Sheger Mekoya - Henry Kissinger ስለ ሄንሪ ኪሲንጀር በእሸቴ አሰፋ መቆያ @ShegerFMRadio

  Рет қаралды 79,648

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@ethiodes
@ethiodes Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋን ሳስብና ሳደምጥ ይሄ ለዛው የጠፋውን የኢትዮጵያ አገሬን የጋዜጠኝነት ሙያ እርግፍ አድርጌ ተስፋ እንዳልቆርጥበት ይይዘኛል እሸቴ ዛሬ በጣፋጭ አንደበቱ የሚያሰማንን ታሪክ እንደማቅረቡ ኑሮም በኢትዮጵያ አልጋ በአልጋ እንዳልሆነለት መገመት ለእኛ ለኢትዮጵያውያን አይጠፋን ግን በለሆሳስም ቢሆን እንዲህ ያሉ የአገር ሃብቶችን እንዴት ይሆን ኢትዮጵያ ልታኖራቸው ያሰበቺው ብለን ልንጠይቅ እንወዳለን..... እድሜና ጤና እየተመኘሁ !
@mirttimes-898
@mirttimes-898 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ክርስትያን ሙስሊም የሆናችሁ ወንድም እህቶቼ ባላችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
ፀረ ኢትዮጵያው አውሬ።ተመስገን አፈር ላሰ።ምን ቢሰነብቱ ከቶ አይቀርም ሞቱ።
@WesenAlemu-pj6jt
@WesenAlemu-pj6jt Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ የዘራው መርዝ እና የፈጸመው ግፍ አለመካተቱ ፕሮግራሙን እጅጉን ጎደሎ ያደርገዋል።
@alemayehushanko6857
@alemayehushanko6857 Жыл бұрын
ኢትዮጲያ ላይ ምን አድርጎ ነው?
@ጳጉሜዩቱብ
@ጳጉሜዩቱብ Жыл бұрын
"In the epilogue of Theodore M. Vestal’s book, on page 188, it is suggested that Henry Kissinger, while heading the National Security Council in 1972, wrote a confidential report on the future of Ethiopia. Kissinger recommended that the United States should exploit internal tensions in Ethiopia by taking advantage of vulnerabilities that include ethnic, religious, and other divisions. Furthermore, National Security Study Memorandum 200 (NSS200) discussed ‘the necessary threshold for industrial development in Africa should be curtailed’. This establishes best way to preserve the status quo control of the Red Sea as well to counter transnational Pan-Africanism from rising in the Horn of Africa. Henry Kissinger’s proposal centered around exploiting ethnic, religious, and other differences to maintain perpetual tension as well as conflicts in Ethiopia. Before delving into the relevance of their policy advice, it is important to provide some background information on these two individuals." You can find the whole material in the paper entitled "Kissinger and Lord Macaulay on Ethiopia."
@nigusieado8852
@nigusieado8852 Жыл бұрын
​@@alemayehushanko6857😅 kzbin.info/www/bejne/jWnZkpqNZbN7g9Usi=YC_LsobptHw1_8VX
@fekadetesemma8077
@fekadetesemma8077 Жыл бұрын
​@@alemayehushanko6857 kzbin.infoInU6kwpokac?si=V6PgogqiVn5inQG0
@asenakehana8291
@asenakehana8291 Жыл бұрын
በጣም እሱ የዘራው ቆሻሻ አሁን ላለንበት አደርሶናል
@betruhara
@betruhara Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ የሙያህ አድኔቂ ነኝ ነገር ግን የዚህ ግለሰብ በኢትዬጵያ ላይ አሜሪካ በውጭ ፖሊሲዋ መከተል አለባት ብሎ ክፉ ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ለባለፉት በርካታ አስርተ ዓመታት ሃገራችን እንድትታመስ ያስደሩገ እርኩስ ግለሰብም መሆኑ እዚህ ፕሮግራም ላይ አለመካተቱ በጣም ጎዶሎ ያደርገዋል። A tragic fact about Henry Kissinger is that he suggested destroying Ethiopia, by promoting division along ethnic and religious lines under the presidency of Nixon. Today, there's war, famine, and genocide in Ethiopia.
@prabdantube3827
@prabdantube3827 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ክብረት ይስጥልኝ ሙሉ እንዳደረከን ሙሉ ሁን🙏
@habtamualemuj4053
@habtamualemuj4053 Жыл бұрын
ለነናገር ከሀቅሜ በለይ ነውና ዝም ዝም ብቻ በቃ ይሔው ነኝ
@MelakuDegene
@MelakuDegene Жыл бұрын
አቀራረብ አዘጋገብ ለክብር እሸቴ አሰፋ ነው የተሰጠችው ድንቅ ጋዜጠኛ ❤
@beneyamatsbeha4807
@beneyamatsbeha4807 Жыл бұрын
ስጠብቀው የነበረው የእሸቴ ጣፋጭ ትንተና።
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 Жыл бұрын
Waww Eshety Tadelhe leyu chelta edemy ketena gar yethe ❤❤
@tsegayehabte1219
@tsegayehabte1219 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 Жыл бұрын
እሸቴ another level 100% ❤❤❤❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ለምንድነው ግን የሰው ሃገር ታሪክ መስማት የሚያስደስተን ስለሀገራችን ለምን አይተርክም???
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Жыл бұрын
That is my inquiry too.
@Johnny-Man
@Johnny-Man Жыл бұрын
እኛ ሀገር ደና የሚነገርለት ሰው የለም ለምን አታናደንም ነው ጥያቄሽ ?
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
@@Johnny-Man ሞልቷ ያልበላንን ማከክ ስለምንወድና ከራስሽ ታሪክ ይልቅ የሰው ታሪክ ያስደስትሻል ለዛነው ትውልድ የዘቀጠው ከዚ በኃላ ያለ ትውልድ ያሳስብኛል 🫤🫤🫤🫤
@Johnny-Man
@Johnny-Man Жыл бұрын
@@etanimhaile6475 እውነት ነው በሀሳብሽ እስማማለሁ እኔም ይሄ ትውልድ ያሳስበኛል በቃ አሳቢ ሆነን ቀረን ያሳዝናል
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
አድናቂው ነኝ እሸቴ አሰፋ
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
አረፉ ሳይሆን ሞተ ማለት እንዲህ ነው! ኢትዮጵያ እኝህን አጋንንት መቸም አትዘነጋቸውም!
@yemaneokubazghi1118
@yemaneokubazghi1118 Жыл бұрын
እንኳን ድብን ኣለ
@MkaAyw
@MkaAyw 27 күн бұрын
በጣም ይገርማል?ዘመዶቹ እንደዚያ በሒትለር እጂ ሲጨረሱ በኢትዮጵያ ላይ የሰራው ተኮል ግን በውነት ተገቢ አልነበረም። ምናልባት አንድ ጄርመንዊ ሊያደርገው ይችል ይሆናል። ግን የስራኤል ዘር ያለው በኢትዮጵያ የኬስንጄር ደባ ግን አማራ አንረሳውም።
@YGG803
@YGG803 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃት ኢንጂነር አና ኪሲንጀር
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 Жыл бұрын
What did he do specifically??
@Johnny-Man
@Johnny-Man Жыл бұрын
@@tsigearaya4565ኧረ ተወው የሚነገር አይደለም እኛ ግን መቼም አንረሳውም በጣም ባለጌ ሰው ነው
@amaremekonnen7993
@amaremekonnen7993 10 ай бұрын
ሰላም እሽቴ አሰፋ። የሃንሪ ኪሰንጀርን የህይወት ታሪክ ማቅረብህ መልካም ቢሆንም፣ በኢትዮጵያ ላይ የዘራው የርስበርስ ግጭት እንዲፈጠር ያደረገ የሰይጣን ሰይጣን ነው።
@Zshimike
@Zshimike Жыл бұрын
የክለስካሉን ድምፅ በbackgroundም ብቻዉን ድምፁን ቀንሱት። ኢትዪፕያ ወደብ አልባ እንድትሆን ትልቅ ሚና ተጨዉተዋል።
@YonyElo
@YonyElo 5 ай бұрын
ፕሮግራሞቹ ጥሩ ብሆኑም አቀራረባቸውን ቀይር
@EsmaelMohamed-hh9fh
@EsmaelMohamed-hh9fh 6 ай бұрын
እባካህ እሼቴ የቬትናሃም እና የሜርካን ጦርነት ታሪክ አቅርብልን
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሸቴ ዛሬ ተሳስታሀል ታሪኩ ሙሉ አይደለም ይህ ጭራቅ ዘሩ ከአይሁድ የሚመዘዝ ሀገራችንን ዛሬ ላለችበት የዘር ፌደራሊዝም መሰረት የጣለ ኤርትራን ከኢትዮጵያ ያስገነጠለ የባሀር በር እንዳይኖራት ያዝደረገ የሰው ክፉ ደጋግሞ ቢሞት ትላለህ
@ፀጋዬበየነ
@ፀጋዬበየነ Жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን ❤
@tsegayehabte1219
@tsegayehabte1219 Жыл бұрын
የኔ ጥያቄ ለምንድነው ናዚ አይሁድን የሚጠላው የሚገለው ?
@VORTEX_0948
@VORTEX_0948 Жыл бұрын
Release your videos faster please 🙏
@stouttaaddis989
@stouttaaddis989 Жыл бұрын
Hagerachin lay yeseraw kefat ina tenkol menager neberebih!
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 Жыл бұрын
ግሩም:አቀራረብ:እሸቴ:አሰፋ:ድንቅ:ጋዜጠኛ።
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 Жыл бұрын
መንግስቱ ኪሲንጀርን ላለማግኘት ምፅዋ ወረደ
@walelignawoke7714
@walelignawoke7714 Жыл бұрын
አይሁዳውያን በየአሉበት የአለም ክፍል ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸዉ
@matiosedosa4251
@matiosedosa4251 Жыл бұрын
አገራችን እዚህ ምስቅልቅል ውስጥ እንድትገባ ካደረጉት አንዱ ማስተር ማይንድ እሱ መሆኑን ምነው ዘለልከው? ስለማታውቀው ነው ወይስ የአገርህን ባለስልጣናት ከመሞገት እንደምትፈራው እሱንም ፈርተህ? አይ "ጋዜጠኛ" ሊያውም አማራ! ትገርማለህ በጣም
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
👍👍👍
@ominej4055
@ominej4055 Жыл бұрын
አረመኔ ነብሰ ገዳይ አይደለል እንዴ ፍርዱን ሳያገኝ መሞቱ ያሳዝናል
@DAGMAWIGIRMA-z5p
@DAGMAWIGIRMA-z5p Жыл бұрын
አይ አተራረክ,ይመችህ።
@Xillophone
@Xillophone Жыл бұрын
ስለምን የኢትዮጵያውያን ዕጣፈንታ ላይ የሰራው ሴራ አልተካተተም 🤔ሱማሌኮ ተሳክቶላት ቢሆን የምስራቁ የሀገራችን ክፍል ሄዶ ነበር በሱ ክፉ ምክር 🤔🤔🤔
@solosolo3351
@solosolo3351 Жыл бұрын
ይሄ ሰው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት ብሎ ሴራውን ሲጎነጉን መኖሩንም መነገር ነበረበት አንድ አለምን ሰላም የነሳት ካንሰር ተነቀለ !!!
@anthenehBerhanie
@anthenehBerhanie Жыл бұрын
Homege to Henery!!!!
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ሂትለር የኪሲንጀርን ሩብ አላጠፋም ምነው እኛ ላይ ያደረገውን ተውከው። በል ካርተር ሲሞትም እንዳትረሳው የሰራብንን
@warrior5847
@warrior5847 Жыл бұрын
You only narrated the screen saver of the man but you failed to research about his sinister moves that makes responsible for the killing of millions of innocent people systematically. 😮
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Жыл бұрын
Totally with you👍. So naive and ignorant.
@kidusabebe6634
@kidusabebe6634 4 ай бұрын
If the devil was a person it's either him or Herman Cohen
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
እሼቴ አሰፋ በዙህ ዝግጂትህ ይህ ስው ፀረ ኢትዮጵያ አቋም ነበረው ይባላል ኡጋዴን ግዛት ወደሱማሊያ እንዲመለስ ያሴር ነበር ይባላል አሀን ላለው ኢትዮጵያ የብሄር ፊዴራሊዝም ጋር ብዙ ስው ስለዚህ ስው ፀረ ኢትዮጵያ አቋም ብዙ የሚባል ነገር አለ ይህ ዝግጂትህ ቢከተት ኑሮ ብዙ ስለስውየው እናው ነበር ድጋሚ ዝግጁትህ ላይ ይህ ቢካተት ጥሩ ነው
@ethiopia687
@ethiopia687 Жыл бұрын
Please please about Abraham Lincoln
@ismaelhabib7035
@ismaelhabib7035 Жыл бұрын
ታውቃለህ እዚህ አሜሪካ ውስጥ በጣም ነብሰ ገዳይ እንደሆነ ነው
@EthiopianUnity
@EthiopianUnity Жыл бұрын
ቀጣፊ ሚዲያ !!! ዪሄ ሰው ስለ አፍሪካ እና በተለይ ስለ ኢትዮጵያ ያለው ፖሊሲ ምን እንደሆነ ሳታቀርቡ ምንም የተሟላ አይደለም።
@yitayalbaye9039
@yitayalbaye9039 Жыл бұрын
ስለ ሄነሪ ኪሲንጀር በዝህ ዝግጅት መቅረብ የነበረበት ከብዙ ጊዜ በፊት መሆን ይገባው ነበር ። በሚያሳዝን ሁኔታ ብዙ የሰሩ ግለሰቦች ሲሞቱ ጠብቆ ብቻ .... የህይወት ታሪካቸው በዚህ ፕሮግራም ላይ ማቅረብ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ...!!!
@MichaelTenaw-xq9mt
@MichaelTenaw-xq9mt Жыл бұрын
ይሄን የበሰበሰ መርዝ ሽማግሌ ዘርቶ የሄደውን መርዝ የልጅ ልጆቹ ይከፍሏታል
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Жыл бұрын
ኖቤል ይጭብርበራ ሽልማት መሆኑ በብዙ መንገድ መታዘብ ይችላል።እነዚያ ከአባልነት የወጡት ሰዎች ግን የመርህ ሰዎች ናቸው።ኢትዮጵያ 1እንኳን የላትም መርህ ቢስ ህዝብ!
@josephteshome7780
@josephteshome7780 Жыл бұрын
Yhe sw le amaricanoch legend nw petro dolar yezeregaw sw
@-dawit
@-dawit Жыл бұрын
ኢትዮጵያን በተመለከተ ምን እንዳደረጉ ትናገራለህ ብለን ነበር።
@yaredtesfa9986
@yaredtesfa9986 Жыл бұрын
The main enemy of Ethiopia we never miss this evil guy
@abdul-maliksomo7466
@abdul-maliksomo7466 Жыл бұрын
RIH Rest in hell
@kamsokamso8231
@kamsokamso8231 Жыл бұрын
Minale Hitler hulunim becherese
@Ganebo-n4p
@Ganebo-n4p Жыл бұрын
With you 👍👍
@mekonenkebede6353
@mekonenkebede6353 Жыл бұрын
እሄ ሰይጣን ገዳይ ኣስገዳይ ያለሱ ዓከም ታምራለች በሱ ሰበብ ብቻ እስከ 6 ሚሊዮን ህዝብ ተገድሉኣል እርኩስ ሰይጣን ። ገሃነም እሳት እየተጠበሰ ነው ኣሁን ።
@fetiibrahim3035
@fetiibrahim3035 Жыл бұрын
This guy was a war criminal. His policy was responsible for the death of millions around the world. Look into what he did in Cambodia 🇰🇭. The country is still suffering!!
@Syntifik100
@Syntifik100 Жыл бұрын
ይህ የሰይጣን ሰው በቬትናም እና ላኦስ ለሚሊዮኖች ሞት ተጠያቂ ነው። የእርስዎን ጥናት ያድርጉ. ከቬትናም ጦርነት ጀርባ ያለው ሰው ነው። ጦርነት እንዲጀምር ኬኔዲን አታለለ
@ethiopia7104
@ethiopia7104 Жыл бұрын
Edmewun laba
@sunny3704
@sunny3704 Жыл бұрын
It is sad that you make him a hero, yet he was as evil as satanic .
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН