Sheger FM Mekoya ሞሳድ እና ሐማስ Mossad vs Hamas በአሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

  Рет қаралды 374,961

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

8 ай бұрын

#Mekoya #EsheteAssefa #Mossad #Hamas #Khaledmeshaal
Sheger FM Mekoya ሞሳድ እና ሐማስ Mossad vs Hamas በአሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
jordan,palestine,danny yatom,khaled meshaal,mossad,israel,politics,poisoning,assassination,king hussein,aljazeera,palestinian liberation army,amman peace treaty,kill him,kill him silently,west bank,gaza,israel news,palestine struggle,palestine conflict,zionism,hamas,aljazeera english,al jazeera,al jazeera english,kill him silently: mossad vs khaled meshaal,mossad vs khaled meshaal,israeli secret service,hamas leader
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZbin: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 217
@mafi5956
@mafi5956 8 ай бұрын
Thank you Eshete!!! ከ10 ጊዜ ያየሁትን ዶክመተሪ ባንተ ድምፅ እንድንስማው በጠየኩህ መስረት በመስራትህ በጣም አመስግናለ:: በጣም አከብርሃለሁ ይ ህ ዶክመንተሪ ትልቅ ፋይል ነው:: የአንተ ትርጉምና አተራረክ ይበልጥ ጣዕም ስጥቶታል:: ወዳጅህ ከዲሲ
@user-jz7df7zr1g
@user-jz7df7zr1g 8 ай бұрын
00876531קראטןפפףךלחיעכגדשזסבנממתת ,יזזזזשז0
@dawitwondmu5422
@dawitwondmu5422 8 ай бұрын
Can you tell the documentary name?
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa 8 ай бұрын
This is stupid
@biniyamferenju9991
@biniyamferenju9991 7 ай бұрын
Tell us the name of the documentary...
@serif1072
@serif1072 7 ай бұрын
Tell us the title of the documentary
@eshetiegebeyhu6850
@eshetiegebeyhu6850 2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ዜና ጠቅላላ እዉቀት ስለሚሰጥ በጣም ቆንጆ ነው ።በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት።
@fasikaarega3117
@fasikaarega3117 7 ай бұрын
ትረካ የሰማው ሳይሆን ልብ አንጠልጣይ የአክሽን movie ያየው ነው የመሰለኝ
@ebenezersabi6382
@ebenezersabi6382 7 ай бұрын
Am Eritrean but am addicted to ur program keep it up brother
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 8 ай бұрын
የመቆያን ፕሮግራም የመግቢያ ሙዚቃ በተለይም ለስለስ ያለው ሳክስፎን ከዛም ሰከን እና ረጋ ያለው የእሸቴ አሰፋ ድምፅ ተከትሎት ሲመጣ መስማት ልቤን ጮቤ ያስረግጠዋል።
@busyline3882
@busyline3882 8 ай бұрын
ገበዝ ጋዜጠኛ እጅግ አድርጌ አመሰግናሐለሁኝ በርታ ሁሌ እውነትን አትልቀቅ ፈጣሪሕን ፈራ ገንዘብ ሳይሆን በአእምሮሕና በሕሊናሕ ተመራ አላሕ ይባርክሕ በእውነት ጽና ሁሌ ትከበራለሕ ።
@ztazabi1262
@ztazabi1262 8 ай бұрын
እንደ ወትሮዉ ድንቅ ቅንብርና ትረካ! እሸቴአችን እድሜና ጤና ይስጥህ:: በጣም እናመሰግናለን!
@user-sy7zs8dv8y
@user-sy7zs8dv8y 8 ай бұрын
Journalism at its best, Eshete Assefa.
@EthioTourism277
@EthioTourism277 8 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ አንደኛ የጋዜጠኛ ውሀ ልክ አቦ እረጅም እድሜ ይስጥህ ቆንጆ ትረካ ነው::❤❤❤❤
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው 🙏🙏🙏
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
ድንቅ ትረካና የሚጣፍጥ ድምፅ ነው ። 😊
@Sigma-A
@Sigma-A 8 ай бұрын
ለእኛ እስራኤላችንም ፍልስጤማችንም ኢትዮጵያ ናት። ወንዝ ተሻግረን እኛ የምናውቃቸው እነሱ በማያውቁን የሩቅ አገር ህዝቦች ጦርነት አንጃ ፈጥረን እየተነታርከን የልዩነቶቻችንን ስንጥቃት ይበልጥ ማስፋቱን ወደ ጎን ትተን ደሳሳ ጎጇችን ኢትዮጵያ ሰላም እንዲወርድላት ወደ አምላካች አንጋጠን እናልቅስ። ለሌሎች ማዘን የምንችለው ቤታችን ሲጸና ሐዘን ከቤታችን ሲወጣ ነውና። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 7 ай бұрын
እኛሙስሊሞችያገባናልስለፊሊስጤም
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 7 ай бұрын
ለፊሊስጤምሂጀብሞትታድየነበርበየትእገባለሁ
@Sigma-A
@Sigma-A 7 ай бұрын
@@user-vs8kq4zi4p ሒጂና ተዋጊ
@mulugetayeshitla-dl5ej
@mulugetayeshitla-dl5ej 6 ай бұрын
ይሄ የካድሬወች ቤት አደለም ጥፋ ከዚህ
@Sigma-A
@Sigma-A 6 ай бұрын
@@mulugetayeshitla-dl5ej ደንቆሮ 😛😛😛
@hamuzy
@hamuzy 8 ай бұрын
የምገርም አቀራራብ ነው ዋው መሳጭ ነው እናመሰግናለን
@ahmedmuzemil469
@ahmedmuzemil469 7 ай бұрын
Thank You Eshete, You always there for Truth.
@joehatu7130
@joehatu7130 7 ай бұрын
Eshte Asefa , YOU ARE SIMPLY THE BEST ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kw8ki6wr7s
@user-kw8ki6wr7s 8 ай бұрын
በጣም ደስ የምል አቀራረብ ነው በጣም ወድጄዋለው
@tarekegngebreyesus
@tarekegngebreyesus 8 ай бұрын
Thanks so much for your wonderful narration.
@orovoice4242
@orovoice4242 8 ай бұрын
Please continue working on such useful and insightful contents.
@seneyeeshete9729
@seneyeeshete9729 7 ай бұрын
በየቀኑ አዲስ እዉቀት , እናመሰግናለን እሸቴዋ
@mylady9674
@mylady9674 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ለጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ድንቅ ችሎታ እና ውብ አተራረክ 💕
@abdiwalijibril1872
@abdiwalijibril1872 8 ай бұрын
I like your program ❤❤❤
@deeddeed2583
@deeddeed2583 7 ай бұрын
ዋው አቀራረብ እናመሠግናለን❤❤
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 8 ай бұрын
እሚገርም ነው😮
@KukuBubu20
@KukuBubu20 8 ай бұрын
Very nice media wow I love it ❤❤❤
@kedirmaru6082
@kedirmaru6082 7 ай бұрын
thank u eshete Abraha....i depply listen ur program
@mameadefa7529
@mameadefa7529 7 ай бұрын
Eshetae asefa Riley journalist ❤❤❤ long life lante
@user-pp3fx8mn2q
@user-pp3fx8mn2q 7 ай бұрын
Thanks a lot.
@HeniDemerewe
@HeniDemerewe 2 ай бұрын
Amazing Eshete🙏
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 8 ай бұрын
ድምፅህ ያምራል
@mabajifar3748
@mabajifar3748 8 ай бұрын
KEEP IT UP, WITH THE REAL DRAMA !
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 7 ай бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው
@tesfamamo3253
@tesfamamo3253 7 ай бұрын
ድንቅ፣ታሪክ፣ውድ፣እሸቴ፣አሰፋ፣ተባረክ።❤❤❤
@mamilanmam414
@mamilanmam414 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስየምል አቀረረብ ነው አላህ ይጨምረልህ ። ሁልግዜም እውነት ተናገር
@abbaajilo4363
@abbaajilo4363 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ታርክ ነው
@yonaswonadchew2721
@yonaswonadchew2721 7 ай бұрын
Mekoya is My best program in saturday!
@yehaymplc7271
@yehaymplc7271 8 ай бұрын
Waw....
@user-wh3vh6hi5x
@user-wh3vh6hi5x 8 ай бұрын
Shegerbest
@gemechugetachow4865
@gemechugetachow4865 8 ай бұрын
Good job
@rozamario7343
@rozamario7343 7 ай бұрын
Gobez gazetegna. Konjo Aterarek. ❤
@abebetariku4386
@abebetariku4386 7 ай бұрын
እሸቴ አንተ እኮ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም! የፖለቲካ ተንታኝ።ምርጥ የስለላ ሙያን ከተካነም ሰው በላይ ነህ።አምላክ ሁሉን አሟልቶ ለሌሎች ደስታና መገረም የፈጠረህ እድለኛ ሰው ነህ። አክባሪህና አድናቂህ አበበ ታሪኩ ከአአ/ጎሮ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 6 ай бұрын
Betam enamesegnalen 🙏❤️👍🇨🇬
@KaYa-xh9hu
@KaYa-xh9hu 7 ай бұрын
wwww ትችላለህ ትረካ , thank you
@aditube951
@aditube951 Ай бұрын
ሚገርም ታሪክ
@ethiofirst9836
@ethiofirst9836 8 ай бұрын
Wawww❤
@merondebele4217
@merondebele4217 Ай бұрын
❤❤❤
@yimamah4127
@yimamah4127 8 ай бұрын
አስጨናቂ ነበር እሸቴ ልዩ ነህ ባንተ ድምፅ ሱስ ውስጥ ገባሁ
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl 7 ай бұрын
የሄን ፕሮግራም እየወደድኩት ሄድኩኝ!! እናመሰግናለን!!
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 7 ай бұрын
ወው እሸቴ ምሪጥ ታረኪ አንደኛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@biruk8736
@biruk8736 Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ካለ እኔም አለው እሸቴዪ ኑርልኝ
@user-dv5tr9tl3o
@user-dv5tr9tl3o 6 ай бұрын
Eshitu the best Journalist
@mulualemtesfay5960
@mulualemtesfay5960 5 ай бұрын
ok nice
@AbukiCk21
@AbukiCk21 8 ай бұрын
እንደ እስራኤል አረመኔ አላየሁም በጣም የሚገርመው ሂትለርን አረመኔ ነው ሲሉ ነው እውነት ነው ሂትለር እንሱ ላይ የዘር ጭፍጨፋ ፈፅሞል! ግን? ለምን እስራኤልች ከእነሱ ላይ የደረሰውን ግፍ ፍልስጤሞች ላይ ይፈፅማሉ ?ያውም የፍልስጤማውያን ሐገር ወረው ወስደው ሂትለር ለምን ጨፈጨፋቸው? ልክ ነበር ሂትለር ክፋታቸውን ስለሚያውቅ ነው? pls answer me
@qader6010
@qader6010 8 ай бұрын
ሂትለርን የሁዲን እደዚ ለምን ጨፈጨፍካቸው ተብሎ ሲጠየቅ መጥፎ ሰዎች ናቸው ወደፊት ስታቋቸው ታመሰግንኑኛላችሁ ብሎ መለሰላቸው
@zollohalphaaddis8263
@zollohalphaaddis8263 8 ай бұрын
ሒትለር ሠይጣን ነበር። ሠይጣን ፈጣሪን ለማሣዘን ዐይሑዶችን በሒትለር ዕጅ ሠጣቸው፣ ተጨፈጨፋ። ግን እግዚዐብሔር ከምንም ዐንሶቶ፣ ዛሬ ለዐለም ሐያላትም ሊቆጣጠሩዋት አልቻሉም። ምክንያቱም ፈጣሪ ዐሉኝ ያላቸውን ነብያቶቹን በሙሉ ከዚችው ጉደኛና ትንሽዬ አገር ኢሥራዔል።
@user-dl8bs5pl2e
@user-dl8bs5pl2e 8 ай бұрын
wow
@omerabdkader1469
@omerabdkader1469 8 ай бұрын
ድል ለፊሊስጤም
@user-ej2ut2pg4y
@user-ej2ut2pg4y 8 ай бұрын
አርፈህ ኑሮህን ድል አታረግም
@toybaali8405
@toybaali8405 8 ай бұрын
ምርጥ ሠው ምርጥ አደበት❤
@aman7077
@aman7077 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@msamuel2857
@msamuel2857 8 ай бұрын
Nothing like peace! peace to the world
@betremussiegetinet
@betremussiegetinet 8 ай бұрын
I appreciate the story and ur narration dear Eshete! But, was Netanyaho a prime minister by then?
@babadebrye
@babadebrye 8 ай бұрын
Eshetachin❤😊😊😊😊
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 8 ай бұрын
እሽቴ ምን ኣይነት ትስጥኦ ነው ግን? ቃላት ኣጣሁልህ ! ረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ!!
@user-uc9vs1fs4b
@user-uc9vs1fs4b 8 ай бұрын
The classic Tone is very loudly
@himbegokassa1438
@himbegokassa1438 7 ай бұрын
ሁልጊዜ ያተናተን ስልትህ ማራኪና ሳቢ ነው ፥ ጎበዝ ጤና ይብዛልህ ወንድሜ ።
@qasaqali7549
@qasaqali7549 8 ай бұрын
እኛም በድንቅ ታሪክህ እናመሰገናለን።
@sumaymussa186
@sumaymussa186 8 ай бұрын
ድል ለፍልስጢም❤
@eyasugensa
@eyasugensa 8 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ ❤❤ረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-we9dc6oi1j
@user-we9dc6oi1j 8 ай бұрын
አላቸው ጀግና
@abrahamseifu6207
@abrahamseifu6207 7 ай бұрын
Eshete asefa❤❤
@yalemkonjo7887
@yalemkonjo7887 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 8 ай бұрын
ታሪክ ጥሩ ይሁን ክፋ መማሪያ እንጂ መፎከርያ መሆን የለበትም💀💀💀😍#ታሪክ የሚያውቅ ትውልድ እየፈጠራችሁ ነው ሚዛን ተረኮች እናመሰግናችኋለን
@etopyaytopya7358
@etopyaytopya7358 8 ай бұрын
ድል ለፍልስጤማውያን
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 8 ай бұрын
አሚን ።
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 8 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ሆኖ አያውቅም
@ruwasida
@ruwasida 7 ай бұрын
​@@mesfeneegebre4511actually victory is not in the number of innocent people killed it's how much saved. That's humanity
@habtamuogidey1135
@habtamuogidey1135 8 ай бұрын
እሸቴ እንወዳሀለን እባክህ ስለ ሞቡቱ ሴሴኮ ስራልን
@solomonredda35
@solomonredda35 6 ай бұрын
የሙዚቃዉ ድምፅ ቢቀነስ
@user-fo2sq3ud9g
@user-fo2sq3ud9g 7 ай бұрын
እባክህ በዚህ አስደናቂ ትረካህ የኦሳማ ቢላድን ታሪክን ብታቀርብልን
@tofiksufiyantoti-lk9bc
@tofiksufiyantoti-lk9bc 6 ай бұрын
ተሰርቶል ቆይቶል ከተሰራ ፈልገዉ
@user-wx2qb8hh9x
@user-wx2qb8hh9x 6 ай бұрын
😢😢😢
@usmanhasen-hi4hs
@usmanhasen-hi4hs 4 ай бұрын
ለካ እዉነት የሚዘግብ ጋዚጠኛም አለ ብዪ በሙሉ ልቤ እዳስብ አርጎኛል እናመሰግናለን
@mulugetayeshitla-dl5ej
@mulugetayeshitla-dl5ej 6 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው?
@emmahmed8394
@emmahmed8394 8 ай бұрын
ሱባሀን አላህ አትሙች ያላት ነፍስ
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እስራዬልን ያጥፋት ጨካኝ አረመኔ አዩድ እፃናትን ምትጨርስ እርኩስ😢😢😢
@adhkhjcdar634
@adhkhjcdar634 Ай бұрын
Amen
@YedilYedilGetanhe
@YedilYedilGetanhe 8 ай бұрын
Techelalheke abate
@BenyamSisay-jm1ui
@BenyamSisay-jm1ui 3 ай бұрын
ሸገር
@user-yh5th3yw8n
@user-yh5th3yw8n 8 ай бұрын
Akararebachew tiru new ketilubet muslimoch yichin alem gena yashenifalu.
@user-jg7ru5ym5d
@user-jg7ru5ym5d 7 ай бұрын
Hi
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 8 ай бұрын
ካሊድ ማሻል ❤
@genetm.6934
@genetm.6934 7 ай бұрын
Sick world
@meronmeasho6298
@meronmeasho6298 8 ай бұрын
Israel ለዜጎችዎ የምተሰጣቸው ክብር 🫡🫡🫡
@hamuzy
@hamuzy 8 ай бұрын
እስራኤል ለዜጎቿ ብቻ ክብር መስጣተዋ ሌሎችን የሰው ልጅ የመሰለ ፉጡር በዘግናኝ በአስጨናቂ በግፍ አረመኔ በሆነ መልክ መግደለዋ በሰላም በተረጋጋ ሁኔታ መኖር አልቻለችም መኖርም አትችልም ። ሁሌ በስጋት ዛሬ ምን ደረሰብኝ ብላ ከሁሉም ጎሮቤት አህጉር ጠላት ነች። ስለዚህ የንጹሃን ደም የህፃናት ደም የምወድመው የንብረት ግፍ መቼም ቢሆን የተረጋጋ ሰላም የሰፈነባት የሁሉም የሰው ልጅ መብት ሀገር አክባሪ መሆን አልቻለችም መሂኑም አትችልም።
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 7 ай бұрын
ክክክክክክ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 7 ай бұрын
Betam.jegina Hager nech
@tigistejima1991
@tigistejima1991 6 ай бұрын
የህፃናትና የእናት ሞት ነው የእስራኤል ክብር አንዳንዴ እንደሰው ብናስብ ጥሩ ነው እነሱ በተጣሉት ንፁህ ሰው ማለቅ አለበት
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
መጀመሪያ ምን አርገው ተገደሉ እስራኡሎች ዱሮ ጀምርኮ ነው በጣም ዱሮ
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 7 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ።ቅድሚያ በዚህ እንሰማማ።አሊያ በሀገር ዉስጥም ሆነ በአለም አቀፋ ያለዉ እዉከት በሠይጣን አሰተባባሪነት በእየሱስ እሰኪወገድ ድረስ ይቀጥላል ብቻዉን እየሱስ ያድናል አሜን።ተባረክልኝ።
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
ቱልቱላ
@user-sm1mi9de6n
@user-sm1mi9de6n 5 ай бұрын
Fesam ena eyesus mnabah lihonlh tfelgaleh ebet
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 4 ай бұрын
ሚስኪን!! ከአላህ ውጭ ጌታ ፈጣሪ የለም እየሱስ ኢሳም ነቢይ የአላህ መልእክተኛ ነው የአላህ ሰላም በሱ ላይ ይሰፈን
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@peacelove4778
@The-lj7yh
@The-lj7yh 2 ай бұрын
ሠላምነዋ ወገን ከመይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-px7hr7zo1t
@user-px7hr7zo1t 2 ай бұрын
አሁን ልትጠፋ ነወ ምደረ አሰራኤላወያንነነ
@muhammedseid4679
@muhammedseid4679 7 ай бұрын
'Kill him silently' ከዓመታት በፊት ዘጋቢ ፊልሙን በአልጀዚራ ተመልክቸው ነበር። ከፍ ባለው አቀራረብህ የፍልስጤማውያንን በየሀገሩ የሚደርሰውን ግፍ ለማስታወስ ወቅቱን ጠብቀህ ስላቀረብከው እናመሰግናለን።
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
ሀማስ የፍልስጤም ተስፍ የነፃነት ታጋይ ጀግና ነው❤
@umasam6820
@umasam6820 8 ай бұрын
Be Tikikil 👍👍👍❤️❤️❤️
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 8 ай бұрын
Ashebari new mosad jegina new
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
አሸባሪማ በአይንክ አየክ ሌባ እስራኤል... መጀመሪያ መፅሀፍ ቅዱሳቹን ታዘዙ ከይሁድ ጋር ከምታጨበጭብ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 8 ай бұрын
@@HananMehammed-yr4iq ashebari yiwedem isreali tilemilim 😂😂😂😂😂😂
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
@@ermeyasabebe4062 ፈጣሪዬ ምትሉት እየሱስ ያልቻላት ሀገር ቀጥቅጠው ዘቅዝቀው የሰቀሉት እስራኤል የሰው ፉጥሮች በምን አቅማቸው ይችሏታል ታዲያ እያመዛዘንክ ጃል🤣🤣🤣🤣ለፈጣሪያቹም ማትመለስ እስኳሁንም ዲቃላ ምትል መስቀል በአደባባይ ማይታይበት ከታየም ሚተፍበት ክርስትናን እንደቆሻሻ ሚቆጥሩ ይሁዳውያን ይለምልሙ🤮🤮🤮
@jsogt8786
@jsogt8786 2 ай бұрын
የንጉሥ ብቃት እና ልምድ የታየበት
@user-wx6ly6mu4z
@user-wx6ly6mu4z 7 ай бұрын
እንደ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 ай бұрын
እያየሁት ነው የመሰለኝ
@mabajifar3748
@mabajifar3748 8 ай бұрын
SETANOCH, YESETAN AMLAKEWOCH !
@kalidjemal3627
@kalidjemal3627 5 ай бұрын
እሄዉላቹ እንግዲ በዚ ትረካ ላይ እደቀረበዉ ከሆነ እስራል የሀማስ አመራር ገዳይ ሀማስን ደግሞ የንፁሀን ገዳይ አድርጎ የሚያቀርበዉ በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለ እንደዚ አይነቱ ሚዲያ ነዉ
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 8 ай бұрын
ይህ የትላንት ነው
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 8 ай бұрын
ናታናሁ በዛንግዜ ነበር እዴ
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 7 ай бұрын
አዎ ነበረ። በእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር መሆን የሚቻለው ግን ለሁለት አመት ነው። ከዚያ በኋላ እየወረደ በሌላ እየተተካ ደግሞ እየተወዳደረ እያሸነፈ ደግሞ እየተሸነፈ እየወረደ መልሶ ተወዳድሮ ደግሞ አሸንፎ አሁንም አለ። እሸቴ አሰፋን ስለአቀራረቡ አመሰግንሃለሁ ።አስጨናቂ ነበረ። ፈጣሪ ለሁለቱም ሕዝቦች ሰላሙን እንዲሰጣቸው እመኛለሁ።
@adugnaabosentofficial7639
@adugnaabosentofficial7639 7 ай бұрын
"ፍልስጤሞችን በአውሮፕላን ትደበድባለች " ያለኸው ግን የማያውቁትን ያሳስታል !
@johnyohannes9233
@johnyohannes9233 8 ай бұрын
ከዶኩመንታሪው በላይ ጥሩ አድርገህ አዘጋጅተህ አቅርበኸዋል። ምስጋና ይገባሃል።
@addisaddis6158
@addisaddis6158 8 ай бұрын
Mnew degagemachut chigaramoch
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 7 ай бұрын
ዮርዳኖስ ዋጋ ትከፍልበታለች! ድል ለእስራኤል
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 4 ай бұрын
የአይሁድ ዲቃላ ልበል ወይስ ለማኝ
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 20 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 457 М.
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 21 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
1:00
ИНТЕРЕСНАЯ ПРИКОРМКА
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 11 МЛН
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
ДоброShorts
Рет қаралды 1,5 МЛН