KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
1:12:39
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
2:47:11
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Support each other🤝
00:31
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
🛑 እሺ ማንን እንቀበል??..ሄኖክ ሃይሌ ምላሽ ሰጠ...የሰሞኑ አጨቃጫቂው አስተምህሮ
Рет қаралды 4,340
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 90 М.
ORTHODOX TUBE
Күн бұрын
Пікірлер: 38
@orthodoxtube_21
Жыл бұрын
Telegram group link🔗⏬ t.me/orthodoxtube_1
@belewebalcha9013
Жыл бұрын
ለማስተማር በቂ ኦዎቀት የለህምኣባቶችን ለገንዘብ ብለህ ትዘልፍለህ ኣስተማሪዎችን ከኣባቶች ጋር ታጣለህ ዝም ብትል ምነው አርቶዶክስ ነኝ እያልክ የተከበሩባቶችን ያላንዳች ኦውነት በውሽት ኦፍመክፍት በህግ ያጠይቃል። ተንቀቅ
@hiwothiwot-pl5si
Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ የዲያቆን ሀይሌ ቪድዮም አለዉ በጣም የቆየ ነዉ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@orthodoxtube_21
Жыл бұрын
ቪዲዮውን ሙሉ ተከታተይ እኅቴ
@lencho_tube
Жыл бұрын
@@orthodoxtube_21 awo bexam qoyetwal video
@orthodoxtube_21
Жыл бұрын
@@lencho_tube ቪዲዮውን ሙሉ ተከታተል እኔም ቆይቷል ነው ያልኩት።
@የኔወርቅተስፋዮ
Жыл бұрын
የዛሬ አመት የተለቀቀ ነው አይቼዋለሁ እኔ እስከመጨረሻው የዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን ዘፈን ቢፈቀድስ አእምሯችን ይፈቅዳል የዘፈን ወቅት ነው አስተውሉ እጅ መጨፈር ከፈለጋችሁ ቤተክርስቲያንን ለቀቅ አድርጉልን ሳትጠሩ ዘላችሁ እየገባችሁ አትበጥብጡ መጨረሻላይ ይህ አስተሳሰባችሁ አብሮ አድጎ ይጰጵስና አስቸጋሪ ይሆኑ ል
@lydiaseifu6688
Жыл бұрын
ብር መሰብሰቢያ ነው እኮ ለነሱ ሰውን መጫወቻ አረጉት፡፡
@tinahailu748
Жыл бұрын
Praise the Lord 🙌 🙏 Hallelujah Hallelujah Hallelujah 🙌 🙏 👏 Keep Preaching 👍 Praying 👏 Praying 👏 🙏 🤲
@የዬካውቅዱስሚካኤል
Жыл бұрын
ቀረርቶ ፉከራ ሽለላ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ሁሌም እደ ክብር እቃ ይቀመጣሉ እደ ጋሻ ጦር ችግር ሲመጣ ካሉበት ይመጣሉ ሀገር ሰላም ሲሆን በክብር ይቀመጣሉ ሁሌም አይደመጡም ሁሌ ምስጋና መዝሙር ለጌታ እንጅ ሰላም ሲሆን አይደመጡም ይቀመጣሉ እደ ጋሻ ጦር በክብር በተረፈ ዝም ብሎ አስረሽ ምችው ትክክልም አይደለም ምስጋና ለእግዚአብሔር እንጅ🙏
@የዬካውቅዱስሚካኤል
Жыл бұрын
እስቲ በሰላሙ ጊዜ መጀመሪያ እግዚአብሔር አመስግኑ በዜማ አዳንድ ሰው እኮ 24 ሰአት ዘፈን ላይ ተጥዶ ይውላል ይህ ትክኬል አይደለም ዝም ብሎ ስጋን ማስደሰት😳
@Mekdes-jf4kc
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርስን
@orthodoxtube_21
Жыл бұрын
መልካም በዓል
@Mekdes-jf4kc
Жыл бұрын
ትክክል ነው የተናገርው
@HaimanotEshete-l7j
Жыл бұрын
አንዳንድ ቃላትን እያወጣን ከምንወቃቀስ እውነተኛ ን የምትሉ ለምን አምላክን በፀሎት በትህትና አትጠይቁም ፈጣሪ ስለ አንድ ሰው እንኳን ይለመናል እኮ
@رقيهمولا
Жыл бұрын
ዳቆንሔኖክሀይሌበርግጥትክክነዉግንደግሞአባታችንምለሠዎችያህልእጅበመፀሀፍቅዱሥክልክልመሆኑንያዉቃሉአባርችንምእርሜናጤናይሥጥልንዳቆንሄኖክሀይሌበአገልገልትህበርታልንወድማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EteneshEtenesh-d2y
Жыл бұрын
Tebarek❤❤🎉
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲❤️❤️❤️
@habtamalemneh9939
Жыл бұрын
አንተ ከሊቃዉንት ትበልጣለ። አቡነአብራም የሚሉትን የማዉቁ ናቸዉ። ሰምና ወርቁ የማታዉቁትን አትናአገሩ።
@solomontakele7953
Жыл бұрын
እባካችሁ ሰውን ሳይሆን የንግግሩን ይዘት የትምህርቱን ይዘት በደንብ እንመርምረው እንጂ ጳጳስ ስለተናገሩት ትክክል ነው ወንጌል ሰባኪ ስለተናገረው እና በስልጣን ተዋረድ ስለሚአንስ የተናገረው ትክክል አይደለም አትበሉ እንደው እኮ ሰው በስልጣኑ ሳይሆን በአስተሳሰቡ በንግግር ይዘቱ ነው መመዘን ያለብን በመሰረቱ ዘፈን የሰይጣን እንጂ እንዴት የመንፈስ ቅዱስ ይሆናል እና እባካችሁ ባህል ማለት ለክርስትና ሀይማኖታችን ትልቅ በሽታ ነው የሆነው በተለይ የአበሻ ባህል እ ጅግ በጣም የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጠላት ሆኖ እየታየ ነው
@Gete-do2mq
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያድለን
@mulunehayele434
Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ እራስህ ፈርሳዊ ሆነህ ፈርሳዊ ትላለህ፡፡ሲጀመር ፈርሳዊ ማለይ ምን ማለት እንደ ሆነ ተረድተሃል? በምቀኝነት መንፈስ ሂሊናህ የታወረ ክፉ አማራ ነህ፡፡እኔ ከእግር እስከ ራስ ጸጉራችሁ በደንብ አድርጌ አውቃችኋለሁ።በኦን ላይን አጋንኝ ያወጣሉ ያልከው ያ ሳይሆን በኢንተርኔት ብለህ አርመው።በገድላት የተጻፈውን ታምናለህ ይህንን ኝ አታምንም.።እኔ እሚገርመኝ አሁን ስላለው አሳፋሪ ነገር አያወሩም፤ ምንድነው አሁን አሳፋሪ ነገር በየትም በሌላ አገር አባት የአስራ ሁለት ዓመት ልጁን ሚስይ አድርጎ አግብቶ ሽልማት ያገኘው እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።እንድዚሁ ተመሳሳይ ደግሞ ሌላ አባት የ12 ዓመት ልጅ ጋር ህሌ አብረው ነው እሚተኙት እናት ደግሞ አባት ውንድ ልጁን ከመውደድ ይመስላት ነበር።በሌላ ግዜ ይህ ልጅ የ 18 ዐመት እድሜ ወንድሙን ሲተኛው ታይና ታብዳለች ከቶ እንዴት ብትል ልጁ ሁሌ አባቴ እኔን እንደዚያ ያደርገኛል አላት ሌላው የ 19 ዕድሜ ዐመት ልጅ በረንዳ አዳሪ እናት ሳትኖር ሁል ግዜ በድብቅ እየመጣ የ 6ትና የ 7ት ዕድሜ አካባቢ ልጆችን በአፋቸው እየተገናኘ አፋቸው ብክቶ ሽታ በማምጣቱ ኋላ ላይ እናት ታውቅና ጉድ ተብሎ ልጁ ተፈልጎ ተይዞ የቀልድ ፍርድ 19 ዐመት ተፈረደበት፡፡ ይህ በዩቲዩብ የተለቀቀ ስለሆነ ታገኘዋለህ፣ልጅ በአለማዊ ሚድያ የመሰከረችው ባሏን ፈታ አባራ የ 17 ዕድሜ ዐመት ሴት ልጇን ሰውነትሽን ልጠብ እያለች የወሲብ መነሳሳትን እሚፈጥሩ ቦታዎችን በመነካካት አለማምዳ ባል ሆና ከኖረች በኋላ አስተማሪ ናትና ከት/ቤት አንድ ቆንጆ ሴት አምጥታ ልጇን መዳሯን እራሷ ልጇ መስክራለች፡፡ኧረ ስንቱን እናውራ አርተፊሻል የወንድ ብልት ይዞ ከሚስቱ ጋር በመሆን ሴትኛ አዳሪዎች ጋ ሄዶ ጠቀም ያለ ገንዘብ ከፍሎ ሴትኛ አዳሪዋ ያንን ታጥቃ በፊጢጣው ስታደርገው አንት ብሎ ሴቷን በሴት አንቀጽ እንደጠራትና ሚስቱ ደግሞ ከሷ ጋር ለመሳስም እንደ ሞከረች እራሷ የታርኩ ባለቤት ሴትኛ አዳሪነት የመረራት ቃሏን ለሀበሻ ጫወታ ሚድያ ገልጻለች፤ወንዱ የወንዱን ብልት በአፉ አስገብቶ ዘሩን እንደሚቀበልም የተናገረ አለ።አንተ በአጋንንት አልጋ ላይ ስለምትተኛ ህልምህ ባዶና ጸረ መሲህ ነው።በአሁን ሰአት በኢትዮጵያ ያለው የግ/ሰዶም ብዛትከ 500 ሺህ በላይ ነው። እሚገርመው 99.9 በመቶው የአማራ ብ/ሰብ ተወላኛ ተዋህዶ ኦርቶዶክሶች የነበሩ መሆናቸው ነው።አሜርካን አገር የሚኖር የተዋህዶ ልጅ እንዳልክ ካህኑ በመስተፋቅር የሰሩትን ቢያጋልጥ አንተ የቤተ ክርስቲያንን ገበና ለምን በአደባባይ አወጣህ ብለው የበቡዳ አይነጥላ ቤተ ሰቦች በተለይ ሴቶች ከሥራ እስከ ማፈናቀል አድርሰውታል።ተደባብቆ እየመረጡ እየተደበቁ እምነት የለም።ወንድሜ ሆይ እርግጠኛ ነኝ በአጋንንትና በሰይጣን መካከል ያለውን ልዩነት አታውቅም እንደው ዝም ብለህ ወጧ እንደ አማረላት ሴት ትደሰኩራለህ፡፡ወንድማችን መምህር ተስፋዬ "በገጠመኝ" ትምህርቱ ከ3 ሺህ የማያንስ ግ ሰዶምን ለንስሃ ሲያበቃ ከ 5ሺህ አካባቢ ከምንፍቅና ሃይማኖት እንዲመለሱ ምክኛት ሁኗል።ሰነፉ በጭንጫ ላይ መዝራትሁን አቁም ወፎች መጥተው ይ፤አቅሙብሃል።ጥግ አስዤ እነግርሃለው።አማራ ሲባል ምቀኛ ነው።
@lencho_tube
Жыл бұрын
ባህላዊ ዘፈን፣ ጥሩ መልዕክት ዘፈን ችግር የለውም የሚባለው ስህተት ነው ቤተክርስቲያን ዘፈን አትፈቅድም! መምህር ሄኖክ ኃይሌ «ዘፈን ባህላዊ ሲሆን፣ ሀገራዊ ሲሆን፣ መልካም መልዕክት ያለው ሲሆን ችግር የለውም የሚለው በፍፁም የተሳሳተ ነው። ቤተክርስቲያን የምትፈቅደው ዘፈን አንድ ብቻ ነው እሱም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ህዝብ መዝሙር ነው። ከዛ ውጪ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ስናወራ ባህላዊ ስለሆነ፣ ጥሩ መልዕክት ስላለው የሚለው ስህተት ነው። ባህላዊ ከተባለ የትኛው አካባቢ ዘፈን ነው ፅድቅ የሚሆነው? ዘፈን ዘፈን ነው! አሜሪካ ለተወለደ ሰው ራፕ እና ሂፕሃፕ ባህሉ ነው፣ ስለዚህ ለእሱም ሊፈቀድ ነው ማለት ነው። በቤተክርስቲያ ትምህርት ሞቅ ያለ መዝሙር ከመንፈሳዊነት ወደ ስጋዊነት ሲያይል ቤተክርስቲያን ታስቆማለች፣ ማህሌት እራሱ ሲደምቅ አባቶች ያስቆማሉ! ምክንያቱም ዝማሬ ነፍስ እንጂ ስጋ የምትደሰትበት አይደለም!» መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
@YonasYoni-bz3kg
Жыл бұрын
እውነት ነዉ ዘፈን ሀጥያት ነው
@fhhf3250
Жыл бұрын
ባህላዊ ይሁን ዘፈን ዘፈን ነዉ ሃጥያት ነዉ
@YonasYoni-bz3kg
Жыл бұрын
ዘፈን ዘፈን ነው አትዝፈን ዘምር በሀዘንም በድስታም ጊዜ መዘመር ይ ቻላል እኮ ለምን ዘፈን ያውም በዚህ አገርና ቤተክርስቲያን በሀዘን እያለች
@chupetv9524
Жыл бұрын
bro video eko adelem yalew tsihuf new yalew(ye Diyakon Henokin)
@AdanechAgune
Жыл бұрын
ልጁ ትክእል ነዉ በሰማዉ ላይ የሰጠዉ አስተያየት። አሳቸዉም እዉነታዉን ነው የተናገሩት ሁሉም በያዙት አገለላለጥ ትክእል ናቸዉ። ወሬኛ ሁሉ
@ephremberatu2158
Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደርስን ውንድሜ
@mulunehayele434
Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ እራስህ ፈርሳዊ ሆነህ ፈርሳዊ ትላለህ፡፡ሲጀመር ፈርሳዊ ማለይ ምን ማለት እንደ ሆነ ተረድተሃል? በምቀኝነት መንፈስ ሂሊናህ የታወረ ክፉ አማራ ነህ፡፡እኔ ከእግር እስከ ራስ ጸጉራችሁ በደንብ አድርጌ አውቃችኋለሁ።በኦን ላይን አጋንኝ ያወጣሉ ያልከው ያ ሳይሆን በኢንተርኔት ብለህ አርመው።በገድላት የተጻፈውን ታምናለህ ይህንን ኝ አታምንም.።እኔ እሚገርመኝ አሁን ስላለው አሳፋሪ ነገር አያወሩም፤ ምንድነው አሁን አሳፋሪ ነገር በየትም በሌላ አገር አባት የአስራ ሁለት ዓመት ልጁን ሚስይ አድርጎ አግብቶ ሽልማት ያገኘው እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው።እንድዚሁ ተመሳሳይ ደግሞ ሌላ አባት የ12 ዓመት ልጅ ጋር ህሌ አብረው ነው እሚተኙት እናት ደግሞ አባት ውንድ ልጁን ከመውደድ ይመስላት ነበር።በሌላ ግዜ ይህ ልጅ የ 18 ዐመት እድሜ ወንድሙን ሲተኛው ታይና ታብዳለች ከቶ እንዴት ብትል ልጁ ሁሌ አባቴ እኔን እንደዚያ ያደርገኛል አላት ሌላው የ 19 ዕድሜ ዐመት ልጅ በረንዳ አዳሪ እናት ሳትኖር ሁል ግዜ በድብቅ እየመጣ የ 6ትና የ 7ት ዕድሜ አካባቢ ልጆችን በአፋቸው እየተገናኘ አፋቸው ብክቶ ሽታ በማምጣቱ ኋላ ላይ እናት ታውቅና ጉድ ተብሎ ልጁ ተፈልጎ ተይዞ የቀልድ ፍርድ 19 ዐመት ተፈረደበት፡፡ ይህ በዩቲዩብ የተለቀቀ ስለሆነ ታገኘዋለህ፣ልጅ በአለማዊ ሚድያ የመሰከረችው ባሏን ፈታ አባራ የ 17 ዕድሜ ዐመት ሴት ልጇን ሰውነትሽን ልጠብ እያለች የወሲብ መነሳሳትን እሚፈጥሩ ቦታዎችን በመነካካት አለማምዳ ባል ሆና ከኖረች በኋላ አስተማሪ ናትና ከት/ቤት አንድ ቆንጆ ሴት አምጥታ ልጇን መዳሯን እራሷ ልጇ መስክራለች፡፡ኧረ ስንቱን እናውራ አርተፊሻል የወንድ ብልት ይዞ ከሚስቱ ጋር በመሆን ሴትኛ አዳሪዎች ጋ ሄዶ ጠቀም ያለ ገንዘብ ከፍሎ ሴትኛ አዳሪዋ ያንን ታጥቃ በፊጢጣው ስታደርገው አንት ብሎ ሴቷን በሴት አንቀጽ እንደጠራትና ሚስቱ ደግሞ ከሷ ጋር ለመሳስም እንደ ሞከረች እራሷ የታርኩ ባለቤት ሴትኛ አዳሪነት የመረራት ቃሏን ለሀበሻ ጫወታ ሚድያ ገልጻለች፤ወንዱ የወንዱን ብልት በአፉ አስገብቶ ዘሩን እንደሚቀበልም የተናገረ አለ።አንተ በአጋንንት አልጋ ላይ ስለምትተኛ ህልምህ ባዶና ጸረ መሲህ ነው።በአሁን ሰአት በኢትዮጵያ ያለው የግ/ሰዶም ብዛትከ 500 ሺህ በላይ ነው። እሚገርመው 99.9 በመቶው የአማራ ብ/ሰብ ተወላኛ ተዋህዶ ኦርቶዶክሶች የነበሩ መሆናቸው ነው።አሜርካን አገር የሚኖር የተዋህዶ ልጅ እንዳልክ ካህኑ በመስተፋቅር የሰሩትን ቢያጋልጥ አንተ የቤተ ክርስቲያንን ገበና ለምን በአደባባይ አወጣህ ብለው የበቡዳ አይነጥላ ቤተ ሰቦች በተለይ ሴቶች ከሥራ እስከ ማፈናቀል አድርሰውታል።ተደባብቆ እየመረጡ እየተደበቁ እምነት የለም።ወንድሜ ሆይ እርግጠኛ ነኝ በአጋንንትና በሰይጣን መካከል ያለውን ልዩነት አታውቅም እንደው ዝም ብለህ ወጧ እንደ አማረላት ሴት ትደሰኩራለህ፡፡ወንድማችን መምህር ተስፋዬ "በገጠመኝ" ትምህርቱ ከ3 ሺህ የማያንስ ግ ሰዶምን ለንስሃ ሲያበቃ ከ 5ሺህ አካባቢ ከምንፍቅና ሃይማኖት እንዲመለሱ ምክኛት ሁኗል።ሰነፉ በጭንጫ ላይ መዝራትሁን አቁም ወፎች መጥተው ይ፤አቅሙብሃል።ጥግ አስዤ እነግርሃለው።አማራ ሲባል ምቀኛ ነው።
@GoitomAlem-ez2ms
Жыл бұрын
ወንድሜ ቲክታክ የተከፈተ እኮ ለቀልደኞችን ኖው
@habtubihon2567
Жыл бұрын
ሄናክ ያለው የቆየም ቢሆን እውነት ሄኖክ ጋር ያለው
@AtsedeAtsede-i9w
Жыл бұрын
Debiterahulu
@BelayAlemu-gh7ll
Жыл бұрын
Zmta endet try new
@BelayAlemu-gh7ll
Жыл бұрын
Zmta endet tru new ebakachu astewllen ennager
@ArsemaSelam-qf3cv
Жыл бұрын
Ante rask dikala leminabak akerbk
@hana.6956
Жыл бұрын
ጀግናን ማሞገስ አለ።በሰርግ ደግሞ ኩሉን ማን ኳለሽ አለ። ይሔ ያው ዘፈን ነው የሚባለው። ቀላል ጥንቆላ በደንብ እንጂ። አንተ ደሞ ለእየሱስ አይዘመር ነው የምትሉ የእየሱስ አሁንም የእየሱስ ያለ የእየሱስ ምን አለን።እባካችሁ በሁሉም ቦታ የእየሱስ።
1:12:39
🔴ቲክቶከሮች ስሙ‼️👉🏾ቲክቶክ ከፍተኛ ኃጢአት ነው|| ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 418 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
00:38
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
1:50:32
ሁሌም የሚጎዳው ደሀ ነው - Part 1 - Ermyas Amelga - S08 EP76
MERI PODCAST
Рет қаралды 856 М.
1:30:45
የብልፅግና አገዛዝ የሚገደድ ወይስ የሚወገድ? “አልፀፀትም” ስትል! | ቆይታ ከጃዋር ሞሀመድ ጋር 01/10/25
Reyot
Рет қаралды 595 М.
30:51
🔴እኔ በቃኝ አላዉቅም እንጂ እግዚአብሄር ብዙ አድርጎልኛል 🙏 | መዝሙረ ዳዊት | ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 202 М.
40:18
🔴 ተወዳጇ አርቲስት `ማክዳ አፈወርቅን (በአስቸኳይ) መርዳት አለብን❗❗
ORTHODOX TUBE
Рет қаралды 88 М.
1:05:22
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 159 М.
1:51:18
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 998 М.
1:08:28
Anchor በድሮንና በሜካናይዝድ ጥበቃ የተካሄደው የአብይ የጎንደር ቆይታ፥ የአማራ ህዝብ ጠላቱ ራሱ አማራ ነው፥ 23 ተጨማሪ አስክሬኖች፥ የቀሲስ በላይ ክስ
Anchor Media
Рет қаралды 1,6 М.
15:14
የታሰሩትና የተገደሉት ጀኔራሎች ፤ጩኸታቸው የማይሰማው ወታደሮች | ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 271 М.
1:36:01
ኢምራን አኬን ለማዋረድ ቢመጣም ራሱ ተዋርዶ ወጣ | በእስልምና ዙሪያ | ሐዋርያዊ መልሶች, Apostolic Answers, ዮሐድ ንጉስ
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 90 М.
2:06:36
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 110 М.
22:45
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН