Рет қаралды 9,312
#ShegerCafe #ሸገርካፌ #ሰሚር_ዩሱፍ #DR_Semir_Yusuf
Sheger Cafe - ስለ ብሔራዊ ውይይት (National Dialogue)
በብሔራዊ ውይይት (National Dialogue) ምንነትና ፋይዳ፣ እንዴት እና በማን ይዘጋጃል? … እነማን ይሳተፉበታል? … የተሳካ ብሔራዊ ውይይት እንዲካሄድ ምን መደረግ አለበት? … ምንስ መደረግ የለበትም? … በዓለም ዙርያ ከተካሄዱ የተሳኩና ያልተሳኩ የብሔራዊ ምክክር መድረኮች ኢትዮጵያ ምን ትማራለች? ወዘተ. በሚሉ ጥያቄዎች ዙርያ፣ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶ/ር ሰሚር ዩሱፍ ጥልቅ ማብራሪያ የሰጠበት፣ አርብ መስከረም 29/2013 ከምሽቱ 2፡00 እስክ 3፡00 ሰዓት አየር ላይ የዋለ የሸገር ካፌ መሰናዶ፡፡
ዶ/ር ሰሚር ዩሱፍ ከዘከሪያ መሐመድ ጋር ...
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz