የትውልድ ሕመማችን (transgenerational trauma) መጨረሻ የት ነው? ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 100,619

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 309
@kasahuntazelek2160
@kasahuntazelek2160 2 ай бұрын
መስኪ እንደ መምህር አለማየሁ ዋሴ ያሉ እጅግ ትሁት እና መንፈሣዊ ሀገር ወዳድ ሰወችን በቀጣይ ወደ መድረክ እደምታቀርቢ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይርዳሽ። ለመምህር አለማየሁ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን።
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 16 күн бұрын
የተከበሩ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ተወዳጁ የኢትዮጵያ እንቁ ደራሲ በእውነት ላይ የተመስረተው ልብ እንጠልጣይ መፃህፍት ለትውልድ ያበረከቱ ባለ ጥልቅ ተስጥዎ የኢትዮጵያን ታላቅ ባለውለታ ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እናመስግናለን
@kebedesefanit7772
@kebedesefanit7772 2 ай бұрын
፨ ሰው ሞተ ስንባል ስንት ብለን እንጠይቃለን እንጂ አናዝንም ለማዘን የሞተው ሰው ቁጥር ከአይምሯችን በላይ መሆን አለበት ይሄ አመለካከት አሁን ያለንበት ሁኔታችን ነው ዶ/ር እንዳሉት አንድ ሰው ሲሞት በዙሪያው ያሉትን ሁሉ ልባቸውን ሰብሮ መቃብር ይዞ እንደሚወርድ አላስተዋልንም እና እራሳችንን ብናይበት። ፨በአገራችን ተስፋ አለመቁረጥ በርግጥ አሁን የምናየውም የምንሰማውም የኛ አገር እስከማትመስለን ድረስ በጣም ግራ ተጋብተናል አሁንም ዶ/ር እንዳሉት ለታመመ ሰው ስለሞት ካወራንለት ሞቱን እንደምናፋጥነው ሁሉ ለታመመ ትውልድም ተስፋን እና መልካም መልካሙን ብናንጸባርቅ የተሻለ እንደሚሆን አይቼበታለሁ። ፨የተቀበልነውም የፈጠርነውም ችግር እንዳለ የመጣውን ችግር ከመቀበል ወይም ከመሸሽ ይልቅ መፍትሄ አበጅተን ብናቆመው ፨"የቀጠሮ ለቅሶ"👌የታመመና ያዘነ ሰው ካልታከመ አይድንም በጣም የወደድኩት ሀሳብ🥰 ፨ ሩዋንዳ የተደረገው ትውልድ የማዳን ርብርብ ለእናት አገራችንም ይሁንላት❤🙏 በመጨረሻም ዩቲዩብ ከፍቼ የማየው ያንቺንና ያንቺን ብቻ ነው ፕሮግራምሽን ከፍ ባለ አንደበተ ርቱዕ የእውቀት አባት አገር ወዳድ...ሰው ነው የጀመርሽው ለአድማጮችሽ የሰጠሽውን ክብር አይቼበታለሁ እንዳከበርሽን እመብርሃን ታክብርሽ እንግዳችንንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእናት አገራችን ያቀረብከው መፍትሔ መሬት ወርዶ ሁላችን ድነን ለማየት ያብቃህ አንቱ የሚባሉ ብዙ ስራዎችን ሰጥተኸናል አንተ ያልኩት ስለ ፍቅር ነው🥰🙏
@YonathanDessalegn
@YonathanDessalegn Ай бұрын
በእውነት ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ የሰውነት መለኪያ ነው።
@YonasElias-rp6gh
@YonasElias-rp6gh 2 ай бұрын
የኔ አርዐያ ዶክ ሁሌም ስመለከትህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ባንተ ሙሉ ሁና ትታየኛለች 🥰🥰🥰🥰
@mekonnenbelayneh6480
@mekonnenbelayneh6480 2 ай бұрын
እስከዛሬ ከሰማዋቸው የተማሩ ያወቁ እና የተረዱ የተባሉ ሰዎችን አይቻለው ከብዙ መንገድ ለማየት ሞክርያለው በእድሜ ዘመኔ ከዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ አንደበት የሰማውት በጣም የሚገርም እኔ የተረዳውት ነገር ቢኖር ሁላችንም ልክ ልንሆንም ሁላችንም ስህተት ሊኖርብን አይችልም ስለዚህ ብሄር እና ሌሎች ነገሮችን ትተን እውነታውን ተቀብለን ብንሄድ የተሻለ ነው፡፡እንደ አገር ሁላችንም ልክ አየደለንም ከላይ እስታች
@በድሉፋንታዬ
@በድሉፋንታዬ 2 ай бұрын
መስኪ በእውነት ዶ/ር አለማየሁ ዋሴን አቅርበሽ ብዙ ሊያወያዩን የሚችሉ ኃሳቦችን እንድንሰማ ዕድሉን ስለሰጠሽን እናመሰግናለን።
@muluayalew-z8q
@muluayalew-z8q 2 ай бұрын
መስኪዬ በጣም የምወዳቸውን ሰው ነው ያቀርሽው እናመሰግናለን። መስኪዬ እጅግ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝና ሰው ሲናገር ማዳመጥሽን ለመግለት ይመስለኛል አንቺ ድምፅ ታወጫለሽ እና እሱ ነገር ሰውን ይረብሻልና እሱን ብታቆሚ። የእኔ ልምድ እንዲህ የሚል ጋዜኛ ካጋጠመኝ ሀሳቡን ብወደው እንኳን ማዳመጥ አልፈልግም ሌሎችም እንደ እኔ አይነት ሰዎች ይኖራሉና እባክሽ ከይቅርታ ጋር ይህችን አመል ተይልን።
@YordanosSileshi
@YordanosSileshi 2 ай бұрын
ምናለ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ዶክተር አለማየሁ❤❤❤❤
@addistadele6187
@addistadele6187 2 ай бұрын
መስኬ ምርጥ ጋዘጠኞ መንፈሣዌ ሰው ኢትዮጵያ እንደች አይነት ሰወው የሜያስፈልገት በርቾልን
@soliyanatube-r9z
@soliyanatube-r9z 2 ай бұрын
መስኪዬ ተባረኪ እባክሽ እንደ ዶክተር ያሉ ትላልቅ ሰወችን በዚህ ጉዳይ ብቻ አወያይልን ሀገራችን መዳን ብትችል
@EyosiyasBelay-c7t
@EyosiyasBelay-c7t 2 ай бұрын
መልካም ስነመግባር ያላቸውን ሰው ስላቀረብሽ እናመሰግንሻለን፡፡
@hanaabera3778
@hanaabera3778 2 ай бұрын
እያንዳንዳችን ለዚህች ሀገር መጎሳቆል በመናገርም ይሁን በዝምታ እጃችን አለበት
@talenttryh
@talenttryh 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@tesfayeduki6382
@tesfayeduki6382 2 ай бұрын
Pppppppppppppppppppp😊pppppppppppplllllppppppppppppppppĺlĺlĺĺppp😊p00​@@talenttryh
@habayaluel8699
@habayaluel8699 10 сағат бұрын
Thats true
@Mudaytube1
@Mudaytube1 2 ай бұрын
ዶ.ር አለማየሁ ዋሴ የሰው ልክ! እንወድሃለን እናከብርሃለን❤
@zelalemegziabher658
@zelalemegziabher658 2 ай бұрын
ዶ/ር አለማየሁ እንደ አንተ ያለዉን ያብዛልን
@HabtamuGetasew
@HabtamuGetasew Ай бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ ፀጋውን እና በረከቱን ፈጣሪ ጨማምሮ ያድልህ።ሁሌም አንተን ስሰማ ትልቅ ተስፋ ይታየኛል እንዳንተ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን። እህታችን መስከረም ድንቅ እንግዶችን ስለምትጋብዥልን ከልብ አመሰግናለሁ።
@golduman-mw21
@golduman-mw21 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ከማከብራቸው ጥቂት ኢትዮጲያዊ የመጀመሪያው ነው። እረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘው❤
@nikobirsh5764
@nikobirsh5764 2 ай бұрын
አሁን KZbin መጠቀሜን የምወድበት ጊዜ መጣ🙏 "የዘመን ድልድይ "!!!!!!
@yetemworkmetages
@yetemworkmetages 2 ай бұрын
መስኪ በጣም የምወደው እና የማከብረውን ታላቁን ሰው ስላቀረብሽልን ከልብ አመሰግንሻለሁ። ❤❤❤❤
@selamselam3735
@selamselam3735 2 ай бұрын
Selam Selam Meski Erasua Jegena nat Erasua Tekerab Esua Rasu Atetegabem......Legend of our century ...
@FekaduShiferaw
@FekaduShiferaw 2 ай бұрын
He is one of the real Ethiopian intellectual i honestly feel proud, and respect!!!
@tamruguta-s8l
@tamruguta-s8l 2 ай бұрын
ለሀገሬ ያለኝን ፍቅር ይበልጥ እንዲጨምር የሚያረጉልኝ ሰው ነው የጋበዝሽልን መስኪዬ እናመሰግናለን
@haymanotgetachew7154
@haymanotgetachew7154 2 ай бұрын
Thanks!
@Meskeremmediaመስከረምሚዲያ
@Meskeremmediaመስከረምሚዲያ 2 ай бұрын
thanks for your super gift!
@AyeleHailemariam-l4q
@AyeleHailemariam-l4q 2 ай бұрын
በርቺ እህታችን መስኪድ እግዚአብሔር ይ ርዳሽ
@SenayTesfahiwet
@SenayTesfahiwet 2 ай бұрын
የኔ ውድ መምህር በጣም እወድሃለሁ. እና ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@alinalin6408
@alinalin6408 2 ай бұрын
መስኪየ በርቺ❤ ዶክተርን ስሰማ እታከማለሁ
@MejunaPep
@MejunaPep 2 ай бұрын
ሁሌም ንግግሮቹ ልብ ይሞላል ጥፋቱ መሀይሞቹ ከፊት መሆናቸው ነው ሀገራችንን ወደ ብዙ ቀውስ ውስጥ የከተቷት
@burte21men80
@burte21men80 2 ай бұрын
ለሚዲያ የሚመጥን ባለሙያ ለሚያነሳው ርዕሰ ጉዳይ የሚመጥን እንግዳን ያቀርባል። በመስከረም ሚዲያም የምናየው/የምንማረውም ይህንን በመሆኑ ትልቅ አክብሮት ለዶክተርም ለመስኪም ይድረስ እላለሁ ።ሁላችንም ተመጥኖ ጣፍጦ የቀረበውን የህሊና ምግብ በዘመን ድልድይ እንመገብ ለሌሎችም እናጋራ።
@yirdawgifo5018
@yirdawgifo5018 2 ай бұрын
መስኪ ፈጣሪ ይርዳሽ፣ ዶ/ር አለማየሁ ሁለም ተወዳጅ ነዎት። እውቀትን ከትህትና ያስተባበሩ ሰው።
@YosafeTewaji
@YosafeTewaji 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ኤዲህ አይነት ገቢ ሀሳቦች ለእኛ ይጠቅሙናል ሀገረም ማዳንም ጭምር ነው በርቺ የእኔ እናት እግዚያብሔር ከአንቺ ይሁን ❤❤❤❤
@nathansime1850
@nathansime1850 2 ай бұрын
ዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ፡ በጣም ነው የማከብርህ። እግዚአብሄር ይስጥህ። መስኪ ብርቺልን።
@Nachew46
@Nachew46 2 ай бұрын
መስኪ እንኩዋን ደስ አለሽ: ያቀረብሻቸው እንግዳ የኢትዮጵያን ችግር የተረዱና የመፍትሄ ሃሳብ ያላቸው ናቸው: ርዕሰ ወቅታዊና መፍትሄ የያሰባስብ ነው: በርቺ !!
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
@ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 2 ай бұрын
1:07:09 "ክፉን አለመተባበር ብቻም ሳይሆን በጎ የሆነውን ነገር መተባበርም ግዴታችን ነው።" ትክክለኛ መልስ ብቻም ሳይሆን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ ነው። ያዕቆብ 4:17 "እንግዲህ በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሠራው ኃጢአት ነው።" .... ደግሜ አደመጥኩት። በጣም ወሳኝና ወቅታዊ ጉዳይ ነው። እንዲህ ዓይነቱን የማህበረሰብ ችግሮችን የሚዳስስና የመፍትሔ አቅጣጫ የሚጠቁም ፓድከስት ይብዛልን !
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Ай бұрын
WOW መስኪ የሚገርም ሰው ነው የጋበዝሽልን በጣም እናመሰግናለን በርቺ
@endriassintayehu784
@endriassintayehu784 2 ай бұрын
ዶክተር አለማየሁ ጥሩጥሩ ለውይይት ምቹ ሁኔታዎች አቅርቧል እግዚአብሔር ይስጥልን
@Ms.Amsale
@Ms.Amsale 2 ай бұрын
I have no word Dr. I respect you!!!!
@MeseretAyele-k2v
@MeseretAyele-k2v 2 ай бұрын
መሲኪ አስፈላጊ ውይይት ነው። ቀጣይነት ቢኖረው እጅግ አስፈላጊ ነው።
@mulukenwoldesenbet8946
@mulukenwoldesenbet8946 2 ай бұрын
It is great interview!very eye opening for most most people who wants a better Ethiopia.
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 ай бұрын
I wish you could be the prime minister of our country.
@destaborgane9727
@destaborgane9727 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ። ወደፊት ትልቅ ሚዲያ እንደሚሆን አጀማመርሽ ያስታውቃል ፡ ኢትዮጵያዊታ ባርብራ ዋልተርስ ወይንም ኦፕራ ዊንፍሬ እንደምትሆኚ ብሩህ ተስፋ ይታየኛል። እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈጽምልሽ ።
@RozaAbabe
@RozaAbabe 2 ай бұрын
እንደት እንደምወደው😮😊😊❤❤❤❤❤
@abelsintie-o6r
@abelsintie-o6r 2 ай бұрын
የኛ የዘመናችን ሙህር : አስተዋይ መምህር :ደራሲ አቀረብሽልን እናመሰግናለን መስኪ
@tilahunalemayehu8365
@tilahunalemayehu8365 2 ай бұрын
መልካም ሀሳብ, ሁላችንም ወደተግባር መግባት እና ለዉጥ ማምጣት አለብን!!!
@MaryEthyoupia
@MaryEthyoupia 2 ай бұрын
::::::::🎉❤❤❤❤😢
@amenhelen7108
@amenhelen7108 2 ай бұрын
ውድ ዶክተር አለማየሁ
@johntaf7419
@johntaf7419 Ай бұрын
I am listened past interview of Dr. really you are talented and your speech is a great book. Thank you Meski...
@MeseretHeyewot
@MeseretHeyewot 2 ай бұрын
መስኪ!እናመሰግንሻለን።
@eliyassrewmtku7524
@eliyassrewmtku7524 Ай бұрын
ምርጥ አገላለፅ❤
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 2 ай бұрын
I believe we learn a lot from this channel. Thank you so much for everything & The Almighty God bless you all!!!
@K.T-m4r
@K.T-m4r 2 ай бұрын
መስኪ እኳን ደናመጣሽ ሁሌም ለጥሩ ነገር ነው እምትደክሚውና እግዚያብሄር ያግዝሽ ዶ/ር እምትወዳትን አገር አንድቀን አተምትመኛት አገር ትሆናለች ብየ አስባለሁና እግዚያብሄር እረጅም እድሜናጠና ይስጥህ
@EleniYafi
@EleniYafi 2 ай бұрын
ጠያቂና ተጠያቂ ድንቅ ሆነው የተጣመሩበ ውብ interview ክበሩልን ፣ መስኪዬ እንግዲ አንዳንድ ሰው እንደፈለገ ከአንደበቱ ሳይጠነቀቅና ሳያገናዝብ ክፉ ቃል ሰዎች ላይ እየወረወረ የማይሸማቀቅና የማይፈራበት ጊዜ ላይ ነንና አንዲት ነገር ብቻ ልመርቅሽ ጫንቃሽን እግዚአብሔር ያጠንክርልሽ እህቴ። በነካ እጅሽ D/r ዳዊትን አቅርቢልኝና ይበልጥ ልደመም በ interview ❤❤❤
@KebromMezgebe
@KebromMezgebe Ай бұрын
መስኪ በርቺ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 2 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው
@teklemariam1860
@teklemariam1860 2 ай бұрын
መስኪ ዶ/ር አለማየሁን አቅርበሽ በእዉነት በትህትና በመንፈሳዊ ብስለት ስግለሰብ ስለማህበረሱብ ስለሀገር መታመም ከህመም ስለመታከም እንዳስተምረን ሰላረግሽ አንችንም ሆነ ዶ/ር ፀጋዉን ያብዛላች አንችም በርቻ እህቴ
@nothingcomeseasy
@nothingcomeseasy 2 ай бұрын
መስኪ ጎበዝ። ፈጣሪ ያክብርልን።
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 2 ай бұрын
መስኪዬ እናመሰግናለን ጋሽ አለማየሁን አዲስ መፅሀፍ ናፍቆናል በይልን
@fkruasmare8151
@fkruasmare8151 2 ай бұрын
አለን
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 2 ай бұрын
ግሩም ቃለ መጠይቅ ነው።በሚገባ መደመጥ ያለበት ፕሮግራም ነው።ሚዲያውንም ተጋበዡንም በጣም እናመሰግናለን ።
@zewudulegesse6713
@zewudulegesse6713 2 ай бұрын
መስኪ እንኳንም ከ አዲሱ ሚዲሽ ጋ መጣሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ! አለን እንከተልሻለን ፣ እንሰማለን፣ስተት ነገር ካለም ዝም አንልም ደስ ብሎኛል መልካም የሥራ ዘመን።
@senayetyemaryamlij-bx8kg
@senayetyemaryamlij-bx8kg 2 ай бұрын
በርቺ መስኪዬ ዛሬ ደሞ ልዩ ነው ስድስተኛው መጽሀፋቸው በጉጉት በመጠበቅ ላይ ነኝ
@LemiKonjo-x2o
@LemiKonjo-x2o 2 ай бұрын
መስኪ በራስሽ ሚዲያ መምጣትሽ ደስ አሰኝቶኛል🎉በተለይ ዶ/ር ዓለማየሁ❤ኦ!
@mulualemshimeles5337
@mulualemshimeles5337 2 ай бұрын
ዶ/ር እድሜ ይስጥልን
@animalzoo19
@animalzoo19 2 ай бұрын
well done Dir you are the wise mam God protect you from bad things
@TeklieWorkineh-v3t
@TeklieWorkineh-v3t 2 ай бұрын
Long live for ethiopian scholars
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
@-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena 2 ай бұрын
አለን አለን እሕታችን እየጠበቅን ነው በርቺልን 💚💛❤
@MahtebMen
@MahtebMen 2 ай бұрын
The Golden man, Dr. Alemayehu!!
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 Ай бұрын
መስኪ በርቺልን ጥሩ ጅማሬ ነዉ
@muletefera8608
@muletefera8608 2 ай бұрын
መስኪ እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው በርችልን። ዶር አለማየሁ ዋሴ ክብረት ይስጥልን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 ай бұрын
Dr Alemayehu I have big respect for you, long life🙏
@natenaeltadesse3005
@natenaeltadesse3005 2 ай бұрын
ኦ የሚገርም ውይይት ነው። እግዚአብሔር ያክብራችሁ።
@temesgenmelese726
@temesgenmelese726 2 ай бұрын
በርቺልን እስታዊት ጀግና
@Yerom-u9y
@Yerom-u9y 2 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ ለሀገር የሚጠቅም ሀሳብ ለሰጣችሁን ለዶክተርም ለመስከረምም ክብረት ይስጥልን አመሰግናለሁ
@mengistekasaye105
@mengistekasaye105 2 ай бұрын
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ በርችልን!
@tewodrosabera3886
@tewodrosabera3886 2 ай бұрын
መሥኪ፤ እንደገና በማሕበራዊ ጉዳይ ዙሪያ ስለመጣሽ በጣም ደስ ይላል Welcome back! የአገርን ችግር ነቅሶ የሚያወጣ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። በዚሁ ቀጥለሽ የመዓዛ ብሩን እግር መተካት አለብሽ። አይዞሽ በርቺ፤ እግዚአብሔር ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን።
@TsegayeLoretu
@TsegayeLoretu 2 ай бұрын
መስኪዬ በርቺልን:: እናመሰግናለን።
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ያነሳችሁት ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን
@bekijida05
@bekijida05 2 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
@hirut_seyoum6252
@hirut_seyoum6252 2 ай бұрын
God bless you. I deeply impressed about the issue and enlighten our inner part with the help of God.
@tobittube
@tobittube 2 ай бұрын
እንኳን በረታሽልን መስኪ በርቺ በደራሲ አለማየሁ ዋሴ በመጀመርሽ ደስ ብሎናል❤❤❤
@AynalemAbebe-j9w
@AynalemAbebe-j9w 2 ай бұрын
መስኪ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ
@dejenegetachew1495
@dejenegetachew1495 2 ай бұрын
እጅግ አስተማሪ የሆኑ ብዙ ጠቃሚ ሐሳቦች ተነስተዋል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በድጋሚ በተመሳሳይ ፕሮግራም ዶርን እንግዳ ብታደርጊው እንጠቀማለን ባይ ነኝ:: ሁለተችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ከጤና ያድልልን:: ለጠቢብ አንድ ቃል ትበቃዋለች እንዲል መፅሐፍ ዘሩን ዘርታችሁታል ፍሬውን ለመሰብሰብ ያብቃን ማስተዋሉንም ፈጣሪ ያድለን::
@estifanoskassahun6362
@estifanoskassahun6362 2 ай бұрын
This man amazingly has such authentic thinking. Thank u for ur ideas.
@genetmezgebu7913
@genetmezgebu7913 2 ай бұрын
ሁሌም ንግግሮቹ ልብ ይሞላል::እንቁ መምህር ናችው::
@Dagi-man
@Dagi-man 2 ай бұрын
መስኪ የአስተውሎት ንዋይ ባለቤት ዶክተር አለማየሁን ስላቀረብሽልን ከልብ🙏
@MatiwosAfework-e8t
@MatiwosAfework-e8t 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tegegnetesfaye4906
@tegegnetesfaye4906 Ай бұрын
በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ 2 ай бұрын
በርች እህታችን ድንግል ከነ ልጅዋ ታበርታሽ!
@tsigielemma3512
@tsigielemma3512 2 ай бұрын
እህቴ መስከረም ባለ ብዙ አቅም ነሽ በርቺ እግአብሔር ይርዳሽ
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
መስኪ በርቺ መጋቤ ሐዲስን እሸቱን ከተቻለ ብተቀርቢልን
@Adanetameru
@Adanetameru 2 ай бұрын
በርቺልን መስኪያችን ገና ብዙ እንጠብቃለን
@Weleskitchen
@Weleskitchen 2 ай бұрын
Big respect for Dr alemayew Wase
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ግሩም ነው❤❤❤
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Ай бұрын
የህመሙ ማብቅያ ትውልዱ እጅ ላይ ነው መድሀኒቱ ንሰሀ መግባት ወደ አምላክ መመለስ እችን ኪኒን ያልዋጠ ማቅቆ ይሞታል
@Senayytube
@Senayytube 2 ай бұрын
Fetari berekethn ychemrlk❤
@dinkubalcha8790
@dinkubalcha8790 2 ай бұрын
Nuu Jabaadhu Maskiyyee!!!!!
@haimanottesfaye1166
@haimanottesfaye1166 2 ай бұрын
እውነት ነው መስኪ ይቅርታውን ማን ቢጀምረው የተሻለ ነው ይላሉ ? ፍቼ አካባቢ እንዳሉ የማህበረሰብ ክፎሎች እንደጀመሩት ከእነርሱ ጋር ከመተጋገዝ አንጻር የሃይማኖት አባቶቻችንና ተቋሞቻችንስ ከፈጣሪ ጋር በግልጽ አውርቶ መታረቅ የለባቸውም
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ
@ኢትዮጵያዬ-ሰ4ጠ 2 ай бұрын
በርች እህታችን ድንግል ከነልጇ ትጠብቅሽ
@geletawbogale3764
@geletawbogale3764 2 ай бұрын
መስኪ በርቺ። እናመሰግናለን።
@endaletilahun7260
@endaletilahun7260 2 ай бұрын
በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ፡፡
@Adisu-i3u
@Adisu-i3u 2 ай бұрын
ጥሩ ዝግጅት ነው ምስክርም በርቺሊኝ
@samsonnigusu5613
@samsonnigusu5613 2 ай бұрын
Enameseginalen Ethiopia wayian. Endezih ayinet media Ethioipia wust bezito mayet enifeligalen. Ewuket ke agelalets ga sitisimama ayichalew semichalew. Egziabher Yistilin Dr Alemayehu and Meski
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
54:54
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 206 М.