ሼኪው ከክርስትና ወደ እስልምና ለምን ተመለሱ? የአቡሃይደር ማስፈራሪያና የሙሃመድ ከድር ውሸት

  Рет қаралды 7,345

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Күн бұрын

Пікірлер
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal Жыл бұрын
ጨርሳችሁ ማየታችሁና like ማድረጋችሁ እንዲሁም Comment መጻፋችሁ ዋጋ ስላለው እንዳትረሱት🥰🥰🥰
@jerryeyeru2054
@jerryeyeru2054 2 жыл бұрын
አቤት ቸርነትህና ምህረት ይብዛልን ለእስልምና ህብረተሰብ ኢየሱስ ይብራላቸው።ኢየሲስ ያድናል ይታደጋል።
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
ሙስሊሞች ኢየሱስ ከብቸኛው አምላክ ዘንድ እንደተላከ ያምናሉ መጽሐፍ ቅዱስም የሚለው ይሄንኑ ነው! “እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
😍
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
😍
@samuelfiga
@samuelfiga 8 ай бұрын
@@ukua3088 እንደዚህ ካልክ ቁራናችሁ ዉሸት ይሆናል ማለት ነዉ ሚክንያቱም አላህ ልጅ የለዉም ይላል
@Munira-uo5pv
@Munira-uo5pv 6 ай бұрын
እኮ የአላህ መልክተኛ እንጂ መላክ እንዳልሆነማ እናምናለን የኛ ፈጣሪ አንድ ነዉ አይወልድም አይወለድም
@nathanteshome8730
@nathanteshome8730 2 жыл бұрын
አኢየሱስ አለምን በፍቅር ሲገዛ ሌቦው ግን ሊገድል ሊያርድ ይመጣል
@betiyegetalij5955
@betiyegetalij5955 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yimeraliyassin8706
@yimeraliyassin8706 5 ай бұрын
😂
@shalumiki-sd6cy
@shalumiki-sd6cy 9 ай бұрын
የኛ እግዚአብሔር እንዴት ያለሕ ፍቅር ነሕ አዛኝ ነሕ የአለማት ጌታ ትግስትሕ እንዴት ድንቅ ነሕ ቃል የለኝም የሌላው ስል የኛ ብለው የጠሩት ግን ገዳይ ነው የማይራራ ጨካኝ የማይታገስ አስጨናቂ ነው
@FujjRyuii
@FujjRyuii 10 ай бұрын
እኛ የግዳጅ ሐይማኖት የለንም መግደል አናውቅም ሰለ ስሙ መሞት እንጅ የሙሀመድ ቅዠት ግደሉ ነው የሚለው ተመስገን ክርስቲያን ላደረከኝ
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 6 ай бұрын
ለውሻትናለካሃዲያን ቦታ ያላንም ለራስ ብላህ ደን
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 2 жыл бұрын
ከጨለማ ያወጣን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ለሌሎችም ይድረስላቸው🙏🙏🙏
@adoniyastasew2582
@adoniyastasew2582 7 ай бұрын
እኔንና ግንደኞቼን ከእሳት ነጥቆ ያወጣን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የአምላክ ቃል ይመስገን አሜን ❤❤❤❤❤
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 5 ай бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ይባርክ ወንድም መሐመድ ሰውዬው ግን ሰላማቸውን እንደነጠቃቸው ያስታውቃል በምን ይገኙ ይሆን ጌታ ባሉበት ቦታ እንዲያስባቸው እንጸልይ በእውነት
@lubabakelil93
@lubabakelil93 5 ай бұрын
ከሞት ያስመለጠን ኢየሱስ ይባረክ ኢየሱስ ያድናል መዳን በማንም የለም መግቢያው ኢየሱስ ብቻ ነው
@AddisGumata
@AddisGumata 10 ай бұрын
እንደዉ በግደታ አሰለሙት በቃ አይዞህአባቴ የልብህን ኢየሱስ ያዉቀዋል ኑሮ መግደልነዉ የሚለዉ መፅሀፋቸዉ በቃ እህትወቸ ወንድሞቸ እና ግደሉ እረዱ የሚልኮ አያድንም ገድሎ ያጋድላንጅ ተመስገን ጌታየ እናትናባቴን ኦርቶዶክስ ያረክልኝ እየሱስ ክርስቶስ እነሱ ሙስሊም ቢሆኑ እኔም ሙስሊም እሆን ነበር ኑሮ ኑሮ😭😭
@tesefeneshyegetalij2534
@tesefeneshyegetalij2534 2 жыл бұрын
ከጨላማ የውጣን ክርስቶስ ይማስገን
@tesefeneshyegetalij2534
@tesefeneshyegetalij2534 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለነቢሴ ከኔ በላይ የምያዎቆ መንነው
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
Thank you so much brother 💕🙏🇪🇹
@MekdelawitKebede-p7q
@MekdelawitKebede-p7q 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ ራሱን አሳልፎ ይሰጣል!ይሄ እምነት ሰው መግደል ደንቡ ከሆነ በጣም ይከብዳል!
@AddisGumata
@AddisGumata 10 ай бұрын
እኛ ኦርቶዶክስወች ሽቄስ ቢሰልም አንጨናነቅም የገባይግባ የወጣይዉጣ አንገልም ተመስገን መፅሀፋችን ትክክለኛነኝ
@HannahTeferi
@HannahTeferi 8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሆኖ ሳለ ትንሽ ግን የሙዚቃውን ድምፅ ብትቀንሱት ጥሩ ነው😊😊
@ኢየሱስዛሬምያድናል
@ኢየሱስዛሬምያድናል 2 жыл бұрын
ሓይማኖትን መተው ወንጀል አይደለም አንድ የሃይማኖት ሰው ሊል የሚችለው ሓጥያት ነው ብቻ ነው! ወንጀል የምድራዊ ሰው ህግ ሲጣስ የሚመዘንበት ሚዛን ሲሆን መንፈሳዊው ደግሞ ሓጥያት ነው በርግጥ ብዙ ሓጥያቶች ውንጀልም ናቸው ለምሳሌ ስርቆት ግድያ... ሌሎችም! ሃይማኖትን መተው ግን በምንም መልኩ ወንጀል ሊሆን አይችልም በሳውዲ ሃገር ህግ ካልሆነ በቀር!
@lubabakelil93
@lubabakelil93 5 ай бұрын
ኢየሱስ የነፃነት አምላክ ነው
@Munira-uo5pv
@Munira-uo5pv 6 ай бұрын
ሙስሊም ላደረገኝ አምላኬ አለሀምድሊላህ
@ሸገርየሁሉሀገር
@ሸገርየሁሉሀገር 13 күн бұрын
ገዳይ ላደረገኝ በይ! 😂😂😂
@Twe989
@Twe989 2 жыл бұрын
ዝገርም እዩ ናይዚኦም እምነት ከመይ ግርም እዩ ዝብሉኒ ኣበየት እግዚኣብሄር ሰለ ህዝብካ ኢልካ ምሕርት ላኣክ ።
@nathanteshome8730
@nathanteshome8730 2 жыл бұрын
አለህ እኮ አቅም የለውም አኡሰታዞች ናቸው የሚረ ዶቸው አይነብዮ መሀመድ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
😁
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@nathanteshome8730 አላህን የተሳደብሺው ባለማወቅ እንደሆነ ተረድቼሻለሁ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አላህ አለማትን የፈጠረ አምላክ መሆኑን ይናገራል እናንተ የሀገራችን ክርስቲያኖች በአማረኛው ባይብል ስለምትጠቀሙ እግዚአብሔር የሚል ትጠቀማላችሁ እንጂ የአረብ ክርስቲያኖች እንደ እናንተው ያሉት የሚጠቀሙበት ባይብል አላህ አምላክ እንደሆነ ይናገራል ነው ወይስ የዓረብኛው ባይብል የተሳሳተ ነው?
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
የመጽሐፍ ቅዱሱ የቁርአኑ ብላ አልለየችም። መረዳት የተሳነህ ባትሆን ኖሮ የቁርአኑ አላህ ለማለት ፈልጋ እንደሆነ ትረዳ ነበረ። አላህ የስም መመሳሰል እንጂ ብዙ ነገሮቹ ከመጽሐፍ ቅዱሱ አላህ የተለዩ ናቸው።
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal መረዳት የተሳነው ማን እንደሆነ በጋራ የምናየው ይሆናል! ለመሆኑ ሰዎች በሀይማኖት ቢለያዩም የፈጠራቸው አንድ አምላክ ነው አይደል? ሰዎች ለአምላክ ያላቸው አመለካከት የተለያየ ሆነ ማለት ብዙ አምላክ አለ ማለትነው? ሙስሊሞችን የፈጠረው እና ክርስቲያኖችን የፈጠረ የተለያየ አምላክ ነው?🤔 አይደለም! ገና ለገና ሙስሊሞች አላህን ያመልካሉ በሚል እነሱን ያናደደች መስሏት አለማትን የፈጠረውን ብትሳደብ ጸቧ ከፈጠራት ጋር እንጂ ከእኛ ጋር አይደለም ያንዱን በመስደብ ሳይሆን እኛጋር አለ የምትሉትን እውነት ለሌሎች ሼር በማድረግ በማስረጃ እውነተኛነታችሁን ማረጋገጥ ነው
@Lililove.-yz9xl
@Lililove.-yz9xl 7 ай бұрын
ትክክል ነው ይህን ተረት ተረት ትታችሁ ወደዚህ የምህረትና የፍቅር አምላክ ኑና ዳኑ አዳኙ ኢየሱስ የዘላለምን ህይወት ዋስትና ይሰጣቹኋል ። ፍቅርና ምህረት ከሌለው አላህ አምልጡ !!!!
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Жыл бұрын
ይሄ ነፍሰ ገዳይ ነዉ በስእል በስተ ጀርባ ሆኖ ስግደትን የሚቀብል አዉሬ ነፍሰ ገዳይ ነዉ ስራዉም ነፍስን መግደል ነዉ እየተከተሉት ያሉት አምላክ 666 አዉሬዉ እንደሆነ ስላላወቁ ነዉ ይህንን ትዉልድ ክርስቶስን እንዳይረዱት በጣእትና ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጀ አደለም ብሎ ያስካዳቸዉ የጨረቃ መንፈስ ነዉ ሃገሬ ኢትዮጵያ የተቀመጠ አዉሬ ነዉ በወንጌል እዉነት ትዉልድን እናስመልጣለን በእግዚአብሔር ቃል ሰይፍ እንዋጋዋለን
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 7 ай бұрын
Yaszinalu 😭😭😭
@MesfinFekadu-se5uk
@MesfinFekadu-se5uk 6 ай бұрын
እኛ እኮ እስልምና ሀይማኖት ገዳይ የዳብሎስ ክፍለ ጦር ነው ስንል በምክንያት ነው።
@TemesgenYirga-tk1pk
@TemesgenYirga-tk1pk 7 ай бұрын
አላህ ሠው ካልገደለለት እራሱ መግደል አይችልም?
@azizadawed3431
@azizadawed3431 2 жыл бұрын
Enekan ye Eyessuse honeku Eyessuse gata new endenbet zend ke semay betache yeteseten seme Eyessuse yblale semu yadenale ytadegemale Eyessuse kerestose yelalew hayemanote beresu gedaynew
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
አሜን! ሃሌሉያ! እግዚአብሔር ይመስገን!!
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
Amennnnnn Halleluja kbr legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!!!!!!
@የአሳምነዉልጅ
@የአሳምነዉልጅ Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እስልምና ወይም አላህ ቀራሱ አይተማመንም።
@salamonali9839
@salamonali9839 7 ай бұрын
ሼኪ መሀመድ ከድር ከሃያ አመት በፊት ናዝሬት የነበሩ ሰው ከሆነ አውቃቸዋለሁ ማለት ነው ለሶስት ቀን በ4 ርእስ ተወያይተን በመጨረሻ ኢየሱስ ዛሬም ያው ነውይሰራል እናንተ ዘንድ በአጋንንት የታሰረ ካለ መጀመሪያ እናንተ ፀልዩ ቀጥለን እኛ እንፀልያለን ኢየሱስ ነፃ ሲያወጣው ታያላችሁ ተባባልን ነገርግን እኛ ቁራን እንቀራለን ፈውስ የለም ብለውን ከእኛ ራቁ በወቅቱ የተወያየነው 1ኛ ኢየሱስ ጌታና አምላክ ነው 2ኛ ነብዩ መሀመድ ነብይ አይደለም 3ኛ የሀጠአት ስርየት በእስልምና አለ ወይ እና በእስልሞና ፈውስ የለም በሚል ነበር
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
መሰረታዊ ነጥቦች ላይ ነው የተወያያችሁት፣ ደስ ይላል። ተባረኩ!!🥰🥰
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani 7 ай бұрын
አበሳችን የካፊር መድሃኒት አቡ ሀይደር 1000አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 7 ай бұрын
Kkk be zacha ina gidiya yeqoye ye haset imnet
@Intisarabdulkani
@Intisarabdulkani 7 ай бұрын
@@tina-lv4pz ያስገደደህ አለ 🤣🤣🤣
@miftanasir1447
@miftanasir1447 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው ክርስቲያኖች እርማቹን አውጡ ማለት ከመጣ ራሱ ወደ ጌታ መጣ ሲሄድ ሄደ ወደ ቀደመው እምነቱ ተመለስ አኛ ምን አገባን
@quickistgirl922
@quickistgirl922 2 жыл бұрын
እነዚህ የተረገሙ ናቸው እስላም ሲባል በዚህ መገመት ይቻላል የውሸት እምነት መሆኑን እግዚኦ ካላመኑ መገዴልነው የነሱ እምነት እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ላረከኝ ጌታ
@Bzuh-f1x
@Bzuh-f1x 2 ай бұрын
እና ካላመኑበት በግድ ነዉ አይ ብቻ መስገን ፈጣሪ ከረስታን ላረገኝ አምላክ
@semhartsehaye490
@semhartsehaye490 2 жыл бұрын
Geta Smu Ybarek Krxtna Mrcha New Getachen Ledekemezamurtu Yalew Kal Saneb Ygermegnal Enanentem Memeles Tfelgalachu
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims 2 жыл бұрын
MAY GOD BLESS YOU BROTHER💚💛❤️💚💛❤️
@Mercy-e8b
@Mercy-e8b 4 ай бұрын
ሙስልሞች በጣም የሚገርሙ ናቸው።ሐይማኖቱ የጦርነት ሐይማኖት ነው።ፈጣሪ ሰውን ቢያስገድድ ኖሮ ሰው ሁሉ በዓለም በልኖረ ነበረ።ሐይማኖቱ ጨካኝና የፖለቲካ ሐይማኖት ነወ።አገራችን ኢትዮጵያ ሁለት መንግሥት የሚመራበት ሳይሆን አንድ መንግሥት የሚመራበት ነው።ስለዚህ መንግሥት ሊከታተላቸው ይገባል
@MessiKali
@MessiKali 11 ай бұрын
Igiziyabiher yibareki❤
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
GBU more and more
@Jana-mn9xy
@Jana-mn9xy 2 жыл бұрын
Berta yfabilode mesheg beyesuse seme yfrse yehune !!amen !!
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ
@ቢንትሁሴን-ቐ3ሰ 10 ай бұрын
ኧረ በጉልበት ሙስሊሞች ለምን ታስፈራራላችሁ. ወደእምነቱ እንዳይመጡ ይከለክላል እክክክ እና እምነታችሁ ትክክለኛ ካልሆነ ቢወጣ ምን ችግር አለው አይ ኡስታዝ ሳዲቅ መሀመድን በጉበት ነው ያስፋፋው አሁንም እናንተም በጉልበት እስልምናን ለማስፋፋት ጀመራችሁ። ሌላውን እምነት እስልምናን እንዲቀበል ጥሪ ለምን ታደርጋላችሁ ታዲያ ? ከእስልምና ከወጣችሁ እንችላለን ።አይይይይይ
@saraabrha8617
@saraabrha8617 2 жыл бұрын
My goodness Muslim honeye wede zelalem tefat kemehed Eyesusen ageneche be mot emert neber Muslim behon nero malet new
@shimeshime9490
@shimeshime9490 Жыл бұрын
እየሱስ ፋቅር ፋቅር ፋቅር !!!!!!!!!ነዉ ተነስቷል የመሀመድ አስተምሮ ነብስ መግደል ?????
@YeJf-xf2ky
@YeJf-xf2ky 6 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ አሏህ ለዘላለም ኑሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@777officalACC
@777officalACC 23 күн бұрын
ፈሪ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@mulugetanaramo8435
@mulugetanaramo8435 10 ай бұрын
አንተ! ይግደልህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ!! አቡ ሀይደር? የሰውን ልጅ ልመግድል ምን ስልጣን አለህ? ስይጣንህ ዛሬ ትጋልጧል!! 🦇💯%
@kenedi-ts9sc
@kenedi-ts9sc 6 ай бұрын
የሰው ልጅ ጠዋት A ሀይማኖትን ቀን B ሀይማኖትን ሁሉንም ቀምሶ አይቶ የተመቸውን ሀይማኖት ብከተል መብቱን ነው ከፈለጉ ደግሞ ሀይማኖትስ ባይኖራቸውስ ማን ይጎዳል? ማንስ ይጠቀማል? የሰው ልጅ ነፃ ይሁን
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 7 ай бұрын
Geta abizto yibarik
@ራሕመትመሀመድአህመድ
@ራሕመትመሀመድአህመድ 2 жыл бұрын
ግን ሀጂ የፍጣርን ፍርዲ ፍራጂነኝ አላሉምደ አስተውሉ ነው???
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ጥያቄው ግልጽ አይደለም።
@ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
@ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 11 ай бұрын
አይ እስልምና በሸብር የተመሰረተ እምነት ነዉ ምንለዉ ለዚህ ነዉ ምድረ ቆሻሻ ሰዉ እዉነቱን ተረድቶ ትክክለኛዉን መንገድ እንዳይከተል የግድያ ታስፈራራላችሁ አይደል
@alemayhukendu1174
@alemayhukendu1174 2 жыл бұрын
Ena egziyabear nw enjiye emikoneneme emiferedeme keyerena gedeleu emiele ale enda
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat 7 ай бұрын
አፉን ሞልቶ ግድያ ነው አላለም!! አሸባሪ አያሰኝም ???
@AbdulhadiHayradin
@AbdulhadiHayradin 7 ай бұрын
እዉነት ስለሌህ በመሳደብ ለመታወቅ ሙክረሃል ጀግናነህ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
መታወቄን ማወቅህ ጥሩ ነው። ቀጥሎ ደሞ ማወቄን ታውቃለህ🥰 መዳን የሚገኘው በኢየሱስ ብቻ ነው።
@AbdulhadiHayradin
@AbdulhadiHayradin 7 ай бұрын
@@ewnetyasarfal እዉነት የምታዉቅ ከሆነ አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ እናንተ 1 እንደ ምትሉት እየሱስ አምክ ከሆነ እንዴት አምላክን የሚያክል ግዙፍ ነገር አይሁዶች አሸንፈዉ ሰቀሉት? ጥያቄ ቁጥር ሁለት እየሱስ ተሰቅሎ ሞትን ድል አድርጎ ተመለሰ ነዉ የምትሉት አስኪመለስ ግዜ እንደ ሚያስፈልገዉ ግልጽ ነዉ ። ጥያቄዬ በዛ ግዜ መሃል ማን ነበር አምላክ የሆነዉ ?
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 7 ай бұрын
ከጥያቄዎችህ የተረዳሁት አንተ ከክርስትና የእምነት አስተምህሮዎች በጣም በጣም... የራቅክ እንደሆነ ነው። ግን ባጭሩ ልመልስልህና እኔም ልጠይቅህ። 1ኛ አምላክን የሚያክል ግዙፍ ነገር እንዴት ሰቀሉት ላልከው። ኢየሱስ የተሰቀለው በአምላክነቱ አይደለም። አምላክ የሆነው ኢየሱስ ሰው መሆን ስለነበረበት በማርያም ማህጸን ውስጥ ያለ ወንንድ ተጸንሶ ሰው ሆኖ ተወልዷል። የተሰቀለውም በዚህ እንደ እኛ በሆነው ሰውነቱ እንጂ በመለኮትነቱ አይደለም። የተሰቀለውም አይሁዶች አሸንፈውት ሳይሆን፣ ሰው ከመሆኑ አስቀድሞ በነቢያት በኩል በተናገረውና እሱም ምድር ላይ በቆየበት ጊዜ በተናገረው መሰረት እራሱ ወዶ ነው የተሰቀለው። አስቀድሞ ኢየሱስ እንዲህ ብሎ ተናግሮ ነበር፦ “ከዚያን ቀን ጀምሮ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ዘንድ ከሽማግሎችና ከካህናት አለቆች ከጻፎችም ብዙ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ በሦስተኛውም ቀን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጥላቸው ጀመር።” - ማቴዎስ 16፥21 ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁹ ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም አነሣዋለሁ አላቸው። ²⁰ ስለዚህ አይሁድ፦ ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት። ²¹ እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር። ስለዚ ኢየሱስ ተሸንፎ ሳይሆን ፈልጎ ነው የሞተው። በዚህ ጊዜ ግን ሰው ስለሆነ እንደ ሰው ተጨንቋል፣ ሲገረፍ ህመሙ ተሰምቶታል፣ ሌላም ሌላም... ሁለተኛው ጥያቄህ ግን የሞኝ ጥያቄ ነው የሆነብኝ፣ ግን አለማውቅህ ስለሆነ ልመልስልህ። አስቀድሜ እንዳልኩህ ኢየሱስ የሞተው ሰው በሆነው ማንነቱ እንጂ በመለኮትነቱ አይደለም። ሌላው ደሞ ሰው (እኛ) እንኳን ስንሞት ህልውናችን ያከትማል ማለት አይደለም። ከስጋችን እንለያለን ማለት እንጂ። ይሁን ብንልና ኢየሱስ ህልውናው አክትሞ ነበር ብንል እንኳን ደሞ ሁለቱ የስላሴ አካላት (አብ እና መንፈስ ቅዱስ) አሉ። ስለዚ አምላክ አለ ማለት ነው። ነገርግን ኢየሱስ በመንፈስ ህያው ስለሆነ ኢየሱስ በዛን ጊዜም ቢሆን አምላክ ነበረ (አምላክነቱን አላጣም ነበር)። እኔ ግን የምመክርህ፣ ቀስ ብለህ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ሞክር። የማያሳፍሩ ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን መጠየቅ እንድትችል። እወድሃለው።
@Jana-mn9xy
@Jana-mn9xy 2 жыл бұрын
Geata ybarkh !! Ytbkh !!
@MessiKali
@MessiKali 11 ай бұрын
❤❤iyesus
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
ስያሰዝኑ
@josephgatsobatto4112
@josephgatsobatto4112 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 6 ай бұрын
እረ ወገን ውሸትይቅር ማንም የተገደለአላየንም
@ermiyasmulugeta5814
@ermiyasmulugeta5814 2 жыл бұрын
hallelujah
@faithgem893
@faithgem893 2 жыл бұрын
#ኦሪት_ዘዳግም13:6_9) ➋ ☞" አምላክህ እግዚአብሔር ልትኖርባት በሚሰጥህ በአንዲቱ ከተማህ። ክፋተኞች ሰዎች ከእናንተ ዘንድ ወጥተው። ሄደን የማታውቋቸውን ሌሎችን አማልክት እናምልክ ብለው የከተማቸውን ሰዎች አሳቱ ሲሉ ወሬ ብትሰማ፥ትፈልጋለህ፥ ትመረምራለህም፥ ትጠይቃለህም፤ እነሆም፥ እውነት ቢሆን፥ ይህም ክፉ ነገር በመካከልህ እንደ ተደረገ እርግጥ ሆኖ ቢገኝ፥ #የዚያችን_ከተማ_ሰዎች #በሰይፍ ስለት ፈጽሞ ትመታቸዋለህ፤ ከተማይቱን፥ በእርስዋም ያለውን ሁሉ፥ እንስሳውንም በሰይፍ ስለት ታጠፋቸዋለህ" #ኦሪት_ዘዳግም13:12_15
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ስለዚ መገደል አለባቸው ብለህ ትስማማለህ ማለት ነው? ከመጽሐፍ ቅዱስ ደሞ ጥቅስ እንዲሁ አይጠቀስም። መጽሐፉ ለምን ተጻፈ? ይህስ ነገር ለምን እንዲደረግ እግዚአብሔር ወደደ? እና ብዙ ጥያቄዎችን ጠይቀህ መረዳት ይጠይቃል። በብሉይ ኪዳን እንደዚህ አይነት ጥቅሶች ብዙ አሉ። ፍቺያቸው ላይ ወደፊት ስለምሰራ ጠብቀህ ስማ። እግዚአብሔር ቢረዳኝ በሁሉም ላይ ማብራሪያ እሰጣለው። ግን ከእስልምናው ግድያ ጋር በምንም አይገናኝም። ደሞ ዛሬላይ ያ ተግባራዊ አይሆንም። እግዚአብሔር አዲስን ኪዳን ከህዝቡ ጋር ገብቷል። እስልምና ግን ዛሬም የግድያ ፍርድን መኖር አለበት እያለ ነው። ነጻነትን መንፈግ ነው።
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ፈለጠኝ ቆረጠኝ አታብዛ የተሰጠህን ማስረጃ በማስረጃ ውድቅ ለማድረግ ሞክር
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ፈለጠኝ ቆረጠኝ ማን አለ🤔 መረዳት የተሳነህ አትሁን።😍
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal የተለጠፈልህን ማስረጃ በማስረጃ አስተባብል በወሬ አይደለም! ምነው ከእግዚአብሔር የተሻልን ነን አላችሁ?🤔
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ኢየሱስ ህግን ለመሻር አልመጣሁም ብሎ ተናግሮ አንተ ደግሞ ህግን ልትሽርልን ነው?🤔 ጉድኮነው ከኢየሱስ በላይ ነን ማለታችሁ ነው? “እኔ #ሕግንና ነቢያትን #ለመሻር #የመጣሁ #አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።” - ማቴዎስ 5፥17🤔
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
እውነትም አስፈራርተው ነው የመለሱት
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
አቤት ውሸታችሁ😂 ውሸትኮ ተወጋጅ ነው ሰው ሰውን በማስፈራራት ሀይማኖት ቢቀይር ኖሮ ወደ ኢስላም የመጡ ክርስቲያኖች በተመለሱ ነበር ግን በሀቅላይ ያጸናቸው ብቸኛው አምላክ ነው ሌላም ብስራት አለ ሰውዬው መስጂድ ሊገነቡ ነው አላህ ያሳካላቸው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ወዳጄ UK በሃቅ ላይ ስለጸኑ ሳይሆን እንደሰማከው ግድያም ስላለበት ነው። ጆሮህ ይገደላሉ የሚል ነገር እየሰማ ውሸት ነው ማለት አንተ ራሱ ሙስሊም አለመሆንህን ያሳያል። እኔ አልጨመርኩም አልቀነስኩም፤ የተናገሩትን ቀጥታ ከማሰማት ውጪ። ምን ነካህ ስማው በደንብ የማታውቅ ከሆነ። አንተም እውነቱ ገብቶኛል ብለህ እስልምናን ብትለቅ የሚጠብቅህ ይሄ ነው። ስለዚ ወይ ባርያ ሆኖ መኖርን መርጠህ እዛው ትቀጥላለህ፤ ወይ ደሞ ልጅ በመሆን መኖርን መርጠህ ለስጋ ሞትም ዝግጁ ትሆናለህ። ይሄ ነው ወዳጄ UK
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ለአምላክ ባርያ መሆንን እንደ ውርደት ካያችሁት ለፍጡራን ባርያ መሆን ምን ሊባል ነው?🤔 አንተ የወላጆችህ ልጅ ነህ ወላጆችህን መካድህ አንሶ ለአምላክ ለጌታህ ለፈጠረህ ባርያ አልሆንም ብለህ ትኮራለህ እንዴ?🤔 ለአምላክ ራስህን ዝቅ ያላደረግክ ለማን ልታደርግ ነው? ይገርማልኮ ትዕቢተኞች ናችሁ ለጌታ ባርያ መሆንን እንደ ውርደት የምትቆጥሩ!
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
ፈልጎነውየመጣ
@miftanasir1447
@miftanasir1447 8 ай бұрын
ሰውየው ለሂላህ ሂለላ መሀመድ ረሱለላህ ማለት አልፈለጉም በአማርኛ ማለት አልፈለጉም በግድ ነው ማለት
@MohammedAli-cd9go
@MohammedAli-cd9go 6 ай бұрын
አላህን መካድ ወንጀል የሆነው በየትኛው የተፈጥሮ ህግ ነው? ይህንን የደነገገው አለህ የሚባል አምላክ ከሆነ ፍቅርን የማያውቅ ጨካኝ ነፍሰ ገዳይ ነው። እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው ነፃ ፈቃድና ምርጫ ሠጥቶ ነው። ኢየሱስንም ወደ ዓለም የላከው ሰውን አፍቃሪ ስለሆነ ነው። ማንም እንዲሞት ስለማይፈልግ።
@alemayhukendu1174
@alemayhukendu1174 2 жыл бұрын
Weye guede shekiyeu or paster nachuew?
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
አተ እራሱኮ ስተሀል ወንድም እየሱስ ፈራጅ እኮ ነው ነብይ አድለም እስኪ ይችን ጥቅስ አብባት ዳዊት ምራፍ 50 ቁጥር 2:7 ከክብሩ ውበት እግዛቢሄር ግልፅ ሁኖ ይመጣል ይፈርዳልም ይላል ግልፅ ሁኖ የመጠው ይፈርዳል እያለ ነው
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ኢየሱስ በአምላክነቱ ፈራጅ ነው አዎ። ግን መጽሐፍ ቅዱስ በሰውነቱ ደሞ ነቢይ፣ ሊቀ ካህን፣ ሃዋርያ... እያለ ይጠራዋል። አባቶችም፣ ነቢያትም፣ መዝሙራትም የሚናገሩለት ኢየሱስ ነው። ኢየሱስ እራሱም ነቢይ እንደሆነ ተናግሯል። ደቀመዛሙርቱም በተደጋጋሚ መስክረዋል። መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ስታነብ ታገኘዋለህ። ሐዋርያት ስራን ብቻ እንኳን ከምእራፍ 1-10 ብታነብ ብዙ ጊዜ ታገኘዋለህ።
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
በተጨማሪ ደሞ የዘዳግም 18:18 ፍጻሜ ላይ በዚሁ ሳምንት የሰራኋቸው ስላሉ ስማቸው።
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ዘዳግም 18:18 ከወድሞችሁ እንደ አተ ያለ ነብይ አስነሳለሁ ቃሌንም በአፉ ለይ አደርጋለሁ በአጭሩ እኔ እበቀልለት አለሁ ይላል ይሂ ጥቅስ ለኢሳያስ ነው ለሙሀመድም አድለም ለክርስቶስም አይድለም ::
@mulukemalkamo3862
@mulukemalkamo3862 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ክርስቶስ ለአባቱ ክብር ብዙ ቦተወች ለይ እራሱን ዝቅ አርጓል ምክኒያቱም ልጅ አባቱን ያከብራልና ያም ሆነ ይሂ እየሱስ ፈራጅ አምላክ ነው አያማልድም እኔ ከአይሁድ እምነት ነው የወጠሁት ዳዊት 50:1:7 በስጋ የተገለፀ ፈራጅ እደሆነ ተጠቅሷል ኢሳያስም ሀያል አምላክ ብሎታል 9:6 የሰላም ሉዑል እደሆ ተናግሯል
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
@@mulukemalkamo3862 መጀመሪያ እንደ ሙሴ ያለው ነቢይ በምን እንደሚታወቅ እወቅ። ለዚህ በቂ መለስ ሁለት ክፍል ከጥሩ ማብራሪያና መረጃ ጋር ሰርቻለው ስማወሰ ብዬክ ነበረ። የመጨረሻውን አርብ ስለምለቀው ሁለቱን ሰምተህ ጨርስ።
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v 4 ай бұрын
eyesus ya ale iko kel literally ke enasu ga match yeragel iko ene endet edilagna negn be geta mahone
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 3 ай бұрын
Miskn
@josephbiruk
@josephbiruk 3 ай бұрын
eyesus lezelealem weder yelewim
@MessiKali
@MessiKali 11 ай бұрын
Sirachau yifirs 😢
@AbeKebe-m2l
@AbeKebe-m2l 7 ай бұрын
Fobia miasadr emnet! 🤗 Ybrabn! Bergitegnet ketayu generation arada ena anbabi slemihon, ye mohamed fetera lslmna ywedkal 👎. Logically erasuko wuha ayanesam! Social media na, egna temariwoch eskalen ewnetu yigaletal🤔.
@AddisGumata
@AddisGumata 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስመሆን መታደልነዉ አሁን አንተ ክርክር ትገባነበር አሁን አንድ ሽማግሌ ቄስ ከማስተማርበቀር ክርክር ገብተዉ አይታችሁ ታቃላችሁ?
@berhanezelelew3365
@berhanezelelew3365 Жыл бұрын
ጌት ሆይ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ ማንም የወደደው ማምለክ መብትአለ⁉️⁉️ሙስሊም ገዳይናችሁ
@keymuslim4018
@keymuslim4018 2 жыл бұрын
አላህ የተብቃቃ ነው ብትክዱ አላህ ከእናንተ የጠራ ነው ግን አላህ ለባሮቹ ክህደትን አይወድም ይላል አላህ አላህ ይምራህ
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 7 ай бұрын
Kkk minew aqim kalew erasu eyigelegnim yemin besew masigedel new
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 3 ай бұрын
Asgededut.iyesus.yadnal
@anwerkasim4215
@anwerkasim4215 2 жыл бұрын
Lemintiwashalhi matewos7.21anbibi
@EbrahimAkmel-qg2bm
@EbrahimAkmel-qg2bm 6 ай бұрын
ጨላማ አይታንም
@sikosilo6489
@sikosilo6489 2 жыл бұрын
ክላዘብዛባነህ
@miftanasir1447
@miftanasir1447 8 ай бұрын
አንተ ማን ነህ በእኔ ላይ ሞት የምትፈርደው ጥጋብ አይመስልህም እኔን ናና ግደለኝ
@teddyaba122
@teddyaba122 2 жыл бұрын
ፍርድ ለሰው ልጅ ተሰጠ
@keymuslim4018
@keymuslim4018 2 жыл бұрын
ተኩላ ነህ ምንም አልዘበረቀም የእሥልምና ህጉን ተናገረ እንጅ ማንም አያሥገድድም ሥለም ብሎ ምክንያቱም በቁርአን ማሥገደድ የለም ብሏል ቁርአንን ጥሠው አሥገደዱ ብትል በጭፍን ሚረዱህ ሠወች ብቻ ናቸው ሚሠሙህ
@miftanasir1447
@miftanasir1447 8 ай бұрын
እንዴት ነው የምትሰማው ግደል እያለ እየሰማህ ትከራከራለህ ለምን ይገደሉ ብለህ ጠይቅ
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 2 жыл бұрын
Big weshet
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
በመረጃ ነው ወዳጄ!! ውሸቱ የቱጋር ነው? ሙሉውን አልሰማከውም መሰለኝ። እነሱ ያሉትን ነው የደገምኩት። እውነቱን ውሸት ማለት አይከብድም?🤔 ወይ ደሞ እውነቱን ንገረኝ።
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal አዎ በጣም ዋሽተሃል ለመሆኑ ሰዎች ወደ ኢስላም ሲመጡ ለወንድ ብላ ለሴቶ ብሎ ለብር ብሎ ተገዶ ወዘተ እያላችሁ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ከማብዛት ለምን ስለ አምላክ ማንነትና ምንነት አታስተምሩም? ይቺ የምትፈራገጧት ሰዎችን ወደ ኢስላም ከመምጣት ያግዳቸዋል? ለመሆኑ እኛ የሰዎችን ልብ ማስገደድ እንችላለን? ኢስላም በልብ አምነህ በመላስህ መስክረህ የምትተገብረው ሀይማኖት ነው ታዲያ እኛ የሰውን ልብ በምን አቅማችን እናስገድዳለን?🤔 አስገድደዋቸው አስፈራርቷቸው ወዘተ ሀይማኖት በተራ ጉዳይ የሚቀየር ቀላል ነገር ነው እንዴ?🤔
@keymuslim4018
@keymuslim4018 2 жыл бұрын
ምን አይነት ውሸታም ነህ ወላሂ ማን ነው ያሥገደደው አቡ ሀይደር ህጉን ተናገሩ እንጅ አላሥገደዱትም
@quickistgirl922
@quickistgirl922 2 жыл бұрын
ማሪያምን እስላሞች ምንም አላህ ጣወትነኝ አታምልኩኝ ቢላችሁኳን በአካል መቶ አታምንም ቤቸሰባችሁ ስለሆነ ብቻ እናተም እስላም ትሆናላችሁ እጂ አውቃችሁ አይዴለም
@hhgf-gx3om
@hhgf-gx3om 8 ай бұрын
ገደል ግቡ ካፊሮች የጀሀነም መሆነችሁን ርሳችሁ አላህ አይወልድም አይወለድም ብጤ የለውም
@godislove3106
@godislove3106 2 жыл бұрын
ሸሪያ ሳውዲ ቀረ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
ወንጌልን በትጋት ካልሰበክናቸውና ካልዳኑ እዚም አይቀርም። ጸልዩ እንዲሁም መስክሩላቸው። እናንተ ጋር ካለ ብርሃንን አብሩላቸው። እኔም እግዚአብሔር በረዳኝ መጠን እያበራሁ ጨለማቸው እንዲገፈፍ ጥረት እያደረኩ ነው። እግዚአብሔር ደሞ አብሮን ስላለ ይረዳናል።
@danitesfa502
@danitesfa502 2 жыл бұрын
አስቀያሚ መጀመሪያ ይሄ መወልወያ የመሰለ ፂምክን አፅዳ
@ewnetyasarfal
@ewnetyasarfal 2 жыл бұрын
እዚ ቻናል ላይ ስድብ አይፈቀድም። ተሳዳቢዎች ደሞ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም። አንተ በክርስቶስ አምነህ የዳንክ ከሆነ ንስሃ ግባና ተመለስ።
@ukua3088
@ukua3088 2 жыл бұрын
@@ewnetyasarfal ከሱ ስድብ ያንተ ቅጥፈት ይብሳል ውሸት አቅም የለውም ወገኔ አትፈራገጥ
ስለ መሐመድ መታወቅ ያለባቸው 10 እውነታዎች || Apostate Prophet Amharic
13:49
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 2,7 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ኢየሱስ ቃል በቃል አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበት... || Sam Shamoun Amharic
21:24
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 10 М.
እንጠይቅ:  ቁርዓንን ያወረደው ስይጣን  /Enteyik
14:05
በሌቦች መካከል መከባበር የለም || ቀማኛው መሐመድ || Film || ፊልም
12:28
እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal
Рет қаралды 5 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН