No video

30 ዓመት በፍለጋ!ባለቤቴን እና 3 ልጆቼን አሜሪካ የላኳቸው ከጦርነት የማልተርፍ መስሎኝ ነው Ethiopia | Sheger Info. | Meseret Bezu

  Рет қаралды 52,314

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 312
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
ሰላሳ አመት የራቁበትን የነሱን ምክንያት ባላውቅም ሆድ የሚያባቡ አባት ናቸው እባካችሁ አግኟቸውና ልባቸው ይረፍ ይመርቋችሁ የአባት ምርቃት ትልቅ በረከት አለውና።
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Ай бұрын
ልጆቹ እና ሚስትየው ሳይፈልጉና ሳያቅዱ እንደ መሸጥ ይታሰባል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ትዳር ሌላ ማግባቱ ከሰማት ሚስት ትርቃለች​@@amelworkdesta4601
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 Ай бұрын
ምናልባት አማርኛ አያውቁም ይሆናል፡፡ በእንግሊዘኛና በትግርኛ መልክት ቢደርሳቸው ጥሩ ነበር፡፡
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
Weyme betegerga erterwiyne yetmebihone konkoschwene befesume ayrsume abateywe gene betama goze naschwe Amerga demo bedenbe Aserdetwale Egzabhare uerdaeote.
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g Ай бұрын
Your Father did the right thing bless him I wish him good luck
@felekeborga1209
@felekeborga1209 Ай бұрын
የኔ አባት አንጀት ሲበሉ እባካቹ ልጆቹ አለሁ በሉ
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Ай бұрын
የኔ ቆፍጣና አባት መድሀኒአለም ይርዳዎት ❤❤
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Ай бұрын
Hero dad God bless him
@hanzemi13
@hanzemi13 Ай бұрын
ውይ የኔ አባት እድሜና ጤና መድኃኔዓለም ይስጠዎት እና ከልጆቾዎ ጋር ያገናኜዎት
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ መሲ አባታችን እግዚአብሔር በሰላም ያገናኞት እባካቹ የተጠቀሳቹ ሰወች አለን በሏቸው ለአባታችን አንድ ቀንም መደሰት ትልቅ ዋጋ አለው
@deborah9291
@deborah9291 Ай бұрын
New Yorkየምትኖሩ ወገኖች እባካችሁ እርዳቸው ሀበቫ እርስ በእርሱ ይተዋወቃል ስለዚ good News ❤እስሙን ወድምየውም በጣም እስታዋይ ነህ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ❤
@wosenzeleke
@wosenzeleke Ай бұрын
You are a great father send your kuds to USA for the better apportunity. They have to understand all this and meet you asap. All Ethiopiaian Please help this father to find his children and wife. please
@HassenSabri
@HassenSabri Ай бұрын
ከዚህ ጉዳይ የምንማረው የእርስ በርስ ጦርነት የሚያመጣውን መከራ ነው አሁንም ሀገራችንን ይህው ጦርነት እያመሳት ነው በየአካባቢው እድሉን ያገኘ ካገር ይወጣል ያላገኘ ይሰዋል እባካችሁን የሀገሬ ህዝብ በጦርነት አሸናፊ የለምና ወደ ሰላም እንምጣ አባታችን አላህ ከልጆቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኝዎት ደስታውን ያቅርብላችሁ አይዞት አላህ የልጆቾን እና የባለቤትዎን ልብ ያራራሎት
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “ በርሱ የሚያምን ኹሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷልና። “ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፫ ፡ ፲፮)። 👉🏾📖 ‘አሏህ’ስ … ፧ 🤔
@HassenSabri
@HassenSabri Ай бұрын
@@TruthEzአላህ አንቺ (አንተ )እንደምትለው አይደለም በሱ የሚያምን መመን ብቻ የዘላለም ሂወት አያስገኝም ትዛዛቱን መተግበር ይጠበቅብሻል ለምን ይሄን እርዕስ እንደመረጥሽው አልገባኝም ለማንኛውም መልካም ምሽት የኛ ጌታ አላህ ከጎዶሎ ነገሮች ሁሉ የጸዳ ነው አይወልድም አይወለድም::
@user-ne9xs6ye2c
@user-ne9xs6ye2c Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እዉነትነዉ
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
@@HassenSabri ነገር ግን ፥ - “ለአል ረሕማን (ኣሏህ) ልጅ ቢኖረው ፡ እኔ (ሙሐመድ) ለልጁ የተገዢዎቹ መጀመሪያ ነኝ በላቸው ፤” ብሏል ( ቁርኣን ም. ፵፫ የጌጣጌጥ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ዙኽሩፍ] ቁ. ፹፩)። 📖👈🏾🫢
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
​​@@TruthEzአላህ ሂደሀ ዬሥጥሺ/ህ አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@user-wd2sc8sy6x
@user-wd2sc8sy6x Ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳቹ እባካቹ የኝህን አባት ልብ አሳርፉ በፈጠራቹ ድረሱላቸው ማምሻ እድሜአቸውን ቢያንስ ተደስተው ያሳልፉ
@Birhanu_Agafari
@Birhanu_Agafari Ай бұрын
አባካችሁ በፈጠራችሁ አባት አይዘን አባት የእግዚአብሄር ምሳሌ ነው አናሳዝናቸው
@merdasaetenesh8515
@merdasaetenesh8515 Ай бұрын
አንተ፣ብቻ፣ተበቃቸዊለህ፣አግዚሐቤረ፣የልጄችህ፣አባት፣ሁን፣በጣም፣ልብህ፣ተሰብሮ፣ነው፣የምታወራው፣ከባትህ፣፣አንተነህ፣ያሰዘንከኘ፣ተባረክ፣ተባረክ፣፣
@tesfagola2108
@tesfagola2108 Ай бұрын
@@Birhanu_Agafari እውነት ነው እግዚአብሔር ለአባታችን አዳም ነው በአለም ላይ ያሉ እጹብ ድንቅ ነገሮችን የፈጠረው ሄዋንንም የፈጠራት ለዚህ ቅዱስ ፍጡር ነው ስለዚህ አዳም (አባት) አይዘን ::
@solomonalemu3862
@solomonalemu3862 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው ነገር ቢኖር ይህ ሰው ባለማወቅ ውሸት የሚናገረው እውነት ነዉ ብሎ መቀበል ነዉ ። ይህ ሰው በጣም ወንጀለኛ ነው በነበረው ስልጣን ተመክቶ የስት ህጻናት ሴቶች ልጆች ሂወት ያበላሸ ሰው ነው ። ስለዚህ በህግ የሚጠይቅ ወንጀለኛ እንጂ አባት አይደለም ።
@almazt5518
@almazt5518 Ай бұрын
ምን ያህል እርግጠኛ ሆነህ ነው የምትወነጆለው ? ምናለ ልጆቻቸውን ቢያገኙ​@@solomonalemu3862
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Ай бұрын
አይዞት አባቴ ፈጣሪ አላህ ይርዳዎት ያማል ውሥጡን ፈጣሪነው እሚያውቀው ልጅ በጣም ጎበዝነክ ለአባት ይገባዋል ከዛምበላይ አዞን ❤❤❤❤❤❤
@meserat1627
@meserat1627 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@embebabayru2163
@embebabayru2163 Ай бұрын
ውይ አይዞት አርቆ አሳቢ አባት እግዚአብሔር ከልጆችዎ ጋር በሰላም ያገናኝዎት አሜን
@kon9394
@kon9394 Ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ያገናኛችሁ ሴት ልጅ የመጀምርያዋ ስለሆነች ምን አልባት አባቷን ትወድ ይሆናል ሴት ልጅ ወደ አባቷ ነው እንደው ፈጣሪ ይርዳችሁ የኔ አባት ከአስመራ መከራውን አይቶ ገባ አዲስ አበባ ተመስገን❤
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Ай бұрын
እኝን አባት አለን ብላቹ አስድስቶቸው አባትነት ተቆርጦ አይወጣም ፍጣሪ ያገናቸው እድሜ ይስጣቸው አባቴ
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y Ай бұрын
እባካቹሁ ይኸ ቤተሰብ እንዲገናኝ አሜሪካ ያላቹሁ ተባበሮቸው የሚያሳዝኑ አባት በጣም ልብ ይነካል
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Ай бұрын
Betami
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 Ай бұрын
ያሳዝናሉ.አባት.ማጣት.ይከብዳል.እግዚሀብሔር.ይርዳችሁ.🙏🙏🙏🙏
@rednote105
@rednote105 Ай бұрын
የኔባት ፈጣራ ይርዳሁ እላ ለሁቸሩን ይሠማን እንፀልይለን ባባዬ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤❤ልጆችሁ አባታችሁ በህይወት እያሉ ጠይቁዋችሁ😢😢
@summerwulsebo6147
@summerwulsebo6147 Ай бұрын
የሷን ችግርጠማን ያውቃል አሜሪካ እንኳን ሁለት ልጅ ይዛ አንድ በሆዳ ተሸክማ ለመጣች ሴት ቀርቶ ሌላውም ከባድ ናት ።ሶስት ልጅ በአዲስ አገር በአዲስ ቋንቋ በአዲስ ባህል በዚያ ላይ ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ተጨምሮበት ።ልጆቹም ለሰውየው ቢያሳዝንም ለልጆቹ የተሻለ አማራጭ ቢያስብም ሌጆቹ የማያውቁት ሰው እንደሚሆንባቸው አይጠረጠርም።ምናልባት እናትና አቢት ጥሩ ግንኙነት ቢኖራቸው ምናልባት ሊሰራ ይችላል።ለሁሉም ይቅናዎትት
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
እረ በጌታ እኔ ሮቸስተር ነው የምኖረው አባቴ ሌላ ስቴት ሙቭ ካላደረጉ አፈላልጋለሁ
@kalkal1691
@kalkal1691 Ай бұрын
እግዛአብሔር ይባርክሸ ሀሳብሽ ይበቃል በርች እኔህ አባት ደስታቸውን እንስማ
@astermequanent5648
@astermequanent5648 Ай бұрын
Please help his father❤
@mekoyanorthcott7785
@mekoyanorthcott7785 Ай бұрын
Please 🙏 help them. It is heart heartbreaking story! He is a hero
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
እግዚአብሔር የርዳሽ 🙏
@user-oq7om1tv3g
@user-oq7om1tv3g Ай бұрын
Yene eht slahasabsh amesegnalew 🙏🙏fetari yakbrlgn bechalshw akm btrejin des ylegnal
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 Ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳዎት ተስፍሽዬ ይገርማል ዛሬ ስላተ የማላውቀውን ትልቅ ነገርን ነው ያወኩት ብቻ ድንግል ትጨመርበት😢
@user-gg4xn7kd8u
@user-gg4xn7kd8u Ай бұрын
በጣም ጎበዝ አባት ናቸው ,በዛን ዘመን አመሪካ መላክ ማለት ህልም ነው። እንዴት እዳሰቡት መደነቅ ይገባቸዋል፡ባለቤታቸው ግን እሳቸው ለመውሰድ ቀላል ነበር,በዛን ግዜ በተሰብ መሰባሰብ በአመሪካ በጣም ቀላል ነበር ,ግን አሁንም አልረፈደም፡እባካችሁ,ያባታችሁን ልፋት መልሳችሁ ክፈሉ፡እግዛቢሄር ክብር ይሰጣችያል፡አባት ሲደሰቱ።
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Ай бұрын
Betami new yegeremegn
@LiAa400
@LiAa400 Ай бұрын
Jentle abat nachew!!!!
@tesfagola2108
@tesfagola2108 Ай бұрын
ፈጣሪ ለአይነ ስጋ እንዲያበቃችሁ ምኞቴና ጸሎቴ ነው
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት አባቴ የቤተሰብ ጣጣ ከባድ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ሌላ ባል አግብታ እፍረት ይዟት እንዳይሆን የጠፋችው።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛችሁ 🙏 እናትየው ባትፈልግ እንኳን ልጆቹ መፈለግ ነበረባቸው እስቲ ለማንኛውም ልጃቸው ተስፋ ንዴት አይሰማህ በዚህ ሁኔታ ሊፈሩ ይችላሉ 🙆
@SenaitJira
@SenaitJira Ай бұрын
አባታችን አይዞት ይገኛሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Ай бұрын
የኔ አባት ጌታ ያገናኞት እዉነት ነው የኔ አባት እዉነት ነው የፓለቲካ ሑኔታ ወንድምና እህትነታችንን አጥፍቶታል
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 Ай бұрын
እኔ ኤርትራዊት ነኝ ግን በጣም አዝኘ አሎሁን ኤኔ የምሎዉ እናታቸዉ ካለሽ አኝያቸዉ አባት ማለት ወላጅ አስፈላጊ ነዉ
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m Ай бұрын
አላህ ይርዳወት አባቴ አባትን እንደዋዛ 30አመት ከባድ ነዉ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ሴት ልጄ በአባት አይጠክኑ ይህ ቪዲዮ ሼር አርጉት እነሱም በህይወት የለም ከትባሉ
@tesfaygidey487
@tesfaygidey487 Ай бұрын
በጣም ይከብዳል
@user-ml5cs5ub6n
@user-ml5cs5ub6n Ай бұрын
አላሀ ይርዳዎት የኔ አባት ጀግና አባት ኖተ ብዙ ደክመዋል ልፉትዎን ይቁጠርሎዎት
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፥ - “ ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም ፤ ወደ እናንተ እመጣለኹ ፤ “ ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ፲፬ ፡ ፲፰)። 👉🏾📖 ‘አሏህ’ስ … ፧ 🤔
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Ай бұрын
የአባት እንኳን እድሜ ያርዞምልን የአገር በአለዉለታ አባት ሲኖርህ ያለዉደስታ ክብር ለአባቶች
@godislove5271
@godislove5271 Ай бұрын
ኪዳህነምህርት ታገናኛችሁ❤❤❤❤❤
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 Ай бұрын
እድሜና ጤናን ይስጦት አባቴ ክፉ አይካዎት 🙏
@wubetsamuel3228
@wubetsamuel3228 Ай бұрын
I don't think this is not about privacy here in America you can contact them if you have correct information I wish you good luck
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Ай бұрын
እያለቀስኩ ነው ይህን ታሪክ የሰማውት
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
😭😭😭ኡፍፍፍ ባ ሁናት አባቴን ማሳሉኝ 🥰🥰🥰🥰የኔ አባት ሁባሄ ማቆታጣር አቃተኝ ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ይርዶት አባታቺን እባካችሁ ልጆች ዬት ነው የላቹት???አሌን አባ ባሉት ዬ አባት ምርቃትስ አልናፋቃቹም ????? እናቴ ጡሩ ኔገር ላይ እንዲት ዳርሱ አስባላችሁ ነው ካ ሀገር ዬ ሻኛጭሆ እናቴ ለምን ቸቀናችሁ እባካችሁ አባታችሁን ታራዱ 🤲🤲🤲❤
@MimiShaTube
@MimiShaTube Ай бұрын
የኔ አባት በጣም አንጀት ይቀላሉ እባካቹ ልጆቻቸው ዝም አትበሉ አግኝዋቸው
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Ай бұрын
እንኳን በፍሬ ባረኮዎት እግዚአብሔር የኔ አባት
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እወነት ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ብቻቸውን አልቀሩም።
@newaymengesha3743
@newaymengesha3743 Ай бұрын
የኔ አባት ለመብረሃን ንጠሩአት ትረዳዎታለች።
@tesfufiseha9159
@tesfufiseha9159 Ай бұрын
በውነት ብዙ ለፍተዋል ለማግኘት እደውም ልጆቼ ዪመጣሉ የሚል ተስፋ ነበራቸው አጋጣሚው ያላቸሁ ተባበሮቸው ሆዲ ይብሳል......ከጎረቢት.ከስፈር ሰው
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Ай бұрын
እባካችሁ አለን በሏቸው
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq Ай бұрын
don't worry about it tomorrow you'll find them tomorrow there's a time for everything
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Ай бұрын
አባቴ እግዚሀብሄር ይስማዎት ይርዳዎት እኔም የእርሶ ደስታ ትርካፍይ ያድርገኝ
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
ውይ ያውም ከጦርነት ለማትረፍ ወደ ተሻለ አገር ልከዋቸው ምነው እንደዚህ ጨከኑባቸው?
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይርዳዎ።
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Ай бұрын
የሁለታቹ ችግር ሊጆዎቹን አይመለከተም አባታቸው የማግኘት መብት አላቸው እግዚአብሔር ያገናኛቹ ከአሁን በኻላ ወድምና እህት ናአቹ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ሴት ልጆች ያውቃለው ሀገር እያሉ12አሙት ከሆናቸው 😢 ማግባቱ ስስሙ ትልይታው ይሆናል
@andomnegash229
@andomnegash229 Ай бұрын
I am listening this story and I feel sorry but the only things I wish you explain with English to understand to their father story as a father I fell bad I hope he can hear their father voice face to face, God helps as father good luck.
@rozalovetube
@rozalovetube Ай бұрын
ቀለምዬዬ ተናፍቀሻል ጠፋሽ ❤❤ ግብርና ገባሽልን ጎበዝ
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Ай бұрын
እንዲህ መልካም ነገር ያደረገ አባት አይጣልም ልጆችም አባታችሁን ጠይቁ አለን በሉ አባታችሁን አታሳዝኑ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ቢሆንም ወላጅ እንደቆሻሻ አይጣልም። እንደምነህ ብሎ መጠየቅ ምን ይጎዳል?
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Ай бұрын
@@Mercy-mw9nt የራሱን ምቾት ትቶ ልጆቹን ወደተሻለ ዓለም የላከ አባት ምን አጠፋነው የምትለው አንተ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
እውነት ልጆ ትምህር ሲገብ እና አባት ስለሚያዬያናፍቃሉ ሚታ ምን ነካት እሶ ከሳቸው ባትቀጥልም ኮ ልጆ ያላ አባት ማስቀረ ልጆ አእምሮ ምንያህ ያዝናሉ
@abebuwmariam4548
@abebuwmariam4548 Ай бұрын
በጣም ጀግና አባት ነዎት ቀድመው እንዳይቸገሩ ከራስዎት በላይ የሚያስቡላቸው አባት እንዲህ መጥፋት፣ ምንም ያላደረገ አባት እንኳን የፈለጋል ይገርማል የእናንተስ።
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 Ай бұрын
ሰው ብዙ አመት ከተለያየ ሌላ የፍቅር ግንኙነት ሊመሠርቱ ይችላሉ። በዚህ ምክንያት የተሰበረን ትዳር መጠገን አይቻለም። አባቴ እግዚአብሔር ከልጆችዎ ጋር ያገናኘዎት
@BeemnetBayeah
@BeemnetBayeah Ай бұрын
እሳቸው ስለ ትዳር አላውሩም እያሉ ያሉት ስለ ልጆቹው ነው ።
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Ай бұрын
እኔ ዛሬ ምሽት ሮቸስተር ኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ይሄንን ዩቲዩብ እለቃዋለሁ ልጅዬው ግን ተረጋጋ ነጭ ስለ አበሻ አያውቅም
@Maryg05
@Maryg05 Ай бұрын
Thanks
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Ай бұрын
Men letey felgeshe new esu ywekal aleshe gelegege
@selomberhane2478
@selomberhane2478 Ай бұрын
ከቻልሽ ኤርትሪያ ኮሚኒትም ፀሎቴ ከኑስጋ ነው
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ፈረንጅ ገንዘብ ጠየቁኝ እያለ እኮ ነው። ከአጭበርባሪዎች ጋር እየተገናኘ መሆን አለበት
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 Ай бұрын
ምንም እንኳ በመካከላችሁ የፖለቲካ ችግር የኖረ ቢኖር፡ እኔ ግን ለእናት የምለው፡ ለኛም እግዚኣብሔር ፡ ከብዙ ሓጢኣታችን በእየሱስ ክርስቶስ ደም ኣጥቦ፡ ልጆቹ ኣድርጎናልና፡ ምንም እንኳን እኛ የማናውቀው የውስጣችሁ፡ ሁለታችሁም የምታውቁት ጉዳይ ቢኖር፡ እባካችሁ ውድ እህቴና ልጆቹም፡ ይቅር ብላችሁ፡ ድምጻችሁን ፡ ኣሰሙዋቸው። እግዚኣብሔር ደግሞ በዚህ ደስ ይለዋል። ተባረኩ። ዝኸበርኪ ክብርቲ ሓፍተይ ምስ እዞም ጽቡቓት ደቅኺ፡ ብዙሕ ነገር ክህሉ ይኽእል እዩሞ፡ በጃኺ ስለ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ፈጣሪኺ ክትብሊ ይቕረ ኢልኪ ድምጽኺ ኣስምዕዮም። ድሕሪ ፡ ሞት እቲ ዓብይ ፍርዲ ኣምላኽ ኣሎሞ፡ ኩሉ ንድሕሪት ገዲፍኪ፡ ነቲ ስጋብ ሕጂ ብህይወት ዘጽናሓኪ እግዚኣብሄር ክብሪ፡ ክትብሊ ድምጽኺ ኣስምዕዮም። ኣምላኽ ከኣ ብውሳኔኺ ማለት ቃል ኣምላኽ ከምዚ ይብለና፡ መሓርትስ ምሕረት ክረኽቡ እዮም እሞ ብጹኣን እዮም ይብለና። ተባረኺ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ምናልባት አግብታ ሊሆን ይችላል ።ቢሆንም ልጆች አሉ በመሀል።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
Elke nesche gene lejoschuse yawmw bahunu generation keyekrta gare bbetame tesasetwale ename yehone chgre nebrebne bezu tendege letenshe gaze bihone N/yemarewna beslke agegschwe Yekta tebabelenale selzhe metare yalebaschwe Shinee LEJOSCHE NASCHEWE.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አዎን እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት። ምናልባት አግብታ እፍረት ይዟት እንዳይሆን የጠፋችው።
@YeshewatsehayKesela-pi5tq
@YeshewatsehayKesela-pi5tq Ай бұрын
አባት አባት ነው ከአምላክ በታች ፈጣሪ ስለሆነ ናፍቆታቸውን አይታችሁ ድምጻችሁን አሰሙአቸው።
@sara-rq5cp
@sara-rq5cp Ай бұрын
እባካቹ ለአባታቹ አለሁ በሏቹው ደምፅቹሁን አሰሟቸው
@user-sn5wv2qw1b
@user-sn5wv2qw1b Ай бұрын
ይህ የብዙ ቤተሰብ ታሪክ ነው። ይህ ዘረኝነት እና ፖለቲካ የስንቱን በደም የተጋመዱ ቤተሰቦች በተነ በሰቀቀን አኖረ። እናታቸው መልካም ሰው ናት ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ስለአባታቸው መልካም ነገር ነግራቸዋለች። ምናልባት አንድ እንሆናለን ብላ ተስፋ ስታደርግ ማግባታቸው አስከፍቷት ይሆናልን።
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
ምን አልባት አልባሌ ሱስ ውስጥ ገብታችሁ ካልሆነ ጤነኛ ከሆናችሁ አግኙ አባታችሁን !!!
@azizhana4886
@azizhana4886 Ай бұрын
አባታችን ፈጣሪ ያገናኛቹ ከልጆቾቻ ጋር
@user-kw1fj9vp9z
@user-kw1fj9vp9z Ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል መሲ የያዘችውን ነገር ዳር ሳታደርስ አትለቅም ትክክለኛው ቦታ ነው የመጡት አባቴ ቀን ይፈጃል እንጂ ይመጣሉ
@godlover7602
@godlover7602 Ай бұрын
ምን አይነት ጨካኚ ልጆች ናቸው ለእንደዚህ አይነት አባት ይህ አይገባም እናቲቱ አላፊነት አለብሻ ውለታ ቢሥ አትሁኚ መልካም አይሆንልሻም
@mentugirma1001
@mentugirma1001 Ай бұрын
ልጆቿን ታስረግማለች ባለጌ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
Seteywa bataregme lejosch naschwe abataschne malte yalebascheee weyme metfo NEGRE selabatadchwe negeraschwe yehonale Egzabhare yerdaschee.
@martagizaw6342
@martagizaw6342 Ай бұрын
ስኤትይዋ ብታገባም ችግር የለውም ሰውየውም አግብተዋል ሰው ከተራራቅእ የሆነ ነግር ይመጣል እና ግን ይህን እድል ያመቻችው አባት እንድህ አለመጠየቃቸው ያሳዝናል የእናት እና የአባትን ያለውን ችግር ትታችሁ አባታችሁን ጠይቅው አባት በድርሽ ቸው ወደ አሜሪካ ልከዋል እናት ድርሽዋን አሳድጋለች ከጦርነት ውስጥ አውጥተው ይጣላሉ ይህኤ ግፍ ነው ምንም ይሁን ምን ያትፍው ብቻ መጠየቅ አለባቸው ::🙏🙏🙏
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 Ай бұрын
እባክሽ ይሄንን እይየሽ ከሆነ ለእኚህ ስው መልስ ስጪ ጉንም ታውቂዋለሽ አሁን ደሞ ይሄ እድል ለልጆቹም ነው:: ክፋት ካልሆነ እኝህ አባት አሜሪካን መተው መኖር ይችላሉ የድካማቸውን እድሜ እንኮን ከልጆቻቸው ጋር አገናኝአቸው አንችም ከአይምሮ ክስ ነፅ ሁኝ እናቴ
@emanleyu8670
@emanleyu8670 Ай бұрын
የኔ አባት እግዛብሄር ከልጆቾት በሰላም ያገናኞት
@FirehiwotAfework
@FirehiwotAfework Ай бұрын
አባት ጥላ ከለላ ነው አለን በሏቸው ፈጣሪ ይርዳዎት
@PurimPurim-ye8of
@PurimPurim-ye8of Ай бұрын
አይ!ከጅምሩ የተበላሸ ነገር አሁን አይከብድም ?"አይ አባት አይ ወንድ ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳዎት
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Ай бұрын
Menu new kemgemery yetbelshew
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ምንድነው የተበላሸው ? ቤተሰብ መለያየት በነሱ አልተጀመረም።
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Ай бұрын
Hope he’ll get in touch with his children soon 🙌
@Gelila67
@Gelila67 Ай бұрын
የኔ አባት አንጀቴን በሉ 😢አይዞት ፍጣሪ ራጅም እድሜ ይስጦት
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw Ай бұрын
ይመስለኛል አባትትዳር ሲመሰርቱ አንረብሻቸውም ብሎ ይሆናል።
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 Ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@michaelabebe5811
@michaelabebe5811 Ай бұрын
ይሄን ያክል ህግ የለም ለወንጀል አይደለም አባታችሁ ማን ይባላሉ እየፈለጓችሁ ነዉ ብሎ መጠየቅ ወንጀል አይደለም ግን በፊት የሰፈራችን ልጅ አጊንቷቸዉ ቤተሰቦቼ መጠየቅ አይቻልም ብሎ አስፈራሩኝ ያለዉ ልጅ እሱ ከፈራ ያሉበት እስቴት ኮሚኒቲ ቤተክሪስታን ወይም እዛ ላሉ ኢትዮጰያኖች ወይም ለጓጀኞች ቢነገር ቀላል ነዉ እኝን አባት ከማለፈቸዉ በፊት ማገናኝት ቀላል ነዉ ግን ተገኝተዉ ፍላጎት ከሌላቸዉ በስተቀር ፍላጎት ካለ ባንድ ሳምን ባልሞላ ጊዜ የመገናኝት ሰፊ እድል አለ አባቴ እግዛቤር ይርዳዎት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አሜርካ ቢኖሩም ያሉበትን ሁኔታ አላህ ይወቅ።ሆነም ቀረ በውስጣችሁ ያለውም ቅራኔ ካለ የሆነውም ይህን በህይወት እያላችሁ ብትገናኙና ብታወሩ ይመረጣል።
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Ай бұрын
እግዚአብሔር እርቀ ሰላም ያውርድልን በጣም ያሳዝናል የአባት ምርቃት እንዳይቀርባችኹ እንዳዘኑ እንዳይሞቱባችሁ እግዚአብሔር የሚወደውን ሥራ ስሩ ጠይቋቸው
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d Ай бұрын
እመብርሁን በሰላም ታገናኛችሁ አባየ አይዞወት 😢😢😢😢😢
@tishonjesus4322
@tishonjesus4322 Ай бұрын
የኔ አባት መንገድ ላይ እናድ ይቀሪብ ብየነዉ አንጀቴ በሉን የጦር ገበሬ አይዞወት
@AlemworkDerib
@AlemworkDerib Ай бұрын
Ase egziabher yrdachu!!!!😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemsida1758
@yemsida1758 Ай бұрын
አይ አባቴ አሳዘኑኝ አሜሪካ የሚያድጉ ልጆች እንኳን ብዙ ያላዮትን አብረው ያሳደጓቸውን ቤተሰብ ሲያድጉ አይፈልጉሙ አብዛኛዎቹ አንደዛ ናቸው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል። ስደት ሰውን በተለይ ልጆችን ይቀይራል።
@rorororo7967
@rorororo7967 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@Imfano2122
@Imfano2122 Ай бұрын
አባባዬ ❤❤አይዞት እግዚአብሄር ይረዳዎታል
@ayalewterefe8176
@ayalewterefe8176 Ай бұрын
may you children saw him 'say HAY!! this guy is your first assistor
@user-jf8vn6tj3v
@user-jf8vn6tj3v Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@BettyBiruu
@BettyBiruu Ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ አይዞት!
@MouchiMars2013
@MouchiMars2013 Ай бұрын
If you don't contact your dad soon, I am certain you will regret it forever
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns Ай бұрын
እመቤቴ ትርዳዎት አባቴ❤
@FLeXn_YT
@FLeXn_YT Ай бұрын
I know all of those people in those pictures... i see them almost every day... one of them i see on a daily basis.
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Ай бұрын
So , why don’t you contact them ? What ever it is he is her husband and a father? How many years left for him? What ever happened happens forgiveness is good.
@FLeXn_YT
@FLeXn_YT Ай бұрын
​@ethiopialove2463 idk about all that, but it's up to her to reach out, not me. I'm actually married to one of his daughters, not gonna say which one. 18+ years and 4 kids. I can't make someone do something they don't want to do... hopefully, that answered your question. Have a good day, my friend.
@user-cq2sy3ot9n
@user-cq2sy3ot9n Ай бұрын
በኤቤኤስም ሞኩሩ አባታችን ፈጣሪ ይጨመርበት
@user-op1vf5fm4p
@user-op1vf5fm4p Ай бұрын
የኔ አባት ፈጣሪ ያገናኛቹ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed Ай бұрын
አላህያግዛችሁ
@Saif-bw9tx
@Saif-bw9tx Ай бұрын
ፈጣሪ ከል ጆ ጆት ያገናኝ አሜን አሜን አሜን አባት ❤️🙏
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 Ай бұрын
የእናታቸውን ቤተሰብ ማግኘት ቢቻል
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 Ай бұрын
Yeb abet❤❤❤
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 Ай бұрын
አንዴዝ ዋጋ ክፋልው ይላኩትን አባት መትዉ በጣም ከባድ ነው አናትይዋ አባክሸን ልጆቹን አባታችውን አግናኛችው አኛም አባትፐአጥን አንሰቃያልን ሊላው ድሞ አባት ኖሮት አይፊልጎም
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
እንዴ እንዴት ነው ነገሩ ልጆች አባታችን ብለው አለመፈለጋቸው በጣም በጣም ያሳዝናል ያውም አሜርካ ሆነው ? እረ ይቆጫችኅል ፈልጋቸው መርዳት ካለባችሁ እርዱ ሰው ማያውቀውን እንኳን ይረዳል !!! በጣም ጨካኝናችሁ!!!!
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
ለዛውም አሜሪካ ማለት አሜሪካ ዬመቻል ለማለት ነው ያሉበትን አባትየው ያደረጉትን አምላክ ነው የሚያቀው
@mirhantube950
@mirhantube950 Ай бұрын
​@@Mercy-mw9ntምነው አንች አባትሽ እያሰቃየ ነው እንዴ ያሳደገሽ?ምን አለ መልካም ብትመኝላቸው: በየ ኮመንቱ እየገባሽ ልክ እያሰቃዩ እንዳሳደጓቸው ሌላው ሁሉም ሰው እንዲያስብ ፈለግሽ ሌላው ደሞ የኢትዮጵያ አባቶች ጨካኞች ናቸው አልሽ አልሃምዱሊላህ እኛ የአባቶቻችንን እዝነት እንጂ ጪካኔ አይተን አናውቅም::ለማንኛውም ፈጣሪ በሰላም ያገናኞት የኔ አባት::
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 991 М.
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН