Sheger FM Mekoya - መቆያ Tamim bin Hamad Al Thani ስለ ኳታሩ አሚር ታሚም ቢን ሐማድ አል ታኒ Eshete Assefa

  Рет қаралды 81,751

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Tamim_bin_Hamad_Al_Thani #Mekoya #ShegerFMESheteAssefa
Sheger FM Mekoya - መቆያ Tamim bin Hamad Al Thani ስለ ኳታሩ አሚር ታሚም ቢን ሐማድ አል ታኒ Eshete Assefa
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 57
@tesfahungenene826
@tesfahungenene826 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የአለም ታሪክን በጥሞና እንድናዳምጥ እና እንድናውቅ የምታደርገን ምርጡ ጋዜጠኛ ጋሽ እሸቴ አሰፋ
@mehretabgoitom8404
@mehretabgoitom8404 Жыл бұрын
ስላም ወድሞቸ ና እህቶቸ፣ እዉነት ነው ጋሺ እሹቴ ከዓለም ታሪክ ያስተዎውቆናል ምስጋና ያስፈልጋል። ለወደፊትም ምስጋና ያስፈልጋል፤ የአስሙራ ልጅ ምሕረትአብ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 Жыл бұрын
ምርጥ መሪ ተሚም ሞቼ ነው እምወደው ሁለተኛዋ አገሬ ኳታር 💖💖
@tireshopsaddis
@tireshopsaddis Жыл бұрын
የድንቅ መሪ በድንቅ ተራኪ ሲተረክለት እጅግ ደስ ይላል እሸቴ አሰፋ ተከብረህ ኑርልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ✌️
@YamiTube12
@YamiTube12 Жыл бұрын
ምንግዜም የኔ የምርጫ መቆያ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ክብር ለእሸቴ አሰፋ
@mohamadaminkedir477
@mohamadaminkedir477 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው በጣም እናመሰግናለን እሼቴ አሰፋ እዛው ነዋሪ በመሆኔ በጣም የምወዳትን ሀገር መሪ ንጉስ በዚህ መልኩ ባማረ አተራረክህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኳታር ህጉን ጠብቆ መኖር ለፈለገ ሰው ከገዛ ሀገሩ በላይ በደስታ በሰላም በፍቅር የሚኖርባት ሀገር ናት ሁሌም አላህ ሰላምዋን ያብዛው
@Zeyneba-wx9sq
@Zeyneba-wx9sq 2 ай бұрын
እሸቴ ምርጥ ሰው
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 Жыл бұрын
ብልሁ ንጉስ በምርጡ ጋዜጠኛ ሲገለጽ ልክ እንደዚህ ያማረ ይሆናል! ሁል ጊዜም የምትሰራቸው ፕሮግራሞች ይመቹኛል!
@danidana9787
@danidana9787 Жыл бұрын
ካታር ምርጥ አገር ምርጥ መሪ አግኝታለች።ካታር ለኔ ባለውለታዬ ናት በኩላሊት ስሰቃይ በሼክ ተሚም አባት በሼክ አህመድ በተሰየመው አህመድ ሆስፒታል በነፃ ታክሜ ዛሬ በአገሬ መሬት በሰላም እየሰራሁ እገኛለው።"ሽኩረን ካታር ሽኩረን ሼክ ተሚም "
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Жыл бұрын
ሁሌም የምናከብርህ ምርጡ ጋዜጠኛ እሸቴ እናመሰግናለን
@amanueladdis
@amanueladdis Жыл бұрын
I love mekoya ❤️❤️❤️❤️💓
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Жыл бұрын
ዋው ግሩም ታረክ እናመሰገረናለን እሸቴ
@mukamilsultan
@mukamilsultan Жыл бұрын
You are best eshatu
@tseigadnglgirmamelakamu6429
@tseigadnglgirmamelakamu6429 Жыл бұрын
ድንቅ መሪ እናመሰግናለን ።
@DireMama-lt8ll
@DireMama-lt8ll Жыл бұрын
UR THE BEST ESHETU We ❤ u
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Жыл бұрын
በትክክል እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በርታ በርታ ግን በጣም ጀግና መሪ፣ሰው የማይበደልበት ደሀ በአግባቡ ግዴታውን ካወቀ መብቱ የሚከበርበት አገር ከሁሉም አረብ ሀገር ውስጥ ኳታር አንደኝ አንደኝ ነው በኳታር ምድር ስደተኝ በጣም ከባድ ወንጀል ካልሰራ ቆየ ቢባል ከአራት እስከ አምስት ቀን ነው
@lalisab.enkossa1147
@lalisab.enkossa1147 Жыл бұрын
...you are my favorite Eshete🙏🙏
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
ዓለም በስልጣን ትርምስ አባት ልጁን ወንድም ወንድሙን ወገኑን በሚያጫርስበት ፍላጎት ገደብ አልባ በሆነበት ሥልጣንን በፈቃድ መልቀቅም ሆነ ሥልጣንን ለሃገሩ ክብር ማዋልን የሚያውቁ ባለሥልጣናትን ማየት ግሩም ነው! ሼክ ታሚም ረጅም እድሜ ይስጥዎ። ታዲያ አልጀዚራ አንዳንድ ቅጥፈቱ ያበሳጫልና ሃይ ይበሉት። ጋሼ እሸቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን! 🥰
@yousseftube3088
@yousseftube3088 Жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ምርጥ ሰው
@nahoosenay-2127
@nahoosenay-2127 Жыл бұрын
ወንድም እሸቴ ሰላም ነህ ??? እንኳን አደረሰኽ !!! በመጽሐፍ አውጣልን ባክህ ???
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Жыл бұрын
ታድለዉ በፈጣሪ ፣ የኛዉን አሁን ምንድነዉ የምንለዉ ? መሪያችን ነዉ ? 😡😡😡😡😡 ወይስ አጭበርባሪ ገዳያችን ? 🤔🤔🤔🤔 አይ አፍሪካ ያልታደልሽ ። እሸቴ በጣም ድንቅ ሰዉ 🙏🙏🙏🙏
@abumohammedabufedila1260
@abumohammedabufedila1260 Жыл бұрын
እሸቴ አንደኛ
@enterbelew9878
@enterbelew9878 Жыл бұрын
P
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ምርጥ መሪ በእውነት ይችላል
@annasmith3778
@annasmith3778 Жыл бұрын
Thank you sir
@azebangosom7994
@azebangosom7994 Жыл бұрын
ገአሰ
@biniyammesfin8695
@biniyammesfin8695 Жыл бұрын
እድሜ ለእሸቴ አሰፋ
@adilmuktar3878
@adilmuktar3878 Жыл бұрын
1gna akerare👍
@EsubalewTeshome-i1n
@EsubalewTeshome-i1n Ай бұрын
በተለይ ጋዜጠኛ እሸቴ አሸፋ ፕሮግራሞቻችሁ ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ብጨምሩበት እንዴት ደስ ይላል
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 Жыл бұрын
ታድለዉ በፈጣሪ ፣ የኛዉን አሁን ምንድነዉ የምንለዉ ? መሪያችን ነዉ ? 😡😡😡😡😡 ወይስ አጭበርባሪ ገዳያችን ? 🤔🤔🤔🤔 አይ አፍሪካ ያልታደልሽ ። እሸቴ በጣም ድንቅ ሰዉ 🙏🙏🙏🙏
@zaynaba4355
@zaynaba4355 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤✊🎉🎉🎉
@Story-_Blocks
@Story-_Blocks Жыл бұрын
እሸቴ ብቻ ነዉ እዚ ሀገር ላይ ጋዜጠኛ ብል ማጋነን አይሆንብኝም👍✌️
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
ፕሊስ ትላክሱ ይቁም ጆሮ ያሳማል
@brukkebede9152
@brukkebede9152 Жыл бұрын
Gobezoch... Ketilu beziwe betam timhirtawi neww programu
@mesfinkebede4224
@mesfinkebede4224 Жыл бұрын
መቆያ በምርጥ ቅንብር የተቀነባበረ ዝግጅት የተሰራ ትልቅ ተወዳጅ መፅሐፍ ይመስላል ቀጥሉበት ።
@zedhus5048
@zedhus5048 Жыл бұрын
😍😍😍
@mindimustefa
@mindimustefa Жыл бұрын
Yimchih abo
@chinyman969
@chinyman969 Жыл бұрын
👍👍👍
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
ኢራን ለማጠቃት የምቀሳቀሲ ወታደራሁሉው ከመካከልንኝው ሚሲራቅ መወጣትአለበት በተለያ የአሜራካ እና የሲራኤል ወታደራ
@ethiomaraton-
@ethiomaraton- Жыл бұрын
ኳታር የስደተኞች ሁለተኛ ሀገር ኳታር የስደተኞች ሰቆቃና ሞት የማይሰማባት ብቸኛዋ አረብ ኳታር ዜጋው ቢበድልህ ከሰህ ፍትህ የምታገኝባት ሀገር ኳታር ህግ አክብር ስርአት ጠብቅ የሚነካህ የሌለበት አገር ኳታር በሀገሯ ላሉ ክርስትያኖች የማምለኪያ ስፍራ ከነ ሙሉ ፋሲሊቲው የፈቀደች አገር ብዙ ማለት ይቻላል በርግጠኝነት የምነግራችሁ በሚቀጥሉት 10 አመታት ከአለም 1-3 የቱሪስት መስህብ አገሮች ተርታ ታገኟታላችሁ ሁለተኛ ሀገር መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው።
@Bolebole8470
@Bolebole8470 Жыл бұрын
tsunami ሱናሚ ይሰራልን
@berhanemesfin2379
@berhanemesfin2379 Жыл бұрын
አሽከሩ ለመሆን ዩምትጸልይ ይመስላል።
@husnishifa4175
@husnishifa4175 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Adot340
@Adot340 Жыл бұрын
ኳታር ምርጥ ሃገር ህጓን ብቻ አክብር ተከብረክ ትኖራለክ
@solomonmelese3966
@solomonmelese3966 Жыл бұрын
ከአቶ እሸቱ አሰፋ መማራ የምቻለው ኢትዩ/ የማንብ ልማድ ቢኖረ ጥሩ ነው
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ Жыл бұрын
የኳተር ህዝብ ቁጥር 2ሚሊየን 6መቶ ሺ ነው እንዴ🙄
@fatumamohamed715
@fatumamohamed715 Жыл бұрын
Kegonwa uekomechiw turk neberech
@fendishbiree652
@fendishbiree652 Жыл бұрын
Edat edemenafeqa ko
@nursefatesema3978
@nursefatesema3978 Жыл бұрын
Ethiopia meche new endy yale mery mtagenew
@derejedereje1838
@derejedereje1838 Жыл бұрын
አይ አቀራረብ ሐሪፍ ነው
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 Жыл бұрын
Turkish Nachew Wanawochu Bezan Seate Xorachewen Be Fexenete QATAR Asegebetew Yadanuwachew Ke IRAN Yebelexe Ene Saudi Arabia Xore Liyazemetubate Silu Turkey Wende Nachu Tenekua Bela Ye Turkish Meri EREDOGAN New Yasekomachew Yecharewem Gechetun TRUMP new
@hailegebrial9469
@hailegebrial9469 Жыл бұрын
Telling him for snake 🐍 abiy Ahmed
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን ምን አድርጋቸው ነው በሚዲያቸው ሁልጊዜ የውሸትና የሴራ ዘገባ የሚያቀርቡባት?አልጀዚራ የተባለ ሚዲያ ከምእራባውያን ጋር ተባብሮ በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ግፍ እየፈፀመ ነው::
@birukyoseph6320
@birukyoseph6320 Жыл бұрын
እሸቴ ትለያለህ
@bardinmrhbo3171
@bardinmrhbo3171 Жыл бұрын
እሼ ቀሽቴ
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 128 М.
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
Chapitosiki
Рет қаралды 2,2 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 121 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 5 МЛН
አቡነ ሺኖዳ - መቆያ - Pope Shenouda III of Alexandria - Mekoya
32:50
From Small To Really Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
0:17
Kate Brush
Рет қаралды 40 МЛН
ГОВОРИЛИ ПРАВДУ😅 #юмор #мемы #анекдоты #shorts
0:38
Как смеяться?
Рет қаралды 4,8 МЛН
Необычная услуга в ресторане #shorts
0:18
Их чуть не выгнали из квартиры!
0:30
Интересные факты
Рет қаралды 633 М.