥሩ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 4 жыл бұрын
ማነው እስኪማግባት ያሰበ ላይክ ግጩኝ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
ከአሰራ አምሰት ቀን በሆላ እዘውጫለሁ የዛሬ ሳምት ላሺ አገሬ ባይሁን አንድኛ ሚዚ አረጊሻለሁ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 4 жыл бұрын
@@rhamasaedhbibiri5477 መብሩክ እህቴ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ
@እራመዳለሁበተስፍእሙነኝየ 4 жыл бұрын
@@rhamasaedhbibiri5477 ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ ኢንሽ አላህ
@koprasaad1472
@koprasaad1472 4 жыл бұрын
እኔአስቤነበር፣ግንበኮሮናምክንያት፣እስካሁንላጤነኝ
@momunayusufu9409
@momunayusufu9409 4 жыл бұрын
ሥለ ላሁ አለይሂ ወሠሉም ስለ ላሁ አለይሂ ወሠለም ስለ ላሁ አለይሂ ወሠለም ስለ ላሁ አለይሂ ወሠለም ዉአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛኪላሁ ኸይር
@ፋፊYoutube-m6t
@ፋፊYoutube-m6t 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ወዲም ሰኢድ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ያርብ ምክርህ ሁሉ በጣም ብዙ ትምህረትን ያሰተምራል አላህ ይጨምረልህ
@Tube-vo6fv
@Tube-vo6fv 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወርህመቱላወበርካቱ ሰላም ወድማችን አላህ ከጥሩወች ያድርገን ያርብ
@hjvhchbvcxbnbbcxpljghvv9363
@hjvhchbvcxbnbbcxpljghvv9363 4 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ሱበኸነሁ ወተአላ በእውቀትክ ላይ እውቀት ይጨምር አላህ ወዶ ያሦድድህ አምሣያችሁንም ያብዛልን ወላሂ ወንድሜ ምንግዜም ያንተን ዳእዋ ስሰማ እደደመማለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይሥጥህ አላህ ከአዱኒያም ከአኪራም ፈተና ሁሉ ይጠብቅህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩሙሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሠያ ጀዛአከላሁ ኸይረን
@tube-ug3rp
@tube-ug3rp 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ወራህመቱላ ወበረከተሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ጄዛኸር በጣም ጥሩ ነዉ እናመሠግናለን እሡታዛችን 👍👍👍👏👏👏💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯✅✅✅🤝🤝🙏🙏
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም ወረክመቱላሂ ወበረካተሆ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@allahkerm1795
@allahkerm1795 2 жыл бұрын
መሻእላሕ ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን ጥሩትም ሕርት ነው ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያርብ አላሑም እሕድነያርብ
@googlesignin2626
@googlesignin2626 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሷሊህ ባልአሏህ ይወፍቀኝጂ ሰያ አሏህ ያዘዘኝን ሁሉ እተገብራለሁ ኢሻአሏ ባሌን ለማስደሰት እማላደረገዉ ነገረ የለም ሀላል በሆነ መልኩ ኢሻአሏህ ለአሏህ ቃል ገብቻለሁ ዉድ የኢሥላም ልጆች ከልባችሁ ዱአ አድረጉልኝ አተም ሠያ ባአሏህ በምሠግድ ሠአት ዱአ አድረግልኝ ሷሊህ የሆነ በቃ ለትዳሩ ደፋ ቀና የሚል ባል አሏህ እድወፍቀኝ ዱአ አድረጉልኝ አማና ዉድ እህት ወድሞቼ ሷሊህ ባል ይስጠኝ ብቻ ብለን መመኘት ብቻ ሳይሆን እኛም ሷሊህ ሚስት ሁነን መገኘት አለብን ባረከሏሁ ፊኩም ።።
@AsAs-lx3yf
@AsAs-lx3yf 4 жыл бұрын
አሏህ ይወፍቅሽ ለኔም
@Busy-s4r
@Busy-s4r 8 ай бұрын
አሜንንን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን እኛንም ሷሊህ አላህ ያድርገን ያረብ
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 4 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ኡስታዝ ሰያው ጀዛክ አላህ ኸይርን 👍💐
@አላሁመአፍትህሊአብዋ
@አላሁመአፍትህሊአብዋ 4 жыл бұрын
ድስ ላይክ የምታደርጉ ሷሊህ አትፈልጉም ድስላይክ እምትለውን ማበብ ካልቻልሺ ወደታች የዞረችውን አትጫኗት ወደላይ ያለችውን
@አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ
@አልሀምዱሊላህላኢላሀኢለላ 4 жыл бұрын
ክክክክ እስኪ እንደዚህ ንግሪያቸው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
አያቁም መሰለኚ ወይም ካፊሩች ይሁናሉ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
ወላሂ እንዴት እንደሚያናድድኝ
@toybaethubia9852
@toybaethubia9852 4 жыл бұрын
😆የጤናቸውነገርያሳስባል ድስላይክ የሚያደረጉት
@siklsilo8497
@siklsilo8497 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ አሳቅሽኝ
@ዜድነኝየወሎዋቀበጥa
@ዜድነኝየወሎዋቀበጥa 4 жыл бұрын
ሡለላህ አለይህ ወሠለም ሡለላህ አለይህ ወሠለም ሡለላህ አለይህ ወሠለም ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ ጀዛህ አላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@fgthh71
@fgthh71 4 жыл бұрын
ወአለየኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይርን ወድማችን
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችን ጀዛ ከሏህ ከይረን
@ፍነኝየአሏህባሪያ
@ፍነኝየአሏህባሪያ 4 жыл бұрын
ውአለይኩም ስላም ውርህመቱላሂ ውበርካትሁ ውድሜ ጂዛክ ክላሁ ክይርን አላህ ይጭምርልህ
@ኸይረዲንኸይረዲ
@ኸይረዲንኸይረዲ 4 жыл бұрын
አህለን ሰያዉ እንኳን በሠላም መጣህ ቆይ ላዳምጠዉ መጣሁ ጠብቁኝ
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
ጨረሰሺ ሰሚ ጀምራችሁ አትተው ወዴ
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 4 жыл бұрын
@@rhamasaedhbibiri5477 አረ ወንድ ነዉ
@سعيدالحبشي-ن6ل
@سعيدالحبشي-ن6ل 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ሰያው
@madinaahmed7151
@madinaahmed7151 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛከለህ ኸይር አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
@أمعبداللهإنشاءالله
@أمعبداللهإنشاءالله 4 жыл бұрын
ዋአለይኩ ሰለም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ አህለን
@s.negnyewedmenafaki7110
@s.negnyewedmenafaki7110 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ለምክርህ ጀዛከላ ከይር
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም
@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም 4 жыл бұрын
ኡዝታዝ ጥያቄነበረኝ በግሌ የምጠይቅህ በምላግኝህ??
@زمزمالعتيبي
@زمزمالعتيبي 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሳሂሂ ጀዛክላህ ክረንጀዛ ግን ባሁኑ ስአት ድን ሳሆን ገዝብ ነው የሚሉት ድሩ ቀረ አላህ ሶሊሀት ለሶሊሀት ያገናኘው ይሻአላህ ሌሎችንም ሶሊህ ያርገን ያረብ
@rabiaoumer6895
@rabiaoumer6895 4 жыл бұрын
Walykum selm werhmtulhi webrkatuuuuuu jezakellah keyr wedim seyid
@መሬምየአብዱእህት
@መሬምየአብዱእህት 4 жыл бұрын
ዋልኩምሠላምእራህመቱላሂወበረካቱ አህለንሠያዉወድሜ
@hanisahayradinyoutube3859
@hanisahayradinyoutube3859 4 жыл бұрын
ወአሌኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወባርካቱ ዉድ ወንድማችን ጀካላሁ ኸይረን የምታቀርባቻው ነገሮች ሁሉ ጠቀሚ ና እኛን ወደ ተሻላ ደረጀ የሚለውጥን ነገር ነው አላህ ጀዛሀን እጥፍ ድርብ የድርግልህ ሀቂቃ ብዙ ሰዎች የሚሻወዱበትን ነገር ነው የቀረብከልን ጀዛከሏህ ኸይርን አላህ ሱብሀነውተላህ ልባችብንን በአላህ ዉዴታ በነዩ ሶ ዐ ወ ዉዴታ ልባችንን ይክፈትልን ባርታ አላህ ይገዝህ እኜም በሰማነው ተጠቃሚ የድርገን 🌹🌹🌹📚📚📚📚
@fatimajanaty2562
@fatimajanaty2562 4 жыл бұрын
سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنه عرشه ومداد كلماته
@አረጋሺመሐመድ
@አረጋሺመሐመድ 4 жыл бұрын
ማሺአላህ አለይህ ውድሜ ለአለህ ብለህ ዱአ አድረገልን እኛም ሶሊህ ውድ ሰንል አረጀን ሰኒገባ። አታ ክምትለቸው ውድ ካለገኘሁ እጠብቃለሁ በትሰፋ።
@fatimajanaty2562
@fatimajanaty2562 4 жыл бұрын
اللهم اغفر للمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والاموات
@አስያጉራጌዋ
@አስያጉራጌዋ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ሰያ ምክሮች በጣም ደስ ይላሉ አላህ ይጨምርልህ ከመጥፎ ነገርም ይጠብቅህ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላምምምወ ወራህመቱላሂ ዛሬ ኮሮና. ምርመራ. ሄጄ ነበር. የሚከፈለው. በድባይ. 250/ደርሀም ይከፈላል. ላማታውቁ. ነው ሀገር ለመግባት. ያባቹህ. ሰላማቹህህ. ይብዛ እኔም. በ10/አመቴ. ሀገሬ. ሰኞ ልሄድ. ነው. እናቴ. አላህ. ወስዶብኛል. አላህ. በጀነት. ያሳኝ. ድዋ አርጉልኝ
@uae6728
@uae6728 4 жыл бұрын
በሰላም ለሀገርሽያብቃር 😍😗😗
@1122-q7w
@1122-q7w 4 жыл бұрын
ማሚ በሰላም ያስገባሽ እናትሽንም አላህ የጀነት ይበላቸው
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 4 жыл бұрын
አላህ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እና እኛነንእንዴ የምንከፍለው?
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 4 жыл бұрын
@@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ አው
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ጀነትን ፈረዱሰ ይውፈቃት ማረየ ላችም አላህ ሱብሩን ይሰጥሺ በሰላም ላገረሺ ያብቀሺ እኔም የዛሬ ሳምት ነው ትኪት የማሰቁረጠው 350 ድራሀም ነው ብለውኚ ነበረ ጀዛክልህ ኸይርን ሀያቲ
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 4 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኛ ትሁት በእወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ መሠሎቺህን ያብዛልህ
@user-iu5xc5to9q
@user-iu5xc5to9q 4 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
@SaDa-gs3gr
@SaDa-gs3gr 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ኡስተዝ አላህ ይጠብቅህ
@samert3898
@samert3898 4 жыл бұрын
አህለን ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ
@hadyagishen9299
@hadyagishen9299 4 жыл бұрын
የምር ሰያው አሁን ያልከው እኔላይ አለ ሰለዚህ ጥሩ ሚሰት እሆናለሁ ማለት ነው አላህ ይወፍቀኝ ያረብ
@seadaseada9710
@seadaseada9710 4 жыл бұрын
ጀዛከላህይርኡሥታዜ
@الاالهالاالله-ف3ج
@الاالهالاالله-ف3ج 3 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ☝️ሱባሀነአላህ 🌺🌺🌺
@ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ
@ዜድነኝየባቦዋ-ደ8ሐ 4 жыл бұрын
አላይ ከመልካሞቹ ሴት ያድርገን
@weeetr8899
@weeetr8899 4 жыл бұрын
አላይከመልካሞቹሴትያድርገን
@nasranasra1960
@nasranasra1960 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅሀረ ኡስታዝና አህላቃችን አላህ ያሳምርልን
@halimabintbaba164
@halimabintbaba164 4 жыл бұрын
ماشا الله ماشا الله ጠክሩ ግን ደግሞ ስለ ተውሂድ አስተምሩን በሀገራችን በጣም ብዘ ሽረኮች ቢዳአ እየተስፋፋ ነው
@sadaadam1269
@sadaadam1269 4 жыл бұрын
ጂዛአላሁም ኸረን ኡሥታዝ
@Amina-sp9mg
@Amina-sp9mg 4 жыл бұрын
ኑሩልን ላላህብዬ ዉድድድድድ ቀ
@marimaendris2434
@marimaendris2434 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አላህይጠብቅህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@bintmohammedtube3017
@bintmohammedtube3017 4 жыл бұрын
ሀባይብ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ ወደ እኔ ቤት ጎራ በሉ
@tube-qe2io
@tube-qe2io 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድማችን የምለቃቸው ትምርቶች በጣም ጠቃሚ ነው
@ጦይቢነኝቢትአህመድ
@ጦይቢነኝቢትአህመድ 4 жыл бұрын
ችገሩ መልካም ስንሆን ጂል እያደረጉ ተጫወቱብና ኡስታዝና ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ሴቶችም መልካም ሚስት ያድርገን
@ገልቢ
@ገልቢ 4 жыл бұрын
ኢ ወላ ልክ ነሽ ማማየ
@rabiara9019
@rabiara9019 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ስያ
@foziyabadirutube2916
@foziyabadirutube2916 4 жыл бұрын
ወአሌይኩ ሠለም ወረህማቱለህ ወበረከቱ አለህንም እዉዳላዉ ነብዩ መሐመዲ ሠለለ አሌይሂ ወሰለም ንም እወዳለሁ የኡስታዝ በአለህ ይዉንብኝ ጃዛክምለሁ ከይርርርር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👈👌
@kuki558
@kuki558 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድሜ ቴሌግራም ካለህ ሊንኩን አስቀምጥልኝ ሌላ ከዩቱብና ከቴሌግራም ሌላ ሚዲያዎች የሉኝም እና በቴሌግራም ምክሮችህን መስማት እፈልጋለሁ
@taybatube194
@taybatube194 Жыл бұрын
ጄዛክ አላህ ኸይር ዉዱ ወድማችን ሰያ አላህ ይጣብቅህ
@Tube-lw9yc
@Tube-lw9yc 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@Alhamdulilah-g2r
@Alhamdulilah-g2r 5 ай бұрын
Wealeyikum Selam werahmetulahi weberkathu Selellahu aleyihi weselem Allah sullih yadirgen yarebi allah yebalachewn hak tewetew jenet kemigebut barochi yargen ,🤲🤲🤲 Seyaw jezakellah kheyiren
@zainabzainab-jf1gb
@zainabzainab-jf1gb Жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸየር🎉🎉🎉🎉🎉
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 4 жыл бұрын
ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ የሁሉንም ሀቅ የምንወጢ አላህ ያድርገን ወንድሜ ሠያዉ ጀዛካላህ ኸይርንንንን💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 58 М.
9 አይነት ወንዶች ጋር ትዳር  አትመስርቱ ሴቶች!
36:24
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 260 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ሴቶች ለምን እንደዚህ አይነት ወንድ ይወዳሉ?
10:48
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 30 М.
አለምን፡ሁሉ አለህ ሰለም፡ያርጋት
17:18
Mereyam YouTube 99
Рет қаралды 1,5 М.
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
24:10
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН