Sheger Yechewata Engida - ኢንጅነር ካሳ ገብሬ Engineer Kassa Gebre Interview With Meaza Birru 3ኛ ሳምንት ክፍል 2

  Рет қаралды 16,384

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@sone8065
@sone8065 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ካሳ ገብሬ ለአገር ብዙ የሰሩ በመሆኑ በጣም አመሰግናለሁ።
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 2 жыл бұрын
I love this Amazing Gentleman , he is unapologetically articulate. Edme yistowt.
@sabelay4348
@sabelay4348 2 жыл бұрын
ኢንጂነር ካሳ ገብሬ፣ ለኢትዮጵያ ላደረጉት በሙሉ እናመሰግናለን። በተረፈ ግን እኔ ብዙ የሰው እባብ አይቻለሁ፣ እንደ ታምራት ላይኔን የመሰለ መረዝኛ እባብ ግን ሰምቼም አይቼም አላውቅም።
@berhanubedane461
@berhanubedane461 2 жыл бұрын
ሰዉ በየቀኑ የሚሞትበት ሀገር በጤና እናግኛችሁ ያስኬዳል
@alemerge6434
@alemerge6434 Жыл бұрын
Good interview big respect engener thanks for your service for Ethiopia
@surefilbekele6750
@surefilbekele6750 2 жыл бұрын
He is unbelievably great talented honorable man! He always speaks his mind never pretend but on facts!! Love him and wish him long life to my uncle!!!
@jemallemma9444
@jemallemma9444 2 жыл бұрын
I wish you Health and many more years
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ
@ምንትዋብ-ዸ3ቐ 2 жыл бұрын
መአዚ ኢንጅነር ካሳን በቴሌቪዥን አያቸው ነበር ያኔ ጐልማሳ ነበሩ የአሁን ፎቶግራፍ የላቸውም? እባክሽን አሳይን🤲🤲 ሐገሬ እንደሳቸው አይነት በሳል የተማሩ፣ ጨዋ ሚኒስተር እንደነበሩዋት መሳቅ ይህ ትውልድ ምን ይማር ይሆን እላለሁ
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
Thank you!
@ambayek4379
@ambayek4379 2 жыл бұрын
The only former ESEPA member that I enjoyed listening to. Great personality!
@berhanubedane461
@berhanubedane461 2 жыл бұрын
ሰዉ በየቀኑ የሚሞትበት ሀገር በጤና እናግኛችሁ ይመስላል
@servanttm3192
@servanttm3192 10 ай бұрын
ቢግ ሪሰፔከት ኢንጂነር
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ባህርዳር ከተማ እውሮፕላን ምረቃ ላይ መንግሥቱ ሀይለማርያም የእየር ሀይል አዛዥ ፋንታ በላይ ብዙ ባልስልጣኖች ነበሩ የመጄመርያው እውሮፕላን ሲያርፍ ከቦታው ነበርኩ መንግስቱ ሀይለማርያም ቀዩን ጭፕርቅ በመቀስ ቆርጥ አድርጎ ቁራጩን ጨርቅ ለ ካሳ ሰጣቼው ጓድ ካሳ ሳቅ አሉና ከድርታቻው ኪስ እንደ አበባ መልክ አድርገው እስቀመጡት ኢቲቢ ጋዜጠኛች ሁሉቱን ፓይለቶች ቃለመጥይቅ ያደርጋል አንዱ ፓይለት ከዚህ እውሮፕላን ማረፊያ የመጄመርያውን እውሮፕላን በማሳረፊ ደስተኛ ነኝ አሉ ሊቀመንበር እየዞሩ እውሮፕላኑን ማረፍያውን የሰሩ እውራጎዳና ሰራተኛች እስከማሺኖቻቼው እየዘሩ ያነጋግራሉ ያረፈው ትልቅ እውሮፕላን እንደገና ተነስቶ ሲበር አፍንጫውን ወደሳማይ ቀጥ አድርጎ ትልቅ ድምፅ አስማ መንግሥቱ ሀይለማርያም ቀና ብለው በፈግግታ በደስታ ሲዋጡ ይህን አጋጣሚ ባአይኔ ይቼለሁ ደርጎች ሕዝብ አልተቀበላቼው የወቅቱ አለም ፓለቲካ ክፍፍል እንደልባቼው አልስኬዳቼውም ፍፁም ሀገራቼውን ሕዝባቼውን አንድ ኢትዮጵያ ብለው የሰሩ ነበሩ ሁሉም ኢትዬጵያውያን ከሁሉም ብሄር 77 ድር ቅን በዘላቂነት ለመፍታት ኢትዮጵያ የሁሉም ሀገር ነች ብለው ለን ወደ ሆኑት ጋምቤላ ወለጋ መተከል መሬቶች ከትግራይ ከወሎ ወስደው አስፍረዋል እኒያ ደግ ገበሬወች ቦታውን አል ምተው ወልደው ከብደው ከሚኖርበት ነው ዛሬ እኒህ ስይጣን ስግብግብ ጠበብ ቅን ጭር የትግሬ ልሁቃኖች ባመጡት የዘር ጥላቻ የሚጨፈጭፋቼው የሚገድሏቼው ስግብግብ የትግሬ ልሂቃን ሁመራ በአፄው ዘመን ሲለማ ከትግራይ መጥተው እርስዎ አፍ ስው ክሀገሬው ስው ጋር ተጋብተው በርሀውን አልምተው ይኔሩ ነበር ስግብግብ ትግሬ ልሂቃን ሰፉዋን ኡትዬጵያ ትቶ በመንደር ብቻ አስብ ሳያፍር የሌላውን መንደር ጨምሮ መንደሬ አለ በዚህ ምክንያት ይህው 3 ሺህ ዘመን አብሮ የኖረው አማራን ትግሬ ተዳማ
@SelamMengistu-vl1lw
@SelamMengistu-vl1lw Жыл бұрын
ስላም ለናንተ ይሁን ጉዳዩ ካሳ ገብሬን መፈለግ ወይም አድራሻ እድሰጡኝ ነው ወይም የኔን እድሰጡልኝ ነው ጉዳዬ ይሆ አማረች ገብሬ ወይም አታለለች ገብሬ ትባላለች ሀረር አካባቢ ነበር ምኖረው የአቶ ካሳ ገብሬ እህት ናት በዛን ወቅት የአማረችን አንድ ልጅ ሳለ ጎርጊስ የሚባለውን ልጆን ከውትድርና ወደ ድሬድዋ ቀለም ፋብሪካ ወስዶትም ነበር በወቅቱ ይጠይቃቸውም ነበር አውን ላይ የአማረች ገብሬ ልጆች እናም የልጅ ልጆች እየፈለጋቹ ነው ማንም ወገን ዘመድ የለንም እያሎ ነው እባካቹ የምታቆቸው አድርሱልኝ ሸገር እሬድዮ ጣብያም ሄደን ነግረናል እባካቹ ተባበሩኝ በፈጣሪ ስም አድራሻ አቶ ካሳ ገብሬ አጎት የሚሆኖት አምሳለ ትባላለች የአማረች ገብሬ ልጅ ስልክ 0912124989 የአምሳለ ልጅ ደሞ ስልክ 0924179868 እባካችው ቸባበሩን በፈጣሪ ስም በትህትና አመሰግናለው
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ Жыл бұрын
Yewetaderu halafiwech ke shabia ena weyane gar tederadrew wetaderun astekut endishenefm aderegut😢hualam manim saykorekorlachew endewenjelegna tekotrew tewardew noru 😢
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 2 жыл бұрын
እኔ እንደ እኚህ ሰውዬ የወደድኩት የቀድሞ ባለስልጣን የለም
@ConCourseAB
@ConCourseAB 3 ай бұрын
@32:20 “ውሸት የለመደ ህዝብ እውነት እጽፋለው ብትዩ ዋጋ የሎውም፡ ኣገሩ የውሸት ሆነዋል'' ትክክል ኣሁናዊ የኢትዮጵያውያን ሁናቴ በተለይ በዘመነ ብልጥግና፡
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Ethiopia: ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ አበበ ወርቁ ከአለማየሁ እሸቴ ጋር - Ep1
1:03:20
ESAT Tikuret Dr Kassa Kebede November 2013 Low
1:38:28
Ewunet /እውነት
Рет қаралды 1,9 М.