Sheger FM Mekoya - የሰላም መገኛ ወዴት ነው? በእሸቴ አሰፋ - መቆያ

  Рет қаралды 133,185

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 жыл бұрын

#ShegerFM #Mekoya #Adolf_Hitler
Ethiopia Sheger FM Radio Mekoya - የሰላም መገኛ ወዴት ነው? በእሸቴ አሰፋ - መቆያ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 106
@martaabay8278
@martaabay8278 2 жыл бұрын
አቤት ጭካኔ ምንአይነት ጭካኔ ነው አሁንም እንድ እንደያኔው ሳውዲ አረቢያ ወገኖቻችንን በእስር በረሃብ እና በጥም በሙቀት እየጨረሰቻቸው ነው አሁን ፍትህ በአለም ዬለምምም😭😭😭😭😭
@natnaelwasihun5855
@natnaelwasihun5855 3 жыл бұрын
ቁጭ ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ, ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እሸቴ እመሰክርልሃለሁ
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 3 жыл бұрын
እሽዬ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ።።
@wendsenyoni841
@wendsenyoni841 3 жыл бұрын
ሸገርና እሸቴ ኑሩልን ብዙ ብዙ የተማርኩበት ሰለ አለም እንዳውቅ በቃ ምርጥ ፕሮግራም
@faithmoore7486
@faithmoore7486 3 жыл бұрын
History repeat itself all the time because we never learn from the past. Thank you so much Eshete Asefa You're the best.
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸቴ ክብረት ይስጥልን
@tsedalukebede202
@tsedalukebede202 3 жыл бұрын
እኛም አገር ይህ ይሆን ፈጣሪ ይርዳን ምርጥ አነባብ ይመሰጣል good job
@shewithagos9433
@shewithagos9433 3 жыл бұрын
Weyne eshetye.....mar nek ena amlka kef yale neger yistk edme yistk enodikalen betam amlak yibarkh...
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@kaleababeje1986
@kaleababeje1986 3 жыл бұрын
You are perfect in timing Eshe
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@mekassa7625
@mekassa7625 3 жыл бұрын
እንደተለመደው ምርጥ ነው
@user-yp5ym6pe1x
@user-yp5ym6pe1x 7 ай бұрын
ምክኒቱን ብናቀው ቢጨርሱቸው❤
@romanwaligan1638
@romanwaligan1638 3 жыл бұрын
Demsu betam des yelale gobez gazetena
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 3 жыл бұрын
ደርባባው ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ ስወድህ
@user-io9eu1wd1q
@user-io9eu1wd1q 6 ай бұрын
በጣም ኣሪፍ
@tesfahunteshome969
@tesfahunteshome969 3 жыл бұрын
breathtaking & you are Extra Special...... እናመሰግናለን እሼ!!
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@millionlucky3742
@millionlucky3742 3 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ እሼ እናመሰግናለን በተመረጡ ቃላቶች ትክክለኛ ዘገባ ስለምታሰማን።
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Good
@HumadBest-zi5lj
@HumadBest-zi5lj 8 ай бұрын
ድልለተጨቆናውህዝብ።
@sofonyasdesalegn8809
@sofonyasdesalegn8809 3 жыл бұрын
ዋው አድናቂህ ነኝ እሸቴ
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@user-ok4qn2kz8g
@user-ok4qn2kz8g 3 жыл бұрын
ክበርልኝ ምርጡ ጋዜጠኛ እሼቴ አሰፋ🙏
@martaabay8278
@martaabay8278 2 жыл бұрын
እንዴት ይቀፋል ለመስማት እንኳ ለጆሮ ይሰቀጥጣል እንዴት ሰው ሰውን ጨክኖ ወንድሙን አምሳያውን ይገላል አንድ ሰው 90 ሺ ሰው ገደልኩ ብሎ አፉን ሞልቶ ይናገራል በጣም ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ አልም እንዴት መራራ ናት አይ አንቺ አለም
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 3 жыл бұрын
እሸቴ ምርጥ ጋዜጠኛ አድናቂህ ነኝ
@makibarock5
@makibarock5 3 жыл бұрын
መምህሬ
@yonashaly3906
@yonashaly3906 2 жыл бұрын
ጋሽ እሸቴ በጣም አድናቂዎት ነኝ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 3 жыл бұрын
ታሪኩ ከኛ ሃገር ናዚዎች ጋር በጣም ተቀራራቢ ነው የኛንም አድኖ ተዘቅዝቀው መሰቀል አለባቸው !!!!
@mekonnenalemayehu9809
@mekonnenalemayehu9809 3 жыл бұрын
እሸቴ በጣም ግሩም አስተማሪ ዝግጅት ነው፤ መቼ ይሆን የሀገራችን ጉዶች ከታሪክ የሚማሩት ?
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@AliAli-kb9ep
@AliAli-kb9ep 3 жыл бұрын
Bertu yne wedoch
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 3 жыл бұрын
እሽዬ በተለየ መልኩ ስለ ሂትለር ብትነግረን ማለቴ ስለፓለቲካው ሂወቱ ሳይሆን ስለሱ ስለግል ባህሪው ስለሱ ማንነት ለምን እንደዚህ አይነት ሰው እንደሆነ ።በግሌ ሂትለር ይመስጠኛል ለዚህ ነው አመሰግናለሁ
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@dzberihun1423
@dzberihun1423 3 жыл бұрын
ሂትለር የአይሁድ ዘር አለበት
@giftrealestate11.5k
@giftrealestate11.5k 7 ай бұрын
ወሳኝ ፕሮግራም
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
Be ignam hager selamin yemiyasaxunin seyixan zeregnoch hisabachewin magignet alebachew.Yemiyanesu mikiniyat yaaxuu be zer piletika washa tedebiqew sew yemibelut mindachewin magignet alebachew.Ye gize guday inji hulum ye ijun yagegnal.
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 2 жыл бұрын
Yegna agerm endiz ayente ferde new yemiysfelegew enamsegenalen
@umerahmed8208
@umerahmed8208 2 жыл бұрын
😭😥
@AliAli-kb9ep
@AliAli-kb9ep 3 жыл бұрын
Eshetuye bertaln
@mohammedrajeh951
@mohammedrajeh951 3 жыл бұрын
saddam tselotun aderso ledegmew sil tolo seqelut .fetari eskalkelekele deres sew bekelekelew menem yelebetem .ande belotal 2gna semoker nw fetnew yasakalut
@amirmohamed2006
@amirmohamed2006 Жыл бұрын
Be merAbawiyan midya sladegn new enji hulum ashebari nachew
@oromiyatiya2017
@oromiyatiya2017 3 жыл бұрын
እባካችሁ የ El Chapo ታሪክ አቅርብልን 🙏🙏
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@bayoyimr8394
@bayoyimr8394 3 жыл бұрын
Shimeles abdisa aleleh ayidel zari . Yalefe wore metawora dedeb .
@abdikedir9770
@abdikedir9770 Жыл бұрын
በሒወቴ እንደ ሒትለር የምወደው ሰው የለም
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 11 ай бұрын
ከሀዲ ብዙ ሰው ስለጨፈጨፈ ነው?
@abdikedir9770
@abdikedir9770 Жыл бұрын
በፊልስጤም ላይ የሚያደርሱትስ ነገር በገዛ ኣገራቸው የሚገድላቸው እ ማቆያ ፈጣሪ ያጥፋቸው ኣይሁዶች
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 8 ай бұрын
🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪
@tutorialx2362
@tutorialx2362 8 ай бұрын
አይሁድና አማራ ለዘላለም ይኖራሉ ‼️ ቆሻሻ ወስላ
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
​@@tutorialx2362ምኑን ከምኑ አገናኘኸው አማራ አይሁድ ነው እያልክ ነው በክት🤨
@tutorialx2362
@tutorialx2362 8 ай бұрын
@@HananMehammed-yr4iq አዎን እኘቺ ሽርጣም ቂጥ አጣቢ።
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 8 ай бұрын
@@tutorialx2362 አይሁድና ኦሮቶአማራ ጦርነት እንደነበራቸው ረስተህ ነው እየሱስን ዛሬም ድረስ ዲቃላ ማርያምን ደሞ ዝሙተኛ ሚሉት እስራኤላውያን ናቸው ገባክ ክርስቲያንን እንደቆሻሻ ቆጥረው እየተፉባቹ ነው ሚኖሩት እ አሁንስ በደንብ ተረዳኸኝ የወንድ አልጫ የሰው በክት መጀመሪያ እንደኩበት የደረቀው አርህን🤨🤨🤨🤨 አፅዳ
@teamegyohannes5388
@teamegyohannes5388 2 жыл бұрын
In ethiopea the same thing in Abiy Ahmed era & his pigs; they will get as they done .
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 жыл бұрын
ብዙ ሰው ሥለ ዓንደኛው ወይም ሥለ መጀመሪያው የኣለም ጦርነት ሢያወራ በ፩፰ ኛው ክፍለዘመን ብቻ ዕንደተከሰተ ኣርገው ነው የሚያወሩት፤ ለመተረክ ግን ማንበብን ይጠይቃል። በትክክል የተጀመረውና የቆመው ግን ዕንደኣውሮፓውያን ወይም ግሪጎርያን ኣቆጣጠር ዕንደሚከተለው በጠቀስኳቸው ዘመናቶች ነው። July 28, 1914 - November 11, 1918
@zeusapollo9768
@zeusapollo9768 3 жыл бұрын
የመጀመሪያ ጦርነት ግን አልገባኝም እንደት የአንድ የኦስትሪያ ሉኡል በሳሪዬቮ መገደል የአንደኛው የዓለም ጦርነት መነሻ ሆነው ? ምክንያቱ ምንድነው ? አስረዳኝ
@mamushdwado4196
@mamushdwado4196 3 жыл бұрын
ልክ በትግራይ ክልል እየተደረገ ያለው
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
ወያኔም ልክ እንደ ናዚ የሆኑት። ለ27 ኣመት ክኛ ብላይ ላሳር እንዳላሉ ኣሁን እንደ ኣይጥ ብይጉድጉዱ ይሮጣሉ።
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
ሒትለር የራሱን ዜጋ አልነካም።የኛዎቹ ምን ይባሉ?ተራ ገበሬ የሚጨፈጭፉት
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
@Alexander Pushkin ትክክል ጨካኝ ነዉ።ግን የኛዎቹን ስናይ ደግሞ...!
@user-kr9bf8dh6b
@user-kr9bf8dh6b 3 жыл бұрын
@Alexander Pushkin ደነዝ ነህ ጭቃ ራስ!! ወያኔ እና ሂትለር. ልታወዳድር ትሞክራለህ እነዴ?
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
@Alexander Pushkin ትክክል ሀሳብህን አልተቃወምኩም እኔ።✅
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
@Alexander Pushkin አሚን
@user-kr9bf8dh6b
@user-kr9bf8dh6b 3 жыл бұрын
@Alexander Pushkin ጀዝባው ለራስህ በተማረ ሰው ስም. ደሞ ትጠራለህ እንዴ? በ21ኛው. ክ|ዘመን እንደዚህ ዐይነት አስተሳሰብ ያላችሁ ሰዎች: ጠባብነት: የሚያጠቃችሁ ሆዳሞች ጠንቋይ የጠንቋይ ዘር: ከማንም የማትስማሙ ህዝቦች ስለሆናቹ: እንግዲህ. ........
@ethd8561
@ethd8561 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህግስ ወያኔዎችን ይሰቅል ይሆን? አብረን እናያለን እስክ
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@jonathanfsaha928
@jonathanfsaha928 3 жыл бұрын
ለምን ስለ ሂትለር ታወራለህ ?? ሰለ መንግስቱ ሃይለማርያም እና ሚኒልክ ፣ሃይለስላሰ ኣብነት ይሆኑሃል ።
@genetgamlack8241
@genetgamlack8241 3 жыл бұрын
Ye3tun mengstat genociden be1 lay tedemro beteneten enkuan ye weyanen yakl iyhonum yhe sew bela yewayane zemen
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 9 ай бұрын
ከኦነጉ አብይ በላይ አለ እሱን ሚመስል አራጅ በቪዲዮ በፎቶ የተደገፈ ከዛ የተረፉ ሟቾች ያሉበት ነገ ኦሮሚያ ላይ የተፈጸመውን በማስረጃ ሲቀርብ ኦሮሞ ነኝ ለማለት ታፍርበታለህ👎ቅርብ ነው ለፍርድ መቅረቢያችሁ ሚኒሊክ እያልክ ተረት አታውራ በ21ክ/ዘ ወንድ ልጅ ሚሰልብ አርዶ ሚገል እርጉዝ ሆድ ሚቀድ በቅርቡ የአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ ኮሚሽን ያደረገውን ስብሰባ ምን ያክል ጨካኝ መሆናችሁን አሳይቷል።
@mylove12505
@mylove12505 6 ай бұрын
አዳልፍ ኢትለር ኢትዮጵያ ይመጣል
@danitesema3253
@danitesema3253 19 күн бұрын
መለስ ደብረጵዮን
@hopesolo6233
@hopesolo6233 3 жыл бұрын
ለሸገሮችና እና ለእሸቴ አሰፋ፡ ያለ ፈቃዳችሁ ከሆነ አስቁሙት። ይሄ የዩትዩብ ቻናል በስማችሁ እየነገደ ነው። ይሄው ሊንኩ kzbin.info/www/bejne/hHfJiaKZbK2dh9E
@user-en3uk2uh1p
@user-en3uk2uh1p 3 жыл бұрын
አይ አሸቴ አንጀት አርስ ነህኮ ደረግ ተመልሶ ቢመጣ አንተን ነበር የፍየል ወጠጤ እያዘፈነ አዋጅ የሚያስነግረው
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
@azizmohammed7981
@azizmohammed7981 7 ай бұрын
የጦር ወንጀል በ አሁኑ ጊዜ አይሠራም እንዴ!!። ኔታንያሁ(እስራኤል) እና ግብረ አበሮቹ ስቅላት ሊፈረድባቸው ይገባል።
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አማራን በማንነታችን ብቻ እሚያሳርደንን አብይን ልክ የሂትለር አይነት ሞት ይስጠው ሳልሞት ይህንን ብቻ በአይኔ አሳየኝ አማራን በማንነቱ ብቻ እየተመረጠ በኦርቶዶክሳውያን አማራዎች ላይ ማን እጁን ያላነሳ በሞታችን ያልሳቀ ያልተሳለቀ አለ?? ማን ያልገደለ አለ አማራ በነቀርሳዎችቹ ትግሬዎች 2.3 ሚሊዮን በላይ የአማራ ህዝብ ጀኖሳይድ ፈፀሙበት በእስር ላይ ያሉ የአማራ ወንዶች ላይ ሀይላንድ አንጠልጥለው አሰቃዮአቸው የአማራ ዘር እንዳይወለድ እያሉ ብልታቸውን ሰለቡአቸው የአማራ ሴቶችን በነቀርሳው ቴወድሮስ አድሃኖም ጊዜ የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስትር እያለ መርፌ ወግቶ አመከናቸው በአርባ ጉጉ ገደል ከነነብሳቸው ገደል ከተው እጃቸውን ወደሁዋላ አስረው ገደሉአቸው በየዩንቨርስቲው አረዱአቸው አሁን ደግሞ ኦርሞው ጋላ በአብይ ጊዜ ዘቅዝቆ አሰቀለን አሳረደን ምን ያላደረገን ነገር አለ በቤንሻንጉል ሰው መሰል እንስሳዎች እየታረድን ነው አርደው እየበሉን ነው ስጋችነን በቀስት እያስገደለን ነው ሂትለሩ አብይ አህመድ ከነቡችሎቹ እነኝህን ሁላ እግዚአብሔር ይፋረዳቸው ልክ እንደ ሂትለርና ቡችሎቹ መጨረሻቸውን የስቃይ ሞት ያድርገው ስልጣን አያመሽም ትግሬ ኦሮሞ ቤኒሻንጉል እነኝህ ጭራቆች በአማራ ላይ የሰሩትን ግፍ እግዚአብሔር ይቁጠረው የኢትዮጵያ ህዝብማ ብናልቀለት ደስተኛ ነው አንድም ሰው ወቶ ያወገዘ የለም
@tesfomehadashe4032
@tesfomehadashe4032 3 жыл бұрын
በ1939 ጀርመን ናዚ ስራ ላይ ነበሩ ዝምብለህ አትቀባጥር ለፍርድ የቀረቡት በ1949 ነው ለሌላዉ አስተምረው ብለህ አምጥቶ ዝም ብለህ ታሪኩ እየደባልቀው ነው ማንም ሊያስተምር ነው ያመጣው 😱😱😱ፋኖ
@jenetetefere7152
@jenetetefere7152 3 жыл бұрын
ውይ መቀባጠር በናትህ ወይም በናትሽ የምተርቢውን ሰው በጀመሪያ ለይተህ እወቅ ሲቀጥል እሸቱ ታሪክን የሚቀርበው ።ቀኖቹን ወይም አመተምረቱን የሚጠቀመው በኢትዮጵያ ስለሆነ ነው ።ተረጋጋ
@binyamgessessie5216
@binyamgessessie5216 3 жыл бұрын
kebt denkoro
@abeltewodrosfilate1262
@abeltewodrosfilate1262 2 жыл бұрын
ይንን ለማስርዳት እኮ መሳደብ አይጠበቅብህም
@eliasseid4586
@eliasseid4586 13 күн бұрын
አተ ደነዝ 1939 በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር ነው ዝም ብለህ አትቀባጥር
@eyobtedla7076
@eyobtedla7076 3 жыл бұрын
የዲክታተር አብይ አህመድ መጨረሻ ከናዚ አይለይም ድል ለትግራይ ህዝብ
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
ወያኔ ሌባ ዘረኛ
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 3 жыл бұрын
በአሁኑ ግዜ ከሰማንያ ዓመታት በኋላ የናዚና የፋሽሽት ባርባራዊና ኢሰብኣዊያን በብልፅግና ፓርቲ በአብይ ዘሳዲስት ; የቅሪተ ደርግ የዘረኞቹ የኣምሓራ ሊሂቃን ከካሃዲ ባንዳወች አቆጥቁጦና ከመቃብር ወጥቶ በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ጀግና ህዝብ አረሜኔናዊ እያካሄዱ ነውና አብይና ደቀ መዛምርቱ እንደ ናዚዎችና ፋሽሽቶች በቅርቡ ይፈፀምባቸዋል !!🤐🤐🥶🤬😡🤮🤮🤮ሞትና እልቂት ለዘመኑ ናዚያዊያንና ፋሽሽታዊያን ብልፅግና ፓርቲ !🥶🤬😡🤮🤮🤮
@dawitzemen9398
@dawitzemen9398 3 жыл бұрын
ትረካ ነው....ወይስ የፖለቲካ ፓርቲ ነህ....አለቅላቂ
@user-xw7il9qd6h
@user-xw7il9qd6h 3 жыл бұрын
ከጁንታዎችህ ጋር ተመሳሰለብህ እንዴ ?
@binyamgessessie5216
@binyamgessessie5216 3 жыл бұрын
dedeb denkoro alekochihin astaweseh? timb kadre mechem ewnet siwera atwedum nift ras
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 3 жыл бұрын
ምነዉ ጁንታ ነህ እንዴ
@ahgsfordsan6060
@ahgsfordsan6060 3 жыл бұрын
Lovely 😍💋 💝💖❤️
@ethioartschool9342
@ethioartschool9342 3 жыл бұрын
ከቤርሙዳ ትርያንግል መሰወር ለትቂት የተረፈዉ አብራሪ ስለተከሰተዉ ነገር የተናገረዉ HD አክሽን ቪዲዮ ጋር ይመልከቱ Ethio Fact ዩትዩብ ቻናል ያገኙታል
ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ
34:16
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 195 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,2 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 17 МЛН
Mekoya - ተፈላጊዎቹ ወንጀለኞች   - መቆያ  በእሸቴ አሰፋ
30:24
Mekoya - ሎረን ባግቦ  Laurent Gbagbo በእሸቴ አሰፋ
30:21
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 71 М.
Соня 🤣❤️
0:13
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 385 М.
Он разрубил планету😱
0:59
Следы времени
Рет қаралды 5 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 5 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 34 МЛН