የሰራሁት ስህተት ዋጋ አስከፍሎኛል! ልጄ እባክህ ይቅር በለኝ!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 15,193

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 45
@shegerinfo
@shegerinfo Жыл бұрын
ወ ሮ እመቤት አሸብርን ለማገዝ 0923800897
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Wedesh ena fekedesh new yesteshiew mannen lle mewkes atechim lijshn yemtewji mehon ershiew ke anegagersh yastawekal erdata felegesh new ke yekerta gar
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Ye teweledebet hager mayet almayet ye liju felagot new anchi beleshiew aydelm anchi nesh eko keteweldebet hager yabarershiew ke yekerta gar tekmgni nesh ahunm le tekem new yefelegeshiew
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
እናት ብሸግራት እንጂ ልጇን አትተዉም 🙏
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ልጅሽን ልቡን አራርቶልሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@bizuneshassefa5535
@bizuneshassefa5535 Жыл бұрын
ere wedza
@ethiodagi9570
@ethiodagi9570 Жыл бұрын
አይእናቴ ተሸውደናል እነሱ መችይረዱናል የውጭጉዲፈቻ በመቅረቱ እኔእጅግበጣም ደስተኛነኝ ምክንያቱም ልጆቻችንን እጥተናቸዋል ሆድይፍጀው
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
የሀገራችን የሀሰት መስካሪዎች ይገርማሉ😌
@hamidelbatty1719
@hamidelbatty1719 Жыл бұрын
ሴቶችየ ከያአስሩ ቦታ እየዘለላችሁ ትወልዳላችሁ የልጆቻችሁም ሄወት የናተም ሄወት መስቅልቅሉን ያጣልማልቀስ መፀፀት ዋጋ የለውም እደኔ አንደየ ሞከርኩኚ እግዚአብሔር አምላክ አንድ ልጅ ሰጠኚ ከዛም አልቀላቅልም ብየ ገና በልጅነት ሄወቴ ወስኚ ልጀን እየሳደኩ እገኛለሁ ኮስተር ብላችሁአንዱ በቂነው በስነስርአት ካሳደጉት ለማንኛውም እወዳችኻለሁ የምትሳቃዩ እናቶች
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
1 ዱን ሺ ያድርግልን እኔም 1 ነው ያለኝ ይመሰገን!
@ahmedabrahim5201
@ahmedabrahim5201 Жыл бұрын
ውጭ ስሄድ ነው እናት አባት ነን እምትሉ ስትጥሉ ምን ያህል ዋጋ ከፍለን እንደምናድግ ታውቃላችህ እናቴ በሁለት አመት ከአባቴ ጥላኝ ሄደች አባቴ እኔን እሚያየን እንደ ማደግ ልጅ ነበር
@Brlemedia
@Brlemedia Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይርዳሽ እናት እኮ ሁሌም እናት ናት ምናልባት 5ኣመቱ ከነበረ ትንሽ ልያስታውስ ይፕላል 🙏🙏🙏
@soliyanaenate20
@soliyanaenate20 Жыл бұрын
እመብርሐን ትርዳሽ ልቡን ታራራልሽ ውዴ
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
አሁን ልጁ ይሄ ሁሉ አይጨንቀውም ለምን ለይተሽ ላክሽኝ ነው የሚልሽ። እሱ የሚያየው ሁለት ልጆችሽን በእቅፍሽ ይዘሽ እኔን ብቻ ላክሺኝ ነው። ለእኔም አይገባኝም እንኳን ለእነሱ። በዝርዝር ፃፉለት ችግሩን ለምን ወንድሙ አብሮ እንዳልሄደ ጭምር
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆዱን ያራራልሽ እናቴ ለሱም በጣም ከባድ ነገር ነው ግን ሲሔድ እናቱ እደዋሽች ስለሚያውቅ ሊረዳ ይችላል
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
እረ ውሸት ያናንቃል!
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
@@mulubirara7956 ልጅ እኮ እናቱ እደዋሸች ያውቃል
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
አይ መሲ የኢትዮጵያ እናቶች "ልጄ እንጀራ በልቶ ይደር " ነው እንጂ! ወደፊት ምን አይነት ስብእና ይኖረዋል ? የሚል የለም::
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
የድሮ እናቶችማ አላህ ይቅር ይበላቹ አሁን አታስተባቤዬ ህመም አትጨምሪበት አልጣልኩትም ምናምን አትበይ ውሳኔውን ለልጁ ተይለት
@tigistzewdealemu9892
@tigistzewdealemu9892 Жыл бұрын
ልጅን መስጠት ስታስቡ መጀመርያ ግልጽ ለማድረግ እስቡ አንቺ እናት ስለሆንሽ ነው ልጅ ቦታ ሆነሽ ስታስቢው ደሞ ከባድ ነው የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው ጥሩ እድል ማለት ምን ማለት ነው ለኔ ጥሩ እድል ልጅ በእናት አባት ፍቅር ሲያድግ ነው ወገን ልቦና ይስጠን
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
እህቴ፣እንዲሁ በሆነ አጋጣሚ አብራችሁ የተነሳችሁት የቤተሰብ ፎቶግራፍ ምንም የለም? ቢኖር ለልጁ መተማመኛ ይሆነው ነበር።
@sosinaeshetu6219
@sosinaeshetu6219 Жыл бұрын
መስዬ እዝህ እና ቶች ይዘሽ ስትመጭ መከርያቸው በዝህ መልኩ ለልጅ እናትህ ነኝ ማለት ይከብዳል ለልጁ መቀበል ከባ ድነው እራሱብፈልጋት ይፈልጋት ነበር አረ ምንማለነው
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ እንኳን ለወለደች እናት ለሰሚው የሚከብድ የኑሮ ምስቅልቅል የመጣው ድህነታችን ነው:: ዛሬም ቢሆን አይነቱ ነው እንጂ! በዚህ ዘመን እንጀራ ፍለጋ በየበረሃ እና በየ ኦሽኑ እየገቡ የሚያልቁት ! በድህነታችን ነው:: እግዚአብሔር ደግ ዘመን ያምጣና ይሄን ህዝብ ያድን!
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
ድህነት ብቻ ግን አይመስለኝም በፕሌን መሄድ ፍላጎት, አገር የማየት ፍላጎትም አለበት!
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
@@mulubirara7956 እዪዪዪዪ ተበድሮ ዘመድ አስጨንቆ በፕሌን ሄዶ የአረብ ገረድ ሆኖ ከፎቅ መወርወር! ግድ የለም ትንሽ ሰፋ አርገን እናስብ! በአለም የታወቅን ድሆች ነን ::
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ችግር ከባድ ነው ፈጣሪ ያራራህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
አይ ይህ ያለ ቤተስብ ልጄነት ማሳለፍ ቀላል ይመስላችሃል ሳይበላ ይኑር ከቤተስብ ጋር መኖር ልጄነት የመስለ የለም እኔ ይህ ስሜት ከቤተስብ ውጭ ማድግ ከባድ ነው ቀማሽ ነይ
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Жыл бұрын
ኖ በጣም ይገርማል መጀመርታ ለምን ማሰብ ይጠፋል እንዲት ከ ይሆናል ትንሽ ግን ልጅ ትጥላሉ ሊላ ጉድፈጃ መሽጥ ማለት ነው እኒ ይገርመኛል የኤቶጵያ ነገር።
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
#እውቀት_ፈላጊ_አግባ!! ================ ሰለፍይ የሆነች የተውሒድ አበባ፡ የተስተካከለች ሱናን ተከናንባ፡ ግሩም ፀባይ ያላት ሞገስን ደርባ፡ ለብሳ የደመቀች የኒቃብን ካባ፡ ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ፡ --------------------------------------------- ውስጥህ እንድደሰት ስትወጣ ስትገባ፡ ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እንዳይባባ፡ ትዕዛዝህን ሰሚ የምትል መርሀባ፡ ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@bekelutesfa6124
@bekelutesfa6124 Жыл бұрын
Be heywet menorun kawekeshe lemen techegerialeshe balebete selam yehun.
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ
@የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ Жыл бұрын
እንዚህ ልጅ የሚጥሉ ቡሀላ ልጄ የሚሉ አያፍሩም እንዴ ዘርተው የጣሉትን ማን ያረመውን ነው እነሱም ጠጪ ወዪ ማጂራት መቺ ነው የሚሁኑት ምክናያቱም የሚኖሩለት ህልም ስለ ሚከብድ
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 Жыл бұрын
ከቤተሰብ ጋር ተቸግሮ ቢያድግ ይሻለው ነበር
@gomdarmimi3556
@gomdarmimi3556 Жыл бұрын
መሥየ ገና ስጥመጭ እንዴት እንደምጓጓ
@bizuneshassefa5535
@bizuneshassefa5535 Жыл бұрын
mesi bembrhan kayshw melshlgn ...wendem alat mnm saynager yetfa enatchw kesu metfat yetnsa nw bechnkt yemotchw alw ene yeswa enat betammm yemwdat yemsasalat aksetye nat setmot harb hager nebrku ...ebaksh bezaw seltfaw wendmwa berhan teykiyat
@fatimaali-yimam9645
@fatimaali-yimam9645 Жыл бұрын
Ene gn endet enant ljuan lematawkew sew tsetalechi sle emnet negrs ayasasbachewm ljachew le gudifecha kemiset berhab englt ke mtwodew enatu ga 100%yshalewal yhnn ablachaw ye ethio hzb yalefebet slehone yredawal ene zih enatoch wodefit felgo ymetal habtam yhonal mil agul astesasebm yalebachew ymeslal
@Simplefunlover
@Simplefunlover Жыл бұрын
So many stories like this So sad and irritating! It makes no sense Out of three children she gave one of them to a stranger and kept two of them with her. She never visited or checked her 5 years old baby how he was doing in a new place. You can’t replace love with money. I hope he forgive her
@wearethewoldethiopia
@wearethewoldethiopia Жыл бұрын
very sad and irritating, why come around now?, imagin how the boy feels
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Жыл бұрын
Semu menew
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌼🌻
@bizuneshassefa5535
@bizuneshassefa5535 Жыл бұрын
mn ale bezaw selwendmwa betnager
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Жыл бұрын
Habesha leje ke bela ke teata bekey new belo myaseb hezeb new
اتفاقات الزواج مع وليد مصطفي ف الصالة
52:19
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 989 М.