Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Qasem Soleimani - ቃሲም ሱሌይማኒ - ትረምፕ ያስገደሏቸው የኢራን ከፍተኛ ጄኔራል

  Рет қаралды 187,505

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#ShegerFM #Mekoya #QasemSoleimani
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM
Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Qasem Soleimani - ቃሲም ሱሌይማኒ - ትረምፕ ያስገደሏቸው የኢራን ከፍተኛ ጄኔራል
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 167
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 4 жыл бұрын
እጅግ የምወድህ ጋዜጠኛ ፣ ኑርልን አቦ ።
@hanidestblmusikashmendi2191
@hanidestblmusikashmendi2191 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተለይ የማካክለኛው ምስራቅ በተደጋጋሚ በታቅርቡልን ጡሩ ነው
@seyoummengesha8646
@seyoummengesha8646 20 күн бұрын
Amen
@amdebelongstojesusamde955
@amdebelongstojesusamde955 4 жыл бұрын
እሼቴ አቀራረቡ እሸት ነው we love you you are the best
@tofikhusen6765
@tofikhusen6765 4 жыл бұрын
ሸገር ኤፌም ውስጤ ነው
@mmmsss912
@mmmsss912 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እሸቴ በጣም አድናቂህ ነኝ
@abrahamgirma8927
@abrahamgirma8927 4 жыл бұрын
Sheger mekoya love you 👍👍👍
@hayatamara5944
@hayatamara5944 4 жыл бұрын
ውድ እሸቴ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ከምስጋና ውጭ ምን እላለሁ ከልብ አመሰግናለሁ።
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
ስጠብቅ የነበረው በእሸቴ አሰፋ እንድተረክ ነበር በጣም እናመሰግናል
@girmaygebru3604
@girmaygebru3604 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናችሀለው ከናንተ የምሰማው የተሻለ እና እውነትን የያዘ ነው
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 9 ай бұрын
ስላም ነው እሽቲ
@nuru566
@nuru566 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥህ ውይ ድምፅህ ውስጤ ነው
@michaelmelakumichael9903
@michaelmelakumichael9903 4 жыл бұрын
አጅግ ልዩ ሰው ኑርልን እድሜ ቢሰጥ በሰጠሁህ ተከታይህ መኝ
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 4 жыл бұрын
አቅራቢዎቹ በጣም እወዳቹሃለው፡ጀግና ናችሁ፡ስንት ታሪክ አሳወቃችሁኝ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
ይህን እየጠበቅኩ ነበር
@yonasyonas9076
@yonasyonas9076 4 жыл бұрын
Thanks for amizing 🎤
@temesgenmesfin7417
@temesgenmesfin7417 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
እንዴት ነህ እሸቴ በጣም አመሰግናለሁ በምን ምከንያት እንደገደሉት ማወቅ እፈልግ ነበር በርታ በርታ እሸቴ ኑርልን አድናቂህ ነኝ ድምፅህ ለትረካ ውበት አለው በስሜት ተመስጠህ እንድታደምጥ ያደርጋል ደስ ይላል በጣም ❤
@danielabraha4228
@danielabraha4228 4 жыл бұрын
I love sheger FM. Thanks so much i learning i lot from you guys
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 жыл бұрын
Daniel Abraha I like his presentation!!!! I feel bad he didn’t have that much viewers.
@thomassissay5719
@thomassissay5719 3 жыл бұрын
@@mahletabebe72 ya betam as u know our society loves fake programs only
@addisewakuma3358
@addisewakuma3358 4 жыл бұрын
you are number one........
@hagoshabte7599
@hagoshabte7599 2 жыл бұрын
Very smart and best expression 👌
@habibdahab552
@habibdahab552 4 жыл бұрын
ጀኔራል ሱላይማኒ በየመን በኢራቅ በሌሎችም ሃገሮች ሚሊየን ጀኔራሎች አፋርታሃል ነብስህን በገነት ያኑርልኝ
@dzberihun1423
@dzberihun1423 3 жыл бұрын
ምን ያረጋል ታዲያ እስራኤል አፍና አግኘችው ክክክክ መቸም ከእስራኤል እጅ የሚያመልጥ የለም ክክክክ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
​@@dzberihun1423 esrael ena America zelalem yinuru
@AlmazAmnshwa
@AlmazAmnshwa 7 ай бұрын
Good story
@susuromana722
@susuromana722 4 жыл бұрын
በጣም የማከብርህና የማደንቅህ ምርጥ ጋዜጠኛ።የአለም ምርጥ መሪ የሆኑትን የኦማን ሱልጣን ካቡዝ ሰዒድ ታሪክ አቅርብልን።በዚህ ሳምንት ወደ ማይቀረው አለም ሄደዋል።
@tewodrosalemu7467
@tewodrosalemu7467 3 жыл бұрын
እነሆ መቆያ በመቆያችን እናቆያችሁ ጥሩ ዝግጅት አስተማሪ ነው
@daalmidaalmi5759
@daalmidaalmi5759 4 жыл бұрын
Eshete betam enamesegnalen bertu
@kibromyowhanis4353
@kibromyowhanis4353 4 жыл бұрын
Thanks
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው!!! መቼ ስ!!!😂❤️🙏
@henokab1493
@henokab1493 4 жыл бұрын
Good job brother keep going
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 4 жыл бұрын
እናንተ ጋር ምንም የሚባክን ጊዜ የለም✌️❤️
@teweldegerie7429
@teweldegerie7429 4 жыл бұрын
Well came
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሞቶ ሆነን ሀዘን ላይ ቤታችን ተቃጥሎ ቆመን አመድ ላይ እንታረቅ ቢሉ እርቅ ይጠናል ወይ? በጣም እናመሰግናለን ጋሽ እሸቴ አሰፋ!!❤
@zemasemayat
@zemasemayat 4 жыл бұрын
ለዘመናት የናፈኩትን ጋዜጠኛ አገኝሁት !! ድምጽህ : አተራረክህ የታሪክ አጀማመርና አጨራረስህ ... እንዴት ደስ እንዳለኝ !! አሥር ጊዜ ይሆናል የሰማሁት
@ሀሁhahu
@ሀሁhahu 4 жыл бұрын
wow u have beg vos mashallha ✌😘
@J...D-j1g
@J...D-j1g 2 жыл бұрын
ሽአወች ቢሞቱም አይቆጨኚ ጠማማወች አላህ ሠለፎችን ከፍ ያርግልን
@ناجياحمد-ط3س
@ناجياحمد-ط3س 2 жыл бұрын
ሸአ ሱኒ ወሀቢያ በሞቱ ይቆጩናል ምክንያቱም ሁሉ ኢስላም ናቸው
@yaredbirhanie8512
@yaredbirhanie8512 Жыл бұрын
@@zedhus5048 ካፊር ሚባል ካፍቴሪያ ገብተህ ቡና ጠጣ
@betybety660
@betybety660 4 жыл бұрын
Tarik meskir new tarik mezgabewochin enamesegnalen
@0911829189
@0911829189 4 жыл бұрын
አመሰግናለዉ ከማለት ሌላ ምን ልበል
@zedhus5048
@zedhus5048 Жыл бұрын
💔💔💔
@btin1791
@btin1791 4 жыл бұрын
እስት የዛሬ 20 አመት ገደማ የለገ-ዳድን ሬድዬ እሁድ ያደመጣችሁ እንያችሁ😁 በዛ ፌስቡክ ባልነበረበት፣ እንተርኔት ምን ይሁን ምን በማይታወቅበት ዘመን፣ ዩቱዮብ ሳይፈጠር የዚህ ሰው👆👆👆 ድምፅ የካሴት ማጨወቻ እንኳ ብርቅ በሆነባት ሬድዬ ሞገድ አቋርጦ ከገጠሯ መንደራችን ይደርስ ነበር፣ የ 5 ክፍል ነበር ሆኜ👌👌👌
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
ትራንፕን አልወደውም ነበር ይሄን ሰላረገ ብቻ ወደድኩት በሚቀጥለው ምርጫ እመርጠዋለሁ 👌👌👌👈
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Enem
@youngremzi5905
@youngremzi5905 4 жыл бұрын
ሽርጥ ቂጥ
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 3 жыл бұрын
Wush
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
American siwedat Eko
@hikmalove7938
@hikmalove7938 4 жыл бұрын
ደግ ሞተ ስንት ሚስኪን ያስጨረሰ ፀረ ሱኒ መሰሎችህ ይከተሉህ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ወሬ አለብህ ....
@tedofekadu7484
@tedofekadu7484 4 жыл бұрын
እኔ ያለውት ለንደን ይሄ ጀነራል እንደተገደለ ለኢራቃዊ ጓደኛዬ ስነግረው ኢራኖችም የእስላም ጠላት አሜሪካውያኖችም እንደዛው አያገባኝም እንዲያውም ሲያግባባኝ አሜሪካውያን ክርስትያን አይደሉም ኢራንያውያን ደግሞ እስላም አይደሉም ሁለቱም የእስላም ጠላት ናቸው ክርስትያን ጠላቴ ባረግ እኔ እና አንተ ጓደኛ አንሆንም አለኝ አስታወሽኝ
@born2die939
@born2die939 4 жыл бұрын
ወንድማችን ሞቶ ሆነን ሀዘን ላይ ቤታችን ተቃጥሎ ቆመን አመድ ላይ እንታረቅ ቢሉ እርቅ ይጠናል ወይ 🇮🇷 vs 🇺🇸
@Timbit713
@Timbit713 4 жыл бұрын
አንተ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ። ረጅም ዕድሜ እና ጤና
@awetweldeslasie7977
@awetweldeslasie7977 4 жыл бұрын
Betam grum yehone akerareb berta 😍
@tsedalgebremaryam7996
@tsedalgebremaryam7996 4 жыл бұрын
jegna sew betelatochu ayn ende seytan likoter ychilal.
@nardoseyabeyala1862
@nardoseyabeyala1862 4 жыл бұрын
The greatest of all time eshet asefa
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
የሸአ ደህነኛ የለዉም
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
አሜሪካ ጥሩ አድርገሻል ቀልድ የለም የገባበት ገብተሸ አመድ አደረግሸው💪 እንዴት ደሰ እንዳለኝ. ወደፊት አሜሪካ ሰወድሸ ❤
@Amirnif
@Amirnif 4 жыл бұрын
አሜሪካንን የሚወድ ቡሽቲ ብቻ ነው
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
@@Amirnif ያንተ ዘመዶች ናቸው የሚበዙት ላካ ቡሸቲ ናቸው ሰለ መረጃው አመሰግናለሁ ሀሀሀሀሀሀ አንተ ቡሸቲ ቱ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@natih5765
@natih5765 Жыл бұрын
የነጭ ቂጥ ላሽ
@zeraguelwondosen7520
@zeraguelwondosen7520 4 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን እኖዳቹሀለን።🇪🇹
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ደግ አረጉ
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 4 жыл бұрын
Enka mota deas belonal way to go Tramp
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America forever
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አይ ዶናልድ ትራምፕ
@yasintube4390
@yasintube4390 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ምንግዜም ድምፁ አይጠገብ እስኪ እንደኔ እሸቴን እምትወዱት like
@towfikmohmed8910
@towfikmohmed8910 4 жыл бұрын
I liked
@towfikmohmed8910
@towfikmohmed8910 4 жыл бұрын
Okay
@wuba1239
@wuba1239 5 ай бұрын
Esike tig nw yemitimechegn eshe ketilibet
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 3 жыл бұрын
ትላክሱ ይረበሻል
@tameratr3874
@tameratr3874 2 жыл бұрын
Eshete!!!!
@endalemohammed4789
@endalemohammed4789 4 жыл бұрын
Ye sheger wbetu
@alem8640
@alem8640 4 жыл бұрын
Eshete Asefa ena Alem eh wase gobez gazetechochi
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu anchin yeneka ke be ast endemechawet new
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Sasew New yeye ashebar ahezab
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
betikikil
@kerenkeren9053
@kerenkeren9053 4 жыл бұрын
Asefa eshete
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
አሜሪካንን መንካት አንበሳን መቀስቀስ ነው አርፈው ቢቀመጡ ይሻላቸዋል ... God Bless America!
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 4 жыл бұрын
Akatare
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
አሜሪካ የሚፈትልላት መቼ ታጣለች ለመሆኑ አሜሪካ ሄደህ ነው ወይስ አንድ ቀን ብሄድ ብለህ ነው ምላስህን እንዲህ የምትቆላው!!!!
@Adot340
@Adot340 4 жыл бұрын
በክት
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America forever I really love America zelalem tinur
@قهوةالسلاطين-خ7ش
@قهوةالسلاطين-خ7ش Жыл бұрын
America baraneh end Hegerachinn yemtamse America net Tarikhn eawq
@teweldegerie7429
@teweldegerie7429 4 жыл бұрын
Endat endenafekachu
@meseretyigletu5475
@meseretyigletu5475 4 жыл бұрын
Gerat job America....🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ፈታላ.!!!!!
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America forever
@fanelwayne4746
@fanelwayne4746 4 жыл бұрын
arif nw love u U.S.A
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America forever
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
ድቃላ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
@@ebrahimabdu8847 timb esilam kit atabi endant ayenetun new America eyasadedech yemitidefaw ashebari hula
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
@@ermeyasabebe4062 ያንተ አሜሪካ በቅርብ ጊዜ ትወድማለች
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
@@ebrahimabdu8847 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 timegnaleh ene America new yeminorew America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu amen
@lisaneworkasfaw3974
@lisaneworkasfaw3974 4 жыл бұрын
Lieutenant General enji Major General Ayidelum
@amaregenet6911
@amaregenet6911 4 жыл бұрын
በሚያልፍለት ገዜ ደፉቱ ደግ አረገች አሜሪካ
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
betikikil America bravo 👏
@ashebermekonen4638
@ashebermekonen4638 4 жыл бұрын
Ahmed Teases General Qasim is not Iraqi. He is from Iran ,and he is not Suni Muslim, he is Shia.
@yunusyusuf2321
@yunusyusuf2321 4 жыл бұрын
ena men yetebes ante israeal ena american medegefew orthodox meselewek new
@ahmedtessema4473
@ahmedtessema4473 4 жыл бұрын
ድልለይራቅ አላሁአክበር አላሁአክበር ሞት ላአምሪካ ቃሲም ሠላማኒ አላህ ጀነተል ፍዶስ ይወፍቅህ ኢንሻአላህ ሁላችንም በጣም አዝነናል ላገሩ የሚቆም ጀግና ይተካ
@samson1563
@samson1563 4 жыл бұрын
Ahmed Tessema አንት ደሞ ኢንትርናሽናሊ ነው የምታሽቃብጠው
@jozeframi1336
@jozeframi1336 4 жыл бұрын
Kkk askabache askabach
@johntravolte7353
@johntravolte7353 4 жыл бұрын
Nice one USA
@hadishsiltan6244
@hadishsiltan6244 4 жыл бұрын
ገና እንተ ጥምቦች ታልቃላቹ ድል ለአሜሪካ ድል ለእስራኤል !!
@ሰርትፍኬትያለኝቦዘኔነኝ
@ሰርትፍኬትያለኝቦዘኔነኝ 4 жыл бұрын
ሱኒ አይደለም ሺያ ኦኬ ባለመታወቂያ ደደብ
@zulioustube8697
@zulioustube8697 4 жыл бұрын
WD eshete asefa bewnet 10k amet nurln Betam enakebrhalen
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
Mekoya Kelbe hyenezeregn yemsemaw program Suleman RIP😥😥
@agazerihun6427
@agazerihun6427 4 жыл бұрын
ጐበዝ ጋዜጠኛ ኮራውብህ አቦ።
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
አሜሪካ የጇን ታገኛለች!! ምንም ሳትነካ ለጥቅም ስትል አረቦች እንዳይስማሙ ታምሳቸዋለች! ኢራኖችን ለማንበርከክ ፍጽም አትችልም ኢራኖች እጅግ በጣም ብዙ ሄደዋል! ይዘገያል እንጁ ኢራን የመልስ ምት ትመልሳለች ። አረቦች ከአሜሪካ ኅብረት አድርገው ኢራንን ለማጥፋት ቀን ከሌሊት ተግተዉ ይሰራሉ ። ነፍስ ይማር!!
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ኢራኖች ሊያረጉ ያሰቡትን ያማከሩሽ ይመስላል !!!!!!
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@yonasyonass8946
@yonasyonass8946 4 жыл бұрын
አንተ ድንቅ በጋዜጠኛ ነህ ምታመጣቸው ወሬ ወች ይመቻሉ
@sirajeakmile681
@sirajeakmile681 2 жыл бұрын
Z
@ghhiihuuio2738
@ghhiihuuio2738 2 жыл бұрын
ዐጰቑ
@derejedereje1838
@derejedereje1838 Жыл бұрын
ሞት ለአሜሪካን , ለአሸባሪዋ
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 4 жыл бұрын
ቃሲም ሱሌማኒ ከፊቱ እንደምንረዳው እጅግ የተረጋጋ እድሜ ለአሜሪካን ለሀገሩ ስንት ስራ የሚሰራውን ውድ ጀነራል ቀጨችባቸው አሜሪካንን ሞትሽን ያፍጥነውና !እጅግ የሚያሣዝን ጀነራል ነው! ለሀገሩ በቅንነት የሰራ ይመስለኛል! ምንም እንኳን ፡እንደኛ ሀገር ከሆነ የገደላት የሚበላባት የሚዘርፍባት የሚንደላቀቅባት የሞተላት ግን ደጋግሞ የሚሞትባት ! ኢራን ከኛ ሀገር የተሻለች ሀገር የሞተላትን የምታከብር ትሆናለች ብዬ አምናለሁ !
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
እንደዉ ምን ላድርግህ የአሜሪካ ስራ በትክክል ገብቶሀል ።🙏
@መቓልሕምድረባሕሪ
@መቓልሕምድረባሕሪ 4 жыл бұрын
Hahaha ኣሜርካ የፈለገቹው ማረግ የምትችል ኣገር ናት
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
American tekem selemtefelge New engy Lila men atea new sew sebeltachew ayewdom Americans Tesakew endenoro yadergewe America yemteketelew policy new! Yen hulo yemtadergew le Israel blå New eny Cristina behunem Be hako menged Israeli bemtadergew chefechefa beftom Alesemamam USA ke Middleast kalewtach selam YELEM! GENERAL KASIM SULIMANI Nefs yemar!!
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 2 жыл бұрын
America zelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@rabiweloo6863
@rabiweloo6863 4 жыл бұрын
ድል ለኢራን ያረቢ እችን ዝብ የሆነች አሜሪካ ድፍት ያድርጋት
@negussiemengistu5578
@negussiemengistu5578 4 жыл бұрын
Rabi weloo America is the guard of all Christians in the world. That’s why Russia is keep quiet too. By the way are you Sunni or Shea’s? Be Iran Or Saudi
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 жыл бұрын
አዎ አሜሪካ የሁሉም ጠላት ናት አላህ ያጥፋት አሁንሥ እነ ሊቢያንም እንደዚህ መጨረሻቸው ምሥቅልቅሉን ያወጣችው አሜሪካ ምክንያት ነው
@btin1791
@btin1791 4 жыл бұрын
አሜሪካን አትንካብኝ
@mordecai4675
@mordecai4675 4 жыл бұрын
አሜሪካን ያሸባሪ መድሀኒት ናት... God Bless America.
@yonasmihrteab9685
@yonasmihrteab9685 4 жыл бұрын
@@negussiemengistu5578 RIP English language nugussie please go to school bro your English is fucked up
@filmonbisrat3275
@filmonbisrat3275 4 жыл бұрын
Shi'a ye muslim Haymanotin lamadakam yeta ganabbaw Be America naber duro gin gizew takayero Ba ijjachow yeganabutin tor Americanoch iyya tagadalu nacho nages min intabic Gizew intabic
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 4 жыл бұрын
Please Iran want do anything to America this is so funny
@haymitube
@haymitube 4 жыл бұрын
Wedoche pliss subscribe adergugn
@yourapollo5555
@yourapollo5555 4 жыл бұрын
ዝም በል አንተ የመሃመድ ቡችላ ኧዛ አረብ ሃገር ቂጥህን ኸፍተህ ቶጎንበስ
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 4 жыл бұрын
አሜሪካ ግን የአሸባሪዎችን ኢንኩቤተር ነች እንዴ?
@meqemfaxe12
@meqemfaxe12 4 жыл бұрын
አሜሪካ ራሷን የሚታይበት አይን ራሷን እንዴ ፈጣር ትመለከታለች ግን ከኢራን ጋር የገባችው ገባ ወጣ ዋጋ ያስከፊላል
@jihadmohammed920
@jihadmohammed920 4 жыл бұрын
Najrobusyl
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ
@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ 4 жыл бұрын
ትራምፕ እብዱ!
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
መቀሌ ስላሉት እብዶችህ ተጨነቅ !!!!
@asterisayas8522
@asterisayas8522 4 жыл бұрын
@@unitityisstrenght6578 ዘገምተኛ እብዶች 😜😜😜😜
@rmkabfsx6845
@rmkabfsx6845 4 жыл бұрын
ስለ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ኣቅርብልን
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
😂😂😂❤️🙏
@brookabebe913
@brookabebe913 4 жыл бұрын
የሆነው ሆነና የተገነዘብነው ነገር ቢኖር ልዕለ ኃያል መሆን ለካ ደካማ የመሆን ያህል ፈታኝ ነው። ጀነራሉ መሞቶ እንኳ ካለበት ለምን በአሜሪካ ተገደለ? ለምን በአሜሪካአይን ውስጥ ገባ? ለምኖ ራሽያ አሊያም ቻይና አልገደለችውም? ለምን አሜሪካ? ይህ የሚነገረን ነገር አለ ይሆን? ኃያሏ አሜሪካ ይህንን ኮከብ በስለላ ወጥመዷ ውስጥ አስገብታ ውድ ነብሱን ቀማችው። ኃያል የመሆን ፈተና
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ይሄን ኘሮግራም ከሰማህ በኋላ ነው ሃሳብ የሰጠኸው ? ለጥያቂህ መልሱ እዚሁ ነበር።
@nevergiveupmario182
@nevergiveupmario182 4 жыл бұрын
Wegentenga saton mezgebk des bilongal Berta
@ሰሚር
@ሰሚር 4 жыл бұрын
ቃሲም ሱለይማን የዩናይትዱን ማታ ይመስላል እሸቴ ግን መካከለኛ ምስራቅ ሄደህ ብትመጣ ጥሩ ነበር ምንያህል ውስብስብ ታሪክ አቅልለህ እና የምእራባውያንን እና የእምነትህን ተፅእኖም ይሁን በሌላ ምክንያት ምን ያህል አቅልለህ እንደምታወራው ይገባህ ነበር 😁
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 23 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 17 МЛН
Sheger FM - Mekoya - Hassan Nasrallah  ሐሰን ነስረላ -  መቆያ
33:38
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 124 М.
Ethiopia Sheger FM Mekoya - Robert Mugabe ሮበርት ሙጋቤ - መቆያ
24:12