Sheger FM Radio/ ከተወዳጁ ጋዜጠኛ ወንድሙ ኃይሉ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ ! የ17 ዓመት ጉዞ ከሸገር ጋር Sheger_17thAnniversary

  Рет қаралды 10,671

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@fanteshfantesh5684
@fanteshfantesh5684 Ай бұрын
ሸገር የኛ ምርጥ ሬድዮ ጣቢያ ።
@ba7359
@ba7359 Ай бұрын
እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ሁሉንም አጠናክረህ ማቅረብ ትችልበታለህ እንኳንም 17ተኛ በአላችሁ አደረሳችሁ!!!
@mahletfantaye307
@mahletfantaye307 Ай бұрын
ወንድሙ ሳቅህ ብቻያስቀኛል ፤ፈልፍለህ የምታቀርባቸው ስራዎችህ ድንቅ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የሸገር FM ሬድዮ ባልደረቦች ሁሉ
@Hiwi333
@Hiwi333 Ай бұрын
Wow you’re young, I like you , keep for good work
@YedenakachwgetahunCuchu
@YedenakachwgetahunCuchu 25 күн бұрын
ወንዴ አንደኛ ትችላለሕ አንድቀን ከአድማጮች መሐበርጋ ተጨዋወት እስኪ ለታሪክ ኢትዮጵያ የሬዲዮ አድማጮችና ሚዲያ ተከታታዮች መሐበር ገር ይመችሕ👍👍
@MeseretKassa-px8zg
@MeseretKassa-px8zg Ай бұрын
ወንድሙዬ እድሜ ጤና ሰላም ፍቅር ሀብትም እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ጥሩ ሰራተኛ ነህ እናመሰግናለን
@ephremalebachew6414
@ephremalebachew6414 Ай бұрын
ሸገር አንደኛ ሬድዮ❤❤❤
@Hiwi333
@Hiwi333 Ай бұрын
Wow Thank you Sheger
@ARSENALFAN-jd8fj
@ARSENALFAN-jd8fj Ай бұрын
ሸገር FM በጣም የሚመቸኝ የሬድዮ ጣቢያ ነው የአለም ቋንቋ እንዳልክና ማህደር አደረች አራዳ ሸገር ሼልፍ ደስ ከሚሉኝ ፕሮግራሞች ከጋዜጠኞች መንድሙ ሀይሉ ግርማ ፍስሀ አንዷለም አድማጫቹ ነኝ በ video ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት ❤ 👍 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
@yabechiethiopia599
@yabechiethiopia599 Ай бұрын
በመልክ ሰላወቅኩህ ደስ አለኝ🎉
@eliasketsela9444
@eliasketsela9444 Ай бұрын
17 ዓመት ዋው❤❤❤❤
@SisayHailu-m2z
@SisayHailu-m2z Ай бұрын
ወንድዬ እንኳን አንተን ከነ ባልደረቦችህ አደረሰህ!
@ሞገስማርቆስ
@ሞገስማርቆስ Ай бұрын
እንኳን ለአስረ ሰባተኛዉ የሸገር ኤፊኤም 102.1 ምሲረተ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤🇪🇹📛🔖🫡። ኢትዮጲያለዘለላም ትኑር። ሁል ጊዜም አድነቅያችሁ ፣ ሞገስ ነኝ ከደቡብ አፍርካ❤
@tesfayealemayehu8971
@tesfayealemayehu8971 Ай бұрын
ሸገር መዝናኛ ወንዲ ስላየሁዉ በጣም ደስ ነዉ ያለኝ ሥራየን ስለምታቀልኝ በጣም ነዉ የማመሰግ ነዉ
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
በጣም አላችሁ እንጅ እኔ ለምሳሌ ከአሜሪካ ነው እየሰማሆችሁ ያለሁት
@Tige-ih1mt
@Tige-ih1mt Ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዋው ወንዴ ❤❤❤
@Aba_Dagnew
@Aba_Dagnew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@BethelhemChernet
@BethelhemChernet Ай бұрын
ሀሙስ ምሽት የወንድሙ ሀይሉ ቤት ሞልቶ ውጭ ላይ ሆኜ ነው እምሰማው❤
@nahomnega6506
@nahomnega6506 Ай бұрын
Wende betam new yemwedh.....tsnat yaleh sew tmeslegnaleh....yesheger gazetegnoch bemulu sileku ante bcha senior honeh mekreth tsnathn yasayal
@seeyou775
@seeyou775 Ай бұрын
tv awooo papa
@ስሜንእርሳሁት
@ስሜንእርሳሁት Ай бұрын
ግን ማን ነው ዝእንደኔ ለረዥም ጊዜ በድምጽ የምታውቀውን በምስል ስታየው ለማለጋገጥ አይንህን ጨፍነ ለደቂቃ የምትሰማው
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 Ай бұрын
The great man with Golden voice.
@sofiakassa7376
@sofiakassa7376 Ай бұрын
እኔም አይኔን ጨፍኜ ሰማሁት 😂😂😂😂 ለማረጋገጥ
@Mekedesmesele
@Mekedesmesele Ай бұрын
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ወንድሙ ማለት ሸገር ሸገር ማለት ወንድሙ እስኪመስለኝ ድረስ ነበር ትዝታየ ዛሬ ከሀገር እርቄ ስላየሁ ትዝታየን ነው የመለስከው ወንድሙ
@gashawamare1466
@gashawamare1466 Ай бұрын
you are beautiful lady?
@denniswebster3519
@denniswebster3519 Ай бұрын
2264 Marquardt Underpass
@AdnanAbdi-wj7cy
@AdnanAbdi-wj7cy Ай бұрын
😮
@NancyWilson-l4o
@NancyWilson-l4o Ай бұрын
7506 Kiarra Parkways
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk Ай бұрын
ወንዴ ምርጡ ወሬን ወንዴ ያዉራት
@brhamGizaw10
@brhamGizaw10 Ай бұрын
ወንድሙ ትመቸኛለህ
@gechgizaw2612
@gechgizaw2612 Ай бұрын
ወደ ቴሊቪዥን መቼ ነው የምትመጡት።
@nahomnega6506
@nahomnega6506 Ай бұрын
Solomon Guangul yikreb please
@brhamGizaw10
@brhamGizaw10 Ай бұрын
ያስነጠሰው ማነበረ ወንዴ ?
@DrydenJared
@DrydenJared Ай бұрын
4684 Holden Knolls
@gashawamare1466
@gashawamare1466 Ай бұрын
1:32 1:35 🇹🇻🇧🇴
@birukfekede3817
@birukfekede3817 Ай бұрын
እረ እሸቴንም እንዲህ አሳዪን
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 3 күн бұрын
አቶ እሸቴ ጋሽ እሸቴ
@ColoColo-l8m
@ColoColo-l8m Ай бұрын
Qey sew adrege neber yemselew 😂
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ТВОИ РОДИТЕЛИ И ЧЕЛОВЕК ПАУК 😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,7 МЛН
ሞሳድ ፡ ኃያሉ የስለላ ድርጅት ፤
32:19
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 142 М.
Sheger Meznagna - Shewaferaw Desalegn Interview On ShegerFM
53:31
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 4,6 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 279 М.
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН