Sheger Sport - በድብቅ የተቀረፀው ድምፅ ውስጥ ያሉ መነጋገሪያ ነጥቦች /ምርመራ ተጀመረ!

  Рет қаралды 25,634

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 2 ай бұрын
More than 20 Radio Channels currently, a lot of sport programs now a days but most of them focusing on football, even more than 10 channels broadcast the football matches live on weekends and other days.. But Abe ena samri, You guys are one of the heroes for Ethiopian sport especially Athletics,. so please do not stop on the current issue until visible change comes.. and I'm sure you won't stop.. Abebe Gidey is too smart and loves the his country and people very much, i'm sure you will do everything in your power till the end.. Berta..
@ColoColo-l8m
@ColoColo-l8m 2 ай бұрын
Abebe and samrawit they work together many years its unique and unusual in Ethiopia 👏👏👏
@teshomeassefa9248
@teshomeassefa9248 2 ай бұрын
አቤና ሳምሪ ስለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን።እኔ ግን ያልገባኝ ያ የዘረኝነት አጋንንት ደራርቱን ከየት አግኝቶ እንዳጮላት ነው።
@Addisbeyen
@Addisbeyen 2 ай бұрын
በእውነቱ ደራርቱ አቅሙም ሞራሉም የላትም ያውም በገዛኸኝ ላይ በሌሎች አስገዳጅነት ሲያልፍም ተፅእኖ ነዉ ይህንንም እውነተኛውን ነገር እንደምትገልፀው እርግጠኛ ነኝ
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn 2 ай бұрын
ደራርቱ ምን አለች ነው ዋናው ነገር በእስናይፐር የጠበጠባል ነው ያለችው እንዴት ለዚህ ህዝብ እንደዚህ ትመኛለች ? ለነገሩ ደራርቱ እግር እንጅ ጭንቅላት የላትም
@Dandyo884
@Dandyo884 2 ай бұрын
አቤ መታየት ያለበት እኛ ለደራርቱ ያለንን ግምትና አክብሮት ባለማወቅ በራሷ ወይ ደግሞ በሷ ዙሪያ ያሉ ሰዋች አስበው ተናግረው በናገር አቢውዝ አርገውን ቢሆንስ
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 2 ай бұрын
በነገራችን ላይ የደራርቱ ሀሳብ የሚያንፀባርቀው የሷን ብቻ ሳይሆን የመንግስትንም ነው
@ካባቶቻችንጎንእንቆማለን
@ካባቶቻችንጎንእንቆማለን 2 ай бұрын
አበበ የደራርቱ ጉዳይ ለኢትዮጵያ በሩጫው ካደረገችው ነገር ሁሉ ለይተን መመልከት ይገባል የደራርቱን እውነተኛ ባህሪዋ ቁልጭ ብሎ ነው የወጣው የብርሃኔ አደራ የሩጫ ዘመን የምትበደለው በደራርቱ በኩል እንደነበር ትናገር ነበር ደራርቱ ፊቷ የቆመን ፍጡር በነፍሱም መምጣት የምትችል አረመኔ መሆኖን ቁልጭ አድርጋዋለች ይሄንን እኔ የተመለከትኩት ማሞ ወልዴ የአስራ አምስት አመት እድሜ ያለውን ልጅ በመግደል እስሩን የተቀበለ ሰው ነበር ማሞ የኦሎምፒክ ጀግናችን ነው ግን እራሱ ከማአዛ በጨዋታ ፕሮግራም ላይ ከእስር እንድትፈታ በእራሱ አፍ እኔ አልገደልኩትም ሲያጣጥር ጨረስኩት እንጂ ብሎ ሲናገር በስማሁት ጊዜ ከማሞ ላይ የኦሎምፒክ ጅግንነቱን ማንም አልወሰደብኝም ይሄ ለደራርቱም ይሰራል ።
@Nader-w9z
@Nader-w9z 2 ай бұрын
Keep it up!!!
@seadsalik813
@seadsalik813 2 ай бұрын
ሸገሮች በእውነት በስናይፐር ይጠበጠባል ያለችው ደራርቱ ነች ማመን አቃተኝ ያውም ለገዛኸኝ ለባልደረባዋ ለገዜ ምን ባደረገ ስናይፐር ተመኘችለት
@ashenafiatgs980
@ashenafiatgs980 2 ай бұрын
Good move!
@yosephneda4843
@yosephneda4843 2 ай бұрын
እውነት ነው የደራርቱ የትላንት የትናንት ወደያ ታሪኳ ለሀገሯ የሰጠችው ጉዳይ የገዘፈ ነው፡፡ ግን ግን ትላንት ያረከውን የገዘፈ ነገርህ አሁን ላይ በዜሮ የሚያባዛ ነገር ስትፈፅም፣ ፈፅመህም ምንም እንዳልተፈጠረ(ሳታስተባብል አሊያም ይቅርታ ሳትጠይቅ) ስትቀር ደራርቱ አምናበት አስባበት ያረገችው ነገር ነው ማለት እንችላለን!
@MukermAhade-xi3fc
@MukermAhade-xi3fc 2 ай бұрын
ሲመስለኝ አቤ ደራርቱ ከአሸብር ጋር ጋር በፍቅር ሳትወድቅ አይቀርም ደራርቱ እኮ ድሮ እኮ መልካም እናት ነበረች የአገር ሽማግሌ ነበረች በተለይ በትግራይ የሰራችው አንድነት ዋውው ግን ፍቅር እና ስልጣን ከባድ ነው ደራርቱ ግን አንቺ ከነዚ ማይረቡ ፌዴሬሽን እጅሽን አንሺ አንቺ አስክረው ጉድ አረጉሽ አስለፈለፉሽ እነሱም ዋጋ ይከፍላሉ
@BirukHunde
@BirukHunde 2 ай бұрын
ሰው ላይ አታሳብ ውስጡዋ ያለውን ነው ያወራችው በቃ እግዚአብሔር አዋረዳት ማን እንዲህ ትሆናለች ብሎ ጠበቃት
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
ከፍቅር ግንኙነት በላይ የገንዘብ ጥቅም ይበልጣል
@mirtfeleke7395
@mirtfeleke7395 2 ай бұрын
ስለ ደራርቱ ምን እያላችሁ ነዉ? ስለ ገዛኸኝ የተናገረችዉስ?
@SolosoloDebisa
@SolosoloDebisa 2 ай бұрын
የችግሩን ባለቤት መርማሪው ቡድን ውስጥ አካተህ እንዴት ለውጥ ሊያስገኝ ይችላል ? መጀመሪያ የመጣው የድምፅ ቅጂ መረጃ ውስጥ ያሉ ማስረጃወችን አጥርቶ በጉዳዩ የተሳተፉትን ምላሽ እንዲሰጡ መጠየቅ የለባቸውም ወይ ?
@YosefMekonin-p4t
@YosefMekonin-p4t 2 ай бұрын
ስናይፐሩስ?
@workufikadu
@workufikadu 2 ай бұрын
ደራርቱ ግን መስራት ትችላለች በሌሎች አስገዳጅነት ሊሆን ይችላል የሌሎቹ ውስጡ በደንብ መታየት አለበት
@yilmakebede2906
@yilmakebede2906 2 ай бұрын
እውነታው የተነገረበት መድረክ ነው የአሸብር ምርጫ ማጭበርበር ማንም አይነቀንቀኝ ማለታቸው የእሳቸው መገለጫ ነው ደራርቱ ከእንደዚህ አይነት ሰዎች ጋር ውላ የእነሱ መጠቀሚያ መሆኗ ግልፅ ነው ለማንኛውም ደራርቱን ሁሌም እንወዳታለን እናከብራታለን አሸብር የሚባል መርዝ ከእስፓቱ መነቀል አለበት
@alisemir2527
@alisemir2527 2 ай бұрын
"አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መጽሐፍ አጠበች"! አሉ። ደራርቱ ከአቅሟ በላይ ነው ክብርና ሃላፊነት ነው የተሰጣት። ይኽ ደግሞ ትዕቢት ያመጣል። ትንሿ ኢትዮጵያ ነኝ የማለት ደረጃም ያደርሳል። ጥሩ ሯጭ የነበረች ብትሆንም ድልብ መሃይም መሆንዋንም ልብ ሊባል ያስፈልጋል።
@tulu027
@tulu027 2 ай бұрын
ከድልብም ጥዝል ዳውላ መሐይም ናት ::
@seadsalik813
@seadsalik813 2 ай бұрын
አብዬ ቱፉ በለው ስናይፐር የሚለውን ትፋው አውራው
@mustefamohammed8726
@mustefamohammed8726 2 ай бұрын
አትሳሳት ትላንትህን በአግባቡ ካልያዝከው ማንም አንስቶ አይሰጥህም። በስናይፐር የምታስጠበጥበው የትላንት ውለታ የለውም እና ነው? ፕሮግራምህን አታውርደው አቤ።
@wechecha
@wechecha 2 ай бұрын
ስልጣንና ገንዘብ ያለህን ባህሪ አጉልቶ ያወጣዋል እንጂ አዲስ ባህሪ አይሰጥህም:: ገንዘብና ስልጣን አዲስ ጉዋደኛ ያፋልግሀል::
@benyamebahrue599
@benyamebahrue599 2 ай бұрын
አበበ እባክህ እውነትን አታድበስብስ
@ሀቢብ
@ሀቢብ 2 ай бұрын
ደራርቱ አሽካካች አይገልጸውም ዘመኑ የእስናይፐር ነው አለች እኮ ለካ የሚገሉን በምክክር ነው
@YaredYohannes-en1sn
@YaredYohannes-en1sn 2 ай бұрын
በምን ሂሳብ ነው ደራርቱ አባል እምትሆነው ?
@selamselamh9666
@selamselamh9666 2 ай бұрын
የደራርቱ ነገር፤ “ከአህያ የዋለች ላም ፈ* ተምራ ትመጣለች” እንደተባለው ዐይነት ነው፡፡ ያሳዝናል፡፡ … ግን ደግሞ የአንድ ወቅት መልካም ስራ፤ ከሚሰራ/ከተሰራ ወንጀል ተጠያቂነት አያድንም፤ እንደጥፋት ማቅለያነት ጥቂት ሊያግዝ ይችል ይሆናል፡፡ … አንተኛው ጋዜጠኛ ግን አገም ጠቀም፣ወለም ዘለም፣ያዝ ለቀቅ፣ እንደ አድርባይነት ዐይነት አቀራረብን ትተህ፤ ተገቢውን ትችት በጨዋነትና በትሕትና ብትናገር ይበልጥ ተመራጭ ይሆናል፡፡
@fikirtekeba2623
@fikirtekeba2623 2 ай бұрын
😂😂
@kalkidanlulu-dr6wh
@kalkidanlulu-dr6wh 2 ай бұрын
እሷ ራሷ ነች አህያዋ ባክህ
@YeshiTeka-zb1xw
@YeshiTeka-zb1xw 2 ай бұрын
😊⁹😊😊😊ĺ😮p
@Habeshawu
@Habeshawu 2 ай бұрын
ወሬ ብቻ
@Habeshawu
@Habeshawu 2 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ነው አህያ ስድ እደግ
@biniyamtadesee5706
@biniyamtadesee5706 2 ай бұрын
አንተ ግን አይሰለችህም አንድ ነገር 2 ወር ሙሉ ስለሰው ማውራት Be professional
@holydamas-ze2kd
@holydamas-ze2kd 2 ай бұрын
በጣም ትክክል የደራርቱ ነገር በጣም ነው የሚያሳዝነው የውስኪው ሱስ ሀዋርዳት ደራርቱዬ የውስኪ ሱስ ፍቅር አለባት እንደውም ፎንቃ የውስኪ ye Paris whisky 😂 , ደራርቱ ሸንበቆ አወዳደክሽ ከፍ
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 2 ай бұрын
ይሄ ከበቂ በላይ የሚሆነው እናንተም ማስታመም (ኮሬክትነስ) ሳታበዙ የምትታገሉ ሲሆን ነው እስኪ አንዳች ነገር ሲፈጠር ጋዜጠኛ እንዴት እንደሚያስተናግዱት በደንብ ተመልከቱ። ነውር ሊባበል ፈጽሞ አይገባም በጥሬው መነገር አለበት ሊታረም የሚችለውም በትውልድም መካከል ለውጥ የሚመጣው በእንደዚህ አይነት ሁኔታዎች ላይ ጠንካራ ሂስና እርምጃ የምንወስድ የሆነ እንደሆነ ነው አገራችን በብዙ መንገድ ቆሽሻለች!!!
@shewangizawtegegne745
@shewangizawtegegne745 2 ай бұрын
ደራርቱ ከአዲስ አበባ አረቄና ጠጅ ለማራቶን በሄዱት ልኡካን ፓሪስ እንዳስላከች አትሌቷ ፅፋለች እሱን ከአሼ ጋር እየተጎነጩ ለኛ ስናይፐር አመቻቸችልን ሰዉ አይዉጣልሽ የተባለች ሀገር
@mahamedabdi8192
@mahamedabdi8192 2 ай бұрын
ማስጠቀቅያ ከአሸብር ደረሳችሁ በጣም ይሳዝናል
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
ሁሴን ሽቦ አብሮ ሲያማ የነበረ ሰዉ ነው እኮ ፣ ምን ያረጋል እዚህ መሐል
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
Derraretu Tulu Ena Ashebir ashebariwu wede kerechele mewured new yalebachew..begubo abedewal ,🫵
@dejenedesalegn2055
@dejenedesalegn2055 2 ай бұрын
አበበም ሆነ ሳምራዊት በእነደራርቱ የተቸገራችሁበት ሀሳብ ይገባኛል።ይኸውም ፍትሃዊ ውሳኔ ያገኛሉ ወይ የሚል ጥርጣሬ ይመስለኛል ።ፍትሃዊነትን ባለመለማመዳችን ነው የደራርቱን ትናንት እንዳንስት ይመስለኛል ይህን ያህል ስጋት የጣላችሁ። ሌላው ግን እውነት ደራርቱም ሆነች ዶ/ር አሸብር ስራ ወይንም ውጤት አምጥተናል ብለው ነው ወይ እንቀጥል የሚሉት ?መቼም ይህ ኢትዮጵያ መሆኑ ነው እንጂ ሌላ አገር ቢሆን በፈቃደኝነት ስራውን መልቀቅ ነበር የሚሆነው። የዘሬን ያንዘርዝረኝ ይሆን እንዴ ፣እንደ አፍሪካ መሪዎች ያለ ቅሌት መውረድ አልሆንላቸው ብሎ ይሁን?
@Betre7122
@Betre7122 2 ай бұрын
የቀረፀውም ያሥቀረፀውም ታውቋል ? ግን በህግ ያሥቀጣል
@MohammedBedru-ms4sb
@MohammedBedru-ms4sb 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ማለት ላጎረሰው የሚጮህ ነው የሚባለው ለደራርቱ ስታዳሉ ስሰማ እውነት መሰልኝ
@abellegesse1048
@abellegesse1048 2 ай бұрын
አበበ እፈር እስኪ!!! ጋዜጠኛ ነጩን ነጭ ነው ማለት ያለበት። የደራርቱ ትላንትና ምንም ይሁን ምን ሰው ጋር ያላትን ፍቅር እንዴት እንደተጠቀመችበት ፍንትው አድርጋ ነው ያሳየችው!! የተማርን ሰዎች ነን ጆሮ ስንሰጣችሁ ከነሱ በላይ አታድሙን። ነገሩ ማን ያውቃል ለናንተም አካፍቶላቹ ይሆናል ። በጀታቸው ብዙ ነው።
@MesafintMesfin-uy1mc
@MesafintMesfin-uy1mc 2 ай бұрын
Crime is Crime, no one above rule of low. athlete Derartu discusses harming some hero
@AmanAzcar-cf6mb
@AmanAzcar-cf6mb 2 ай бұрын
ደራርቱ ትላንት ለድሀው ምን አደረገች? የገበሬ ልጅ ነበረች ሮጠች አሸነፈች ሀብታም ሆነች
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 2 ай бұрын
ደራርቱን ሰካራም ስላት በምክንያት ነው።ሰካራም ሚስጥር ሰለማይጠብቅ ስልጣን አይሰጠውም
@dawitlemmahailu7731
@dawitlemmahailu7731 2 ай бұрын
They’re must be resining
@mesfin74
@mesfin74 2 ай бұрын
አቤ ምነው ለደራርቱ ሳሳህላት እንዲህ ገዜን እጠበጥብበታለው ያለችውን ይዛ እንዳትመጣብህ ነው? አትሌት ገዛኸኝ አበራ እራስህን ጠብቅ ይቺ ሴት ሸኔ ሳትሆን አትቀርም
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 2 ай бұрын
ያው ከባለ ግዜዎች ጋረ አሽሼ ገዳሜ ወሰጥ ገብታ አሳሳታታል።
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 2 ай бұрын
አጣሪ ኮሚቴ ውስጥ ደራርቱን ካስገቡ ለምን አሸብርስ አይገባም? በፓሪስ ዳንኪራ ቤት ውስኪ ሲራጭ የነበረ ሁላ እንዴት የኮሚቴ አባል ውስጥ ይገባል? በሀገር መቀለድ አሁንም አልቀረም እንዴ? 😡😡😡😡😡😡
@genanawlegs2851
@genanawlegs2851 2 ай бұрын
Lemesimat meyasafiri odiyo file
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 ай бұрын
ደራርቱ ጭምብልዋ ወልቆ ነው እንጂ ፣ ቀድሞውኑ የሚሰሙ ነገሮች ነበሩ ። ወሬ ነው ተብሎ ተትቶ ነው ።
@EthioFuture
@EthioFuture 2 ай бұрын
ከምር እስከዛሬ አዳምጣችው ነበር የዛሬው ግን ለዘብ ብላቹሀል. ነጭነጩን ማውራት አለባችው. ደራርቱ ገዛሀኝኝ ያለችውን በግልፅ ማቅረብ ትችሉ ነበር. የስዋን ለባብሳችው አትለፉ. ጥሩ ሰርተክ ነበር ተብሎ ሂወት ማጥፋት ዛቻ በገዛሀኝ ላይ ያለችውን አትለፉ. ወረዳችውብኝ ሚዲያ እውነቱን ነው መናገር ያለበት. እኛ የሰማነውን ሰምተናል አቤ እና ሳምሪ ግን ይህን አንጠብቅም ከእናንተ. ደግሞ እንዴት ሆኖ ነው ፖሪስም ሄዳ አሁንም ሚያጣሩት ኮሚቴ ውስጥ ምትገባው??? አረ ሀገራችን
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ
@ጉለሌቲዩብ-ተ1ተ 2 ай бұрын
Deform is crazy 🤪
@MohammedBedru-ms4sb
@MohammedBedru-ms4sb 2 ай бұрын
ደራርቱ በስንይፐር ይመታ ካለችው ከገዛሀኝ የተለየ ለሀገር ምን አረገች አቤ አንተ እራስህ ለደራርቱ እያደላህ ነው ትመረመራለህ የሆነ ተልኮ ያለህ ይመስላል
@tulu027
@tulu027 2 ай бұрын
ትክክል ብልሀል :: በጣም ተልእኮና አድርባይነት ተፀናውቶታል ደራርቱን ንፁህ ለማድረግ "አቤ"አንደበቱ ሲወድቅ ሲነሳ ሲቀላ ምድ...እየተደመጠ ነው::
@tulu027
@tulu027 2 ай бұрын
ትክክል ብልሀል :: በጣም ተልእኮና አድርባይነት ተፀናውቶታል ደራርቱን ንፁህ ለማድረግ "አቤ"አንደበቱ ሲወድቅ ሲነሳ ሲቀላ ምድ...እየተደመጠ ነው::
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 2 ай бұрын
አይ ደራርቱ እንደዛ አንቺን ሳይ እንደናቴ የምሳሳልሽ ነሽ ግን ይህን ያልሽው? ማመን አቃተኝ አይ ሰው ታዲያ ማንን እንመን እዚህ ሀገር?
@girumtesfa4363
@girumtesfa4363 2 ай бұрын
እናንተ ለገጽታ ግንባታ ነው እንዴ የመጣችሁት??
@zemengebru5973
@zemengebru5973 2 ай бұрын
የጓድ አሸብር ውሽማ ሁና ነው ተዋት አትፍረዱባት
@keberawosenkassahun5182
@keberawosenkassahun5182 2 ай бұрын
አትፍራ ባክህ ነጥብ ጥላለች ጥላለች
@Dink93
@Dink93 2 ай бұрын
የትላቱዋ ደራርቱ ዛሬም ሚዛን ትደፋብኛለች ስለዚ በሷ መጨከን ይከብደኛል አሁን ላይ የተያዘው ነገር እሷን ማብጠልጠል ማራከስ ነው 💚💛❤️
@BobLove-qn3fq
@BobLove-qn3fq 2 ай бұрын
የአሽንዳ በአል በተለይ በአማራ ክልል???????? አሸንዳ ቃሉ እራሱ የትግርኛ ነው!! ደግሞ አሽንዳ በአማራ ክልል ፈፅሞ አይከበርም የሚያከብሩት አገዎች ናቸው። አገዎች ደግም በትግራይ ድንበር ላይ ስላሉ ባህሉን ወረሱት አሽንድዬ ቢሉትም ሶለል ቢሉትም በአማርኛ ሆነ በአገውኛ ትርጉም አልባ ነው። ባህሉን አታክብሩ ያላችሁ አካል የለም ነገር ግን ፍጥጥ ብላችሁ የሰውን ባህል ታሪክ መቀማት በጣም አሳፋሪ ነው በቃ ተባነነበት😂 ሌላ ሲስተም ፈልጎ በሚኒሊክ ዘመን አስተሳሰብ ቆማችሁ አትቅሩ በሃሰት ሰነልቦና ትውልዱን ስላነፃችሁት እኮ ነው ሽንታምና ባንዳ የሆነው😂 እኔ ደቡብ ክልል ነኝ ነገር ግን የታሪክ ተማሪና ተመራማሪ እንደመሆኔ እውነታውን ነው የተናገርኩት።
@yemataworkmulugeta5417
@yemataworkmulugeta5417 2 ай бұрын
ደራርቱ በ ebs ላይ በቅርቡ አዲስ ፊት ታያላችሁ ያለችው ደምፁን መለቀቁን ሰሞታ ይሆናል
@keberawosenkassahun5182
@keberawosenkassahun5182 2 ай бұрын
አትፍራ ባክህ ነጥብ ጥላለች ጥላለች
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 35 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 15 МЛН