Sheger Mekoya - Queen Elizabeth II “የሞትንም እኛ ያለንም እኛ” የእንግሊዝ ነገስታት አዋጅ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 98,066

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 132
@point1212
@point1212 2 жыл бұрын
የጋዜጠኞች ውሃ ልክ ! እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኝልኃለው።
@omedlla
@omedlla 2 жыл бұрын
ምስጋና ይድረስህ!
@ኢትዮጵያ.2017
@ኢትዮጵያ.2017 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏
@getahunbeyenetulema6634
@getahunbeyenetulema6634 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኝነት ጥግ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 2 жыл бұрын
እንግሊዞች እራሱ በአማርኛ እርሶ የተረኩትን አፋቸውን ከፍተው ነው የሚሰሙት፡፡ጋሽ እሸቴ አሰፋ ድንቅ ኢትዮጵያዊ፡፡ አለኝ ብዬ የምኮራበት የታሪክ እውቀቴ 90%ቱ ከእርሶ የተቀሰመ ነው፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡ እወዶታለሁ፡፡ ስንቱ ኢትዮጵያዊ ይሆን እንደኔ ድምፅዎትን ካልሰማ መተኛት የማይችለው?!
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 2 жыл бұрын
እሸቴ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ይሄን ፕሮግራም ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው
@alexmicail2365
@alexmicail2365 2 жыл бұрын
ምርጥ ትረካ ነው ሁሌም የሚያስደስተኝና የማዳምጠው ነው ይህ ዝግጅት እናመሰግናለን ።
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 2 жыл бұрын
ድምፀ መረዋው እሸቴ ሆይ እባክህ ሥለ ቆንጆዋ ንግሥት ድያና ተርክልን💜💐
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bZ3Rm4SPabt0aLsይሄውና በምርጥ ድምፅ
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 2 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832 ምሥጋናየ ከልብ ነው ዙዙየ አላህ ያክብርልኝ
@mkim6017
@mkim6017 2 жыл бұрын
Princess Diana not Queen
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 2 жыл бұрын
@@mkim6017 what ?😳
@tpainkiller8226
@tpainkiller8226 2 жыл бұрын
የተወደድከው እሸቴ ድምፅህ በዓለማችን ላይ እንዲህ በጎም ሆነ መጥፎ ታሪክን ለተውልን ሠዎች የህይወት ታሪካቸውን ለመተረክ የተመረጠ ውብ ድምፅ አለህ እና ከድምፅህ ስርና አንተ ስታቆም የሚሄደው የቫዮሊን ድምፅ በትክክል ለንጉስ ታሪክ የተመጠነና እኔም የምወደው ነው ክብረት ይስጥህ።
@haime508
@haime508 2 жыл бұрын
እሸቴ በአንተ ትረካ ብዙ የአለም ታሪኮችን ማወቅ ችያለሁ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅህን የሰማሁት "ብረቷ ወይዘሮ ጎልዳሜር "በሚለው ትረካህ ነው ከዛ ጊዜ ጀምሮ ፕሮግራሙን ወድጄው ቀረሁ ፕሮግራሙ ይቀጥል ❤❤❤❤❤❤❤
@wasihuntafere9119
@wasihuntafere9119 2 жыл бұрын
የሚመቸንን እውቀት በተሞላበት የአቀራረብ ለዛ እንዲህ ክሽን አድርገህ ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን!! ነፍ አመት ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥህ! በርታ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 жыл бұрын
አንደበትህን እወደዋለሁ እንቅልፊን የምተኛው የአንተን ትረካ እየሠማሁ ነው
@bekitube8687
@bekitube8687 2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እሸቴ ብዙ መፅሀፍ ሳላነብ ብዙ እንዳውቅ ስለረዳኀኀኝ።
@bakosaddis4543
@bakosaddis4543 2 жыл бұрын
ምን ልበል በእዉነት ትለያለህ
@fikayemaryam
@fikayemaryam 9 ай бұрын
የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ የተሰኝውም መፅሀፍ ያነበበ በጣም ከሚያስጠሉ አረመኔዋች ዋነኛዋ ነች
@tigearega2288
@tigearega2288 2 жыл бұрын
ስለ ልዕልት ዲያና አቅርብልን
@thefitsum3013
@thefitsum3013 2 жыл бұрын
አይ እሼ super ⭐️
@gsgsnsj3216
@gsgsnsj3216 2 жыл бұрын
አንጋፋዉና ድምፀ መረዋዉ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ለምታደርገዉ ሁሉ እናመሰግናለን ማሳሰቢያ አንዳንዴ ስለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ስለጀግኖቿም አጀንዳ እየያዛችሁ እንድታስተምሩነ እናሳስባለን ሀገራችን ብዙ እልፍ የሆኑ ነገሮች ጀግኖች መንፈሳዊዋች አሉነ
@heniken7434
@heniken7434 2 жыл бұрын
ትችላለህ እናመሰግናለን😊😊😊
@addisrichcom3477
@addisrichcom3477 2 жыл бұрын
"ያለንም እኛ የሞትንም እኛ የምንገልም እኛ "
@sirajtahir2930
@sirajtahir2930 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ!!!! ዉለህ ግባ
@bekribekri6458
@bekribekri6458 2 жыл бұрын
የዲያናን ታሪክ እሺ በትተርክልን ደስ ይለናል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bZ3Rm4SPabt0aLs ይሄውና በሚያምር ድምፅ ተተርኮ ቀርቧል
@mulufanta5130
@mulufanta5130 2 жыл бұрын
ታድለህ ቆንጆ ድምፅ አለህ ሁሌም አንብብ።
@danielbekele2023
@danielbekele2023 2 жыл бұрын
She was no-1 freemeason , who fully fund for illuminat society......Jesus is Lord
@abiabenzertemsgen3105
@abiabenzertemsgen3105 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ
@YM-yo7jf
@YM-yo7jf 2 жыл бұрын
አቀራረብ፣ አተራረክና ዝግጅታችሁ በአጠቃላይ ለሥራው ብቁ መሆናችሁን ያሳያል። በበኩሌ ሀገራችን ከድሮዎቹ ምርጥ ጋዜጠኞች በኋላ ሁሉም ነገር ሞቶ ተቀብሯል ብዬ ልደመድም የቀረኝ ትንሽ ነበር። ሀሳቤን አስቀይራችሁኛል! አመሰግናለሁ
@yonasbtekle8998
@yonasbtekle8998 2 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ ስለ ልእልት ዲያናም ተርክልን እባክህ
@አማራነትይለምልም
@አማራነትይለምልም 2 жыл бұрын
ስለንግስት ዲያና ባተ ድምፅ አቅርብልን በናትህ
@አማራነትይለምልም
@አማራነትይለምልም 2 жыл бұрын
@@IStyle714 አተን ምን አቃጠለህ ምን አገባህ ጉድ እኮ ነው
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bZ3Rm4SPabt0aLs ስለ ልዕልት ዲያና በsalon tube በአብዱልሰመድ መሐመድ የቀረበ ነው
@abebaweshetu8614
@abebaweshetu8614 2 жыл бұрын
Yes please l love dianna
@abebaweshetu8614
@abebaweshetu8614 2 жыл бұрын
Yes please
@mydo8326
@mydo8326 2 жыл бұрын
ቆየ እኮ ከተሰረ
@yonathan2895
@yonathan2895 2 жыл бұрын
Betam tafitahal welcome
@asmaranafkeasmaranafke9762
@asmaranafkeasmaranafke9762 2 жыл бұрын
Nic
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ታሪክ እንዲ ነው እናመሰግናለን
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 2 жыл бұрын
እምምምም ከኢትዮጲያ የወሰዱትን ፉካሬ እየሱስን እና መፀሀፈ ሔኖክን እዲመልሱ ሹክ በላቸው አንድም ገፅ ሳይቀደድ ታዲያ☝
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 2 жыл бұрын
እኛም ኣዝናናል ልክ ናት እፕውሮፓ
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 Жыл бұрын
አረ ባክ አቶ እሼቴ ስለ ልእልት ዲያና ስራልን እባክ እባክ🙏🙏🙏
@aghsepda
@aghsepda 2 жыл бұрын
Wow...waiting eagerly
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
ተባረክ ጎበዝ
@eliyasfiseha1649
@eliyasfiseha1649 2 жыл бұрын
I’m truly saddened by the death of Her Majesty, The Queen. What an outpouring of love and respect we saw for the Platinum Jubilee for her life of service.
@GhGh-lm5gx
@GhGh-lm5gx 2 жыл бұрын
ይገርማል
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 2 жыл бұрын
You are...
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 2 жыл бұрын
በሰዎች ላይ ምን ችግር እንደተፈጠረ አላውቅም። ኢየሱስ በጥቂት ሰዎች ተቀበረ። ይህች ንግሥት በቅንጦት ኖራ ዘጠና ስድስት ዓመት ሙሉ ኖረች። አሁን እሷ በቅንጦት በሺህ ሰው ተቀበረች። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ድሆች ቁራሽ እንጀራ አጥተው ሲሞቱ ይህ ምን ፋይዳ አለው? ለሰዎች እና ለምድራችን ብዙ መልካም ነገር ያደረጉ ብዙ ሰዎች ነበሩ። ምንድን ነው ያደረገችው?
@eliyasfiseha1649
@eliyasfiseha1649 2 жыл бұрын
እንዴት መንፈስ ቅዱስን ከ ሰው ጋር ማነፃፀር እንደሚቻል አላውቅም: ግን ሁሉም የራሱ ታሪክና ማንነት አለው በዛ ላይ ንግስቲትዋ ለሀገርና ለህዝባቸው ምልክት እና ኩራት ናቸው የሚባለው ነብስ ይማር ነው፣ ለሳቸው እድሜ እና ክብር ያድርሰን እንድ ቀን እኛም ያለንን ትላልቅ ታሪክወች እናደምቃለን በዛ ላይ ሁሉም የተፃፍለትን ይኖራል ፣ ለሁሉም ግዜ አለው እይደል ይሚባለው ። ማርያምን!!!!
@bekitube8687
@bekitube8687 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለሁ አቶ እሸቴ ብዙ መፀሀፍ ሳላነብ ብዙ እንዳውቅ ስለረዳኀኝ ።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 жыл бұрын
Thank you for your efforts to tell us about the Queen's story. We all are sad for her death but it was her time, and the people' manner was very admire able. The weather was so pleasant and cooperated. Free of COVID, no masks, people all over the street farewelled. She was truly beloved, beautiful Queen. Eternal life 🙏. Thanks for your time.
@sunnyhirpo852
@sunnyhirpo852 2 жыл бұрын
አሽቃባጭ ባንዳ
@ardiafro392
@ardiafro392 2 жыл бұрын
Pls ስለ ንግስት ድያና
@sitoosirchoo3898
@sitoosirchoo3898 2 жыл бұрын
commentune gen eshete yanebwale.khone sile worldwar yeseralene.tnls eshete I Love shgere
@mashealemu89
@mashealemu89 2 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ #Respact
@mahletmekasha926
@mahletmekasha926 2 жыл бұрын
Please about Prince Diana 🙏
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 жыл бұрын
ትረካው ጥሩ ነበር:: በተለይ በቪዲዬ እየተመረኮዘ ቢሆን እንዴት ባማረ ነበር::
@bekribekri6458
@bekribekri6458 2 жыл бұрын
የአይምሮ ማሳጅ እኮ ነህእሺ
@blackink9
@blackink9 2 жыл бұрын
አሁን በ 96 ዓመታቸው አርፈው ሞታቸዉን ያፋጠነው የባላቸው መሞት ነው ይባላል? ባላቸዉን በሞት ባይነጠቁ ኖሮ ስንት ዓመት ሊኖሩ ነበር?
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 2 жыл бұрын
😂😂
@aselefechkabede3415
@aselefechkabede3415 2 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም
@ferhangursum1693
@ferhangursum1693 2 жыл бұрын
I have been watching the news about the queens life but I cant find one report about an achievement she had throughout the 70 years of her time as queen which it can be mentioned as beneficial to another human being. It seems like just being a queen was her job with absolutely
@mituethio
@mituethio 2 жыл бұрын
ሰለ ቆንጂዬዋ ልዕልት ዲያና እባክህ አቅርብልን
@babolove5198
@babolove5198 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው እሸቴ ከዚህ በፊት ስለ ንግስቷ የሰራው ታሪክ ስምቻለሁ
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 2 жыл бұрын
ግን ምነው ጠፋህብን እሸቴ የምወደው ፕሮግራም ነበር?
@gbbbmaaa8188
@gbbbmaaa8188 2 жыл бұрын
ብርቱ ጋዜጠኛ
@hayat2706
@hayat2706 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይቅርታ ስለ ዲያና እና ስለ ፕሬንስ charlin ወይንም የአሁን ንጉስ ታሪካቸውን ንገረን
@kingofking657
@kingofking657 2 жыл бұрын
ምን ያረግልሻል የነጫጭባ ታሪክ ይልቅ ምርጥ ታሪክ ያለን ነን ስለእምየ ኢትዮጵያ ታሪክ እወቂ እንደባርህር የስፋ ታሪክ አለን ይቺ አላህ እንካን ወስዳት ወንድ እና ወንድ እንዲጋቡ ሴት እና ሴት እንዲጋቡ የፍቀደች እርጉም ነች እኔ ምኖረው እዛ ነው በጣም ነው ምጠላቸው በቅርቡ ወደ እምየ ኢትዮጵያ እመለሳለው ።
@hayat2706
@hayat2706 2 жыл бұрын
@@kingofking657 ወላሒ እኔም አልወዳትም ሴትየዋን ግን ምራት ወይንም የልጁ ሚስት በ 1997 የሞተች ምርጥ ሰው ነበረች አሁን ንጉስ የማነው እሱነው ያስገደላት ከፍቺ በኋላ ሲሉ ሰምቸ ታሪካቸውን ለማወቅ ነው
@kingofking657
@kingofking657 2 жыл бұрын
@@hayat2706 አትሽወጂ ምንም ጥሩ አይደሉም ከፍጣሪ ጋር የተጣሉ ናቸው ሲቀጥል የሚየ ኢትዮጵያ ንብረት የዘረፍ ናቸው እስካሁን አልተመለስም ሌላው ቢቀር ቴድሮስ በነጫጭባ አልማረክም ብሎ እራሱን አጠፍ ከዛን የሱን ጸጉር ገፍው ከጭንቅላቱላይ ወስዱ ጭካኔዋቸው ብዙ ነው በዚህ ጽፊ አልዘልቀውም ሌላ ደም የአፍሪካ ሀገራትን ንብረት ዘርፍዋል ወዘተ
@hayat2706
@hayat2706 2 жыл бұрын
@@kingofking657 እሽ thsnks
@kingofking657
@kingofking657 2 жыл бұрын
@@hayat2706 ሀያቲ ፒስ ነው ግን የት ነው ያለሽው
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 2 жыл бұрын
እሼ ሲገርም እየጠበኩህ ነበር ስለዚህች ትሰራለህ ብዬ ።
@zebebamohammed815
@zebebamohammed815 2 жыл бұрын
እንደኔ
@azebsil7381
@azebsil7381 2 жыл бұрын
Yegna ager nigusochu gin ye betachinet bemisemachew yemayirebu galoch edime lik sisedbu ina siwaredu yinoralu.😕
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 2 жыл бұрын
ቁጥር ላይ ስህተት ሰርታችሗል
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 2 жыл бұрын
ጋሼ እሸቴ አንተ ከእሷ በጣም ትበልጣለህ ነገር ግን እሷ እና መሰል ያሉ ቶሎ መሞት ነበረባት ምን አለ ሙጋቤ ጀግናው አሁን እሷ ስትሞት ባየ?አየህ የእሷ ዕድሜ ለአፍሪካ ጠንቅ ናት ደግሞም ለአፍሪካ ግድ የለም ነገር ግን አፄ ምንሊክ እያለ እሷ እድገቷና ወላጆቻ ክፉ ነበሩ ለኢትዮጵያ ጠላት። እንኳንም ሞተች
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ 2 жыл бұрын
ኑሮ! አሉ ወሎየወች። የነገስታት ህይወት እንዲህ ከሆነ በሰርኔ ይውጣ...እስኪርብቶ ገነፈለ ብስጭት! የፕሮቶኮሉ አበዛዝማ አይጠየቅ እጇን አጥብቀህ እንዳትይዝ 😢
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵወያንም እኮ ታሪክያለን ሕዝቦች ነን እሻላ አንድ ቀን እንተርከዋለን ።
@tarikeeric8360
@tarikeeric8360 2 жыл бұрын
ኤሄ ሁሉ ሲያወራ ስለገንዘብ ኖት የሴትየዋ ፎቶ ተነስቶ የአሁኑ ሰውዬ እንደሚታተም እንዴት አልተናገረም
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 жыл бұрын
የስንቱን ህፃናት አርዳ ስጋየውን እየበላች-"ደማቸውን እየጠጣች የኖረች ጨካኝ ሠኖር የሚገባቸውን እራሳቸውን መከላከል የማይችሉትን ከእሷ ግብረአበሮቿ ጋር ልብዋ ቆሻሻ የረከሰችውስጥዋ ቆሻሻ የነበረች ለስልጣንና -ገደብ ለሌው ኃብት ሕይወቱአን ለጨለማው ገዢ ለዘንዶው ታማኝ ሎሌዋ-የኢሉሚናቲ-"የ (secret -society) አገልጋይ።
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
እሼ ምንም አቀረብክ ምን አንደኛ እንሆንኩ አክብሮቴን ልገልፅልህ እወዳለሁ
@adanebaye5361
@adanebaye5361 2 жыл бұрын
የንጉስ ኤድዋርድን ታሪክ ቢቀርብልን
@ethiopianwindowmedianetwor1404
@ethiopianwindowmedianetwor1404 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ተጋድሎ በማማ ላይ የወጣች ሀገር ይደመጥ kzbin.info/www/bejne/qXevoYWCrLRpeNk
@meseretmakonen6621
@meseretmakonen6621 2 жыл бұрын
Mnew. Tefah. Gn. Eshete. Asefa Demtse. Merewaw
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 жыл бұрын
ይታደሏል እንጂ አይታገሉትም ይሉሃል ይሄ ነው :: ኢትዮጵያ ሥልጣኑ የተገደበ ንጉሳዊ ስርአት ቢኖራት ኖሮ የእድገት ደረጃችን ሲንጋፖርን ያህል ነበር ይላሉ ::
@truthsetsyoufree1809
@truthsetsyoufree1809 2 жыл бұрын
Who is She?
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 2 жыл бұрын
Queen 👸 of British
@wotetualelign3733
@wotetualelign3733 2 жыл бұрын
vio
@destatilahun6372
@destatilahun6372 2 жыл бұрын
የሰው ስጋ ተመጋቢ መሆናቸው ምን ያህል እውነት ነው?
@tunamillion7765
@tunamillion7765 2 жыл бұрын
አቦ አንተ ሰው የፈጣሪ ለሁሉም የሚሰጠው መክሊት አለ ግን ሁሉም ከመክሊቱ አይገናኝም። ያንተ ግን ይለያል ጥሩ ድምፅ የበሰለ አተራረክ። ስራህን ሳዳምጥ ከሙዚቃ በላይ ተመሰጬ ነው
@sarahagos1424
@sarahagos1424 2 жыл бұрын
Akerare abake yetfana! Lante Muslim mehone akerarenete new enda??
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ሀገር ሙሉ ታሪኳ ከእነ ክብሯ አስቀጥለዋል። መንገዳችንን የሳትነው እኛ ግን ብንሄድ ብንሄድ አንደርስም ገና ነው...!
@mkim6017
@mkim6017 2 жыл бұрын
Your voice is as delicious as a sweet cake 🧁 🎉
@zelekashzerihun5257
@zelekashzerihun5257 2 жыл бұрын
ንግስቲቱ ሀይማኖት ተቋም ሄደው ሲያመልኩ አይተው ያውቃሉ?
@sunnyhirpo852
@sunnyhirpo852 2 жыл бұрын
የባርያ አሳዳሪ እና ኮሎናይዘር ነበርች ... ነብሷን አይማረው ... ቀይ ሴጣን
@yeha5875
@yeha5875 2 жыл бұрын
ሚገርመው ሙስሊም ጠል እሳቤ ውስጥህ መኖሩ ስለ ኢራን ስታወራ አዳለጠህ አታላይ።
@remziremzi5829
@remziremzi5829 2 жыл бұрын
I am SORRY THANKS ⁉️ Janohy malet yeqerebih yelem 🤮🤧🤘👹📛🤪
@Umufulan
@Umufulan 2 жыл бұрын
ስለ ሙስሊሞች ካላወራችሁ ቅር ይላችኋል ኣ?
@millionlucky3742
@millionlucky3742 2 жыл бұрын
አሁን ለዚችም ይታዘናል?
@yedero8641
@yedero8641 2 жыл бұрын
ሰይጣን አምላኪ ንግስትን ታሞቀዋለክ
@ismilumr8326
@ismilumr8326 2 жыл бұрын
ኢሉሚናቲ ናት ይሏታል ? ወደ እዉነት (ኢስላም ) ስትመለስ ሞተች። ማሳዘኖ !
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ
@ሰውነኝ-ኘ8ሰ 2 жыл бұрын
ከቻልክ ሰል እስልምና አመጣጥ አንብብ። የተመዘገበ ታሪክ ስለሆነ።
@solomontilahun3091
@solomontilahun3091 2 жыл бұрын
ግፈኞች"ሀጥያተኞች"እቺ"ቆሻሻ"ሀጢያተኛ"መት"ደብል"ሁኖ"ይውሰዳት"አለም"የግፈኞች"ነች"ግንም"ታልፋለህ"ጨቅይተህ"እቺ"አለም
@wendwesentajebe8087
@wendwesentajebe8087 2 жыл бұрын
እቺ ሌባ ሳይሳካላት ከንቱ ሆና ሞተች ።
@johnf906
@johnf906 2 жыл бұрын
መሳካት ምን ማለት ነው? መበልፀግ ከሆነ ከዚህ በላይ? ትዳር ፣ልጆች መውለድ የልጅ ልጅ ማየት ከሆነ ከዚህ በላይ?? በአለም ላይ ታላቅነት ከሆነ ከዚህ በላይ??? በእድሜ መክበር ከሆነ ከዚህ በላይ???? ለመሆኑ እርስዎ የትኛው ተሟልቶሎታል???? ምናልባት ለአምላካቸው በፍፁምነት አልኖሩም ከሆነ -እግዚአብሔር ያውቃል!!!!
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 774 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 29 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 146 МЛН
ስለልጅ ኢያሱ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪኮች
16:05
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 774 М.