የምትረሱት ነገር ዋጋ ያስከፍላቿል! | Inspire Ethiopia | Shanta

  Рет қаралды 7,239

SHANTA | ሻንጣ

SHANTA | ሻንጣ

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@Aminaabdurahman-h5e
@Aminaabdurahman-h5e 15 күн бұрын
ሁሌም የምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ጠቃሚና አስታማሪ ናቸው
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 15 күн бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም። በጣም ትመቸኛለህ። የምታቀርብበት መንገድ ልዩ ነው። Primary sources አግኝቼ ለማዳመጥ ሞክሬ ነበር። ግን ያንተ አቀራረብ እጅግ በጣም ይለያል። ❤❤❤
@SudMan-vf7fu
@SudMan-vf7fu 15 күн бұрын
ሰዎች ሆይ ሙስሊም ሳትሆኑ እንዳትሞቱ።በአሏህ ብቸኛ አምላክነት እና በሙሀመድ ሰ ዐ ወ ነብይነት አምናቹ የታዘዛቹ እንደሆነ ሀጥያታቹን ሊምርላቹ እና ወደ መልካም ስራ ሊቀይርላቹ ቃል ገብቷል አሏህ ወደሱ ተመላሾችን ይወዳል ወደ ሰማና ምድር ፋጣሪ አላህ ተመለሱ
@TsiHeaven
@TsiHeaven 15 күн бұрын
ፊሊፒስዮስ ምዕራፍ ፬ ቅዱስ ፓውሎስ እንዲህ ይላል ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለው ደስ ይበላቹ ❤❤❤ መጨረሻዬን አሳምረው ምንኛ ትልቅ ፀሎት ነው አምላኬ አደራክን
@Negst-qe6bp
@Negst-qe6bp 15 күн бұрын
ሠላምክ ብዝት ይበል ራጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ❤❤አመሰግናለሁ 🙏🙏
@Deratube95
@Deratube95 11 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር አልሀምዱ ሊላህ በጣም የተመቸኝ ቻናል በርታ ወንድሜ ❤❤❤
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z 15 күн бұрын
ከልጅነት አስከ ወጣትነት ያለው ዕድሜ ዘላለማዊነት ላይ ያቶኮረ ነው፣ ዛሬ ያቀረብክልን ትምህርትም እንደሌሎቹ በጣም አስፈላጊ ነው፣አነዝህን ትምህርቶች በግዜ የጨበጠ ህይወትን እንዲጣጣም ነው የሚሰማኝ፣በህይወቴ ከሚገርሙኝ ነገሮች ሰውን ሰው መግደሉና ገደይ አራሱን አንድ ቋሚ መቁጠሩ፣ የዛሬውን የሻንጣን ትምህርት አንድ አፍታ ቢሰማ የራስን ከንቱነት የሚረዳ ይሆናል፣ምስጋነዬም ዛሬም ከልብ ከ❤ነው።
@GefgtYrdg
@GefgtYrdg 15 күн бұрын
ብትክክል ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም እና መልካም ሰወች እንሁን ❤
@jesusislord4268
@jesusislord4268 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ።❤❤❤🙏🙏🙏
@amazingEla16
@amazingEla16 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏...
@Tedda-v4g
@Tedda-v4g 15 күн бұрын
hiwoten ende adiss nw yjmerkut anten hule esemalw bertat tenkare nw mihonen fetari tsegawn yabzalk ❤❤❤❤❤❤
@meseretteklewold3625
@meseretteklewold3625 15 күн бұрын
... ጊዜ አዳመጥኩት 😮😮😮 ❤❤❤
@asmeromkebedom7184
@asmeromkebedom7184 15 күн бұрын
Thanks brother for your advice
@hirutvangorder9165
@hirutvangorder9165 15 күн бұрын
I love your all Vado keep up brother
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 15 күн бұрын
Thanks a lot Bro 🎉❤🎉❤🎉❤
@zion-tsiyonawit
@zion-tsiyonawit 15 күн бұрын
Betam Arif 👍 thanks to you ye Hagira lijie🙏🏻Bless you
@LeilaShamil
@LeilaShamil 15 күн бұрын
Thank you so much dear shanta may allah bless you ❤ be safe 💗🙏💗
@yesemwork8310
@yesemwork8310 15 күн бұрын
በፈጣሪ እንደዚህ አይነት ነገር ጭንቀትን የሚለቅ ነው ስለምን ስለሞቴ አስባለሁ ይቅርታ ይህ ለኔ ተስፋ አስቆራጭ አጀማመር ነው ።
@AmyBerhan
@AmyBerhan 15 күн бұрын
Absolutely. Thank you so much❤❤❤🎉.
@jongrima3964
@jongrima3964 15 күн бұрын
Edmekn yarzmew yom brother
@HusinAbebaw
@HusinAbebaw 14 күн бұрын
እናመሠግናለሁ ወዲሜ ካተብዙተምሬለሁ❤❤❤
@FerhanJuneid
@FerhanJuneid 15 күн бұрын
Hulachnm muach nen😢😢
@asterdesta312
@asterdesta312 Күн бұрын
Timachegnaleh shanta
@MesertTolossa
@MesertTolossa 15 күн бұрын
Blessed 🙏💞
@revival-youtube-channel
@revival-youtube-channel 15 күн бұрын
Bizu enimaralen keante berita👏👏👏
@salmabeyene5768
@salmabeyene5768 14 күн бұрын
🙏❤
@bolecity3102
@bolecity3102 15 күн бұрын
Thanks
@Amen-w1b
@Amen-w1b 15 күн бұрын
በጣም ጠቃሚ ለህይወታችን ትልቅ ስንቅ ነዉ እየሰጠኸን ያለኸዉ ከዚህ በፊት በሰራህልን ቪዲዮ መሰረት ተነስቼ አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ ወንድሜ ደግሞ ኢትዮጵያ ነዉ ያለዉ ወንድሜ እያከራየ እንዲጠቀምና ገቢ እንዲያገኝ እፈልጋለሁ ስለዚህ እኔ ካለሁበት ሀገር ምን ብልክለት እንደሚያዋጣ የምታዉቅ ከሆነ ሀሳብ ብትሰጠኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ🙏🙏
@SenaitShasho
@SenaitShasho 15 күн бұрын
ታድለህ/ሽ መልካም ልብ አለህ/ሽ❤❤
@mubamuba249
@mubamuba249 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊
@YelsenEwas-y2k
@YelsenEwas-y2k 4 сағат бұрын
Wendema bertalen betam eyetkemken nw
@jfDh-yp8ip
@jfDh-yp8ip 15 күн бұрын
🎉
@BjHg-v2r
@BjHg-v2r 15 күн бұрын
❤❤❤
@DagimGoa
@DagimGoa 15 күн бұрын
😢😢😊
@AeblMejaor
@AeblMejaor 15 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@iambest7963
@iambest7963 15 күн бұрын
😢
@BelayDaba-n8o
@BelayDaba-n8o 14 күн бұрын
Hulem adamitalew inam tilik timirt iyehonegn new beteley begenzeb zurya yemitiserachew legenzeb yalegnin asteyayeten keyroal
@Biniyam_Thrive
@Biniyam_Thrive 15 күн бұрын
እስቲ ስለ ሞት በደነብ አቅርብ Bro
@RofiFiro-d8m
@RofiFiro-d8m 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 20 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ከሰዎች ገለል የማለት ጥቅም! | Inspire Ethiopia | Shanta
15:59
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН