ሼኤ ቅቤ ለቆዳ ማስዋቢያ ከብዙ ጥቅም ጋራ /Benefits Of Shea Butter For The Skin

  Рет қаралды 24,443

Ermi the Ethiopia

Ermi the Ethiopia

5 жыл бұрын

#ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
ሼኤ ቅቤ ለቆዳ ማስዋቢያ ከብዙ ጥቅም ጋራ /Benefits Of Shea Butter For The Skin
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com/shop/ermitheet...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
---- WhatsApp -group chat.whatsapp.com/JiqU63i9KLU...
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec

Пікірлер: 240
@ErmitheEthiopia
@ErmitheEthiopia 5 жыл бұрын
t.me/ermitheethiopia ቴሌ ግራም
@user-lk7wy1vk6m
@user-lk7wy1vk6m 5 жыл бұрын
ዋትሣፕ አሥገባኝ😴😴
@momlove9124
@momlove9124 5 жыл бұрын
Enameseginalen Ermiye edet newu yemnagegnewu?Ethiopia wust yet newu yemnagegnewu
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ባለፈው ቅቤ ላይ ነው ብለህ ቦሌ ስትወስደን የምግብ መስሎኝ ነበር እደነ ሸኖ ለጋ አይነት ለገና ልትሸምት ነበር የመሰለኝ
@jemilayeallahbariyahclasic9056
@jemilayeallahbariyahclasic9056 5 жыл бұрын
Ermi the Ethiopia niged bake dubai yet new migegnawu ize acewute likefti biye silalaweku new
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
@@jemilayeallahbariyahclasic9056 ሳሚን ጠይቀው እዛው ስላለ በደብ ይረደሃል
@user-ue1js6mp9y
@user-ue1js6mp9y 5 жыл бұрын
ኦ የመጀመሪያ ነኝ ኤርሚ በሉ ላይክ ግጩኝ
@AaaBbb-ct4oe
@AaaBbb-ct4oe 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ተባረክ
@rmhtrmht957
@rmhtrmht957 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን። ኤርሚ።
@user-qp3qe7df6g
@user-qp3qe7df6g 5 жыл бұрын
እናመስግናለን፣ኤርሜ
@user-qw9cy5nt1s
@user-qw9cy5nt1s 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኤርሚ
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ኤርሚ።
@lemlem19demeke3
@lemlem19demeke3 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ኤርሚ ቆንጆ
@hananethohabsha7128
@hananethohabsha7128 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ
@selamensure9121
@selamensure9121 5 жыл бұрын
,በጣም እናመሰግናለን
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 жыл бұрын
Thank you, brother
@Manl-xy4rd
@Manl-xy4rd 5 жыл бұрын
ስንመጣ እግዘዊለን ኢረሚየ እናመሰግናለን
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚዬ
@susususutube6787
@susususutube6787 5 жыл бұрын
ኤርሚ በጣም እናመሰወግናለን በርታ
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኤርሚ ሠላምክ ይብዛ
@user-dl2il8qf7b
@user-dl2il8qf7b 5 жыл бұрын
እናመሰግናል ኢርሚየ
@sityserag4039
@sityserag4039 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@love-lh7nt
@love-lh7nt 5 жыл бұрын
Thank you bro
@user-ne1eq5ph6g
@user-ne1eq5ph6g 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ ስለምትሰጠን መረጃ ሁሉ ልክ እንዳተ አይነት መልካም የሚመኙ የሚያደርጉ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን
@hanahancho6394
@hanahancho6394 5 жыл бұрын
Thanks ermi
@lobabakonjo3418
@lobabakonjo3418 5 жыл бұрын
thank you so mush
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 5 жыл бұрын
Tanx ermya
@melatmelat3620
@melatmelat3620 5 жыл бұрын
Ermi Thankyou
@ellentasfayn1480
@ellentasfayn1480 5 жыл бұрын
thanks ermi
@rutaruta8150
@rutaruta8150 5 жыл бұрын
Thank you
@habshawimedia47
@habshawimedia47 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ገዝተን እንሞክረዋለን
@hananhanan3299
@hananhanan3299 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በሀገራችን ውስጥ መገኘቱ ዋነው ዛፉ ራሱ በኢትዮጵያ መኖሩን ማውቅ ትልቅ ነገር ነው በርታ
@cell4652
@cell4652 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sarahyeshibelongtojesus5050
@sarahyeshibelongtojesus5050 5 жыл бұрын
Thanks
@user-om5ql7lz2y
@user-om5ql7lz2y 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
Betam enamsegnalen erm
@sunniteaboua7708
@sunniteaboua7708 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ ሃገር ቤት ከገባህ አምሮብሃል ማን እንዳሃገር ወንድሜ ምችት ይበልህ
@zamzamzamzam3485
@zamzamzamzam3485 5 жыл бұрын
በጠም እናመሰግናለን
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
የኔ ውዲም በርታ ተጎንህነን
@h.m.s7760
@h.m.s7760 5 жыл бұрын
ሳላምህ ይብዛ
@shkuriyamuktar2449
@shkuriyamuktar2449 5 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen
@monaali5192
@monaali5192 5 жыл бұрын
enamesegnalen
@wubalemtadessekibret5748
@wubalemtadessekibret5748 5 жыл бұрын
Hi Erme betam yemameseginew Ehen shebeter yet enagegnalen Beteleye wuchi yalen sewachi bekelalu linageyegnew anichlim
@user-mb3ic5cs3l
@user-mb3ic5cs3l 5 жыл бұрын
ቀረብ አርገህ አሳየን አመሰግናለሁ
@user-td1ql3ny1u
@user-td1ql3ny1u 5 жыл бұрын
tq
@munatube5308
@munatube5308 Жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው አሪፍ ትምህርት ነው በቀን መጠቀም ይሽቻላል ?
@ethiogurage9119
@ethiogurage9119 5 жыл бұрын
አጠቃቀሙን ንገረን ኤርሚይ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ኤርሚ እናመስግናለን ምጥ መረጃ ነው እግዛዋለን ካካዋ በተር ብቻ ነበር የሚታወቀው እስኪ የተሻለ ከተገኝ ቀየር አርጉት ያገሬ ሰወች
@samrawetsamrawet6827
@samrawetsamrawet6827 5 жыл бұрын
ዌልካም ኤርሚ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቦታውን ብትነግረን
@kedulove6993
@kedulove6993 5 жыл бұрын
Enamsegenln
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 5 жыл бұрын
የኒ ቆንጆ ኤርሚ
@godisgoodallthetime8292
@godisgoodallthetime8292 5 жыл бұрын
I am using African shea butter for two years. I like to shear my experience those you didn't use it. really I like it from any product that I used before. Ermi if it's 100% natural, i want the oil too.I want buy it. how can I get it I am living in LA. I will tray to search in amazon. if not pleas tell me where can I get in LA. my friends try it. hopefully you going to like it.
@user-gl5hi1jr6j
@user-gl5hi1jr6j 5 жыл бұрын
ኤርሚየ እናመስግናለን ደስ ይላል ኢትዩ... ስመጣ እገዛለሁ እዚህ እንኩዋ መዳም ሙሽክላ ክክክክክ
@emuyoutube6702
@emuyoutube6702 5 жыл бұрын
በርታ
@meskiyetesfaye7051
@meskiyetesfaye7051 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤርሚ የት አከባቢ እንደምናገኝ ንገረን 😦😦😦😦
@ruthevana72
@ruthevana72 5 жыл бұрын
Thanks remi plz Ethiopia yet new migegnew
@umuabdurezaq6136
@umuabdurezaq6136 5 жыл бұрын
ስለ cocoa better ንገረን ጥቅሙን
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
አድራሻውን አስቀምጥልን ኤርሚ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 5 жыл бұрын
ኤርሚ እነመሰግናሌን
@user-mt3eb4ek2o
@user-mt3eb4ek2o 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም አንዳንዱ ሽታዉ በጣም ነዉ እሚጣፍጠዉ ግን ለቆዳ ተብሎ የተሰራ ለፀጉር ይሆናል
@h.m.s7760
@h.m.s7760 5 жыл бұрын
ብኪቸር አረግልን
@anyalam1441
@anyalam1441 5 жыл бұрын
እሺ፣ኤርሜ፣የትንእንደሚገኝ፣ንገረን ፣በጣም፣ከልብ፣እናመሰግናለን
@zzzzh9723
@zzzzh9723 5 жыл бұрын
ኤሪሚየ እናመስግናለን ግን የምናገኝበትን ቦታ ንገረን
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 5 жыл бұрын
Enamsgenalen
@hanitube2686
@hanitube2686 5 жыл бұрын
Ermiye dubai lakelegni eski asabiyachen enewdehalen meret sew
@user-ix4mq4tp9i
@user-ix4mq4tp9i 5 жыл бұрын
የሚገኝበትን ንገረን ኤርሚ
@samsugsamsug3542
@samsugsamsug3542 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፎቶውን በዚህ ላካው
@abmelise5312
@abmelise5312 5 жыл бұрын
Ermi enamsgenaln ebakeh lemtastewawukew eka slike askemtelen betrfe wendem berta
@destahabit2008
@destahabit2008 5 жыл бұрын
enamsgan kalb aeram bartaln
@muluhabetkwt8723
@muluhabetkwt8723 5 жыл бұрын
selam
@ggccvbb9516
@ggccvbb9516 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ንፁሕ ሰዉ ግን ላስቼግረሕ ሼኤ በጠረ የሚገኝበት ሡቅና ቁጥራችዉን ላክልኝ
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 5 жыл бұрын
ለአገራችን ያብቃንወንድማችን እንጠቀማለን
@user-jb9lx9uw9i
@user-jb9lx9uw9i 5 жыл бұрын
ሁለተኛ ነኝ ኤርም
@user-cj3vn2nk9x
@user-cj3vn2nk9x 5 жыл бұрын
ኤርሚዬ እናመሰግናለን ትክክል ነህ ሼእ ቅቤ በጣም አሪፍ ነው የዚህን ቅቤ ሻንፖ መጠቀም ስጀምር ጸጉሬ ህይወት ዘርቶበታል መነቃቀል አቁሞልኛል ንግግርህ መቶ በመቶ ትክክል ለመሆኑ እኔ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
@tsts1683
@tsts1683 5 жыл бұрын
ስሙ ምንድነው ባረብኛ
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 жыл бұрын
Eshi semu men yebalal
@lailalaila1877
@lailalaila1877 5 жыл бұрын
ኤርሚ ከልብ እናመግናለን ኧር አድራሻው ንገርን
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 5 жыл бұрын
Aqewalew yeshtali gen shitaw kalatfut
@user-mo8ny1xr8j
@user-mo8ny1xr8j 5 жыл бұрын
ሀሎ ኤርሚ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 жыл бұрын
ሳወዲ ካገኘነው ፖስት አድርግልን
@susubintbaba1414
@susubintbaba1414 5 жыл бұрын
Enameseglalen gn areb hager ygegnal?
@miskertsegaye4610
@miskertsegaye4610 Жыл бұрын
ሠላም በጣም የምፈልገው ነበር ሼበተር የት ነው መግዛት የምንችለው ቦታውን ጠቁመን
@wedaawekjeberajebera1663
@wedaawekjeberajebera1663 5 жыл бұрын
Erm betdgagam seltekem Esmaleh balehebt Ager magegt Alchalhem Ebakeh Agrachnen yet endemeg tekemeg
@user-tn7jd6jo9b
@user-tn7jd6jo9b 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኤርሚ አመሰግናልሁ መዳሜ ገዝታልኝ ምንያረግልኛል ብዬ ቁጭ አርጌው ነበር በነጭ ከለር ነው የግምባር ምልክት አለብኝ ብቀባው ያጠፋል እንዴ???
@martalama4885
@martalama4885 5 жыл бұрын
thanks wandematene Shea butter naw enda ermi ?ename ke africa naw yemetaw belewege gazetwalehu
@edensolomon9789
@edensolomon9789 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።ግን ፐርም ላለው ፀጉር ይሆናል?
@ksa3724
@ksa3724 5 жыл бұрын
Are Ermi wgewn ena botwn setngern
@yeshiiyabatulij1523
@yeshiiyabatulij1523 4 жыл бұрын
ኸረ ጋይስ የሽበት መከላከያ የምታውቁ ንገሩን ያለ እድሜ እሚመጣ ሽበት እንደት ነው ማጥፍት ሚቻለው
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
Ermi sapowen etekemallhu
@cell4652
@cell4652 5 жыл бұрын
ግን አንድ ጥያቄ አለን የአይረን እጥረት ሲከሰትብን ምን ምን አይነት ምንክቶሽን እናያለን መልሱን እጠብቃለሁ በተለ ጉሮሮ አካባቢ
@ritayegela5999
@ritayegela5999 5 жыл бұрын
Saudi yegegal ermi eski yemtawku ngerug
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
የት።ነው።ታዳ።ምናገኛው።ሱቁ።ንገረን።።ስልካቸው።ንገር።።ማንኛውም።ቦታ።አይገኝም።።።የተለያዩ።።ቅባቶች።ንገረን።።ከነ።አድራሻቸው።።እሺ።ኤርሚ።ማኛ።
@user-df2ow1ss6l
@user-df2ow1ss6l 5 жыл бұрын
ኤርሚየ በእግዚአብሔር ስዉነቴ እኔ እንደምፈልገዉ ነው ግን ፊቲ በጣም ከሳዉ እና ፊት የሚያወፍር ነገር ነገረኛ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-fl4bf2nv5e
@user-fl4bf2nv5e 5 жыл бұрын
የት እንደሚገኝ ብትጠቁመን እነመስግነለን
@user-cr1ld2mo6n
@user-cr1ld2mo6n 5 жыл бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን እረ የሚገዛ ቤት እስኪ ሹክ በለን አሁን ላይ ያለውን ስደት በቃን ብለን እድንገባ
@hlemahlema1671
@hlemahlema1671 5 жыл бұрын
pro5አንቺ
@munahassen3559
@munahassen3559 5 жыл бұрын
Eshii erim yimchek
@aiesaies9564
@aiesaies9564 5 жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@user-zz9og6bg5h
@user-zz9og6bg5h 5 жыл бұрын
ሰላም ኤርሚዬ እዚ አረብ ሀገር ካለ እሞክረዋለሁ ስሙን እና ፎቶውን ላክልኝ አመሰግናለሁ
@sarinahabeshawit8781
@sarinahabeshawit8781 5 жыл бұрын
ትክክል ነው ተጠቅሜው ለውጥ አይቼበታለሁኝ በተለይ እንደ ማዲያት ፊታችን ላይ የበለዘ ቦታን ያነፃል ግን ባንዴ አደለም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እህቴ ለፀጉር አይደል እንዴ ሚቀባዉ እስኪ ፎቶዎ ላኪልኝ ከቻልሽ እኔ ምፈልገዉ ለፀጉር ነዉ ለፀጉር ይሆናል እኮ በናትሽ የት የገዛሹ እህቴ ላኪልኝ ካላስቸገርኩሽ
@YeHaniTube
@YeHaniTube 5 жыл бұрын
ኤርሚያስ አንደኛ ነኝ
@alhmdurillahforeveryting1250
@alhmdurillahforeveryting1250 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በአካባቢያችን ፈሪው ይበላል በጣም ጣፋጭ ነው ዛፉ ግን በጣም እረጅም ነው።
@user-qp9jy6sq4x
@user-qp9jy6sq4x 5 жыл бұрын
ዛፊ ምንድን ነው ስሙ?
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 жыл бұрын
Yet agebabe new yaliw wagewse sente new wendemachen gen bexam enamsgenalin
@Selamy-jn7lc
@Selamy-jn7lc 5 жыл бұрын
አድራሻ አስቀምጥልን
@meratabayne958
@meratabayne958 5 жыл бұрын
Erim malkam sewu Sam salm endet now shea buter baxam arefi now
@reehaabsaayeed8855
@reehaabsaayeed8855 5 жыл бұрын
ቦታሁን ንገረን
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
የት ነዉ የሚገኘዉ ኤርሚየ
How Handcrafted Shea Butter is Made
16:36
Baraka Shea Butter
Рет қаралды 1 МЛН
Making better shea butter (Summary)
4:09
Access Agriculture
Рет қаралды 45 М.
SHEA BUTTER FOR YOUR FACE: AMAZING Benefits and Uses- Dr. Aruna Prasad | Doctors' Circle
1:06
Doctors' Circle World's Largest Health Platform
Рет қаралды 52 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 313 М.